ከለገሀር ሽሮ ሜዳ - አስፋው እና ትንሳኤ በትንሽ እረፍት ከአንበሳ አውቶቢስ ጋር // በእሁድን በ ኢቢኤስ //

  Рет қаралды 91,537

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 93
@selam1599
@selam1599 3 жыл бұрын
ትንሱ ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ 👍
@mashyoni805
@mashyoni805 8 ай бұрын
አስፊቲ ደግመን እንደማናይህ ሳቅ ውስጤ ባዶነት ይሠማኛል ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት 💔💔💔💔
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
WOW WOW WOW ።BERAVO ,!!!!! good Job we ethiopian proud of you ትንሳዬ የወጣቶች ምሳሌ ነህ በራስ መተማመንህና ከሰው ጋር ያለህ መግባባት አደንቀዋለሁ በርታ ለአገር አሌታ መሆን ክብር ነው። አስፉው ለአገርህ የምታረገው ጥሩ ተግባር ጥረት የሚያስመሰግን ነወ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷 ከጀርመኒ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ትሱዬ አስፊቲ ው በጣም ጎበዞች ናቹ ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላችሁት ስራቸው ምን ያክል እደሚያደክም ማየተ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ትሱ በጣም ጎበዝ ነክ
@kidistganta3242
@kidistganta3242 3 жыл бұрын
ከሁሉም ቀን የዛሬው ትልቅ ነው እረፍት ነው ❤🌻
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ መከላከያን ደሞ አንድ 6 ወር በረሀ ገብታቹ ብታገለግሉ ደስ ይለናል
@temayob906
@temayob906 3 жыл бұрын
የአንበሳ ሰራተኛን ድካም በማየታችሁ ደስ ይላል 👍👍👍
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 3 жыл бұрын
አስፍዬ እና ትንሱው በጣም ነው የምወዳችው ፈጣሪይ ይጠብቃችው
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ትንሱ እና ዳጊ ሁለገብ ፕሮግራም አድማቂዎች ናችሁ!
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 жыл бұрын
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !! መልካም አዲስ አመት
@hanagirma9634
@hanagirma9634 3 жыл бұрын
Happy ethiopian new year to all gives them a free ride for my people ❤because it's new year!
@hailurobele6938
@hailurobele6938 3 жыл бұрын
Driving a bus requires a different license called " CDL" commercial Driver's License. Also needs training, because you're transporting lots of people. Tensu and Asfaw this kind of work demands responsibility. Tensu, when you drive a bus your hand should always be on the steering wheel. I drove a city bus in El Paso, Texas for 7 years.
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 3 жыл бұрын
Dude, that Texas right now we are Ethiopia 🇪🇹
@akg2706
@akg2706 3 жыл бұрын
@@Hopeinmyhands yeah u mean @ where u r mankind life is cheaper than chicken
@ashenafitesfaye3501
@ashenafitesfaye3501 3 жыл бұрын
Irresponsible and illegal putting people life in danger!!!!
@kidistganta3242
@kidistganta3242 3 жыл бұрын
ትንሱ ግን ጎበዝነህ❤🤔
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
ትንሱ ጎበዝ ነህ በጣም አስፊቲም👍
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ቱሱዬ አስፍዬጎበዞች ቁምነገረ ነው የምትሠሩት ፍቅሪእኮናቹ እንኳን አደረሣቹ 🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏፧
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
እውነት ነው እረፍት ያስፈልጋዋል እግዚአብሔር አምላክ ለዶር አብይ ብርታት ሁኑታል አሁንም ይሁነው
@yosephailu2706
@yosephailu2706 3 жыл бұрын
Fesssss
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
ዋውውውው ትንሱና አስፋው የዛሬው ስራ ዋው ነው እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💖💖💖
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ትንሱና አስፍሽ ድምቀቶች የእሁድን be ebs💚💛❤👈
@nenemmamita1743
@nenemmamita1743 3 жыл бұрын
The only my favorite program is Tensaye,and Asfaw .i like tensaye driving concentration well done.
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ባሶቹ የማይፀጉት ከብዛት ፅዳታቸው ይጠበቅ ኢትዮጵያ ስንት ቱሪስቶች አሏት ቢያዩ ምን ይላሉ በተረፈ ትንሱ በጣም ጎበዝ ባስ ማሽከርከር በመቻልህ አስፋውም በጣም ጎበዝ ኢቢኤሶች ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ትንሱ ጎበዝ ነሕ ለሾፌርና ለረዳት ዩኒፎርም የገንዘብ ተቀባይ ቦታ ሊኖር ይገባል።
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 3 жыл бұрын
አንባሳ ነክ ትንሱ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ዋው ትሱ ትችላለህ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
እሁድን በጉጉት ነው የምጠብቀው አስፋው እና ትሱ አባ ትና ልጁ ፈጠሰሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
ጉበዞች በርቱ
@nikmas624
@nikmas624 3 жыл бұрын
Unbelievable, what if you involve in an accident? Who took the responsibility?
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋው
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ናፍቀየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@roboragese220
@roboragese220 3 жыл бұрын
Asfeye And tensu. arefsera new Bertu Eshi🌻🌻👍Adenekeyechu negn
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::
@delbedeltamru7447
@delbedeltamru7447 3 жыл бұрын
Errr bakesh kemchya jemresh le Ethiopian's selam temgn uhnesh weyana setagadey alenbre enday
@maryethio2250
@maryethio2250 3 жыл бұрын
ተንሱ ሁለገብ ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ባሱ የማይታጠበው እረ ትንሱ ዝም ነው ሚባለው ህዝቡ ኮ ቁጥሩን አይቶ ይገባል ኮ ቂቂቂቂ ባሱን ቀውጢ አደረከው ትንሱ ግን ጎበዝ ነክ 👍✌
@Lula2090
@Lula2090 3 жыл бұрын
🌻ተንሱ ሁለገብ🌻 ..soon airplane 🤞
@zolzol7995
@zolzol7995 3 жыл бұрын
እዚ እንዳለው የሙሉቀን የወር የሳምንት ትኬት ቢኖር አሪፍ ነው ዞላ uk
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 жыл бұрын
Wowww baxam desiyila
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
Waw ትንሡ 🥇አንደኛ አስፉቴ ጉበዞች
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
እረ ጎበዝ ተንሱ👍👍👍👍
@eyerusalemkechinu4790
@eyerusalemkechinu4790 3 жыл бұрын
ትንሡ ሁሉን ትችላለህ ጎበዝ በርታ
@tadeshaka4980
@tadeshaka4980 3 жыл бұрын
Today you to to you did real job
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
Tinsaye gobez lije.Asfaw hapa!!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነበር❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@mekdsadmyoutubemidya1737
@mekdsadmyoutubemidya1737 3 жыл бұрын
ሰላም አና ፍቅር ለ አሥፍት አና ተዑስይ 😘ምልካም አድስ ዓምት 💚💛❤️🌻🌻👍
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
ግን ትንንሽ መኪና የሚነዳ ባሥም መንዳት ይችላልደ ጉበዝ ትንሱ
@zarah2187
@zarah2187 3 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@life8242
@life8242 3 жыл бұрын
በስራ ሰአት ስብሰባ እና ለሻይ መውጣት አረ አይነፋም አይመጣውምኮ ግን ይመቻቹ
@mayaermy8860
@mayaermy8860 3 жыл бұрын
No seatbelt required to drive in Ethiopia? Pls aware people's life.
@maheletethio1154
@maheletethio1154 3 жыл бұрын
Asarfalhu beleh R.I.P endatasfbachew
@babikonjo4492
@babikonjo4492 3 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Tensu andegna asefaw gen tesafariwochu zena aregut Lenantem melcam Addis amet yehunelachehu
@nahomlinatub6811
@nahomlinatub6811 3 жыл бұрын
ውብሸት ጎረቤቴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 3 жыл бұрын
Tnsu asfiti 💚💛❤️
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
አረ ባታችሁ ጉዋንት አርጉ አትዝረክረኩ!!! በሽታው ከፍቱዋልና
@edenyohannes2290
@edenyohannes2290 3 жыл бұрын
Betam Tunis new 600 bes
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 3 жыл бұрын
31 ቁጥር የሰፈሬ አውቶብስ::
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
12 ቁጥር ባስ 😍
@markosmolla3261
@markosmolla3261 3 жыл бұрын
Satetatebuu ✋ 🤚 🤲👏👏👏👏👏
@ybrahimymer
@ybrahimymer 3 жыл бұрын
ትንሱ ሹፍርናህን ማድነቅ የግድ ነው እኔ ሹፌር ነኝ ግን ማንዋል መኪና በግድ ነው የምነዳው 8 አመት ነድቻለሁ ግን ማንዋል ያው ነው
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
አንዳንድ በግ ግዛልን አስፋው ሲታይ የመግ አምራች መሰለክ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 жыл бұрын
😃😃😃😃
@ينويتسويو
@ينويتسويو 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ማክስ አይለብሱም ህዝቡ ምን ነካው ተው እባካችሁ እራሳችሁን. ጠብቁ ።
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 3 жыл бұрын
የዘንድሮ አዲስ አማት ማክበር ምን ይሉታል ክፍሉ የሰው ሀገር ለይ ይሰቀያል ከፊሉ በሀገሩ ይሰቀያል እነት ለቅሶ ይገበታል እንዴ ? kzbin.info/www/bejne/oIXZYp-Jo7KWrJY ድምፅ ሁኑ ወገን ከተደሰተ ሁሌም አዲስ ተስፋ ሁሌም አዲስ አማት ነው እኔ ወሎ አይደለውም ለወሎ ህዝብ ግን ለቅሶ አይገባውም ነበር በአፍብቻ የወሀች የደገጎች ሀገር ማለት ሰይሆን ለችግረቻው እንድረስለቻው ማዝለሉ ማጨፈሩ ነገም ከናገወዲያም አለ።
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
ትክክልማርነገር እውነትዘንድሮፈተናችንበዝቷልአላህሠላሙንያውርድልንያረብ
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 8 ай бұрын
አይይ አስፊቲ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍😁😁😁
@SikoSilo-is7yi
@SikoSilo-is7yi 11 ай бұрын
ትሱ የማይችለው የለም አለ አስፊቴ
@delbedeltamru7447
@delbedeltamru7447 3 жыл бұрын
3 sate yalew ye babower yeuhne yaleza abesa atowebs bezemenew 1;40 telkew seatew nw tadeya lemen yewashal
@ነዋፍወሎየው
@ነዋፍወሎየው 3 жыл бұрын
ውይይይይ አስፍየ
@ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
@ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
Its not joking🙄🙄🙄🙄.because of car accsideñt.please dont do it again🙏🙏🙏🙏
@maheletethio1154
@maheletethio1154 3 жыл бұрын
Gin tensu ye bus menja fekad aleh?sew endatfeji
@hayat5466
@hayat5466 3 жыл бұрын
አይ አስፋው ሳድግ አላለም
@rufu3986
@rufu3986 Жыл бұрын
ትንሱጎበዝለኢቶጺያኑርላትኢቤኤሥደሥትላላችሁ
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ የምትባሉ ገልፋጮች ግን ይህን ያህል የምትገለፍጡት በዚህ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሕዝብ ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሎ በርሀብ፣በጭንቀት፣በሞትና ሕይወት መሀል ባለበት፣ ወንድም እህቶቻችን እንደቅጠል በሚረግፉበት በዚህ የጭንቅ ወቅት እንዳህ ደስ ብሏችሁ የምትገለፍጡ ምን ያህል አውሬዎች ብትሆኑ ነው? አይቀፋችሁም ሰው በጅምላ እየታረደ በሚቀበርበት የጉግማንጉግ ዘመን አርቲ ቡርቲ እያወራችሁ በሕዝብ መከራ የምታላግጡ ከየትኛው ዓለም የመጣችሁ ጉዶች ብትሆኑ ነው? በተለይ አስፋው መሸሻ የተባልከው እጅሆን እየቀሰርህ እንዲህ በሀዘናችን የምታሽካካብን ከቶ ምን ያህል ሳጥናኤል ብትሆን ነው? ቋንቋችሁ የተበላሸ፣የምታቀርቡት ግባሶ ትርኪ ምርኪ ፈጣሪ እናንተን ይፍረድባችሁ! ቆሻሾች! በወገናችን ላይ የደረሰው ግፍና መከራ አይለፋችሁ! መጨረሻችሁ አይመር!
@ethiopiaethiopia4960
@ethiopiaethiopia4960 3 жыл бұрын
ከእስቱዲዬ ስትወጡ ገረድ ነው የምትመስሉት ሙሉ ሱፍ ተከፋፍላችሁ ሰደሪያውን አንዱ ሱፉን አንዱ የደሀ ቅንጡ ያፉዋጫል በቂጡ🤣🤣🤣🤣
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@Hikmaee
@Hikmaee 9 ай бұрын
ሚስኪን
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ሶስት ብር ገባዴ ባስ
@በልዩ-ቨ1ነ
@በልዩ-ቨ1ነ 3 жыл бұрын
Hhhhhh.aye.asfawu
@woldamanuelabech6563
@woldamanuelabech6563 3 жыл бұрын
Kkkkkkk.......
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ለዛችሁን ታጣላችሁ ይሄ የሜቀለድበት ሥራ አይደለም በተለይ ትንሳኤ ሳይክልን እንኳ በወጉ መንዳትህን እንጃ አውቶቡስ ላይ ፊጥ ብለህ ዶሮ የምታጓጉዝ መሰለህህህ ???ዱቄት ነገር!!!!!
@bintkedir3854
@bintkedir3854 3 жыл бұрын
እና አንችነሽደያደረሻቸው ቱሪናፋ
@babikonjo4492
@babikonjo4492 3 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@nahomlinatub6811
@nahomlinatub6811 3 жыл бұрын
ውብሸት ጎረቤቴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@susufamilytube86
@susufamilytube86 3 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН