ከእለታት ግማሽ ቀን ሙሉ ክፍል ትረካ :ከአሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013:Ethiopia

  Рет қаралды 35,774

Chagni Media

Chagni Media

3 жыл бұрын

ትረካ#tireka#ethiopia
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
/ @chagnimediaoffical
ከእለታት ግማሽ ቀን ደራሲ አሌክስ አብረሃም
ከእለታት ግማሽ ቀን part 1 • ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል 1 ምርጥ...
ከእለታት ግማሽ ቀን part 2 • ከእለታት ግማሽ ቀን ክፍል 2 : ...
ከእለታት ግማሽ ቀን part 3 • ከእለታት ግማሽ ቀን ክፍል 3 በአ...
ከእለታት ግማሽ ቀን part 4 • ከእለታት ግማሽ ቀን ክፍል 4 በአ...
ከእለታት ግማሽ ቀን part 5 • ከእለታት ግማሽ ቀን ክፍል 5 በአሌ...
ከእለታት ግማሽ ቀን part 6 • ከእለታት ግማሽ ቀን ሙሉ ክፍል ትረ...

Пікірлер: 58
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 15 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ተራኪው ጎበዝ ነህ በርታ እናመሰግናለን
@EtsubDink-hf9lv
@EtsubDink-hf9lv 2 ай бұрын
አማንየ አተራርክህ እኮ ልዩ ነው በጣም ነው የማዳምጥህ 😮 እናመሰግናለን በርታልን ። በተለይ ማ አበራሃም ሁነህ ሰትተርክማ😮😮😮
@asteralemuakele
@asteralemuakele 3 жыл бұрын
መጽሐፉ አለኝ, በትረካ መልክ መስማትም ደስ ይላል። ዛሬውኑ ሙሉውን ሰምቼ እንደምጨርሰው ተስፋ አደርጋለሁ👍😁
@amberyene4468
@amberyene4468 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደለኝ እሚገርመው ነገር ከተርቱና ምሳሌው ላይ እኔም እምብዛም ነበርኩ እና የነቶሎ ቶሎቤት እሚለውን ዳሽ ሙላ ስምንተኛ ክፍል መምራ ቁሚ መልሽ ስትለኝ ቀለሙ አያምርም ብያት በቾክ እራሴን የተመታሁበትን ጥያቄ በዚህ ቅፅበት አስታወስኩት አልጨርስኩትም እያዳመጥኩ ነው እናመሰግናለን
@hanydereje3343
@hanydereje3343 8 ай бұрын
ለማልቀስ ስፈልግ ብቻ ደጋግሜ ሰማለሁ አሌክስን እጁን ውልቃት አይንካብኝ አማንዬ: አንደኛ ነህ ከምዘረዝረው በላይ አመሰግናለሁ
@melikt2476
@melikt2476 Жыл бұрын
አሁን ስሰማው ለሁለተኛ ጊዜ ነው በትረካው በጣም ከመመሰጤ የተነሳ ሙሉውን በአንድ ቀን ነው ሰምቼ የጨረስኩት በጣም የሚያስለቅስ አንዳንዴም የሚያስቅ ነው በጣም ምርጥ ደራሲ አማኑ ስለትረካው እናመሰግናለን
@hanaendualem8261
@hanaendualem8261 2 жыл бұрын
መጀመርያ አካባቢ ትንሽ ፈገግ ያደርጋል መጨረሻው ግን በጣም ልብ ይሰብራል
@andewnet
@andewnet 3 жыл бұрын
አማኑኤል ጎበዝ ተራኪ
@user-hn5fd2hr9o
@user-hn5fd2hr9o 3 жыл бұрын
አማን እየ የእውነት ትችላለህ እዳይታይነት ጎበዝ በጆሮ ሳይሆን በልብ የሚደመጥ የትረካ ችሉት ያለው ሰው ባይኖር እኔ ቁጭብየ የማነብበት ስዐት የሌለኝ ምን ይውጠኝ ይሆን
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
thank you
@sewentmedia7487
@sewentmedia7487 3 жыл бұрын
Alex Abreham Techelalehe.....Narrator
@aschelazemene3611
@aschelazemene3611 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mussafentaw8653
@mussafentaw8653 Жыл бұрын
አሪፍነው ሌላም የአሌክስ ስራዎችን ልቀቅልን
@girumshita1628
@girumshita1628 Жыл бұрын
Uff I love mami ,Mehari,Abrish's dad,hulunem migerm terraki migerm metsehaf
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 5 ай бұрын
መጀመርያው አካባቢ ያስቃል መጨረሻው አካባቢ ግን እፉ ያሳዝናል 😢
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
I don’t have no words to describe how I felt about this book l cried l smile to it gave me mix emotions it show us some friendships are like family and sacrifices your life for pride of your family to l believe true friends are more than your blood family l always said blood make you related but love makes you family me and my best friend are we know each other since we are 7 years old now we are both 45 and l love her more than my on sisters she named her first child after me and know when I need kidney Donor for my husband she offered first before I asked her l have 5 brothers and 3 sisters they didn’t offer me that now she is waiting for her visa to come and give him one of her kidney so what you call that friend or sister she is more sister to me more than my on blood sisters thank you so much for sharing this amazing audio book reading you are really gifted with golden voice you have my respect always appreciated you
@tsigekasaye5960
@tsigekasaye5960 Жыл бұрын
You are so Lucky
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
@@tsigekasaye5960 thank you so much yes I am so lucky
@betelbbb3884
@betelbbb3884 5 ай бұрын
Wow you’re so lucky
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 7 ай бұрын
Amazing voice and amazing story ayii alexo Egzaber yebareke 🙏🙏🙌🙌
@wubiwubi3588
@wubiwubi3588 3 жыл бұрын
❤️wow lendane aynetu manbeb beshita lehonebin betam Arif new enameseginalen🙏
@shawa0220
@shawa0220 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ መፃፍ ነው በፊልም ቢሰራ ጥሩ ነበር ❤❤
@umkerone2247
@umkerone2247 2 жыл бұрын
Thank you so much
@user-tx4iy1lr5j
@user-tx4iy1lr5j 2 жыл бұрын
አማኑኤል አሻግሬ ትችላለህ አሺ
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 жыл бұрын
አሙ ጎበዝ ነህ በርታ የእውነት ትችላለህ
@user-rv3pu3gw1n
@user-rv3pu3gw1n Жыл бұрын
አማኑየ 2ተኛ ጊዜ ማዳመጤ ነዉ😢😢 አተራረክህ ምንም አይሰለችም ኮ😊😊
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 8 ай бұрын
ወይኔ መድኃኔ ዓለም😢
@user-db9ox1pr9j
@user-db9ox1pr9j 2 ай бұрын
Wey sew, sew kemabelat wesha mabelat yebalal
@user-bh5ni4ne1g
@user-bh5ni4ne1g 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መጽሀፍ
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
አስኪ አናዳምጠው 🤔❣️❣️
@user-uw1gh9kh1c
@user-uw1gh9kh1c 2 жыл бұрын
በጣም ፍ ስራ ነው
@tsigekasaye5960
@tsigekasaye5960 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፀሀፊውም ተራኪውም🙏🙏🙏🙏💖 ለሁለተኛ ጊዜ መስማቴ ነው ሀዘን ደስታ ለቅሶ ፍቅር -- ሰው መሆን ላይ የተንጠለጠለ የሆነ የማናላቅቃቸው ነገር ለመሸሽ ከኛ ለማራቅ የማይቻል ነፍስ ላይ የታሰሠረ ነገር ነው በቃ የሄንን ሁሉ አይቼበታለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏💖
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yohannesasfaw1168
@yohannesasfaw1168 Жыл бұрын
Amazing books 🔥🔥🔥
@EmabetBirahanu-uh5if
@EmabetBirahanu-uh5if 5 ай бұрын
በስማምየ
@solocmc
@solocmc 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ
@solosolo9099
@solosolo9099 10 ай бұрын
Betam new yasazengn Getan
@robeldolphin9627
@robeldolphin9627 5 ай бұрын
Terakiw demtse yedbral.
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 жыл бұрын
አሪፋ ተራኪ ነህ❤️ በጣም ያሳዝናል መሃሪ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@megenagna___tube
@megenagna___tube Жыл бұрын
👏👏👏👏 ለተራኪዉ
@endashawtefferedegn9656
@endashawtefferedegn9656 2 ай бұрын
በእውነት ላይ የተመሰረተ ነው?
@amarelakew4457
@amarelakew4457 2 жыл бұрын
Err yih Keletat gemash ken ayidelem sewch!!!
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 жыл бұрын
መፅሐፉ የአጫጭር ትረካዎች ስብስብ ሲሆን የመፅሐፉ ን ርዕስ አቅርበነዋል!
@mery_lv_c
@mery_lv_c 2 жыл бұрын
weyne teshewedku
@redaitkebede2630
@redaitkebede2630 Жыл бұрын
ማሚየማህሪ እናት እንዴት እዳንገበገበችኝ እናቴ ስታሳዝን
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 8 ай бұрын
የማሀሪ ጓ ደኛ ውሻ ልክሥክሥ ካሀዲ ነው
@amberyene4468
@amberyene4468 2 жыл бұрын
ትልቅ ጥፍት 😭😭😭
@Yaki_Abi
@Yaki_Abi 2 жыл бұрын
Mulu metshafu yhe bicha nw gn?
@demisewbelew8119
@demisewbelew8119 5 ай бұрын
እዉነት ነው
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 3 жыл бұрын
ከለታት ግማሽ ቀን ሙሉ ክፍልን በቻግኒ ሚዲያ ብቻ በማግኘታችን ተመችቶናል ይመቻቹ
@asteralemuakele
@asteralemuakele 3 жыл бұрын
56 ደቂቃ ማስታወቂያ በጣሊያነኛ ኡኡኡ ትግስቱን ስጠኝ😂😂😂ማስወቂያውን ማየት ከጠቀማችሁ ብየ አላሳልፈውም እሲኪጨርስ እጠብቃለሁ
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
haha thanks for supporting us !
@xrxrr4366
@xrxrr4366 2 жыл бұрын
አታወዛግቡ ከለታት ግማሽ ቀን አይደለም
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 жыл бұрын
መፅሐፉ የአጫጭር ትረካዎች ስብስብ ሲሆን የመፅሐፉ ን ርዕስ አቅርበነዋል!
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 8 ай бұрын
አፈርብላ ልክሥክሥ የጓደኛውን ውሻ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 8 ай бұрын
ኧረ አብራሀም ካሀዲ ጭርሻ እዴተበዳይ ውሻ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 8 ай бұрын
አብራሀም አሥመሣይ ካሀዲ ውሻ ቆሻሻ ነው
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 53 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 22 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 42 МЛН
Alex Abreham - Ye Abaye Silkena Biology - "የአባዬ ስልክና ባዮሎጂ"
19:58
Alex Abreham - በነገራችን ላይ
Рет қаралды 162 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 3 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 24 МЛН
staff uses the cart for other purposes 🦄 🛒❤️‍🔥
0:12
iPolina Queen of the Cringe 👑
Рет қаралды 9 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 60 МЛН
Why did the angel disappear?#Short #Officer Rabbit #angel
0:38
兔子警官
Рет қаралды 5 МЛН