የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስተር መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት | ምናባዊ ወግ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም | ሙሉ ትረካ

  Рет қаралды 66,262

የመፅሐፍት ድምፅ - Yemetsehaft Demtse

የመፅሐፍት ድምፅ - Yemetsehaft Demtse

Күн бұрын

የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስተር መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት | ምናባዊ ወግ | ደራሲ-አሌክስ አብርሃም | ሙሉ ትረካ | ተራኪ-ካልቨርት
#shegershelf #abelbirhanu #seifuonebs

Пікірлер: 110
@wisdomtube777
@wisdomtube777 Жыл бұрын
በርታ ብሮ ገበዝ
@marda628
@marda628 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@mubarekmohammed7373
@mubarekmohammed7373 Жыл бұрын
Very good I really really appreciate you
@G-1057
@G-1057 Жыл бұрын
ምርጥ አተራረክ
@Zinet23t4
@Zinet23t4 Жыл бұрын
ልዩ ነህ በእውነት አሌክስ ❤❤❤
@tazamedia458
@tazamedia458 Жыл бұрын
ጥሩ ነው።👏👏
@iTechshow84556
@iTechshow84556 Жыл бұрын
Woow
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 10 ай бұрын
ደስ የሚል ምናባዊ ወግ ነው::
@azebnegash2354
@azebnegash2354 9 ай бұрын
What a beautiful satire😂😂😂 Enjoyed it❤
@HOW08
@HOW08 Жыл бұрын
Wow
@newaytekabe3311
@newaytekabe3311 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል፤ አስተማሪ ነው፡፡
@kiyuenterprise1771
@kiyuenterprise1771 Жыл бұрын
Selam selam des yemil treka new enamesegnalen bertaln
@Ketty-show
@Ketty-show Жыл бұрын
Wow 👏👏
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 8 ай бұрын
እግዜሩስ እንዴትነው ግጥም በጣም ተመችቶኝ ይቺን አከልክልኝ ስትገርም 🤗👌👋ትችላለህ አሌክሶ🙏👋👋አግኝተሀታል በደንብ
@mimit4032
@mimit4032 11 ай бұрын
Great story 😍
@hamdamohammed9696
@hamdamohammed9696 Жыл бұрын
Bravo amii
@enzirtmedia
@enzirtmedia Жыл бұрын
👏👍👏👍👏
@abiyamare6049
@abiyamare6049 Жыл бұрын
Good job bro keep it up
@biruhamare5511
@biruhamare5511 8 ай бұрын
👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌
@semretkebede320
@semretkebede320 9 ай бұрын
በጣምድስ የሚል ትምህርትነው የውነት እዛቦታላይማ እንደዚህ ባሆን እድሜ ክዚህ ይባስ እየተጫሩስ ይሄድነብር ግንሶኦልውስጥ አስገብተህ ስህን ጥሩነበር የስውድም ያለበት ጥይት ምንይስራል ግንበርታ በሊላትረካ እንጠብቃለን
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 9 ай бұрын
እናመሰግናለን!!! በቅርቡ በሌሎች ትረካዎች እንመለሳለን።
@tekletekle1101
@tekletekle1101 9 ай бұрын
​@@yemetsehaftdemtse¹
@geminimars7704
@geminimars7704 9 ай бұрын
Betam des yelal! Very creative!
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 9 ай бұрын
በቅርቡ በሌሎች ታሪኮች እንመጣለን ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን 🙏🙏
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 9 ай бұрын
👍
@BogaleBaheru
@BogaleBaheru 7 ай бұрын
Wow❤❤❤
@ElsaMengesha-c2x
@ElsaMengesha-c2x 10 ай бұрын
wow yemigerm menabawi tsehuf
@Ethio_Tireka
@Ethio_Tireka Жыл бұрын
enkuan dehna metahi wondimachin melkam tireka new dimtsih konjo new berta fetari 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yitebik amen !!
@Simonpiasa
@Simonpiasa 11 ай бұрын
😮
@shiferawkebede6286
@shiferawkebede6286 8 ай бұрын
ሰርቶ ለፍቶ ለሞቱት እንዲህ ከቀለድክ በሰው ልጅ ስቀልድ ለሚሞት ምን እንጠብቅ ?
@kidutube
@kidutube Жыл бұрын
Selm selm wanidme enkwen dehn matak arif gize nabaren enamsegineln bareta
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 8 ай бұрын
Menlke, Selassie, mengistu, Melese , Abiye? Tiru Tireka ethiopian never died which you ethiopian Oromo Somalia afar Amhara Tigrian even Ertherian live together ❤️
@tesfahunkassahun5783
@tesfahunkassahun5783 10 ай бұрын
በአናትህ ያሁኑን ሰዉየ የዘመኑን ባለጌ በቁሙ የሞተ ከምናቡ ትረካ ጨምሩልኝ
@Lubaba-r7l
@Lubaba-r7l 18 күн бұрын
ለዛሬ ዘና ስላደረከኝ ሰብስክራይብ የገባሀል ገና ዛሬ ነው ያወኩህ እደት እደሳኩኝ
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 15 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@HTe-w6j
@HTe-w6j 8 ай бұрын
Tultula endant aynet new tewldn ymiyablashew
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 8 ай бұрын
አሌክስ አብርሃም ልክ እንደ ቫንጎግ ምርጥ አድርጎ ሲኦልን ከገነት ስእላዊ ድርሰት አሳይቴናል😂አሌክስዬ ይመችህ!!!
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
ተራኪው አይጥምም አንጂ ትረካው ጥሩ ነበር
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 8 ай бұрын
ተራኪው ማስተካከል ያለበት ነገር ይኖር ይሆን? ሀሳባቹህን ለመቀበል ዝግጁ ነን። ስለአስተያየታቹህ እናመሰግናለን🙏
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 9 ай бұрын
እውነት ሰማይቤት እንዲህ ቢሆን ነገውኑ እራሴን አጥፍቼም ቢሆን እሄድ ነበር::
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 8 ай бұрын
ፍጠን ግዜ አትስጥ
@אלןאדיס
@אלןאדיס 8 ай бұрын
የማይጠገብ ነው እናመሰግናለን
@NaaBMl1986
@NaaBMl1986 8 ай бұрын
አንዲት ኢትዮጵያዊት ሴት ወደ መንግሥተ ሰማያት ደጃፍ ደርሳ በሰዓቶች የተሞላውን ግድግዳ ታያች። መልአኩን ጠየቀችው እነዚህ ሁሉ ሰዓቶች ምንድን ናቸው? መልአኩም መለሰላት፡- የሰው ልጅ በሚዋሽበት ጊዜ ሁሉ ግድግዳ ላይ ያለው ሰአት የእያንዳንዱ ሰው ሰዓት አንድ ሰከንድ ወደፊት ይንቀሳቀሳል። ሴት: ይህ ሰዓት ምንድን ነው? ብላ ወደ አንዱ ሰዓቷ እየጠቆመች ጠየቀች። መልአክ፡ ይህ የመለስ ዜናዊ ሰዓት ነው፣ የሰከንድ መቁጠሪያው ሁለት ጊዜ ተንቀሳቅሰዋል፣ በህይወቱ ሁለት ጊዜ ብቻ እንደዋሸ ማወቅ ይቻላል። ሴት: ቀጥላ ይህ ሰዓት ምንድን ነው? ሴትየዋ ወደ ሌላ ሰዓት እየጠቆመች ጠየቀች መልአክ፡ ይህ የመነኩሲት ቴሬዛ ሰዓት ነው፣ የሰአቷ ሰከንዶች አልተንቀሣቀሱም ፣ ከዚህ የምንረዳው በጭራሽ እንዳልዋሸች ነው። ሴት: እና የአብይ አህመድ ሰዓት የት ነው ያለው? መልአክ፡ ከብሮዬ ጠረጴዛ ፊት ለፊት ባለው ግድግዳ ላይ ሰቅየዋለሁ። ሴት፡ ለምን? መልአክ፡ እንደ ማቀዝቀዣ እየተጠቀምኩበት ነዋ።😂
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣህ ወንድማችን ወይ አንተ በሰማይ ቤት ምግብ ይለም እንደ ሰራችን ነው ሚከፈለን እክክክ
@masotube5939
@masotube5939 Жыл бұрын
Nagaaa waqayoo sii haa bayyetu Mana Kenaaf noraa baga nagadhi dhufteni jene Yeroi gaardha tura jabdha sumni itti fufaa hundhuam keesanu
@yohannessamuel4264
@yohannessamuel4264 7 ай бұрын
ዘይገርም😂
@danikuncho5979
@danikuncho5979 9 ай бұрын
አሌክስ የምትባል ደራሲ ተብዬ ፦ መቼስ ለትግራይና ለተጋሩ ያለህን ንቀትና ጥላጫ በመለስ አስታከህ በዚህ ደም ደም በሚሸት ብእርህ ከትበኸዋል። የዚህ አፈር አፈር የሚል ፅሁፍ መልእክቱ ግልፅ ቢሆንም አስተማሪነቱን ግን ንገሩኝ ብትባሉ አንድም ነጥብ አታመጡም። ትእቢት፣ ክፋት፣ትምክህት መቼስ የአባቶቻችሁ ነው።😂 እናንተም የአባቶቻችሁን ኑሩ። የትግራይ ህዝብም የአባቶቹን ይኖራል።
@Dallol253
@Dallol253 8 ай бұрын
አንበሳ ነህ አሌክስ የሚያለቅስ ደም ያልቅስ ምንአገባን አሁን እኮ ያለቀ ነገር ነዉ አዲዎስ
@alialemi3587
@alialemi3587 Жыл бұрын
አይ አንተ ሰማይ ቤት ደርሰ ግጥም ፅፈ መጣህ ክክክክክ ወይኔ የሰማይ ቤት ምግብ ምንድነው ያልከው አራ ይመቺህ በሳቅ ሞኩኝ በድጋሜ ስትሄድ መሌን ሰላም በልልን 🤣🤣
@hussienahmed1753
@hussienahmed1753 7 ай бұрын
እንዴት ነዉ እዛም ለብሔር እኩልነት መታገል ሊጀምር ነው አንዴ እዚህ ምድር ላይ የሰራዉ ጦስ ለትውልድ በሰላም እንዳይኖር መከራ እንደዘራ ሁላ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
ይሄ ፅሁፍ የህዋሀት አንዱ ሰው ይሆናል
@SolomonAdane-y7r
@SolomonAdane-y7r 3 ай бұрын
ጥሩ መተህ ነበር ጥላቻህን አጎላህው ሁሉም የራሱ ጉድለት አለው ያንን ብታንፀባርቅ አሪፍ እና ጥሩ ነበር ችሎታህም ይታይ ነበር ጥላቻህን ነው ያየሁት ደጋግሜ ሰማሁት ሰማይቤትም ጥላቻ እና ስድብ ሚፈቀደውስ ለነ ሚኒሊክ ለነቴድሮስ ለአማራ ነው 😂አማራ ፃድቅ ነው፠እያልክ ነው 😂😂😂 ዘረኝነት ባንተና በናንተ አፍ ነው ቤቷን የሰራችው እንደውም ፈጣሪ ፌትም ስልጣን የተራበ ብሄር ነው የሁት አይ አማራ😂
@tekleababera1965
@tekleababera1965 10 ай бұрын
Waw 👍👍👍fantastic 👍 ስ ለ ኤ ር ት ራ ጉ ዳ ይ ም ን ም ጥ ያ ቄ አ ል ተ ነ ሳ ም ????
@nebyuteame227
@nebyuteame227 9 ай бұрын
@teleababera1965 መሬት ላይ የምጨቀጭቁን እንዳይበቃ ሰማይ ቤትም ቀይ በሓር ኣማራቹ😅
@FanaMakade
@FanaMakade 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤
@yosefjosi9359
@yosefjosi9359 9 ай бұрын
ያለውን titachu የሞቱን ስተውቅሱ ገና ጉዳchu ይቀጠላል.. ሰው kemotem bihala ይወቅሳል ygud hager
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 9 ай бұрын
ወቀሳ እኮ አይደለም ሙሉ ትረካውን ግን ሰምተውታል?🙄
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 10 ай бұрын
😂 So funny and true,
@the_enun1981
@the_enun1981 8 ай бұрын
እሺ የሰማችሁትን ይሁን፣ ግን አጼ ምኒልክ ስለኤርትራና ቀይ ባህር ምን አስተያዬት ሰጡ?
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 8 ай бұрын
እስኪ በቀጣይ የምናብ ወጉ አሌክስ ምን እንጀተመለከተ እና እንደሰማ ካወጋን አብረን እናያለን!😊 ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏
@michaelwub4040
@michaelwub4040 10 ай бұрын
ደሞ "ሰማይ ቤት?" በጣም ድፍረት ነው! ግን ምኞት አይከለከልም፣ ዳሩ እንጂ፮ ገሀነም ወርዶ የተካዉን ግልገል (አእንጂኔሪንግ ) ምነዉ ዘገየህ! እያለ ዋይዋይ ሲል ነዉ የሚዉከዉገሀነበደ ወርዶ እየተንገበገበ፣ ,
@geez2115
@geez2115 8 ай бұрын
ታምረኛ ነህ ግን ፈጠራህን ተሰጦህን አለማድነቅ አይቻልም የምር እምቅ የመፍጠር ችሎታ እንዳለህ ማሳያ ነው👍ልክ እንዳንተ እኔም አረ ተው እስኪሉኝ እጽፉለው ስለ ሰማይ ቤት በርታ bro.
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 8 ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ 🙏 በጣም አመሰግንሃለሁ!!! አንተም በርታልኝ 💪
@YordanosLegesse
@YordanosLegesse 9 ай бұрын
Tiru nw gin eko enesu be amarigna new miyawerut
@saday1261
@saday1261 9 ай бұрын
መለስ መለስ በኢትዬጵያ እንደሱ ያለ አልተፈጠረም መቼም አይፈጠርም መለስ ልክ ስህተት እንደሰራ እንደገደለ ለዛውም የአንድ ቀን 97 ሲወራ ይኖራል የተመኘነው ደረሰና አሁንማ ከፊንፊኔ መውጣትም አይቻልም ማንም እንደፈለገ የፈለገውን ማድረግ የሚሆንበት ሆነ እንግዲህ መቻል ነው ግን በየትኛው እውቀታቸው ነው ከመለስ ጋር የሚያወሩት ።
@DawitDafa-p8r
@DawitDafa-p8r 9 ай бұрын
እርሱ ተቀብሮ የሄዴ ፈነጂ እየፈነደ ነዉ። እርሱ አርቅቆ የሄደ ህግ እያፋጀ ነው አቶ ኪሮስ
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 8 ай бұрын
ታዲያ:ለምን:አትቀይሩትም?
@Hornland
@Hornland 8 ай бұрын
@@solomonsibhatu9720የሱዳን ድግምት ተነዝቷል በመላ አገሪቱ:: በትግሉ ዘመን ድል እንዲቀና ተብሎ : የተገበረት የሱዳን አውጀምጅም ህዝቡን አፍዝዞት ነበር ጉበዙን ሁሉ:: አሁን የተነቃበት ቢሆንም 50 ዓምት የታጠቀና የተደራጀን ወሮበላን ስርአት በአጭሩ ለመገርሰስ መራራ ትግል ይፈልጋል
@jemahm2000
@jemahm2000 8 ай бұрын
መለስ ሸይጣን ነው:: አሁን ያለው ጀሀነም ነው::
@Lostalent
@Lostalent 8 ай бұрын
ሂድና መቃብሩ ውስጥ ተቃቀፈችሁ አንድ ላይ ተኙ 😂
@TsehayeAbrha-ei7ll
@TsehayeAbrha-ei7ll 9 ай бұрын
ባተ ሰውነት ውስጥ ያለቺው ሰማይ ነው ምታወራው? ሰማይ ዘረኝነት የለም
@yihun1324
@yihun1324 9 ай бұрын
ምናባዊ ትረካ ይላል እኮ 🙄
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 9 ай бұрын
እውነት ነው ዘረኝነት የለም። እንዳልነው ነው ምናባዊ ሰማይ ነው 😊 ግዜ ሰጥተው ስላዳመጡን እናመሰግናለን🙏
@Mulu-chi4132
@Mulu-chi4132 10 ай бұрын
ይሄ ግን የአሌክስ አብራሃም ፅሁፍ ነው ግን ...?
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 10 ай бұрын
አዎ ነው ያልታተመ ከማህበራዊ ሚዲያ ፅሁፎቹ መካከል ነው። ስለሚያዳምጡን እናመሰግናለን 🙏
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 9 ай бұрын
አቶ መለስ ላይ ተችት በዛበት
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 9 ай бұрын
ወደ ሰማይ ቤት መሄድ ትፈልጋለህ? ኢየሱስ ስለ አንተ በደልና ሐጢአት መሞቱን እመን። " በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:18) የተፈረደበት ደግሞ ወደ ሰማይ ቤት አይሄድም።
@BooreeBooranaa
@BooreeBooranaa 8 ай бұрын
የመለስ ዜናዊ የንግግር ቅላጠ እንዲህ ነው ወይ ?? መኮሳትር እና ኩፈሳ አልፎ አልፎም ማሸቃበጥ ፤ማንጘጠጥ ፤ ሽሙጥ ፤ ጎርነን።
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 8 ай бұрын
ስለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏 ለወደፊት ስራዎቻችን እናስተካክላለን👍
@abiyeeshetu1605
@abiyeeshetu1605 8 ай бұрын
Alex ተለያለብ
@SolomonAdane-y7r
@SolomonAdane-y7r 3 ай бұрын
ከዚ ቡሀላ ራሱ 100 አመት ስታለቃቅሱ ነው ምትኖሩት ባንተ ቤት ተርከህ ሞተሀል የነተበ ትረካህን ለመጪው አመታት ለነተበ ህዝብህ ስታነትባቸው ትኖራላቹ 😂😂😂
@DeseAmente
@DeseAmente 3 күн бұрын
ንፍጣሞቹ
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 3 ай бұрын
በዘር ከፋፍሎን ሄደ ይሄ ባንዳ።
@SolomonAdane-y7r
@SolomonAdane-y7r 3 ай бұрын
እናንተ ተርኩት ስተርኩ ኑሩ ሽለላ ቴያትር የግላቹ ነው ድራማ ሀቅ ነው ትችላላቹ ማልቀሻቹ ነው 😂 ከዝንብ ማር አይጠበቅም
@SeidSami
@SeidSami 8 ай бұрын
የአገሪቱ ታላቅ መሪ በዚህ መልኩ ምገለፀ ተገቢ አይደለም መሆን የነበረበት በተገላቢጦሽ ነበር
@atedla5871
@atedla5871 8 ай бұрын
Tedtada anbabi lende ante gotenga man gizew set to ysemal gotenga awkeh motahal. Tetedoros werenga
@peace.756
@peace.756 9 ай бұрын
I'm sorry Alex Abraham.... your outlook biased......
@yemetsehaftdemtse
@yemetsehaftdemtse 9 ай бұрын
Really is that? By the way this is not a recent article...
@stefe9521
@stefe9521 7 ай бұрын
እሱ ባክህ ሲኦል ነዉ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 8 ай бұрын
ሰማይ ቤት ሰይጣን ቂጡን እየሸከሸከለት ነው። እናቱን ልንፋለት የሸርሙጣ ልጅ
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 8 ай бұрын
Balegey
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 8 ай бұрын
@@Lee2005-w5v ባለጌ ?? 🤣🤣🤣 ይሄ ችጋራም ሸታታ ትላም የአገር ሸክም ትግሬ የሰው ብልት ላይ ኮዳ ሲያንጠለጥል የሴት ማህጸን በፒንሳ እየጎረጎሩ ግፍ ሲሰሩ አንድን ሰው 4ቴ እግሩን እየቆራረጡ እግሩ አልቆ ቂጡ ሲደርስ ... በወንድ ልጅ ቂጥ ውስጥ ዱላ እየጨመሩ የግፍ ግፍ ሲያስፈጽም የኖረ በክት 30 አመት መርተው ዘርፈው አሁንም ልመና ችጋር ትግሬ እነሱ እንኳን ባለጌ አልተባሉም .... እና ገነት ሊገባ ትፈልጋለክ ... ትላም ቆሻሻ ትግሬ
@lemattube8235
@lemattube8235 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@mubarekmohammed7373
@mubarekmohammed7373 Жыл бұрын
Very good I really really appreciate you
@degEjochMasterAbinetKebede
@degEjochMasterAbinetKebede Жыл бұрын
wow
@abresh21
@abresh21 Жыл бұрын
wawwww friends tube
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 15 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 52 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Sheger Shelf - በአንዷለም ተስፋዬ  Andualem Tesfaye New Tereka 2016
24:48
የ አንድ ወጣት ታሪክ...አስገራሚ የሬዲዮ ድራማ
29:09
ReyotKin ርዕዮት ኪን
Рет қаралды 19 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН