ከላይ ሊያነሳ አዲስ ሙሉ ፊልም (Kelay Leyanesa New Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 46,067

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 2 ай бұрын
አበጀሽን እንኳን ማርያም ማረሽ ማርያም በሽልም ታውጭሽ በሉልኝ አደራ::
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
እኔኮ አደጀሽ መጠች መስሎኝ🥰
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
ወልዳለች እንዴ
@tesfayedavid6174
@tesfayedavid6174 Ай бұрын
ወልዳ ነው እንዴ የጠፋችው....? እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉልኝ...!!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው።። ደራሲውን እና ተዋናዮቹን እናመሰግናለን ።
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 ай бұрын
አበጀሸን እንኳን ማርያም በሸልም ታውጥሸ 🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲 💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@zena4992
@zena4992 2 ай бұрын
አበጀሽ ወለደች እዴ ውይ የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉሉን ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
እተዬ አልማዝ በጣም ጎበዝ ናቸው። ድራማው ደግሞ ምርጥ አስተማሪ ነው።
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h Ай бұрын
በጣም አይገልፃቸውም🎉❤
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 2 ай бұрын
ይሄ ዲራማ ሳይሆን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ አባቴ ተሞተብሀላ እደዝህ መከራ አይታነዉ ያሳደገችን 😢😢😢😢😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
ይህ ነው ፍርድ ማለት እሰይ የሀገሬ ህዝቦች ❤❤❤❤❤ ሽምግልና መልሶ የሚመጣበት ግዜ በኖረ❤❤❤❤
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 2 ай бұрын
አበጀሽን እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉ😊❤❤❤❤❤❤
@HBML-v1b
@HBML-v1b 2 ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ማርያም ማርችሽ ንፍቅ ብለሽኛል ጠንክርሽ ለናፈቁሽ ሁሉ ለመምጣት ያብቃሽ ❤❤❤ሁላቹህንም እወዳቹሀለው 😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ማሪያም ማረሽ❤❤❤❤
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 2 ай бұрын
እበጀሽ:በጣም:ናፍቃናለች:ከአራስ:ቤት :የምትወጣው መቼ:ነው?
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
አበጀሽን አምጡልን ቆንጆ አስተማሪ ድራማ🎉
@danielergete3648
@danielergete3648 2 ай бұрын
እናንተ ሰዋች የናቴን ስም እየተጠቀማቹህ ነዉ ዉበት አስረስ የኔ ምርጦች
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 ай бұрын
እፁቤ ግን ሁሌም እንዳናደድከኝ ነህ ። ምናለ ብትረጋጋ ይህንን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ማንነትን የሚያስተምር ድራማ ባትበጠብጥ ሁሌም ከእውነታው ውጪ ነው የምትሰራው እባክህ ።
@maeritube21
@maeritube21 2 ай бұрын
አበጀሽ ናፈቀችን❤
@EYASSUTADESSE
@EYASSUTADESSE 20 күн бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው አሁንም አስተያየቴ እጨራረሱ ላይ ይታሰብበት በርቱልኝ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው:: ተመስጌን ከዝሙት ወጣችሁ:: በርቱ::
@WerkituAyanu
@WerkituAyanu 2 ай бұрын
ውይ እሱቤ ግን የምወድክን ያክል አስጠላብክ ውይይይይ
@حياتحبشي-ذ6ض
@حياتحبشي-ذ6ض Ай бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማረ ድራማ ነው።ደራሲውን እና ተዋናዮቹን እና መስግናለን።
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
ወይ እሱባለው ያገራችነን ያገራችን ያለውን ነገር ነው የሰራው❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata 2 ай бұрын
አንደኛ ነው ወርቅ ስረ😮❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ንፍሶቼ ❤️❤️❤️❤️ስማቸው ጠፍተህ ንበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል የፍተናህ ውጤት ምንሼንው😂😂😂😂
@yonasnegash9152
@yonasnegash9152 Ай бұрын
I love yewubdar she is so cute
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 2 ай бұрын
እመቤት የምትባይ ልጅ ድራማ ተዋቶልሻል !!እስክስታሽማ ከእሱቤ ጋር ገዝቶናል!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
በጣም ትወናም አንደኛ ጭፍራም አንደኛ ናት እሙ❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት እውነትና ንጋት እንዲሉ
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 2 ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ማርየምማረችሽ :የኔ እህት:ማርያም በሽልም ታውጣሽ::
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 ай бұрын
ምሬጥ ትምህርታዊ ሳላያችሁ መተኛት አልችልም
@EirzkuWmr
@EirzkuWmr 22 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ በርቱ በብዛት ሁነን እይተክታልናቸሁ ከሳሀውዲ አርብያ
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
Etye Almazthe best mother ❤❤❤
@FarisAbdulhamid
@FarisAbdulhamid 2 ай бұрын
ስማቸው ወደ አዲስአበባ መጥተህ የሙዚቃ አቀናባሪ ብታገኝ
@tigernemr782
@tigernemr782 2 ай бұрын
ስጠፉ በጣምነው የሚጨንቀኝ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Ай бұрын
ቨጣም አስተማሪ ነው እንዲህ ከሀዲያንን ሲፈርድባቸው ደስ ይላል።
@zulfasaid5483
@zulfasaid5483 2 ай бұрын
I really love you so much 💖 guys
@zulfasaid5483
@zulfasaid5483 2 ай бұрын
Before I sleep if I don't watch your program I can sleep
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ውይ እሱባለው ጨጎራየን እንደላጥከኝ ጨጎራህ ይላጥ ጁአናም ሾካካ😮😂😂
@TigiAbebu
@TigiAbebu 2 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳናደደኝ😂😂😂😂
@wubitb8735
@wubitb8735 2 ай бұрын
እረ ወይኔ እመቤት የዉነት ድራማ መሆኑን አስረሳሽኝ እረ ጉድ
@tgteshome9859
@tgteshome9859 2 ай бұрын
እሱቤ ይህ ገፀ ባህርይ አግባብ አይደለም እባክህ መልካም ገፀ ባህርይ ተውን።
@zieneb
@zieneb 2 ай бұрын
ምርጦች ❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ዝማም ትልቅሴት ነሽ እንዳትሳሳቺ የማታውቂውን ምስክር እንዳትቆሚ ፈጣሪ ይጠላሻል።
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
ምንአለች
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ፊልም ንው እኮማለት ያለባትን ትተውን😂😂
@WudaseAssayehegn-ju7vj
@WudaseAssayehegn-ju7vj 2 ай бұрын
Well come my family ❤❤❤❤
@demekeagegne433
@demekeagegne433 2 ай бұрын
16:09 gobezoch 16:29
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
Esube 😂😂😂tha best actor ❤❤❤
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
Embet good job!!!❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ ዓይነት ሰው መሳይ ሰው ገዳይ ለራስ ጥቅም ሲባል የብዙ ሰወች ህይወት የሚያበላሽ ሰው በገጠር ውስጥ ካለ ከፋሽሽቱ አብይ አህመድ ለይተን ስለማንለየው ባለበት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 2 ай бұрын
የምወዳችሁ ሰላም ነው።❤❤❤
@Zubaida-i1z
@Zubaida-i1z 2 ай бұрын
👍😂😂😂ጎቦዞች
@eyoelwudu6209
@eyoelwudu6209 2 ай бұрын
እሡባለው በጣም እወድህ ነበር አሁን ግን አስጠላህኝ😂😂😂😂
@zulfasaid5483
@zulfasaid5483 2 ай бұрын
Where is abjesh I miss you abjesh congratulations
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
እሱቤ መድረክ ላይ ቢሆን የሰራው እነደ እያጎ ይገደል ነበር ( ኦቴሎ ቲያትር ላይ ልክ እነደሱቤ አቃጣሪ)
@ayyalem7152
@ayyalem7152 2 ай бұрын
እሱቤ 😂😂😂
@abedalkader3770
@abedalkader3770 2 ай бұрын
ኧረማንሞቶነዉ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 2 ай бұрын
እናተ ከሌላችሁ እኮ የመዳም ስራ ፈቅ አይልም😂😂😂😂መጣችሁልን
@Iacen
@Iacen 2 ай бұрын
1❤❤❤❤❤❤
@WudeWude-fm8jf
@WudeWude-fm8jf Ай бұрын
Si wedachu qimemoche demirung❤❤❤❤
@selammulu5111
@selammulu5111 2 ай бұрын
እሱባለው ዛሬ አላማረብህም በጣም ነው ያስጠላብህ አስተካክል
@هلا-ن4غ
@هلا-ن4غ 2 ай бұрын
አይ እሱቤ
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 2 ай бұрын
ደህና አመሻችሁ ቅመሞቼ ደምሩኝ❤❤
@meronabebe99
@meronabebe99 2 ай бұрын
💚💛♥️
@zulfasaid5483
@zulfasaid5483 2 ай бұрын
Eeeeeee❤❤❤❤❤ tekbey engine yobdar lemgemriya esubalw gazebo sister 😅😅😅😅😅😅😅
@አሐ
@አሐ 2 ай бұрын
በእኛ ሀገር ባህል አለ ብላችሁ ቢሆንም ኖሮ የዛሬው ድራማ ይደብራል ያስጠላል ሟርተኞች😮እሱቤ ግን አንተ ዘብዛባ የመንደር አውደልዳይ ጉድህን ያፍላው😮
@mintwabmint270
@mintwabmint270 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 2 ай бұрын
Emebate love her
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 ай бұрын
😂😂😂በሀሰት፣ምስክር😂እሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯ
@AbebuAdeme
@AbebuAdeme 16 күн бұрын
እመቤት ግን የእዉነት ድራማ መሆኑን አስረሳሽኝ
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 2 ай бұрын
ግን ማነዉ የሞተዉ 😂😂😂😂😂😂
@Iacen
@Iacen 2 ай бұрын
ስማቸውየጠፍተህነበር
@Sara-j4n5r
@Sara-j4n5r Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@alohacell3958
@alohacell3958 Ай бұрын
ሱቤ ደዉልልኝ ሳልሞት
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 2 ай бұрын
እሱቤ ግን እግዜር ይይልህ ባገኝህ እንዴት በቴስታ እንደምነቀንቅህ
@habtamunigate324
@habtamunigate324 2 ай бұрын
እሡባለዉ በጣም ባለጌ ነህ፡፡
@alain-vw8us
@alain-vw8us Ай бұрын
😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
እትዬ አልማዝን አንዴ አንቱ ፤ አንዴ አንቺ ምንኛ ነው እሱባለው?
@FasicaMele
@FasicaMele 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@serkeeshete
@serkeeshete Ай бұрын
እሱባለዉ አናድደኸኝ ነበር እሰይ
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 2 ай бұрын
እረ እሱባለው አቃጥለህ ደፍህኝ😂😂😂
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
እረ እተዬ አልማዝ የልጁ እጅና እግር😂 ተረከዙስ?
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
ሱቤ ሲያዩህ እራሱ ነገረኛ ነው የምትመስል
@zulfasaid5483
@zulfasaid5483 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅
@Wibshetgetwoy
@Wibshetgetwoy 2 ай бұрын
Esuba asetlg
@Wibshetgetwoy
@Wibshetgetwoy 2 ай бұрын
Esub astelag
@habtamunigate324
@habtamunigate324 2 ай бұрын
የዉብዳርን ለማግኘት ይሔን ያክል መሰሪ ስራ መስራት ጥሩ አይደለም፡ባለጌ ነህ፡፡
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 2 ай бұрын
ምነው የተሰጠዉን ገፀባህሪ ነዉኮ ሚተዉነዉ ምን አሰደበህ 😏
@ነኝየድኔተማሪ
@ነኝየድኔተማሪ 2 ай бұрын
❤❤❤❤​@@መስከረምየድንግልማርያምል
@MeremEshetu
@MeremEshetu 2 ай бұрын
እግዳሳ ይሔ መአተኛ ተወዳ ተወድህ ያያይዛል ሴታ ሴት እደዚህ ያለ ወንድ ሲያስጠላ 😃
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ሱባለውን ስቀሉት
@Worku-w6r
@Worku-w6r 2 ай бұрын
እኔም በጣም አናዶኛል ትንሽ ሰቀል አድርገዉ ያዉርዱት
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c 2 ай бұрын
Zara,1,gna,negn,abjesh,enkuane,marm,martsh,blulgn,meta lmayte,yabekane
@HasanAdom
@HasanAdom Ай бұрын
እሱበለ አተእስስት ልጅአይውጣልህ አተደበኛ
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 2 ай бұрын
እሱባለው የመንደር ሰላቶ ሾካካ ነው😂😂😂
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Aynadis22
@Aynadis22 2 ай бұрын
በጣም ሲያቃጥል አቃጣሪ
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
@@Aynadis22 ሲያዩት እራሱ ነገረኛ ነው የሚመስል
@ayyalem7152
@ayyalem7152 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Faeza....m
@Faeza....m 2 ай бұрын
እሱባለው የሚባለው ኮተት 🙄🙄🙄🙄ነገር እያዋሰደ ነው ሁሉም ድራማ ላይ እደሴት ነገር ያማስላል ደግሞ ፊቱ ራሱ የነገረኛ ፊት ነው🙄🙄😂😂😂😂
@ነኝየድኔተማሪ
@ነኝየድኔተማሪ 2 ай бұрын
ክፉነገርአትናገሩ😢😢😢
@baetaab5226
@baetaab5226 2 ай бұрын
እከፍ🤔🤔
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
@@ነኝየድኔተማሪdon’t forget it’s drama
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
@@ነኝየድኔተማሪ
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
@@ነኝየድኔተማሪ
@birtukanbeyene1296
@birtukanbeyene1296 2 ай бұрын
አንተ እሱባለው በጣም ታስጠላለህ በጣም አክትህ በዛ ሰከን በል
@zmzmlove-i7l
@zmzmlove-i7l 2 ай бұрын
ሠላም ዉዶች የዱባይ የቦሊስ ቁጥር ምታዉቁ😢 ነገሩኝ
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልምነው ምን ሆነሽ ነው ምን አጋጥሞሽ
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 ай бұрын
999
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 ай бұрын
ወይም ደሞ google ገብተሽdubai police number ጻፊ ከዛ ይወጣልሻልሺ ግን ይሄም የእነሱንም
@zmzmlove-i7l
@zmzmlove-i7l 2 ай бұрын
@@Aamina-j9iየ9ወረ ደሞዝ አልሰጥም አለችኝ ደሞ ጠፍቸ ነዉ የምሠራ ኩትራት አይደለሁም
@zmzmlove-i7l
@zmzmlove-i7l 2 ай бұрын
@@Aamina-j9i አመሠግናለሁ
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Ай бұрын
ቆይ ግን አንድ ጊዜ አንቱ አንድ ጊዜ አንች አንተ የምትሉ እንደ አ አ ሰው ለምንድነው ኢሄ ልማድ በምትሰሩበት ማህበረሰብ የለም።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
እሱባለውን ማጅራቱን በለው በለው አሰኘኝ የሄ እስስት እትዬ አልማዝን እነዴት እንደቀየረ ደግሞ ሄዶ ሚሰቲቱ ጋ በ እውነት በጣም ተናደድኩበት ይሄን ማጅራቱን ብሎ መገላገል ። ወሬኛ እንዱሱ አይነት እኮ በዙ አሉ የሰው ህይወት የሚበጠብጡ
@habtamunigate324
@habtamunigate324 2 ай бұрын
ወ/ሮ አልማዝ ፡የእሡባለዉን ወሬ ሰምተዉ መጥፎ አይናገሩ፡፡
@Tekle-rp7xn
@Tekle-rp7xn 2 ай бұрын
do not over accting subalwe
@Mohammed2030-b5f
@Mohammed2030-b5f Ай бұрын
😂😂😂 እሱባለዉ የስራህን ይስጥህ😅
@HasanAdom
@HasanAdom Ай бұрын
እሱባለውቱርቱር
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 2 ай бұрын
አበጀሽ ወለደች እንዴ??
@semria
@semria 2 ай бұрын
ታደ ሞተ እንደ
@marblegold7011
@marblegold7011 2 ай бұрын
እሱባለው እንዴት ነወ አንዴ አንቺ አንደ አንቱ እያለህ አልማዝን የምታናግራት ጠጥተሀል እንዴ?
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ደደብ ተማሪ እንዳታገቢ
@mercato967
@mercato967 2 ай бұрын
አማትና ምራት ይገርማሉ!!!ያ አውደልዳይ እሱባለው የዘራው ዘር እንዲህ እንዳይግባቡ አድርጓል ደግሞ ክፉ ሸምጣጭና አስመሳይ ውሸታም መሆኑ ይገርማል ይሁንና ይህ በማህበረሰቡ ውስጥ ያለ ችግር መሆኑን ግን እንረዳለን።
@wubitb8735
@wubitb8735 2 ай бұрын
እረ ወይኔ እመቤት የዉነት ድራማ መሆኑን አስረሳሽኝ እረ ጉድ
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 2 ай бұрын
❤❤❤❤
የቀን መውጫ አዲስ የገጠር ፊልም(Yeken Mewcha)  New Ethiopian Film 2024
1:30:45
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 28 М.
የጀርባ እሳት አዲስ ሙሉ ፊልም(Yejerba Esat) New  Full Length Ethiopian Movie 2024
1:43:10
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 54 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 12 МЛН
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
31:25
ebstv worldwide
Рет қаралды 183 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 823 М.
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 102 М.
♦️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን በብሥራተ ገብርኤል
3:53:36
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
ፈልጌ አጣሁባት አዲስ ሙሉ ፊልም (Feliga Atahubat New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:17:52
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 43 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН