አክሊሉ ስዩም | መንደርሽ | Aklilu Seyum | Ethiopian Cultural Song

  Рет қаралды 317,900

SavedBy Grace

SavedBy Grace

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@GONDARTUBE
@GONDARTUBE 5 жыл бұрын
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች፡ አክሊሉ ስዩምን እንደምትወዱት አቃለሁ፡ ምናልባት ማድምጥ ምትፈልጉት የሱ የሆነ ሙዚቃ ካለ አሳዉቁኝ፡ ይህ ከተመቻችሁ ደግሞ ላይክ፡ ኮሜንት፡ ሸር በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት፡
@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል
@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል 5 жыл бұрын
መጥቻለሁ እናም አዲስ ተመዝጋቢ ነኝ እሽ በጣም ጥሩ ቀጥሉበት ብቻ ግን ዘመን አመጣሽን እንዳትለቁብኝ እሽ የድሮን ብቻ።ሙዚቃ ከመጥን በላይ እወዳለሁ ግን የድሮን ማለት።እናመሰግናለን።
@abebemulat2157
@abebemulat2157 4 жыл бұрын
አልፎ አልፎ ብትጋብዙን ጥሩ ነው
@lijaddiszewdu3997
@lijaddiszewdu3997 4 жыл бұрын
Good
@ፋፊ-ኈ6ሠ
@ፋፊ-ኈ6ሠ 3 жыл бұрын
@@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል የረየረቸረሰየየሰየሰየሰየሰየሰየሰየሰይየሰይይዮሠሦሦሤሤሤሥሥሥ
@narjeskhan1638
@narjeskhan1638 3 жыл бұрын
"'ው
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 3 жыл бұрын
ሥለ አክሊሉ የህይወት ታሪክ የተሠራ ነገር የለም አክሊሉ ገብረ ማሪያም ጎኔ ዳቦ ቤት ቀበሌ13 ፍቃዱ ገለቱ አሥፋው ወልደ ማርያም
@abebemulat2157
@abebemulat2157 4 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የማዳምጠው ያክሊሉን ዘፈኖች ነዉ RIP
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 4 жыл бұрын
የሙዚቃዉ ንጉሥ አክሊሉ ሥዪም 😭😭😭😭😭😭በትዝታ ልቤን ሠርሥሮት ገባ ሁሉንም ፓርት በፍቅር ነዉ የማዳምጠዉ እህህህህህህህህህ ትዝታ ነዉ ሥቄ
@መጣልሻለውጠብቂኝእናቴመጣ
@መጣልሻለውጠብቂኝእናቴመጣ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አይ ስደት አክሊሉ ያንተ ሙዚቃወች ብሰማቸው አልጠግባቸው
@ጀማልአህመዲ
@ጀማልአህመዲ 4 жыл бұрын
የዘፋኞቹ ኑጉስ ነህ አክልሉ ስዩም❤
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ.. አመሰግናለሁ..ትዝታብቻ..ስደትየስራህንይስጥህ.በደጉቀን..ተጋብዘንነበር
@khizarleban2689
@khizarleban2689 Жыл бұрын
አክሊሉ ስዩም ቃላት የለኝም😭
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 3 жыл бұрын
ኡፍ አክሊሉ በጣም ነው ምወድህ 😌
@AmalAhmed-rq1uq
@AmalAhmed-rq1uq 9 ай бұрын
የኔውድ የፍቅሬ ማሥታዋሻ😢😢😢
@lakewtarekegn
@lakewtarekegn Жыл бұрын
አክሊሉ እንውድሃለን
@Tube-zh3gn
@Tube-zh3gn 4 жыл бұрын
አይ ስደት ይብላኝልህ ይህን ዘፈን ስሰማ በሀሳብ ወደኃ እመለሳለሁ መገን ብቸኝነት ለማንኛም ተመችቶኛ ጨመርመር አድርጋችሁ ልቀቁት
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 жыл бұрын
ባይሞት ጥሩ ነበር 😢😢ነብሱን በገነት ያኑርልን ❤
@amare-xw1nq
@amare-xw1nq 9 күн бұрын
Never forget 🎉🎉
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 5 жыл бұрын
እሄ ሰውየ ያስለቅሰኛል ስሰማው
@GONDARTUBE
@GONDARTUBE 5 жыл бұрын
ልክ፡ነው፡ ልብ ውስጥ በቀላሉ ይገባል
@fasilasmiro7721
@fasilasmiro7721 2 жыл бұрын
Thanks this media, but Please releas biography of aklilu siyoum
@hdhddhhddhheeh102
@hdhddhhddhheeh102 2 жыл бұрын
አይይይትዝታ ብቻ ወዴት እኒድ
@khizarleban2689
@khizarleban2689 Жыл бұрын
ያሳቤን ሳልቋጨው የኔ አለም እኔ አልመለስም አይይይይይይ
@ሠከላ
@ሠከላ 2 жыл бұрын
የልጅነት ማስታወሻየ የድሮ ጓደኞቸ የት ናችሁ 😭😭😭
@getagenanew8848
@getagenanew8848 5 жыл бұрын
ይሄ በጣም ነው የተመቸኝ የዚህን ሙሉ ካሴት ካለህ እባክህን ልቀቀው እኔ ፈልጌ ላገኘው ስላልቻለረኩ ነው የልጅነቴን ስለሚያስታውሰኝ ነው
@T0yiba-g5j
@T0yiba-g5j 5 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭😭 አይ ጊዜ😢😢😢😢
@filimonalmayw
@filimonalmayw Жыл бұрын
ሞት ሚሉት ባይኖር ጥሩነበር ነብስ ይማር
@إبراهيمحبشي-ث4و
@إبراهيمحبشي-ث4و 2 жыл бұрын
ላይክ
@sportgonder9097
@sportgonder9097 4 жыл бұрын
Great singer we never forget you
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj 3 ай бұрын
ufffff❤❤❤❤❤
@hdhddhhddhheeh102
@hdhddhhddhheeh102 2 жыл бұрын
አይይይይ አገሬ
@yhghhjghu183
@yhghhjghu183 4 ай бұрын
አክልሉ
@Ahmad-j4q9i
@Ahmad-j4q9i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalluukalluu9930
@kalluukalluu9930 3 жыл бұрын
አክሊሏእስኪልፈልጋት
@belayeshetie6522
@belayeshetie6522 3 жыл бұрын
it is Anazing Song
@alemukebede4060
@alemukebede4060 4 жыл бұрын
ዋውውው አክሊሉ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 жыл бұрын
ነብሥህን ይማርው
@YirgaWondesen
@YirgaWondesen 10 ай бұрын
BestMusic BesemayNefsymar
@سعادة-ح2ط
@سعادة-ح2ط 3 ай бұрын
የዲሮአርስቲስቶችይዝፈኑበት 2:59
@MezigebuShibabaw
@MezigebuShibabaw 10 ай бұрын
❤ Ethiopian smell
@aranaran6320
@aranaran6320 4 жыл бұрын
ልብ ይነካል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@አለምየወርቁጎንደር
@አለምየወርቁጎንደር 4 жыл бұрын
😭😭ነብስ ይማር
@hadeyaahmed4641
@hadeyaahmed4641 4 жыл бұрын
አይይኝትዝታ
@dubaisharjha6346
@dubaisharjha6346 4 жыл бұрын
ነብሲ ይማረ
@hadeyaahmed4641
@hadeyaahmed4641 4 жыл бұрын
እውሥጤነውአክሊሉ
@getahungenaw205
@getahungenaw205 4 жыл бұрын
Yaklilun musi ssesema yamegnal
@FatumaFatuma-gh3zd
@FatumaFatuma-gh3zd 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tedyahmed3916
@tedyahmed3916 2 жыл бұрын
💘💘💘💘💘🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔🖤
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
አክሌሉየ ምርጡ
@GONDARTUBE
@GONDARTUBE 5 жыл бұрын
እውነት ነው ምርጥ ነው
@אניישפרדה-ת5ש
@אניישפרדה-ת5ש 3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@haleemha7797
@haleemha7797 3 жыл бұрын
👍👍👍
@ethiopiahagere6927
@ethiopiahagere6927 4 жыл бұрын
LOVe
@bauoshabdulla4054
@bauoshabdulla4054 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@ayemretyalesew7143
@ayemretyalesew7143 4 жыл бұрын
ዉስጤነዉ
@AhamadMahammad-y6n
@AhamadMahammad-y6n 11 ай бұрын
A
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 жыл бұрын
😢😢😢
@gezahegntube6704
@gezahegntube6704 4 жыл бұрын
akiliu weta newe
@ምሥጋንአዳነ0557
@ምሥጋንአዳነ0557 4 жыл бұрын
የማሞት ሞተ አለኝ አክሊሉ ስዮም ነፍስህን ይማር
@جمالجمال-ش3ج
@جمالجمال-ش3ج 3 жыл бұрын
ትዝታ🌺🌺
@TheEngdaw
@TheEngdaw 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት ነበር ነብሱን ይማረው።
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
😥😥😥
@beniamteweld2087
@beniamteweld2087 4 жыл бұрын
አይ ግዜ ስንቱ አለፈ 😓
@beleyaaferabeleyaafera6576
@beleyaaferabeleyaafera6576 4 жыл бұрын
Kojo
@trfnehalemu8997
@trfnehalemu8997 4 жыл бұрын
Rip
@alelignaragaw6550
@alelignaragaw6550 4 жыл бұрын
Ere MRT new
@HiylemikaelAsres
@HiylemikaelAsres Ай бұрын
ምን አለበት አክሊሉ ኤፍሬም በየጊዜው ቸው ዘፍን ስራተውትል ኤፍራም የተሻል አድራጉ ዘፍኖተል
@kalluukalluu9930
@kalluukalluu9930 3 жыл бұрын
አክሊሏእስኪልፈልጋት
@amhazamhaz6957
@amhazamhaz6957 3 жыл бұрын
♥️
@AgurashErigb
@AgurashErigb Ай бұрын
አክሊሉ ሥዩም  አገራው ዋሳ መገና
14:03
አክሊሉ
Рет қаралды 42 М.
AKLILU SEYOUM _SEW YELEGN
7:42
binyam murmucha
Рет қаралды 2,1 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
አክሊሉ ስዩም_የነገርሁሽ ሁሉ(Aklilu Siyoum)
6:43
Zinegnaw Yeshambel
Рет қаралды 79 М.
ephrem tamru best musics
26:03
MeZo ሜዞ Tube
Рет қаралды 119 М.
Music Ethiopian Aklilu Seyoum 03
7:47
Aweke Zeleke
Рет қаралды 1,8 МЛН
Music Ethiopian Aklilu Seyoum 02
7:20
Aweke Zeleke
Рет қаралды 687 М.
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН