No video

ከመቼውም በተለየ ቀላል የገንፎ አሰራር ለጀማሪወች

  Рет қаралды 75,537

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ከመቼውም በተለየ ቀላል የገንፎ አሰራር ለጀማሪወች ሞክሩት በውጤቱ በጣም ትደሰታላችሁ

Пікірлер: 265
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 6 ай бұрын
ሙያ ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ሜሉ የኔ በለሙያ በርቺ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 6 ай бұрын
በጣም ቀላል አሰራር ነው ተባረኪ🙏
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 6 ай бұрын
ስው ምሳጋና የለው ሜሊዬ ካቺ ካየሁ ጀምሮ በፍርኖ ዱቂት ገፎ ምስራት አቆምኩ ቀላል ጤነኛ ጣፋጭ ጠቅሞኛ እጅሽ ይባረክ በርቺ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 6 ай бұрын
ሜሉ ምንም ነገር ብትሰሪ በጣም ጠቃሚ ነው የኔ ባለሞያ ተባረኪ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን ኤልሲ
@abebaghebrelul3921
@abebaghebrelul3921 6 ай бұрын
በጣም ቖንጆ ጎንፎ ነው የሠራሽው ለየት ያለ ነው፡ ጌታ ይባርክሽ፡፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን አበቢ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 6 ай бұрын
ሜሊዬ፣ ተባረኪ። ካንቺ ሁልጊዜ አዲስ ነገር ይገኛል። በረከታችን ነሽ! በርቺ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ሀበሽዬ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 6 ай бұрын
wow it looks tasty with nutritional. GOD bless you.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@hirutmeheret590 Amen dear
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 5 ай бұрын
አንቺ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሥራሽ ንጽህናሽ ሁሉም ነገርሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝበርቺ በበኩሊ ምንም ለአንቺ ን የምነቅፈውም ነገር የለኝም በርቺ ።
@kidubeyecha3430
@kidubeyecha3430 6 ай бұрын
ጎንፎ በጣም ነው የምወደው እድሜ ላንቺ ቀላል አሰራር አሳየሽኝ ከአሁን በኋላ ሰው እስከሚሰራልኝ መጠበቅ ቀረ።thank you sooo much
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you so much my dear
@romangirma5868
@romangirma5868 6 ай бұрын
እኔም እናቴ ነች እምትሰራልን ለኔና ለልጄ መስራት ስለማልችል😂
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 6 ай бұрын
አመስግናለሁ እኔ ገፎ ማገፋት ይከብደኛል ሰለዚህ ቀላል ዘደ❤👍🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 6 ай бұрын
❤ሜሉዬ ❤የኔባለሙያ ❤በጣምቆንጆ❤የገንፎአሰራርነው ❤ቆሞከመላግዳንኩ❤ተባረኪልኝ❤ሜሉዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
ሜሉዬ ከዚህ በፊት አሳይተሽኝ ሲያምረን ሲያምረን እየሰራሁ እንመገባለን በጣም ቀላል እና ጊዜ ቆጣቢ ነው :: እጆችሽ ይባረኩ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🇪🇹 አሁን ደግሞ ተልባውን ጨምሬ እሰራዋለሁ :: you are the best chef 👍🏽
@hagerkassa3446
@hagerkassa3446 5 ай бұрын
Wow betam gobez nesh
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 4 ай бұрын
አረ በጣም ቀላል አሰራር ነው መችምአበሻ በጣም ሓጋር ናችው እኔ በጣም ተስማምቶናል እ ጅሽ የተባረከ ይሁን
@nanigebru6212
@nanigebru6212 6 ай бұрын
ሜሊዬ አየሁሽ እና መጣሁ በጣም ቆንጆ ቀላል የማያደክም ዘዴ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን ናኒዬ ተልባውን አርገሽ ሞክሪው
@nanigebru6212
@nanigebru6212 6 ай бұрын
​@@Mellyspicetvእሺ ሜሊዬ እሁድ ቁርስ እሰራና እንቀምሰዋለን ከዛ እነግርሻለሁ❤
@gigiyoga1
@gigiyoga1 6 ай бұрын
Wow I am Amazed I will try this Thank you 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@gigiyoga1 you are welcome
@deborahethio9999
@deborahethio9999 6 ай бұрын
ሚሉ እጅግ ለመስራት ቀላል አና ጉልበት ቆጣቢ ዘዴ ነዉ👍ምንም የጣእም ለዉጥ የለዉ እኔ ይህን ዘዴ ያወኩት ከአንድ ወዳጄ ነዉ ያልተጠቀማቹ ተጠቅማቹ እዩት👍👍እናመሰግናለን ሜሉ🙏
@user-kb6bk7np2f
@user-kb6bk7np2f 6 ай бұрын
በሚጥሚጣ ብታደርጊው በጣም ሌላ ነው የሚሆነው። በተረፈ በአንቺ አሰራርእኔም ለመሞከር አስቢያለሁ። እጅሽ ይባረክ ።🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እሺ ሌላ ግዜ ስሰራ እሞክረዋለሁ
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 6 ай бұрын
አንድአንድ ሰው ለውጥ አይወደድም የኔ እህየተ ቆይቻለሁ እንደዚህ መጠቀም ከጀመረ ኩ
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 6 ай бұрын
እውነት ባለሞያ ነሽ👏🏼👏🏼👏🏼
@eritreanpie6976
@eritreanpie6976 6 ай бұрын
This recipe is definitely for me because i don't know how to make genfo..thank you sis
@htwy52
@htwy52 4 ай бұрын
ጊዜ ፣ጉልበት ቆጣቢ ጣፋጭና ጤናማ ገንፎ። መልካም ፈጠራ ነው።ካሁን በፊት ተልባውን ለመባያ ሲጠቀሙበትእንጂ በዚህ አይነት አሠራር አይቼ አላውቅም ነበር። አመሰግንሻለሁ።
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q 4 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን ድካምን መቀነስ እና ግዜን እሚቆጥብ ነገር በጣም ምርጥ ነዉ ተባረኪ
@konjittakele6135
@konjittakele6135 6 ай бұрын
ገራሚ ነው ዉዲቷ🎉🎉🙏🙏🙏
@guapetona7921
@guapetona7921 Ай бұрын
Waw betam konjo genfo Kelal and healthy, thanks for sharing
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 6 ай бұрын
ሚሊዪ በጣም አስጒመጀሽኝ ዉድድ ነው አማረግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@kidubeyecha3430
@kidubeyecha3430 6 ай бұрын
ባንቺ አይነት ገነፍ ሰርቼ በጣም ቀላልና ጣፋጭ ነው በርቺ you're the best
@jonsax8160
@jonsax8160 4 ай бұрын
ሜሊየ ባለሞያዋ የኛ የወይን ዘቢብየ ኑሪልን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥሽ አንችን ያገባ እድለኛ ነዉ።
@yeelsa
@yeelsa 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሜላኪሞ እንኳን ሰላም መጣሽልን ዛሬም እንደሁልጊዜው አድስ ተወዳጅ ማራኪ የሆነ ከኦትስ ከተልባ የተዘጋጀ ልዩ ፈጣን የሆነ የገንፎ አሰራር ነው እጅሽ ይዮባረክ ❤❤
@azmeraasmereiti9988
@azmeraasmereiti9988 6 ай бұрын
Millie you are very creative person. This ghenfo is very nutritional. Better than any other type of flour. Gobez ❤🎉
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 ай бұрын
Zemenish yebarek. Meluyie my skilled lady Queen of skill🎉🎉🎉🎉as usual.
@le1785
@le1785 6 ай бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@NegatuWesego
@NegatuWesego 6 ай бұрын
hey melly . wow!! 👍👍👍👍👍👍👍i know u have new way to cook genffo . i love flexseed l will try ur way. that is good idea thank u for ur tips.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thanks so much
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 6 ай бұрын
ሳልፈልግ ልታስበይኝ ነው Thank you konjo
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 6 ай бұрын
በጣም ይጥማል ቶሎ ቶሎ ነይ!👌
@user-qo2um6gi2x
@user-qo2um6gi2x 4 ай бұрын
Fantastic recipe thanks for your sharing your experience ❤❤❤
@alemb4972
@alemb4972 6 ай бұрын
እዳይጓጉል ይረዳናል ጥሩ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 6 ай бұрын
Thank you for sharing such a delicious and easy to make Genfo, I will definitely try it with some olive oil.
@Tayetu19
@Tayetu19 6 ай бұрын
ሜሊዬ እንዳልሽውም በተለያየ መንገድ ሞያ ማወቅ ጥሩ ነው በርግጠኝነት ኤሞክሩዋለሁ በጣም ኑው የማደንቅሽ 🎉ተባረኪ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 6 ай бұрын
ተባረኪ ሜሊ ! በጣም ቆንጆ ቀላል ጤናማ አሰራር ነው ! ባለሞያ አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ !
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን አስቱዬ
@user-lm3qh1rm7w
@user-lm3qh1rm7w 6 ай бұрын
Awesome looks so delicious 😋 thanks sis❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you too
@user-mn3nj5fh4u
@user-mn3nj5fh4u 6 ай бұрын
ይህን ገንፎ አሰራር እኔ ብቻ የማዉቀዉ ይመስለኝ ነበር ለካ ሌላም ሰዉ ያዉቀዋል ይገርማል። ተባረኪ የኔ እህት
@msgana3
@msgana3 6 ай бұрын
ጎበዝ እናመሰናለን እኔም ቁርስ እሰራሎህ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን ውዴ
@ellenit64
@ellenit64 6 ай бұрын
Wow ❤good job God bless you
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
ገንፎ አልወደም ነገር ግን ጎመጅሁኝ😊 ሌላው በርበሬ ገንፎ ጋር እንደሚበላ አላውቅም ነበር እኛ አከባቢ በደቁስ ወይንም በቄጦ ነው የሚያዘጋጁት የማውቀው ነገር ግን ጎበዝ ነሽ 🥰👌
@zemares4325
@zemares4325 6 ай бұрын
I Thank you for sharing! It's looks delicious 😋 Also you are my kids favorite KZbinr 😍 💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Wow, thank you
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 6 ай бұрын
እኔም ሞክሬዉ አቃለሁ በጣም ቀላል አሰራር ነዉ ገንፎ እህሌ ከአገርቤት ማስመጣት ቀረ በርቺ እኔ የምትሰሪዉ ሁሉ ብዙዉን ሞክሬዋለሁ👍🏾
@yemesserachtekele3999
@yemesserachtekele3999 5 ай бұрын
በጣም ቀላል አሰራር እናመሰግናለን ❤❤❤
@ashenafinega7444
@ashenafinega7444 5 ай бұрын
Can't wait to make it..thank you so much.
@MaziMazi-qv6li
@MaziMazi-qv6li 6 ай бұрын
Wow yewnet kelali new seyayuti erasu yamirali
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 6 ай бұрын
Amazing job, Melu, u r real chef
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you so much 😊
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 6 ай бұрын
በበጣም ጥሩ ቀላል ዘደ አደንቅሽ አሎ ተባረኪ
@user-uy8to3ex9v
@user-uy8to3ex9v 6 ай бұрын
Meli konjo ene bamsariyachewu srawoch Hulu edenaqalawu barchi zamansh yibarak 🤗
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 6 ай бұрын
I like the way you doing
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም ሞክራለሁ ተባረኪ
@hopeneverends1439
@hopeneverends1439 5 ай бұрын
Amazing work and easy way to make thank you
@msgana3
@msgana3 6 ай бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን እኔም እደዛ ቁርስ እሰራሎህ ተባረኪ
@akberetteare5094
@akberetteare5094 6 ай бұрын
Thanks for sharing 🙏🙏🙏
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 6 ай бұрын
ሲያስጎመጅ አጓጓኝ አሁን እሰራለሁ እጆችሽ የባረኩ
@kingcell4953
@kingcell4953 6 ай бұрын
Mlke stnge moya kgorbet alu wooow arif new ytbrk yhune wde
@genethailemariam-xk1ho
@genethailemariam-xk1ho 4 ай бұрын
ተባርኪ በጣም ጎበዝ ነሽ
@mareli9826
@mareli9826 6 ай бұрын
I like your creativity and simplicity Meluye! Thank you so much for tackling an old time system of making genfo. For me I see most of the process I have known to be time consuming which most of us who live outside of our country don’t have . Keep up the good work ❤, love your new kitchen by the way. ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you very much!
@Mercy-xx9gw
@Mercy-xx9gw 6 ай бұрын
Mhmh my mouth is watering 😋👌 It is healthy und lots with fibre . I will try it with linseed oil . Thank you Melly ! ❤️
@zinashmengistu1753
@zinashmengistu1753 6 ай бұрын
Wow, thank you for posting. I am going to make this for my breakfast.
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 6 ай бұрын
ገንፎ በጣም ስለምወድ ቀላሉን መንገድ ካሳየሽንማ በሳምንት አንዴ መብላቴ ነው ሜሊዬ እጆችሽ ይባረኩ
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 6 ай бұрын
ዋው በጣም ጓበዝ
@tigisttadesse4588
@tigisttadesse4588 4 ай бұрын
Hallo melly i love ur work
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 6 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው በርችልን
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 6 ай бұрын
ሜሉ ስለሞያሽ ከቅልጥፍናና ከንፅህና ጋር እጅግ አድናቂሽ ነኝ🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ እሉዬ
@MamMam-hb6pu
@MamMam-hb6pu 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
@simretketema8211
@simretketema8211 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 6 ай бұрын
አምምምምምም!አስጎመጀሺኝ አቴ በጣም ጤነኛ ቁርስ አናመሰግናለን ዋዉ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@enat1821
@enat1821 6 ай бұрын
ዋው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ😋😋
@tigist6595
@tigist6595 6 ай бұрын
Gobeze nesh meluye tebarki geltse argesh nw yemtseriwe genfo ewedalhu gene meseratuene alwedeme yehe kelale mengede nw emokrwalhu ❤❤❤
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 6 ай бұрын
WOW, that is different way, great job I will try it some time this week, thanks for posting.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Hope you enjoy
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
Betam gobez nesh berchi video mayet yejemerkut this week new ena bizu eyetemarku new❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እንኴን ደህና መጣሽ ሰናይት አመሰግናለሁ
@sarasimon711
@sarasimon711 5 ай бұрын
I love Genrf please thank you I will be trying this method 🎉yes you are right sometimes it get lamps
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 6 ай бұрын
ተባረኪልኝ። የኔ ባለሙያ። አድናቂሽ ነኝ።❤❤❤
@Hiber88
@Hiber88 5 ай бұрын
ተባረኪ!!! I m gonna try it for sure!!!!
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 6 ай бұрын
ሜሉ በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ ነው እጅሽ ይ ባረክ። አጃንሳትፈጭው አምሽው በጣም ነው የሚጣፍጠ ሲታመስ እኔ ሞክሬዋለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አምሼዋለሁ አቢዬ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ።ብዙት ትምርት ነው ካንቺ ያገኘሁት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@Abby-qt3sg አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 6 ай бұрын
ተባረኬ ቀለል ያለ ሥራ ይመቸኛል🙏🙏🥰
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
Ere giligil melluye. I will try it. ❤❤
@user-ei9zf5vg5x
@user-ei9zf5vg5x 4 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 4 ай бұрын
እጀ ሰለሙን ተባረኪ
@pink9212
@pink9212 6 ай бұрын
Good job l like shortcuts
@nathijasmine
@nathijasmine 6 ай бұрын
በጣም ግሩም የሆነ አሰራር ነው ተባረኪ እናመሰግናለን።ማሽኑን ወድጄዋለው እና ብራንዱን ብትነግሪኝ...አመሰግናለሁ
@seltesfaye482
@seltesfaye482 6 ай бұрын
You just made my life easier Melita, smart!!!😂
@orionchristian8837
@orionchristian8837 5 ай бұрын
Betam arif brava
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 5 ай бұрын
Meluyea ye belamuya tig❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 6 ай бұрын
❤❤❤wow meraken eyewatku newo. Ejochesh yebareku. Yene Balemuya wow!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን ቤቲዬ
@Woubayehu
@Woubayehu 5 ай бұрын
ጥሩ አሠራር ነው ያሰየሽን አመሰግናለሁ ። ግን ሁሌም ስታማስይ ማማሰያሽን በማንኪያ አየጠረግሽው ቢሆን ገንፎው እኩል ይበስላል ብዬ እገምታለሁ
@woynitube315
@woynitube315 6 ай бұрын
ሰላም ሜሉዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ አስተማሪዬ ከአንቺ ብዙ ተምረናል ሂወትን የሚያቀሉ የአካሄድ ጥበቦችን እናም የሰው ልጅ ከቴክሎሌጂው ጋር ለመጓዝ አዳዲስ ነገሮችን እየፈጠረ ያለውን የህይወት አካሄዱን የሚያቀለትን መንገድ መከተል የግዴታ ውዴታው ነው ለምሳሌ ድሮ ገጠር ላይ የምንጠቀምበት አካሄድ ለአሁኑ ትውልድ ጊዜ ይፈጅበታል ከጊዜው ጋር ለመዘመን የተሻለ አማራጮችን ይጠቀማል ሌላው ምሳሌ ድሮ በእጅ ነበር ሚፈጨው እህል አሁን በየ ቤታችን መፍጫ አለን ይህንን ያልኩበት ምክንያት የተሻለን ነገር ስትሰሪ ጊዜለመቆጠብ የተሻለን ጥበብ ተጠቅመሽ ያማረን ነገር ለመስራት ነው እናም በርቺ አሁንም ሌላ ነገር ፈጥረሽ ነይ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
@simretgirma9917
@simretgirma9917 5 ай бұрын
ሜሊ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን
@user-ud6or8ir6o
@user-ud6or8ir6o 5 ай бұрын
Waw liu new🎉🎉🎉🎉
@hdk4421
@hdk4421 6 ай бұрын
I also make my “Genfo” this way as well, much easier and faster and my kids love it. ❤
@tesfaneshgarbado329
@tesfaneshgarbado329 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርች
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 6 ай бұрын
ከጤና አኳያ አንደኛ ነዉ በወይራ ዘይት በላሁት
@alemabebe2398
@alemabebe2398 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@dagmawisesay6555
@dagmawisesay6555 6 ай бұрын
ባለሙያ እናመሰግናለን👌
@wm72852
@wm72852 6 ай бұрын
ለኔ በጣም ነዉ የቀለለኝ. ምክንያቱም ከዚህ በፊት አሳይተሽን እን ደሱ ነው የምስራው እግዚአብሔር ይስጥልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-xg7ic1bt8f
@user-xg7ic1bt8f 6 ай бұрын
Hi sis sle bula aserar btasayn 10q❤❤❤❤❤❤
@hirutmessele8855
@hirutmessele8855 6 ай бұрын
Betam gobez nesh ejish yobarek
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,7 МЛН
ምላስና  ሰንበር  አሰራር
11:06
Melly spice tv
Рет қаралды 37 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
ፍሉይ ቁርሲ ምስ ጥዑም ምሳሕ & ድራር
15:44
meru tsbkti
Рет қаралды 22 М.