🔴ከ መዳም ጋር ተስማምቶ ለምኖር ይሚጠቅሙ ነጠቦቸ 👌lusy tube# queen liya new

  Рет қаралды 32,512

Ayini&sol tube

Ayini&sol tube

Күн бұрын

Пікірлер: 269
@tube504
@tube504 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት እኔ ሁሉንም እተገብራለሁ ትንሽ ስልክ ናት እንጅ 😃ታዳ እንደ ቤትሰብ ሁነን ነዉ ያለሁት 5 አመት ሆነኝ ወላሂ ቃል የለኝም ምግብ ጠረጴዛ እኔ እስካልተቀመጥኩ ድረስ አይበሉም አሁን 2 ወር ቀርቶኛል ልሄድ 😢😢😢
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
yene mare ❤️😭
@SofiaahmedAhmedali
@SofiaahmedAhmedali 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@RobeDejene
@RobeDejene 11 ай бұрын
Ere.teteshachowu.ati.hije
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q 10 ай бұрын
እሺውዴ
@fasikageremew1111
@fasikageremew1111 9 ай бұрын
enane ensw gar asgbig😢
@AykelAliassen
@AykelAliassen 9 ай бұрын
ሁሉም አረብ አዳደለም የተወሰኑት የሰው ልክ ያቃሉ የተወሰኑት አያቁም ደሞ ተነሱጋ መመሳሰል ምናቸው እዳይቀር ሰራተኛ ያው ሰራተኛናት ምግዜም ተነሱጋ የሚያስፈልገው ስሬስ ሁኖ ስራን የተቻለውን
@Zebibahayru
@Zebibahayru 6 ай бұрын
አው ውዴ ክብር አይወድላቸውም
@simar9234
@simar9234 4 ай бұрын
አወን ወላሂ ስራችን እንሰራለን ደሞዛችን እንሰጣለን አለቀ
@HgXf-mq2xf
@HgXf-mq2xf 3 ай бұрын
አች አልሰለቸሽም ገና ማለትነዉ ምንም ብታረጊላት ያዉ ሸቃላነን😢😢
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 11 күн бұрын
እውነትሽን ነው ዛሬ አሯን ባፍስላት ነገ በትቂት ጎዶሎ ስታይ ስንትነው የሚሰሩት ኤጭ አልልመጠመጥም የፈጠረኝ ያቃል
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ 3 жыл бұрын
የኔዎቹስ ክብር አይወድላቸውም ፊት ከሰጠሁ እንቅልፍ የለም ኮስተር ስልነው የኔ ረፍት
@mekoyaGashaw
@mekoyaGashaw Жыл бұрын
😂😂😂እኔም
@SofiaahmedAhmedali
@SofiaahmedAhmedali 11 ай бұрын
ክክክክክክክክክ አይውድ፡ውነትሽ፡ነው
@adasahsalam-vt5sp
@adasahsalam-vt5sp 11 ай бұрын
❤❤
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ዕንደዚህ ናቸው
@መቅደስሰማ
@መቅደስሰማ 6 ай бұрын
እነሱ ክብር አይ ወዱም ​ @@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 6 ай бұрын
ወላሂአውቃ ትጠይቀኛለች በካሜራ እያየች እኔ ወላሂ ተተናገሩኝ ዝግት ነው እማረጋቸው እንደ እራሴ ላይ እየወጣች እነሱ እሚወዱት ቆፍጣናና ግልፅ የሆነን ነው ጥሎብኝ መለማመጥ አልወድም
@ttt6551
@ttt6551 2 жыл бұрын
አልቀረብሽም ሲቸመር ዝም ማለት ይጎዳል አረቦች መልስ ይወዳሉ እኔ መቼም ሁሌ ነው የምጠርጋት በአማርኛ ሲቀጥል ደጎሞ ስልክ እቃቤት መጠቀም እንችላለን እኔጋ ችግር የለባቸውም
@መቅደስሰማ
@መቅደስሰማ 6 ай бұрын
ክብር አይወዱም
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 3 жыл бұрын
ዩትብ ልክፍት አስቤ ነበር ምን እንደማስተላልፍ ግን ጨነቀኝ ችሎትም የለኝም እጭ
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
እውነት ነው እደቤተሰብ ሆኖ ተግባብቶ መኖሩ ጥሩ ነው እናመሰግናለን💚💛❤
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
😘🙏
@MadinaEhh
@MadinaEhh 11 ай бұрын
😊ምኑም አልጣምኝ 8አድቤት ተቀምጨለሁ አልሀምዱሊላህ ጡሩ ከሆኑ ጠሩናቸዉ ምክንያት አያሰፈልግም
@asaidaasaida8468
@asaidaasaida8468 7 ай бұрын
እነሱኮ ተለዋዋጭ ናቸው አይ ግማሽ ቀን ጥሩ ሰው ግማሽ ቀን አውሪ ናቸው ❤ በትክክል የእነሱን እቃ ማን ይነካል ምግብኮ አልነካም በትክክል እኔ ስራየን በእምነት የምሰራ ግን ቤተሰብ ስታያችው አናት ላይ ይወጣሉ እኔ በጣም እምወዳቸው
@የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
@የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 5 ай бұрын
ፀባያቸዉ ግራ ነዉ
@MeronNuredin
@MeronNuredin 2 ай бұрын
የኔዋ ልጆቿን ስታይ ይቆምባታል ሁላ🙄
@abayuae7932
@abayuae7932 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ ሁሉም ነው
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@የትምልኑርስደተኛነኝ
@የትምልኑርስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ አትገላለጭ ልክ እንደዚህ ተሽፈኒ ሙስሊም ባትሆኒ ስትሽፍኒ ያምርብሻል ውድ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌
@samibiranu92
@samibiranu92 3 жыл бұрын
Anchi mirti sew nash ewunet yemayiwelawul sew anchin ayew lijjn kemengdwa leyadenaqftaw new iko buzu sim yemiyawetulat ❤
@kedisthoy9216
@kedisthoy9216 3 жыл бұрын
ሶስተንያ ናይን ሉስዬ እነከዋን ደና መጣሽ የኔ ዉደ በርቺ በጣም አሪፈ መከረ ነው እናሜስገናሌነ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እሺ ጠንክሪ መልካም ስትሰሪ ለሼሩ ለሰብስክራይብ አታስቢ እራሱ ይመጣል
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
Thanks rita
@lawitetube
@lawitetube 3 жыл бұрын
ቃል የኛ መልካም ኑሪልን
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
Betam arif mikir new gobez💖
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
Awerashalew bewisit mesmer yene wude 💓
@ABBAa-m9w
@ABBAa-m9w 3 ай бұрын
የኔ ወደ መዳምየ 3ተ አመት ህነኛል አንድ ቀን መጥፎ ቃል ወጥቶኝ አያቅም እጃዝ ና ስልክ አትወድም እኔም አላወራም ዝምም ነው እምለው ብቻ አከብራት አሎሁ እሱዋም ኬኔ ልጀቾዋ ታከብርኝ አለች ደሞዝየ ወረ በወር ትጨምርኝ አለዉ ተመስገን❤❤❤❤
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 11 ай бұрын
ትክክል ነሸእህት
@EmuYehya-z9i
@EmuYehya-z9i 4 күн бұрын
የኔዉስ እድል ነዉ መሰለኝ ከሳምንት በላኝ አንስማማም ወላሂ ጥሩ የተባሉትም እኔ ላይ የሚፈጥሩት ጫና የተለየ ነዉ ምን እንደሆነ አላቅም አሁን ተስፋ እየቆረጥኩ ነዉ 😢😢😢
@dgsgdyddy4135
@dgsgdyddy4135 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ ልጆቻቸውን መውድድ መንከባከብ
@samibiranu92
@samibiranu92 3 жыл бұрын
Qedemshiny lil naber
@fatmaTaSam-ux9tl
@fatmaTaSam-ux9tl 7 ай бұрын
ታልመልስኩ እንናደዳለሁ እውነቱን ለመናገር አይ ትክክልነሺ ጥፋታችውን ግን ወደኛ ደኔ ስጥል እናደዳለሁ
@mekdes2583
@mekdes2583 3 жыл бұрын
አንክዋዳናፍ መጣሸ ሉሲ አወ ቡዙ ምዳሞች አይወዱም በትለይ ስልክ
@تيناتينااا
@تيناتينااا 3 ай бұрын
እኔ ሴትየዋ ደና ነች. የስምንት አመት ልጅ አስመርራ. ልገለኝ ነው ገና ሰባት ወሬ ነው. እስካሁን. ዝም. ነው. የምላት. አሁን ግን. አልቻልኩም. ምከሩኝ. በምን ልፅናና
@MeronNuredin
@MeronNuredin 2 ай бұрын
ለሴትየዋ በፀባይ ንገግሪያት አስቁሚያት በያት
@زينب-ذ4ز6ل
@زينب-ذ4ز6ل 2 күн бұрын
ልክነሸ እህቴ አመሠግናለው መጥፎ የሆነውን ሠዉ ጥሩ ማድረግ የምንችለው አኛ ነን ሥሬችንን በአግባብ መሥራት ይጠበቅብናል አንችንም አመሠግናለው
@Satl-je3ij
@Satl-je3ij 3 күн бұрын
እኔግን ሽኩራን እና ማሌሽ ካፊ አይጠፋም ደመወዚንም አመሰግናለዉ ብየነዉ እምቀበል😅😅😅
@lemlemhagos8644
@lemlemhagos8644 10 ай бұрын
አረ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ያቀረብሹው እናመሰግናለን ❤❤❤
@HalimaThopia
@HalimaThopia Ай бұрын
የኔቆጆሠልምሺይብዛ❤❤❤!!!!
@feedcswe290
@feedcswe290 11 ай бұрын
ተባረኪእህቴ❤❤❤❤
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t Жыл бұрын
እናመሱግናለን እህቴዋ ትክክልነሺ
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 11 ай бұрын
ወለህ ልክ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይስጥልን እኔ በጣም የሰልክ ችግር አለብኝ
@SamsoungGalaxy-x2r
@SamsoungGalaxy-x2r 11 ай бұрын
ትክክል ነሺ እህት
@SleepyDaisies-jn2cq
@SleepyDaisies-jn2cq 3 ай бұрын
Lik nesh ehet tabaraki❤❤❤❤
@abayuae7932
@abayuae7932 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ gamil ቢላዬ ከአድ ኩባ ሓቅነት
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
❤️🙏
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
Yene wed gobez❤👍
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
Thanks ❤️🙏liyaye
@خديجهخديجه-ح2ح
@خديجهخديجه-ح2ح 5 ай бұрын
ሁሉንም ትክክል ነሽ ስልክግን እኔ ከሻፍ ነበር ያለኝ እሷ ነች ሀድያ የገዛችልኝ
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 3 жыл бұрын
በርቺ የእኔ ቆንጆ😍😍👏👏
@مدينه-ت5ج
@مدينه-ت5ج 10 ай бұрын
ትክክክል❤❤❤❤
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 11 ай бұрын
ምክርሺ ጡሩ ነው ውደ ድብቅ ካሜራ የምናዎራውን አማረኛ የሚተረጉም አለደ እረ ንገሩኝ 😅
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 10 ай бұрын
አወን አለ
@Abe2000-yz5it
@Abe2000-yz5it 2 ай бұрын
😂😂😊
@سعيدهالاثيوبيهاثيوبيا
@سعيدهالاثيوبيهاثيوبيا 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@ሰብለሰብለ
@ሰብለሰብለ 4 ай бұрын
❤❤ግንፎቶሳላውቅአስቸነበር ቅጣቱከባድነውእንዴ ይቅርታጠይቄነበር ግንከፋችብኝ
@SoviAlhamli
@SoviAlhamli Жыл бұрын
ትክክል፡ነሸ፡ኢህት፡👍
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
እውነት ነው ውደ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q 10 ай бұрын
መግባት ፍልጌነበር ሰልኬአድስስለሆነብዙምአልችልበትም
@MmmH-kq8nn
@MmmH-kq8nn 2 ай бұрын
ምንልስራማለትዴግሞኤሽእሠዊይ
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አቀራርብሽ በጣም ደስ ይላል
@kareemannm7863
@kareemannm7863 3 жыл бұрын
ስልክ እዉነት ነዉ የእኔ እጀላየ ስታየዉ ታኩረፊለቸ
@metimars2518
@metimars2518 3 жыл бұрын
እንደዚህ ነው ቁም ነገር ዛሬ ስታወሪ አየሁሽ:: የሠው ስም ሳታነሺ ሳትስደቢ :: በራስሽ ሀሳብ እና ያልተደጋገመ:: ጎበዝ::
@hayathussen4559
@hayathussen4559 3 жыл бұрын
በትክክል በርች ውዴ🥰🥰
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ በጣም ይገርማል ማውራትና መተግባር ይለያያል የሰው ልጅ ሰውን ይፈራል ያፍራል እግዚአብሔርን ግን አይፈራም ለምን ግን ሁሉም ነገር ቀሪ አላፊ ነው ታድያ ለምን ሁሉም አላፊ ነው ብለን ፈጣሪን ፈርተን እሱ የሚለንን አንተገብርም ከማስተማርሺ በፊት ሀይማኖትሺን አስቢ እሺ ያለሺበት ሀገር ነው ያለሁት እሺ
@ሰብለሰብለ
@ሰብለሰብለ 4 ай бұрын
❤❤ግንፎቶሳላውቅአስቸነበር ቅጣቱከባድነውእንዴ ይቅርታጠይቄነበር ግንከፋችብኝ መልሽልኝ
@MmmMmmm-jh8sc
@MmmMmmm-jh8sc 9 ай бұрын
ere allah yistish unatishin nw inameseginalen
@MeseretGetchew-m3t
@MeseretGetchew-m3t 23 күн бұрын
በርችእህቴ ትምህርትሀሪፍነው ቀጥይበት
@AaSend-jq8dt
@AaSend-jq8dt 4 ай бұрын
እረ ይመችሺ
@ዋሰ
@ዋሰ 7 ай бұрын
እህት ሸጋ አረቦች አይደሉም ነጮችም በቦዶ ሜዳ አይወነጅሉሸም መጀመርያ አረጋግጠዉ ለምን አልሰራሸዉም ለማለትም ይሆናል አሰሪዎች ገንዘብ እሰከፈሉሸ ደረሰ መሰራትሸን የማየት መብት አላቸዉ ሰለዚህ አይክፋቹህ
@samrishow
@samrishow 3 жыл бұрын
Tekekele nesh enem deresobenale
@ayoba-my9lf
@ayoba-my9lf 9 ай бұрын
thanks my sister ❤❤❤❤
@ZelalemTilahun-j5f
@ZelalemTilahun-j5f 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል በጣም ተምሬበታለው
@seidyimam7981
@seidyimam7981 11 ай бұрын
የትሀገርነሽ አች ማር
@شما-س7ه
@شما-س7ه 3 ай бұрын
ከደረሱ ወንድ ልጆች ጋርና ከባሎቻቸውጋ አለማውራት
@sabontu7539
@sabontu7539 3 жыл бұрын
በዉስጥ መስመር የ ተየክሽ ጥያቄመቼ ነው ምትመልሺው ዉደ በጣም ነው የቸኮልኩት እስኪመለስህ ድረሽ በተርፈ ዉድድድ ነው ማርግሽ በርቺ
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
Melsalew Belela video
@LayilaRibato
@LayilaRibato 7 ай бұрын
እቴ ልክ ነሽ እኔ ገነ እንድ ወሬ ነው ሴትዬሀ መጀመሪ የጥሩ ሰው ነበረች አንድቀን በጠምደክሞኝ የልሰረውትን ስረሰሪቸለው አልኩት ከዘን ቀን ጀሚሮ ተቀይረብኛች
@የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
@የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ሁሌም ዉሸታም ነዉ የምታረግሽ እርኩሶች ናቸዉ
@MuhamedOusman-r3j
@MuhamedOusman-r3j 10 ай бұрын
❤❤ትክክል
@ZeynebAssen
@ZeynebAssen 21 күн бұрын
ሽኩረንሀቢቢቲ
@EndrishussienEndrishussien
@EndrishussienEndrishussien 10 ай бұрын
አሠላሙአለይኩምኡህቲእዳችአየንትቆጆአላህያቆይሺ
@AboSamsoo-kw4uc
@AboSamsoo-kw4uc 3 ай бұрын
Btkkl mare❤❤❤❤❤❤
@abdulla3678
@abdulla3678 Жыл бұрын
ትክክል
@bini7178
@bini7178 3 жыл бұрын
Ene zim new milew malse alsetim Lucy Lucy enamesgnal barchi xenkara set nash
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ተክክልእህቴ
@Makiya-f3q
@Makiya-f3q 2 ай бұрын
የነሱን ደስ የሚሉከህነማሻአላህማለት
@nejatahmed4030
@nejatahmed4030 11 ай бұрын
ይቅርታ ሲባል ምንድነው በአረብኛ ውዴ
@jemu-s2b
@jemu-s2b 11 ай бұрын
አሲፍ ወይም ሶሪ
@Meaza-w3p
@Meaza-w3p 10 ай бұрын
Malesh
@Shamela-w4z
@Shamela-w4z 3 ай бұрын
መሌሽ😢😢😢በያት
@SisayBelete-fm1go
@SisayBelete-fm1go 5 ай бұрын
Enamesegnalen sister
@meazayoutubechanal2539
@meazayoutubechanal2539 3 жыл бұрын
ሥልክ አይወዱም ልክ ነሽ ሢበዛ አይወድም
@መክያቢንትኡመር
@መክያቢንትኡመር 3 жыл бұрын
ሁለቱንልገርሺ ወዶቹንአለማየት ማለቴ ከወዶቺፉት አለማግጠጢ።
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 11 ай бұрын
ሣህ እህት
@ኢማንነኝየደሴዋ
@ኢማንነኝየደሴዋ 4 ай бұрын
ኧረ እህቴ ተይኝማ ሁሉም አረብ አንድ አደለም ተይኝማ የኔዋማ ልትገለኝ ብዙ ጊዜ ሞክራለች ወላሂ እድሌ ሆኖ እብድ ናት ቢሮ ውሰጅኝ ስላት አትሄጅም እዚሁ ነው የምገልሽ ነው የምትለኝ ደሞኮ ያለጥፋቴ ነው ዘላ የምታቀኝ ቀኑን ሙሉ የሷነ ቤት ታሰራኛለች አዳር ደሞ እናቷ ቤት ታሰራኛለች እህህህህህ ዛሬስ እንቅልፍም አጣሁ ወላሂ😢😢😢😢😢😢
@MeronNuredin
@MeronNuredin 2 ай бұрын
ኦፊስ ደውለሽ ልጠፋ ነው ወይ አስወጪኝ አትያትም ምን ትጠብቂያለሽ
@aldaam409
@aldaam409 2 ай бұрын
እና ምን እየጠበቅሽ ነው እሰከምትገልሽ አትወጭምደ ትተሻት
@aldaam409
@aldaam409 2 ай бұрын
እና ምን እየጠበቅሽ ነው እሰከምትገልሽ አትወጭምደ ትተሻት
@MohamedRak-m5p
@MohamedRak-m5p 8 ай бұрын
መልካሞቹን.አጋጥሞሺነዉ.ዝብለዉየሜያብዱአሉ😊
@bini7178
@bini7178 3 жыл бұрын
የሰው ዋረ አትስም ወድፊት ብቻ ተራመጅ ሰው ቡዙ ያወራል እኛ ከ ግንሽ ንነ የሌቦች መዳኒት ነሽ አንቺ ብራቭኦ
@ayinisoltube9498
@ayinisoltube9498 3 жыл бұрын
❤️🙏
@Mihiret-bn7kf
@Mihiret-bn7kf 11 ай бұрын
በጦም ጥሩ እናመሰግናለን እውነት ቀጥይበት
@FathyaA-by7sc
@FathyaA-by7sc 7 ай бұрын
ዉለሂ,በስልክ,ሚክነት,,ሊጂ,ዉዲቆብኘል,በጢፊ,,ተመቲቸለዉ😂😂😂😂,,ኡነት,ነዉ,ዉለሂ
@mor.8007
@mor.8007 5 ай бұрын
Yen w❤❤ shu
@VipVip-i1r
@VipVip-i1r 9 ай бұрын
አገራችንንሰላምያረገልን
@melkamAyalew-c3s
@melkamAyalew-c3s 10 ай бұрын
የኔውዲ እህቴ በጣም እናመሰገናልን እና እኔ አዲስ ነኚ በደንብ ምከሪኚ ቋንቋም አልቺልም
@samirayoutube4405
@samirayoutube4405 3 жыл бұрын
Eshi maree
@EndrishussienEndrishussien
@EndrishussienEndrishussien 10 ай бұрын
አችንያገባታደለ❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ሌብነትሽን አርገዘሽ ነዉ ምትመፃደቂዉ ስት አመት ልትኖሪ ነዉ እማዬዋ
@HayatAhmed-i3k
@HayatAhmed-i3k Жыл бұрын
ባላቸዉን አለማየት
@bzunashbzunash6731
@bzunashbzunash6731 11 ай бұрын
በትክክል ጎበዝ ❤❤❤
@خديجهخديجه-ح2ح
@خديجهخديجه-ح2ح 5 ай бұрын
እኔን የጠቀመኝ ልሎጆቿን መውደድ እና ቀድሜ ሣያዙኝ መሥራት
@tube504
@tube504 3 жыл бұрын
be tekikellll👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EldanaTegegne
@EldanaTegegne 2 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@Weltsenbet
@Weltsenbet Жыл бұрын
Teru emyasetemr ehet ayetfa enamesegnalen ema
@selamsiruabay
@selamsiruabay 9 ай бұрын
Anch tru gtmoshe nw kmn edftruko sw aydlum
@emujabir2270
@emujabir2270 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ወዴኔ ም ነይ
@hanayateem7173
@hanayateem7173 3 жыл бұрын
الابتسامه♥️♥️
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 7 ай бұрын
Gobuz nushe mashallh
@Ibrahim-s1w3o
@Ibrahim-s1w3o 11 ай бұрын
❤❤❤❤እውነትነው
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማሬ አመሰግናለሁ
@fafatube4567
@fafatube4567 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁትክክነው
@WendimubejiruDeyda
@WendimubejiruDeyda 9 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ
@sየኮቸዋ
@sየኮቸዋ 9 ай бұрын
ይቅራታማለትበአራበኜምንዲነውመልሺልኚእህት😢😢
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 9 ай бұрын
ማሌሽ አና አሴፈ ይቅርታ እኔ አትፍቻለው ማለት ነው ማሌሽ ማለትም ትችያለሽ
@RoseFlowe-zd4nt
@RoseFlowe-zd4nt 9 ай бұрын
Tekkle❤❤
@tilfesis1339
@tilfesis1339 3 жыл бұрын
በጣሞ ትገርሚያለሽ 65 ሽህ የወሰድሽባት የሀገርሽ ልጅ ማዳም ሰላልሆነቾ ነው
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 107 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
#መዳምጠንቕይ መሆንዋን የምታውቁበት #አስርመንገዶች
13:12
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 32 М.
ከመዳምጋር #በፍቅር ለመኖር የሚረዱ አስር ነጥቦች@EbSShort
13:54
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 47 М.