ከመዳሟ ልጅ ጋር በአረብ ቋንቋ ሰለ ዳቦ እና ሙዝ🤣 ሳሚ ጨሰ🤣🤣

  Рет қаралды 33,393

Samicho tv

Samicho tv

7 ай бұрын

ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Пікірлер: 699
@samichotv
@samichotv 7 ай бұрын
ዛሬም ደገመችኝ ይህ ቪዲዮ 100 ሼር ካገኘ እኔም በማታውቀው ቋንቋ ጉድ ነው ማደርጋት😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
ወይሳሜ ቱለአትናደደ
@HabibaHabiba-jp9bs
@HabibaHabiba-jp9bs 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@agereaddis1762
@agereaddis1762 7 ай бұрын
ዉይ እሙየ የቀልድም ልክ አለዉ ትዳርሽን አትፈልጊዉም ? ተጫወትሽበትኮ ግፈኛ ነሽ ሳሚ ሁሌ ሰራተኛ እያለችህ ነዉ አተም ተጫወትባት
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 7 ай бұрын
በናትህ ሳሚ እዳቃጠለችህ አቃጥላት መምህር አይደለህ ።።።።።በፈርጆቹ ቋንቋ😂ወይኔ ግን ስወዳችሁኮ እሙዬ የኔ ብርቱካን ስወድሽ❤❤❤❤❤አረበኛሽ ግን የጲልጲኖቹን ይመስላል😂😂
@sarasara1813
@sarasara1813 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
የምን ግርግር አላለም አይሳም አቃጥላ ደፋችህ ዘድሮ እሙዬ ፈታ የምታርግን ስወድሽ❤❤❤😅😅😅
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 ай бұрын
እሙ የእኔን መዳብ መሰልኝ ሶፋላይ ቁጭብላ እምታወራዉ አይ ከዳማ ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለነዉን😂😂😂
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜ ን ኣሜን የኔ ማር
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 7 ай бұрын
ጎበዝ ከዳማ ማለት ችለሀል እና ሽዋዬ ማለት ደግሞ ትንሽ ጠብቀኝ ማለት ነው 😂😂😂😂ተማር ይጠቅምሀል ❤❤❤❤❤
@abititesfay1086
@abititesfay1086 5 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ የሆነች ልጅ በሰላም ይገላግልሽ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
❤ያች እራሱባጋሊኛ ነዉ አረብኛሽ 😂😂 ምስኪን ወንድሜን😂😂
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 6 ай бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር ከባንጋሊ ጓደኛ ኖራ ነዉ መሰለኝ አኩ ማል አና አለች
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 5 ай бұрын
ክርስቲያን ስለሆነች ነው ይኸንን ስል በሀይማኖት እዳትወስዱት ሙስሊሞች ቁራአን ስለምንቀራ አገርም እያለ ለእኛ አረበኛ ቀላል ነው ለማለት ነው
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 7 ай бұрын
😂😂😂😂ደብዱብ አላለችም እረ ታይ ግፍ ነው አታናጅብን አማቻችንን😆❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 7 ай бұрын
ወይኔ አለማወቅ😂😂😂😂ቁጭ አርገሽዉ ጅንጅን አይከብድም😂😂😂😂
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 7 ай бұрын
ሳሚ አትናደድ ቶሎ ታረጃለህ😂😂😂😂😂😂
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 7 ай бұрын
ዴክሞኛል ግን ስራ በዝቶብኝ ሳትዴምሩኝ እንዳታልፉኝ😢😢😢😢❤
@hdsbf-ln5ul
@hdsbf-ln5ul 6 ай бұрын
ሳራዬደሚሬሻለሁደምሪኝ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 7 ай бұрын
አረብሞትኩ😂😂😂😂እውነት በጣም ነው ዘና ያልኩት❤❤❤❤
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 6 ай бұрын
አረ በእውነት በጣም ነው ፈታ የምታደርጉት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ በርቱ❤❤❤❤
@Tibeyine-qj5lq
@Tibeyine-qj5lq 7 ай бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ምን ልሆን በሳቅ ልሞት ነው ኧረ ሳሚ አትናደድ ክክክክክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር በስራ ብዛት እሙዬ እግዚአብሔር አጠገብሽ ይሆን የኔ ቆንጆ
@Messi-ss2im
@Messi-ss2im 7 ай бұрын
😂😂😂😂የምን ግርግር ሳሚ በጣም ትመቸኛለህ ቶሎ የምትናደዳት ነገርስ😅😅😅
@AbereshAbout
@AbereshAbout 7 ай бұрын
😂😂😂ባልሽን ሰረተኛ አደረገሸ ሀያ ከደመ 😅እግዚአብሔር ይረዳሻ በራቸው ❤
@taytaayalwe
@taytaayalwe 7 ай бұрын
የኔ ወዲ ትለያለሽ❤❤አረበኛሽ (3)ደርጃ😂😂❤❤❤
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 7 ай бұрын
ክክክክክክክ ባድየ ሑለት ስድብ ላምና ሹካ አላለም ኧረበሳቅ 😂😂 እሙየ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 ай бұрын
አቤት ሀርካት የሱ ድምፂ የታለ እራሳችሁን ሸዉዱ እሙዬ እኛ እካን ይችን ቡዙም እናቃለን ክክክክኮኮኮ
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 7 ай бұрын
ውይበስቅ😂😂አሳዘነኝ 😂😂ኤረ ወየው😂😂😂
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እሙእና ሳሚ ስውዳችው❤❤❤የሳሚ ንግግር እውነት አሳቀኝ እሙ ግን አታናጅው ተይይይ😂😂 ቻለው የእሙን ፕራንክ😂😂😂😂😂
@zineymetaferiya3567
@zineymetaferiya3567 7 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረ እሙ በናትሽ አታናጅው❤❤❤❤❤
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 7 ай бұрын
ኡሙየ😂😂😂😂 አይሣሚ 😂😂 አላሕ በሠላም ወልድሽ የምናይ ያድርገን ሑቤ ጎረቢት ሣይሠማ እደሥራይቱ ልጁን እቅፍ እድታደርጊ ዱአየነዉ የምወድሽ ምርጥ ጥዶች ለኔ ምምሕሬናችሑ❤
@user-gb7wg7cz8h
@user-gb7wg7cz8h 5 ай бұрын
Getaa hoyii Tegestuni yeste😂😂😂😂😂
@user-zd6xm1mz9d
@user-zd6xm1mz9d 5 ай бұрын
እኛ የመደም ቅመሞች ፈታ በሉ ማን ነዉ እደኔ የሳቀዉ😂😂😂😂😂
@ComCell-sb6py
@ComCell-sb6py 14 күн бұрын
ማነው ሹ ካላም 😂😂😂😂😂ማነው ላም ውይ ከዳማን አውቆታል ውይ ሳሚ ኑሩልኝ
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 7 ай бұрын
😂😂😂 ወይኔ ጨጓራውን ለጥሺው የኔው ቢሆን ስልኩን ከስክሶልኝ ነበር ትግስቱ አይዙን 😂😂😂አይ ቋንቋ እንኔኝ ለም😅
@mlbmlb5347
@mlbmlb5347 6 ай бұрын
Way gud liju migerm new😂😂😂😂😂
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j 7 ай бұрын
ከዳማ ስትል ሰራተኛ እያለችክ ነው ንቃ😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
መችጠፍወእያለአደል
@SaraSara-bm3mz
@SaraSara-bm3mz 7 ай бұрын
Emuye bsaqi gadashini😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@omnajat
@omnajat 7 ай бұрын
አህለ አላህ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ያረብ እስቲ በሳዉድ እስረ ቤት ላሉት ፍትህ ያስፈልጋቻዋ ድምጠ ሁቱ🎉
@galaanafaarfannaa2719
@galaanafaarfannaa2719 7 ай бұрын
Cawati wawatu wayii Sami misikina😂😂😂
@user-fy8yj3om9n
@user-fy8yj3om9n 7 ай бұрын
Woyii😂😂 gudii😂😂
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 7 ай бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሸዋዬ ሸዋዬ አላለም😂😂 ወይኔ ሚስኪን ሲያሳዝን
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 ай бұрын
😂😂😂አቤት አለማወቅ እኮ ከባዲነዉ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ወይ ሳሚ ስታወራ እኮ ሰራተኛዬ ተቆጥታለች ነው ያለችው😂😂😂😂😂
@hshggw2361
@hshggw2361 6 ай бұрын
አቤት ትግስት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚየ ምርጥ ሰዉ ዳቦና ሙዝ ኧረ ገደልከኚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 7 ай бұрын
😮😂😂😂😂😂ሳሚ ከዳማ 😮😅😅😅ሆ ሲበዛበትነዉ😂😂😂😂
@maryelove7751
@maryelove7751 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ ሲናደድ ደስ ሲለኝ ክክክክክክክክክክኮ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 25 күн бұрын
የኔ አዝናኙች እሙ ይሄን አረበኛ ፈጨሽውኮ እና በጣም ነው የምወድሽ እሙየ አገር ስገባ አይሻለሁ በአላህ ፍቃድ ከይቶበሮች ከሞና ከሩታ ፍቅር ይዞኛል
@taibah1116
@taibah1116 7 ай бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ😅😅😅ደሞ አረበኛዋ የባጋሌ አወራርነው😂😂😂😂
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 7 ай бұрын
😂😂😂 ሣሚዬ ዛሬም መጣለህ አረበኛ ቻለዉ
@SeadAli-jg4kb
@SeadAli-jg4kb 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ጎዱ ነው
@user-fy3wv8bx3r
@user-fy3wv8bx3r 7 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅 ደስትላላችሁ በርቱ
@destamelese3244
@destamelese3244 7 ай бұрын
ኧረወየዉ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂ቻለዉ እግዲህ ሳሚ ከዳማቴ ዘአላን አላለችም 😂😂😂😂😂😂
@Ethio40
@Ethio40 7 ай бұрын
😂😂😂😂ወዮዮዮ ሳሚሚሚ
@thahirthahir5660
@thahirthahir5660 6 ай бұрын
Mee miskinii wly😂😂😂😂
@Tgisti
@Tgisti 7 ай бұрын
Wayii Arbinyaa dhaga.uu dhabuu kee samishaa kkkk 😢
@meryem9377
@meryem9377 7 ай бұрын
የምን ግርግር አላለም ሳሚ በሳቅ 🤣🤣🤣
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሺ እሙ ቻለው ሳሚየ😅😅😅😅😅
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነት አቃጥላ ገደለችሁ አይመታሽ እርጉዝ ነሽ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 7 ай бұрын
ሸዋየ ሸዋየ አለ እረበሳቅ ያለዝህ. አታወራምአለ ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
እረ እሙዬ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂ሳሚ አትናደድ 😂😂😂😂
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 7 ай бұрын
መስሎሽ እውነት ቢሆን ያጠናግራት ነበር ሀሀሀሀ አውርተውበት ነው የምክክር ጉድ እኮ ነው የትኛው ባል ነው ሚስቱ ከወንድጋ ስታወራ ዝም የሚል
@user-wx3qz3wd3y
@user-wx3qz3wd3y 7 ай бұрын
Wayoo garaakaa dhugaa hinmamanii kofee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂abifaa bachuu qabadaa ammaa sami😅😅😅😅😅😅😅
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 7 ай бұрын
😂😂😂አይ ሳሚ ሲጀመር እሷም አችልም እኮ😅😅😅
@nefisa70
@nefisa70 6 ай бұрын
አንቺ በርፌክትነሽ አረብኛ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 7 ай бұрын
እረወየው. በሳቅ😂😂😂😂😂ሳሚቹ ቻላት. እንገድህ ወየው አረበኛ😂😂😂😂😂
@aweewa6540
@aweewa6540 7 ай бұрын
Madi sho 😊😊
@zaivaadim5923
@zaivaadim5923 6 ай бұрын
😂😂😂😂ከዳምቲ😂😂😂ዛላን😮
@gdgdggdgdgxzggdgzggz2277
@gdgdggdgdgxzggdgzggz2277 7 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ❤❤❤❤❤😂😂
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 7 ай бұрын
አየ ሣሚ እኔን በግ አላለም😅😅😅😅😅😅😅 የሥራሽን❤❤
@AbcEfg-my7cz
@AbcEfg-my7cz 7 ай бұрын
😅😅😅ከዳማቴ ዛእላን እሯ ተይ ግን እንዴ ባሉካን ጨጓራ ልታሲዥው ነውዴ
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 7 ай бұрын
ወይ ኔ ሣሚይ ብዙ ማዉራት አልችልም ሰራተኛየ አኩርፋለች እያለች ነዉ ቻለዉ ሣሚ እሙየ ተጫወችበት ምሥኪን ሣሚይ ክክክክክክክክክክክክክ
@natsanet
@natsanet 7 ай бұрын
ሽዋዬ ሸዋዬ ያለዚህ አታቂም አረበኛ አላለም😅😅😅😅
@MezauAmen-iq1ji
@MezauAmen-iq1ji 5 ай бұрын
አረ ሞትኩ 😂😂ሳሚ እሙየይ
@user-ox4we7xq1h
@user-ox4we7xq1h 7 ай бұрын
ሰክሮነው አትበይ አለ አይሳሚ😂😂😂😂😂
@user-qw3cg8zj8q
@user-qw3cg8zj8q 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ከምር አሳቅህኝ እውነት ነው ማነውጨ ሹካ ላ
@mekeya9959
@mekeya9959 7 ай бұрын
አይ እሙዬ ሀያቲ ኢቲ😂❤
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 7 ай бұрын
ወይኔ ሰራተኛየ ተቆጣች አላለችም😂😂😂😂ላድወር ትንሽ የበረዉነዉ ልመጣ አላልሽም ሆ 😮😅😅😅ሳሚ እዳሰዳት ከምር ዉነከሆነ ድፍረትነዉ ግፍነዉ ሳሚ ሚስኪነዉ በናትሽ አታናጅዉ😢እኔ ሁሉንምነዉ ምተረጉምለት እቢ ካልሽ እደ 😂😂
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 7 ай бұрын
ሳሚ አተ ፕራክ ስትተረግ ምትናደደው ነገር😂😂ለሙ አችላትምምምም ይመችሽ እሙ አላህ በሰላም በቅፍሽ ያስገባልሽ❤❤❤
@user-fh6lj4cr9m
@user-fh6lj4cr9m 7 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ወድም አይዞህ 😂😂ይሷምኮ አችልም አረብኛ 😂
@mahdiaahmad1895
@mahdiaahmad1895 7 ай бұрын
😂😂😂😂ረአ ጉድ አሳበድሽዉ
@abdulhakimabdulhakim8950
@abdulhakimabdulhakim8950 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂baa saqi gadalishini Isuu misikinoo
@Jgggfgajhvggghhg
@Jgggfgajhvggghhg 7 ай бұрын
አረ ወይኔ ባሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@user-hg9df5zd2v
@user-hg9df5zd2v 7 ай бұрын
ወየው ከዳምቲ ዛዕላን 😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@allqua7050
@allqua7050 7 ай бұрын
ፈረደበት ሀሙድ😂😂😂😂😂አይ እሙ ተው ግን ሳሚ ብድርህን መልስ😂😂😂😂😂😂
@mesimekdi
@mesimekdi 7 ай бұрын
ወይኔ እሙዬ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 7 ай бұрын
ክክክ ደብዱብ አላለችም ዱባን ነው ሚባለው እቺ ልጅ በሳቅ አደከመችኝ
@user-nm5xx8ne4h
@user-nm5xx8ne4h 7 ай бұрын
ሳሚ አውቃ ነው ከዳማ ማለት ሰራተኛ ማለት ነው ክክክክክክክክክክክክክ
@user-pp7wg9cg6o
@user-pp7wg9cg6o 7 ай бұрын
Kkkk kkk arabinyaa dhagahu dhabuu keeti wandeme 😂😂😂
@user-iu1ft6wm3q
@user-iu1ft6wm3q 6 ай бұрын
እኔ በናተ ያምማቻኝ ሀያአቹ እናም ትግስተቹ እናም የሙስሊም በሀርነው ያላቹ እናም አላህ ቀጠተኝዉን መንገድ ይምርችሁ
@elisabetyohannes5544
@elisabetyohannes5544 7 ай бұрын
Shuka lam😂😂😂😂😂😊
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 6 ай бұрын
ከከከከከከ ውይ ደስ ስትሉ
@user-in9mw4qg2y
@user-in9mw4qg2y 7 ай бұрын
ክክክ አይ አለማወቅ ለት ሰክር ቪዶወ ስትል ሰክሮነው አትበይ አላለም😂😂😂😂😂
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 5 ай бұрын
እዳዉ ስወድሽ ፈታ ነዉ እምታረጊኝ 😂😂😂የኔሚስኪን ተናዶ መተኮ😂😂😂አረብሀገር መታነበርዴ ግን
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 7 ай бұрын
አረብ ሀገር ነበርሽ እንዴ😅😅😅
@stephaniestephanie1910
@stephaniestephanie1910 3 ай бұрын
ባለቼ ጮካክንዎ 🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሚስኪን ላም
@user-rq2sp7yl7z
@user-rq2sp7yl7z 7 ай бұрын
ወይኔ በሰቅ አሁንም ትንሽ አረሰስታሽ ሲራ በአረብኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 7 ай бұрын
ሣሚ የኔ የዋህ እኔን በግ አላለም ቆይማ አሥተምረህ አለሁ አረበኛ ኢሙ ምን ጉድ ነሺ😂😂😂😂😂😂
@ZainabZainab-jt2mn
@ZainabZainab-jt2mn 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ😊
@etppoi
@etppoi 7 ай бұрын
አረ ገደላቹኝ ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dg6kh6qg4j
@user-dg6kh6qg4j 7 ай бұрын
እረተይ እሙ ያንቺስ ከፋ😂😂😂
@aziza2714
@aziza2714 7 ай бұрын
ሚስኪን ሳሚ ተይግን ወይኔ ሲናደድ ዴስ ሢል😂😂 ከዳማዬነው አለች ወይኔ ጉድክን አላወቅክ 😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ናችሁኮ😂😂😂😂😂😂
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 7 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 7 ай бұрын
ሰክሮ ነው አትበይ አላለም😂😂😂
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 7 ай бұрын
አይ አለማወቅ አረበኛ ሳሚ ሀሀሀ
@h____a8448
@h____a8448 7 ай бұрын
Weyooo አልዮም ማፊ ከላም ዚያዳ ከዳምቲ ዛእላና አላለችም Yimechishi kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@hkn7167
@hkn7167 7 ай бұрын
Dabo na muzi ale wy sami 😂😆🙈🥰😂😂😂😂😂wy emuye be sak lemot😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 7 ай бұрын
ጉዲህን አሰማ እኔስ ባሌም ያቃል😂😂😂
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 137 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
ክክክክሐ😳😳😳👍👍
3:55
sarkar youtube
Рет қаралды 11 М.
አወለቀችው እኮ🤣 ያውም ካሜራ ላይ🤣🤣
16:30
ግኑኝነት የማድርገው ከአህዮች ጋር ነው
19:03
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 137 МЛН