KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰበር ዜና-|አቶ ለማ መገርሳ ከመሸ ጉድ አሰሙ-|ጃዋር ሃሳቡን ቀየረ-“ሽግግር መንግስት ..”-|“አብይ ሁለት አማራጭ ቀርቶታል”-|ፍኖ ሳይታሰብ ጉ*ድ ሰራቸው
15:53
🛑የዘመናችን ታሪካዊ ቪዲዮ❗👉ሀኪም አበበች አስቀድመው የተናገሩት ትንቢት እየተፈፀመ ነው❗ሀኪም አበበች ዶ/ር ሮዳስ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳ
28:48
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
ከመምህር መስፍን ለአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የተሰጠ መልስ | Ethiopia
Рет қаралды 189,607
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1 МЛН
Andafta
Күн бұрын
Пікірлер: 747
@ፅዮንኢትዮጵያ
5 жыл бұрын
ምንም እኳን ብዙ ባልቆዬበትም በምንፍቅና የነበረኝ ሕይወቴን ሳሰበው ያስለቅሰኛል ዛሬ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ነብስ እዳይጠፋ የመለስን የድግል ማረያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 жыл бұрын
እሰይ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደቤቱ መለሰሽ
@maqdesaslafe9326
5 жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በቤቱ ያፅናችሁ
@mulubirara7956
5 жыл бұрын
Ere eneyem kromt nw.Yeterefekut be pentewoth
@sunight0033
5 жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይምስገን እንኩዋን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተምልሳችሁ ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ሊጅ ይሁን ድንግል ማራም አትለያቹ አሜን አሜን አሜን
@ቤተ-ኤል
5 жыл бұрын
እንኳን መድሃኒያለም ረዳሽ ማርየ
@henoktirusew5122
5 жыл бұрын
በእውነት ይህ ሰዉ የካድኳትን ቤተክርስቲያን አደገና እድወዳት ይደረገኝ ታላቅ ሰው ነው።አሁን ለዚች ደካማ ሴት የሰጣት መልሰ ምን ያህል ድንቅ ነዉ ።እኔ ከዚህ ትምህርት ብዙ ተጠቅማያለሁ ።አምላክ የጠብቅህ።
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
4 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ስትሆን ፈተና ይበዛል ግን በትግስት ባለመወላወል ፈተናን ማለፍ የኛ ጥንካሬ ያስፈልጋል
@ቤተልሔምታደሠ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር በእቅፉ ይጠብቅህ
@tr7094
5 жыл бұрын
አሜን መምህር እፌ ቁርጥ ይበል ሲጀምሩ ስለ እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ያቀረቡት ሰላምታ ደስ ያሰኛል!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን.
@truth2232
4 жыл бұрын
Meqes elekeleshalhu afeshen lemequret
@ምስጋና-ጨ9ዘ
5 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ሌላ ምንም አልልም ! በኦርቶዶክስ እምነታችን ይቆየን ስላሴ ይጠብቀን
@kamalhassan9591
4 жыл бұрын
የውነት እንባዬን ነው ይመጣው ወላሂ ሙሥሊም ብሆንም አሳማኝ ነገር ነው የተናገረው እድሜና ጤና ይሥጥክ ወንድሜ ወላሂ ውድድ ነው ይረኩ
@User-nk1zm
5 жыл бұрын
እኔም ስትቀባጥር ግራ ገብቶኝ ነበር በዚህ እድሜዋ እንደዚህ አይነት ቅዠት ውስጥ መግባቷ ያሳዝናል።ፈጣሪ ልቦናዋን ይመልስላት። የለበሰችውም የጥለት ቀለም ሊታሰብት ይገባል የነጠላውና የቀሚሱ ሳያንስ ከውስጥ የለበሰችውም ሻሽ ሳይቀር ቀለሙ ሊታሰብበት ይገባል። ስላሳወቃችሁን እናመሠግናለን ህዝቡን ሳታሰናክል እንወቅባት።
@muuzgebremariam6756
4 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔ አላስተዋልኩትም ነበር ግን የሆነ ከበስተጀርባ ድብቅ ሴራ አላት ያሳዝናል በዚህ ዘልዛላ እድሜዋ እግዚአብሔርን ክዳ ህዝብ ልታስክድ ልቦና ይስጣት
@pantupantu6614
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
4 жыл бұрын
እኔ ክርሰትያን የክርሰቶሰ ተከታይ ወይም በተለምዶ አጠራር ጴንጤ ነኝ።ከሰማኋቸው ትምህርቶች ሁሉ የኚህ ወንድም ያላቸው የጠለቀ እውቀት እንዲሁም ትህትናቸው እረጋ ብለወ የማሰረዳት ችሎታቸው በጣም ያሰደንቃል። እ/ር ይባርኮት አሁንም ጥበብነና እውቀቶን ያበዛሎት ሰል በትልቅ አክብሮት ነው።እንደነዚህ አይነቶቹን ያብዛልን። ሌሎቹ ጴንጤን ተሳድበው ካላሰተማሩ ያሰተማሩ የማይመሰላቸው ብዙ ሰምቻለው ይኝህ ሰው ግን ለየት ያለ ነው ። ሌሎቻችንም እንዲህ አባት በትህትና እናሰተምር ።ሰው የሚሰማንም የሚያከብረንም በጨዋነት እውነትን በፍቅር ሰንገልጥ ነውና ብዙዎቻችን ከዚህ ልንማር ይገባል ።
@makysolly1837
5 жыл бұрын
"ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ"አሞሞቴን አሳምርልኝ ማለት ጥሩ ነው ።በመቀጠልም አሁን ደግሞ ያመጡት ነገር አለ "ቶ" ስለሚባለው ፊደልም ብታስተምረንም ደስ ይለናል ከዚህ በፊት ስለዚህ ፊደለ እሷ ስታወራ ነበር እና ወገን የማይሆን መንገዱ ውስጥ ሳይገባ አስተምርልን። እ/ር ይባርክህ።
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቷኛል የ ቶ ነገር
@mimitsige2783
5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛❤🙏👏
@Ag-hk5bw
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ
@ffyudgghu1331
5 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@tesfamariamtessema1620
5 жыл бұрын
ይበል ነው መምህር የስንዱዋ እመቤት የቁርጥ ቀን ልጅ መልስህ እርክት ነው ያረገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማንም እየተነሳ ታይኝ ተገለጠልኝ የሚለው በዝቷል ወገን #እንጠንቀቅ
@Tube-kr6yo
4 жыл бұрын
Tesfamariam Tessema ስኑድ ስትይ እህተ ሰይጣንን የጠራሻት መስሎኝ
@alemtshayberhanu4339
4 жыл бұрын
ሰማይቱ ቅድስ ጊዋርጊስ የጠቡቅህ ኮራዉ
@abebaseyoumwoldeyes380
4 жыл бұрын
qale hiwat yasmaln bedma btan yaqoyeln mamher
@ethiopiahagere7879
5 жыл бұрын
መምህር መስፍን ይህንን ስህተት ዝም ብለህ ባለማለፍህ በጣም ልትመሰገን ይገባሀል ብዙ አሳሳች ነቢያት ምድርን ስለሞሉዋት መጠንቀቅ ያስፈልጋል በሐይማኖት ቀልድ የለም እስከሞት ድረስ መፅናት ያስፈልጋል ሁሌም የምትሰጣቸውን ትምህርቶች በአድናቆት እከታተላለሁ እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጥህ
@SolomonVA
5 жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ይህ ነው የቤተክርስቲያናችን ልሳን፡ የአርቲስት ጀማነሽ ሰሎሞን ያቀረበችው ጽሁፍ በጣም የተሳሳተ ነው፡ ከምን ዓይነት አባቶች እንደተማረችው አልገባኝም፡ ከአለባበሷ ጀምሮ ትክክል አይደለም፡ እውነትን ማወቅ ከፈለገች እውነተኛ አባቶችን ማግኘት አለባት፡ በተረፈ ሕዝበ ክርስቲያን በጣም እንጠንቀቅ አሳሳቹ በዝቷል፡ መምህር መስፍን በጣም እናመሰግናለን።
@Adimiri1
5 жыл бұрын
Eritrea & Ethiopia need a person like you who have the understanding of the Orthodox church. God bless you and Ethio-Eritrea
@eyobelhaile3458
5 жыл бұрын
@esdros on telegram text me sir
@Adimiri1
5 жыл бұрын
Eyobel haile - I didn’t get it do you want me to contact you?
@eyobelhaile3458
5 жыл бұрын
Are you eritrian?
@Adimiri1
5 жыл бұрын
Eyobel haile Yes I’m and very interested in protecting the Orthodox church from the new religions like so called PENTE.
@eyobelhaile3458
5 жыл бұрын
If you have telegram please send me now or givem me ur username
@silishimarie2821
Жыл бұрын
በእውነት መስፍኔ አንተ ስትናገር መንፈሴ ደስ ይላታል! እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው!!!
@elyanam.d2278
5 жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ በፃም ግልፅ የሆነ እና ረቂቅ የሆነ አገላፅ ነው የገለፅክልን ልቦናዋን ይግለፅላት ሌላ ምን ይባላል
@ethiopia1065
5 жыл бұрын
ቀጥተኛዋን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኮራለው እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@etanesheayelne9441
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@henoktirusew5122
5 жыл бұрын
በዚህ ሰው በጣም ኮርቻለሁ ።
@awetash6508
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ባርዬባርዬ
4 жыл бұрын
ይሄንን መምህር ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ።።።አቤት እርጋታና ትህትና እግዚአብሔር ከሰልፉ አያውጣህ
@emano5974
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@BashBash-s8h
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@henokab1493
5 жыл бұрын
ይጨምርልህ መምህር እናመሰግናለን ታስፈልገናለህ በጣም አስተዋይ አዋቂ ነህ ትሁትም ነህ እነጀማነሽ መፅሀፍ ቅዱስን አያውቁትም እየተነዱ ይክዳሉ እንጅ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
5 жыл бұрын
ኤልያስን እናከብረዋለን ታላቅ አባታችን ነው ግንስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይውት አለው ያለን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የአለም መድህን የአባታችን ኤልያስ እረድኤት ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@eleeni7124
4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለህይወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በጣም እናመደግናለን ደስ የሚል ቃለ እግዚያብሔ ርን ነው የሰጡ
@emufikir6014
5 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ለሷም እግዚአብሔር ከዚህ ቅዠት እና ሴጣናዊ አመለካከት ይመልሳት
@misteredressa9764
5 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!! ቃለህይወት ያሰማልን:: አሜን!!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nanazeethiopia2892
5 жыл бұрын
በተዋህዶ እምነታችን ያጽናን !!
@azenetesemma9842
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ለክርስቲያኖች የሀይማኖት እውቀትን ምጥቀት እንጠብቅበት ዘንድ ምርጥ መምህር ነህና ረጂም ዕድሜ ይስጥልን። ዶ/ር አዘነ
@fjvfhvf9629
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ኦርቶዶክስ ምጥቅ ጥልቅ የሆነች ለሁሉም መልስ ያላት ድንቅ የሆነች እምነት ናትና ከበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተጠበቁ የእግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ መምህራን ቃል ህይወት ያሰማልን ። ልቦና ይስጥልን ለኦርቶዶክሳውያን መርምሩ ነፍሳቹን በአውሬ አታስነጥቁ ንቁ እግዚአብሔር ይርዳን
@tsige8325
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛሎት ። ለሷም እውነቱ ይግለጽላት ።
@teshomeargu7447
4 жыл бұрын
ድንቅ ችሎታ እውቀት ማብራሪያ ትህትና አለመመካት ራስን ዝቅ ማድረግ የመሳሰሉት ለሌሎች ትምህርት ሰጪዎች ናቸው እንዲህ ነው ክርስትና እምነት...
@tenagnefiseha1319
5 жыл бұрын
ወሮ ጀማነሽ እባክሽ ሰውን አታሳስቺ ከኤልያስ የሚበልጥ የአለም መድሀኒት አለ፡፡ አንቺ መጀመሪያ ለማወቅ ሞክሪ
@abrahamyoutube9197
5 жыл бұрын
መምህር እግዛብሄር ይስጥህ እንደዚህ ያሉ አጭበርባሪ ሌቦች ሲመጡ በፍጥነት መልስ ስጡ
@melakutefera8412
5 жыл бұрын
Saturday የሚለው በስፓኒሽ-.Sabado ፣ በሩሲያ - Subbota ፣ በእብራይስጥ - Sabbath. ፣ በግሪክ - Savvato ፣ በጣሊያን -Sabato. ወዘተ.....ስለዚህ ቅዳሜ በአብዛኛው ቋንቋ ሲተረጎም እንኳን ትርጉሙ ራሱ Sabbath ወይም ሰንበት ነው። ቀን ራሱ በመፅሐፍ ቅዱስ አንደኛ ቀን ፣ሁለተኛው ቀን ..... የማዘጋጀት ቀን ማለትም አርብ ፣ከዛም ሰንበት ነው የሚለው እንጂ አርብ ፣ቅዳሜ የተጠቀሰው በ 1875 የታተመው መፅሐፍ ቅዲስ ለይ ያገኘሁት የተወሰነ ቦታ ላይ ነው። ማቴ 27:29 ፣ ማቴ 28:1 ፣ሉቃ 23:54 ፣ እና ዮሐ 19:42 ። መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የት ቦታ ላይ ነው እሁድ ሰንበት ነው የሚለው ? ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ዮሐንስ ራዕይ ፣ ሰንበት የሚለው ቅዳሜን ነው እንጂ እሁድን አይደለም። የምትሰብከው የክርስቶስን ወንጌል ነው ወይስ ሐይማኖትን ? ሐይማኖትን የምትሰብክ ከሆነና ሰንበት እሁድ ነው ብትል ከመጽሐፍ ቅዱስ አይደለም የምታስተምረው፣ በመፅሐፍ ቅዱሰ ክርስቶስ የሰበከው ወንጌል የሚያስተምረን ሰንበት ቅዳሜ ነው እንጂ እሁድ ሆኖ አያውቅም። እባካችሁ ክርስቶስንና ወንጌልን ስበኩ እንጂ ሃይማኖትን አትስበኩ። ክርስቶስን የሰቀሉትም ሃይማኖታችንን እንጠብቃለን ባዮች እንደሆኑ አንዘንጋ ።ሰንበትንም ከቅዳሜ ወደ እሁድ የቀየሩት ካቶሊኮች ናቸው እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለችም። በግድ እንድትቀበል ተገደደች እንጂ። ታሪክንና እውነቱን ለመማር የሚከተለውን Google እናድርግና ራሳችንን እናስተምር። " Who changed the Sabbath from Saturday to Sunday "የሚያድነን ክርስቶስ እንጂ ሐይማኖተኝነት አይደለም።
@melakutefera5623
5 жыл бұрын
ለመጨመር ያህል...,.. ፣በጌታ ቀን የሚለው እኮ ቅዳሜን ነው እንጂ እሁድን አይደለም !
@melakutefera5623
5 жыл бұрын
የመፅሐፍ ቅዱሳዊ ሰንበትን የሻሩት እኮ አድቬንቲስቶች ሳይሆኑ ካቶሊኮችና ተከታዮቿ ኦርቶዶክስንም ጭምር ናቸው። መፅሐፍ ቅዱስ በዘፈቀደ የሚተረጎምም አይደለም ።
@warsayeayaya8193
5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ, እኔም ካንተጋር እስማማለሁ እውነቱ ቁልጭ ብሎ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ በብዛት ተገልፆ ሳለ እውነቱን ሊያስቱን ሲሞክሩ እንደማየት ሚያሳዝን ነገር የለም ቅዳሜ ሰንበት መሆኑን እራሱ መምህሩ ጠንቅቆ ያውቀዋል:: እውነቱን ለምዕመኑ ከመናገር ይልቅ ሀይማኖትን ለመጠበቅ በሚል ህሳቤ እውነቱን ለመሸፉፈን በብዙ የማደናበሪያ ትንታኔ 14:13እስከ 29:30 ሰንበት እሁድ ናት ስል ሀሳቡን አስተላልፋል ::
@wereyae5344
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መስፍን የተዋህዶ እምነታችንን የምናጠናክርበትን መሠረት የሆነ ትምህርት ስለሰጠኸን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ቸሩ መድሀኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ የበለጠ ጥበቡን ይግለፅልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው በተዋህዶ እምነት በቤተ ክርስቲያኔ የረካሁት የተደሰትኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን! የ ዝግጅቱ አቅራቢዎችም እጅግ በጣም ትመሰገናላችሁ በርቱ ግፋበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛንም በቤትዋ ታኑረን አሜን!
@yemariyamsolomon7361
5 жыл бұрын
ሲጀምሩ ስለ እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ያቀረቡት ሰላምታ ደስ ያሰኛል!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን.
@haileslaseyakob3583
5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን......zmaree melaekt yasemaln
@tenalehulum
4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@shiferawgedebe7978
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን።
@aishatyaouland5793
5 жыл бұрын
መምህር እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን ፅጋ ውንይብዛልን አሜን አሜን አሜን
@debelae
5 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ስታወራ የነበረውን ልቤ ሊቀበለው አልቻለም ነበር ግራም ተጋብቼ ነበር እናመሰግናለን መምህራችን ጥሩ ነው ምላሽ መስጠቱ 🙏🏾
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
5 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ደስ የሚል አገላለጽ ተባረክ አንዳንድ ሰዎች ግራ ተጋብተው እኛንም ግራ ያጋቡናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት
@palperez2477
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ምመህር ስለ ቶ ፊደል ብታስተምር ደስይለኛ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@abebabereket7468
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሐዪማኖት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏
@mogesdesale3188
4 жыл бұрын
መምህር መስፍን አንተ ለሠው ልጆች የህይወት የነፍስ በር ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሳናነብ እንድናውቅ ላደረከን እግዚአብሔር ያክብርህ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው አስተምሮትህ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
5 жыл бұрын
ዘመንህን እግዝያብሄር ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ደስ ይላል እር እቺ ንስሀ ገብታ አርፋ ፊልማን ብትሰራ ይሻላት ነበር
@menilikmenilik1613
3 жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የምታመሰግንበት አነጋገር ልዩ ውብ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ የዘርዓያይቆብ እመቤት ይህንን መልካምነትህን ትጠብቅልህ
@hannaloveedgilegn6670
5 жыл бұрын
መምህር መስፍን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ። መልካም አስተምሮት ነው በተሳሳተ መንገድ የሚጓዙ።💚💛❤🇧🇴
@goosigoosi3822
5 жыл бұрын
መምህር መልስህ በጣም ልብ ውስጥ ይገባል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!
@Ethel1216
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር።
@TgstTgsttgst-d1n
11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
4 жыл бұрын
የኔ ጌታ መምህር በርቱልን እቺን ቤተ ክርስትያን ለመናድ ታጥቀው ተነስተዋል እናንተ በርቱልን መምህሮቻችን የኦርቶዶክስ እንቁዎች አዛኝቷ አትለያችሁ እግዚአብሔር አሞላክ በዚ አለም ላይ ስትኖሩ ከመንፈስ ሀይል በላይ የሚመነጭ ደስታን ያህል ከባድ ስቃይ የለባችሁም ብሏል እሄን ፈተና እኛ ኦርቶዶክሶች እናልፈዋለን እግዚአብሔር ደሞ ይረዳናል በጥልቁ ውስጥ ሆነንም ወልደ አብ ወልደ ማርያም ከኛ ጋራ ነው እኛ በስደት ያለን ኢትዮጵያውያን ከጎናችሁ ነን በርትታችሁ አበርቱን አዛኝቷ አትለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ምንም ቃል የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አምላካችን መቸም ከዚች ከነፃች ከተረዳች ከቅድስት ከቀጥተኛይቱ እምነት ቤተክርስቴን ማፍገጥ መረገም ነው ኦርቶዶክሳዊያን በምነታችሁ ፅኑ አትናወጡ የአምላካቸን የመድሀኒታችንየእየሱስ ክርስቶስን የተናገረንን እናስብ ፀንታችሁ ቁሙ ፍጣሪ ያፅናን አሜን
@azusam
4 жыл бұрын
አረ እንዴት ደስ ይላል፡ ምስጋና ወደ እግዚኣብሄር እና ወደ ድንግል ማርያም ስያቀርቡ እግዚኣብሄር ይባርኮት መምህራችን በጸጋና በጥበብ ይጠብቆት።
@mimibk4392
5 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል፡፡ መናፍቅነት የክርስቶስን አዳኝነት ክዶ በሰዎች አዳኝነት ላይ መመርኮዝ ነው ይሄ ገብቶሽ ወደ ክርስቶስ አዳኝነት እና ቤዛነት ማመንሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ መናፍቅነት ያው እንደተረዳሽው በጥ ንቆላ፡ በሰዎች አማላጅነት እንዲሁም የክርስቶስን ክብር ለሰው መስጠት በመስቀል የሞተው ክርስቶስ ሆኖ ሳላ እንኳን ሊሞቱልን ለራሣቸው አዳኝ የሚፈልጉትን በክርስቶስ ፋንታ ቤዛ ናቸው ብሎ መጥራት በጣም ክፉ መናፍቅነት ነው፡፡ ክርስቶስ እየሱስ ያለማንም ረዳት ብቻውን በመስቀል አለሙን ሁሉ ተቤዠቷል፡፡ ይህንን መካድ መናፍቅነት ነው፡፡ ክርስቶስ እየሱስ ብቸኛ አዳኝ በሰው እና በአምላክ መካከል ያለ አዳኝ የሚቤዠ የሚያድን ሞትን ድል የነሣ ለእኛም የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾች እንድንሆን ስልጣንን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡
@samrawitfantaye9090
5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደ እናንተ አይነት አስተማሪ ባይኖረን ኖሮ በእነዚህ ደንባሮች እየተመራን ገደል ገብተን ነበር እናመሰግናለን፡፡
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እንዳተ አይነቱን እግዚአብሔር ሀምላክ ያብዛልን ብዙልን መስክሩልን በርቱልን የኦርቶዶክስ ተስፍዎች
@lioo5824
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጋታዎት ያስደስታል
@samsunggallery2358
5 жыл бұрын
በስመአብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን እማማ ጀማነሽ ካሉበት ኑና የተሰጦትን መልስ ስሙ ያንን ሻሾትንም ያውልቁ ጆሮ ያለው. ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሄር ከመናፍቃን ከሀሰተኞች ነብያት ይጠብቀን
@Ethio88503
4 жыл бұрын
መምህር መስፍን፣ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እኔ እንደሚገባኝ ግለሰብዋን የሚጋልቧት የሚጠቀሙባት፣ ባጭሩ መልእክት አንባቢ ነች። አንተ እንድትጋበዝ የሆነው የአምላክ ፈቃድ ነው። እግዚአብሔር ይህን የተነገረለትን በመጨረሻው ወቅት የሚመጡትን አሳሳቾች መቋቋም የሚችል ልጁን እዚያ እንዲገኝ ስለፈለገ ብቻ ነው። ትግባርህንም ግሩም፣ አመርቂ በሆነ መልክ፣ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አክብረዃዋል። ከሴትዬዋ ዃላ ግን ፍጹም ጸረ ኢየሱስ እንቅስቃሴ እንዳለ ይሰማኛል። ኢትዮጵያን ለዘህ አላማቸው መምረጣቸው በጣም ተሳስተዋል፣ አይሳካላቸውም። ግለሰብዋ ግን ታሳዝናለች፣ እርዳታ ያስፈልጋታል።
@ganzeinfache4638
5 жыл бұрын
ጎበዝ መምህር ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጪ ህዝብን ለማታለል የሚዘባርቁትን አሳሳቾች ታገሉ 👍
@አምላኬተመስገን
5 жыл бұрын
**አንድ ቃል ብቻ 👉ቃለ ህይወት ያስማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አማን**
@ቤዛያበራሽልጅ
5 жыл бұрын
በርቱ እደዚህ እየተ ከታተላቹ መልስ ስጡልን እንዳንደ ነጋገር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ
@ሰላምአፍቃሪ
5 жыл бұрын
ባለፈውም ኤልያስ ይመጣል ብላ ሽብር ከፈጠረች በኃላ አባቶች ነው ያሉኝ ብላ ነው የተናገረችው: የፈለገችውን ታምልክ ነገር ግን በኦርቶዶክስ እንዳለች ሁና ማጭበርበር ትክክል አይደለም:: ወንድማችን የማወናበጃ አጀንዳዋን ይዛ ብቅ ስትል አይ ትክክል አይደለም በማለትህ ብዙወችን ከብዥታ አድነሃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@ayneayne5823
5 жыл бұрын
💛❤💚💛❤💚⛪⛪⛪
@YetnbitKalMinistry
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጥሮ ከጨረሰ በኋላ በሰባተኛው ቀን („ሰንበት“ / በዕብራይስጥኛ „ሻባት“ / በዘመኑ አማርኛ „ቅዳሜ“) እንዳረፈ፣ እንደባረከውና እንደቀደሰው፣ በአስርቱ ትእዛዛትም ውስጥ በአራተኛው ትእዛዝ ላይ ሰንበትን ማክበር አስፈላጊ እንደሆነ ስለመናገሩ እንዲሁም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል 24:20 „…ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ…“ በማለት ዛሬም ቢሆን የሰንበትን ቀን ማክበር አስፈላጊ እንደሆነ ስለመናገሩ፣ እነዚህንና ሌሎች መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ ማብራሪያዎችን ማንበብ ለምትፈልጉ ሁሉ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ በዕለተ ሰንበት ዙሪያ በሰፊው የተጻፈውን ልዩ እትም አውርዳችሁ እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን፡- yetnbitkal.org/mediapool/69/695412/data/Yetnbit_Kal_Magazine_January_-_March2011_Edition.pdf
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ለሳም አስተዋይ ልብ ይስጣት
@yenenshyimer8570
4 жыл бұрын
Waw betam dinke timhert new wendmachin Egzabher amlak kale hiwet yasemalin bedmena betena yetbikilin amen ye tewahedo enku endenante ayentun yabzalin amen Tewahedo lezelalem tinur amen 💚💛❤
@xcdf599
4 жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን እናንተን ሙህር ስለሰጠን እንኳንም ከቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተፈጠርሁ ፀጋውን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህራችን
@nanazeethiopia2892
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ! የህይወትን ቃል ያሰማልን :: እራስዋ ግራገብቶዋት ሌላውን ማደናገርዋ ከንቱነትዋንና ድፍረትዋን በአንተ ጥርት ያለ መልስ ተረዳን :: ኑርልን !!
@yesasye3947
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ... አሜን በርግጠኝነት ያስተዋልኩት አይምሮዋን የሳተች ይመስለኛል እንዴት የጌዎችን አርማ ይዛ መጥታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችንን ልታቆሽሽ ማሰቧ የሚገርም ነው፤ ለማንኛውም እንደናንተ ያለ አዋቂ አባቶቻችን ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! እንዴት ያለ አስተምህሮት ነው እውቀቷን እና አንደበቷን የሰጧት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን!!!
@meseretyali1664
4 жыл бұрын
መምህር ለእሶ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልኝ : ለጀማነሽ ደግሞ ማስተዋልን ይስጣት :
@samsungmobilez6563
5 жыл бұрын
መምህር ተባረክ የማርያም ልጅ ታብዛን ተዋህዶን
@serkalemtadesse1555
5 жыл бұрын
Ummm thank you sir!! About your explanation.
@awetgebrehiwet8783
4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት አምላክ እንደዚህ አይነት መምህራንን ያብዛልን🙏🙏
@alemayehulishane3480
5 жыл бұрын
Egziyabher yakbrih,, yehchi Betkrstiyan ferdobatal, tebakiwan yabzalin, enameseginalen
@LemlemfikaduLemu
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን መጭርሻህን ያማር ያድርግልን በቤቱ ያፅናህ
@aschebogala7673
4 жыл бұрын
መምር እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አጀት አርስ መልስ ነው የሰጠካት ወ/ሮ ጀማነሽ በደብ ማወቅና መማር አለባቸው ማወቅ መልካም ነው እኔ ያሰሩት ሻሽ እራሱ የሴትዮዋን ማንነት ይናገራል እና ፈጣሪ የእውነት መንገዱን ይምራት
@arsemawako5942
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር እንደእርሶ ያለ አባትን ያብዛልን። ብዙ ሰው የያዘውን ሳያውቅ በሁለት እና በሶስት ጥቅስ ራሳቸውን የሳቱ ብዙ አሉ።
@ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
4 жыл бұрын
ዘመንክን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከዉ ቃል አወጣጥክ ስርሃትክ ያስደስታል ፀጋዋን ያብዛልክ
@marietub1298
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ምንኛ መታደል ነው ኦርቶክስ ክርስቲያን መሆን 💚💛❤️
@tgistmola3192
5 жыл бұрын
አቤቱ ምን አለ እንዲህ አይነት እውቀት ያላቸው ትህትና የተላበሱ አባቶች ወንድሞች መምህራን ባሉባት አገር ምናለ መድረክ አገኘን ብላችሁ እነ ጀማነሽ እና መሰሎቿ ባትጮሁ ሰውም ባታደነቁሩ አርፋችሁ ተማሩ ያልገባችሁን ጠይቁ ካልገባችሁ ደግሞ ተስፋ ሳትቆርጡ ተማሩ እንጅ ገደል ገብታችሁ ሰውም አታስገቡ ሀይማኖት እና ፍልስፍና አይምታታባችሁ በሀይማኖት አሉ የለም ኧረ በፈጠራችሁ አምላክ እንዴ። መምህራችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክወት እጅግ በጣም እናመሰግናለን! ተዋህዶ ሀይማኖቴ ማንም ምን ይበል ለኔ መተኪያ የሌለሽ ሀይማኖቴ ነሽ ፈጣሪ ካንች ሳያወጣ ባንችው እንድኖር ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን!
@nunubelete8142
5 жыл бұрын
Thank you memher for you're time. You make it clear .
@kerubelalmi7267
5 жыл бұрын
ክርስትና የተመሰረተው እየሱስ ክርስቶስ ላይ ነው 👌🏽☝️❤️
@hibrekelemat4
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!
@maybetkoko7648
4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰመልን መ ምህር. በውነት የተሳሳቱት ወደቤቱ ይመልሳቸው እግዚያብሔር እድሜና ፀገውን ያድልልን
@מקונןטדילה
4 жыл бұрын
ቃለሕዮት ያሰማልን ምምህር አመሰግናለሁ ትክክለኛው ሀይማኖት ይህ ነው
@salammalkorashi2967
5 жыл бұрын
በጣም እካ ነው ሚገርመው ኦርቶዶክስ ፈታኙ በዛማት እግዚአብሔር አምላክ እሰከመጨረሻ አፅናኝ እስከ መጨረሻ የሚፀና እረሱ ይድናል ይላል ቅዱስ ቃሉ
@destamamo4895
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃላ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዘልህ
@makdatewolde3180
4 жыл бұрын
Kalehiwet yaseman !! Edimena Tena yisith ; Yeagolgulet zemen hiweth yarezimew!! God Blessing you more and more my brother ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@atsedemaryam7345
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትና የአባቴ ተዋህዶ ማለት በግዜ የማትሻር የማትለወጥ ሃይማኖታቼን ናት በፈትም የነበረች ወደፊትም የምትኖር ናት ወንድማችን ትምርትህ በጣም ያስተምራል አናመስግናለን
@tigistamare2881
5 жыл бұрын
ጀማነሽ ለንደን ደርሳ ከተመለሰች በሗላ ኮንፊዮዥን ውስጥ ያለች ሰው ናት እባካችሁ ተረዷት። ያነበበችው ነገር ግን ጥሩ ልብወለድ ነው።
@fairyeshetu8661
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን በጣም ትበዛባታለህ በውነት ለጥራዝ ነጠቅ ሁሉ ጆሮ እንድንሰጥና የራሳችንን አዳዲስ እውቀት እንዳናገኝ ነው እና ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@teweldegebreegziabher8745
5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin mengiste semayatin yawrsilin wendme . Sew bisasat mesalekiya kemadreg endezi chrstiyanawi behone melku menger tiru new.
@dmarkos963
5 жыл бұрын
መ/ር መስፍን አመሰግንሀለሁ። ጀማነሽ የስለላ መስሪያ ቤት አባል ነች።በጌታቸው አሰፋ የተመለመለች ናት።አሁን ለአቅጣጫ ማስቀየሪያ የተላከች ናት።የተሰጣት ተልዕኮ መድረክ ላይ እንደተናገርሽ ምንም ጥያቄ ሳታስተናግጂ ወርደሽ ውጪ ተብላ ስለነበር አደረገችው።ይህ ነው ዕውነታው።
@asmamawmijena3043
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በመንፈስ ቅዱስ የተመላ እውነተኛ ቃል ሲነገር ነፍስን ያጠግባል እግዚአብሔር ይስጥልን
@weleteselase8926
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ለእህታችንም ማስተዋልን ይስጥልን
@mikaelabebe9385
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን
@bintmensuryoutubeetio9088
5 жыл бұрын
መምህር ቃል ላተ መናገር ይከብዳል፣እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣ይጠብቅህ፣የእዉቀት ባለፀጋ ነህ።
@KinfeYemaryam
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰
@helen3129
5 жыл бұрын
enamesegenalen memeherachen eskahun ezaw neche? koyetalech lebuna yesetat
@xcdf599
5 жыл бұрын
በውነት ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አንደበተ ብርቱ የጣፈጠ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@genetdeyou2824
5 жыл бұрын
Kale heywet yasemaln 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@selamabreham2852
4 жыл бұрын
Amen amen kale hiwet yasemalen
@tamirattessema6247
5 жыл бұрын
በየዘመኑ ሰው የማያሳጣን ጠላት ዲያቢሎስን እያሳፈረ የሚመልስልን የማያንቀላፋው አምላካችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ። መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ይስጥልን ። ይህ ላስተዋለ ሰው ትልቅ የማዳን ሥራ ነው
@hirutteshometeshome202
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ኦርቶዶክስ የድንግል ምርያም ልጅ በመሆኔ እግዜአብሄር ይመስገን !! ደስተኛ ነኝ ፡፡በእጅጉ አመስግናለሁ !! ሲያስረዱ የተረጋጉና የእግዚአብሔር ፀጋ ቅባት የተቀቡ ድንቅ ምሁር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው፡፡ አምላክ እንደ እናንተ ያሉ ሊቃውንት አያሳጣን !! አሜን፡፡
@wasyhunseyfu
5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ በሚል እርጋታ አስተምረውናል መክረውናል ''እግዚአብሔር'' ፀጋውን ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎት
15:53
ሰበር ዜና-|አቶ ለማ መገርሳ ከመሸ ጉድ አሰሙ-|ጃዋር ሃሳቡን ቀየረ-“ሽግግር መንግስት ..”-|“አብይ ሁለት አማራጭ ቀርቶታል”-|ፍኖ ሳይታሰብ ጉ*ድ ሰራቸው
Addis News
Рет қаралды 31 М.
28:48
🛑የዘመናችን ታሪካዊ ቪዲዮ❗👉ሀኪም አበበች አስቀድመው የተናገሩት ትንቢት እየተፈፀመ ነው❗ሀኪም አበበች ዶ/ር ሮዳስ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳ
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 395 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
20:28
#Ethiopia አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ስለ ኦርቶዶክስ ስያሜ አመጣጥ ሚስጥሩን ይፋ አወጣች /ከ እህተ ማርያም ጋር ሳይተዋወቁ ነገር ግን ተመሳሳይ ሃሳብ
yidnekachew sisay
Рет қаралды 1,2 М.
29:44
የበውቀቱ ስዩም ድንቅ ወግ /የመሬቱ ባለቤት እያንቀጠቀጠው ነው መሬቱ የኛ ነው ይውጡልን ያላችሁ ይኸው /bewketu syum
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 101 М.
1:18:59
“ኤልያስ እና ጌታችን ኢየሱስ መጥተዋል!” አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን | ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 402 М.
45:13
ሁሉም ሊያየው የሚገባው I የዲ/ን ብርሃኑ አድማስ መልስ I ለ'አባ' መዐዛ፣ ፓስተር ዮናታንና መሰሎቻቸው የሰጠው ድንቅ መልስ
ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube
Рет қаралды 49 М.
48:02
"ግብረ ሰዶማውያን ቀሰተደመናን አልተጠቀሙም! ለምህረተ አብ ደውዬለት ፊት ለፊት ተፋጠናል" Artist Jemanesh Solomon | Mehreteab Asefa
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
1:48:30
የጃዋር መሐመድ አልጸጸትም መጽሐፍ ትረካ jawar mohammed book narration | HIN GAABBU
Addis Mereja | አዲስ መረጃ
Рет қаралды 47 М.
54:47
“ቴአትር ቤት አልመቻቸውም" ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር | ክፍል ሁለት
Dejaf TV
Рет қаралды 33 М.
50:08
በድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የማያዳግም መልስ
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 69 М.
33:08
የደቂቀ ኤልያሳውያን መሪ የነበሩት አባ ዮሴፍ ብርሀኔ የማህበሩን ሴራ አጋለጡ ክፍል 1 | Ethiopia #የአክሱም_እንግዳ
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 40 М.
1:21:52
ጃዋር እና የአማራ ሀይሎች አብረው ሊሰሩ? | ጃዋር 4 ኪሎ ቢገባ ሰላም ይወርዳል?! | ጃዋር በአሁኑ ሰአት ለምን ተከሰተ? | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 21 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН