የደቂቀ ኤልያሳውያን መሪ የነበሩት አባ ዮሴፍ ብርሀኔ የማህበሩን ሴራ አጋለጡ ክፍል 1 | Ethiopia

  Рет қаралды 40,740

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@tenanisro9218
@tenanisro9218 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !አባታችን ፈተና ያለ ነው ዋናው ፈተናውን ማለፍ ነው ወድቆ አለመቅረት ።
@birukkassa1344
@birukkassa1344 4 жыл бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በገሀድ ጥፋተኛ ነኝ , ተጠያቂው እኔ ነኝ , ተሳስቼ ነበር የሚሉ አባት አየሁ፡ እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልዎት
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
አባታችን እኛንም በንሰሀ ጎዳና እንደርሶ ይምራን ፈጣሪ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 እመቤቴ አማልጅን!
@messi9087
@messi9087 Жыл бұрын
ተመስገን እንካን ተመለሱ አባታችን
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ማእተቤ ህይወቴ ነው ክብር ምስጋና ይግባህ የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ስላርከኝ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 4 жыл бұрын
Aaaaaammmmmeeeennnnnnn!!!💚💚💛💛❤️❤️
@ዊዲዘንዬ
@ዊዲዘንዬ 4 жыл бұрын
*ተመስጌን ዋናው ንስሀ መግባቶት ነው እርሶን የጠራ አምላክ ሌሎችንም ስህተት ቦታ ያሉትን እናት አባቶቻንን እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን*
@JaseonKing
@JaseonKing Жыл бұрын
አስተምርልን አባታችን
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 4 жыл бұрын
አንዳንድ ኮመንቶች አደለም እሳቸው ታላላቅ ቅዱሳንም ወድቀዋል ዋናው ከውድቀታቸው መመለሳቸው ታላቅ ያደርጋቸዋል አማኝ ደሞ ይፈተናል ይወድቃል ይነሳል
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 жыл бұрын
በትክክል ተባረኪልኝ
@rahelayele2578
@rahelayele2578 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጣም ደስ ብሎታል ወደ እቅፉ በመግባትዎ
@yrddijk8936
@yrddijk8936 4 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን: ተከታይ ( የክርስቶስ አምላኪ ) :በመሁኔ ተመስገን አምላኬ+++
@yrddijk8936
@yrddijk8936 4 жыл бұрын
ለጠፎትም እግዚአብሔር : ይመልሳቸው
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 4 жыл бұрын
እኔም✟✞✝
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 4 жыл бұрын
Mmmeeee ttttooooo!!! Behiwete bezemene.desss yemilegn lene. Bewengeal mamene!!!emeye orthodox tewahedo kanchi befit yargegn!!!!!
@ruttendale8488
@ruttendale8488 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ባይ ነው እንኳን እውነቱን ገለጸሎት።
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና አምልኮና ስግደት ለምናመልከዉ የድንግል ልጅ ይሁን የኔ አባት እንኳንም ወደ ቀደመችዉ ክርስቶስ በደሙ ወደ ዋጃት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱልን 🙏🙏🙏
@Jhonatannnnnn
@Jhonatannnnnn Жыл бұрын
Egziabher yemesgen Abatachin egziabher yehulachenen lib yemelselen🙏🙏🙏🙏🙏
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን የሁላችን ልብ ይመልስልን
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 4 жыл бұрын
እግዘሀቤር ይመስገን አባ
@eshitube1153
@eshitube1153 2 жыл бұрын
እነ ደቂቀ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ወደ ቅዱስ ቃሉ ትመለስ እውነት ያለው መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ነው፡፡ ብለው የሚያምኑ ወንጌልን የተረዱ ሰዎች ነበሩ፡፡ እኚ ሰውዬ አሁንም የሳቱ ናቸው ወይንም አውቀው የሚያስቱ ሰው ናቸው፡፡
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 4 жыл бұрын
ልባቸው በጣም አዝናለች የተፀፀቱ ይመስላል በእሳቸው አማካኝነት የተሰናከሉትን አምላክ ይመልስልን ስለአባታችንም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@elshadayetaye8893
@elshadayetaye8893 4 жыл бұрын
Amen enem andua nbrkug bsachw mkniat
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን ሰው ሆኖ በተላያየ ምክንያት ይሳሳታል ንገር ግን ጌጋው ተረድቶ ይሚመለስ የተባረከ ነው ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
ሁሉም የጠፉ ከቤተክርስትያን የወጡ መንገድ የሳቱ እንደርሶ ይመልስልን በብዛት ባለማወቅ የሚጠፉ ናቸው አውቆ የጠፉ የለም ማለት አይቻለም ረገዝብ እና ለተለያየ ቁሳቁስ ብሎ ኡነቱን እያወቁ ከቤተክርስትያን የወጡ ተፀፅቶ ይመለሱ አሜን
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 4 жыл бұрын
የኔ ደግ አባት ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት ማን እንደዚህ ይመሰክራል የኔ ቅስም ይሰበር እኛም ሀጥያተኛ ነን ቆሻሾች ነን ይፍቱን አባ
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln ebakachuhu mahbern bagbab Astawln enketel
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አምልካዋ ሀይለኛ ነው ማንም አጭበርብሮ አወናብዶ ብዙ ዘመን ሊዘልቅ አይችልም አሁንማ በዚህ 8 አመታት ውስጥ ነገሮች እየፈጠኑ እየጋለቡ ነው እልልልልልል በሉ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያውያን ጋር ስለሆነ አሜን!
@hirutbirhanu4035
@hirutbirhanu4035 4 жыл бұрын
Enikuan Egziabher wedebetu meleswo !!!
@melkeanbessa8425
@melkeanbessa8425 4 жыл бұрын
Egzihbeher yemesgen 🙏🙏🙏
@cookiese6013
@cookiese6013 4 жыл бұрын
Thank you. GOD BLESS YOU MORE. GOD IS LOVE. No body is perfect! you are bless to me.( apologizing☝🏾🙏🏾🤲🏾) thank you for sharing 📢GOOD TEACHER 💯‼️👏🏿👏🏿👏🏿🤗
@mekdesertban6418
@mekdesertban6418 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ አስበን አንተ ጠብቀን እኛ ደካማነን የአሁኑ ፍጥረት ምልክት ይሻል እንደሚባለው አሁን እኮ ከልብ እውነቱን ማመን አቅቶን ምልክት እንሻለን ለተመለሡት አባታችን እግዚያብሄር ይመስገን የጠፋትን አምላክ ወደ እውነተኘዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልሳቸው
@nuremoha6792
@nuremoha6792 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ።እንኳን ወደ ቀደመችው ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን በንስሃ ተመለሱ ፣ቀሪ ዘመኖትን የመልካም ፍሬ ማፍሪያ ያድግልን ፣በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ምስጋና ይገባዎታን ለእርሷ ስንት የኔ ቢጤ ትህቢተኛ በበዛበት እና ከአፈርኩ አይመልሰኝ በሚባልበት ጊዜ ደጋግመው ደጋግመው እኔ ነኝ ጥፋተኛ እያሉ ሲናገሩ ሳይ በእውነት ደስ አለኝ ።ለእኛም ልቦና ይስጠን
@addismersha2904
@addismersha2904 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ተመለሱ እህቴም እዛ አለቸ እባከውት መልሱልኝ አባዬ በፈጣሪ ስም ከነልጇ እዛው ኗሪ ሁናለቸ ገዳማት ነው ያለሁት ትለኛለቸ አባዬ ትዝታ መርሻ ትባላለቸ እኔም አንድ ቀን ጉድ አይቺ ነው የመጣሁት እያለቸ ት
@abebalalisa3242
@abebalalisa3242 2 жыл бұрын
እና ልክ ናቸው እኮ እትዩጲያ ለአለም ታበራለች እኮ
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 4 жыл бұрын
Glory to God 🙏
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 4 жыл бұрын
እግዞ አምላክ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 жыл бұрын
ውድ ወገኖቼ እኔ የምኖረው 30 አመት እስራኤል ነው አሁን አባታችን ያሉት ሁሉ የአይሁዶች ሀይማኖትነው በመጨረሻው ዘመን የሚመጣው ኤልያስ ነው የሚሉት ሌለው ክርስቲያን መስለው የሚቀርቡት ግንሰው እንዲያምናቸው ነው
@davetube9887
@davetube9887 4 жыл бұрын
Wow
@beidemariamshumet104
@beidemariamshumet104 4 жыл бұрын
axum tube!!!
@ael_zaablon4548
@ael_zaablon4548 4 жыл бұрын
10Q for presenting this man. Please tell me how to get the book. I have been searching for the for a month don't get it.
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 2 жыл бұрын
ዋናዉ እዉነቱን አዉቆ በቆራጥነት መመለሱ ነዉ ጥንተ ጠላት ሰይጣን እንደ ሆነ አይተኛም።
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አኔግን ከዝህ በኋላ ከማቃቸዉ መምህሮች ዌጭ አልማርም እነ ቶሎብዬ መናፍቅናቸዉ እልና ከዛ የምብረሀን ምሰል አይች እገባለሁ
@titig3584
@titig3584 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@seblebulti6813
@seblebulti6813 2 жыл бұрын
ስለአስተምህሮው ግልፅ ቢሆን ለምን ለ ሌሎችም መ ማሪያ ይሆናል ቤተክርስትያንም አይገቡም ወይ ግልፅ ቢሆን ማወቅ ስለምፈልግ ነው
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 жыл бұрын
ስወች የወሴፍ ብርኑ ትክክለኛ ነገር ነው የሚከተሉት የነበርው የስው ልጅ በኦሪት ማመን አለበት መስቀልንና ክርስቶስን ትቶ ወደ እ/ር መመለስና ወደ ቅዱሶ ኦሪት መመለስ ነው እውነታው ይሔ ነው
@boontuushawaa6940
@boontuushawaa6940 4 жыл бұрын
Abaa kenyaa baga nagaadhaan debiitaan nama keessaa isaan dhugaati orthodox tawahyedo ti ⛪🙏🤲
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 Жыл бұрын
"አፍቅረ አይሁድ" ነው ያለው። ክርስቶስም አይሁድ ነው
@brookhaile6862
@brookhaile6862 4 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማረውና መሪ ራስ አማን በላይ ታዲያ እንዴት ይታያሉ? በአንድ ወቅት ከደቂቀ ኤሊያሳውያን ጋር ግንኙነት ነበራቸው ማለብ ይቻላል?
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 жыл бұрын
ምልክቱም የዳዊት ኮኮብና የሻማ ማብሪያዋ የስራኤል አርማ ነው
@KedestTeshome
@KedestTeshome 9 ай бұрын
Artist jemanesh ymtasrew shash yegbre sedomawiyan bandira new
@selamselamtube7005
@selamselamtube7005 4 жыл бұрын
አሁንስ ቢሆን በምን እርግጠኛ መሆን ቻላችሁ ሌላ ሴራ ኖሯቸው መተውስ ቢሆን……. እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ምናልባት ይህችን ተዋህዶ እምነት ተጠቅመው በሃይማኖት አሳበው ሊነግዱ መሆን አለበት ብዬ አምናለው የሌላውን አላውቅም እንጂ……
@zedteketel1566
@zedteketel1566 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለምህረቱ ካበቃዎት አርሶና እርስዎን በመሰሉ ታላላቅ አባቶች ነጭ የለበሱ እድሜያቸዉ የገፋ አንደበተ ረቱዎችን አይተዉ ከሀይማኖታቸዉ ከቤተሰቦቻቸዉና ከዘመዶቻቸዉ የተለዮ ከሚስቶቻቸዉ የተለያዮ ልጆቻቸዉን አብረዉ እንዳያሳድጉ ከመጀመሪያዋ ሚስትህ ጋር በፍች ተለያይታችሃልና ከቀጣይዋ ባለቤትህ ጋር አብረህ መኖር የለብህም በማለት ልጅና ሚስትን በእንግልት እንዲኖሩ ምክንያት የሆኑ አባት ነዎትና በትጋት የገቡትን ሰዎችም በመወትወትና በፀሎትና በመምከር ይመልሱ እሰቲ ለርሶም የፈተናዎት መጨረሻ ያድርግልዎት
@makimeti2016
@makimeti2016 4 жыл бұрын
lela sera endelelachew kenegegrachw merdat yichalal demo sew adelu enda sew yisasatal yatefal demo be neseha yimilesal
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 4 жыл бұрын
እሱን እኛ የመመርመር መብቱም አቅሙም የለንም እሱ እግዚአብሔር ይመርምራቸው በዚያ ላይ ነንስሀ ተቀብየ ተፀፅቻለሁ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖተ ለመመለስ እግዚያቤር እድሉን ሰጦኝ ተመልሻለሁ ላለ ሰው የጅል ምላሽ መስጠት የዋህነት ነው
@mayo5105
@mayo5105 4 жыл бұрын
እሱን እግዚአብሔር ይመርምር እኛ ንሰሀ ገብቻለው ካሉ እግዚአብሔር ይቅር ብሎ ከመለሳቸው እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጪ ምንም አንልም ሴራ ኖራቸው ከሆነ እግዚአብሔር ይመረምራል ሁላችንም በቸርነቱ እንጂ ለእግዚአብሔር ተመችተን ፃድቅ ሆነን አደለም
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
ኧረ ስለ እግዚአብሔር አይባልም እንኳን ከዘላለማዊ ሞት ዳኑ ምስጋና ይግባው ለአምላካችን
@Aa-ey1bm
@Aa-ey1bm 4 жыл бұрын
ክርስቲያን ይወድቃል ይነሳል ዋናዉ ከስተቱ መመለሱነዉ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ሴቷ ጀማነሽ የምትባለዋ ያሰረችው ሻሽ የግብረሰዶም አርማ ነው ወዳ አይደለም ሰይጣን ሰፍሮባት ነው ፀበል ትጠመቅና ያሳሳታት መንፈስ ይለቃታል
@daniboy9134
@daniboy9134 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ እኔም ትእዝብቴን አሳርፌ አለዉ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
@@daniboy9134 ይመችህ ያራዳ ልጅ👍👍
@ruhi2fish169
@ruhi2fish169 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መጀመሪያ እንዲ ከመናገራቹ በፊት የግብረሰዶም አርማ ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል እሷ ያደረገችው የቀስተደመና ምልክት ነው የግብረሰዶም ስንመለከት ደሞ 6ቀለማትን የያዘ ነው
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 4 жыл бұрын
ጅማነሽ የምትባለው በሬ ያድርግችው ሻሽ የግብርሶድማዋያን ስንድቃላማ ነው ተጠንቀቁ ስትየዎ ጌ ነች
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
@@usahandsoffethiopia.9906 👍👍👍
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 4 жыл бұрын
አይ አምላኬ የኦርቶዶክስ መከራ በዛ✝✞✟😭🙏
@שלומיתמברט-מ2ח
@שלומיתמברט-מ2ח 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፋት ተንኳኮል አታጡም እየሱስ አምላክ ሁኖቢመጣ እናተን ቄሶቾ ነው መጀመርያ የጯጠፋ እስራኤልን በሰይጣን ታምን አለች ምን አይነት ዉሽት ታስተምሩ አላችሁ ኢሩ ኢረ ተዉ ዉነት ውነት እግዚአብሔር እፍረድ ሰማይን ካለባላ የዘረጋ አምላክ ኢትዮጵያ ሳለን ቡዶች ፈላሾች እያላችሁ ልብሳችን እየቆረጣችሁ ስትታጠኑት ነበር ጥፍራችን ቆርጣችሁ ደማችን ስትጠጡት ነበርስንቱን ግፍ ሰራችሁ አሁን ደሞ ምትሉት ቅጡ ጠፋችሁ ስም ታጠፋላች እኔን የሚሣዝነኝ የሕዝቡ ሞኝነት ነው
@abge5258
@abge5258 4 жыл бұрын
ሴት በሀገር ስም እና በእመቤታችን ስም እውነት ይዘው ነው የሚሄዱት ብለን ምናከበራቸው ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ነብይ ይሆናሉ ጠንቃይ ይሁናሉ ምን ሆነው ነው ሰዶም በነሱ ነው የበዛው ያሳዝናል ልብ ይስጠን አፈርን እኮ ሀጥያታችን በዝቶ ነው መሰለኝ
@አሸናፊበወልድዋህድ
@አሸናፊበወልድዋህድ 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት እውነትን ደብቆ ሀሰትን ይሰብካል ። የሚያውቁት እውነት ይፋረዶታል
@coffeenubia7144
@coffeenubia7144 4 жыл бұрын
Abetu amlak enda sendu hen ok telalch yehanaw maheber alias hulme 666 naw erso kezeh yawetawot amlak yemsgen
@hiwotdagne4190
@hiwotdagne4190 3 жыл бұрын
ይቺ ሌባ ሴቶዬ አለች እዴ አሁንም
@yesemwork8310
@yesemwork8310 4 жыл бұрын
የጠመጠመችው ሻሽ የግብረሰዶማውያን ባንዴራ(አርማ)ነው ።
@አሸናፊበወልድዋህድ
@አሸናፊበወልድዋህድ 2 жыл бұрын
በጣም አውቀህ ሙተሀል
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
sew tadilo tifatun awuko niseha yemigeba sew
@jije2543
@jije2543 2 жыл бұрын
ታቦት፣ ጥምቀት፣ ምናሚን ማጠንትም እኮ የኦሪት ነው፡ እሱንም ለኦርቶዶክስ ንገራታ ለምን የነዛን ኦሪት ናፋቂነት ብቻ ታወራለህ?
@tsige8516
@tsige8516 4 жыл бұрын
እባካችሁ ይህንን ሰው አታቅርቡ ያላቸውን ተልኮ ማስተላለፊያው መንገድን አልሞበት መስራች መሪ ሆኖ ግንዛቤ የሌላቸውንለመመረዝ ያዘጋጀውን ለመታወቅ የሚያደርገው ነው
@goodtime1960
@goodtime1960 4 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ከ ማህበረ ቅዱሳን ጋር ካደረጉት ቃለ መጠቃቸው ሰማን እኮ ከሳቸውም ትምርት ወስደናል ለምን ድጋሜ ........
@zedteketel1566
@zedteketel1566 4 жыл бұрын
አንተ መሀበረ ቅዱሳን ላይ ብትሰማዉ እኔ ግን እዚህ ሰማሁት ሰንት ሰው ይዘህው ጠፍተተዋል መሰለህ ሚዲያ ሁሉ ይዘግብልን እና ሁሉም ይስማዉ
@aberadima8451
@aberadima8451 4 жыл бұрын
Yes, I believe on people who criticize themselves and follow the right way. However, such people are more of political than religious and didn't stop their evilest actions. Just listen from his speech. he still is advocating for someone. you can imagine how the waldiba monastic mentioned at Walta and Fana TV. we need our fathers to pray for peace but some of them are inculcating hate speeches.
@dessalegnmekonnen1467
@dessalegnmekonnen1467 4 жыл бұрын
ምነዉ እንዲህ አይነት የሠይሠጣን አምልኳ ቢቀርስ ስንት አመት ልንናር ነዉ
@ethiopiafekir8481
@ethiopiafekir8481 4 жыл бұрын
ግም
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 4 жыл бұрын
Genet Tedila sedbun min ametaw hasabeshen besereat masredat eyechalesh!!beselam new???yekir yebelesh!!
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 4 жыл бұрын
Abatachin enkuan egzyiabehr weda tikikilegawu mengedi melsoti lenate yaderse amilki la lechomi yidresilachewu
@bezawittesfaye9616
@bezawittesfaye9616 4 жыл бұрын
Wektawi negroch ly mitserut bwenet yitekimenal ena bertulin nw lela min yibalal.... gin hagerachin ly yemihonit kifu asdengach negeroch hulu takidew nw biye medemdem echilalw? Yihen yalkut hulum program Axum tube astenkaki ena timhret seto miyalf nw enanw ☺️
@habendenbel4329
@habendenbel4329 4 жыл бұрын
Egzbhare yemsgn enkone temlsu aba egzbhare yemwdwn yeftnal enkone lensha abkwote enkone beslam metoo
@lulatesfay4937
@lulatesfay4937 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
ሁሉም የጠፉ ከቤተክርስትያን የወጡ መንገድ የሳቱ እንደርሶ ይመልስልን በብዛት ባለማወቅ የሚጠፉ ናቸው አውቆ የጠፉ የለም ማለት አይቻለም ረገዝብ እና ለተለያየ ቁሳቁስ ብሎ ኡነቱን እያወቁ ከቤተክርስትያን የወጡ ተፀፅቶ ይመለሱ አሜን
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
EMS Eletawi የፋኖ ትግል ሲገመገም Thu 09 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 480
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 44 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19