ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች

  Рет қаралды 188,904

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

Пікірлер: 662
@ኢልሀምአብደላ
@ኢልሀምአብደላ 2 жыл бұрын
ዳጊየን የሚወድ በላይክ የኔ መልካም🥀🤴
@zinikmeznagna
@zinikmeznagna 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYfNg4hsjdyKl68
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 2 жыл бұрын
,_ዳጊ ማነቃሸ በጣም ማርኮኞል እኔንም ጎብኘ እባክሸሸ
@alemtsehaybekele7080
@alemtsehaybekele7080 Жыл бұрын
እንደኔ አትወጃትም
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 6 ай бұрын
😂😂😂​@@alemtsehaybekele7080
@birhanumaseresha556
@birhanumaseresha556 2 жыл бұрын
You are wonderful እነዚህን መፅሃፎች ወደ አማርኛ መተርጎም ቢቻል ብዙ ወጣቶችን ችግር ይፈታል እና አስቢበት ዳጊ በተረፈ ይመችሽ
@zelalemdesta1677
@zelalemdesta1677 2 жыл бұрын
ተተርጉመዋል share ላደርግህ እችላለሁ
@meskimarru8065
@meskimarru8065 2 жыл бұрын
እሺ አርገው
@kidusmola5785
@kidusmola5785 2 жыл бұрын
@@zelalemdesta1677 pls bezi E-mail lakelgn
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
@@zelalemdesta1677 please telgram link askmtlen betam eflgwalhu
@keralemmengistu1084
@keralemmengistu1084 2 жыл бұрын
እባክህ በቴሌግራም ላክልን ወንድም ???????
@biruktawitrahel4863
@biruktawitrahel4863 2 жыл бұрын
ዳጊ ስለምታስተላልፊልን መልዕክቶች በጣም እናመሰግናለን። በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ጠንካራ independent ስኬታማ ሴት ማወቅ በጣም ደስ ይላል ። ሴት ልጅ ስለ መልክ human hair ከመጨነቅ አልፋ እንደዚህ ትልቅ አላማ ኖሯት የበሰለ ህይወት ስትመራ ማየት ደስ ይላል ። በርቺልን!
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 2 жыл бұрын
Betam 👍
@helenkiflom7069
@helenkiflom7069 2 жыл бұрын
Exactly 👌🙏
@yetiwube2558
@yetiwube2558 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ እግዚአብሔር መኖሩን ማመንና ለሱ መገዛት
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 Жыл бұрын
የመርየም ልጅ ዒሳን عليه السلام አስመልክቶ እኛ ሙስሊሞች ያለን ግልፅ እምነት ይህ ነው! ይህን በፅኑ እናምንበታለን ፤ እውነታውን በገሀድም እናሳውቃለን! አንደኛ፦ የመርየም ልጅ ኢሳ عليه السلام የአላህ አገልጋይ፣ መልዕክተኛና ከመርየም ማህፀን ውስጥ አላህ የጣላት (የሁን) ቃሉ ፤ ከርሱ የሆነ መንፈስ ብቻ ነው። ይህንን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ 《የመፅሀፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ። በአላህ ላይም እውነትን እንጂ አትናገሩ። የመርየም ልጅ አል መሲህ ዒሳ የአላህ መልዕክተኛና ከመርየም (ማህፀን ውስጥ) የጣላት (የሁን) ቃሉ ፥ ከርሱ የሆነም መንፈስ (ብቻ) ነው።…》አን-ኒሳዕ /171 ሁለተኛ፦ አባታችን አደም ያለ አባትና እናት እንደተፈጠሩት ሁሉ ዒሳም عليه السلام ያለ አባት ከእናት የተፈጠሩ መሆኑን እናምናለን። ይህንንም አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ 《ከአላህ ዘንድ ዒሳ እንደ አደም አምሳያ ነው። (አላህ አደምን) ከአፈር ፈጠረው ከዚያው "ሁን" አለው ሆነ።》 አል-ዒምራን /59 ሶስተኛ፦ ዒሳ ኡሉል አዝም ተብለው ከተጠቁሱት አምስት መልዕክተኞች አንዱ ናቸው ብለን እናምለን። ይህንን በተመለከተ አላህ እንዲህ ብላል ፦ 《ከነቢያት ቃል ኪዳንን መያዛችንን (አስታውስ) ከአንተም፣ ከኑህም፣ ከኢብራሂምም፣ ከሙሳም፣ ከመርየም ልጅ ኢሳም። ከነርሱ የጠነከረ ቃል ኪዳንን ያዝን።》አል-አህዛብ/7 አራተኛ፦ ዒሳ የአላህ አገልጋይ (ባሪያ) እንጂ ፈፅሞ የአምላክነት ባህሪ የሌላቸው መሆኑን እንመሰክራለን። አላህ እንዲህ ይላል፦ 《 እርሱ ( ዒሳ) ፀጋችንን የለገስነውና ለእስራኢል ልጆችም ምሳሌ (አርአያ) ያደረግነው (የአምላክ) አገልጋይ እንጅ ሌላ አይደለም።》አዝ-ዙኽሩፍ/59 አምስተኛ፦ ሙታንን ህያው ማድረግ፣ በአንቀልባ ሳለ መናገርንና አይነ ስውራንን መፈወስን የመሰሉ ተአምራትንና ምልክቶችን አላህ ለዒሳ عليه السلام ሰጥቷቸዋል ብለን እናምናለን። ስድስተኛ፦ ዒሳ عليه السلام ለተላኩት ህዝብ አላህን በብቸኝት እንዲያመልኩና በርሱ ላይ ፈፅሞ እንዳያጋሩ ጥሪ አቅርበዋል አስተምረዋልም ብለን እናምናለን እንመሰክራለንም። አላህ እንዲህ ይላል፦ 《(ዒሳም ለህዝቦቹ አለ) አላህ የኔም የናንተም አምላክ ነው፤ (እርሱን) አምልኩት። ይህ ቀጥተኛው መንገድ ነው።》 አል-ኢምራን/51 ሰባተኛ፦ ዒሳ عليه السلام የነብዩ ሙሀመድን صلى الله عليه وسلم መምጣት አበስረዋል ብለን እናምናለን። ይህንን በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፦ 《…ከኔ በኋላ በሚመጣና ስሙም አህመድ በሚባል መልዕክተኛ የማበስር በመሆን ወደ እናንተ (የተላኩኝ) የአላህ መልዕክተኛ ነኝ።》አስ-ሰፍ/6 ስምንተኛ፦ በዒሳ عليه السلام እና በነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم መሀል ሌላ ነብይ እንደሌለም እናምናለን። አላህ እንዲህ ብሏልና፦ 《…ከኔ በኋላ በሚመጣና ስሙም አህመድ በሚባል መልዕክተኛ የማበስር በመሆን ወደ እናንተ ( የተላኩኝ) የአላህ መልዕክተኛ ነኝ 》 አስ-ሰፍ/6 ዘጠነኛ፦ ዒሳ عليه السلام አልተገደሉም አልተሰቀሉምም አላህ እንዳለው ወደርሱ አርገዋል ብለን እናምናለን። ይህንንም በተመለከተ የአለማቱ ጌታ እንዲህ ይለናል፦ 《 እኛ የአላህ መልዕክተኛ የሆነውን የመርየምን ልጅ ዒሳን ገደልን በማለታቸው ሰበብ ( ተረገሙ)። አልገደሉትም፤ አልሰቀሉትምም። ግና ተመሳሰለባቸው። እነዚያ በዚህ ጉዳይ ላይ የተወዛገቡት ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው ። በዚህ ላይ ቅንጣት እውቀት የላቸውም። ጥርጣሬን ከመከተል በቀር። በእርግጥም አልገደሉትም ፤ ይልቅ አላህ ወደርሱ እንዲያርግ አደረገው። አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነው።》 አን-ኒሳእ/157-158 አስረኛ፦ የመርየም ልጅ ዒሳ عليه السلام በመጨረሻው ዘመን ወደ ምድር ይወርዳሉ፤ በነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ሸሪአም ያስተዳድራሉ። አሳማን ይገድላሉ፤ መስቀልን ይሰባብራሉ፤ ግብር ያስከፍላሉ፤ ከጠማማው መሲህም ይበቀላሉ፣ ከዚያም በምድር ላይ ይሞታሉ፣ በመሬትም ይቀበራሉ፣ ሁሉም ፍጡር ከመሬት እንደሚቀሰቀሰው ሁሉ ጊዜው ሲደርስ እርሳቸውም ከምድር ይቀሰቀሳሉ። የመርየም ልጅ ዒሳን عليه السلام አስመልክቶ እኛ ሙስሊሞች ያለን እምነት ይህ ነው። ይህ ትክክለኛው እምነት ነው። ከዚህ ያፈነገጠ ትክክለኛውን ጎዳና ስቷል። አላህ እንዲህ ይላል፦ 《የመርየም ልጅ ዒሳ ይህ ነው። ይወዛገቡበት ስለነበረው (የርሱ ጉዳይ) እውነተኛው ቃል (ይህ ነው)። ልጅ መያዝ ለአላህ ተገቢው አይደለም። ክብር ለርሱ ይሁን። አንዳች ነገር በወሰነ ጊዜ "ሁን" ይለዋል። ወድያውኑ ይሆናል።》 መርየም/34-35
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏ትለያለሽ#ዳጊን #እሚወድ ማነው እንደኔ
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 7 ай бұрын
መፅሀፉ ቢተረጎም ብዙ ሰዎች ይለወጡ ነበር ዳጊ የኛ አከብርሻለሁ❤❤
@AbiAbi-y8n
@AbiAbi-y8n 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@hi5all
@hi5all 2 жыл бұрын
ሰው እንዲህ ማምለክ ስህተት፣ ሀጢዐት፣ አለመብሰልና ስሜታዊነት ነው። ቆንጆና በጎ ሰው ነሽ። Good heartdness is good. Good motivation. Comprehensive progress is better.
@bicolobiniabebe8937
@bicolobiniabebe8937 Жыл бұрын
እያደነቀች እንጂ ያመለከች አይድለም...
@simegnnega1200
@simegnnega1200 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም መመስገን አለብሽ ድንቅ እና ውጤታማ በመሆንሽ። ምክንያቱም ሴትነትን ከኮስሞቲክስ እና አምሮ ተውቦ መታየት ብቻ እየመሠለ ባለበት በዚህ ጊዜ ንቁ ከዛም በላይ መሆን መኖር ይቻላል ብለሽ ያነበብሽውን እውቀት በተግባር እየኖርሽ ለእኛም እያነሳሳሽን ስለሆነ ተባረኪ በርች ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
@bashodada6515
@bashodada6515 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ህይወት ገና አሁን የገባኝ እንድኖርበት ጌታ ይርዳኝ
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዳጊዬ እንደኔ የሚወድሽ ሠው ይኖር ይሆን አንቺ መልካም ሠው ነሽ አምላክ የሠጠን ገፀ በረከታችን ነሽ
@semran
@semran 2 жыл бұрын
ዳጊዬ አመሠግናለሁ በጣም ብዙ ቀይረሺኛል እድሜሽን አላህ ያርዝመው
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 2 жыл бұрын
ሁሌም ሳዳምጥሽ የማላጣው ተመሳሳይጉዳይ 1. ደስየሚል ለዛ 2. የምታምኝባቸውን ጉዳዮች 3. የማስበውንና የምወደውን አመለካከት ስለማገኝ ደስ እያለኝ እሰማሻለሁ
@kulenikitessa9010
@kulenikitessa9010 2 жыл бұрын
Daggi, the Bible has already said that ages ago.Pls try to read the bible as many times as you did his book. It would forever transform ur life konjo. Thank you, though, for being this positive to share what you find to be special. Ewneten new daggiye bible has the most special truth, freedom, and peace any human being deserves to get!
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 Жыл бұрын
As you said sister its alredy on the bibel. i don't like white peopel diktate my life. Its only the word of God who can guide me. To tale you the truth there is nothing is NEW that she speeks today. I alredy know its on the bibel. Inaddition i don't like she used the word universe to substitute God. what is going on??? I am out.
@BSMአለኝታየ
@BSMአለኝታየ Жыл бұрын
ዳጊ በእውነት ከፈጣሪ በታች ጥሩ ህክምና ነው የሰጠሽኝ ክበቲልኝ
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 2 жыл бұрын
ሁሌም ስለሃገሬ ልጆች ሳስብ የምጽናናው እንዲህ ባለው አስቸጋሪ አስጨናቂ ጊዜ እንኳን ስለህይዎት ትርጉም ስለኣዳዲስ አስተሳሰቦች ስለማደግ ስለመለዎጥ የሚተጉ የሚነቁ ወጣቶች መኖራቸውን ማዎቄ ነው ፡፡ እባካችሁ እንጠይቅ እንዎቅ ለመረዳት እንሞክር ፡፡ አምላክ ያለ አንዳች ምክንያት እና በጎ አላማ እዚህ ምድር ላይ የፈተረው እንደመናስበው ከንቱ ፍጥረት የለም አለፈጠረምም ፡፡ እንዎቅ እንመርምር እንረዳ ተስፋ ሳንቆርጥ ለከንቱ አላማ ሳንሸነፍ ለመልካም ሃሳብ ተግተን በተግባር እንትጋ ያኔ እኛ እኛ አይደለም አለምን እንቀይራለን ፡፡Dagi thank you for what you doing to the generation .
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 2 жыл бұрын
ዳጊ እ/ር ይባርክሽ!ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ! ለአንች የጠቀመሽን ነገር እኛም እንድንጠቀም ማካፈልሽ እጅግ በጣም ለሰው ልጆች ክብር እንዳለሽ ያሳያል፡፡ለማመስገን ግን ቃላቶች አጠሩኝ፡፡
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 2 жыл бұрын
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
@dawitmekbib7394
@dawitmekbib7394 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳጊ ።እኔም በአካል ኤካርትን ያገኘሁት ያህል ነው የተሰማኝ ዳጊ።አመሰግንሻለሁ ስለሁሉም ነገር።ዳጊ ላገኝሽ ብዙ ጊዜ ሞክረ ነበር አልተሳካም ለአሁን።አምናለሁ እንደማገኝሽ ዳጊ ።መልካም ጊዜን ተመኘሁልሽ
@1631america
@1631america 2 жыл бұрын
Dagi this the most beautiful presentation I ever heard. You never know how many people changed their life. You are just inspiring the people who need this most. Thank you.
@elsademisse3752
@elsademisse3752 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው ምወድሽ አንችን መስማት ማየት ደስ ነው የሚለኝ ህይወት ለኔ ከባድ ነች ባወራሽ ደስ ይለኛል
@ariamkidane4504
@ariamkidane4504 2 жыл бұрын
ጅጋና ሴት እኔ ገና ከቅርብ ያየሆሽ ግን በጣም ነው የወደድኩት ቀጥልበ እግዚአብሄር ከጉንሽ ነው በጣም ነው ሚውድሽ ማከብረሽ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ 🥰🙏
@berhanabera5055
@berhanabera5055 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልን
@wosagnmedia
@wosagnmedia Жыл бұрын
ዳጊየ እጅግ እናመሰግናለን እነዚህን መፃህፍት ተርጉሚልን እባክሽ 🙏🙏🙏
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 2 жыл бұрын
ዳጊየ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሸን የኔ መልካም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ❤
@radiyatube8282
@radiyatube8282 Жыл бұрын
ደግማዊት ያኛ ጀግና ከልብ አማሰግናለው ትምህርቶቺሽ ደጋግሜ ብሰማው ሁሉም አይጣገብም። እኔ አረብ ሀገር 11 አመት ሆኖኛል ግን መዳሞች አቃጣለው ሊዳውን ነው😢😢ከዚህ ስሳረ በነገር ኢሳት ይሎኩሰሉ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
እስካሁን ሳላገኝሽ በመቆየቴ ቆጨኝ በዚ ሰአት ከእግዚአብሔር በታች እንደዚህ አይነት ሰው ያስፈልከኛል 😍🙏
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
ሞቲቬሽን በጣም እምወደውና እማከብረው ነገር ነው ዳጊ አንቺንም አድናቂሽ ነኝ ግን በጣም እራሴን ስታዘበው ባጠቃላይ ሰዎች የምንባለው ሳስበው ከሚገርመኝ ነገር ከሞቲቬሽን የበለጠ እኮ በየትኛውም እምነት ውስጥ እግዚአብሔር ያስተምረናል ያፆናናል ይደግፈናል በመከራ ውስጥ እንዴት በፆም በፀሎት ማለፉ እንዳለብንና ህይወት ፈተና እንደሆነ ግን ከእግዚአብሔርጋ ከሆንን የማያልፉ ነገር እንደሌለ ህይወት አጭር እንደሆነ በጣም ብዙ ብዙ ነገር ግን ሰዎች ስለሆንን የእግዚአብሔርን ቃል ከምናነብ ጠንካራ ከምንሆን በእሱ ከምንፆናና ሰውን ማየትና መከተልን እንመርጣለን የትኛውም ሞቲቬሽን እስቢከር መፆሀፉ ቅዱስ አንብቡ ሲሉ አልሰማም እነሱ የሚያስተምሩን ሁሉ እሱ አስቀድሞ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል (ነግሮናል )መፆሀፉ ቅዱስን እናንብብ እንፀልይ እንፁም
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን👏👏
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ተባረክልኝ የኔ መልካም ከተቻለ የአማርኛ ትርጉም አለው መፅሃፉ ከለሌው በስፋት እንድደረስ በእንግሊዘኛ ማንበብ የማይችል ተጠቃሚ እንዲሆን ትርጉም የሚሰራበትንም መንገድ ብታሰብበት የኔ ቆንጆ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 2 жыл бұрын
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
@senayitetadese4294
@senayitetadese4294 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዲጊ መፅሀፉን በአማርኛ ተተርጉሞ ዋል እንዴ ከይቅርታ ጋር በነገረኝ ደስ ይለኛል ለምትሰጪን ትምህርት እናመሰግናለን
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ሌላ ምለው ነገር የለም : አንቺ ማለት ለአዲሱ ትውልድ ጸሀይ ነሽ ብርሀንሽ ሁሉም ሰው ላይ እንዲደርስ ተስፋ አደርጋለው❤😘❤😍❤
@destinaadisetilahun423
@destinaadisetilahun423 2 жыл бұрын
ዳጊ ኦኦኦህህህ አምላክ ይባርክሽ ! ልክ ልኬን ነው የነገርሽኝ ፡፡ አናቴን ነው በመራጃ ያልሽኝ ። በዚች ሰአት በዚች ሞመንት ሁሉ ሰላም ነው። የሆነ ቦታ ላይ ከቆምኩበት እንድስፈነጠር ነው ያረግሺኝ። thank you Dagi
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ሰላምና ረፍትሽ ይጋባል ደስ ሲል ተባረኪ ቀኔን ብሩህ ስላደረክሽልኝ አመሠግናለሁ በሰላም ደርሰሸ ስለተመለሽ ፈጣሪ ይመስገን
@BirhaneLakew
@BirhaneLakew Жыл бұрын
ዳግዬ በጣም ነዉ የመወድሽ ስሰማሽ ደስ ይለኛል
@mekdelawittariku
@mekdelawittariku Жыл бұрын
You spoke out my heart dagi. Ekhart is something that cant be explained even his stillness and calmness with out further clarification is heart-whelming and thank you for saying it out
@מסטואהפלגה
@מסטואהפלגה 2 жыл бұрын
እ/ረ አሁንም እድሜና ጤና ዪስጥሺ
@dianaanstaine4878
@dianaanstaine4878 2 жыл бұрын
Betam new mwedsh hulem anchin say tru simet yisemagnal tebareki
@birkeayele2769
@birkeayele2769 Жыл бұрын
እጅግ አድናቆቴን እገልፅልሻለሁ እግሐብሔር ዘመንሽን ይባርክ የትምህርቱም ባለቤት ቢሰማሽ ጥሩ ሰልጣኝ እንደሆንሽ ይመሰክራል
@henoktilahun7412
@henoktilahun7412 2 жыл бұрын
" እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል። " (መጽሐፈ መክብብ 9:11) በጣም ጥሩ ነገር አንስተሻል እኔም ኤካርትን ላለፉት 4 አመታት አየተከታተልኩት ነው ። ከሱ ጋር ረ Ram das alen watt dr joe buruc lipton godan navid እና ሌሎችንም በጣም ጥልቅ በሆነ እና በአትኩሮት እከታተላለሁ በጣም ግን ሰዎች መዘንጋት የሌለባቸው እየሱስስ ክርስቶስን እና ቅዱሱን መፅሀፍ ነው። ሁሉም አስተምህሮት the power of now and the new earth ጨምሮ በሚገርም መንገድ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ችግሩ መፅሀፍ ቅዱስን ሀይማኖተኛ ሆነን ስለምናነበው በአግባቡ መረዳት ያዳግተናል። የኤካርትን መፅሀፍ ከሀይማኖት መነጽር ውጭ ስለምናነበው በቀላሉ እንረዳዋለን። no perception. ለማንኛውም ጥሩ ነው በርቺ ቀጣይ በመንፈሳዊነት ዙሪያ አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል።
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 2 жыл бұрын
ካንች እሚጠበቅ ነው ያነበብሽውን በአጭሩ ነግረሽናል እሚሰማ ልቦና ይስጠን እንጅ አስተማሪ መቸ ጠፋ እምናየው እሚጠቅመንን ሳይሆን እሚያፋጀንን ነው።ፈጣሪ ይባርክሽ።
@kidisthagazi
@kidisthagazi 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ድንቅ ድንቅ የሆንሽ ሴት በጠዋቱ አንቺን ማየት ራሱ ሃይል ነው የሆነኝ የምትሰጪው አዲሱ ትምህርት ምን የያዘ ነው ካንቺ ገና ብዙ መማር እፈልጋለሁ ፈጣሪ እንዳንቺ ያብዛልን
@senayetgetachew1898
@senayetgetachew1898 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የሚገርም ትምህርትነው እኔን አነቃሽኝ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ❤
@helugize
@helugize 2 жыл бұрын
Hi Dagi, you have no idea how refreshing it is to hear someone in Ethiopia talking about Echart Tolle.... His work opened my life to so many esoteric teachings. I would love to connect with you and discuss further how we can collaborate..... I have so much knowledge I want to share with you also learn from you as well.
@hamrawityigzaw6777
@hamrawityigzaw6777 Жыл бұрын
Thanks dagi, you are our generation of quick witted woman! I really appreciate you!
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እናመሰግናን
@sabakahsay
@sabakahsay 2 жыл бұрын
ሃይ ዳጊዬ እንዃን ወደ ሃገርሽ በሰላም መጣሽ🙏እሚገርም ነው እውነትም ህልም እውን ሆኖ እንደማየት እሚያስደስት ነገር የለም ነገር ግን ላሳለፍሺያቸው 6 ወርቃማ ቀናት በትንሹ 2 ዓመት ተስፋ ባለመቁረጥና ባለመተውሽ እሄን የመሰለ የሰላምና ኣዲስ ኢነርጂ የበለጠ መረጋጋትን ነው ሰጥቶሽ ያየሁትና ከዚህ በዉሃላ ቧምብ የሆነ ሀሳብ ላንቺም ለሃገርሽም ትልቅ ስራን እንደማይ እርግጠኛ ነኝ... ለኔም እንዲሁ በጉጉት እንደኔ ጠብቆ ላየ ተመልካቺም እሄንኑ ኢነርጂ እንዲጋባብን እፈልጋለው ባንቺ በጣም ደስተኛ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ ኣመሰግናለው🙏❤
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 жыл бұрын
ዳጊን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ሰውን ነቺ❤❤❤
@bachu7529
@bachu7529 Жыл бұрын
Daggiyye gin min lihunlish anchi eko egziabher yesaten sitotachin nesh.betam ewadishalew❤❤❤❤❤❤❤
@enatmedia1245
@enatmedia1245 2 жыл бұрын
Dagi westen edekeyer aregshegnal enam hulem positive endaseb argeshgnale thanks ahunem adametshalew 😍😍😍👏👏👏👍👍👍
@samrimiki4328
@samrimiki4328 Жыл бұрын
Daggyyaa Sewdeshe eko thank you so much i have so much knowledge.
@korebmount1203
@korebmount1203 2 жыл бұрын
ዳጊ የኢትዬጵያ ድንቅ ወጣት ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እነዚህን መፅሀፎች በጥሬስጋ እየጠቀለለ ደሊቨር የሚያደርግ ባለውለታ ድርጅት መፈለግ አለብን እንድመቶ ሀያ ሚልየን ህዝብ ልብ ውስጥ እንዲቀመጥ ዳጊዬ መቼም ይገባሻል ቆይልን
@Bonanza-c5k
@Bonanza-c5k 2 жыл бұрын
Thank you for your kindness to share what u know....love and respect.🥰
@berukawitgezahegne3051
@berukawitgezahegne3051 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የሚገርምሽ the power of nowን ከገዛሁት በጣም በጣም ቆየሁ ግን እስካሁን ድረስ ከፍቼ አላነበብኩትም ከሱ በሁዋላ ለራሱ ስንት መፅሀፍ ጨረስኩ መሰለሽ አሁን ግን እንዳነበው ተፈቅዶልኛል መሰለኝ ዛሬውኑ እጀምረዋለሁ አመሰግናለሁ ዳጊዬ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው በእውነት አልችልም ከማለት እችላለሁ ወደ ማለት ተሻግሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ እርጋታሽ ደግሞ ይበልጥ በደንብ እንድንረዳ ያደርገናል በዚሁ ቀጥይበት 😊
@binimierafethiopia
@binimierafethiopia Жыл бұрын
ከሌሊቱ 9 ሰዓት አልተኛሁም ግን የሚገርም እንቅልፍ ወሰደኝ ጮሁኝ ግን ድምፄ አለወጣም የኔ የሆነውን ሁሉ ኤካርት በዳጊ መለሰልኝ ዛሬዬን ስለመለሳችሁልኝ አመሰግናለሁ እ ን ገ ና ኛ ለ ን::
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 жыл бұрын
ወይ ግሩም? ዳጊ አልፎ አልፎ በዮቱብ አይሽ ነበር። አንደዚህ ቁጭ ብዬ ግን በጥሞና አዳምጬሽ አላውቅም። ምክርሽ አና በልክትሽ በአስፈላጊ ሰአት ነው የደረሰኝ። ይህ ደግሞ አጋጣሚ አንዳልሆነ አምናለው። ስለመንቂያው ደውል በጣም አመሰግናለው። ቁም ነገር አየሰራሽ ነው። በርቺ!
@አርሴማእናቴYouTube
@አርሴማእናቴYouTube 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ ማርያምን እኔ አች ብትመክሪኝ እምቀየር ይመስለኛል ዳጊ ግን አችን ማግኝት እፋልጋለሁ ማርያምን እኔ በአርብ አገር 7አመት ቆየሁ ግን ምንም ልልውጥ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስቦቸን ቀይሬለሁ እህት ውንድሞቸን አስተምሪለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ ለምኖር ሰስብ ግን ይጨቀኛል አባቴን በጣም ነው እምውደው እና እያመመኝ ነው ነይ ሲለኝ እሽ ብየ ወሰኩ ለመግባት ግን ምን ልስራ ብየ ሳስብ ጭንቀት ይለቅብኛል እባክሽ ዳጊ አችን ማግኝት እፈልጋለሁ ምክርሽን ብቻ ነው እምፈልገው በማርያም እድትመልሽልኝ እባክሽ ዳጊ በጣም ነው እምውድሽ እማክብርሽ ለቤተሰብሽ ያለሽን ክብር ፍቅር ስውድልሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብሽ
@mulushi9642
@mulushi9642 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ይሄ ቅንነት ሰውን ከመውደድ የመነጨ ነውና ሳላመሰግንሽ ማለፍ አቃተኝ። And i subscribed😍 ስለሆነልሽ ስለተደረገልሽ ስላገኘሽው ሰላም ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አምስቱን ሚስጥሮች ማስታወሻ ይዤ እየጻፍኩ ነው የሰማሁሽ። በጣም የገረመኝ 5ቱንም አውቃቸዋለሁ እየተገበርኳቸውም ነው። ከየት አወቅሻቸው አትይም? ከመጸሐፍ ቅዱስ። አይገርምም እውነተኛ ክርስቲያን ብንሆን ሁሉም ነገር ቀላል ይሆን ነበር። ችግራችን በእጃችን የያዝነውን ነገር ምንነት አለመረዳታችን መሆኑ ገብቶኛል። ኤርካቶሌን ማግኘት እንዲህ የሚያስፈነጥዝ ከሆነ በየገዳማቱ ከክርስቶስ ጋር ህብረት በማድረግ በየቀኑ የሚፈነጥዙት የአባት እናቶቻችን ህይወት የበለጠ እንዲያጓጓኝ ነው ያደረግሽው። እግዚአብሔር ይስጥሽ። የነገርሽን ሁሉም ነጥቦች መጸሐፍ ቅዱሳችን ላይ በተለያየ ክፍል አለ። የቅዱሳንን ህይወት ብትመለከቺም ይህን የመጸሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተግባር እንዴት መኖር እንደሚቻል ያስተምራል። እነዚህን ነገሮች ብታውቂ ደግሞ አለም አንሳ አንሳ ያ የማይታየው ዓለም ጋር ትደርሻለሽ። ከክርስቶስ ጋር ከሁሉ ቅዱሳን ጋር ህብረት በማድረግ እግዚአብሔርን ወደ መምሰል ማደግ ደስ አይልም? እንደዚህ አይነቱን የተቀደሰ ጉዞ እንድናደርግ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን። ተባረኪልኝ ❤❤
@genethaylu4084
@genethaylu4084 Жыл бұрын
ዳጌ በጣም እወድሻለው ከድሬ ደዋ ገኒ ነኝ እኔን በጣም ቀይረሽኛል በጣም ከማሰብ የተነሳ ሰራዬን ትቼ ጭንቀታም ሆኝ ነበር አሁን ግን ተቀይራለው አመሰግናለወ አመሰግናለው ኑሪልኝ
@bezuabush5886
@bezuabush5886 Жыл бұрын
Thanks dagiye ,metsafochu yet enagegnewalen
@merontilahun8729
@merontilahun8729 Жыл бұрын
Thank you for your sharing it’s very helpful
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና አውቀሽ ስለምታሳውቂን ፈጣሪ ይባርክሽ ያንችን ቪዲዮ ሳይ ህይወቴን አንድ ደረጃ ከፍ አደርጋለሁና አመሰግንሻለሁ
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 2 жыл бұрын
thanks you teach me this amazing class GOD BLESS YOU
@betelhemmulugeta7224
@betelhemmulugeta7224 2 жыл бұрын
Behiwote yegetemegn fetena bertat neaw yehonegn beza laye wode fetari endekerb redetognal emeteyew hulu betam yegebagnal bless you
@mairegegudina2593
@mairegegudina2593 2 жыл бұрын
“Eckhart Tolle is widely recognized as one of the most inspiring and visionary spiritual teachers in the world today. ዳግዬ ይህን ሰው አላውቀውም , ነገር ግን , በጣም ስላወራሽለት , I start to search about this person and I found a lot of Concret stuff about this person , እናም እህቴ , ይህ ሰው , አንቺ እንደምትይው , ሰውን ክድብርት ክማውጣት ያለፈ , ክ ክመናፍስቱ አለም ጋር እጅ እና ጏንት ሆኖ የሚሰራ ነው , እባክሽ , የ እግዛብሄርን ቃል እንብቢ , እሱ , ህይወትሽን የምትመሪበትን , ምሪት ይሰጥሻል , የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ጌታ ይወድሻል , I humbly ask you to read the Bible and find the truth for your self , ዳጊዬ እንዳልሽው ሁሉ ያልፋል , ነገር ግን , ሁሉን የሚያሳልፍ እሱ ግን ዘላለም የሚኖር እየሱስ የእግዛብሄር ልጅ ያስፈልግሻል !
@alemadualem5282
@alemadualem5282 2 жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌ ምትለቂው ለኔ ትምህርት ነው ስለ እናትሽ ግን አውሬን
@findingyourself7528
@findingyourself7528 2 жыл бұрын
Dagiye yenen hiwot endet eykyrshew endehone atykign.you inspired me alot.you are my mentor
@mihrettaye5030
@mihrettaye5030 2 жыл бұрын
You are amazing Dagi, እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 2 жыл бұрын
ሁሌም እውቀትሽን የምታጋሪን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብን ይስጥሽ
@awetsoli8954
@awetsoli8954 Жыл бұрын
U re ma moter dagiye l inspire nd hopefull by ur thought
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 2 жыл бұрын
Daggi, you are really inspiring me I was watching most of your shows. It is the best teaching method for my life. You show me a lot. I appreciate you. Because you tell the truth about life. Most stories you tell us is similar to my life. That’s why I said appreciate you. Very honest and clear. So please keep it up. God Bless you and all your family ❤
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ከሶስት አመታት በፊት በሰበሩኝ ሰውች ምክኒያት ሴትነት እጂግ እጠላው ነበር አሁን አሁን ግን በጀግና እህቶቾ ምክኒያት ሴትነቴን ወደድኩት ምንም ይሁን ምን ተስፈኛና ጀግና ሴት ከሆንን የፈለግነው መድረስ አይቀርም ህልሜ ትምህርቴን ጨርሸ ጀግና ሴትና የነገዋ ለሌሎች ተስፋ መሆን ምኞቴ ነው ደግሞም አምነዋለው እሱም ይታመንልኛል። እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ😘 ዳጊዬ🙏🙏🙏🙏
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ይሳካልሽ እህትነት😍
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 Жыл бұрын
Yeqenash,degemom techeyalesh
@Aster-s3s
@Aster-s3s 8 ай бұрын
Befetarishi temamegn ysakalshal yknashi
@truthonly2023.
@truthonly2023. 2 жыл бұрын
Eckhart tolle is undoubtedly the saviour of millions of lives. So happy to see beloved Daggy witnessing of my beloved master Eckhart. He found me when I hit rock bottom of my life. I am happy everafter !!! And lovingly you've also mentioned Sadhguru one of my beloved gurus. I hope you've taken his Innerengineering course. What an amazing life! much love from Eritrea.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 жыл бұрын
God bless you more dagi! Thank you for this wonderful lesson.....
@Szeynbeshafi
@Szeynbeshafi 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ጥሩ ትምህርት ሰጥተሺኛል በጣም አመሰግናለሁ
@radiasermolo6686
@radiasermolo6686 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እኔ ደግሞ አንቺ የሠውን ሂወት የሚቀይር መፅሀፍ እንደምትፅፊ ተሥፋ አደርጋለው
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ።
@Ekr348
@Ekr348 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገርሁሉ ይጠብቃችሁ ዳጌየ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን
@abeymusse6048
@abeymusse6048 2 жыл бұрын
Thank you Dagye,God bless you more and more with his Grace 🙏
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
DAGI,excellent personal development teacher.
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 2 жыл бұрын
Thank you 💕 Dagi shikorina
@tizitadendir2016
@tizitadendir2016 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እኔ እንዴት እንደምወድሽ ጀግናዬ ነሽ
@mahletteshome4590
@mahletteshome4590 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ
@solomonwolduhagos5797
@solomonwolduhagos5797 2 жыл бұрын
What a great wisdom you have presented in simplified form Thanks Dagi.
@zinikmeznagna
@zinikmeznagna 2 жыл бұрын
በአጋጣሚ ከተዋወቀችው ባንክ ማናጀር ጋር ወሲብ የፈፀመችው ቆንጅዬ ወጣትkzbin.info/www/bejne/Z4C8kqWVaN2pndE
@absalattesfaye9780
@absalattesfaye9780 2 жыл бұрын
Betam ygermal zare Kefetari yetelakshelg eskimesleg New yadametkushe😊
@haregadmasu2754
@haregadmasu2754 2 жыл бұрын
Dagi yene wud ene betam new yemiwodshe please gizye kaleshe bagenshe betam Des yilegnal.
@yakuykuyitagsu5612
@yakuykuyitagsu5612 2 жыл бұрын
ስወድሽ የአወቅሽው የተረዳሽውን በጥሩ መንገድ ፈትፍተሽ ስለምታጎርሽኝ አመሰግናአለው አመሰግነዋለሁ
@shimelistechane
@shimelistechane 2 жыл бұрын
Dagi you are real make more question in my minds real aspiring me I see your video today and compare your life with my life you answer what make me more time not happy on my life thanks dagi
@zaharamustefa362
@zaharamustefa362 2 жыл бұрын
ዳጊ ዬ የኛ አነቃቂ ብሠማ የመልጠግበሙ ትምርትሽ ያበርታታል ኑሪልኝ 👌💖🥀🍁🍁💦
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ያስተማረሽ ክበሪልኝ
@Marthap870
@Marthap870 2 жыл бұрын
my dear sister thanks for sharing this wonderful experience, I didn't know about him before, I am going to read his books, I thrust you ❤❤❤
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 2 жыл бұрын
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
@helenkiflom7069
@helenkiflom7069 2 жыл бұрын
Dear Dagi, thank you so much 🙏
@ElsaMengesha-c2x
@ElsaMengesha-c2x Жыл бұрын
Anhi rasu negeren endet kelel endemetaregi geta yebarkesh
@demekechayele1855
@demekechayele1855 2 жыл бұрын
sis thank you. bobs masayet tegebi ayidelem konjo yasenekal. yasetewaleshew almeselegnem
@emebetamare1654
@emebetamare1654 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በርቺ
@positivemama8044
@positivemama8044 Жыл бұрын
What a wonderful video. Eckhart Tolle is an amazing teacher but we have to be ready to receive his messages. It's never too late to change as long as we are still breathing. What a great gift you gave yourself. I'm so happy for you. One of my other mentors and favorite teacher is Dr. Wayne Dyer. He has so many videos and books out there that have changed my life. Keep up the good work. We need people like you to change the world for the better.
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye 2 жыл бұрын
የኛ ጅግና ! ከይቅርታ ጋር እስኪ በውስጥ መስመር ምክር እፈልጋለሁ
@berhieweldu2498
@berhieweldu2498 2 жыл бұрын
Thanks dagiye..you are my ecart tole.
@netsanethabte5003
@netsanethabte5003 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ ሰላምሽ ይብዛ
@samrawitdebebe6897
@samrawitdebebe6897 2 жыл бұрын
thank you dagiye you are such blessing ,greathful my amzaing
@yonasabebe236
@yonasabebe236 2 жыл бұрын
የአንቺን video ሳይ ሁሌ motivate እሆናለሁ በቃ በጣም ነው የምወድሽ ዳጊዬ😘😘😘😘
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 187 М.
ይድረስ አረብ አገር ለምትገኙ እህቶቼ
19:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ልታነቧቸው የሚገቡ መጽሃፍቶች | BOOK REVIEW
16:52
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 79 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 208 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН