የመተው ጥበብ…

  Рет қаралды 201,202

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::

Пікірлер: 423
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
እኔ አሁን ያለፍውን ታሪክ ለቀቅኩት ምክኒያቱም እኔ ወላጆች አላሳድጉኝም ነበር እናስተምራት ብለው ያባቴ ዘመዶች የአምስተኝ ክፍል ተማሪ እያለሁ አድስ አበባ መጣሁ የመጣሁት ለመማር ነበር ግን የነሱ የቤት ሰራተኝ እድሆን ነበር የሚፍልጉት ነገር ግን ከ 5-10ክፍል እነሱጋር ሁኝ ምጣድ ስር እያጠናሁ መብራት ይቆጥራል ስለሚሉ በዜሮ አምቦል እያጠናሁ 10ኛ ክፍል ከተፍተንኩ በሆሆላ ከነሱ ቤት ወጣሁ ከዚያም እራሴን በራሴ ማስተዳደር ጀመርኩ ግን በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ለኔ እግዚአብሔር ግን አልጣለኝም ዛሬ ላይ ደርሻለሁ ዛሬ ላይ ባለትዳርናየአንድልጀ እናትና የ8ወር እርጉዝ ነኝ :::እኔ በጣም ተችገርኩ እነሱን ይቅርታ መጠየቅ በነሱ ምክኒያት ሰው እድጠላ ሆንኩ ዛሬ ግን ለቅቂዋለሁ ያንች ምክር ፍውስ እና እርፍት ይሰጠኝል ::ተባርኪ የኔ ልዕልት::
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
ዳጊዬ ሁሌም ነው የምገረምብሽ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ የአንች አይነቷ ጠንካራ እና ጀግና ሴትለቤተሰብ ለዘመድ ብቻ ሳይሆንለኢትዮጵያችንም ስለሚያስፈልጋት ፈጣሪ መሰሎችሽን አስታዋይ ሴቶችን ይጨምርልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤️👑🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ሚሚዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ወንድም ቤተሰብ እንሁን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
@@zufannagn6027 ነይ እመልሳለሁ
@freweinitesfalem5283
@freweinitesfalem5283 Жыл бұрын
Amen
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኛ መልካም ሴት በእውነት እዳቺ ዓይነት እግዚአብሔር ያብዛልን የኛ ብሩቱ ሴት እኛ ካቺ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በተለይ እህቶቼ ከዳጊ ብዙ ነገር እንቅሰም በእውነት ላለፈው ነገር ሳይሆን ላዲስ ህይወት ልባችንን እናሳምነው ።
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 8 ай бұрын
ያሳለፉኩትን መጥፎ ህይወት አልተው ብዬ ስጨነቅ ኑሬያለው አሁን ግን በቃ ለቀኩት ዳጊዬ እድሜ ላንቺ ዛሬ አዲስ ሰው ነኝ
@tedyphoto4277
@tedyphoto4277 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እህት የኔ መምህርት የኔ እንስት ኑሪልኝ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-vn2pc4mz9b
@user-vn2pc4mz9b Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ቅመም አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው የተረዳሽኝ በቃ ለቅቄዋለው ያጣሁት ሁሉ ከህይወቴ አይበልጥም እናመሰግናለን ልዕልቷ😍😍😍
@user-xo2pp2mh1d
@user-xo2pp2mh1d Жыл бұрын
እኔም 10 አመት ትዳሬን ለመተው ልወስን ነው 10 አመት ምንም ለውጥ የለም 2 ልጆች አሉኝ ልጆች ስላሉን ለመቻል እየሞከርኩ ነበር ግልምጫው ስድብን መቆቆም አቃተኝ ሁለታችንም እስደት ላይ ነን ግን ጠገበብኝ እኔ ቶሎ ይከፋኛል እናትም አባትም የለኝ በስደት እያለሁ ሞቱብኝ ምንም መሄጃ የላትም ብሎ ሰላሜን ነሳኝ
@user-vn2pc4mz9b
@user-vn2pc4mz9b Жыл бұрын
@@user-xo2pp2mh1d ውይ አይዞን ማማዬ አላህ ያግዝሽ ካላከበረሽ አይጠቅምሽም
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
@@user-xo2pp2mh1d 😭አይዞሸ የኔ እህት እኔም ጨቆኛል ያሻሽላል ብየ ሳስብ እየባሰበት መጣ ጭራሽ
@betihailu7395
@betihailu7395 Жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ አግዝያብሔር ይርዳሽ
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Жыл бұрын
በጣም እውነት ነው እኔ በጣም የሆነ ነገር እንድወስን አረገኝ ሰላሜ ጊዜዬን አተረፍኩ ተባረኪ ዳጊዬ ❤
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰወች ችግር አለብን የሰማነውን በዚያ ሁኔታላይ ስንሆን እንረሳዋለን እንጂ በሀይማኖትም የተማርነው ይህን ነው አላህ ምድርን ከመፍጠሩ 50ሺ አመታት በፊት ስለኛ ፅፎ ጨርሷል ህመማችን ሞታችን ማጣታችን ማግኘታችን ምናገባው ምንወልደው ምንፍጠርበት ጎሳ .....Everything ተፅፎ እልቋል ሚሆነውን ሁሉ መቀበል ነው ሰው መሆን ብቻ ትልቅ ክብር አለው መላዕከቶች የሰገዱልን ምድር ና በውስጧ ያለው ለኛ ያገለግል ዘንድ የተፍጠረልን የተከበርን ፍጥረቶች ነን ገንዘብ ሊገዛን አይገባም ለኛ የተፈጠረ አገልጋያችን እንጂ ሌላ አይደለም
@bruktawit16
@bruktawit16 Жыл бұрын
እኔ ሚገርምሽ ከ10 አመት በላይ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነበርኩ አቀው ነበር someday failed እንደሚያረግ ግን ያሰው በጣም ከነበረው አስመሳይ ማንነቱ ውስጥ ከቶኝ በቃ አብሬ ቆየሁ ከዛ በጣም ፀሎት አረኩ ለማሳጠር እየሞከርኩ ነው ታሪኬ ብዙ ነው ከፀሎት በኋላ በሚገርም ሁኔታ የዛ ሰው ታሪክ ወጣ ወልዷል አግብቷል አልተከፋሁም እንደውም ደስ እያለኝ ተለየሁት አሁን ወደ 2 አመት እየሆነኝ ነው እስ እሳካሁን መመለስና አብረን እንድንሆን ይፈልጋል እኔ ለሱ አፍራለሁ እነለ አሁን በጣም ደናነነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አልነበረም የኔ አልሆነም
@user-xo2pp2mh1d
@user-xo2pp2mh1d Жыл бұрын
የኔ ውድ ይሄ የኔም ታርክ ነው 10 አመት በትዳር ላይ ነኝ 2 ልጆች አሉን 2አችንም በስደት ላይ ነን በመቻል ከዛሬ ነገ ይሻላዋል እያልኩን እስከዛሬዋ ቀን ደረስኩ ግን ውስጤ ጤነኛ አይደለም ይሰድበኛል ያመናጭቀኛል አሁንስ መታገስ አቃተኝ ለልጆቸ ብየ ለመቻል ሞከርኩ አሁንስ በጣም ከበደኝ በዚህ ላይ እናቴንም አባቴም በስደት ሁኘ ነው የሞቱብኝ አሁንም ስደት ላይ ነን ልተውው እልና እደገና መለየቱን እፈራለሁ ነገ ምን ሊገጥመኝ ይችላል ብየ 1ቤት አለን የጋራ ያንን ይቀማኛልም ብየ እፈራለሁ እስኪ ምከሩኝ
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
​@@user-xo2pp2mh1d ውዴ እኔ የማልሽ መጀመሪያ ከሁሉም በፊት አንች ውስጥሽ ሰላም ሊያገኝ ይገባል ምክንያቱም አንች ስትኖሪ ነው ሁሉም የሚኖረው ውዴ ስለዚህ መጀመሪያ አንች ደና ሁኝ ስለዚህ መለየት አለብሽ ወስኝና ከዛ ንብረትሽን ተካፍለሽ በቃ የራስሽን ህይወት ጀምሪ
@user-xo2pp2mh1d
@user-xo2pp2mh1d Жыл бұрын
@@seadilove8182 እየባሰ እንጅ እየተሻለው አልመጣም አላህ ብርታቱን ይስጠኝ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
@@user-xo2pp2mh1d ህይወቱን እየኖርሽው ስለሆነ ለመካሪ ቀላል ለአንቺ ከባድ ነው ። ግን ምንም ቢሆን በፍርሐት አትኑሪ ። ደስታሽን የውስጥሽን ሰላም የነገ ህይወትሽን በሰው እጅ ላይ ሳይሆን በአምላክሽ አድርገው በተረፈ በምታምኝው እምነት የእምነት አባቶችን አማክሪ እሱንም ለማስመስከር ሞክሪ በተረፈ አትፍሪ ጸሎት አድርጊ የለ አባት ማደግ ከባድ ነው ግን ለልጆችሽ ህይወት ሙሉ ደስታ የሚኖረው የእናተ ደስታ ሰላም ፍቅር ሲኖር ነው ልጆችሽ በስነልቦና እንዳይጎዱ በቻልሽው መጠን እንዲቀራረቡ ማድረግ ትችያለሽ ። ቤቱ በራሱ አላካፍልም ቢልሽ ሰላም ካለሽ አንቺ መስራት ትችያለሽ ። ዋናው ሰላም ነው ። በተረፈ እግዚአብሔር የተመሰቃቀለውን ቤት ያስተካክልልሽ በእምነትሽ ጸልይ የእምነት አባቶችን ምክር አግኚ ከእምነትም ከህይወትም ጥሩ ምክር ታገኛለሽና 👏
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
@@user-xo2pp2mh1d ውዴ እኔም 10አመት አድካሚና አስቀያሚ የትዳር ቆይታ ቡሀላ ማንነቴን አጥቼ ደክሜ ለፍቼ ግን ለምን ብዬ ቆም ብዬ አስቤና ወስኔ ፍችዋን ጠይቄ 8ወር ጉትቻ ቡሀላ ተፈታሁ አልሀምዱሊላህ አሁት የድሮዋን እኔን በመፈለግና በመመለስ ላይ ነኝ ኢሻ አላህ ነገ የተሻለ ሂወት እደማገኝ በአላህ ላይ ተስፍ አለኝ አሁላይ ደስ ብሎኝና ቅልል ብሎኝ ሽቀላዬን ቀጥያለሁ በስደት ላይ ባጉል ትዳር እራሴን በድያለሁ አሁን ነቅቼ ተስቻለሁ አልሃምዱሊላህ ወሹኩር ሊላህ
@atsedemesfin7781
@atsedemesfin7781 Жыл бұрын
ከንቺ ብዙ የምንማረው ትምህርትና ጥንካሬ ዋው!!!! ምርጥ ሴት ነሽ።
@Mechanic21
@Mechanic21 Жыл бұрын
በትክክል
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ዳግየ የምትነገረው ሀሳብ በሙሉ ትክክልነሸ በእውነት በጣም ጠንካረነሽ ከአንች ብዙ እህቶቸ ይማራሉ ። ውድ የሀገሬ ልጄች ይችን ኮሜት የምታነብ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@YeadiFamily
@YeadiFamily Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ዳጊዬ ያነሳሻቸው ሀሳቦች በሙሉ በማስተዋልና በጥበብ የተሞሉ ናቸው ስላጋራሽን ከልቤ አመሰግንሻለው🙏 💕❤💕❤🌹
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 Жыл бұрын
Fascinating!!! Thanks for everything my lovely teacher.
@briktihaile1368
@briktihaile1368 Жыл бұрын
Thank you for making the time to share your wisdom! I am always inspired by what you share and I look forward to learning more. Keep leading!
@SaraAli-lu8vl
@SaraAli-lu8vl Жыл бұрын
Daggy thank you so much for sharing your ideas I really Leann so many things from you you’re a good example ❤again thank you
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እውነት ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
You really are a blessing. Thank you.
@endalkachewasees1711
@endalkachewasees1711 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነዉ ደስ የሚል ንግግር ነዉ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ::
@martayohannes6242
@martayohannes6242 Жыл бұрын
ተባረኪልን ዳጊያችን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ቆንጂት በቅርብ ጊዜ ያገኘሁሽ አማካሪዬ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ዳግዬ የሁሉ ኣለም ጀግናና እናት ነሽ ምን ልበልህ ሁሉ የኔ ሂወት ነሽ የተናገርክሽ እና ልተው ይሞክራለው ፈጣሪ ይግዘኝ።❤🇪🇷
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወዲሺ ወላሂ ብዙ ትምህርት ትምሬለው ካንቺ 💚💛❤️💘💘💘💘💘❣️🥰🥰🥰🥰
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 Жыл бұрын
ዋዉ ዳግዬ ምክሮችሽ ሁሉ የሚገርም ነው የምትጠቀሚባቸው ቃላቶች በቀላሉ ወደውስጥ የሚገቡ ናቸው ተባረኪልኝ እህቴ
@tsiontube733
@tsiontube733 Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Жыл бұрын
Thank you for the concrete message.
@TUBE-fw2hp
@TUBE-fw2hp Жыл бұрын
ዳጊዬ video እስከ ምትለቅ ድረስ በጉጉት ነዉ የሚጠብቀው ከረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥሽ የሁልጊዜ ፀሎተ ነው እንዴአንቺ አይነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዴ ምድር አሸዋ ያብዛልን ፈጣሪ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@TUBE-fw2hp
@TUBE-fw2hp Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal እሽ
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Ай бұрын
ዉይ ደግየ ምን ልበልሽ በቃ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከገባህቦት አዘቅት አዉጥተሽኛልና❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 Жыл бұрын
Dagiye mereth leji tebareki. I am so proud of you. You are different. I cant wait to hear such motivational thought. Please keep it up the good work.
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thanks dagiye wonderful woman 🙏🙏🙏
@tsionasfaw5753
@tsionasfaw5753 Жыл бұрын
Thank you so much.
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ❤❤😍😍😍
@dehabdehabengda6534
@dehabdehabengda6534 Жыл бұрын
የኔ መልካም ዳጊዬ ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
@gechmebrat4719
@gechmebrat4719 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዳጊየ
@ethiopianrose5237
@ethiopianrose5237 Жыл бұрын
sew mehun zerachn fker hayemanotachn Thank you so much Dagiyye
@astertanke8173
@astertanke8173 Жыл бұрын
Dagye egziabher yebarkish ❤🙏
@hayusha3707
@hayusha3707 Жыл бұрын
Dagiye i wish i had ur life understanding love you from the bottom of my heart u inspire me a lot
@genetabebe9178
@genetabebe9178 Жыл бұрын
We love you Dagi gorgeous inside your thoughts and outside ❤
@meseretfitawek7249
@meseretfitawek7249 Жыл бұрын
Thanks for sharing your thoughts and great ideas.
@amitude6035
@amitude6035 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ ልክ የማይሆነንን ጫማ አድርገን ሁሌ ስንቆስል መኖር የለብንም ይበቃል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ተባረኪ💕💕
@user-ys3fn3rj4j
@user-ys3fn3rj4j Жыл бұрын
I am happy to see you here Dagim after 15 years!! God bless you more!!!
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Жыл бұрын
እውነትም አባትሽ ንግስት አሉሽ? እውነትም ንግስት እኮ ነሽ:: በአስተሳሰብሽ, በንግግርሽ, በልግስናሽ, በፍቅርሽ, ሁሉ ንግስት ነሽ:: ኑሪ ስለምታስፈልጊ, ስለምትጠቅሚ , ኑሪልን:: ለትውልድ ትጠቅሚያለሽ:: GBU SISTER!!!!
@tadeleworkie8000
@tadeleworkie8000 Жыл бұрын
Frankly speaking, you are my heroine. Because I have learnt alot of experience about how to face life and accept the real life. I stopped a lot of my bad habits like demanding too much live with my beloved ones without fully acceptance, losing hope without strongly trying and thinking myself as bad fated man. In the last you appear here to help me . Thank you so much🥰
@belladawit
@belladawit Жыл бұрын
Tanx a lot dagi you change my life I wish too meet you one day when I came back too Addis !!
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 11 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ አህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
@destadejen4087
@destadejen4087 Жыл бұрын
ሁሌም ጥሩ ሀሳቦችን ነው የምታነሽው ቀጥይበት
@azebtechannie7457
@azebtechannie7457 Жыл бұрын
ተመስገን ሠው የሆነ ሠው ተገኘ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ አኩርተሽኛል በርቺ
@aynalemfantu6351
@aynalemfantu6351 7 ай бұрын
Mature Enough, Stay blessed. Love you both!
@berekettebarek495
@berekettebarek495 Жыл бұрын
ዳጊሻ የምታነሻቸው ሀሳቦች ደስ ይላል ተባርከሽ ቅሪ
@Zuzuyeborenleji
@Zuzuyeborenleji Жыл бұрын
ናፍቀሽኝ ነበር። እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ እያልሽኝ ነዉ ምክርሽን የምሰማዉ እህታችን ቢያስ 4 ቀን 1 ነይ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
ዳጊዬ ሰለ መልካም ምክርሽ እናመሰግናለን🤗
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ
@lilebaba2151
@lilebaba2151 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
Thank you Dagi'y
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት አሰተምረሺኛል
@hanichotube
@hanichotube Жыл бұрын
ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አገላለጽ አቤት ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ሲያስቀና ወንድምሽ እልል ብለሽ ከስኬት እስክ ስርግ ድርስ ያደርሽ ልባም ቅን ነሽ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ዳዬ ማርያምን እዬ ምክር ለኔ ነው ውስጤ ያለውም ውስብስብ ነገር የተረዳሽ ያህል ነው የተሰማኝ የምር 🙏🙏 አመሰግናለሁ 🥰
@selamselam4909
@selamselam4909 Жыл бұрын
Thank u so much Dagiyeee
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
በትክክል ዳጊ ተባረኪ እውነት ካንቺ ብዙ ተምሪያለው ተባረኪ
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
dagiye.......thanku betam አንቺ ሰውን ከጉድ የምታወጪ....special girl ነሽ እድሜ ይስጥሽ
@emebetamare1654
@emebetamare1654 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ምወድሽ የማከብርሽ ሁሌም እማራለሁ ካንቺ እና በርቺ የኔ ጀግና ፀጋሽ ይብዛ
@hilinabekele8778
@hilinabekele8778 Жыл бұрын
ዳጊዬ ...🙏 አመሰግናለው
@SimafHajii
@SimafHajii Ай бұрын
Thanks we love you dagi ❤
@mimimetasebia
@mimimetasebia Жыл бұрын
እኔ እኮ ብሰማሽ አልጠግብሽም እውነትም ንግስት ነሽ ሺ አመት ኑሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
@addisworku9552
@addisworku9552 Жыл бұрын
Thank you Dagiyee
@delcasa2795
@delcasa2795 Жыл бұрын
ምክርሽ ይጋርማል Thank you❤
@user-ps5mu9oc7z
@user-ps5mu9oc7z Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳጌየ
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ዳጊ ወሳኝ ሰዉ እድሜሽን እደማዕቱሳላ ያረዝመዉ ፈጣሪ እንዳ አንች ያሉት ያብዛል ድንቅ ሴት እኔ በግል በጣም ነዉ ማከብረሽ በጣም ነዉ ዉድድድድ ማርግሽ ዉዴ ኑሪልኝ ዘላለም
@merontadesse5016
@merontadesse5016 Жыл бұрын
Thankyou dagiye
@dagnachewmaza9707
@dagnachewmaza9707 Жыл бұрын
Dagi እ/ር ከነ እውቀት እርጅም እድሜ ይስጥሽ::
@SelamTilahun888
@SelamTilahun888 Жыл бұрын
Thank you Daggi 🌹
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 Жыл бұрын
Dagiye betam new yemewodishi thanks 😊 🙏
@serkadisbamnew
@serkadisbamnew Жыл бұрын
Thanks degem we love you beauty voice good teacher I love your video clear .
@kalkidan4164
@kalkidan4164 10 ай бұрын
Thanks dagi i appreciate you ....keep going❤
@kidyalemu7414
@kidyalemu7414 Жыл бұрын
Thanks dagi👌👌👌
@Itta-nn7nz
@Itta-nn7nz Жыл бұрын
ተባረክ ዳግዬዬዬዬዬ💛💛💛💛
@mommylife6997
@mommylife6997 Жыл бұрын
Wow Thank u So much
@MelakuA57
@MelakuA57 Жыл бұрын
Thank You 🙏
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o Жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ምክርሽ ቤቴስባዊ ምክር ነው አንዳ እኔ ነኝ ምጡኝ ምለው በያዝኩት ነገር ለካስ እንዲም አለ ብዙ ተማርኩ ትክክል ነሽ በቃ አሁን ቀየርሽኝ እድሜሽ ይርዘም የኔ ውድ እህት መወለድ ቋንቋ ነው ❤️❤️❤️
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Жыл бұрын
"አስተዋይ መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል::" እናመሰግናለን ። ጸጋ ይብዛልሽ!!!!!
@faithtikuye57
@faithtikuye57 Жыл бұрын
Thanks Dagiye, this is a beautiful message.
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ፍትህ በየቦታ እየታገቱ ህወታቸዉን እና ንብረታቸዉን እያጡ ላሉት አማራዎች ድምፅ በመሆን አሳዩኝ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ድንቅ የስኬት ተምሳሌት ❤❤
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣምነውየምወድሽ ሀሳብሽ ይመቸኛል
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
ዳጊዬ 👍👍👍ቶሎ ቶሎ ነይልን 👍👍👌👌👌👌
@fevenweldeyes6711
@fevenweldeyes6711 Жыл бұрын
Dagiye you're right. We should forget and forgive. Sometimes it's not possible to forget some memories just because we want to. It's beyond our control. I hope time will heal everything. I hope if we can talk about this in detail.
@abbyk_j
@abbyk_j Жыл бұрын
Or maybe forgive and don’t forget. And have space for new memories.
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
Thank you🙏
@SAMIATUBE1
@SAMIATUBE1 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ጠንካራ ሴት ጎበዝ ሴት ቆጆ ሴት ነሽ ጀግና ሴት ነሺ ሴትነቴን እወደዋለሁ ካንች ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
I love you so much Dagiye with all your family
@rahelnegash5270
@rahelnegash5270 Жыл бұрын
Egiziabher ystshen mastewal aysashe🙏💚💛❤️👍🙏
@user-qn2pl7wj9h
@user-qn2pl7wj9h 4 ай бұрын
Tabareki.wadi
@brkti_tube
@brkti_tube Жыл бұрын
ዋውውውው እናመሰግናለን
@tsegiefaris1502
@tsegiefaris1502 Жыл бұрын
Thank you
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
የኔእህትእረጀጁምእረሜይሰጥሺዘመንሺይባረክ
@EthopianVillageCooking
@EthopianVillageCooking Жыл бұрын
u made ma day ma dear thank you so much
@yomaidatradingplc1457
@yomaidatradingplc1457 Жыл бұрын
Thank you Dagi🥰
@arsemaadugna3233
@arsemaadugna3233 Жыл бұрын
Dagiye endt endmewdsh you are one of my model God bless you.🥰
@jerrbest2126
@jerrbest2126 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምውድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-tp5cj9zh9z
@user-tp5cj9zh9z Жыл бұрын
thank you so much daggy
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
የኔ ሴት የሀገሬ የደሴዋ ንግስት 👸💘❤️❤️❤️❤️
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 67 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 126 М.
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 52 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 37 МЛН
የጤናማ ቆዳዬ ሚስጥር
8:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 114 М.
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 124 М.
ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።
32:35
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 11 М.
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 62 М.