ከአመት አመት ከወር ወር ለውጥ ካላየህ ምን አልባት ችግሩ ....

  Рет қаралды 15,128

ASHU VIEWS

ASHU VIEWS

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@Abudi440
@Abudi440 10 ай бұрын
የኔ ትልቁ ችግር ምናልባት በደንብ እሪከቨር አለማድርግ ይመሥለኛል በሣምንት 6 ቀን ጅም እሠራለኩ አንድ ቀን ግራውንድ ላይ እሮጣለኩ ያ ማለት ሣምንቱን ሙሉ እርፍት አላደርግም አመጋገቤ መጥፎ አይደለም ውሀ በደንብ እወሥዳለኩ በቀን 7 ሠአት የንቅልፍ ሠአት አለኝ, ያለ እርፍት እየሠራሁ በየቀኑ ያለኝ ሞቲቬት ግን ሀሪፍ የሚባል ነው ምናልባት በመቆየት ጉዳት የሚያጋጥመኝ ከሆነ let's you advice me, by the way I really appreciate your hard work ashu keep it up, Abud from dubai 😊
@esatube6976
@esatube6976 9 ай бұрын
Yehe hulume yeni setete nwu zare yetemarekute bezu xeqemognale tnk you ❤❤❤ berita
@yaredAyalew23
@yaredAyalew23 10 ай бұрын
አሹ ጥሩ ነገር ነው ወጣቱን በስፖርት እዲዳብር ለማረግ የምትጥረው ነገር ግን ሁለተኛ ቋንቋ በራሳችን ብታብራራው የበለጠ አሪፍ ይሆናል
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💓💓
@BadelKefale
@BadelKefale 10 ай бұрын
አሸ ምርጥ ነክ በርታልን ወንድሜ የአንተን ዩቲዩብ መከታተል ከጅመርኩኝ አንድ ወር ሆነኝ እያንዳንዱ የሰራካቸው ስራ ሁሉ ትክክል ናቸው ።
@msanime5245
@msanime5245 10 ай бұрын
Thanks for the information
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💓💓💓💓
@MekiyuZeyid
@MekiyuZeyid 10 ай бұрын
አሹዬ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
🙏🙏🙏የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ 💓💓
@AbenezerTemsgen
@AbenezerTemsgen 10 ай бұрын
Zare yemejemeriya gize videohen sayewe ena meret new keep doing 💪
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤኒ
@MohammedNoor-w9m8b
@MohammedNoor-w9m8b Күн бұрын
አሹ ወዲሜ ​@@ashuviews
@baruNasir
@baruNasir 10 ай бұрын
የዘር ፍሬ በሚወጣበት ወቅት ሰዉነታች ይቀንሳል ወይ
@abrahamabebaw9940
@abrahamabebaw9940 10 ай бұрын
Yeah it really affects because we use testosterone for both workout and sex.
@AnwarArega-he1yq
@AnwarArega-he1yq 10 ай бұрын
Bro ene gym alseram gn Push up and dig up new mseraw ena slesu video sralna Ashe 🙏🙏
@antenh1380
@antenh1380 10 ай бұрын
ትክክል ነህ ብሮ
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
አንትዬ🙏🙏🙏የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ 💓💓
@MillionBerhe-sm1hd
@MillionBerhe-sm1hd 10 ай бұрын
Danke 🙏 🙏
@MubaMuba-h8e
@MubaMuba-h8e 10 ай бұрын
Eiback ngeragh Big power lexakem
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
አትጠቀም
@getahunmitiku9110
@getahunmitiku9110 10 ай бұрын
እናቴን በጣም አድናቂ ነኝ ብዙ ነገር እንዳቅ አርገከኛል 💪💪💪
@abrishman6002
@abrishman6002 10 ай бұрын
Ashu sele warm up yeserawn video link
@muha-si9ji
@muha-si9ji 10 ай бұрын
ብረት ነው ወይስ ኮርዲዮ ነው ማስቀደብ ያለብኝbro plise
@TawakalAliyow
@TawakalAliyow 10 ай бұрын
አሹ የ ባርቺለን ❤❤❤
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
🙏🙏🙏የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ 💓💓💓💓
@DanielA-r4v
@DanielA-r4v 8 ай бұрын
@ashuviews
@ashuviews 7 ай бұрын
Thank you
@sadammisbahmehamed8412
@sadammisbahmehamed8412 10 ай бұрын
አሹዬ እኔምለው ኮኮናት ፓውደር የትነው ሚገኘው እናደሞ በውሀ ወይም በወተት ያልከው ነገር መለት አንድ ብርጭቆ ይበቃል ወይስ ከዛበላይ ያው መጠኑን ስላላስቀመጥክነው አመሰግናለው
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ኮኮናት ፓውደር የኬክ ግብአት የሚሸጥበት ሱቅ በስስ ፌስታል እየቀነሱ ይሸጣሉ ሱፐር ማርኬትም አይጠፋም ውሃውን ወይም ወተቱን እንዳይቀጥን እያየህ መጨመር ነው
@abuabu4272
@abuabu4272 10 ай бұрын
ሠለም ቢየለዉ ወንድም ቡዙ ጊዜ ቭድዮቺህን ዕመለከተለዉ ጡሩ ነዉ በርታ ። ደረቴና ጡንቻዬ አልወፊር አለ ሚን ቲመክረኘለህ ?...
@danielberhane440
@danielberhane440 10 ай бұрын
Thank you bro gobez neh
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 💓💓💓🙏🙏🙏
@MikiMiki-to8zl
@MikiMiki-to8zl 10 ай бұрын
Ashu betam arif new ye ewnet new mlh yanten program kayew bewala tru lewt agichalew bertaln wendme gn 1 tyake neberegn
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ይቻላል ጠይቅ ሚኩ 🙏🙏🙏
@sadammisbahmehamed8412
@sadammisbahmehamed8412 10 ай бұрын
እሺ በጣም ነው ማመሰግነው ካላስቸገርኩህ ሁለት ጥያቄብቻ አለኝ ያው የኑሮውድነቱን ታውቀዋለህ በሳምን ስንትቀን መውሰድ አለብን ወይስ እስፖርት የሰራን ቀን ብቻ ሁለተኛው ደሞ አንድላይ ስንፈጨው በውሀም ይሁን ችግር የለውም ወይስ የግድ በወተት መሆን አለበት እኔማንኛውም እስፕርት ምሰራው አተየምትለኝን በማድረግ ነው
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ስፖርት የምትሰራ ቀን ብቻም ማድረግ ትችላለህ ሌላም ቀን ብትጠቀም ችግር የለውም ።በውሃም በወተትም ትችላለህ በተመቸህ
@sadammisbahmehamed8412
@sadammisbahmehamed8412 10 ай бұрын
@@ashuviews እሺ በጣም አመሰግናለው
@KaleabHilu-z6z
@KaleabHilu-z6z 10 ай бұрын
😊😊
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💓💓💓
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma 10 ай бұрын
Tnx Ashu
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ሚኩ 💓💓💓
@MubaMuba-h8e
@MubaMuba-h8e 10 ай бұрын
Big power gudat alew
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
አዎ
@EYuBoss-zb9hy
@EYuBoss-zb9hy 10 ай бұрын
Beretalen😊😊😊😊
@matrictip
@matrictip 10 ай бұрын
❤❤❤❤ye liben tiyake eko new mitmelsligh broo😂
@aeglnqtxz
@aeglnqtxz 10 ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏 ❤❤❤ yne setet beki weha almetetat nw
@Kennedyfentayenega
@Kennedyfentayenega 3 ай бұрын
tax!! your are a best
@abmark7359
@abmark7359 10 ай бұрын
1
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
💓💓🙏🙏🙏
@NahomBirhanu-z3v
@NahomBirhanu-z3v 10 ай бұрын
አሹ በጣም ነው ምናመሰግነው
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💓💓💓የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ
@FikaduTeweldebrhan
@FikaduTeweldebrhan 10 ай бұрын
Gobez
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ 💓💓💓🙏🙏
@DagemDawit-su5gj
@DagemDawit-su5gj 10 ай бұрын
Ashu please 🙏🙏 sle set video seraren per week how many sets mserat ybekal ymilewn besu zuria Le recovery tiru mihonewn video seraren
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ሰርቼበታለሁ ምርጥዬ ድጋሚ ካስፈለገ ግን ጣጣ የለውም
@TesfhuneTesfa
@TesfhuneTesfa 10 ай бұрын
ስለ ፕሮግራም አወጣጥህን አሳየን
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
እሺ
@abelkidane1912
@abelkidane1912 10 ай бұрын
የ chest አሰራር video
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
በቴሌግራም ጠይቁ ነው ያልኩት ብሮ
@abululuteshome5036
@abululuteshome5036 10 ай бұрын
protein pawderun azegajten snteta befit endenegerken ke 30 dekika behala nw weys endewetan
@khadarmohamed7754
@khadarmohamed7754 7 ай бұрын
are 200 gram protein lemetekem smokir calorie high yihonal MN ladrg
@ashuviews
@ashuviews 7 ай бұрын
Low calorie,high protine እና complex carb ምግቦችን ተጠቀሙ
@sadammisbahmehamed8412
@sadammisbahmehamed8412 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም አሹ ላምታደርግልን ነገበጣምነው ምናመሰግነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፕሮቲን ፓውደሩ በምን ሰአት ብንጠቀመው ይመከራል ሌላውደሞ ፓፓያስትል ሙሉአንድ አነስተኛ ነው ወይስ በማኪያነው
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
አይ አነስተኛ ፓፓዬ ከሆነ ለምሳሌ ሩቡን
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ከስፓርት 25 ደቂቃ በኋላ
@KingoYtbarek-qm4mh
@KingoYtbarek-qm4mh 10 ай бұрын
Berta❤
@JaferZeynugeda
@JaferZeynugeda 10 ай бұрын
ሰላም አሹ እኔ ባዉደር አልጠቅም ግን ብዙ ሰዋች ሲጠቀሙት አያለዉ መጠቀም አልፈልግ ግን መጠቀም አልብኝ ወይ ኢሄንን ማወቅ ፈልጌ ነዉ
@AlexAlex-mx3rb
@AlexAlex-mx3rb 10 ай бұрын
እናመስግናለን አሹዬ❤
@AbduJeylan-f8d
@AbduJeylan-f8d 10 ай бұрын
Yene chegir hullunm maalat ychaalal
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
በርታልኝ ብሮ 🙏🙏🙏
@JohnGeretsadik
@JohnGeretsadik 10 ай бұрын
6ፓክ እንዴት ማዉጣጥ እንችላለን
@dawi6131
@dawi6131 10 ай бұрын
አሹ አንዳንዴ ብናይህ የምታስተምረን ይገባን ነበር
@Kenefire
@Kenefire 10 ай бұрын
Aw ewnet new
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
እኔም ደስ ይለኝ ነበር ችግሩ ካሜራ ወፍ የለም
@dawi6131
@dawi6131 10 ай бұрын
@@ashuviews ምን ብናደርግ አሪፍ ነው ጥቅሙ የሁላችንም ነበር ባንተ የተሰራ ቪዲዮ ባይ ደስ ይለኛል
@Kasahun-nt1tw
@Kasahun-nt1tw 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@NatnaelDesta-jr8zb
@NatnaelDesta-jr8zb 10 ай бұрын
እኔ ሁሉንም እኩል ነው ምሰራ ግን ሚያድገው ደረትና ጀርባ ነው
@MekiyuZeyid
@MekiyuZeyid 10 ай бұрын
አሹዬ እየሰራሁ እስትራቦ ያስቸግረኛል
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
እሺ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ
@MakD1227
@MakD1227 6 ай бұрын
eski egr lemawefer yemihon( leg weight gain) siralgn
@kir2007
@kir2007 10 ай бұрын
Ashu bro gym ke jemerku 7 wer honogal kilo be yegizew echemralehu gn sewnete Lay mnm lewt Yelm sewnete yastelagal MN telalehe
@Milliners
@Milliners 10 ай бұрын
Ashu arif gn six pack upper partu weto lower partu alwetam mn larg Please 🙏
@NatnaelDesta-jr8zb
@NatnaelDesta-jr8zb 10 ай бұрын
ተኝተህ ከወገብ በታች ባለው የሰውነት ክፍሎች ስር ለምሳሌ እግር ማንሳት ማስቀመጥ
@matrictip
@matrictip 10 ай бұрын
Mamaku lay nbere yene dikmett
@SKYLIGHT68
@SKYLIGHT68 10 ай бұрын
ashu Ppl le 3 wer serahu kety program gen lemesrat kebedegn ene lmsale kewegby betach kechegn negn
@yosefgirma-rv8rt
@yosefgirma-rv8rt 10 ай бұрын
Ene yemimeslegn yeminserabet form ena alemamamuaq yimeslegnal
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
እነሱን አስተካክለህ ለውጥ ከሌለህ ትነግረኛለህ
@YibeltalamareAmare
@YibeltalamareAmare 4 ай бұрын
Hi my dude Please present about trap
@Kidest-c6q
@Kidest-c6q 10 ай бұрын
Plan አብራራው
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
የይኸው ብሮ ማብራሪያው kzbin.info/www/bejne/bJjbe416mbB9hLc
@mare4141
@mare4141 10 ай бұрын
bertaln
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 10 ай бұрын
ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ይከብዳል አሹ እኔ ዩቲዩብ ላይ እያየሁ ነዉ ደስ ያለኝን የምሰራዉ 😂
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ዛሬ ቪዲዮ እሰራበታለሁ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 10 ай бұрын
@@ashuviews እሺ🥰
@osmantube1317
@osmantube1317 9 ай бұрын
10q
@ashuviews
@ashuviews 9 ай бұрын
💓💓💓🙏🙏🙏💓💓💓
@amanuleshemelese-ed3cr
@amanuleshemelese-ed3cr 10 ай бұрын
አሼ ብልት በስፓርት ማተለቅ ይቻላል
@kirubelbaby-oe7ji
@kirubelbaby-oe7ji 10 ай бұрын
byesus sm
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 10 ай бұрын
@@kirubelbaby-oe7ji😂😂😂😂😂😂😂
@AmanuelTesfay-ej6wd
@AmanuelTesfay-ej6wd 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@MinteTemesgen-oe4ll
@MinteTemesgen-oe4ll 2 ай бұрын
እራሴን 15 ደቂቃ ነው ሟሟምቀው የነበረ
@Kedir.hussen-y8h
@Kedir.hussen-y8h 10 ай бұрын
Push pul leg rest push pul leg rest yesalan ways push pull leg push pull leg rest mangaw yesalan
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
ሁለቱም በጣም ምርጥ ነው
@YabuHab
@YabuHab 10 ай бұрын
Let's boost our channel by opening a VPN
@msanime5245
@msanime5245 10 ай бұрын
Bro, I broke as hell. I don't have a blunder 😭
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
😭😭😭🤔🤔ቀጣይ ያለብሌንደር የሚሰሩ አመጣለሁ don't be broken be strong as heaven 😀😀😀😀
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 10 ай бұрын
Borche nw menem ayent lewet alayebet yalhut
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
አብሽር ፊክስ እናደርገዋለን
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 10 ай бұрын
VPN
@lamekelias9602
@lamekelias9602 10 ай бұрын
Telegram group lakln
@ashuviews
@ashuviews 10 ай бұрын
@hypertro ብለህ ቴሌግራም ላይ አውራኝ
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,3 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Interview with Yonas Bodybuilder - Seifu on EBS
13:47
Seifu Show
Рет қаралды 214 М.
Fix Your TILT! How To Correct Bad Lower Back Posture For Good!
7:55
Tone and Tighten
Рет қаралды 1,2 МЛН
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 84 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 443 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН