ከማግለል እስከ መወንጀል እና ጥቃቶች! ተጠናክሮ የቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ከሀገራዊ መድረኮች መገለል እና መዘዙ!

  Рет қаралды 8,366

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

#ፋንታሁን_ዋቄ #ሙሉጌታ_ኃይለማርያም #አለማየሁ_ሙላት (ዶ/ር) #ዮሴፍ_ከተማ

Пікірлер: 35
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ላገራችን ትንሳኤ እስተዋጽኦ ካደረጉት ሰወች አንዱ እርሰዎ ነወት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 3 ай бұрын
ይህ የወንድሞች እና መምህራን ስብስብ ያዋጡት ሃሳብ በእጅጉ የተቀደሰ፣ ጥልቅ እና ለበለጠ ውይይት መንገድ ከፋች ነው። ተዋህዶ ልከ አንደ ፋኖ መነሳት ግዴታው ነው። በርካታ የተዋህዶ ልጆች ተሸብበው እንዳሉ አውቃለሁኝ። ዝም ማለትን ባህል ያደረጉ፣ ስለ ፖለቲካ ማውራት ነውር እንደሆነ የሚያስቡ በርካታ አሉ። በየቤታችን ደረጃ። የዛሬው ዝግጅት ዓይን ገላጭ ነው እና ይመሰገናል። እኔ የማህበረ ቅዱሳነ አባል/ተሳታፊ በነበርኩበት ጊዜ፣ የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ (ነፍስ ይማር ) አመራር ቆሽቴን ያደብነኝ ስለነበረ፣ እና የኔን የመሰለ ያመረረ አቋም ያለው ሰው ማግኘት ባለመቻሌ ውሳኔ ወሰንኩኝ። በማህበሩ አገልግሎት ከቀጠልኩኝ፣ ተዋህዶነቴን ላጣ እንደምችል። አዎ እናም ተለይቼ ማተቤን መያዙን ነበር የመረጠኩት። እርግጥ ደካማ ስለሆንኩም ይሆናል። አሁን ይህ ጉባኤ፣ የነብሩን ጭራ ይዟል። እንደ አዲስ መታደስ ወይም መወለድ ነው ማለትም ይቻላል። በተከታታይ ዝግጅት የበለጠ አድሙት። ቤታችን የታጨቀ የልሂቅ እምቅ ሀብት አላት። የግቢ ጉባኤ ያደረገው አስተዋፅኦን አለማድነቅ ንፉግነት መሆኑ፣ ይሰመርልኝ።
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 3 ай бұрын
አይ ማህተብህን የምትበጥሰው ወይም ሃይማኖትህን የምትቀይረው ለአቡነ ጳውሎስ ወይም ለማኅበረ ቅዱሳን ብለህ ነው እንዴ ነው???? እንደዚህ አይነት ምክንያት እንዴት ያበሳጫል መሰለህ!!!! የምትከተለው ሰውን ነው ወይስ ተቋምን?
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 3 ай бұрын
በእውነቱ በኔ አስተያየት ባለፈው የመስቀል እለት ትልቅ እድል አምልጦናል ምክንያቱም ባንዴራ አትሰቅሉም አትለብሱም ሲባል ኦርቶዶክስ መሪ ቢኖራት በየቤተክርሲትያን በሙሉው ደወል ተደውሎ በባንዴራችን እና በሀይማኖታችን ቀልድ የለም ኢትዮጵያን የምትወዱና የምትደግፉን በሙሉው ተነሱ ቢባል ኖሮ የማንኛውም ሀይማኖትና ኢትዮጵያን የሚወዱ ሁሉ ከጎናችን ይሰለፉ ነበር በትንሽ መስዋእትነት ድል ይገኝ ነበር እላለሁ
@COLDONYT00
@COLDONYT00 2 ай бұрын
Ezber yetbkhu orthodox terekte ezbhu yebrkhu
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ай бұрын
ወስፌ/ መርፌ ከለገመ ቅቤ አይወጋም የሚል አባባል አለ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 ай бұрын
ዲያቆን ዬሴፍ የኔ ትሁት ዘር ይውጣልኽ🙏🌺
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 3 ай бұрын
መምህር ፈንታሁን መምህር ሙሉጌታ ዶ/ር ዓለማየሁና ዲ/ን ዮሴፍ ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን የሆነ ሁሉ በየመስሪያ ቤቱ ተመንጥሮ ተባሯል ቤተክርስቲያንም ሆነ አማኞች እንደጧፍ ነደዋል በአጠቃላይ የኦርቶዶክስ እምነት ከኢትዮጵያ ምድር እንዲጠፋ የ666 ተከታይና አራማጅ ናዚ ፋሽሽቱ የኦሮሙማ ፕሮጄክት ተግቶ እየሠራ ይገኛል ይህን ሰይጣናዊ ጥፋት ለማስወገድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እምነታቸውን ከጥፋት ለማዳን ተደራጅተው መታገል ወቅቱ የሚያስገድድ ጥያቄ ነው
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 3 ай бұрын
ለዚህ መፍትሄ ከትግራይ መሀበረሰብጋ ይፋዊ ይቅርታ ጠይቆ መታረቅና በአንድ መቆምን ያሻል ትልቅ ስህተት ተሰርቷል ይህን ቁስል ማከም ከቻልን ቤተክርስቲያናችንን እናቆማታለን ጠላቶቻችንም እናሳፍራለን ለአገራችንም ትንሳኤዋን የማየት ቀን ቅርብ ይሆናል
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ መጄመሪያ እርቅ ይፈልጋል ወይ? ሲቀጥል እውነት እነሱ አደል ወይ በተለያየ አቅጣጫ ወረራ ፈጽመው ያ ሁሉ እ​ልቂት እንዲፈጸም ያደረጉት @@muuzgebremariam6756
@yosefketema2016
@yosefketema2016 3 ай бұрын
@@muuzgebremariam6756 የሆነውስ ሆነና ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ ጥይቆ የለ ወይ? እርስዎ አልሰሙም? ምናልባት የተለየ ምክረ ሐሳብ ካልዎት ቢያጋሩ መልካም ነው!
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያናችን መጥቶ የሚያጠፉንን እዛው ተወያይተን መታገል አለብን።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 ай бұрын
Thanks for your efforts! You told us all,i don't think there better or another definition about the roles of leaders. Fear of God is the first wisdom? What the Holy Bible tells us is not practiced by those who received the obligations of the country!? The citizens are looking for their positive support! Those who are elected by the people, their responsibilities are be with the people and share their burdens and stand by their side!? Not killing, arresting, kidnaping, nationalizing theirproperties and beyond that demolitioning their houses, never seen and never heard in Ethiopian citizens. The church's responsibilities we all know and nicelyou explained it. The problem is, to me what i understood, this leader is a Tyrant and his followers tyrants selfish self-centered interested to their comfort, what we hear and see they're out of mind cold blooded creatures!? What is our share after we listened your discussion is the puzzle how to share and face it to bring a change? May God shorten their termsand show us the way the country Ethiopia be free of all these you discussed? God willing,nothing is impossible in His Kingdom, God rebuke and condemen the evil ideas that hurt His people? 🙏 👍
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳንን አቡነ ዻውሎስ ያላስቆሙበት ምክንያት፣ ኃይማኖተ አበው የወጣቱ መንፈሳዊ ማህበር በአቡነ መልከ ጼዴቅ የተቋቋመ ስለሆነ እሱን ያጠፉ መስሏቸው ነው። አጥፍተውታልም።
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 ай бұрын
አቡነ ዻውሎስ ታስረው የነበሩት በአባ እነታቸው ነው ታሪክ አታወላግዱ። ክርስቶስ ይወቀው ዽዽስና የላቸውም። የቤተክርስቲያና ዋና ካንሰር ሴል በቲፒኤልኤፍ የተሠሩ ናቸው። እንደናንተ ያለሰው ስህተ ት መፈፀም የለበትም። ከእስር በኋላ ቆባቸውን አውልቀው ሲሠሩ የነበሩ ናቸው። ለዚህ የድሮ ፈለገ ሕይወት መንፈሳዊ ማህበር ቅድስት ማሪያም የነበሩትን ፈልጋችሁ ጠይቁ።
@abaymekuria3977
@abaymekuria3977 3 ай бұрын
Merfe kelegeme kibe aywegam
@mesismart1332
@mesismart1332 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናልን
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 ай бұрын
በትክክል ነው ዛሬ ይያዛችሁት በዚህ በፊት በእድባባይ ሚድያ ላይ ተውያይትውብት ነበር ለዚይም ነበር እይ ዳንኤል ክብርት በስንት ድምፅ በኦሮቶዶክሳዊያን ጩህት ነበር ይቀጥለው ክእብይ እህምድ ጋር ይቀጥለው ግን እሱም የቤትክርሲቲያናዋ ልምድራዊ ስእልጣኑ እስልፎ ስጥን ያሣዝናል ።
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 3 ай бұрын
Thank you our Orthodox Tewahedo believers for the voice.
@YeshiLakew-g4t
@YeshiLakew-g4t 3 ай бұрын
አባቶቻችን ወንድሞቻችን በርቱልን እኛም ባለንበት እንበረታለን
@befekadualeph950
@befekadualeph950 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 3 ай бұрын
ግሩም ነው ::
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ай бұрын
1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ай бұрын
1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ай бұрын
1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56 1:12:56
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rozetesemma287
@rozetesemma287 3 ай бұрын
Tebarekulin Abatochachin, I don’t get tired listening to all Of you . May God bless you all abundantly and pay the price you deserve for standing with the truth. Much love and appreciation to all all of you 🙏❤️
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ዉይይት ነዉ በርቱ
@tamene1525
@tamene1525 3 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hanamola4362
@hanamola4362 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 ай бұрын
💚💛❤🤝
@habtehabte2605
@habtehabte2605 3 ай бұрын
Enamesegnalen
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 137 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 78 МЛН