ወቅታዊ ዜና
13:07
5 ай бұрын
Пікірлер
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Сағат бұрын
Yosef Wordoffa Galla naw Tertiru.
@kt1651
@kt1651 2 сағат бұрын
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው well educated በሆኑ ሰዎች❤❤
@kt1651
@kt1651 3 сағат бұрын
ይሄ የተረገመ መንግስት ስልጣን ላይ እስካለ የኢትዮዺያ ህዝብ ስቃይ መቆሚያ የለውም የሰማዪ ጌታ በቃቹ ይበለን
@AshenafiDebela-km9hq
@AshenafiDebela-km9hq 3 сағат бұрын
እባክህ ጠያቂው አታንዛዛው።
@kirubeltekletsadik8527
@kirubeltekletsadik8527 3 сағат бұрын
God bless the soul of H.E.M Haileselassie officials and dignitaries who lost their 50 years ago by so-called revolutionary generation.
@DZG-b6v
@DZG-b6v 5 сағат бұрын
ጌሙን ቀድሞ አለመረዳት! ...... የሁለቱም ሐይማኖቶች አለቃ አባይ ፀሐዬ አልነበረም እንዴ?
@abelmeshesha4161
@abelmeshesha4161 6 сағат бұрын
Thanks
@DZG-b6v
@DZG-b6v 6 сағат бұрын
ውጭ ያሉት "ካህናት" ተብዬዎች አገር ቤት ካሉት ወንበዴዎች በምንድነው የሚለዩት?! ከአንድ ባሕር አይደለም እንዴ የሚቀዱ?
@iceyzeke
@iceyzeke 6 сағат бұрын
ዳኛው፡ዝንጀሮ፡ነው፡ፍርድቤቱ፡ገደል፣ እረ፡ወደየት፡ቆሞ፡ይነገራል፡በደል አምላኬ፡ተመልከት፡ከማለት፡በስተቀር። አለማፈር፡እኮ፡መልሶ፡ያሳፍራል፡ጭንቅላት፡ላለው፡ሰው፡የእስላም፡ፆም፡ረመዳን፡ሲገባ፡ያለው፡ሽርጉድ፡ለፍቺ፡ያለው፡ሽርሽር፡ቀላል፡አልነበረም።አንዱን፡ልጅ፡ሌላውን፡እንጀራ፡ልጅ፡ማድረግ፡የነውር፡ጥግ፡ነው።
@DZG-b6v
@DZG-b6v 6 сағат бұрын
ያች ቀን በሃገራችን ዘመናዊ ታሪክ ሰዎችን ያለ ፍርድ ስርአት መግደል የተጀመረበት ቀን ናት። ያውም እንደነ ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉና ራስ አበበ አረጋይን የመሳሰሉ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች!
@DZG-b6v
@DZG-b6v 7 сағат бұрын
በዚያ ዘመን ጥፋታችን እስከዛሬ እንቀጣለን! ዛሬም እንኳን ባለፈው ግፍ ከመፀፀትና ንስሐ ከመግባት ይልቅ በየቀኑ፣ በላይ በላዩ አዳዲስ ግፍ እየጨመርን እንገኛለን! እግዚአብሔርስ እንዴት ይቅር ይበለን?
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 7 сағат бұрын
👌👍🙏🌹❤️❤️
@gulehworkwoldegebrieel4841
@gulehworkwoldegebrieel4841 7 сағат бұрын
እኔ ሁልጊዜ ፊስቡክላይ ሸር አደርጋለሁ።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 7 сағат бұрын
ዒትዮጵያዊ ሁሉ ፋኖ ነን ከሸቃቦች ባንዳዎች በስተቀር ዒትዮጵያ የሰማንያ ሁለት ጎሳዎች የኣፍሪካውያን የጋራ ሃገር ማናችንም የተመቸን ቦታ ሰፍረን የምንኖርባት የነበረች ነፃነትን የተጎናፀፍንባት ውድ ሃገራችን ነበረች ትሖናለችም፤ ያቺን ሃገር ለጥቂት የጦር ኣለቆች ባንዳዎች ሸንሽኖ በዘፈቀደ ለጥቂቶች ማደልና የክልል ባለቤት ኣድርጎ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን መድረሻ ኣሳጥተናል ብለው፥ መሬት የሌላቸው፣ ተሰግስገው የሚኖሩ ሰፋሪዎች ተብሎ ሁከትና መከራ ያተረፉልን በመሆኑ ይጎሳ ክልሎች በሙሉ ኣግላይ ኣፓርተይድን ያነገሱ በመሆናቸው መፍረስ የግድ ኣለባቸው። በገለልተኛ የድሮ ሥማቸው ይጠሩ፣ ትግራይ፤ ኣክሱም የነበረች በሥሕተትም ይሁን ከወረራ በህዋል የሰየሙት የድሮ ስሟን ትያዝ ኣክሱም ትባል፣ ወደዱም ጠሉም ኣውሬዎቹ መመታት ኣለባቸው። ይሕ የወያኔ ሤራ ሊቀጭ ይገባል። በቅርቡ ከባህር ስር የሚገባን መሬት ተይዞ መንጫጫታቸው የድ ድብናቸውን ጥግ ማጣት ነው የሚያሳየው። ዓሻፈረን ካሉ በተለይ ኣፋርና ትግራይ ተውዋቸው፣ ያ ግዜ ሲመጣ ዓስጠጉን ዕንዳይሉ የስማሙ። ሓገር ኣስፍቶ መያዝ የተፈለገው ለዚህ ግዜ ነበር ፣ ወገኖችን ለማሸሽ በቂ ቦታ ዕንዲኖርም። የጨለማው ኣለም ምሁራን በጥንት ሰዎች ገበሬዎች፣ በኣስተሳሰብ በራዕይ በሃገር ኣመሰራረትና ኣመራር ተበልጠዋል። ዓፍሪካ ሙሉ በሙሉ በሚያስችል ያለ ወሰናት ዕንደ ሃገራችን ኖረንባታል ተቃራጭ ኣውሮፓውያን ፊታቸውን ወደኛ ከማዞራቸው በፊት። ዕኛን ከፋፍለው ዛሬ ዕነሱ ከኛ በቀዱት ህብረት ፈጥረው ኣውሮፓ ውሥጥ በነፃነት በመታወቂያ ካርድ ብቻ ዕንድንዟዟር፣ ስራ ካገኘን በህዋላ በዛ ኣካባቢ ሄደን ተመዝግበን ዕንድንኖር ኣመቺ ሁኔታ ፈጥረው ህዝብ ለህዝብ ግንኙነታቸውም ተጠናክሮ በኣህጉር ደረጃ ዕንደ ኣንድ ኣውሮፓዊ መኖር ዕንዲችሉ ተደርጓል። ያም የጋራ ቋንቋ ዕንግሊዝኛ ኣቅሎት ዛሬ ዕንግሊዝኛ የኣለም ኣንዱ የተገራ የመፈላሰፊያ የመመራመሪያ የመግባቢያና የስራ ቋንቋችን ሆኗል። ኣፍሪካዊ የሆነ ለኣለም ስልጣኔ የተበረከተ ምርትና ባህል ወግና ታሪክ ኣለ ዕንዳይባል ዕራሱ ምሁር ነኝ ባይ ጥቁር ዕያጠፋ ዕየደመሰሰ የኣረቦችና የነጮች ነበር ዕያለ ኣስተዋፅዖ ዕያደረገ ነው። ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይቅረብ፣ ጥቁር ሰው ከዕንስሣ በተሻለ የማሰቢያ ኣዕምሮ የለውም ሲሉ፧ ሃቅ ነው ዕንዲባል ዖነግ፣ ህወሃት፣ የዛሬው ብልግና ኣፍሪካ ውስጥ በሸቃባነት ዕንዲሰማሩ የተደረጉ ሁሉ፤ በቂ የዕንስሣነት ማሳያና ማስረጃ ናቸው።
@Mo.Ali.2010
@Mo.Ali.2010 Күн бұрын
Ataturk destroyed centuries of Turkish culture, history, religion amd civilization that modern is struggling to revive back. Trurkish people hates him most more than anyone. Abiy Ahmed on his visit to turkey, from out of ignorance, he praised Ataturk as great turkish leader in a press briefing session with Erdogan.
@yohannesteshome9035
@yohannesteshome9035 Күн бұрын
Great discussion !!
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 Күн бұрын
የሚፈርስባቸው ሰወች ቦታቸውን በጂፒኤስ እያነሱ መያዝም ይገባቸዋል። ምክንያቱም ወደፊት በግንባታ ምክንያት በመቀያየሩ ከሚፈጠር ክርክር ለመዳንም ይረዳል።
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 күн бұрын
ለያሬድ ጀንዩን ሀሳቦች ዘወትር አክብሮት አለኝ።
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 күн бұрын
ጎዳና አብይ ማክስ ዌበርን ለማንበብና ለመረዳት የሚያስችልም የእንግሊዝኛ እውቀትም የለውም።
@tigtig8146
@tigtig8146 2 күн бұрын
ተማሪ አለ አታፍሩም
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 күн бұрын
ያሬድዬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን። እስከአሁን ላደረግከውም ሆነ ላበረከትከው ፅሁፍ እግዚያብሔር ይክፈልህ። ትውልድም ወደፊት ሲያስታውስህ ይኖራል።
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 күн бұрын
ያሬድዬ እንኳን ደህና መጣህ።
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 2 күн бұрын
YHM has siad something about Ataturk. After he briefed me, I googled and found the following about Ataturk. Here is the link to know more about Ataturk. Thank you en.wikipedia.org/wiki/Mustafa_Kemal_Atat%C3%BCrk#:~:text=Mustafa%20Kemal%20Atat%C3%BCrk%2C%20also%20known,its%20first%20president%20from%201923
@jonijoni534
@jonijoni534 2 күн бұрын
Thank you ሶስታችሁንም የሀያ አመት ልጆች በጥራዝ ነጠቅ የጀመሩት አብዮት በአሽዋ ላይ እንደተሰራው ቤት ሆኖ አሁን ለደረስንበት ውድቀት አድርሶናል።ያሬድና ዶር ኤርሴዶ ሁኔታዎችን ለመለወጥ ጥሩ ጅማሬ አድርገው ነበር ።ስርአቱ ስለማይፈልገው አዳከሙዋቸው።very sad በርቱ ቱንቢዎች
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 2 күн бұрын
Russian empire claimed Constantinople(Istanbul)
@exray6669
@exray6669 3 күн бұрын
Brhanu bullshet
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 күн бұрын
ብርሀኑ ነጋ የስልጣን ጥቅሙ መሙላት ነበር አግኝቶታል
@DZG-b6v
@DZG-b6v 4 күн бұрын
To Godana: At a higher level, there were Jewish business people like Rothschild, who actively financed the genocidal war against the Jew. The Rothschild family is #1 rich family worldwide today.
@Sahlemariam
@Sahlemariam 4 күн бұрын
ጳጳሱ የተሃድሶ አራማጅ ናቸው በውስጥ ስንቱን አፍልሰዋል አሁን ግን ሳያውቁት በለፈለፉ ይጠፉ ሆኖባቸው በቃላቸው ተይዘዋል ።
@Sahlemariam
@Sahlemariam 4 күн бұрын
ቀሲስ ምንድነው ዮሴፍ ይባርኩን ይፍቱን ሲል እርስዎ ሌላ ቃል ተጠቀሙ ። ይሄ አካሄድ ትክክል ነው ወይ?
@TasifaBeyene-e7e
@TasifaBeyene-e7e 4 күн бұрын
ሰላምነው
@teddy7551
@teddy7551 4 күн бұрын
Amara people learn from Kurdistan!
@teddy7551
@teddy7551 4 күн бұрын
Abiy Olf genocidal committed every dirty crime openly, some are still in a deep sleep and there s no Ethiopia on the ground, I suggest peaceful separation before it is too late!👈
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 4 күн бұрын
ኢትዮ ቱንቢ በለጠፋችሁት የኢትዮጵያ ካርታ ላይ የተገለፀው የአምሓራ ግዛት በፍፁም ትክክል ያልሆነ በመሆኑ, ብታርሙት እና ባትደግሙት ብለን እናሳስባለን, ዲያቆን ዮሴፍ በንባብ ያሰተላለፈ‍እከው የአምሓራ ሰቆቃ ሪፖርት ድንቅ ነው።
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 4 күн бұрын
ከበሠበሱ አይቀር ጥንብት ነው ( አይ ብረሀኑ ጨላማ ) 😂😂😂😂
@Mebrate99
@Mebrate99 5 күн бұрын
ዘበነ ለማ የሀይማኖት ሸቃጭ ነጋዴ አትራፊ ነው። ከጥቂት አመታት በፊት ቤንሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ውስጥ እርጉዝ አማራ ሴት ሆዷ ተቀዶ ጽንሷ ሲበላ ዘበነ ለማ ትንፍሽም አላለም፣ አልዘገነነውም፣ አልሰቀጠጠውም። ምንም አለተሰማውመ። ዘበነ ምእመናን አደንዝዞና አፍዞ መናኛ ጉዳዮችን እየለቃቀመ ምእመናንን ያደናግራል።
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 5 күн бұрын
For sitting, the sky is close. Individuals like you who haven't done nothing beyond your own lives.
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 5 күн бұрын
የሚበላ ዓጥቶ ሰው ለ26ሰኣታት መቆየት ኣይችልም። ይሄ ኣውሬ ለቋል ኣለምን። የመንግስት ኣሰራር የፖለቲካ ኣጠቃቀም ከውትድርና ደንብ ስርዓትና ኣዋዋል የተለየ ለመሆኑ የገባቸው ኣይመስልም። ዕነኚሕ ዕብድ ገገሞች ሕወሃት ስትጋልባቸው ያደጉ፥ ኣሰራር ዓዘራረፍ ዕንደ ሕወሃት ብለው ታጥቀው የጠበቁ ጎሰኞች ጭራሽ መደመር የሚል የጨለማው ኣለም መርህ ይዘው ማርክሢዝምን ለመተካት ዕየጣሩ ነው። ጉድ ነው፦ የማይደንቀው ግን የገዳ ሥርዓራት ብለው ሢመፃደቁ ለሰማ ኣይገርምም። ማንም የብሮንዝ ዘመን የጥሻ ህብረተሰብ የሚያደርጉት የስምምነት የዕርቅ የሽምግልናና ለትዳር ማጨት ልምድን፤ በሃያኛው ክፍለ ዘመን ዕምነትና ርዕዮተ ኣለም ገፍታ ወደጎን ኣድርጋ ስራ መርህ ሆኖ ጎራ ተትቶ ከሁሉ ፍልስፍናዎችም ሃሳቦችም ሆኑ ዕምነቶች ይጠቅማል ያልነውን መርጠን ዕየተጠቀምን ድንበር ባከሰምንበት ሰኣት መደመር ማለት፣ ከነ ስም ኣወጣጡ ደባሪ ርዕዮት ተደርጎ ዕንዲወሰድም ስልጠና ተብሎ መሰጠቱ አንብበው ዕንደማያውቁና ኣለምን ኣለማየታቸውን ማሳያ ነው። ። የአፍሪካ ቀንድ ችግር ባንዳውን ዕንዲወራጭ ማድረጋችንና ኣለምን በደንብ ኣለመቃኘታቸው ደፋር ኣድርጓል ጥራዝነጠቁን ምሁር ነኝ ባይ የልብ ልብና ዕብሪት ተሰምቷቸዋል ። ሠውን የምታስተምረው ራሱን ችሎ በሁለት ዕግሩ ዕንዲሄድ ነው። ያ ማለት ዕራሱን ዕንዲችል ዕድሉን ማስፋት ነው የቤተሰብ፣ የመንግስት የተቋማትና የትምህርት ገበታ ቦታ። መመፅወትና ጥግኝነትን መስጠት በህመም ወይ በኣደጋ ተጎድተው ኣማራጭ ላጡ ብቻ ነው ። መመፅወት የለመዱ ሰነፎችን ማስጣል ዕጅጉን ከባድ ነው። ዕንደ ወፍ ጫጩት ሆነው ነው ኣርጅተው ኣንድ ነገር ሳይሰሩ የሚሞቱት።
@Hiru2019
@Hiru2019 5 күн бұрын
አንተ ምን ሰራህ? በዩቱብ መቀለብ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 5 күн бұрын
ጋሼ ብርሀኑ ለስልጣኔ ተብሎ ሀገር እንድታድግ ተብሎ ለነፍሱ የሚጠቅመውን ከአምላኩ ጋር የሚያገናኘውን እምነቱን መጣል አለበትን? ትኖርበት ከነበረው ሀገር የተማርከውንና ያየኸውን ስድአደግነት ባለጌነት ወንድና ወንድ የሚጋባበትን ማንነት እንዲስፋፋ ነበር የምትፈልገው፣ ለምንድን ነው የሀገርህን ታሪክ ሳታውቅ የውጪውን የምታጀንቀው?ያንተ ምሁርነት ምኑ ላይ ነውጥቅሙ?
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 5 күн бұрын
We must hear those concrete analysis the profound Scholars
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 5 күн бұрын
Tezegajeto endnte afen mekfat 5kifel temari yadergewal weregonch hageritun atamisu ensesoch
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 5 күн бұрын
Yemehayim sebseboch nachu
@fikruworku2815
@fikruworku2815 5 күн бұрын
የአቅሙን ያህል አገሩን ለማገልገል ደፋ ቀና የሚለው ሰውዬ የተናገረውን አዎንታዊ ሐሳብ ማቁላላት ትታችሁ እናንተ እያንዳንዳችሁ ለሀገራችሁ (ኢትዮጵያ ሀገራችሁ ከሆነች ማለቴ ነው) ልታበረክቱ የተዘጋጃችሁት ተግባራዊ አስተዋፅዖ ምንድር ነው? ፋይዳ የለሽ የተንዘባዝበ ወሬ መስማት እንዴት ልባችንን እንዳደከመው ማን ይንገራችሁ???
@JiniJoni-p7j
@JiniJoni-p7j 5 күн бұрын
አቶ ያሬድ ከዚ ይግዛው ከሚበል ደነቆሮና የጭፍጨፋ መሀንዲስ ጋር አብረው መቅረብ አለነበረብህም አዝናለው
@AssayehgenFeleke
@AssayehgenFeleke 5 күн бұрын
የዚህ ውይይት መቼት አልገባኝም ?? እሽ የ60ዎቹ ያልገባቸውን የኢሮፕያውያንን የፓለቲካ ጽንሰ ሀሳባ (በተለይ ማርክሲዝምን) ኮሚኒዝም ያለብቃት እውቀት ኮረጁት እንበል ፡ ካፒታሊዝምም በለዋጭ ባህሪው የራሱ ባህል ያለው ነው ። ከነዚህ አውሮፓ ከተፈጠሩት ጽንሰ ሀሳብ ውጪ ፡እስቲ የናንተን የዃላም ይሁን የወደፊት የኢትዮዽያን ራዕይ አሰሙን ።
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 5 күн бұрын
Birhanu is cia agent spying even Abeye recruiting as minority tribe none and Anti Amhara
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ምሁራን እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ ነው የሚሄዱ
@dawittube1786
@dawittube1786 5 күн бұрын
ብርሃኑ በምሁር ስም የሚያጭበረብር ደላላ ነው።ብርሃኑ ነጋ የኤርትራ ፍየል ጠባቂ ነበር በምን ሰዓቱ ያነባል?
@samyethio
@samyethio 5 күн бұрын
እኛ ሀገር ምሁር ሚባሉት ሰታሊን የፃፈውን አንብበው እንደበቀቀን ሞያስተጋቡ፡ አንብበውም እሱ ያለው ላይ እርስ በርስ መጨቃጨቅ እንጂ እውቀትን አውቀው የራሳቸውን ህዝብ ተረድተው ለሀገር የሚሆን መፍትሄ ማምጣት አይችሉም። መማር ነቀርሳ የሆነባት ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያ ነች። እነዚህ ደንቆሮዎችም ከብርሀኑ ነጋ የተለዮ አይደሉም። ሙሉ ሰአቱን ስለኦቶማንና ስለስታሊን ሲነግሩን ጨረሱት። የድንቁርናቸው ጥግ ብረሀኑ ያለውን ለመቃወም ስለኦቶማንም ሆነ ስለ ስታሊን ማወቅ አያስፈልግም። በግፍ ለ30 አመት ሲገደሉ የነበሩትንና አሁንም እየተገደሉ ያሉትን፡ በብዛት እየተፈናቀሉ ያሉትን እና ሀገሪቱ በየአቅጣጫው የዘራፊና የአጋቾች መነሀሪያ መሆኑዋን ማሳየት በቂ ነበር። እንዳለመታደል ሆኖ የኛ ሀገር “ሙሁሮች” ለሀገር መፍትሄ ከማምጣት ይልቅ ስላነበቡት ነገር እየጮሁ ትከሻ መለካካትን ይመርጣሉ። አለመታደል ነው። WHAT A WASTE OF MY PRECIOUS TIME LISTENING TO THESE IMBECILE PARROTS