KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
✅እናቴ ከተሜዎቹን ሴቶች የገጠር ውሎዋን አሳዬቻቸው። ኮስተር ብላ ስራዋን ሁሉ አሰራቻቸው 🤣 #tossatube #የገጠርለዛ
24:59
✅የዛሬው የገጠር ልጅ፣ በህልሙ ያዬውን ነገር አውርቶኝ በሳቅ ሞትኩ! #tossatube #የገጠርለዛ #የገጠርልጆችወግ
14:04
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
How to treat Acne💉
00:31
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
So Cute 🥰 who is better?
00:15
✅ ከማላውቃቸው መልካም ወሎዬዎች ቤት አደርኩ ❤ በተሁለደሬ ወረዳ የነበረኝ ውብ ቆይታ !
Рет қаралды 43,101
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 103 М.
Tossa tube
Күн бұрын
Пікірлер: 813
@Tossatube.
5 ай бұрын
🔵 የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ በ 0914351609 በኢሞ ዋትሳፕና ቴሌግራም ልታናግሩኝ ትችላላችሁ።
@ሉሉ
5 ай бұрын
@@Tossatube. እሺ
@SaidaAdam-hf9il
5 ай бұрын
ሰላም ወድም ጀማል
@ZZZ-f1t
5 ай бұрын
እሽ ብሮ
@maekel6789
5 ай бұрын
ከአረብ ሀገር አሜሪካ ልሂድደ እንግሊዝኛ ልማርና ጀም እኛ አረብሀገር የሰራንኮ ጠካራነን አውሮፓ ብንሄድ በጣም ስለምንሰራ ባለሀብት እንሆናለን 😂🥰
@Ethiopiawollo
5 ай бұрын
ክፍያው ስንት ነው ጀም
@user-Nezhia
5 ай бұрын
እናቴ ስላየሁሽ ደስብሎኛል፣ካገር ከወጣሁ አስወር ሆኖኛል፣በቪድዮ ለማውራት ባልታደልም፣ጀማልየ አባትና እናቴን ስላሳየኸኝ፣ምስጋናየ የላቀነው፣ሁለት ቀን እንደመቆየትህ ግን ፕሮግራሙን ትንሽ ብታስረዝመው ጥሩነበር፣እናቴኮ ባለሙያናት እንግዳ ሲመጣ ደግሞ የተደበቀ አውጥታ ነው የምታስተናግደው፣እኔም እነሱጋ ሄጀ ሙክት ከሚያርዱልኝ የጤፍ ሰረባት በቅቤና በወተት እንድታቀርብልኝ ነበር የምጠይቃት፣ጀምዋ እኔ እዚህ እጀራ ባይኔ ላይ ሂዷል አንተ ንፍሮው ሳይቀር😂 ማሻአላህ፣የአባትና የእናቴም ቤት ታድሶ ስላየሁት ደስ ብሎኛል፣ኢክሩየ የኔ ና ያንች ውጤትነው፣እንኩዋንደስአለሽ እህቴ፣እኛንም ላገራችን ያብቃንና ተድረን የምንወጣበት ቤት ያርገው፣አሜን❤❤❤❤❤
@መካያላህባሪያ
5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል እንኳን ደስ ይሸሻል
@መካያላህባሪያ
5 ай бұрын
ይላል
@HhHh-zp5ss
5 ай бұрын
እኳንደሳለሺየኔእህትማሻአላህብያለሁአላህኡምራቸውንያስረዝምልሺ
@የማዳምባጃጅ
5 ай бұрын
ኩብራየ፣ኢክራምየ እንኩዋን ደስ አላችሁ፣አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው፣እናንተም ግቡና አግቡ😂አሜን😂😂😂❤
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ
5 ай бұрын
ኩብራ፣አንችም ግቢና አግቢ😂ግን አንችም ልክ እንደናትሽ ጥሩ ሚስት ሁኚ።😂እንቷን አይተህ ልጅቷን አግባ አይደልተረቱ😂 እናትሽ የደስደስያላት፣ባለሙያናቸው፣ሀምሳ አመትኳ ሆኗቸው ድምፕላቸው አልጠፋም ማሻአላህ❤ጀማል ጥሩ አስተናገዱህ አይደል፣ከድጃ ይመርና መሀመድ የሱፍኮ፣የእንግዳ አቀባበላቸው ልዩነው፣እኔ ልጃቸው አግብቶ ካድሳባ ተከትየሄጀ፣ላንተየቀረበው የሰረባት ሰተቶ ለኛም ቀርቦልናል፣በጣም ወድጀዋለሁ፣እስካሁን አይኔ ላይ አለ መቸም አረሳውም።ኩብራየ በይ እንግዲህ መንገዱን ጀማል ከፍቶልሻል፣አንችም አገርሽ ግቢና ስሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ov4cb1oj8k
5 ай бұрын
ውድ ኢትዮጲያኖች ይህንን ልጅ እናበረታታው ሀገር ወዳች 😘😘
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@asmarechmellese6598
5 ай бұрын
ሰላም ጀማል ሰይድ : የወሎን መልከአ ምድር የሚኖርባትም ሰወች ምርጥ እንደሆኑ እያሳየህ ነው :: በርታ ::ብሩህ ጋዜጤኛ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SaidSaid-ge3rp
5 ай бұрын
ድካምህን አሰብኩት ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የሀገራችን ገፅታ ስላሳየኸን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@kedirabera9024
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጋሽ መሀመድ ሰፈራችንን በዚህ መልኩ ማስጠራትህ እጅግ የሚያኮራ ነው። እንግዳ ተቀባይና ሰው ወዳድ ማህበረሰብ እንደሆንን አስመስክረሀል። የኔ ጀግና ሞዴል አርሶ አደር አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። አጅግ በጣም አኩርተኸኛል👏👏👏እቴ ከዲንም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ። ያሲንየ አላህ ያሳድግህ። ሁለቱ ጥንዶች ጀግናና የስራ ሰዎች ናቸው። አላህ ሁለታችሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ጀማል አላህ ምንዳውን ይክፈልህ ያሰብከውን ያሳካልህ። እጅግ በጣም አከብርሀለሁ🙏🙏🙏ሰፋ ያለ ፕሮግራም ይዘህ በድጋሜ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። ጀምየ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@Tossatube.
4 ай бұрын
አሚን የኔ ወንድም። አመሠግናለሁ ። 🙏❤
@BalalbowaTube
5 ай бұрын
የት ናችሁ ቆሰሮወች ማሻ አላህ ውብና ድንቅ ተፈጥሮ ያላት ሀገር አለችን እኮ እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ ውዶቸ እንደት እንደናፈቀኝ ሀገሩም ሰውም
@ሉሉ
5 ай бұрын
@@BalalbowaTube መርሀባ
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው
5 ай бұрын
አለንንንን❤
@የወሎልጂየሀይቆ
7 күн бұрын
ኸር አልን
@ማዳምደበረችኝ
5 ай бұрын
ኩብራ መሀመድ አባትና እናትሽን አየሁዋቸው፣ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል፣መስተንግዶአቸው፣ቤታቸው፣ሁለነገራቸው ያምራል ማሻአላህ፣አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
@mohammedoumer3734
5 ай бұрын
@@ማዳምደበረችኝ አሜን 🙏
@የማዳምባጃጅ
5 ай бұрын
ማሜ ደህናነህወይ😂😂
@ኦስማን
5 ай бұрын
አሜን
@jamilaj-rs5pe
5 ай бұрын
@@ማዳምደበረችኝ አሚን ማሪቱ እናመሰግናለን
@user-Nezhia
5 ай бұрын
@@ማዳምደበረችኝ አሜን
@ጠቃሚነጋ
4 ай бұрын
ወላሂ ጀማል በጣም የምትገርም ስራ ነው የምትሰራው አላህ ይጨምርልህ
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@WabiTeklu
5 ай бұрын
ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኝ ነው
@Djdffs
5 ай бұрын
እ ወንድም ማርገዝ ጀመረደ?
@Kauwu-r9g
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@niemalovely-ei7yd
5 ай бұрын
የባልዮው ፎቶ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zztrtr
5 ай бұрын
የስትወር
@Djdffs
5 ай бұрын
@@niemalovely-ei7yd ይሆንደ 😂😂😂😂😂😂
@seadaseada2074
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@GBh-rk4kj
5 ай бұрын
የባሏ ውበት ወዙ ክንብል ማለቱ የሚስቱን መልካምነት ያሳያል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ያረብ ❤
@user-Nezhia
5 ай бұрын
እረጅም እድሜ ላባትና እናቴ ተመኙልኝ፣ውድ አባቴ መሀመድ የሱፍ እናቴ ከድጃ ናፍቃችሁኛል፣በሰላም ያገናኘን አባቴዋ❤❤❤😢😢😢
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ
5 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጣቸው ወላሂ❤❤❤❤
@ኦስማን
5 ай бұрын
እውነትነው፣❤❤❤
@MekiyaWasse
5 ай бұрын
በርታልን ወድማችን 100k እናስገባው የመዳምቅመሞችዬ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ፋፊ-ዘ3ጨ
5 ай бұрын
ጫት ወሎ ላይ ቢጠፋ በጣም ነው ደስ ሚለኝ 😢😢 የወሎን ወጣት አደዝዞታል አላህ ሆይ ጫትን አጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@hamedyasin
5 ай бұрын
ተመታሽ በዱአ ምነው በይ ውሀ ብይ ነሽ እንዴ
@Aberamolla768
4 ай бұрын
ለምን አንቺ አትጠፊም
@jemilyhusin4232
4 ай бұрын
አወን አላህ ያጥፍው ያረብብ
@LubababintHassen
4 ай бұрын
@@hamedyasinውሀብያ ምንድነው ????
@wellogondergojamshewaamahr570
5 ай бұрын
ጀማል ትለያለህ ፍላጎታችንን ታዉቃለህ አባባ ቤታቸዉ ሲያምር እድሜና ጤና ተመኘሁ 🥰👍👍
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ
5 ай бұрын
ቤታቸውን አሁን እድሳት ላይ ስለሆነነውጅ፣ከሶስት አመት በፊት ውጩም ውስጡም የቀለሙ ዲዛይን ልዩ ነበር፣ብቻ እረጅም እድሜ ይስጣቸውና አብረው ያርጁበት።❤❤
@አንተንሳይ
5 ай бұрын
ወንድም ጀማል እናመሰግናለን፣የገጠሩን ድንቅ ተፈጥሮ ስላሳየኸን፣የመሀመድ የሱፍንም የህይወትችታሪክ ስላካፈሉን እረጅም እድሜ ከባለቤታቸው ከድጃ ጋር፣ቤታቸውም ያምራል ማሻአላህ፣አብረው የሚያረጁበት ያርግላቸው፣የእሳቸውም ልጆች ሰባቱንም ልጆቻቸውን አቃችዋለሁ፣ልክ እንደሳቸው ባለሙያ፣መካኒክ፣ሹፌር፣ነጋዴ ናቸው ሁለቱም እውጭናቸው፣ማሻአላህ❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Zaneb-fu7nr
5 ай бұрын
አረ ጀማልሰይድ ላይክአነሰህ ምንላርግህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@hayati559
5 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ወለዬ ሆንኩኝ የገጠር ልጆዎ ላይክ አርጉ❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@EthiopiaHagere7474
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AsAs-yu5hy
5 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አባት እረጂም እድሜ አላህ ይሰጥልን ያረብብብብብ ጀግና ጀግና ወንድም ጀማል አላህ ጀዛክን ይክፍልህ ወላሂ ማንነታችንን እንደ መሠታወት አሳይህን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Fatima-lv7sc
5 ай бұрын
አቤት ያነጋገር አንድበት ማማር የኔ አባት ❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@HasinetHussen
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀማል ሰይድ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@tube-ot5cp
5 ай бұрын
❤ ማሻአላህ ደስ ሲሉ መምህር ጀማል የቀልብህን ያድርግልህ ልፋትህን ሳይ ምናለ ድራማ ላይ የሚያሳልፋትን እኔ ሰብስቤ አንተ ጋ ማምጣት በቻልኩ እላለሁ እረ ወገን ጥሩ ነገር አይምሮአችን እንመግበው
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@samuelabate4261
4 ай бұрын
Ebakh wendme kezih heger sew agabagnna yeketeman nuro tche geter lnur 🥰🥰🥰
@ጠቃሚነጋ
4 ай бұрын
ዋው ምርጥ ገበሬ ነው ትልቅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@MogesKebede-m5j
5 ай бұрын
ጀማሌ እደግልኝ የራስህን መኪና የምታሽከረክርበት ቀን እሩቅ አይደለም በርታልኝ ኤዬንም ሰላም በልልኝ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@የወሎልጂየሀይቆ
7 күн бұрын
በጣም ነው የደነገጥኩት ጀማል ማሻአላህ አላህ ከፍ ያርግህ የምር ሰፈሬን ሳይ ማምን አቃትኝ ሰውቹን ሳየቸው ደሞ ስለማቃቸው በጣም ነው እምናምሰግነው
@zinetadem2674
5 ай бұрын
አላህይጠብቅህየምርትለያለህ ጀማልወድሜ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ahlmsa7819
3 ай бұрын
አላህይቆይህወንድሜ
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@sabamessele8084
3 ай бұрын
I really appreciate you !thank you so much that's my country dessie. God bless you.
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@eyerusemengstie5125
5 ай бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤ የኔጀግና አባት
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@rahmahmoh3796
5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጧችሁ ጀግና አባትና እናት
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@GggGggg-cg3wd
5 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ማሻአላህ እንድህ ውብየሆነች እኮነውያለችን ሀቂቃ ሰላምጠፋእንጅ አላህ አገራችንንሰላምያድርግልን ይህንማ ለመዳም ነው ማሳየት
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zakirgetahon168
5 ай бұрын
ማሻአላህ፡ጀምየ፡አተኮ፡ትለያለህ፡አቦይመችህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@emanhussen75
5 ай бұрын
ለዚህ ደግ የሀገሬ ገበሬ ጥያት ሰይሆን እረፍት ብቻ አላህ ይሰጣችሁ ይጠብቃችሁ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@khadargataun7790
5 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥ የሚሉ አባት ናቸው
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@abnetlegesse800
5 ай бұрын
የአገሬ ገበሬ በሰላም ውሎ ይግባ!
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@maekel6789
5 ай бұрын
ማሻአላህ ለምለሙ ሲያምር
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zuzuwolloyewa9024
5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሀገሬን የምወዳት በምክንያት ነው ይበልጥ ገጠርነቴን በጣም እወደዋለሁ❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SusumehammedMubarkjemal
5 ай бұрын
በጣም ደስ እሚም መልካዓ ምድር
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ademseid5510
4 ай бұрын
Werebaboንም ኣሳየን❤
@zabiba2788
5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በደስታ ያቆያችሁ ለዛ ያለው የዋሁ ህዝብ ሰላም እንጂ ጦርነት አይገባውም።
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ssaa3540
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደጉ ገበሬሬ ባንተነው መኖሬ እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጣችሁ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@amelworkdesta4601
5 ай бұрын
እስከወዙ እስከ ክብሩ ያለን ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@siadasaeed5403
5 ай бұрын
ማሻአላህ ሀገሬቆሰሮ🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለንወንድምአለም በተለይመሄድህንባቅኑሮ እቤቴነበርየምጋብዘህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@WasKan-q4t
5 ай бұрын
የኛሀገር ትለያለች መሻአላህ ፈጣሪ ይጠብቃት
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@የወሎልጂየሀይቆ
7 күн бұрын
ጀማል ከልብ እናመስግናለን የምር በጣም ነው ደስ ያንን የቆስሩ ልጆች
@AmnaSaeed-x8c
4 ай бұрын
መሻ አላህ ሀገራችን ደስ ስል አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ሀገራችን እልህ ሰላም ያሪግልን ያረብ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@FathimaBh-w8e
5 ай бұрын
ጀማልየ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ደሥ ሥትሉ ወይኔ ዛሬሥ የኔ አገር ትዝ አለኝ በጣም ይሄን ሣይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@FathimaBh-w8e
5 ай бұрын
@@Tossatube. ኢሻአላህ ወድሜ አይዞህ በርታ ከጎንህ ነን ከአላህ በታች እ እኛም እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህንም ያሣምርልህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍
@AsAs-v2p
5 ай бұрын
ጀማል ወድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@አተቂላህ
4 ай бұрын
አላህረጅም እደሜ ለቤተሰቦቻችን ያረብ
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@asefa_eshete
4 ай бұрын
በእውነት ምሁር ናቸው። አካባቢው ውብነው። ንፁህ አየር።
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
5 ай бұрын
ወይ አረጓደው ሴያምር ያረብ አገራች ሰላም አድርግልን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ZZZ-f1t
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ብሮ ለምለም እና ውብ ሀገር ጎበኘን ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ZZZ-f1t
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@ሀዮወለዮዋ
5 ай бұрын
ማሻአላህ ወሎገራገሩ በበጋውም ቆጆነው እኳን ክረምት ገብቶ❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Zahara_dl4cg1xj9d
5 ай бұрын
ማሻ አለህ የኔ አባት ና እናት እርሜያችሁን አላህ ያርዝምላችሁ ያርብ በዚሁ ቀጥልበት ጀማል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@bruhguy1680
5 ай бұрын
እኝህ አባት ቢማሩ አገር ይመሩ ነበር አስተሳሰባቸው ድንቅ ነው ለሚስታቸው ደግሞ አጋዥ ናቸው እዚህ በሰለጠነው አገር እየኖሩ ባሎቻችን ሊያግዙን አልቻሉም የቤት ስራ ማገዝ ነውር ይመስላችዋል አባታችን ከነቤተሰቦ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ🙏
@eveali6794
5 ай бұрын
ማሸአላህ የኔ ጀግና አባት አላህ እደሜ ከጤና አላህ ይስጥህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
5 ай бұрын
መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብህ ጀማል በብዙ ድካም የደረስክበት መሆኑን ረስቼ አይደለም ግን እምባየ ጋ እየታገልኩ ልቤ በናፍቆት ስብር ብሎ በዛ የሀገራችን መከራ እና የስደቱ ኑሮ ሙላ አትሙላ ትግሉ ጋ በብዙ ደከመኝ እና ለትንሽ ሰዓትም ቢሆን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ብሆን የአእምሮ ሰላም አገኛለሁ በተፈጥሮዉ ነፋስ በገጠሩ ለዛ ብየ አሰብኩ እስቲ ይሁና😢 በርታ አመሰግናለሁ ቪድዮ በማየቴ ራሱ ሰላም አግንቻለሁ ሀገራችን እኮ እንዴት እንደምታምር ሰላሟን ይመልስልን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@kediromir7080
5 ай бұрын
ሠላም እደት ነህ ሀቢቢ ሰላምህ ይብዛልን ደጉ ያገሬ ሰው ሁሌም ሰላማቻው ይብዛል አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@GggGggg-cg3wd
5 ай бұрын
ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር የሚናፍቀንን አገራችንን ነውየምታሳን ብችል 1000ላይክነበር የማደርግልህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@eveali6794
5 ай бұрын
ማንም አልቀደመኞ ማሸአላህ ሲያምረረ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@hayatali1011
5 ай бұрын
ደስ የምትል እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@amsal-nt1fl
4 ай бұрын
የወርቅ አማራ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን አማራ መልከ መልካም ህዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማርያምን እናበረታታ የገጠር ባህላችን እንዳንረሳ ለኛ ብሎ ይሄን ሁሉ ጭቃ አልፎ እኛን ለማስደሰት ነው በእግዚአብሔር በዓላህ አበረታቱት 🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ነው የምወድህ የምትለቀውን ሁሉ በጉጉት ነው የምጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@رحمهبنتاحمد
4 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አባታችን አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ❤
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
5 ай бұрын
እናመሠግናለን ጋሽ ጀማል ኢንሻአላህ በቅርብ ሀገሬ እገባለሁ በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ክብር ይገባሀል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ZinetuOmer
5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በረታ ቀጣይ ደግሞ ሀረድቦንና ሀይቅን እሰከ በሬው ሳር አሳያን በጣም ደስ ይላል ጠክረ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@HAl-gq9sr
5 ай бұрын
ጀማል ወንድማችን እናመስግናለን የገጠር ውበት ስታስጉብኛን በጣም ነው ድስ የሚል አቤት ውበት አገሪ ሰላምሽ ይመለስ ያርብ አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጎበዝ ጀግና ገበሬ❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SaidSaid-ge3rp
5 ай бұрын
ወይኔ የዛሬው ይለያል ወንድሜ አገሬ ናፈቆኝ ነበር ያረቢ አላህ ያግዝህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@rahelloveTube
5 ай бұрын
ደስ የሚሉ እና አስተማሪ ቤተሰብ ናቸው መህምራችን ያገርቤቱን ትዝታችንን ስለ ምታሳዬን ከልብ እናመሰግናለን ፍጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏 ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@mesfine1376
5 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ብዙ ትዝታ አለው
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@FatimaFatima-i3n7n
5 ай бұрын
ማሻአላህደሥሢሉ ደጉጋራገሩ በርታጀማል ዉዶቸመቶ100Kእናሥገባዉ።ላይክሠብሥክራይፕ ሼርእናርግለት ምርጥፖሮግራምነዉ ትዝታ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@AminatMoges
5 ай бұрын
መሻ አሏህ❤ እስኪ ና ወደናዋ ጎጃም ምነው ወሎ ብቻ አርሂብ ወደኛም ሀገር ጎጃም ሞጣ
@FatimaFatima-i3n7n
5 ай бұрын
የኔአባትሀቅኝነታቸዉ ደሥሢሉአላህረጅምእድሜይወፍቆትደሥሢሉከነባለቤታቸዉ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@fatumaHassen-i9e
5 ай бұрын
ወይ አገራችን እኮ ውብናት አርጓዴው ሲያምር እስኪ ማነውየገጠር ልጂ የገበሬልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@AbdelaSeid-vt7tk
5 ай бұрын
ጦሳ ቲዩብ ትለያለህ በርታ አሪፍ ነው
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@mohammedoumer3734
5 ай бұрын
አጎቴ የኔ ባቶን ይቆጨኝ ነበር 🥰🥰
@SebrinaTefra
5 ай бұрын
😮🙄
@user-Nezhia
5 ай бұрын
አባቴ❤❤❤
@የማዳምባጃጅ
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@ኦስማን
5 ай бұрын
❤❤❤
@awelali3658
5 ай бұрын
ማሻ አላህ በዉነት ድቅአባት ናቸዉ አላህ ይጨምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@user-Nezhia
5 ай бұрын
አባቴዋ እረጅም እድሜ ይስጥህና በኔ እኔም ላገሬ ያብቃኝና በራሴ ቻናል ከማይጠገበው ጨዋታና ሳቅህ ጋር እንቀርባለን❤❤❤❤
@የማዳምባጃጅ
5 ай бұрын
አሜን
@abdurohmanhussien3289
5 ай бұрын
keep doing this bro. telling the story of old couples help for the young generation to learn.
@rukiyatube6682
5 ай бұрын
ግን በጣም አሳጠርከው. ገባየውን. ትምርት ቤቱን ብታሳኘን ጥሩ ነበር
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@MoreThe-uc6jl
5 ай бұрын
ማሻአላህወሎባልሆንይቆጨኚነበር
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@حايةاحمد
3 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥ የሚሉ አባት ጋሼ ሙሀመድ ❤❤❤❤
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@hshs7s-nt9yh
5 ай бұрын
ማሻአላህ፣የእናቴ፣ሀገር፣ውይ፣ተቀይሯል፣ለአክስቴ፣ቡሄ፣ይዠ፣ባገልግል፣እሄዴነበር፣አይ፣ትዝታ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@MadinaSeid-ln5pv
5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ሀገራችን ሁሉም ውብ ነው አላህ ሰላም ያድግልን ያረብ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@medi743
5 ай бұрын
አገሬ ቆሰሩየየየየየየ❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Ymam5549
5 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረ ከሏህ ምንኛ ታድለሀል ደጉ ያገሬ ሰውጋር ትጫወታለህ ❤❤❤
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@ممحح-ن1ش
5 ай бұрын
መሻአላህ ወድማችን በርታ ናፍቆኝ ነበር ሀገሪ ስላሳየህኝ በጣም ደስ ብሎኛሎ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@RukyaAbdu
5 ай бұрын
ጀም በርታ ማንም አይቶትና ሚዲያ ላይ አውጥቶት አያውቅም ነበር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በጁታው(በረብሻው) ጊዜ በግራችን ነበር የተጓዝነው አረሳውም እውነት ጀምን ማበረታታት ግድ ነው እስኪ ውሀ እደገባልን መብራትም መኪናም ወደ ገረገራ እዲደርስ ምኞቴ ነው
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@mylady9674
5 ай бұрын
እግዚሐብሄር ዐምላክ ቀሪውን ግዜአችሁን ሁሉ ይባርክ ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ 🙏🏽💕
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@jffhjhgfghjjj2188
5 ай бұрын
አላህይጨምርላችሁእርጀምእዲሜይሰጣችሁ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ethiomusic3158
5 ай бұрын
እውነት ነው ይህንን አካባቢ ደርግ እንዳለማው እኔም አውቃለሁ፡፡ በአንድ ወቅት የቀድሞው ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ በሬድዮ ስለችግኝ ተከላ ሲጠየቁ ከ77 ድርቅ በኋላ ወሎ ለምለም መሆን የቻለው በሀይቅና ዙሪያዋ ያለውን መሬት እንዳለ እኛ ደን ስላለበስነው ነው ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ … እኔ አምባሰል ጃሪ ነው ያደግሁት፡፡ ምንም እንኳ ከዚያ አካባቢ ከወጣሁ ከ32 አመት በላይ ቢሆነኝም ያደግሁበትን አካባቢ በሆነ አጋጣሚ በቪድዮ ካየሁ እንባ ቅር ቅር ይለኛል… ከተማ መኖር ራሱ ሰልችቶኛል… እንደዚያ አይነት አካባቢ በሰላምና በደስታ ለመኖር የፋኖን ማሸነፍ ነው በጉጉት የምጠብቀው
@ሀገሬለዘላለምኑሪ
5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስሲል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችህ ወድም ጀማል በሄድክበት ሁሉ ክፉ አይካህ ግን ሶላት የለም ፊትህን ታጠብክ ብየነው ከሰገድክ ፈጅርን እጅህንጅ ፊት መታጠብ ብየነው ይቅርታ ግን ወድም
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@sadakmal1865
5 ай бұрын
ውቢቷ አገራችን አምሳያ የለለሽ ይህንሀገርይዘን በስደት አለቅን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Zainab-o8o
4 ай бұрын
ምናይነት ድቅ አገርነች መታደልነዉ
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@Ymam5549
5 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله ♥
@kabetube
5 ай бұрын
ማሻአላህ አካባቢው እደትደስይላል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@LubabaAhmed-w1z
5 ай бұрын
ማሻአሏህ ሲያምር አገሩ ጀማልወንድማችንበርታልን
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@KhanKhan-dc8yo
2 ай бұрын
ወድሜ ትለያለህ አላህ ያስደስትህ አገራችንን የምናየው ባተነው 🎉🎉🎉🎉
@RihanaMohammed-x4l
3 ай бұрын
መሽአላህ
@Tossatube.
3 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@ዘይነብየመርሳዋ
5 ай бұрын
ያረቢ አረጓደዋ ሲያምር እምየ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ሠሚራሀሠን
5 ай бұрын
ጮሬ ሣይሆን ቆሮ ነው ስሙ ወደ ኮቦልቻ የማሥኬደው ጀማል እናመሠግናለን ሀገራችንን ሥላሣየከን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@madeenamadeena7413
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ሰፈር ትብብር
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
24:59
✅እናቴ ከተሜዎቹን ሴቶች የገጠር ውሎዋን አሳዬቻቸው። ኮስተር ብላ ስራዋን ሁሉ አሰራቻቸው 🤣 #tossatube #የገጠርለዛ
Tossa tube
Рет қаралды 34 М.
14:04
✅የዛሬው የገጠር ልጅ፣ በህልሙ ያዬውን ነገር አውርቶኝ በሳቅ ሞትኩ! #tossatube #የገጠርለዛ #የገጠርልጆችወግ
Tossa tube
Рет қаралды 33 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
29:27
#EBC "ውሎ አዳር" በሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቀበሌ01 በወ/ሮ ትበልጭ ሀይሌ መኖሪያ ቤት የተደረገ ቆይታ
EBC
Рет қаралды 449 М.
29:04
ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባ ፡ የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 1 #ethiopia #water #monestry
Donkey Tube
Рет қаралды 872 М.
14:53
ሰው የፈለገውን ቢል አይገርመኝም|| ሰው መረዳዳት አቁሟል|| ከሀናን ጋር ያደረግነው አሳዛኝ እና አስገራሚ ቆይታ part 1 #ethiopia #viralvideo
የደግነት አለም Generosity
Рет қаралды 15 М.
23:52
✅ እንደ ማሽላው ቆንጆ የሚያበቅለው የቃሉ ምድር ❤ አንድ አመለ ሸጋ ወጣት ተቀብሎ አስተናገደኝ ! @Tossatube. #wollo #ወሎ
Tossa tube
Рет қаралды 42 М.
24:20
✅ አባቴ ስለ አዲስ አበባ ዝና ለገጠር ቤተሰቦቻችን ተረከላቸው ! ሳቅ በሳቅ አደረጋቸው 🤣 ማሪቱ ለገሰን ብቻ ሳያገኛት 😂 #addisababa
Tossa tube
Рет қаралды 89 М.
44:40
እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild
Maraki Weg
Рет қаралды 718 М.
30:01
✅ አያቶቹ በተወለዱበት የገጠር መንደር ታሪክ ሰራ። እንግዳ ተቀባዮቹ ወሎዬዎች የአሳ ቁርጥ አበሉኝ ❤ #documentary #wollo #ቃሉ
Tossa tube
Рет қаралды 41 М.
29:25
ውሎ አዳር፡- ወሎ ኮምቦልቻ ገበያን አብረን እንገብይ
EBC Entertainment
Рет қаралды 127 М.
15:46
✅ ለአረብ ሀገር እህቶቻችን "የማዳም ቅመም" የሚል ስያሜ ያወጣው አብዲ ወሎ ❤ ጨዋታ አዋቂና ባለተሰጥኦው ወጣት !
Tossa tube
Рет қаралды 22 М.
27:52
//የቤተሰብ መገናኘት// "ሞቷል ተብዬ እድር በልቻለሁ... " እናት ሞቷል የተባለ ልጃቸውን ያገኙበት ልዩ ታሪክ /ቅዳሜን ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 314 М.