ከ ማንያዘዋል ጋር የነበረን የአንደበት ወግ። ክፍል 2

  Рет қаралды 10,972

Andebet podcast

Andebet podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@sheref2918
@sheref2918 4 ай бұрын
የሚናገረውን የሚያውቅ ያወቀውን በድፍረት የሚናገር ጀግና በርታ bro
@meztilga9963
@meztilga9963 4 ай бұрын
አቶ ቢኒያም፣ ከማንያዘዋል ጋር የተላለፈውን ሁለቱንም ክፍል ተመልክቼዋለሁ። በጣም ጥሩ ነው። በተለይ በአሜሪካንና በኢትዮጵያውያን መካከል ስለሚታየው የህዝብ ሀብታምነትና ድህነት ላይ በተነጋገራችሁት ላይ የማንያዝያለው አመለካከት ተስማምቶኛል፣ በእኛ ሀገር ህዝብ የቁስ ድህነት ከፍተኛ ቢሆንም የዚህ ችግር አባባሽ ዋናው ምክንያት የአስተሳሰብ ድህነት ይመስለኛል። ለዚህም የምእራቡ አለም በተለያዩ መንገዶች ማለትም፣ በትምህርት፣ በስነጽሁፍ፣ በሲኒማና በፓለቲካ ዘመቻ የአስተሳሰብ(የአእምሮ) ድሆች ነን፣ አንችልም እንድንል ስለሰሩብን ይመስለኛል። ስለዚህ የቁስ ድህነታችንን ለማሸነፍ መጀመሪያ ድህነትን ለማሸነፍ እንደምንችል ማመንና መስራት ነው መፍትኼው ባይ ነኝ። በውይይቱም ተደስቻለሁ። -- ተስፋዬ ወንድሜነህ ነኝ። (ፊርማና ማህተም ባታዩትም አለው) ከልቤ ነው ለማለት ነው።አመሰግናለሁ።
@TheFitCoiner
@TheFitCoiner 4 ай бұрын
He has a gift for real, I know him while I was studying in AASTU. Meklitu yimslgnal for real ena betam misunderstoodm adergnewal.
@WozTube
@WozTube 4 ай бұрын
Manyazewal is getting matured.He started be calm !
@alazaralemayehu5335
@alazaralemayehu5335 4 ай бұрын
Yet gar new clam yehonew ?
@wondayenzer5191
@wondayenzer5191 4 ай бұрын
Good comment which seems you have been tracking Mane and i feel like you he is getting calm and normalize
@bruktitedebru1889
@bruktitedebru1889 4 ай бұрын
Feels like 3 min, OMG the conversation , Benji keep it up👍
@sofik7830
@sofik7830 4 ай бұрын
I really like this guy! I love how he loves 🇪🇹 and trying to make a difference! Another great discussion! Keep it up 🥂
@eframgebreyesus1097
@eframgebreyesus1097 4 ай бұрын
አዘጋጁ እሪጋታው ደስ ይላል፣ማን ያዚዘዋል ትግስት ከሊጁ ተማር
@Eyeab66
@Eyeab66 21 күн бұрын
ልክ ነው ሁሉም ነገር የአመለካከታችን ውጤት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ስኬታም የ ሆኑ ሰዎች ከኛ ሚለዬበት ምክንያት እይታቸው ነው
@sbuhgemechu675
@sbuhgemechu675 4 ай бұрын
ቢኒ,ማኔ የሚገረም ቆይታ ነበርን በርቱልን። እናንተ ያረጋቹት ውይይት የተለያየ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ያረጉት ውይይት ቢመስልም በስተመጨረሻም መግባባት ችላችዋል በአጭሩ ዓለም ይህ ነው የጎደላት ትረዱኛላቹ ብዬ አስባለሁ። ቢኒ ግን በአቅሜ በማንኛውም ጉዳይ በነፃ ማገልገል ብችል ፍቃድ ቢሆን ደስ ይለኛል መልስልኝ።
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 4 ай бұрын
ጠያቂ ጥሩ እውቀት አለህ በዛ ላይ የምታቀርባቸው ሰዎች ጥሩ ናቸው በዛ ላይ ስርዓት ባለው መንገድ የመሞገት አቅም አለህ የማዳመጥም ችሎታህ አሪፍ ነው እየተከታተልኩህ ነው በርታ ቀጥልበት!!
@555ayina
@555ayina 4 ай бұрын
Very educational podcast and had a great time listening to it! Keep it up! Comparing the USA with Ethiopia is just not fair 😉 and here is how I sum it up- USA is a great place for young, dedicated, low ego folks and for anyone willing to take the right ride and get some reward for it. I honestly believe the USA is the best place on plant earth! Unfortunately, Ethiopia is not a good place for most people with the above creditals but instead a place to live a less stress-free life once you have made a substantial income somewhere else. Off course, there are people who make it in Ethiopia as well but the percentage is very very small.
@kidusgirum323
@kidusgirum323 4 ай бұрын
Bini your patience is inspirational.
@aneeye1829
@aneeye1829 4 ай бұрын
የውልህ ማንያዘዋል የኖርክበት ነው ማወራ አላልክም?ታዳያ አሜሪካ መቸ ኑረህ ነው?አገራችን እንደዚ የመሰለ እድሎች አሉ ማለት አንድ ነገር ነው።ሌላዉ ግን ብቀርህስ?😀ሌላው በደምብ ያልጠለቁት እነታዎች አንስተሃል ጥሩ ነው።ተስፋ አረጋለው መጪው በደምብ ጠልቅ አርገህ እንደምትያቸው።ደጋግመ ምትላት ነገር አለች፡ "መደበኛ ሰው አይረዳውም" እኔ መደበኛ ሰው ነኝ አንተ ያነሳሃቸው ነገሮች ወይ ሃሳቦች፡ሃሳቦች ከተባሉ ብየ ነው ከእምነት ያልከው ውጪ የተሻል አስተምሮ ወይ መረጃ አልኝ።ቢኒ በርታ!!
@brooktekle9178
@brooktekle9178 4 ай бұрын
Mane big love and big respect. Long live
@DagimMehari-vq2yt
@DagimMehari-vq2yt 4 ай бұрын
ይቻምሽ ቤንጂ ችለህ ማዉራትህ እራሱ i feel you men የሆነ ሀሳብ ስታነሳ ወደማይሆን ነገር ነዉ convert ሚያረገዉ
@ethiolatestinfo
@ethiolatestinfo 4 ай бұрын
ye andebet podcast azegaj betam adamac neh destilaleh......Mane yemir asfelagi sew new beteley tesfa lekoretevsew.....❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 4 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮😅
@christianhaile5793
@christianhaile5793 4 ай бұрын
Wow this is so powerful… mana you’re an amazing guy & you are 100 % 💯 right . What I see , what I experience too in USA .. I lived in US .. the truth is true . Our peoples west of there energy for different countries that’s why .. any way it’s what it’s . No doubt we’re sleeved here. Because we work for bills we don’t have any life in here.. there is no day to day life my dear we all running for bills not for gym lolWell I agree 👍 with you. But benji he’s wonderful listener & humble person you’re an amazing. Keep doing what you doing .. 👏👏👏👏for both of you…
@Nardos-g2i
@Nardos-g2i 4 ай бұрын
ብኒየ እርጋታህ ሲወደው በስመኣም❤ ማኔ ትንሽ ተራጋግተህ ብትናገር እንዴት ደስ ባለ ነበር
@s-rq2ci
@s-rq2ci 4 ай бұрын
Tenagiresh moteshal
@Nardos-g2i
@Nardos-g2i 4 ай бұрын
@@s-rq2ci ማለት?
@tobe.....
@tobe..... 4 ай бұрын
I have extracted important points. Thank you.
@safronyaya8261
@safronyaya8261 4 ай бұрын
Congrats you continued part 2 as promised.
@tedyyosef8924
@tedyyosef8924 4 ай бұрын
ቢኒን ለመተቸት አቅም ያለው ሰው እራሱ ትችት ነው!!!ቢኒ ዝም ብለህ ስራህን ስራ እሚሰራ ሰው ሁል ግዜ ትችት አያጣም(ክርስቶስ ሊያድነን መቶ ገለነዋል......
@hiwot8579
@hiwot8579 3 ай бұрын
ማኔ ኘሊስ አዳምጥ አንተ ብቻ አታዉራ ጠያቂዉ ግን በጣም አዳማጭ ነህ እና ከተናገርከዉ ነገር በጣም የገረመኝ አሜሪካ ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ ከመ ኖር አልክ ኢትዬ እኮ እንኳን ዜግነትህ ሊከበር አይደለም ሰው በቁᎀሙ እየታረደ ቤት በላዩ ላይ እየፈረሰበት የሚኖርበት ሀገር ነዉ አንዳንዴ እምታወራዉ ስሜት አይሰጥም አንተ ምናልባት እየኖርክ ነዉ ማለትም ያነበብከዉን ! ወተህ መመለስ ብርቅ በሆነበት ሀገር ከአሜሪካ ጋር ታነፃፅ ርራለህ ገራሚ ብየዋለዉ ።
@belayTec44
@belayTec44 4 ай бұрын
ena berasea yekorahut from the beggining gemro manyazawaln amga yesun tmrt ektatel neber now kerasea ansar enam kebafit bezu tekayralew thanks my big bro🥰
@GTwisdom
@GTwisdom 4 ай бұрын
Big Respect! Keep up your contribution!
@israeltadese757
@israeltadese757 4 ай бұрын
ነጻነትንማ ገንዘብ በደንብ ነው ሚሠጠው...ማልፈለገውን ስራ ስሰራ ምውለው ...ማናገር ማልፈልገውን ሳናግር ምውለው ማለት ማልፈልገውን ስል ምውለው ለገንዘብ ...በልቼ ለማደር መሰለኝ..ገንዘብ ቢኖረኝ ግን ምፈልገውን ነበር ምሆነው ሰውነቴንም አእምሮዬንም ነጻ አወጣ ነበር
@peri911
@peri911 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ😂😂😂 ኦህህህህ yess ኢነርጂ ትጠላለህ አቦ ይመችህ ማኔ💪💪💪
@adu_22
@adu_22 4 ай бұрын
Interesting Agree 🧘🏽‍♀️ He absolutely gets it... @!@ 📚 keep it positive, stay humble Thanks for shearing
@hereiam3692
@hereiam3692 4 ай бұрын
what a beautiful mind mane! eventhough am not there yet, I completly buy your idea.I love your questions, Bini. You are a calm, thoughtful person; keep going. just subscribed.
@NatanKebede-y8y
@NatanKebede-y8y 4 ай бұрын
What’s up fam, I really enjoy listening to your podcasts it’s full of relevant, meaningful and powerful information. As a complement if you do more attractive your title & thumbnail you might reach many people. Keep Going!!
@TesfuYimer
@TesfuYimer 4 ай бұрын
God Bless both❤❤❤
@samuelteame8148
@samuelteame8148 3 ай бұрын
Both of you are amazing
@samsunga12-yp5pz
@samsunga12-yp5pz 4 ай бұрын
ከመጀመሪያው ሁለተኛ ትንሽ የተረጋጋ ነው የመጀመሪያው ጭቅጭቅ የሚመስል ነገር ነበረው ብቻ ሁለታቹህንም እናመሰግናለን በተለያዩ በአማረኛ ስለሆነ ጥሩ ነበር
@natnaeltagesse5661
@natnaeltagesse5661 4 ай бұрын
All we need is thick skin & keep on doing what we believe what it means to be living.
@kbtech4270
@kbtech4270 4 ай бұрын
Really i feel... Spirit is all thing mane....❤
@TecTrove764
@TecTrove764 4 ай бұрын
OMG May God bless you both so overwhelming
@menderin4228
@menderin4228 4 ай бұрын
woow Benji war a Good convesation making you too guys, keep ging my bra Benji.
@bezawitworku7419
@bezawitworku7419 4 ай бұрын
He is a very misunderstood person. I enjoyed watching both parts.
@guramaileet1413
@guramaileet1413 4 ай бұрын
this podcast is a gem. thank u benji
@Akielsa
@Akielsa 4 ай бұрын
Thank you both of you guys❤
@YabsiraHailu-vx8jm
@YabsiraHailu-vx8jm 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ቢኒ በርታ👊
@yonabir8213
@yonabir8213 4 ай бұрын
መሃይማን የገነኑበት ዘመን!! ይቺ ቅንጥብጣቢ እውቀት አደገኛ ናት:: ይሄ ትውልድ እጅግ ያሳዝናል:: ባለ ፖድካስቱ ግን ትእግስቱ ይገርማል::
@wondayenzer5191
@wondayenzer5191 4 ай бұрын
I disagree with you brother. They are speaking philosophy ,knowledge and their understanding . You better say i don't buy or understand . Plus your hasty generalization on the generation is fallacy .
@habtemariamgemechuolani6482
@habtemariamgemechuolani6482 4 ай бұрын
እኔ የማስብዉ ሁላችንም ምናስበው የተረዳነዉን በ ጭዋነት እንነጋገር ከዛ እናስተውል ።
@wegahta-tube3585
@wegahta-tube3585 4 ай бұрын
You're judging wrobgly. You should appreciate for those who try to read some books and share us what they read.
@bezawitgirma9285
@bezawitgirma9285 4 ай бұрын
Yes but he doesn't believe in science ... But at the same time he does when it is for his convenience... And it gets a bit confusing ​@@wondayenzer5191
@SameaRahmatullah-up6ke
@SameaRahmatullah-up6ke 3 ай бұрын
So Show us your knowledge!!
@wondayenzer5191
@wondayenzer5191 4 ай бұрын
Mane loves hassel and challenge Ethiopia beaurocracy will make you mad. All in all loved the hot discussion. Bini your moderated mind is so the discussion become very interactive.
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 4 ай бұрын
Im addicted for this podcast 👍👍👍👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@birukwondale1308
@birukwondale1308 3 ай бұрын
What a podcast....keep going bro 👏👏💪
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 4 ай бұрын
ማንያዘዋል መስሚያዬ ጥጥ ነው ማለት ጠቅሞሀል ትንሽ ግን ሚዛን ቢኖርህ ጥሩ ነው ነገር ግን ወደ መንፈሳዊ ነገር ላይ ስለምትደገፍ ጥንካሬህ ይቀጥላል ብዬ አስባለው ስለ ዲያስፖራ የምታወራው ነገር እውነት ቢኖረውም ሁሉንም ጠቅለል አድርገህ የመደምደም ነገር አለህ አሜሪካ ኑር ቢሉኝ አልኖርም ያልከውን ግን አሜሪካ ኖረህ ስታየው ብትወስን ይሻልሀል ሁሉንም ከሁኔታው ጋር የሚሄድ ነው አንተ እንደውም አሜሪካ የምትኖር ሴት የምታገባ ነው የሚመስለኝ ግምቴ ነው! አንተም በርታልን ወንድማችን!!
@Eyeab66
@Eyeab66 21 күн бұрын
እረ እይኖርን ያለነውም ማነው ነዚ ሚያወጣን እያል ነው
@MikeTedla
@MikeTedla 4 ай бұрын
Huletachunm betam amesegnalew❤❤
@mahiyeeeee-23
@mahiyeeeee-23 4 ай бұрын
ማኔ , ቢኒ የሚገረም ቆይታ ነበርን በርቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KidussDanel
@KidussDanel 4 ай бұрын
I promis yehone ken ezi podcast lay ekerbalew
@sofik7830
@sofik7830 4 ай бұрын
Nothing comes as easy as you think in the US. There’s always pro and cons, but nothing like home. IMO
@mikhapte198
@mikhapte198 4 ай бұрын
This reminds me of the chat we used to have at Nipsey's and Kaldi's , Jizzle.
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 4 ай бұрын
I greed with both of you 💚💛❤️
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ 4 ай бұрын
Btm des tilalachu tebareku
@WeyeneshetMulatu
@WeyeneshetMulatu 4 ай бұрын
ሰላም ወንድሞቼ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ነገር ግን ማንያዘዋል ጥሩ ነገር ትናገራለህ ስደትን ማበራታት አያስፈልግም ትክክል ነህ ነገር ግን ማን ከማን ማነፃፀር አንዳለብ የገባሀ አልመሰለኝም አሜርካን ወረድክባት እና you need to a little research before you talk about all Ethiopia ዲያስፑራ እኔ ኑርማል ላይፉ ደስተኛ ህይወት እኖራለወ ልክ አንደ ሀገሬ እና America has a lot opportunity you can chose especially if you want to go to college ቢኒ በዚዉ ቀጥልበት እርጋታ ከዉቀት ጋር መልካም ግዜ
@ermiasberhanu6721
@ermiasberhanu6721 4 ай бұрын
mani tebarek.
@GenetAyalew-pf9kf
@GenetAyalew-pf9kf 4 ай бұрын
Benji keep it up ur job we need more guest more wisdom more contents we learn many things from ur podcast ❤❤👌🤔🤔
@adrianas.3781
@adrianas.3781 4 ай бұрын
Thanks!
@Andebetpodcast
@Andebetpodcast 4 ай бұрын
Thank you 🙏🏿
@Ayniyee
@Ayniyee 4 ай бұрын
ይደገም❤❤❤❤❤
@mdregenet1689
@mdregenet1689 4 ай бұрын
ygermal betam arif kyta neber wow wededkuchu 🙏🙏🙏
@the_elsabet_family
@the_elsabet_family 4 ай бұрын
I'm waiting ❤
@MeseretGemechu-i3o
@MeseretGemechu-i3o 4 ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤❤❤
@emadag6750
@emadag6750 4 ай бұрын
I like the intro(old dial up connection sound)
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
Thanks you❤🙏
@tamirualebachew2835
@tamirualebachew2835 4 ай бұрын
nice conversation! Manyazewal, I like your energy, but you have a biased opinion of the US. I wish you could hear the perspective of some young professionals.
@teppishamar2981
@teppishamar2981 3 ай бұрын
WOW❤❤❤
@BenyamAmanuel-r4m
@BenyamAmanuel-r4m 2 ай бұрын
Great show but you said there is hunger in America ? Not true bro.
@habtemariamgemechuolani6482
@habtemariamgemechuolani6482 4 ай бұрын
fact : the point is if God is live in whatever you do you will be happy and the opposite . God is the source of Paradise .
@infinity_umbra
@infinity_umbra 4 ай бұрын
Mane Ethiopia west meweledeh bamekneyat nw. Teleyalek. Kebru yesfa ante Ethiopiawi sele honk
@mulexa632
@mulexa632 4 ай бұрын
To be honest it is a great and the best podcast ever made cuz both of have the passion on this issues bcha am speechless GOD bless you our advisor's
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 4 ай бұрын
Manzo, I like you bro but today, I didn’t agree with most of your comparison between life in Ethiopia & America. The educated young Ethiopians can’t do a job they can survive on or make not enough money for living. That’s why they make ስደት a choice. Let’s have a little compassion for those people🙏🏿💗😭
@tatitilahun5287
@tatitilahun5287 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hanageremew1994
@hanageremew1994 4 ай бұрын
Heal ur....
@ManayeTyson
@ManayeTyson 4 ай бұрын
👏👏👏
@Cihanonline-pd2qy
@Cihanonline-pd2qy 4 ай бұрын
keep it up
@bettyestif210
@bettyestif210 4 ай бұрын
A lot of headaches to open the business in Ethiopia!!!
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ማኔ የኔ ጀግና
@zelalemwasse
@zelalemwasse 4 ай бұрын
Healer
@DagmaweTadesse
@DagmaweTadesse 4 ай бұрын
400,060.00 ዶላር አመታዊ ገቢዉ እኮ ቢሆን እነሱ ጋር የገንዘባቸዉ ዋጋ ዉድ ስለሆነ ነዉ የእሱን ዶላር እኛ ጋር አምጥተህ እንዴት ታወዳድራለህ ቢሆንም ማኔ ትመቸኛለህ
@fikirm2162
@fikirm2162 4 ай бұрын
Andasew yalwem hagre lemndnwe meywerawe
@dahlaksamry138
@dahlaksamry138 4 ай бұрын
I like you ❤🎉🎉🎉
@Sa_msc
@Sa_msc 4 ай бұрын
This is a misrepresentation of Ethiopians living in America. There are many successful and knowledgeable people who use their skills to support the American system. You do NOT need to be the top 1% to have a good life. The reality is that Ethiopia and the US are their very own entity. There is no direct comparison.
@kamikaze_Granny
@kamikaze_Granny 4 ай бұрын
abet belegn esti.... Benjiiiiiiiiiiiii
@mafi635
@mafi635 3 ай бұрын
ያለኝ እዉቀት በቂ የመሰለዉ ሚሰኪን…. I live in America but not what he think …. He doesn’t know shit…. Life is not about restaurant owners. He looks in the final achievement to have a restaurant owner.
@Eyeab66
@Eyeab66 21 күн бұрын
ጂም ብርቅ የሆነበት ሰው አላልእም ሆ ኬክ ለምን አይበሉም ያለችውን ንግስት አስታወስከ ጂምም እኮ ለመስራት መጀመሪያ ጠግበን በበላን
@hiwot8579
@hiwot8579 3 ай бұрын
ድህነት ምንድ ነዉ ላንተ😂😂አ እንዴ አሜሪካንን ከኢትዬዽያ ጋ በድህነት ወይ ጉድ Are you ok manyazewal?
@Eyeab66
@Eyeab66 21 күн бұрын
እውነቱን ነው አመለካከታችን ነው ኢትዬጵያ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ከኛ የተሻለ ስለሚያዪ ነው እኛ ሰው ሀገር እንደ አህያ ሸክም ተጭኖብን እንኖራለን
@IsraelSolomon-mj4fv
@IsraelSolomon-mj4fv 4 ай бұрын
Mane gn psychotherapy yasfelgatal kemr😳 this is urgent!
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 4 ай бұрын
🦁🦁🗣️🗣️🗣️🔥👈
@EthiopiaHagere-n8u
@EthiopiaHagere-n8u 4 ай бұрын
ወንድሜ ትቀልዳለህ እንዴ ስንት ጀግና ኢትዮጵያዊ አለ አሜሪካ። አሜሪካ ትልቅ ሀገር እኮ ናት እንዲህ ማጣጣል ትክክል አይደለም ቆም ብለህ አስብ ማኔ ተረጋጋ
@fikirm2162
@fikirm2162 4 ай бұрын
Visa selmagegn new
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 ай бұрын
አጭሶ ነው የገባው እዴ ይህ ሰውዬ ጠነኛ ነው ምን ይመይመስላል usa ሰው ሲሄድ ያቃጥላሀል ያቃጥልክ ያባቴ አምላክ😡
@thombahre1735
@thombahre1735 4 ай бұрын
Manyazewale cooldown
@samsunga12-yp5pz
@samsunga12-yp5pz 4 ай бұрын
ያንተን ጅም ቤት መክፈት ከሚጠብቁት ሰወች ውስጥ አንዷ ነኝ ብዙ እንደማታስከፍል ተስፋ አደርጋለሁ
@sofik7830
@sofik7830 4 ай бұрын
Omg! You can’t compare poor countries with the US. There are tons of poor in the US and it’s getting worse but you don’t hear about it
@EphremGudeta
@EphremGudeta 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@iyasulemma3646
@iyasulemma3646 4 ай бұрын
yawera hula sew adelem????????/please bini yhen jib deltew
@hhjkkamam7991
@hhjkkamam7991 4 ай бұрын
Who are you to judge? Did you change your life the same as he changed himself? Or help others? If not shut your mouth 🤐
@infinity_umbra
@infinity_umbra 4 ай бұрын
You are our David Goggins. MF
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HenoTiru
@HenoTiru 4 ай бұрын
He have to go n visit places it's not like what he sketches in his mind ...and he no have an idea what a 'system ' means at all
@Makimakiglop
@Makimakiglop 4 ай бұрын
ማንያዘዋል እባክህ እረፍት አርግ ጊዜ ወስደህ አንብብ ትንሽ እውቀት ጎጂ ነው ተረጋጋ
@MeloBi-r1f
@MeloBi-r1f 4 ай бұрын
The way u pronouns every word🤕 the hoster
@danielalebachewmolla8395
@danielalebachewmolla8395 4 ай бұрын
አኔ ቦሌ ሮክ ጅም አውቅሀለሁ ጨዎ ስርአት ያለህ ስው ነህ ይሄ የዛሬ 3\4 አመት ማለት ነው ሰውነትህ አሁን ካለህበት ያምር ነበር ያኔ በጣም ሚገርመኝ የነበረው ነገር ውጪ አገር ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር እንግሊዘኛ ጅም ውስጥ ምታወራው በጣም ይገርመኝ ነበር ለማንኛው ወንድሜ ካልተሳሳቱኩ ቢኒ ነው ስምህ ከታሳሳቱ ይቅርታ ወደ ዎናው ጉዳይ ልግባልህ አደራህን እንደዚህ ልጅ እንዳትሆን!!! ሰዉ ኮመንት ላይ ሲፁፍልህ አትጥላው እመነኝ ኮመንት ሚሰጥህ ላይ ስራበት መለወጥና ማደግ ምትፈልግ ከሆነ ማን ያዘዎል እንደሚለው የተሳሳቷ አስተሳሰብ እንዳታስብ እሱ ቅርብ ወራጅ ነገር ነው ማንንም አልሰማም አይባል እንደዛ ምትል ከሆነ ከኔ በላይ አዎቂ የለም እንደ ማለት ነው so pls don't be like him ok እሱ ሳየው በመጯህ እና ብዙ በማውራት ነው ሚመስለው አንተን እራሱ አላስወራ ብሎሀል parte 1 ላይ ምክንያቱም በደንብ እውቀት ስለለእለው ሸምድዶ ስለ ሚመጣ የሽመደደው እንዳይጠፍበት ይጮሀል ጩሆ ይስቃል በንደዝህ መንገድ ለሰዉ አርአያ አትሆንም ስለዝህ አንተ እራስህን እና ኢትዮጵያዊ ሆነህ ተፅእኖ ፈጣሪ እና አስተማሪ መሆን ትችላለህ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ከሱ ተማር እንደሱ ለመሆን እሱን ለመብለጥ ሞክር ደሞ ይቻላል በደንብ ከሰራህ በተረፈ እርጋታህ ተመችቶኛ በዝሁ ቀጥል እንግሊዘኛሽን ቀነስ አርጊያት ምክንያቱ ተመልኳቾች ኢትዮጵያዊያን ስለ ሆኑ በተረፈ በርቺ ገንዘብ ሳይሆን አንችንም ሰውም ስሪ ቻውውውውው with big rispect
@onelove9191
@onelove9191 4 ай бұрын
የሰባት ምቀኛ ልጅ አስተያየት ስራ ስራ ሰው ሁን መጀመሪያ በሱ የምትቀናዉን ባዲ ስራና አግኘው።ማኔ ያለውን ስብና ንባብ እውቀት ከንፊደንስ 0.5 የለህም።በራስ ለመተማመን ጠንክረህ ስራ መጀመሪያ።ባልቴት አትትዮድ በካምንት መግለጽ ባዶነትህን ነው ነሚያሳየው አይሰማህም እንኳን እሱ እኛ አንሰማህም ወሬያም
ከ AK ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:24:13
Andebet podcast
Рет қаралды 11 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 27 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 164 М.
የሱፊዎች ድንቅ ወግ |seifu ON EBS|
19:19
Yewondiye kassa wegoch የወንድዬ ካሳ ወጎች
Рет қаралды 1,4 М.
ከአሸናፊ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:46:11
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 27 МЛН