KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 17)
31:35
"መስዋዕትነት ከፈልን" ሽመልስ፣ በፋኖ ላይ የባለሥልጣናቱ አለመግባባት፣ የድንበር ቀጠና የአየር ድብደባው፣ የአዲስ አበባው እስር| EF
16:23
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
Жездуха 42-серия
29:26
ካሜራማኑ ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ። ሙሽራዋ ላይ ክስ መሰረተ ...ሙሽራው ያልተጠበቀ ስጦታ ለካሜራማኑ አበረከተ።
Рет қаралды 79,939
Facebook
Twitter
Жүктеу
9900
Жазылу 161 М.
yneser ayne የንስር አይን
Күн бұрын
Пікірлер: 2 400
@AsratTelila
Ай бұрын
አቤል ይህንን ልብህን አይቶ ነው እግዚአብሄር ከብዙ ነገር የታደገህ አሁንም የጌታ ጥበቃ ከአንተ ና ከቤተስብህ ጋር ከንስር ጋር ይሁን
@yegeleabelay8906
Ай бұрын
Amen Amen Amen 🎉❤
@asoalasoal7642
Ай бұрын
Amen amen amen
@ehailu2018
Ай бұрын
ምንጊዜም ቢሆን ጠቆሚዎቹን ባታጋልጥ ጥሩ ነዉ ብዙ ጊዜ የጠቆሙትን ትናጉራለህ ይሄ በህይወታቸዉ መፍረድ ነዉ ከአሁን በኃላ ጠቆሚዋችን ባትገልጽ ይመረጣል ምክንያቱም አንዱ ከችግር ሲወጣ ሌላዉ መሞት የለበትም❤❤❤
@mintyassefa
Ай бұрын
እከሌ ነው የጠቆመኝ፣የነገረኝ፣ ማለት አልነበረብህም፣ ይህችን የሴት ሽፍታ፣ወንበዴ የለቀቅበት የንሥር ዓይን ነህ፣መረጃን መቀበል፣ መጠቀም፣ መገኛው፣source መጠበቅ አለበት፣ ጠንክር።
@natsnettesfahans9289
Ай бұрын
❤❤
@EyerusalemGadisa
Ай бұрын
በትክክል
@Truth-iz6hn
Ай бұрын
ካሜራ ማኑ ጥቆማ እንደሰጠህ በፍፁም ለሄለንም ሆነ ለማንም ማሳወቅ አልነበረብህም። ይሄ ልጁ ህይወቱን ሁሉ ልታስጠፋው ትችል ነበር። የንስር አይን ስራህን በጣም በጥንቃቄ መስራት አለብህ። በአንተ መዝረክረክ የልጁ ህይወት አመሰቃቀልከው። አቤልዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይከተልህ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ። ካሜራ ማኑም መልካም ስላደረክ ፈጣሪ ጠብቆሀል
@tsigenigatu3922
Ай бұрын
"በአንተ መዝረክረክ" አይባልም እርሱም ለእውነትና ስለእውነት ህይወቱን ከፍሎ ነው የሚሰራው። እርሱ ባይኖር እውነት አትወጣም ። በእርግጥ የሚሰራ ይሳሳታል ለወደፊት ጥሩ ትምህርት ይወስድበታል። ❤❤❤
@emuye-shinbira8268
Ай бұрын
Exactly, kedimo simu menesat alneberebetim neger gin eswan demo lemawtatat yeneberew witness yihe lij new. Hulunm new yekadechiw eswa yihe lij meswat bakefil ko police rasu higun layamin yichilal..
@asteryegezu4065
Ай бұрын
ይህንን ኮመንት የሰጠህ ሰው የስድብና ሀሜት ምንጭ ነህ ሲጀምር ይህ ሰው የራሱን ህይወት ኣደጋ ላይ ጥሎ ነው የብዙ ሰው ህይወት የታደገው ሲቀጥል በወቅቱ የተናገረበት ምክንያት ይኖረዋል ሆኖም ስህተት ተፈጠረ እናስ ምን ይጠበስ የኣንተ ወይምለሀጭ ማዝረክረክ ምን ይሉታል እግሩ እጣቢ የማትደርሺ ዝርክርክ ኣንቺ ነሽ እዛው እናትሽ ላይ በለመደ ኣፍሽ ኣዝረክርኪ ለሀጭሽን ባለጌ
@Ekiruy
Ай бұрын
Ayibalimi newir nwi Yeswi ligi yisasatal so AMi sore
@Truth-iz6hn
Ай бұрын
@asteryegezu4065 የባለጌ ጥግ መሆንህን ከኮመንትህ መረዳት እችላለሁ። የሰውን ህይወት ለመታደግ በምንም ምክንያት የሌላውን ህይወት አደጋ ላይ መጣል የለበትም። ይሄ ካሜራ ማን ህይወቱን ቢያጣ በማን ጥፋት ይመስልሀል??? አንተ ስታስበው ሄለን ምን ያህል አደገኛ ሰው እንደሆነች እያታወቀ የጠቆመህን ሰው ማንነት እንዴት ትናገራለህ??? ይሄ እንደሚደርስበት ለማወቅ ሊቅ መሆን አይጠበቅብህም።
@galibmohammed4676
Ай бұрын
አቤላ ፈጣሪ እጥፍ ድርብ አርጎ ይካስክ አብሽር ወድማችን የተበደለ ሰው ፀሎቱም ቅርብ ነው በርታ ፈጣሪ የሰበረ ልብ ይጠግናል ላንተም ትልቅ ብስራት አዘጋጂቶላሀል አቤላ መልካም ጉዞ🛬✈️✈️🥰❤️🙏
@briktiwelday9027
Ай бұрын
ኣቤል ወንድሜ መልካም ጉዞ በሄድክበት እግዝኣብሔር ይከተልህ መልካም ሰው ስለሆክ ነው ከዚህ ሁሉ ጉድ ያወጣህ እንወዳሃን እናከብርሃለን ካሜራ ማንም ኣይዞህ እግዚአብሔር ስራህ ያቃናልህ❤❤❤
@LiliAgabzie
Ай бұрын
ለካሜራ ማኑ ምስጋና ፕሮግራም አዘጋጁለት ጥበቃ አድርጉለት ብለን ነበር በጣም አሳዝነኸኛል አይዞህ በዚህ ዘመን እውነተኛ ሰው አይፈለግም እና ለወደፊት ጥቆማ የሚሰጡ ሰወች ማንነታቸው ባይነገር ጥሩ ነው
@Alice-kr5op
Ай бұрын
ደምሩኝ እኔም ብየ ነበር በጣም ጥሩ ልጅ እሱ ባይናገር የሄሌን ሰይራ አይወጣም ነበር የተረገመች ልጅ የምድራችን ሰይጣን 😢😢😢😢
@yededyalikeleh3175
Ай бұрын
ትክክል ድምፃ ተቀያሮ ያቅረብ ጥቆማ ሚስጡ ወይም ደግሞ/ሙሉ ጥቆ ስጪ ስማቸው ቅፅ ስም( እየጠራቹ አቅርብ( vid ብለርድ ሙሉ አድርጋቹ አቅርብ( በስልካ ወይም በሌላ ስው ልካቹ ያወቀመጥናመረጃው2 ትስራ ጠቅቆ ቤት ይሁ ግለስብ ያለስ ማውጣት ጥውቆ የተጠ ጥበቃ ግድ ያላል
@askualaregawi2963
Ай бұрын
😢😢😢ኣይሰሙም ባክሽ ኮሜንቶሮች ቀድመን ተናግረን ነበር
@Alhamdulelahi
Ай бұрын
በትክክክል የኔም ሀሳብ እንደዛነው በድምፅብቻቢቀርቡና ቪድዩባይቀርቡባይነኝ ምክኝቱም ብዙልጆች ተጎተዋል እውነትን በመናገራቸው @@yededyalikeleh3175
@hjdhdhhjrjie259
Ай бұрын
❤❤💪💪
@myhomeethio
Ай бұрын
አቤል መልካም መንገድ!!!! camera man አይዞህ ለእውነት የቆመ ሰው ሁሌም ያሸንፋል በርታ
@amiashi5436
Ай бұрын
የነሰር ወድማችን በጣም እንወድሀለን እናከብረሀለን ግን ጥቆማ የሚሰጡህን ሰዎች ባታጋልጣቸው በድብቅ መረጃ ብወሰድ እላለሁ ጀግናችን❤❤❤❤❤
@Genete-ky7ph
Ай бұрын
እውነት ነው👍
@zerihuneshetu8273
Ай бұрын
አቤል ይህህን መልካምነትህን አይቶ ነው ከዛች ጨካኝ ሴት እግዚአብሔር ያወጣህ በጣም ትልቅ ነገር ነው ለካሜራ ማኑ ያደረከው እኔ በበኩሌ አሰግንሀሉ መልካምነት በእግዚአብሔር ዘንድዋጋ አለውካሜራም ማኑ መልካም ሰው ነው ስንት ቤተሰብ ነው ከጉድ ያወጣው ለመልካምነትህ መልካም ቤተሰብ አግኝተሀል በርታ ይህንን መልካም ተግባርህን ቀጥልበት የንስር አይንማ አይወራም ሁሌ ለሁሉም መልካም ልብ ያለው ታላቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እላለሁ🙏🙏👏👏🙌🙌👍💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸
@NardosYimam
Ай бұрын
አቤላ ግን ምን አይነት ዴግ ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር አይለውጥብህ የንስር አይን የኛ ጀግና ኑርልን
@alemayele7521
Ай бұрын
ይሄ ካሜራ ማኑ እኮ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነዉ! ጨዋ የጨዋ ጨዋ!!
@sarakebede3234
Ай бұрын
በጣም ማርያምን❤❤😢
@Heesum-j9b
Ай бұрын
ጎበዝ እዉነት ምን ጊዜም እዉነት ነዉ ካሚራ አማኑኑ አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abekebe4028
Ай бұрын
❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
አቤላ መልካም ጉዞ የረገጥከው ሳይቀር ይለምልም ካሜራ አማኑ ኤርሚ አይዞህ አንተ ጀግና ነክ የሰው ሂወት ታድገሃል የንስር አይን ስጦታውን ማየት እንፈልጋለን እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YeneneshTerefe
Ай бұрын
እግዝሐብሄር ባንድም በሌላም ይናገራል የአቤል ጥሩነት ካሜራማኑን እንዳዳኝ ላከለት ፈጣሪ አንተም ተጋባጅ ሁነህ መገኝትህ ሁሉ የፈጣሪ ጥበብ አለበት ለካሜራማኑ ያደረጋቹት ሁሉ ይገባዋል የንስር ዓይንም የቅድሳን አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MilliyonGirmay
Ай бұрын
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ ስለአቤል መናገር ቃላት አጠረኝ በጣም ቅን ልቦና ነው ያለው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት እጅግ ቅን ሰው ማግኘት ከባድ ነው ሁላችሁንም በጣም ነው ማመሰግናችሁ አቤላ በሰላም ግባ ፈጣሪ ሁሌም ከየዋሀን ልብ ካላቸው ሰዎች ጎን ነው ፈጣሪ በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@kidistabraham8757
Ай бұрын
አቤል ተባረክ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ በሰላም ግባ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ የሚገርመው ጥሩነትህ ነው ከዚህ ሁሉ መከራ ያወጣህ የንስር አይን ደግሟ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ
@yegeleabelay8906
Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🎉❤
@WerkneshTasew
Ай бұрын
ለንስር አይን መኪና ይገባዋል ምርጥ ጋደኛክ ነው ብዙ ደክማል ለእውነት ለአቅ የቆመ ነው እድለኛ ነክ የእሱ ጋደኛ መሆንክ አቤል በርታ ለእንስፍስፍሶ እናትክ ስትል ጠክር ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን
@TomiHodiye
Ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ካሜራማኑ የእውነት ስው ነክ ይህ ሁሉ ቤተስብ ሕይወት ነው ይታደክው አንተ ማለት እግዚአብሔር ነው ባንተ ውስጥ ሆኖ ይህ ቤተስብ ይታደገው እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
አቤል መልካም ሰው ተባረክልን ለአንተ ሲል ነው ጥቃት የደረሰበት ዘመንህ ይባረክ
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
Ай бұрын
ዊይ አቤል ምሪጥ ስዉ እመቤቴ ትጠቢቅህ ወንድሜ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsaAsa-b5f
Ай бұрын
አቤል በጣም ጥሩ ሰው ነህ ከዚያ መከራና ስቃይ አግዚአብሔር ያወጣህ ካሜራማኑም ይገባዋል የንስር አይን ተባረክ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
Ай бұрын
የእውነት ጋዜጠኛው 💪🏾💪🏾💪🏾እና ካሜራ ማኑ ከልብ ከልብ ሀቅ ነዉ እምወዱት 👌🏾👌🏾በዝሁ ቀጥሉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ስል እግዚአብሔር መንገድ ነዉ የ ቆማችሁት 🙏🏾🙏🏾 አቤሎ እና መላው ቤተሰቦች በሙሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 ምርጥ ትምህርት ነዉ ለሌሎቹ 🙏🏾🎉👌🏾
@aselefkassa2661
Ай бұрын
ለአቤል መልካም መንገድ ይሁንልህ የንሰር አይን እድሜህ ይርዘም እግዜብሄር ይጠብቅህ ካሜራማኑ ሳላመሰግንህ አላልፍም እግዜብሄር ይጠብቅህ❤❤❤
@MsZabiba-p5o
Ай бұрын
አቤላ አላህ በመላም ያሰገባህ ያረከው በጣም ደስ ይላል ውድሜ አተም አላህ ይጠብቅህ ራሰ ጠብቅ ❤❤👍👍👍
@FikertteMimi1974
Ай бұрын
የአቤል ታሪክ ለብዙ ወንድሞቼ ና እህቶቼ አስተማሪ ታሪክ ነው አቤል በሰላም ግባ ካሜራ ማኑም እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ሁሉም ለበጎ ነው መልካም ወንድሞች አግኝተሃል ወደ ስራህ ትመሳለህ የብዙ ሰው ሂወት ነው ያተረፍከው ተባረክ ያቺ አረመኔ ግን እዛው ትበስብስ በፀፀት እድሜልኳን ትሰቃይ ብትፈታም አሁንም በልጁ ምክንያት አትላቀቃቸውም
@mahi-a-12
Ай бұрын
መልካምነት ይከፍላል ማለት እንደዚህ ነው አቤላም ቅንነትህ ነው ከክፉ ያወጣህ ተባረክ የንስር አይን ያንተ የተለየ ነው የብዙዎችን እንባ ያበሰው እግዚአብሔር ባንተ ነው ተባረክ
@alemayele7521
Ай бұрын
ይህ እንደሚሆን እገምት ነበር! ጥቆማ የሚሰጡ ሰዉች ባታጋልጡ ጥሩ ነዉ
@የቡቴዋ
Ай бұрын
የሄ የኔም ሀሳብ ነው የተናገሩ ሰዎች ባይወጡ ጥሩ ነው😢
@addisw1713
Ай бұрын
@@የቡቴዋማን እንደቆመህ መናገር አነበረብህም የንስር አይን በሚስጥር መያዝ አለያም ጥበቃ ማድረግ ነበረብህ ለካሜራማኑ
@Yomfisiha2833
Ай бұрын
ልክ ነው የቤተሰብ ሀላፊዎች ይሆናሉ እባክህ አትናገር
@SelomieTesfay
Ай бұрын
Tikikikikil
@Elisamazret
Ай бұрын
አዎ የነስር አይን ተሳስታል ጥቆማ የሰጠውን ሰው መናገር የለበትም እኔም ፈርቼ ነበር ካሜራ ማኑ ነገረኝ ሲላት
@Qemarahmad
Ай бұрын
አቤላ ይሄልጅ ልትረዳው ይገባል ካሜራአማኑን የኔናት እህህህ
@Tsehaye-u4s
Ай бұрын
የሙሽራዋ ዕውነተኛ እናትና አህቶቿ መታሠር አለባቸው
@gideyzeray8169
Ай бұрын
ትክክል ምናለ እናትዋ እና እህቶችዋ ወደ ህግ ቀርበው አስፈላጊ ቅጣት ቢቀጡ እርኩሶች ባለጌዎች😢😢😢😢
@EyerusalemGadisa
Ай бұрын
በትክክል
@FoziaYesuf
Ай бұрын
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. እንካን አላህ አተረፈህ 😢😢😢. ይቺ ጨካኝ አረመኔ 😢😢😢. ጀግናው ለሁለተኛ ለጠቆሙሁ ሰዎች ስማቸው አትናገር ያንዱ ሂወት ስታተርፉ የሌላው ሂወት ይጠፋል ለሁለተኛ መጠንቀቅ አለብህ ❤❤❤
@abebabelay3021
Ай бұрын
አቤል መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ እድሜ ጤና ሀብት ጨማምሮ ይስጥህ አስተዋይ ሁን ሰው አትመን እግዚአብሔር ያንተ የሆነችውን እንዲሰጥህ በደንብ ፀልይ የእናትህና የአባትህ አምላክ ይርዳህ አይዞህ አቤል እኔ ስለአንተ እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር በጣምነው ምከታተልህና በሰላም አገረህ ግባ
@zobibazobiba2665
Ай бұрын
አቤል ምን አይነት መልካም ልጅ ነው ሁሉንም መርዳት ይፈልጋል ተባረክልን መካምነትህ ነው ከነስር አይን ጋ ያገናኘህ
@ElsaHanicho
Ай бұрын
የንስር አይን በመጀመሪያ የተሳሳትከው ነገር ጥቆማ የሰጠህን ሰው መናገር አልነበረብህም ለሄለን በመናገርህ ካሜራማኑን ጎዳችው ፣ ከዚ በፊትም ሰዎች ጥቆማ ሲሰጡህ ማን እንደጠቆመህ ለበዳዮች ትናገራለህ ኢሄ ትልቅ ስህተት ነው ፣ ለነገ ስራህ ጥቆማ የሚሰጥህን ሰው እከሌ ነው ብለህ አትናገር አመሰግናለው።
@semira6469
Ай бұрын
ትክክል
@IftuD
Ай бұрын
ልክ ነው ለሌላ ጊዜ የመረጃ ሰጪዎችን ስም አትናገሩ
@غاليهالشمري-م2ك
Ай бұрын
በትክክል ያን ቀን እኔም ደንግጬ ነበር ልጁ ማጥቆም አልነበረበትም ነበር
@RichRy-gs8nr
Ай бұрын
በትክክል👍
@seniyasemantube
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@sinafikshtadesse7057
Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የመጨረሻው ምዕራፍ በመድረሳችን ሃሌሉያ❤ ኤርሜያስ ዋናው ጤና ይቆይህ ተባረክ ! ጀግናችን ኑርልን! አቤላ በርታ ለመላው ቤተሰብ ቺርስ🎉❤😊
@ናኦሚግዛዉ
Ай бұрын
አቤልዬ የእውነት አንተ ደግ የዋህና ርህሩህ ጥሩ ደግነት ከቤተሰብ የወረስህ ልጅ ነህ ተባረክ ደግነትህ ነው ከዚህ ክተወሰበሰበ የማፊያ ቷችግር ያወጣህ። ትክክል ነህ ይህንን ምስኪን ለፍቶ አዳሪ ወደስራው እንዲመለስ እንዲሁም በችግሩ ሁሉ አጠገቡ እንደምትሆን ቃል ሰለገባህ አመሰግናለሁ። ቤተሰቦችህን አንተንም ከእንደዚህ አይነት ከሃዲ ይሰውራችሁ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የሚወዱህን እናትህንም እህቶችህንም አምላክ ይጠብቅልኣህ በሰላም ግባ።
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
Ай бұрын
በእውነት አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእውነት እንተ መልካም ስው ነህ ለዚህም ነው እግዚአብሔር ከዝያ ጉድ ያውጣህ ጌታ እብዝቶ እብዝቶ ይባርክህ እሜንን❤❤❤
@SaraAወለተማርያም
Ай бұрын
ይህ ልጅ አደምትጎዳው ግልጽ ነው በጣም አሰብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለወደፊቱም መረጃ የሚሰጡህ ሰዎች ማንነት እገሌ ነገረኝ ማለት እደዚ ይጎዳሉ
@fekadetessera3412
Ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ከጎንህ ነው ። ለዘላለም ይጠብቅህ የጠቆምከውም ልጅ ተባረክ እይዞህ ❤❤❤❤
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
የነገሮች ሁሉ መነሻ ካሜራ ማኑ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤
@asnakech1destwi1
Ай бұрын
አቤል እግዚያብሔር ነፁህ ልብህን አይቶ ነዉ ከዚህ ሁሉ መከራ ያወጣህ አሁንም ቅን ነህ ይቅናህ ወድሜ በዉነት ሁላችሁም ቅን ልብ አላችሁ አቤሎ ሰላም ግባ
@bushman3946
Ай бұрын
አላህ ይስጥልን ካሜራማኑ ይገባዋል አቤል መልካም ጉዞ ትማርበታለህ ብዬ አስባለው ህይውት ይቀጥላል በርታ❤❤❤
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
አቤልየ እንኳን ደስታህ ተመለሰ ቤተሰቦችህንም እንኳን ደስታቸውን መለስክላቸው ❤❤❤❤❤
@SallyhaAhmed
Ай бұрын
የልጁ ዩቱብ ክፈቱለት. በዝ ዘመን ሀቀኛ ሰው አይወዱም የኛ ሀገር ሰው አላህ ይጠብቀክ😢😢😢😢
@rabiamohammed5290
Ай бұрын
ዉይይይ በአላህ በጣም ደስ ይላል ካሜራ ማኑ በጣም ያሳዝናል አቤል ደግሞ በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ የነስር አይን ደግሞ በጣም ጀግና ነህ በርታልን ባላችሁበት ሰላም ሁኑልን መልካምነት ለራስ ነው በቀጣይ ግን ጥቆማ የሚሰጡህን ሰዎች ማን እንደሆኑ አትናገር ራስህንም ጠብቅ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AlmasAlnaqbu
Ай бұрын
. እንኳን ደስ አላችሁ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተማሩ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለ የአቢይ ጤነኛነት በጣም ያሳስበው የነበረው 🙏⛪🙏🙏❤️💛💚
@Etalam-lh1xn
Ай бұрын
ይገባዋል የኔ ጌታ ደግነቱ ነው ለዚ ያበቃው የተባረክ ልጅ ተባረክ ካሜራ ማኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirut7396
Ай бұрын
ሰላም ጀግናችን ❤❤❤እቤልዬ በሰላም ግባ ወንድማችን እንደዚህ ተረጋግተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ያቺ አውሬ ግን የስራዋን አግኝታለች
@aberashdebela8327
Ай бұрын
ለነስርህ አይን የምመጥነው ስጦታ ስጠው አቤል ህይወት ንብረት ያስመለሰልህ ጀግና ነው
@wedetwedet705
Ай бұрын
ባይመከርም።በራሱ አንደበት ተናግሮዋል የሆነነገር አለህ ብሎታል።
@meseretkassa6790
Ай бұрын
ለአቤል እዚህ ደረጃ ለመድረስ ካሜራ አማኑ ትልቅ ሚና ተጫዉቷል በጣም ምስጋና ይገበዋል የንስር አይንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ አቤል መልካም ሰዉ እንደሆንክ ታስታዉቃለህ መልካምነትህም ይኸዉ መልሶ ከፈለህ አምላክህ ከዚህ ሁሉ ጉድ አወጣህ መልካምነትህን መቼም እንዳትተዉ ወንድሜ እመቤቴ ማሪያም ከመልካም ሴት ታጋጥምህ በተረፈ መልካም መንገድ ወንድሜ ።
@ggghhhhk5163
Ай бұрын
አቤልየ አላህ መልካሚቱን ሚስት ይወፍቅህ እንደት እንደሚያሳዝነኝ በጎ ሰወች ብዙ ካሜራ ማኑ የነስር አይን ዉለታችሁ ከላይ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@Lemlem-f4l
Ай бұрын
በጣም ድስ ይላላ ለካሜራ ማኑ የረጋቹሁለት ትብብር አስገራሚ ነው ከሱ ይልቅ እኔ በጣም ደስብሎኛል አቤላ መልካም ጉዞ ይሁንልህ ለነነስር የምለህ ነገር ብኖረኝ እራስህን ጠብቅ ወድምየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistsarahnew3305
Ай бұрын
፣አቤል አንተ መልካም ሰዉ ነህ ጥሩ ልብ ስላለህ ነው እግዚአብሔር ከብዙ ነገር ነው ያተረፈኸ እግዚአብሔር ይመስገን የንስር አይን አንተ ልተመሰገን ይገባሃል እንወዳችኋለን እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistabebe6591
Ай бұрын
የነስር ዓይን ትምርት ይሁንህ መረጃ የሚሰጡህን ሰዎች ጤንነታቸውን ፣እንድትጠብቅ ትልቅ ትምህርት ይሁንህ ጀግናችን የነስር ዓይን ፣ለወደፊቱ ጥንቃቄ አድርግ ።
@YesharegAwoke
Ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይመሰገን ይህንን ፈገግታ ማየት በጣም ደስ ይላል ለስዉ ልጅ በጣም ክብር አለህ እግዚአብሔር ያክብርህ እስከ መጨረሻ ያማር ደስ የሚል ህይወት እግዚአብሔር ይስጥህ በሰላም ግባ በአለህበት ሰላምህን ያብዘዉ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
በሰላም ግባልን የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ እኛም እንወድሃለን ❤
@asegedechtegenu5465
Ай бұрын
ተባረክ አቤልዬ ንጹህ ልብ አለህ ፈጣሪ ይባርክህ።
@hiruttesfaye8578
Ай бұрын
አቤል የልጅክን ሰም ናሆም በለው ምፅናኝ ነዉ መልካም መንገድ ካሜራማና የአቤል ናየንሰር አይን ውንድም ነክ እግዚአብሔር ይግዝክ🎉🎉🎉
@Emebetsnh
Ай бұрын
ንስር ወንድሜ ጥቆማ የሚሰጡ ሰዎችን ባታሳያቸው ጥሩ ነው የክፉ ሰዎች ጥቃት ህይወታቸውን ሊያሳጣቸው ይችላል
@mahletabebe140
Ай бұрын
እኔ በእውነት የአቤል ጉዳይ በጣም እንቅልፍ አሳጥቶኝ ነበር ምክኒያቱም እንደሱ ጎረምሳ ወንድ ልጆች አሉኝ እራሴን በአቤል እናት ቦታ ሆኜ ነበር የማለቅሰው ግንበፈጣሪና በእነዚህ ሁለት ወንድሞችህ ምክኒያት ያንተና የቤተሰቦችህ እንዲሁም የኛ እንባ ታብሶአል ክብር ለስሙ የንስር አይን ክብር ይገባሃል የኔልጂ ዘመንህ ይባረክ
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
ካሜራ ማኑ በጣም ጥሩ ሰው ነው አቤል ውለታው አለበት አቤል እንግዲህ በሰላም ግባ እኛ ውድ ቤተሰቦችህ በፀሎት አብረንህ ነን በሰላም ግባ
@atinafe5880
Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ኑረልን ። የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለዉም እግዚኦ😮😮😮😮😮😮😮😮
@hdgdhdhd5985
Ай бұрын
አቤላ በጣም መልካም ሠው ነህ ይህ መልካምነትህ ነው ከዛ ሁሉ ጉድ አምላክ ሹልክ አድርጎ ያወጣህ አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ኤርሚ መልካም መስራት ለራስ ነውና እንዳንተ ለእውነት የሚቆም ኢትዮጵያዊ ያብዛልን
@Melat-ps1ph
Ай бұрын
የሰንት እንባ አባሸ ሆናሃል እና ተባረክ የንሰር ዐይን ወንድማችን❤
@ZahraBe-iw7rf
Ай бұрын
ካሜራ ማኑ እንኳን አላህ አተረፈህ. ይህች ሰዉ አሁንም ተጠንቀቃት ሁሌም የምልህ ነገር ነበር የነስር. ዓይን !!መረጃ የሚሰጡህን ሰዎች እባክህን ማንነታቸዉን አታሳዉቅ🎉🎉🎉🎉
@fteimaabdu
Ай бұрын
👍👍
@fteimaabdu
Ай бұрын
👍👍
@fteimaabdu
Ай бұрын
👍👍
@fteimaabdu
Ай бұрын
👍👍
@asmarabella5354
Ай бұрын
Abelo, God is with you. He will always protect you. May you have a pleasant and safe flight ✈️. Be blessed 🙏 from Eritrea ❤️🇪🇷
@WySh-d7u
Ай бұрын
,አቤላ መልካም ጉዞ የነስር አይን ጀግነዉ ወድማችን ነህ የብዙወችን እንባ ያበስህ ነህ እንወድሀለን🌺🌺🌺🌺
@صالحهالراشدي-ف9ح
Ай бұрын
እኳን ደህናመጣህ የኛ ጀግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ በርታ ወድሜ
@geteneshbenti1798
Ай бұрын
የኔ ደግ አቤልዬ ልጄ ለዚህ ቀን ያበቃህ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሁንም ፀበል እምነት ይዘህ ና አልፎ አልፎ ትጠቀምበታለህ ከቤተክርስቲያን አትራቅ እግዚአብሔርን የምትፈራ እናትህን የምታከብር ያጋጥምህ በስም ግባ የንስር አይን ያንተ ውጤት ነውና እንኳን ደስ ያለህ
@AsgaTqshu
Ай бұрын
ኤርሚ አቤላ ንሰር ወንድሞቻቻን ልበ ንፁሀንኖች ፈጣሪ አምላክ ጤና ሰላም አድሜ ይሰጣችሁ ወንደሞች ዘራችሁ ይባርክ
@hadasmeles7808
Ай бұрын
አቤል አንተ የተባረክህ ልጅ ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ አዞህ አምላክ አንተ ጋር ነው
@rahelestif2112
Ай бұрын
ኤርሚ ባይናገር የዚህ family መጨረሻ ሳስበው ከባድ ይሆን ነበር። ኤርሚ respect አበሎ ለዚህ ልጅ አግዘው please እናቱም እንደ እናትህ ቆጥረህ አስባቸው ለዚህ ለተባረከ ልጅ በመውለዳቸው ክብር ይገባቸዋል።
@tigistmegersa5798
Ай бұрын
አቤላ እንዲህ ስላየውክ ደስ ብሎኛል መልካም መንገድ እመብርሃን አትለይህ ካሜራ ማኑ ኤርሚ የምጠራት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ደግሞም ይገባኻል በመጨረሻም የንስር አይን እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በርታ ግን ደግሞ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤
@Freedom-bk6rt
Ай бұрын
እኔ ኤርትራዊት እህታቹህ ነኝ። አቤላ ከዛ ሁሉ ችግር ሁሉ ወጥተህ ለዚህ በመብቃትህ አላህን በጣም አመሰግናለህ ። ቀጥየም ካመራ ማኑ አንተ በቁኑ መንፈስ ተነሳስተህ ስለጀመርከዉ ይኸዉ ቀና 🎉🎉እንኳን ደግሞ በሰላም ተረፍክ 🤲🙏 የንስር ዓይን ወንድማችን ደግሞ እንደ ወትሮ ሁሌ ጀግና ሁሉ ነገር ስለምታስተካክል ሕይወትህንና ኑሮህን አላህ ያስተካክልልህ።
@lubabayyimer
Ай бұрын
አሚንንንን የኔምርጥ አንችንም አላህ ይጠብቅሽ የሰውደስታ እሚያስደስተው አላህ ያደለው ነው
@Freedom-bk6rt
Ай бұрын
@@lubabayyimer ሐቢብቲ 💞💞
@MohammedMohammedredwan
Ай бұрын
Masalh ❤
@goodwork8046
Ай бұрын
እነ ሔለንንና መሰሎችዋን አይቸ ወደ አገር መምጣት ቀርቶ ማሰብ ትቸ ነበር የንስር አይን ካሜራ ማኑንን አቤልንእና መልካም እናቱን ቤተሰቡን ሳይ አገር እንዳለኝ እንዳስብ አድርጎኛል የካሜራ ማኑን አይነት ሰወች ያብዛልን አቤል በሚቀጥለው ስትመለስ ጌታ በትዳር በጤና ባርኮህ ለማየት ያብቃን የንስር አይን ሽ ሁንልን ቃላት የለኝም ዘመንህ ይባረክ የወለደችህ ትባረክ❤❤❤❤
@hirutbekele5473
Ай бұрын
አቤል welcome back 🇺🇸 Virginia ከመታክ አገኝካለሁ እነኩን እግዚአብሔር እረዳክ
@bushman3946
Ай бұрын
ንስር ጥበቃ ይደረግለት ብለን ነበር ለማነኛውም ዋናው መትረፉ ነው ንስር በርታልን ጀግና
@tigisit2534
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው እጅ ሰው ከዳተኛ ነው
@Susu-p8v5w
Ай бұрын
ሲጀመር የነስርአይን ወድማችን ጥቆማ ማን እደሰጠው መናገር የለበትም ዝብሎ ስራውን ይስራ ብዙ ግዜ ማን እደጠቆመው ይናገራል ስህተት ነው።
@gug6213
Ай бұрын
እኔ ግን የነስር አይን መረጃ የሚሰጡህን ሰወች ማንነታቸን አትናገር እባክህ ሰው ጥሩ ነገር ባደረገ ለምን ይሰቃያል ብዙጊዜ መረጃ የሚሰጡሁን ሰወች ትናገራለህ ይህን ነገርክን አስተካክል የምትስማሙ ላይክ
@almazwube3327
Ай бұрын
የነሰርአይን ጥቆማ የሚሰጥህን አትናገረ ይህ የሰው ሂውት ነው እሰብበትጥንቃቂ ያሰፈልጋል
@maryameywahsey
Ай бұрын
ድራማ😂😂😂😂😂
@santayehusantalayehu
Ай бұрын
አቤል በጣም ልብ የሚነካ ስብእና ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህ ያንተ በረከት በፊትህ ነው ለብዙወች ትተርፋለህ ብዙ በረከት ይጠብቅሀል አክብሮት አለኝ እረጅም እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ እግዚአብሔር በመልካም ትዳር ይባርክህ
@TomiHodiye
Ай бұрын
ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መልካም ጉዞ ይሁንልክ እግዚአብሔር ን እምትፈራ ሚስት ይስጥህ ወንድማችን ይነስር አይንም እግዚአብሔር ይባርክህ የብዙ ስዎች ሕይወት እይታደገህ ነው
@bellatedros4839
Ай бұрын
አቤል ቅን ልብ እና አዛኝ ነህ ተባረክ ፍፃሜህ ይመር በስላም ግባ እግዚአብሔር ይከተልህ
@Madot-hl2vz
Ай бұрын
አቤል ግን በጣም መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ካሜራ ማኑ ጥሩ ሰዉ ነህ መልካም ሰዉ ፈተናዉ ብዙ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@terryzewde2360
Ай бұрын
ከሁሉበፊት ይህንድንቅስራ ላደረገልን እግዚአብሔር ትልቅ ምስጋ ይሁን ሲቀጥል ካሜራ የሚቀርፀው እና ጀግናው የነስርአይን ረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤
@f-io7sj
Ай бұрын
መልካም ሥድት አቤል መልካምንት ለራሥ ነው ጅግና አላህ ይጠቅህ እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው መልካም የህውት ዘመን ❤❤❤❤
@የሽብርየሽብር
Ай бұрын
ለካሜራ ማኑ በጣም እፈራለሁ መጀመርያ ሚስጥሮን ሰላወጣ ልጅ ላይ ጥቃት ታደረስበታለች ብየ እፈራለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@abebamelessie7818
Ай бұрын
አቤል አንተ መልካም ሰው እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አይነት ደግ ሰው ሄለን ሚስ አደረገች ቀሪ ዘመንህ የካሣ ዘመን ይሁንልህ ካሜራ ማኑ ጋዜጠኛው በእውነት እግዚያብሔር ዋጋችሁን ይክፈል
@Demrie
Ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ይህን በማሠብህ ትልቅ ሰው ነህ ጋዜጠኛው ተባረክ ለአቤል ደህንነት ለኪዳነምህረት ተስዬ ነበር አሁን በጥሩ ሁኔታላይ ስለሆንክ ወደመጣህበት በመመለስ ለኪዳነምህረት ስለቴን አስገባለሁ በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ግባ
@elsabetmulugeta4583
Ай бұрын
የኔ ውድ ንስር አለህልኝ አቤልዩ በሰላም በጤና ግባልን ዘመንህ የተቀደሰ ይሁን
@AbebaWm
Ай бұрын
ኤርሚ እንኳን በሂወት ተረፍክ ኪዳነ ቃሏ አትርፋሀለች በርታ ጠንክር መልካም ልጅ ነህ መድኀኔዓለም አንተና እናትህ ይባርካቹህ ይጠብቃቹህ🙏🙏አቤላ ቅን ሩህሩህ ደግ ቃላት የለኝም አንተን የምገልፅበት እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏ጀግናው ስለምትሠራው ሁሉ ከጎንህ ነኝ ላልከው መድኀኔዓለም ይስጥህ🙏🙏ግን ቅሬታ አለኝ ጥቆማ የሚሰጡ ሰዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸው ማድረግ እላለሁ ይህን ሁሉ ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@butuamenu
Ай бұрын
አቤል ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ከነመላው ቤተሰቦችህ ይስጣችሁ🙏🙏🙏የነስር አይን ጀግና
@Efratameketa
Ай бұрын
የአቤል ቤተሰቦችን ከጉድ ያወጣው ይህ ልጅ ነው በደንብ እርዱት አቤል ምርጥ ሰው ምርጥ ልብ ቅን አሳቢ ተባረክ እናትክ ደግሞ ሺ ዓመት ትኑርልክ
@salmamo685
Ай бұрын
ሠላምሠላምየነስርአይንአቤልበሠላምይድርስበጣምደስይላልዎውውውውው🎉🎉❤❤❤መልካምእመኛለሁየነስርአይንየሠራህውሁሎ በጣምከምንምበላይያስደስታልፈጣሪጨምሮ ቀጥሎቀጣጥሎእድሚይስጥህከምርታኻራ ለህበጣምደስይላልኑርለዘላለምይመችህመል ካምይሁንልህ👌👌👍👍❤❤❤❤❤❤
@rahelmamo1170
Ай бұрын
The photographer አድራሻውን ብታስታውቁን ስንሄድ እሱጋር እየሄድን እንነሳለን:: ገንዘባችንን እውነተኛ የሆኑ ሰዎች ጋር ሲሄድ ደስ ይላል እንዲሁም የሱን ስራ እናጠናክርለታለን:: ወንድማችንም ህይወቱ ይቀየራል:: ተባረክ🙏🏽
@saratesfaya2329
Ай бұрын
በፍፁም ጥሩ አይደለም ለደህንነቱ
@zedgessesse1494
Ай бұрын
የንስር አይን በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ጋዜጠኞች አንደኛው ነህ ግን እንደስህተት የታየኝ አንድ ነገር ስላለ ልነግርህ እወዳለሁ። እሱም አንዳንዳንድ ሰወች ጥቆማ ሲሰጡህ ማንነታቸውን ባትናገር ። ምክንያቱም እውነት ተናጋሪና ህግ ማይከበርበት ሀገር ስለምትኖሩ በተረፈ ሌላ ምንም አይወጣልህም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ChuChu-w3w
Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ደግነትህ ለክፉ አሳልፎ አልሰጠህም ተባረክ አቤልም ፈጣሪ ይባርክህ የነስርየም እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ከተጎዱ ሰወች ስለምትቆም❤❤❤❤❤
@AminaAdem-jr8dz
Ай бұрын
አቤል ደግነትህ ጥግ ድርስነው ይህ ደግነትህነው ከብዙ ሙሴባ ያወጣህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@emebettsegaab8582
Ай бұрын
አቤል , እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሰገንኩት በእሳት የተፈተንክ ወርቅ ነህ ያንተ ጥሩ ስብእና ከዚያ ሁሉ ውጥንቅጥ ጠብቆ ወደ አባት አገርህ ለሙሉ ጤንነት + ለድል አበቃህ ! አሁንም በመንገድህ ሁሉ እሱ ይቅደምልህ መልካም መንገድ ይሁንልህ መልካም ሁሉ ይግጠምህ ! እራስህን ጠብቅ
@Salam-nq2lo
Ай бұрын
ኢሄ ልጁ መጠበቅ ነበረብህ ጅግናዉ በተረፈ አንኳን በሰላም መጣቹ
@meskeremejersa7659
Ай бұрын
የሄለን ጉድ በዚህ የሚበቃ አይደለም ብዙ ተንኮል ይኖራታል። እራሳችሁን ጠብቁ ። አቤል በሰላም ግባ። ህፃኑን ከእሷ እንዳታገኙ በእሱ ልትጎዳችሁ ትችላለች። እነዛ እህቶቿም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ። መማር አለባቸው ። የተመስገን መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን?
@hailehaile3683
Ай бұрын
አቤላ በሰላም ግባ ፈጣሪ እንኳን ረዳህ ወንድሜ
@TsiTsiTsi-hl6ve
Ай бұрын
እቺ ጉደኛ አቤል መልካም ጎዞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mareyeeldu
Ай бұрын
አቤልዬ መልካም ልብ ያለ ሰው ነህ መልካም ልብ ነው ከዛ ያወጣህ አሁንም በሰዎች ክፋት መልካምነት አይቀየር ከፈጣሪ ታገኘዋለ በርታ ወንድሜ መልካም መንገድ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተል
@woinshetabebe8417
Ай бұрын
አቤል ይህንን ልብህን አይቶ ነው እግዚአብሄር ከብዙ ነገር የታደገህ አሁንም የጌታ ጥበቃ ከአንተ ና ከቤተስብህ ጋር ከንስር ጋር ይሁን እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ፡፡
31:35
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 17)
Heyab Amen
Рет қаралды 17 М.
16:23
"መስዋዕትነት ከፈልን" ሽመልስ፣ በፋኖ ላይ የባለሥልጣናቱ አለመግባባት፣ የድንበር ቀጠና የአየር ድብደባው፣ የአዲስ አበባው እስር| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 15 М.
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
49:30
ያስታርቀኛል ብዬ ሽምግልና የላኩት ሰው የማፈቅራትን ሴት ለራሱ ጠቅልሎ ቁጭ አረጋት። ህይወት ጨለመብኝ ስራ ትቼ ሱስ ውስጥ ገባሁ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 63 М.
40:04
ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። በገዛ ባሏ እህት የታገተችው አራስ!! | ynseryane የንስር ዐይን | ዱካ ሾው /duka show
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.
15:43
ሰበር!! አጭበርባሪወች _በሚገርም ሁኔታ በቁጥጥር ስር ውለዋል _እናመሰግናለን#orthodox_tewahdo#orthodox-mezemur@Enqu22
ENQU TUBE_እንቁ ቱዩብ
Рет қаралды 4,2 М.
43:26
በመጨረሻም ሄርሜላ እውነቱን አወቀች። ከአክስቷ ጋር ተፋጠጠች ሳያስቡት የሄርሜላ ፍቅረኛ መጣ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 202 М.
55:04
ከኩላሊት ንቅለ ተከላዉ በኋላ ቤተሰቡን እምባ ያራጨዉ የዮኒ ፍቅረኛ ዉሳኔ // አፈቅረዋለሁ!! አይኑ ባያይም አገባዋለሁ!! // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 68 М.
32:44
ለረጅም ጊዜ የደበኩትን ነገር ይፋ አወጣሁት።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 184 М.
48:56
ማህፀኗ በባሏ ብልት...ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ሚስት ገመናዋን ይፋ አወጣች !!
Gojo Tube
Рет қаралды 136 М.
25:05
የዋሸችኝ ውሸት ከአእምሮዬ ሊወጣ ስላልቻለ ከዚ በጛላ አብሬያት አልኖርም! - 8 ወር ሙሉ እንደ ህፃን ልጅ አጃጅላኛለች!!
Maleda Tube
Рет қаралды 43 М.
30:28
ሁለቱ ጋዜጠኞች ሲገናኙ ምን ተፈጠረ?
Ethio Paparazzi ኢትዮ ፓፓራዚ
Рет қаралды 38 М.
41:54
በእንባ ያራጨን ክስተት...ዘላለም የሚሰማውን ማመን አቃተው
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 97 М.
43:52
Семь страниц страха (2022). 1 серия. Детектив, сериал, премьера.
KINOFABRIKA
Рет қаралды 653 М.
8:36
СЕМІЗ ӘЙЕЛ ӨЗ КҮЙЕУІН ҚҰЛДЫҚТА ҰСТАЙДЫ
Нурик Пурик
Рет қаралды 73 М.
0:37
Hảo bà mẹ người anh Tham Lam Và cái Kết#tiktok#short
Vân dưa hấu
Рет қаралды 2 МЛН
0:40
Новый выпуск на YouTube канале @Stand Up Astana 😍 Торопись смотреть! #standupastana
Stand Up Astana: Shorts
Рет қаралды 3,6 МЛН
1:30:03
ЧИТКА #13 L'ONE | ДРУЖКО | АРТЮХОВ | РЕПТИЛОИД | ТАМБИ | МАКАР | ЭМИР | РУСТАМ ДЖИБИЛОВ
Lena Kuka crew
Рет қаралды 834 М.
20:22
Как расхищали Казахстан (док. фильм, 1-я серия). Фонд Elge Qaitaru - ГИПЕРБОРЕЙ. Кинозал
ГИПЕРБОРЕЙ
Рет қаралды 124 М.
0:59
Дело не в том, что вы знаете.. #shorts #фильмы #топ
ГРЭЙМ
Рет қаралды 680 М.