📌ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በቦርደር …ያለ ወረቀት ኑሮ በጣም ከባድ ነው ‼️

  Рет қаралды 38,499

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@harrieelias5756
@harrieelias5756 8 ай бұрын
You are an amazing young man, I had no clue what people are going through, except the horrific journey through Mediterranean Sea where we lost thousands of innocent people. Your resilience is inspiring and beyond belief. You definitely had divine intervention in your decision to make it to a foreign country. I absolutely disagree to take the risk you took to make it to USA. It is NOT worth it. America is hell especially for black people. Divine intervention I stated earlier, because after all these sacrifices, living in USA is a loss loss loss situation. Therefore, God gave you the wisdom to make the right decision to move to Canada 🇨🇦. Trump is an excuse God put in front of you, so that you leave the war zone America. Value your life! I hope you will become a mayor in Canada one day. Honesty is the best policy, I appreciate your honesty! God bless you and your family. The most important and inspiring informative video I watched on Kidi is your journey.
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
Kkkkk you are so funny😂
@aben266
@aben266 8 ай бұрын
Thank you i feel same thing with you i can't explain my feeling like you but i totally feel that ....i was confused to choose which country USA or Canada to live (i am on plane to move) but now i decide i will choose Canada thanks for this program
@mayday7757
@mayday7757 8 ай бұрын
OK❤❤😃
@eliasergado9436
@eliasergado9436 6 ай бұрын
የእኔ እህት ማፍቴውን ንገሪኝ
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 5 ай бұрын
እሚገርም አስደናቂ የሆነ ታሪካዊ ስው ትእግስተኛ ድፋር እግዚአብሄርን ይዞ ተጏዥ እማይታመን የህይወቴ ጥልቅ ጉዞና ድንቅ ታሪክ ብለህ ጻፍ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኪዲም እናመሰግናለን
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
ወይ ድህነት! ሰውን እንድህ ያንከራትታል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ምድራችንን አስብ
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 8 ай бұрын
እስካሁን ካቀረብሻቸው ቃለመጠይቆች እጅጉን የተደሰትኩበት የተደመምኩበት ልክ እንደልቦለድ ልብ እያንጠለጠለ የሰማሁት ታሪክ እባክሽ ቀጣይዩን አፍጥኚው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
ሚሚሻ አለቀ እኮ ❤😊
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 8 ай бұрын
ዝም ብለሽ አቅርበሽው አናግሪው
@Burhee
@Burhee 8 ай бұрын
😂​@@kidiethiopia
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 ай бұрын
Yesu tarik admetsafi yiwetawl yemigermi tarik newi 😢​@@MimiMisi-sk6sp
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
Please ወንድማችን መፅሐፍ እንድትፅፍ በጣም አበረታታሃለሁ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር እጅግ በጣም ረድቶሃል ተጠንቆልሃል ራርቶልሃልና እግዚአብሔርን አመሰግን WOW Praise God Thank you Kidi
@adamugizaw7709
@adamugizaw7709 8 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር በጣም ጠብቆህ እዚህ አደረሰህ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ በርታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል።ኪዲ አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብሽ አመሰግናለሁ።God bless you.
@ZiziNegash
@ZiziNegash 8 ай бұрын
ይገርማል ግን እግዚያብሄር አያልቅበትም ከዚህ ሁሉ መከራ እና ስደት ዉጣ ዉረድ አልፈህ አይንህን በአይንህ ማየት መቻልህ ማረፍህ የእግዚያብሄር ጊዜ እና እገዛ ግሩም ያስብላል ተመስገን ነዉ🙏
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 8 ай бұрын
ወንድሜ እነዛ 2 ጡቁሮች ማነው እጃቸው የቆረጣቸው??❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
የካናዳ ብርድ
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነው:: እንደፊልም ነው የተከታተልኩት:: ከጥንካሬው የተረዳሁት? የሰው ልጅ ቆርጦ ከተነሳ ? ያሰበው ነገር ላይ እንደሚደርስ ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጥህ🙏🏾
@WoineshetTeshome
@WoineshetTeshome 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተን የረዳ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 8 ай бұрын
ፉልም የሚመስል ታሪክ ነው😊😊 እውነትም መፅሐፍ ያስፈልገዋል። ኪዲ እንዳልሽው። በተመስጦ ነው ያደመጥኩት በእውነትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነበረ።
@Efrata-m1j
@Efrata-m1j 8 ай бұрын
ዋው በጣም ሚያስደንቅ ይህይወት ታሪክ ያሜሪካ ፊልም ነው የሚመስለው ❤❤
@MeseleAssefa-mt6ml
@MeseleAssefa-mt6ml 8 ай бұрын
ይገርማል አረቦች እድለኛ ሰው ወደ ባህር ብትወረውረው እንኳን ሊሞት በአፉ አሳ ይዞ ይወጣል ይላሉ እና በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው በተለይ ለወንዶች ትልቅ ጥንካሬ አስተማሪ ነው ኪዲ ታሪኩን ወደ መፅሐፍ እንዲቀይር አበረታቺው ደስ ብሎኛል በርቺ።
@genetabebe9017
@genetabebe9017 8 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት video ደግሞ ለዛህ ደስ ሲል የእግዚአብሔር ጥበቃ እንዴት እንደበዛልህ ደግሞ ሁሉ ቦታ የሚያስቀምጥልህስ ስወች በእውነት አስገራሚ ነው
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 8 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ በጉጉት ነው የሰማሁት በእውነት አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ እንኳንም እግዚአብሔር ታደገህ ወንድሜ
@ETHIO1800
@ETHIO1800 7 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብሽልን። እኔ ቃል የለኝም ለዚህ ለሐገሬ ልጅ።
@meronabebe9888
@meronabebe9888 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም እና የማይሰለች የማስታወስ ችሎታው ደሞ ዛሬ እየተጓዘ ያለ ነው የሚመስለው ደስ ብሎኛል ታሪክህ ስላካፈልከን ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል፡፡
@SamiAshebir-gn5or
@SamiAshebir-gn5or 7 ай бұрын
Bxm astamri tarik nw anamseganalen❤❤
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ጠባቂህ ነበር እና ክብሩን ይውሰድ በጣም የሚገርምና የሚያሳዝንም የእግዚአብሔርን ክብርም ጥበቃን የሰማንበት ነውና በመጨረሳ እንኳን ለዚህ አበቃህ :: ኪዲዬ thank you for sharing 👌🙏
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 8 ай бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ሁሌም እጅግ አስተማሪና ፍፁም እውነት የሆነ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው ተጋባዥ ሆኖ የቀረበውንም ወንድማችንም ፈጣሪ ቀሪውን የህይወት ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን ።
@melakbiazin8094
@melakbiazin8094 8 ай бұрын
Kidi ምርጥ ልጅ ደሞ እምር ብሎብሻል ሁሌም ይመርብሽ
@antenehdesta6413
@antenehdesta6413 6 ай бұрын
አንተ ሽማግሴ ልብህ የእግዝአብሔር ቢሆንም ጭንቅላትህ ግን ገብጋባ ነበር ትልቅ ትምህር ለልጆቻን ስላስተማርክልን ተባረክ
@Selamawit-s3g
@Selamawit-s3g 8 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@zedluke525
@zedluke525 8 ай бұрын
እግዚአብሄር የምትፈልገውን ህይወት ያሳካልህ ጠንካራ ሰው። ኪዱዬ ምርጥ ሰው።
@brebraight3717
@brebraight3717 8 ай бұрын
ዋው ትልቅ ጥንካሬ ነው የሰጠኸኝ ኪዲ ምታቀርቢያቸው ሰወች እውቀት + ጥንካሬ አሌሸነፍ ባይነትን ሚያስተምሩ ናቸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@DamCom-pw5gk
@DamCom-pw5gk 8 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። በእውነት እጅግ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል ። በመጨረሻ እንኳን ለዚህ ህይወት በቃህ ። ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ። አስተማሪ ነበር
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 8 ай бұрын
Behwethi yegzabherine talakinate aychelhui.
@halimaagdew7387
@halimaagdew7387 8 ай бұрын
This ፡ is really amazing history he shoukd proud of him selves እግዚአብሄር ፡ በጣም ፡ በጣም ፡ ይወደዋል ፡
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 4 ай бұрын
እውነት እውነት ለማመን ይከብዳል። በመጽሐፍ መልክ መታተም ያለበት እንጂ እንዲሁ መባከን የለበትም።
@BettyAssefa-u9r
@BettyAssefa-u9r 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሳዳምጠው የሆነ ትረካ ነው የሚሚስለው ፅናቱ ግን በጣም የሚገርም ነው አንንዳንዴም እያሳቀኝ አንዳንዴም እያሳዘነኝ እነደገና ደሞ የሚያስፈራ ፓርትም አለው እና ከመጨረሻውን ከመጎጓቴ የተነሳ ግማሹን ሥራ ቦታ ነው የጨረስኩት እነኳን ደና በሰላም ወደ ካናዳ ገበህ ያውም ካልጋሪ እኔም ካልካሪ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪህን ሁሌም አመስግነው ኪዲዪ እናመሰግናለን
@AbayneshEndalamaw
@AbayneshEndalamaw 6 ай бұрын
ውይ በጣም ከባድ ነው ልብ አጠልጣይ ፊልም ነው የሚመስል ይህ ታሪክ በመፃፉ ተፅፎ ሌሎችም እዲማሩበት መሆን አለበት
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 8 ай бұрын
የጌታ ስም ሀይል አለዉ ስሙ ለዘላለም ይከበር። ወንድሜ እንኳን ጥበቃው በዛልህ።
@negodiguad
@negodiguad 7 ай бұрын
Getnet was a good friend. He's a smart, kind, and humble guy who has come a long way. I'm glad to see him happy in Canada. We really miss him. The last time we met was in 2016 when I dropped him off at the train station in Dallas as he traveled to New York to go to Canada. Good luck, my brother, and I hope to see you soon.
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ምንም ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ታርክ እንኳን እግዝያብሄር እረዳህ
@marmalata332
@marmalata332 8 ай бұрын
Ye EGZIABHERRIN teaming new yasayehen wendimachin yemigerim Tarik new thank you Kidi.
@Mark21-53
@Mark21-53 8 ай бұрын
በጣም ተመስጬ የተከታተልኩት ድንቅ ታሪክ። የእግዚአብሔርን ከሃሊነት፣ የሰውን ሁሉን ቻይነት፣ የባለታሪኩን ብስለት፣ ብልሃት፣ መረጃ የመጠቀም ችሎታ፣ ፍጥነትና ትእግስት ያየሁበት ነው። እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ yesedet tege
@AdanechTadese
@AdanechTadese 8 ай бұрын
ይህንን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እዲታካፍል ነብስህን ያቆየ እግዝአብሔርን መስገን።
@gelidecor7790
@gelidecor7790 8 ай бұрын
Amazing story may God bless you
@AgnezTube
@AgnezTube 5 ай бұрын
ወይ ሀገሬ እንደዚ የምታደርግን ድህነታችን እኮ ነዉ ፈጣሪ ሆይ እርዳን
@AgnezTube
@AgnezTube 5 ай бұрын
O.M.God you are sooooo amazing really በጣም ነዉ ምትደንቀዉ የእዉነት ❤❤❤❤
@merondejene1579
@merondejene1579 8 ай бұрын
በእውነት አንተ እግዚአብሔር ከአንተጋር በእርግጠኝነት ነበር እኔ ሁሌሞ የሰውልጆ እጅግ ጠንካራ ነው እላለው አንተ ደግሞ በደብ አርጋገጥክልኝ አሁን እግዘብሔር በቃ ይበልህ ዘመንህ የእርፍት ይሁን🎉❤
@BetiDubai
@BetiDubai 8 ай бұрын
በጣም ነው ሚገርመው በተለይ ከሊባው ጋር ያደረኩው ውይይት
@sisnetsis
@sisnetsis 8 ай бұрын
This story could become a good book. (My brother... think about it 😉). And you are good at narrating your own story. Very charismatic guy. I don't know how you deal with the trauma. People get PTSD from the very same experience. I dont know how you're dealing with this. It's not easy. . I'm glad you're safe now. Egziabher yimesgen! Wishing you many more happy years to come.
@Semir1993
@Semir1993 8 ай бұрын
በጣም ሚገርም የጉዞ ታሪክ ነው በጉጉት ነበር ስከታተላቹ የነበርው ኪዲ ለ ዝግጅትሽ በጣም ነው ምናመሰግነው
@berehanenaselam
@berehanenaselam 8 ай бұрын
Ienjoyed the story the way i expected it to be, thanks so much both of you.
@AwekeAsefa-ox3po
@AwekeAsefa-ox3po 5 ай бұрын
ቁጭብ የ እየተ መለከትኩኝነው እጅግ በጣም የምገረም ታ ረክነው አቺ ም እግዚአቢሔረ ይ ሰጥሸ እ ላለሁኝ። ብዙ ተምረበታለሁኝ። የታይታንክ ፍልምነው የመሰለን።
@ታደሰክብረት
@ታደሰክብረት 8 ай бұрын
ጀግና ነህ
@HaileLeul-h3s
@HaileLeul-h3s 8 ай бұрын
This incredible journey need to be a movie
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 8 ай бұрын
ዋዉ በእውነት በጣም ሚገርም ጥንካሪ ነው ያለህ
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 8 ай бұрын
by the way if you have access please write this story . also please find papillon book and you will see your self in the mirror. i appreciate your strength too . faith makes difference.
@wendwesen1
@wendwesen1 8 ай бұрын
It’s sooo amazing. Really thank you for sharing. I’m so impressed. Thank you Kidi.
@yosephmidekesa1258
@yosephmidekesa1258 8 ай бұрын
WOW WOW 😮 I have no words!!! Humans are strong!!! 
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 8 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@mudaetho7490
@mudaetho7490 8 ай бұрын
Thank you . Wow 18 country
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 8 ай бұрын
what a story. i hope you must read the story of papillon how suffered in papa guienna and in a lot of jail. yours story looks some parts like him. i really appreciate your courage and the way you tell the story.
@Minyshubalcha
@Minyshubalcha 8 ай бұрын
Really amazing history I
@mekdiamenmedia
@mekdiamenmedia 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም እና ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው::እግዚአብሔር በጣም እረድቶሀል በጣም እድለኛ ሰው ነህ:: ዛሬ በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ቀን ታሪክህ ስሰማው የስቅለቱ ፊልም ነው ትዝ ያለኝ:: ከሰማሁት የታሪክህ ክፍል በጣም ልቤን የነከው የማእበሉ ታሪክ ነው:: ማእበሉ ሲናወጥ ያ አፍሪካዊ ሰው ማእበሉ በተነሳ ቁጥር የእየሱስ ክርስቶስን ስም ሲጠራ "Jesus" እያለ የዛን ግዜ የሚናወጠው ማእበል ፀጥ ይላል ያልከው የህይወትህ ክፍል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይወድሀል ንፁህ ልብ ነው ያለህ በጣም በጣም እድለኛ ሰው ነህ የእውነት :: እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቃችሁ:: ኪዱ...ቆንጆ እና ልዩ አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን::
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 8 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳክ ተመሥጫ ሳዳምጥ ነበር❤❤❤❤❤❤
@tesfayebogale2535
@tesfayebogale2535 8 ай бұрын
wow, what a story! Thank you KIDI,
@simegnewmegbaru
@simegnewmegbaru 8 ай бұрын
በጣም ጀ ግና ነው የፈጣሪ ድጋፍ ይገርማል yidenkal.
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 8 ай бұрын
Thank you for sharing your interesting story. You should write a book about your jealousy and it’s a learning experience for anyone who wants to learn about ስደት Thank you Kidist
@hamudyhopes5305
@hamudyhopes5305 8 ай бұрын
Wonderful information Thanks
@Burhee
@Burhee 8 ай бұрын
አሪፈ ታሪክ ነዉ ኪዲ እናመሰግናለን በርቺ ❤
@gracekensington4971
@gracekensington4971 8 ай бұрын
ወንድሜ አየህው የየሱ ስም ሀይል አለው ያ ባህር ሳይበላህ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ እባክ ናሽናል ጆግራፊ ወችን አግኛቸው በብዙ ብር ይገዙሀል።
@fassilbirhanu-xp3xy
@fassilbirhanu-xp3xy 8 ай бұрын
God with u;The incridble journy
@kelemeworkwoldemichaeljimm8136
@kelemeworkwoldemichaeljimm8136 6 ай бұрын
Fantastico betame dese ymile tarke
@Dano-Tube
@Dano-Tube 8 ай бұрын
This is an amazing story about the ups and downs of your real-life experience: from Addis, Moyale, Kenya, Tanzania, to South Africa on foot, and later on, from South Africa to Latin America and North America, all in Death Valley, and lastly, perhaps, ending in Canada. You made it. Thank God for making it. Thank you, Kidi, for sharing this story.
@teddybest02
@teddybest02 8 ай бұрын
እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት በጣም ደስ ይላል በጣም
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 7 ай бұрын
A long story congratulations
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 8 ай бұрын
በስማም ቦታው ላይ ያለው ያክልኮ ነው ሚያስጨንቅ ሁኔታ ውስጥ ስትሆን ምጨነቀው ጌታ ሆይ ስለዚህ ሰው ተመስገን ሚያስለቅሱ ቦታዎች ላይም እንባዬ ግጥም ይላል አንዳንዴም እስቃለው እንኳን ተስካልህ ግን
@tesfayeasfaw5858
@tesfayeasfaw5858 8 ай бұрын
I got alot of lesson from your program thank you
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 8 ай бұрын
Wooooooow hilesilase bexame bezu bota tewdaje nachew des ymile. Tarike new
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
Please General አድርጎ አሜሪካ እንደዚህ ነው ብሎ ማውራት አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም ሁሉም ስቴት የራሱ የሆነ ልዩ ልዩ ህግ አለው በአንዱ ስቴት የሚፈቀደው በሌላው ስቴት ህገወጥ ሊሆን ይችላል --- ስለዚህ ጀነራላይዝ ማድረግ አስቸጋሪ ነው::
@eyerusm721
@eyerusm721 8 ай бұрын
Amazing person Amazing story
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው እጅግ የሚደንቅ ለማሰብ የሚከብድ ታሪክ ነው ወንድሜ በህይወት መኖርህም ይገርማል 🤔 14 አመት አሜሪካ ስኖር ይሄን የአሜሪካ ጉድ አላውቅም ነበር ያለ ወረቀት የሚኖሩ ስዎች ፈተናቸው ከባድ ነው
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 8 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ
@melakumuluneh1865
@melakumuluneh1865 8 ай бұрын
Amen Amen. The name of Jesus above all names !!
@Addistoday
@Addistoday 8 ай бұрын
አስገራሚ ታሪክ ነው🙊🙉
@AksheZed
@AksheZed 8 ай бұрын
God bless you and family ❤❤❤
@ShowaGuda
@ShowaGuda 8 ай бұрын
የ south African ውሃ ከጠጣህ የትም የትም ሀገር መኖር ትችላለህ ለዚህ ነው የወንድ ልጅ ጥግ ነህ you're a super man❤❤❤❤❤❤ታሪክህን በመጸሀፍ ወይም ወደ ፊልም ጻፈው pls it's suspense my bro good luck good by
@ephremgeberegzibher96
@ephremgeberegzibher96 8 ай бұрын
God bless you 🙏
@kkmbia2393
@kkmbia2393 8 ай бұрын
Man!you so strong we expect your book soon
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 8 ай бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው 🥱😲🤭 ያው የልጆቼ አባትም ያተው አይነት ታሪክ ነው ያሳለፈው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በሰላም ገብቶ አብረን ነን 🙏🙏🙏🙏👏
@yosephabiy-li2jg
@yosephabiy-li2jg 8 ай бұрын
እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት
@YET64
@YET64 6 ай бұрын
Great one 👌
@Gengy5
@Gengy5 8 ай бұрын
Betam new yadenekut tigstun.
@alemtolcha506
@alemtolcha506 8 ай бұрын
BetMe yemegerme tarek new, tebarek,
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
እንደየ ስቴቱ የሚለያይ ካልሆነ በስተቀር ሸልተር አለ even for those who have legal status they can live in the shelter until they can get a house to live so only for the night time and every morning they have to leave then come back night for sleep and to take shower.
@genigeni5085
@genigeni5085 8 ай бұрын
ተባረኪ
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ይገሪማል
@sileshimenkir8838
@sileshimenkir8838 8 ай бұрын
What an amazing journey. Wow
@altubeti7567
@altubeti7567 8 ай бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ያበርታህ🥰ኪዲዬ እናመሰግናለን የወንድህን ነብስ ይማር🤲 ዩቱብህን አያለው ገብቼ ኪዱ ሹክረን🥰ለምታቀርቢልን ሰዎች🌹😘
@sia1586
@sia1586 6 ай бұрын
U are hero ur life was full of challenge 👏👏
@maxarte5753
@maxarte5753 8 ай бұрын
Fantastic story
@kedijahussin
@kedijahussin 8 ай бұрын
OMG እነዚህ ናቸዉ እጃቸዉ የተቆረጠዉ አወ ሠርተሺዉ ነበር በብርድ ስአት በህገ ወጥ መምጣት ምን ይሀል አደጋ እዳለዉ ተናግረሺ ነበር አስታዉሳለሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ጪራሺ ፗርት 3 ይሄማ አድ መፅሀፍ ሙሉ ሊሠራበት ይገባን በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ ብሆን እደዛ ሲያበሩብኝ በቁሜ ነበር ፌት እምበላዉ በጣም ጠካራ ሠዉ ነህ ከምር ሳላደቅህ አላልፍም ምስጋና ይገባዉ ለሀያሉ ጌታ አልሀምዱሊላ ምን ይሳነዋን🙏 እኔንም ጥሪኝ ካናዳየ ሳላቃት እምወዳት አገር ግን ከምር እድሜ ላቺ ኪድየ ሳልመጣባት በደብ ጠቅቄ አዉቄአታለሁ Thanks
@melakugirgiro7874
@melakugirgiro7874 5 ай бұрын
THIS GUY SHOULD WRITE A BOOK IN AMHARIC. IT WOULD BE AN INCREDIBLE LESSON FOR SO MANY ETHIOPIANS WHO ARE THINKING ABOUT SUCH AN ADVENTURE. REALLY AMAZING.
@BelayAbose
@BelayAbose 8 ай бұрын
wow enkuan geta eradki bro betam yemigarm tarik new kid tabrki bizu timerti wesdanl
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 8 ай бұрын
Wow Impressionnant , franchement je suis époustouflé bluffé . Incroyable je trouve Monsieur son sourire contagieuse j'ai adoré tellement son voyage les obstacles les preuves....extra merci mille fois kidy .la prochaine étape il faut publier un article livre 📖 pour nous où film ça va être génial .👍✨️✨️✨️❤✨️✨️
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 8 ай бұрын
It’s nice story ❤
@AdanechTadese
@AdanechTadese 8 ай бұрын
Good interviews
@MagdesMakdi
@MagdesMakdi 8 ай бұрын
Oh wow , jegna
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН