ከአሜሪካ የመጣችው እናት በልጇ ያልጠበቀችው ገጠማት

  Рет қаралды 140,011

Etop tv

Etop tv

Күн бұрын

Пікірлер: 365
@ሐረገወይን
@ሐረገወይን 4 ай бұрын
መውለድ ብቻ እናት አያስብልም😢 እናትነት ፍቅር ነው እድሜና ጤና ለልጆቻቸው ሲሉ ስትመከራ ለሚያሳልፍ እናቶች❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@Kadija.hindris
@Kadija.hindris 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 3 ай бұрын
ልጅቷ ግን በጣም ጎበዝ ነች መተወን ትችላለች የድሮዋን ልጅ ሆና የምትሰራውን መሰረት መብራቴን ትመስላለች ከነመልኳ ከነንግግሯ
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ትክክል ነሽ ፍቅር አገር ነው መመኪያ እግዚአብሔር አለ ጨልሞ አይቀርም ይነጋል😢😢😢🙏🙏🙏
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 ай бұрын
እናትነት እኮ በጣም ከባድ ነዉ መዉለድ ብቻ እናት አያሥብልም እኔ ከሀገሬ የወጣሁት ለልጄ ብዬነዉ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 ай бұрын
እች ከሀዲ የእናትነት ክብር አይገባትም 👎👎👎 ከወለዱ ያሳደጉ ይባላል ወልዶ መጣል የተጣለን አንስታ ያሳደገች ናት እናት እምትባለው ክብርም ይገባታል ❤❤❤❤
@salihatube5956
@salihatube5956 4 ай бұрын
ለሰረተኘ። ቦተቲሰጪየለሽ❤
@zed8332
@zed8332 3 ай бұрын
እዴች አይነት እናት አይች አላቅም 😢😢እናቶቻችን እኳ ለልጆቻቻዉ ብዙ መሰዋአት ይከፍላሉ ❤❤❤ልጁቱ ግን በጣም ጀግናናት❤❤❤👍👍👍
@امينات
@امينات 3 ай бұрын
❤❤❤😢
@cphonetastic6275
@cphonetastic6275 3 ай бұрын
Betay gobze Lij berchy enatesh telekh bota deresh mayet new felgoew berchy❤❤
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i Ай бұрын
ልጂቱን ግን አደኛ ናት ለመውለዲማ እበትም ትል ይወልዳል በወለደ ሳይሆን ባሳደገ ነው🎉🎉🎉🎉
@aya-qd3wd
@aya-qd3wd 2 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ትክክል ነሺ ተባረኪ 😭😭🥰🥰🙏🙏❤️❤️👍
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 4 ай бұрын
ዋው ብቃት❤❤❤❤❤
@SelamawitKorma
@SelamawitKorma 3 ай бұрын
ዋጅቱዋ ዋው
@ThiroThiro
@ThiroThiro Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ልጅት ግን ብጣም ጥሩ ልጅ ናት
@merikonjo798
@merikonjo798 3 ай бұрын
ልጀቱግንበጣምጎበዝነችአበሳ❤❤❤❤❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 3 ай бұрын
አንበሳ የሆነች ልጅ በጣም ነው የተመቸችኝ❤❤❤
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ አስተማሪ ነው❤❤❤
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 3 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ❤❤❤❤
@wabalmgazhagn8760
@wabalmgazhagn8760 3 ай бұрын
እውነት እህቴ ትክክል በላለች
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 4 ай бұрын
😊በጣም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ እናቴ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 3 ай бұрын
Ayzosh
@merong-g6w
@merong-g6w 4 ай бұрын
እባካችሁ ከየትም ሄዳችሁ ለቃቅማችሁ ሥተመለሡ እምየ ሀገራችንን አትሠድቡብን😢😢😢😭እዉነትን ይዘዉ እየታገሉ ባሉልጆቻ ሠላሞይመለሣል ማንእደኢትዮጵያ ሀገን ሁሉን ያደላት ናትኮ የዉሥጣ በራሯ ባበላቻችዉባሣደገቻችዉ ልጆቻ ብትነከሥም እዉነትን ይዘዉ በሚታገሉት ድል ታደልታደርጋለች💚💚💚💛💛❤❤💪ፋኖ
@GhhGhg-g4v
@GhhGhg-g4v 4 ай бұрын
❤❤😢😢❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@Mekiii998
@Mekiii998 3 ай бұрын
Uff አሁንስ ፋኖ 🙄
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 ай бұрын
ክክክክክክክክአረበሳቅ
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 4 ай бұрын
ዋው ልጅቷ ማሻአላህ ነት❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@etu9731
@etu9731 4 ай бұрын
እዛው ሂጃ😮እዛ ስንቱ ቤት ስትፈጊ ባጠራቀምሽው ብር ሳልቫጅ ልብስ አትጎማለዪ፣ ልጅቷ በጣም ሥነስርዓት ያላት አሳዳጊዋን እንደእናት የምትወድና የምታከብር ልጅ ነች፣ በመምጣቴ ልጆቼ ይቆጡኛል ..... ቀጥ ብለሽ ላሽ በይ የልጅቷንም የእናቷንም ሕይወት አትበጥብጪ፣ ቤቱን ብትሸጪባት ካንቺ የተሻለ ትገዛለች😅😅😅😅😅
@BetelhemTesfaye-ys9cj
@BetelhemTesfaye-ys9cj 4 ай бұрын
እናት ናት ባይ ጤነኛ አይደለችም ቢያንስ እንኳን ጸባይ የላትም ደግሞ መመናቀሯ ምን የሚሉት ነው 😔 ልጅቷ ዎው አንደኛ ናት ♥️♥️♥️በሌላ እንጠብቃታለን
@አጸደማርያም-አ1ዠ
@አጸደማርያም-አ1ዠ 3 ай бұрын
😅
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 3 ай бұрын
መውለድ እማ እበትም ትል ይውልዳል ይባላል መውለድ ብቻ ምን ያረጋል
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ 3 ай бұрын
አርግዞ መውለድ ብቻ እናት አያስብልም ለልጆች አብረው ካላደጉ ከባድ ነው አምኖ መቀበል እራሱ ይከብዳል😢😢😢
@ElfSaron
@ElfSaron 4 ай бұрын
በስማም ልጅቷ ግን ጀግኒት ናት ትወና 1ኛ ዋው❤
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 4 ай бұрын
በፊት መጥፋቷ ሳይሆን አሁን እምትሆነው ያናድዳል ለሰራተኛዋ ምስጋና ለልጅቷ ይቅርታ ያስፈልጋል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@ktube8920
@ktube8920 4 ай бұрын
ብጣሻም አሜሪካ ሰራተኛ ሁና እንደማትሰራ ሀገር ገብታ ታከላፍታለች ሰራተኛዋን 😢 ምነው አሜሪካ ባለ ድርጅት ናችሁዴ
@halimaali4383
@halimaali4383 4 ай бұрын
betkikil
@dehabhaile4452
@dehabhaile4452 3 ай бұрын
ለ የብቻቸው የሚያወሩት ይበዛል ድራማ አይመስልም
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 4 ай бұрын
ልጂቶ ቀሽት ነች ንግግሮም ማራኪነዉ የመጨረሻዉን ምርቃ አሜን አሜን ብያለሁ ተባረኪ❤
@زيناتيماماحمد
@زيناتيماماحمد 4 ай бұрын
ልጅቷ❤ዋው🎉
@tigisthussen6844
@tigisthussen6844 4 ай бұрын
ምመወልድድ ማለት ማሳደግ ማለት አይደለምና።ይበልጡን ለአሳዳጊሽ መወገንሽ እ,በ,ጥ ነው።ግን ት\ት እንድታገኝ ይህች እናት ተብዬዋ እንድትማር በህይወትዋም እንድትፀፀት።ልጅሽ አይደለሁም ማለትዋ ልጅትን አድንቄአለሁ፣ግን የድራማው ፍፃሜም እንዲህህ ባይሆን አሪፍ ነበር።ማለት ህፃንዋ ያለችበትን ቤት አያትየውን ህፃንዋ እስካሉበት እድሜአቸው ይህች ህፃን በማገልገልዋ፣እናም ህፃንዋም ገን ታዳጊም ከመሆንዋ አንፃር አያት የቤቱን ውርስ "ለዚህች ህፃን የተናዘዙት"ቢሆን ፍፃሜው ያምር ነበር እና ባጭሩ ፍፃሜው ትርጉም አልባናም ምንም ት\ት ሰጪ አይደለምም።???
@etoptv4718
@etoptv4718 4 ай бұрын
ክፍል ሁለት በቅርብ ቀን
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 4 ай бұрын
እናት ከአሜሪካን ብዙ ሱስ ውስጥ ገብታለች እናም ሁሉን በቀላል ማየትዋ እጅግ ያሳዝናል ።
@ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ
@ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ 4 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን አየሩ ብቻ ሰላም አለዉ ወይኔ ሀገሬ አሁንስ ያሰብኩት ተሳክቶልኝ ሀገሬ በተመለስኩ😢❤😢😢😢😢😢
@shjking2439
@shjking2439 4 ай бұрын
የሞተች እናት ነሽ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 ай бұрын
የእናትነት ክብር አይገባትም 😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 4 ай бұрын
አረ አንቺ እናት ተብየ ሳታሳድጊ ልጅዋ ነኝ ተራ ራስዋ እናት እናት ለልጅዋ ስንት ታረጋለች አሁን መጥቶ እናት ነኝ በፀባይ ይቅርታ ከማለት መቸም የስው ልጆች እሚያረጉት ነው ሲሆን ላሳደገቹ አመስግና በፀባይ መነጋገር ስው እምታናንቅ እናት መኖር የለበትም ማንኛውም የስው ልጅ ኩቡር ነው እግዚአብሔር መፉራት አለብን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sapa88
@Sapa88 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 4 ай бұрын
Exactly 💜
@ሀኒ
@ሀኒ 3 ай бұрын
ዋዉ በርቱ❤❤❤
@Gemza12
@Gemza12 4 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@MekdiMekdi-w3t
@MekdiMekdi-w3t 4 ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 3 ай бұрын
አሜን ተባረኪ ❤❤❤
@Meme-l9e4o
@Meme-l9e4o 4 ай бұрын
አሚንን
@NejatAlemayaw
@NejatAlemayaw 4 ай бұрын
እርፍ መዉለድ እማ እበትም ትል ይወልዳል ዋናዉ ማሰደጉ ነዉ በቃ ተመለሺ ወደ አገርሽ ማለቴ ወደ አሜሪካ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 4 ай бұрын
አሱዋም. አበዛቼ 🤣
@አጸደማርያም-አ1ዠ
@አጸደማርያም-አ1ዠ 3 ай бұрын
😅
@marysam9193
@marysam9193 4 ай бұрын
ስትታይ ራሱ መረን ነገር ናት ወላጂ እናት ተብየዋ ልጂቷ ግን እዉነተኛዋ ኢትዮጵያዊ እንቁ ናት ወድ እንዲህ ባልነበረ ታሪክ የሚባዝነዉን ትዉልድ እባክሽ ባንች ቅረጭዉ ዉዴ እሟሟሟሟሟሟሟሟሟ እሟሟሟሟሟሟሟሟሟ እሟሟሟሟሟሟሟሟሟ ነሽ!!!
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 3 ай бұрын
የኔዉድሊጅታ
@asmadawud9085
@asmadawud9085 4 ай бұрын
አመሪካ መኖር ግብረ ገብነት ያስተምራል ሰውንም ማክበር
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 4 ай бұрын
Meweldema Ebteme Tele Yewldale 😂😂😂Yemibalowe Amrena Restwlche Meslene 😂😂😂 Ayzoshe Yene Mare Atlekshie Merchawe Yanchi Becha Nowe 😂😂😂 Ayzoshe Breche Anchie Yewededshiwe Merchashe Nowe Eswa 😂😂😂 Selwldecheshe Ayeleme Ayzoshe Berchi Amelene Endatasekeyimyate Berchi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AykelHussen-p3u
@AykelHussen-p3u 4 ай бұрын
እንኳን ከአረብ ሀገር ወዴ አሜሪካ በሰላም ገባችሁ😂😂
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Masiye-j1h
@Masiye-j1h 4 ай бұрын
😅😅😅
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@asterkora2747
@asterkora2747 4 ай бұрын
እወነትሽን ነዉ 😂😂😂
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@askalehailu360
@askalehailu360 3 ай бұрын
አሜን❤
@KonjittadesseTadesse
@KonjittadesseTadesse 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤
@الال-ك6ل
@الال-ك6ل 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ትክክልናት
@RhamaHasan
@RhamaHasan 4 ай бұрын
ይች ንፍጣም አሥጠላችኝ ዴሞ የዚች እናትነት ውለታቢሥ 😢😢😢😢😢😢
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 ай бұрын
ልጂቱዋ ቆንጂየ ናት እኔንም አሜሪካ ውሰዱኝ እስኪ🙄
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@SamiraSamira-qd7lj
@SamiraSamira-qd7lj 4 ай бұрын
እንኳን ከራሳችን ወረዳችሁ ሁሌ አረብ ሀገር እያላችሁ እረብሻችሁን ነበር
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@FafiFafi-br1ln
@FafiFafi-br1ln 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅 እኮ😊
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 4 ай бұрын
😂😂😂
@ZInatZin-uz9kh
@ZInatZin-uz9kh 4 ай бұрын
😂😂😂
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 4 ай бұрын
😂😂😂😂👌
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 4 ай бұрын
በለፈው ጥፋቱዋ ሳይሆን በአሁኑ ድርጊቱዋ አስጠላችኝ ይቅርታ ማለት ሲገባት ሰው ታቋሽሻለች😊😊😊
@نايفنايف-ق2د
@نايفنايف-ق2د 3 ай бұрын
ድራማ ነዉ ወይ ምንድነዉ ❤😢
@MelakKonjo
@MelakKonjo 4 ай бұрын
ስታቃጥል ቆይ ፊልም መሆኑን እያወኩ ምቃጠለው ጉድስ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 3 ай бұрын
ጎደኛም ካለኝ ጥሩነው
@aeshetseid
@aeshetseid 3 ай бұрын
ምንትመስላለች ማጣመምነበር
@BraktMulti
@BraktMulti 4 ай бұрын
ወይ አንች አሜሪካ ለመሆኑ እዚያ ሰራተኛ ሆነሽ አደለም እዴ የከረምሽው 😅
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 4 ай бұрын
የምታለቅሱ ድራማ ነው እኮ😅😅😅😅😅😅
@ሃገረይመንግስተሰማይእያ
@ሃገረይመንግስተሰማይእያ 4 ай бұрын
ቢሆንም ያለ ታርክ ነው
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 4 ай бұрын
አሜን
@xxxx492
@xxxx492 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💘💘😥🙏
@KefeniAlemu
@KefeniAlemu 3 ай бұрын
❤l
@SeyfuawelSeyfuawel
@SeyfuawelSeyfuawel 3 ай бұрын
እናትነት በመውለድ ከተባለ ትልም ይወልዳል እንደዚች አይነት እናት ኣይደለችም
@avielavi990
@avielavi990 3 ай бұрын
Arif drama 👍thanks
@merikonjo798
@merikonjo798 3 ай бұрын
አይዞሺ❤❤❤❤
@amsaleyirga1180
@amsaleyirga1180 4 ай бұрын
Waw fexari amilak yibarkish❤
@Masiye-j1h
@Masiye-j1h 4 ай бұрын
Wowoowo❤❤❤
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 4 ай бұрын
የልጅሸ አይነት አሰተሳሰብ የለሸም ደንቆሮ አሜሪካን መሄድ መሰልጠን መሰለሸ እሰቱፒድ ነሸ ወልደሸ የጣልሻትን ልጅ ሰላሳደገችልሸ ነዉ ዉጪ ከቤቴ የምትይዉ ቤት የአላህ ነዉ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 3 ай бұрын
Ewnet new Emye Ethiopia beqa yemilatn qen yaqrblna ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@yodityodit-n1j
@yodityodit-n1j 4 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 3 ай бұрын
eko qomaxa nati ende erasiwua lemin atixaxebi 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@romangedeye9684
@romangedeye9684 4 ай бұрын
እንዴ እግዚአብሔር አትፈራም እናት አይደለችም እግርዋ ታሳጥባለች ጨካኝ ናት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 ай бұрын
ለምንድነው በየግላቸው የሚያለቅሱት ድራማ አይደለም እንዴ?
@AminatAssen
@AminatAssen 4 ай бұрын
ወይይይይመመጳደቅቅቅቅቅ አችኛዋግን ትግስትሽ እኔብሆን አናቷንነበርእምላት
@የደደየየዘረረሠረ
@የደደየየዘረረሠረ 4 ай бұрын
ድራማ ነው ወይሥ የእውነት ታሪክ ነው
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 3 ай бұрын
Yasadagiwa tihitina lene bisetegn🤕😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 3 ай бұрын
የሆነች ጤሳን ነገር😢ደሞልጄ ትላለች
@merikonjo798
@merikonjo798 3 ай бұрын
አቺዚጀሩአቺእናትአይደለሺሚሚኪኒያቱ ሚክቢርየለሺሚ😢😢😢
@genetwoldu5187
@genetwoldu5187 3 ай бұрын
Amen she is so smart❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmilingMeadows-qg3yn
@SmilingMeadows-qg3yn 4 ай бұрын
👌 👏 😍 ❤❤❤❤❤
@MediHussein
@MediHussein 4 ай бұрын
ምን ጉዲ ነሽ
@DamsKoffee
@DamsKoffee 4 ай бұрын
Mozaza
@onlineworknabisa
@onlineworknabisa 3 ай бұрын
kazih film bizu negar temarkugn damom alekasku anchi tinshw semesh manew endazih yeslakashign
@MediHussein
@MediHussein 4 ай бұрын
ውይይ ይቺ አሜሪካ ጉዲ ይዛለች ኧረ ጥርስሽ ይርገፍ
@halimaali4383
@halimaali4383 4 ай бұрын
Aameen
@mulumassa9214
@mulumassa9214 4 ай бұрын
betam melkam a banal endet ytenkebakebchen assdageshen waga yseteshe tebareki kenat tebeywa ybelteche enat eshe asadageshe nat tekekelgna set yache set tebeyy aynt nat setastella tenegna atemeselgnm
@gantiiStar123-yf6dg
@gantiiStar123-yf6dg 3 ай бұрын
😢😢❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 4 ай бұрын
ይቺ ከሃጂ ልጅትዋ አድጋ ለቁም ነገር ሰትደርሰ መጥታ እናትሸ ነኝ ብላ ትበጠብጣለች እሰከዛሬሰ የት ነበረች
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 4 ай бұрын
Tgermaleche ደሞ. ጸባይ. Zero
@Dinke-sl5ul
@Dinke-sl5ul 4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@HaHa-uv4hp
@HaHa-uv4hp 4 ай бұрын
❤❤❤
@HaHa-uv4hp
@HaHa-uv4hp 4 ай бұрын
@ssusu-uf6rn
@ssusu-uf6rn 4 ай бұрын
ወላ ቲክቶክ ላይ አይቸው ነው የመጣሁት ወዲቄ ነበረ ስሮጥ😂😂😂
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ 4 ай бұрын
ቀስ 🤣🤣🤣
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@ssusu-uf6rn
@ssusu-uf6rn 3 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ነይልኝ ሡሤ
@ekramali-lp6py
@ekramali-lp6py 3 ай бұрын
😂😂
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
@@ssusu-uf6rn አልታረፍኩም በይኛ
@ktube8920
@ktube8920 4 ай бұрын
አይ ይቺ አሜሪካ 😂 ጉድ ይዛለች
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 ай бұрын
አረጋጊው እውነት አይደለም የአውሮፓ እናቶች ለልጆቻቸው ሲሉ አፈር ዱሜ እየበሉ ነው ልጆቻቸውን እሚያሳድጉ አልፈው ለቤተስብ እንደ ሻማ እየቀለጡ ቤተስብ እሚረዱ እህት ወንድሞቻቸውን አስተምረው ቁም ነገር አስ ይዘው ቤት ስርተው መኪና ገዝተው እሚንቀባረሩት በአውሮፓ በአሜሪካ ሴቶች ነው በአንዲት ጭራ ቀረች ሁሉንም አትመዝኝ እሽ 😢
@genetfasil
@genetfasil 4 ай бұрын
​@@smarthabesha3170 አሜሪካን ለለ ሰው አስተሳሰባቸው በጣም ይገርመኛል ድራማም ሲሰሩ ሁሉ ነገር ምንም አሜሪካን ካለ ሰው ጋር አይገናኝም አሜሪካን ያለን ሰው አያውቁትም
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesYonas-l4b
@MekdesYonas-l4b 4 ай бұрын
ምን ጉድ ናት
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 3 ай бұрын
አየ እናንተ ከሁሉም የላቹህ ባህልም ርህራሄ ትእቢት ብቻ
@wossenfikru2286
@wossenfikru2286 3 ай бұрын
ከሜሪካ አደለም የመጣችው
@Tነኝየፋኖወዳጅ
@Tነኝየፋኖወዳጅ 3 ай бұрын
ልክ እደኔ እናትነች ይቺልጅ 14 አመት አባቴ ደምተፍቶ ሲያሳድገኝ አንድምቀን ልጄ አላለችኝም 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@ZiedZied-p9h
@ZiedZied-p9h 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tigiset-ko4fm
@Tigiset-ko4fm 3 ай бұрын
Anechi korokoda deha ayemiro
@Galane26.19.1
@Galane26.19.1 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,5 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
እንኳን ሊያስረሳኝ እንዲያውም ባሰብኝ::ባለ ታሪክ መቅደስ ዳዊት::
1:16:15
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,5 МЛН