KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስሚራና ጀማል በግዛ አፋችው ተመቱ ዋጋዋን ስጥሗት በዱላ😢😭
10:49
ዛሬ ባሌን ለማስደሰት ስል ስደክም ዋልኩኝ 💔🥰 | seadi and ali
13:27
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
00:35
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
У вас там какие таланты ?😂
00:19
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
ከሚስቴ ጋር ከተለያየን 9ቅናችን በዚህ ቀን ጥላኝ ሄደች 😢😭
Рет қаралды 27,698
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 121 М.
Dawud Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 365
@zehara53o
3 ай бұрын
ዳውድ ለሚስትህ ያለህ ክብር ወላሂ በጣም የሚደነቅ ነው 👍👌
@Halimaነኝራሴ
2 ай бұрын
👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
@tube-yt5ur
3 ай бұрын
ሴት ልጅ የቤት ድምቀት ነት ውድ ናት እናም ወድቺየ ሴቶቺን ተከባከቡ ካጠገባቺሑ እዳይርቋቺሑ ሴት ልጅ እክብካቤ ትፈልጋለቺ በሀሳቤ የምትስማሙ👍
@ሰአዱከላላዋ
3 ай бұрын
እኔአለሁእህት
@ሰአዱከላላዋ
3 ай бұрын
እኔአለሁእህት
@KadejaYbra
3 ай бұрын
@@tube-yt5ur ሳህ👍💪
@Halimaነኝራሴ
2 ай бұрын
👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@SgBh-nh6pt
3 ай бұрын
ዝም ብለህ የልጆችህን እናት አባብለህ ያዝ ይህ ነው ምርጥ አማራጭ
@ሰአዱከላላዋ
3 ай бұрын
ትክክእህት
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
አድስነውየቤፌቱነውእ 😢
@ቅማሞች
3 ай бұрын
@@ekramemohamad7392አድስ ነዉ😂
@Made262
3 ай бұрын
@@ekramemohamad7392አዲስነው
@ZainabEthopiya-px1eb
3 ай бұрын
ልጅችህን አሳድግ ብዙ አታውራ😊
@madina-vv7lo
3 ай бұрын
ያለሴት መኖር አለመቻሉን ማወቅህም ከይር ነው ዳውድየ
@ሰአዱከላላዋ
3 ай бұрын
ክክክ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
😂😂ደምሪኚውደ 3:13
@Lyoutube-js7lv
3 ай бұрын
አብሽርልኝ ሚስትህን አምጣት የልጆችህን እናት መለያየት ጥሩ አይደለም ያለሴት ቤት ባዶነዉ በርታ
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
3 ай бұрын
ወላሂ ምንም ጠካራ ብትሆን ያለሴት ቤት በጣም ነው እሜስጠላው ሰጥ ለጥ አድርጋ ቤቶን እምትይዘው ሴት ናት ❤❤❤❤❤
@Fadoo-jk5tq
3 ай бұрын
አይ ዩቶበሮች እይታ ሲቀንስባችሁ መቸም እብድ ነው የምትሆኑት አረተውው ከብር ክብር ይበልጣል ተለያየን ተገናኘን እያለችሁ በሚዳላይ የቤታችሁን ገመና ለምን ታወጣላችሁ እኛስ ምን አገባን ምድረ ቅራቅቦ
@الياسالأمدي
3 ай бұрын
ሣህ😂😂😂
@temr8492
3 ай бұрын
ሣህ ወላ ጅልእኮነው የምንመሥላቸው😢
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
😂😂ቅራቅቦ😂ደምሪኚውደ 2:07
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@temr8492ደምሪኚውደ🎉 2:31
@RihanaNasroUmuHanan-qe4hc
3 ай бұрын
ክክክክ
@ጠአምዩቱብ
3 ай бұрын
ድወድ ትክክክክል ነህ ሴትልጅ የቤቱ ድምቀት ናት ከሊጆች ከቤት ስራው ስቱን😂❤
@taybaabdu7229
3 ай бұрын
የወድ ቤት ይሄው ነው😂😂😂ሤት ናት ቤት አድማቂ❤
@dasnaentertainment
3 ай бұрын
ደምረኝ😍
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኚ 3:44
@medinatube5989
3 ай бұрын
ጀግና ወንድነክ ለሚስትክ ያለክ ክብር ወንድሜ ሴት የሌለችበት ቤት በጣም ያስጠላል ሀቂቃ ሴትልጅ ለቤት ድምቀትነችኮ
@mekaali8991
3 ай бұрын
ኧሯ አላህን ፍራ ዳሩኝ አላለም በመሀከል ኒካህ እያለ የልጆችህን እናት መልስ በሀቂቃ አትቀልዲ በአሁን ሰአት ትዳር እቃቃ ጫወታ ሁኖል ሱበሀን አላህ
@AmynEna-vv3fg
3 ай бұрын
በል ዳውድየ ይቅርታ ብለህ መልስ ሰሚራን እደእሶአ ፍልቅልቅ ያለች ሚስት የትም አታገኝም።
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
3 ай бұрын
አሪፍ ነዉ መረዳትህ ተስማሙ የምር አትጣሉ አድላይ ተከባብራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ❤❤
@ሰሙወሎዩቱብ
3 ай бұрын
አላህን ፍራ የልጆችህን እናት መልስ መጋጨት ያለነው ክፍተት አታስገባ
@user-ug8nz
3 ай бұрын
ሞክሩት ወንዶች እሰይ የኛን የሴቶችን ጎደሎ ምን ትሠሪያለሽ ቤት ተቅህምጠሽ እየዋልሽ እያላችሁ አልነበር ሰው ከሄደ ቡሀላነው ጎደሎአችንን እምታውቁት እሰይይይይ
@haymanotkasaw8532
3 ай бұрын
ለሚስትህ ያለህ ክብር ሳላድንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ku.551
3 ай бұрын
😢😢😢እረተው መልሳት ግን ተፍታችሁነው እረ የልጆችህ እናት ትሻልሀለይ
@Pnice-vs1fr
3 ай бұрын
ዳውድ አሳእከኝ ግን አይዞክ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ጉዋደኛ ነህ የምር ንፁህ ሰው እዳንተ አይነት በቁጥር ቢገኝ ነው በርታልን ወንድም. ሰሚራም ተመለሽ በሉዋት
@MekiyaAli-n3j
3 ай бұрын
ሚሰትህን ሰወዳት እኮ ብልህ ሴት ደሰ ይለኛል ❤❤
@rreema6586
3 ай бұрын
ሞክሩት የልጆችህን እናት ለምነህ አጣ የልብእርቀት እጂ የሀገር እርቀት አይጎዳም❤❤❤❤❤❤
@ከሚላተስፋኛዋ
3 ай бұрын
መገንወዶች ወላሂ ኑላግባችሁ😢አላለም ለአንድሳምንት😢
@heyat3635
3 ай бұрын
ወድሜ ታረቁ ለሠው ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አይበል ይቅርታና የናተን መጣላት የሙፈልግ አይጠፋም ግን በምሀላችሁ ክፍት አታሰገቢ እና አላህ ያግራላቺሁ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኚውደ🎉 1:09
@SameSusu
3 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨርስኩት መገን ሴትኮ የቻለችዉ ጉድ እዉነትነዉ ከናተ ፀባይጋር አቤትወንዶች😢😁😁😁😁😁😁😁😁
@fatimaa9853
3 ай бұрын
ሰሚራ እደማረሱ ከሀዋ ጉን ሁነሽ ልታፀናኒያት ይገባን የደስታ ግዛ ከጎኔ ቢርቁ አይመስለኘም የመከራ ወቅት የችግር ግዜ ወላህ ስልቅ ስደውሉልኘ ዋጋለው ለእኔ ስለዚህ ጠቡን ወደሆላ ትተሽ ከእስላም እህትሽ ጎን ሆነሽ አፀናኒያት አላህ ብርታቶን ይስችሽ ሀዋዋ
@medinatube5989
3 ай бұрын
ሰሚራ ይህን ቭደዋ ካየሺ ተባበሪው እባክሺ😂😂😂
@A.M.-h2s
3 ай бұрын
ሚስት ሚስት አትበል የልጆችህን እናት እንዳመሏ ያዝ
@KadejaYbra
3 ай бұрын
አብሽር ዳውድ ሁሉም ያልፋል ወድም ተቻችሎ ማለፍነው ይችንቀን አይዞህ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
3 ай бұрын
ክክክክክ አግቡኝ አላለም በመጀመሪያ የሴትን ጉድለት ስላወክ ደስ ብሎኛል
@UMAbdelah
3 ай бұрын
ታረቁ ሲቀጥ አላህ በሚወደው ነገር ስሩ ዮቱብ አንደ ሴት አንደ ወንድ እያስመሰልክ ለብር ብለህ አትቦስታት ስለዚህ የልጆችህን እናት መልስ በሀያእ አኑራት ተከባከባት ሴት ልጅ እኮ እንክብካቤ ትወዳለች ሲቀጥል የረሱል አደራ አለባችሁ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
3 ай бұрын
ሰሙዋትረጀዋ❤❤❤የኔዉድድድድድ ልጅሽንአሳድጊ ካድላይ😢
@QueenAs-t4y
3 ай бұрын
ተቻችሎ መኖር ነውጂ ሁሉም ያውነው ችግሮችን በንግግር መፍታት ልመዱ ምናክል እደምታጎል ማወቅህ አሪፍ ነው ሂደህ አጣት
@Fatima-b7e
3 ай бұрын
ዳዉዴ በትዳር ዉሥጥ ሁላችንም እንጋጫለን ግን በነገሮችላይ ሦብር መኖርግድ ነዉ አባቴ ኮቻን ሠፈሬን ፎተኒናን ሠላሞ በልልኝ
@ቁረአንይቱብ
3 ай бұрын
አምሮብሀል እሚል አይጠፍም😂😂
@ZaburaFantaw
3 ай бұрын
ተመልከቱ😂 ጥፈትህን የኛወዶችእኮ ማፊፈይዳ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኚውደ🎉 4:12
@jamila3850
3 ай бұрын
ሴትያለወድ ወድያለሴት በኪሳራአ ውስጥ ናቸው ሁለት ተመጣጣኚ ጥዶቺከተገናኙው የተሞላአጸጋውስጥናቸው
@njatali-wl1ly
3 ай бұрын
ዶላር ቀዘቀዘችባችሁ መሠለኝ የዪቱብ ጡረተኛ ካልዋሻችሁ አይሆንላችሁም
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
😂😂😂ደምሪኚውደ 1:27
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
3 ай бұрын
ወሏሂ ብሎ ምሏልኮ እንደት ውሽቱን ይሆናል
@ZainZain-d6b
3 ай бұрын
ግን ይገርማል እየማለ ተለያየን ማለቱ ከንቱ ለዶላር ተብሎ እኝክ
@zነኝወንድሜንናፋቂ
3 ай бұрын
ወለሂ.ትክክል.ብለሻል😂😂😂
@ቅማሞች
3 ай бұрын
ቤተቦቿን። ናፍቆት ታዉጣ በደንብ አይዞህ ቻለዉ😂
@MekiyaAli-n3j
3 ай бұрын
አቦ እኔ አወዳችኃለሁ ሚሰትህ ምርጥ ነች ሌላ ወሬ አትቀባጥር ሚሰትህን ተከባክበህ ያዝ የአሁን ሴቶች በርበሬና ሚጥሚጣ ናቸው
@አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ
3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ ረወይኒ አኒን የደደ ታገት ልጀየወደደ ታጀት ትልነበር አያቴ አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቅልኝ
@heyuti
3 ай бұрын
ኧረተው ዳውድ ኑቶሎእያልክ እኮነው ስንትሁነው ይምጡታዳ ዝምብለህ የልጆችህን እናትመልስ
@ameenahuzefa8412
3 ай бұрын
ሠሙየ የየት አገር ልጂናት ግን
@neimamohammed5411
3 ай бұрын
ውይይይ የጫማው ነገር ማን እያነሳ እየወረወረው ነው
@selima4387
3 ай бұрын
ሠሚራንእናመጣለን ኑቶሉአትበልእየደዉሉአዛነዉእማያደርጎህከሠሚራዉጭወደዉጭየለምኢሻአላህትመጣለችልጆችዋንይዛ
@tube-dr6ur
3 ай бұрын
አዝርክርከህዋል😂😂 ስትመጣ አቃነዉ ከቤት የምታሶጣህ ጠብቅ😂😂
@HawletAdem
3 ай бұрын
ሰው ካልሄዴ ወይ ካልሞተ አይመሰገንም
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
3 ай бұрын
ሰማይ የኔ ጀግና
@Haya-nz8wc
2 ай бұрын
ታረቁ❤❤❤
@neimamohammed5411
3 ай бұрын
ክክክክ ጉደ ገና ነው
@fffq8735
3 ай бұрын
ወላሂ ሚስትህን መልስ ሌላ ብታገባ ምንም አትጠቅምህ
@الحمدالله-ك5و6س
3 ай бұрын
ሣሀ
@alal8630
3 ай бұрын
ዝርክርክ ምን ያዝረከርክሀል አታፀዳውም እንደ ሚስትህ እንጅ ሰራተኛ መስለችህ እንደ አታግዛትም እንደ ልጅ ይዛ እቤት ስትሰቃይ እየዋለች ሀቂቃ እቤት እሚውል ሰው ምንም እማይሰራ ይመስላቸዋል በተለይ ባሎች እባካችሁ ባሎች ለሚስቶቻችሁ እራህማ ይኑራችሁ
@zaynabseid2795
3 ай бұрын
አሳዘከኝየኔወድምአይዞህትመጣለች
@Jam-km4cy
3 ай бұрын
ዳውድየ የሚስትህን ገበና አታውጣ ያሁን ጠብህን አትይ መታርቃቹሁ ስለማይቀር እኔ አገባሀለው
@hilamoo928
3 ай бұрын
ሚሰቱ የት ሂዳ ነው
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
3 ай бұрын
እረባክህ፣የልጆችህ፣እናት፣ትሻላሀለች፣የባሰለው፣የሚመጣው፣የስደት፣ጓደኛህ፣የመጀመሪያ፣ሚስትህ፣የልጆችህ፣እናትትሻለሀለች፣እእባክህ፣ወንድድሜ፣ዳውድ
@MdKgjfjg
3 ай бұрын
😅😅😅 እነ ጠመቆ አለሁ ያላችሁኝ አለሁ በሉኝ እያለ ነው መልስ ሚስትህን😅😅😅
@skettube4149
3 ай бұрын
ኧረ አበዛሃው ያለሴት እንድት መኖር ይቻላል ትላለህ በርግጥ ሴት ማለት ጎደሎ ግንህን የምትሞላ የቤት ቅመም ነች ነገር ግን እንደቤት ሰራተኛ አታድርጉን የቤትህንና የልብስህን ንፅህና እናንተም ልትጠብቁ እኛን ልታግዙ ይገባችኋል ይሄማ እንደሰራተኛ ነው የያዝካት ማለት ነው
@الحمدالله-ك5و6س
3 ай бұрын
ቤተሠብ ልታይ ሂዳ ነዉ የሚሆነዉ አልተጣላችሁም
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ትክክል😂😂ደምሪኚ 5:14
@ZinetMohammed-p4z
3 ай бұрын
ወዶች ስንለያችሁ ነው ጎደሏችን የሚገባችሁ እኔ ተጣልቸ ከሄድኩ የኑርኩበት ቤት አይመስለኝም ስጠለው ወጣሁ ወጥቸ ቀረሁ
@zeynibadaoud9686
3 ай бұрын
ክክክክ አግቡኝ አላልክም እረ ወየው በሳቅ😂😂😂
@kemilaadem6935
3 ай бұрын
ወዬው ማስፍርት ማናገር ጃማሬ እማዋ 😁😁😁
@areazz1754
2 ай бұрын
ቱ
@ktube8920
3 ай бұрын
ሴት ከሌለ ቤት አያምርም ይሄ እውነት ነው 😢 አባቴ እናቴ ከሌለች እቤት ምሳውን ሊበላ ከዱር አይመጣም ነበር 😢 ግን ሞተብኝ 😢
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
3 ай бұрын
ቤተሰብ ልታይ ሂዳነዉ እረተዉ አላህን ፍሩ በዉሸት የመጣ ገዘብ በረካ የለዉም
@SeadaBorenaTube
3 ай бұрын
ባል ማለት የሚስቱን ገመና የሚደበቅ ሚስት ማለት የባሏን ገመና የመጠብቅ ነው አንዳንድ ይቱበሮች ላይክ ሰብስክራይብ ቪው ሲንስባችሁ ያወቅን እየመሠለን ሚድያላይ መጥታችሁ የቤታችሁን ገመና የመታወጡ ይቱበሮች ለቤታችሁም ለትዳራችሁም ለተመልካችሁ ክበር የላችሁም ቁይ ይሂን ነገር ለኛ የምትነገረን ከናተ ምድነው እምንማረው ሆ አልበዛም ግን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@hawwaadries3582
3 ай бұрын
አብሽር😂😂😂😂 ድሮነበር ማሠብ። የሩቅጋብቻ ከሚሤ ሽጠ8ቁጥርሤት ጠፍቶነዉ አንተሥ እዛድረሥ ያሥዋኘህ 🤔እእኛን ነካክተህ አናግረህ። እሙሠኪና ጋር ልታጣላን ነዉ 😂😂😂 በልቻለዉ
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
3 ай бұрын
አብሸረ❤❤❤
@MoMd-wr5yc
3 ай бұрын
አግቡኝ አላለም😅😅
@uaua1419
3 ай бұрын
ሠሚራ ትሻላለች የልጆቹ እናት ትሻላለች እና በሣአላይ የምትመጣ ግራ ትሠበር
@SaraSara-lu8pm
3 ай бұрын
ወንዶቺ ከዚህ ተማሩ ምስታቺዉን ወደዱ አትጣሉ ሁልም ቻይ ናት ሴት ማለት ሁልም ቺላ ነው እኮ እናቴ ግን ሴት ልጅ ዝም ብላ ቁጭ ምትል ይመስላቺዋል እኮ ስለዚህ ሚስትህን መልሳት ሰው ካለ ሰው ላክና
@Maira-c7x
3 ай бұрын
ዳዉድዬ እኳን አተ በየጊዳር ለጊዳር እየቃሙ ሚስት ይዘዋል እና ስንቀናብህ ቁብ የለሽ ሰሚራ እኔ በጧትም በማታም ፍቅር ፍቅር የምትል እድርህ ነበር ግን ከልጆችህ እናት አትቆርጥም የሁለት ከቻልክ እድርሃለዉ
@SintayehuEshetu-hg8us
3 ай бұрын
እድርሀለሁ ብለሽ ለራስሽ የሰው ባል ልትቀሚ ጅብ ነሽ ቆመሽ ትቀሪያታለሽ
@SsXx-e6i
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Ahmed-ls5pg
3 ай бұрын
እኛ ወዶች ሲጀመር ስራ የት አለን ሴቶች ናቸውኮ ቤቱን የሚያደምቁት የነሱ ስራ ከባድ ነው
@busyline1119
3 ай бұрын
እሰይ. ሰሙዬን የሚህልየለም.
@neimamohammed5411
3 ай бұрын
እናግባህ ያላችሁ አላለም ክክክክክክ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
3 ай бұрын
ወላሂ፣እደዳውድ፣ያለ፣ባል፣የለም፣በአሁኑ፣ሰአት፣ሰሚራም፣እወቂበት፣እባክሽ።
@helenhelen9007
3 ай бұрын
እእ እሩቅ አትበል ወድሜ እኔ ሸዋ ነኝ ባሌ ራያ ከምር 3 አድ ጌዜ እንሄዳለን ካሠብንበት ቀላል ነው ሲቀጥል ወዶች ሴት አትከባከቡም ከም ያበሻ ሴት እኮ በጣም ጀግና ነን ግን እዳሰድቡኝ❤❤❤😊😊😊
@MadinaSeid-p2v
3 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤
@Tayyba-f9h
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አለሀ ያስታርቃቹ😢😢
@hikmayesuf-ep3js
3 ай бұрын
አረኑቶሎ እያልክ ሰብሰብ ብለው ቢመጡ ምን ልታረጋቸው ነው. ክክክክ እሚገርነው ዛሬ በህልሜ አንተና ጀማልን በጥያቄ አፋጥጫችሁ ነበር ደሞኮ ባካልእንኳን አላቃችሁም ኮመንቶች ግን አደራ ሌላ እንዳታወሩ. እኔ ባለትዳር ነኝ አልሀምዱሊላህ
@cgf8399
3 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሴትልጅየቤትድምቀትናት ዩቱብእምስሩስወችግን የቤታችሁንአይብ በአደባባይ ማዉራት ሙያመስላችሁእንደ አጂብ አሏህሂዳይስጣችሁ ትዳርመጫወቻአይደለም!?መተማምን መቻቻልያስፈልጋል ሂድእናሚስትህንአጣ የሚዋጣህይህነዉ
@qatarfifa-bm5fm
3 ай бұрын
ቤተሰብ ልታይ ሂዳ ነዉ ጋሸና እሩቅ አገር እኮ ችግር ነዉ😊
@meserattedesa7575
3 ай бұрын
😂😂😂😂አገሯ እዝህ ግድም የለም😂አላለም
@አስማስደትኝ
3 ай бұрын
ግንልጅተጠልተስተሀድ አባቱወይም ወንድሟ ይዙ ይመጠአልነበር ቀረማለትነው🤔🤔🤔🤔
@sofiabadri8350
3 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አብሺር አ
@AmeenaImam-jh1pb
3 ай бұрын
ከሰሚራ ውጭ ወደ ውጭ አይታሰብም አባቲ
@HaiteMm-o4o
3 ай бұрын
እድህ ከገባህ ጥሩ ነው እማይቀና ሚስት ነው የምፈልገው
@hayati559
3 ай бұрын
ዛሬ ዳውድ ጠጥቷል መሰል ዝብለህ ልጆችህን አሳድግ
@seadi5
3 ай бұрын
አጭመኮብለልትወዳለችልጅቱ ወላሂዳውድእናጀማልእኮየልጅአዋቂናቸውምስኪንአይዞህ
@PathuKwi
Ай бұрын
ዉዶቸ አክብሮን😂😂😂
@اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
3 ай бұрын
አግቡኚ አላለም ዳዉድ ሥንት ሠዉ ነዉ የሚያገባህ ታዲያ ክክክክ
@MekiyaMekiya-de4ti
3 ай бұрын
4ነው
@aliakmel9336
3 ай бұрын
እና አትረትበውምዴ ሴትልጅ ብቻ ናት የምታፀዳው ያለው ማነው ነውርህን ለምን ታሳያለህ አየህ ሰት ልጅ የምትሸፍነውን ገበና እወቅላት
@hayatalain7557
3 ай бұрын
አልብርወድም❤❤❤
@مكيه_محمد-ع9ف
3 ай бұрын
ሶብር አርግ ትመጣለች ናፍቆቶን ስጨረስ ቤተሠቦቿጋ።
@KuWait-vc4qj
3 ай бұрын
አንዷን አምጣና ለጎረቤት ንገራቸዉ በማግሥቱ ትመጣለች 😂
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
😂😂ደምሪኚ 7:35
@الحمدالله-ك5و6س
3 ай бұрын
ወሬ እና ተግባር ይለያያል ትዳር ቀላላል አይደለም ምን ያላልጥሀል ላግባህ ያለህ ሁሉ ሚስት አይሆንህም እኮ እሰይ ምክር እና ሸዋር ከራስ ይጀምራል እራስህን ምከር እና ሚስትህን መልስ ወይስ ፕራክ ነዉ አረ ይደብራል
@مريمحبشي-ك4ت
3 ай бұрын
አልሰማህም ልጀችህን አሰብ ሚስትህን ሆድህ አምጥ አምጥ አዲስ አታስብ ምንም ጥቅም የለውም
@fatimarashid3481
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂አግብኝአልክክ
@MozainAbdo
3 ай бұрын
የልጆችሁንእናትመልስታረቁ😢😢
@ከሚላተስፋኛዋ
3 ай бұрын
እሩቅሀገር የሚለው የሰሚራ የትውልድቦታዋየትነው
@HdbBseb-wx6we
3 ай бұрын
ጋሸና
@EeEe-yc9tl
3 ай бұрын
አምሮብሀል
@ያረብደካማባሪያህነህሲደክ
3 ай бұрын
አግቡኝ እረ ሚስትህን ታረቅ
@alamgir481
3 ай бұрын
ፎቶ እግርግዳ አትለጥፋ አይፈቀድም
10:49
ስሚራና ጀማል በግዛ አፋችው ተመቱ ዋጋዋን ስጥሗት በዱላ😢😭
Dawud Tube
Рет қаралды 63 М.
13:27
ዛሬ ባሌን ለማስደሰት ስል ስደክም ዋልኩኝ 💔🥰 | seadi and ali
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 40 М.
00:35
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 77 МЛН
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 31 МЛН
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 9 МЛН
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
22:33
🔴የሄኖክ ድንቁና ሶሊያና ግጭት እና የEBSTVዉ ናቲና የቀድሞ ፍቅረኛዉ ጉዳይ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 75 М.
8:25
ስሚራ ልቤን ስበረችው 1ወር ብቻየን ፎቶዋ ሳይቅር እቤት ውስጥ ስባብርኩት😭
Dawud Tube
Рет қаралды 28 М.
11:27
🔴ማሜ ጋር ገበያ#ሂዴን# ተጠፉፉን# ከዛ ምን ተፈጠረ?👇 ተመልከቱ#ethioforumኢትዮፎረም #cneᴅɪᴛᴢ #ኢስላሚክ
𝐌𝐚𝐦𝐞 & 𝐑𝐢𝐜𝐡 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 5 М.
52:10
በልጅ ምክንያት ለምን ሁለተኛ አታገባም ብላኛለች ሚስቴ | Ethiopia | harun media | nejah media | minber tv የኔ መንገድ
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 25 М.
8:51
አባቴ ቤቴን አስረከበኝ ደሰታዬን አልቻልኩም
Fasika Tube
Рет қаралды 102 М.
11:52
🔴ዛሬ ከሚስቴ ጋር ልዩ የፍቅር ግዜ አሳልፍን🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 105 М.
28:58
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
EBC Entertainment
Рет қаралды 143 М.
1:24:22
ምዕመናን በዚህ ደረጃ ሲወያዩ አገልጋዮች ደግሞ ወደ ግራ እያዘመሙ ቀኛቸውን ረስተውታል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 522
40:06
የአንጋፋዋ አርቲስት የህይወት ጉዞ! እምናገረው ትምህርት እንዲሆናችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 58 М.
15:22
💎ሰሚራ ማርግዞን ሳናቅ 9ወሯ ግባ 😢ጉድ ሆንኩኝ
Dawud Tube
Рет қаралды 26 М.
00:35
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 77 МЛН