ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12

  Рет қаралды 392,759

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер
@ANERTUBE-i8h
@ANERTUBE-i8h 2 ай бұрын
ይሄ ጥምረት መቼም እንዳይጠፋ የምትሉ like 👍👍👍
@DM-w3r
@DM-w3r 2 ай бұрын
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ይስጣቹ❤ የምትሉ ሰዎች ግን🤔😂
@SamnewgerelSamnewgebrel
@SamnewgerelSamnewgebrel 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@TsiyonMeseret
@TsiyonMeseret 2 ай бұрын
amen
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 2 ай бұрын
ኣሜን
@ObsinetObsi123
@ObsinetObsi123 2 ай бұрын
Amen
@MeargYohannes-fz9gk
@MeargYohannes-fz9gk 2 ай бұрын
እኔ ግን የጠዋት ይሻለኛል ትል ነበር ውሮ
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 2 ай бұрын
የወሩ ልጀ ትታይ የሚል እጁን ያወጣ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
✋✋✋
@Kidykidy-vl4nj
@Kidykidy-vl4nj 2 ай бұрын
እኔ
@EkramEkram-gu3vg
@EkramEkram-gu3vg 2 ай бұрын
የውሮድንዝና እየባሰባትነው😊😊😊😊
@keyakeya610
@keyakeya610 2 ай бұрын
ዘጠነኛው ሺህ የሳቄ ምንጮች ❤😂😂😂
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ብሬ.በጣምይችላሉ.ደምሪኝማማ
@MariamSusu
@MariamSusu 2 ай бұрын
ከማንኛውም እናንተ እና በስንቱ ብቻ የምታዝናኑኝ
@Selam-z2m
@Selam-z2m 2 ай бұрын
እኔደሞ እቁ ሀረግ የዋዳን አፍላፍቅር ነዉየሚመቸኝ የነበስቱን የትነዉየማገኘዉ ስማቸዉንንገሪኝ
@MariamSusu
@MariamSusu 2 ай бұрын
@@Selam-z2m ውዴ ይህን ያ አንድ እል አይደለም
@khaludusain8085
@khaludusain8085 2 ай бұрын
እስከ ዛሬ ልጅ አላየን ጨርቅ እንጂ ተሳስታችሁ እንኳን አሻንጉሊት ብታሳዩን 😘😘😘!!!
@HalewatSelina
@HalewatSelina 2 ай бұрын
Yenm migot nebr❤😂
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 2 ай бұрын
በ2016 ሚያዝያ ወር የሆነች ልጅ አግተው አባቷን 5ሚሊዬን ጠየቁ ከዛ መከላከያ መረጃው ደረሰን ከዛ ስልኩ የተደወለ ቦታ ደረስንበት ማታ ከምሽቱ 5ሰዓት ቦታው ስንደርስ የሆነች ገቤሬ ቤት ውስጥ ቁጭ ብለው እያጨሱ እየጠጡ ነበር እንዳንተኩስ ስለታጠቁ ልጅቷን ይገሏታል ከዛ ቤቱን ከቤን ቁጭ አልን ከዛ መሬት ላይ ተኙ ቦታው እጅግ ከባድ በረሃ ነው ማንም አይዘንም ብለው ተኙ ከዛ ልጅቷ ለላ ቦታ አንዳለች አረጋግጠን በስናይፔር ሁሉንም ወደማይመለሱ ልከን ልጅቷን ወደ ሆስፒታል ወሰድናት ምክንያቱም በድንጋጤ ትንሽ ስለ ተጎዳች አጋቾች በጣም አደገኛ ናቸው።
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 2 ай бұрын
እንዴው ምን ይሻለናል 😢😮😊
@HalaMan-t9p
@HalaMan-t9p 2 ай бұрын
😢😢😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
ኡፍፍ ከባድ ነው
@indianuritube8617
@indianuritube8617 2 ай бұрын
የቤተሰቡ አለመተዛዘን አለመተሳሰብ አለመግባባት ያስፈራል ቀልድ ከመብዛቱ የተነሳ ህፃናት ይሄንን ሥነ ምግባር እንዳይዙ ያሰጋል
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ እያልኩ ነው እንዴ አበዙት እኮ ምንም ድራማ ቢሆንም በልጆች አእምሮ ግን ልክ ይመሥላቸዋል
@indianuritube8617
@indianuritube8617 2 ай бұрын
በትክክል ፈፅሞ የቤተሰብ መተዛዘን የለበትም እንደዚህ ዓይነት ቤተሰቦች በዝተዋል ለማለትና ለማስተማር ከሆነ ህፃናት ደግሞ አሁን እያዩት ያለውን መሆን እንጂ ቀልድ ምሳሌ ብለው መለየት አይችሉም ቢያስቡበት ጥሩ ነው ድርቅ ያለ ሆነ ህፃናትም ስለሚያዩት
@menberekidane3664
@menberekidane3664 2 ай бұрын
Egnan ayimesilum?
@MalakuAwlacho
@MalakuAwlacho 2 ай бұрын
ጩቢቲወደዘፋኝይመለስ😂😂😂
@mena-g4v
@mena-g4v 2 ай бұрын
abet ጩባው 2million birr ስድብ በሆነበት ሰአት ያለው አሽሙር ይለያል😂😂😂😂
@BakureDinka
@BakureDinka 2 ай бұрын
The one who read this comment,god bless you
@jerryken04
@jerryken04 Ай бұрын
Say God
@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 2 ай бұрын
ወይኔ ውሮ በጌታ ስም አሁን የእውነት እንደዚህ አይነት ሰው ይኖራል 😂😂
@emulayliatube
@emulayliatube 2 ай бұрын
የውሮ ቀልድ በጣምምምም ተጋኖል የምትሉ ላይክአርጉ
@yabeserayoanese673
@yabeserayoanese673 2 ай бұрын
የዉሮ ቀልድ ሳይሆን አለማወቅ ነዉ ግን ትንሽ ገኗል
@sanyiwaqo4394
@sanyiwaqo4394 2 ай бұрын
Be esu sababi drama daberegni
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 ай бұрын
እረ እንደውም ቀንሶል
@ayuharun5775
@ayuharun5775 2 ай бұрын
Ewnatem bazetwal
@TekebaTeshome
@TekebaTeshome 2 ай бұрын
ኔጌቲቩን ትተን ፖዘቲቩን መቀበል ነው 😅😅😅
@BeyenaTesfaye-s1l
@BeyenaTesfaye-s1l Ай бұрын
ደስ ትላላቹ👏👏
@BeyenaTesfaye-s1l
@BeyenaTesfaye-s1l Ай бұрын
😂😂😂😊
@አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ
@አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ 2 ай бұрын
አሰለፍ በመምጣቷ ደስ ይላል
@UsmanSeid-td3zi
@UsmanSeid-td3zi 2 ай бұрын
የዉሮ ቀልድ ግን እያስጠላ ነዉ ተጋነነ
@kiyaye050
@kiyaye050 2 ай бұрын
ወይኔ የውሮ እናትነት😂😂😂
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
ውይ ውሮ ባሰብሽ እኮ😂 ግራ ተጋብተሽ ግራ አጋባሽን😂
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 ай бұрын
Enkwan dehna metachu ❤❤bertu wereyyee chaweta chemireshal 😆😆😆😆❤
@DawitShowafera
@DawitShowafera 2 ай бұрын
ቆንጆ ኣስተማሪ ነው ለግቀባው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
ኣይ ውርዬ የልጇን ሽያጭ እኔ ላከፋፍል አለች😂😂😂😂😂
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
የዉሮ ከራክተር ያስቀኛል😂😂😂
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 2 ай бұрын
ከውሮ ሚደረግ ክርክር ደስ ሲል
@KaluKidane
@KaluKidane 2 ай бұрын
ኣሪፍ ነው በርቱ
@DinaDinaMenge
@DinaDinaMenge 2 ай бұрын
የውሮ ጭንቅላት ከእውቀት ነፃ
@Medinaseid-g2t
@Medinaseid-g2t 2 ай бұрын
ውሮ😂😂😂ግራ የሆነች ልጅ
@AzebNiguse-h3i
@AzebNiguse-h3i 2 ай бұрын
እና ቀኝ ነዉ
@WebishetSolmon
@WebishetSolmon Ай бұрын
😂😂😂
@AD_tube9963
@AD_tube9963 2 ай бұрын
አሁን ላይ እንደ ዘጠነኛው ሺ የሚያዝናና ምንም ድራማ የለም ። ሰብስከራይብ እንደራርግ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 2 ай бұрын
ዉሮ የሀገራችን ምሁራን ቆንጆ ምሳሌ !
@MHHas-pp7db
@MHHas-pp7db 2 ай бұрын
እቺ ልጅ ወልዳም አትበስልም
@SerkaKonjo
@SerkaKonjo 2 ай бұрын
Raduuu ❤
@Liyu-q-u
@Liyu-q-u 2 ай бұрын
ውይ የውሮ ካራክተር እጅ እጅ ነው ያለኝ
@mame4617
@mame4617 2 ай бұрын
እግር በልተሽ ሞክሪው
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 ай бұрын
እቺ ነፈዝ ውሮ የሚሏት ካራክተር በጣም ታበሽቀኛለች ጥሎብኝ ደግሞ በጣም ታዝናናኛለች! ግራ ገብታኛለች እናንተስ?
@አጥነፍ
@አጥነፍ 2 ай бұрын
ጩበው ገማዶን ዎቃሰው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abatefamily1756
@abatefamily1756 2 ай бұрын
መንግስት እራሱ አጋች በሆነበት ሰዓት ይሄን የድራማ ክፍል እንዴት አሳለፈው
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
አቡ ይመችህ😅😅😅😅
@sabaAbebe-lq8fp
@sabaAbebe-lq8fp 2 ай бұрын
ኡሮ ግን እሔን ሁሉ አለማውቅ ከየት ነው ያውቀችው😊😅😅
@shishaytadele4415
@shishaytadele4415 2 ай бұрын
አረ የሩን ነገር ግን ብታስቡበት ባይ ነኝ በጣ ነው የተጋነነው አላዋቂነቷ እንደመጀመርያዋ ምህራፍ ይሻላል
@AdniAnwee
@AdniAnwee 2 ай бұрын
አሁንኮ የአምሮችግር ያለባት መሰለች በዛ
@ሀአየየ
@ሀአየየ 2 ай бұрын
አይ ውሮ 😂ካችሥ ህፃኗትሻላለች😂❤
@mensurabrahimmensur-z7k
@mensurabrahimmensur-z7k 2 ай бұрын
አሰለፍ አሲዳም😂😂😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
የውሮ አለማወቅ እያደር ባሰባት😂😂😂
@عبدوعبدو-ه1د7ث
@عبدوعبدو-ه1د7ث 2 ай бұрын
ጩቢኒ ትለያለህ😂❤🎉
@realityshow7186
@realityshow7186 2 ай бұрын
ZEXENEGNAW SHI HULEM 1 GNA mirchaye
@AminaMuhammed-i6d
@AminaMuhammed-i6d 2 ай бұрын
😂😂😂አሁን ለሌቦቹ እንደዉልላቸዉ አላለችም ሆ አንች ወሮ ግን አበዛሽዉ ልጅሽ ጠፋች ስትባይም ደንገጥ አትይም ባሰብሽኮ ሆ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
ስአቱን ምናለበት ጨመር ብታደርጉት
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 2 ай бұрын
ውሮ የምትኖሪው አ አ ነው አማኑኤል ደሞ ቅርብሽ ነው አንች አዝግ😅😅😅
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
😂😂😂አይ ውሮ
@Kidykidy-vl4nj
@Kidykidy-vl4nj 2 ай бұрын
ዉይይይይ ውሮሮሮ እረ ገደልሽኝኝ በስማም
@HalewatSelina
@HalewatSelina 2 ай бұрын
Ay werye gira yegbat fitur😂😂😂😂
@አንድነትtube
@አንድነትtube 2 ай бұрын
በርበሬ ነው እማጥንህ😂😂😂😂😂
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 ай бұрын
ውሮ አንደኛ
@MuhdinSIrsenga
@MuhdinSIrsenga 2 ай бұрын
አሳጠራችሁት እንጂ አሪፍ ነበር
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
😂😂😂የውሮ ዝገት ይለያል
@simonnguse-kn9
@simonnguse-kn9 Ай бұрын
Ay wro 😂😂😂🇪🇷❤🇪🇹
@lili-of7qm
@lili-of7qm 2 ай бұрын
የውሮ.ካራክተር.እጂ.እጂ.አለችኚ😊
@LilyKassa-e4b
@LilyKassa-e4b 2 ай бұрын
Me too
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 2 ай бұрын
Exactly
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 2 ай бұрын
የኔን አሳብ ጻፉሽልኝ
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 2 ай бұрын
በጣም ማርያምን እኔም እያልኩ ነበር የበፊቱ እና ያሁኑ ኣንድ ኣደለም የበፊቱ ደስ ይል ነበር ያሁኑ ያስጠላል
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 2 ай бұрын
አበዛችወ
@TemesgentarikuKiphe
@TemesgentarikuKiphe 2 ай бұрын
2 million ብር ስድብ ነው...😂😂
@ZelalemMebratu-xf6hp
@ZelalemMebratu-xf6hp 2 ай бұрын
Eski yetemechew🤗👍👍👍👍
@Henok-n5x
@Henok-n5x 2 ай бұрын
🎉 Welcome back with a new video 🎉🎉
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 ай бұрын
ይሄንን ክፍል ቲክቶክ ላይ ተለቆ አይቼዋለሁ በቲቪ መቼነው የሚለቀቀው🤔
@bedrimussa4109
@bedrimussa4109 2 ай бұрын
እሁድ ማታ 2:00ስዓት ላይ መሰለኝ
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ውሮ!!!!!!አድክም ነሽ😂😂ረዱ ስንቱን ቻልሽ?
@BirtukanBurti
@BirtukanBurti Ай бұрын
አቡ ❤
@eyosiyassolomon-d4u
@eyosiyassolomon-d4u Ай бұрын
እኔምታግቻለው
@gufh9364
@gufh9364 2 ай бұрын
ዉሮ ግን ግራ ነች😂😂😂
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 2 ай бұрын
Abu betam gobez derasiwim ante neh adnakih negn silewinet gobez
@BirtukanBurti
@BirtukanBurti Ай бұрын
ዉሮ እንወድሻለዉ
@MintwabKiya
@MintwabKiya 2 ай бұрын
Wiro edet edemitmechegn❤❤❤❤
@temesgentariku587
@temesgentariku587 2 ай бұрын
የውሮ ድድብና መስመር አለፈ አኮ :: የአይምሮ በሽተኛ እኮ ከስዋ በላይ ያስባል 🤔😂
@ምስራቅ
@ምስራቅ 2 ай бұрын
ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝
@realityshow7186
@realityshow7186 2 ай бұрын
dis like bemadreg new minidesetew
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
ተደምረካል በርታ
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 2 ай бұрын
አሺ በርታ ግን ምችክ አትበል ላይ ብርቅነዉ እዴ
@lufty_eyosi
@lufty_eyosi 2 ай бұрын
ተበዳ
@MesfinBugie
@MesfinBugie 2 ай бұрын
ምን አይነት ርምጥምጥ ነህ
@meddyadmassu8552
@meddyadmassu8552 15 күн бұрын
I love Redu
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 ай бұрын
ውይ እንዴው ከማየው ከምሰማው ትንሽ ፈታ ቢያደርገኝ ብየ ውሮ የበለጠ ታቃጥለኝንሆሆ የእውነት ጨንጓራዬ ቅጥል ሲል ይሰማኝ ነበር በምትመልሰው መል 😂😂😂😂
@Kidykidy-vl4nj
@Kidykidy-vl4nj 2 ай бұрын
ኑሮ የት ሄዶ ነው ሲትኮም ጨጓራሽን የሚልጠው
@blenabate8381
@blenabate8381 2 ай бұрын
የነ ጬባው ኩሽና እስር ቤት ከነ በርሜሉ
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 2 ай бұрын
9she sitemachu😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Eleen-fy7
@Eleen-fy7 2 ай бұрын
እባካችሁን ውሮን ቀይሩልን ሰለቸኝ ሁሌ እንደተጃጃለች በስመ ስላሴ ስም ሰው እንዴት አድርግም
@MebratTolaa
@MebratTolaa 2 ай бұрын
ረዱ ግን 😘😘😘😘😘😘😘
@heryebe-r6q
@heryebe-r6q 2 ай бұрын
❤❤ከትቡኝ Pls😅😂
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 2 ай бұрын
መሬም ቆንጆ
@ChaluAngaw
@ChaluAngaw 2 ай бұрын
ልታስጠሉኝ ነው
@SerkaKonjo
@SerkaKonjo 2 ай бұрын
Weroo gen. 😂😂😂
@migolove2075
@migolove2075 2 ай бұрын
ይህ ጉዳይ መንግስት አጥብቆ መቆጣጠር ያለበት ጉዳይ ነው በጣም አደገኛ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሷል
@MarthaFantahun
@MarthaFantahun 2 ай бұрын
First 🎉🎉
@Yemami-wz8uy
@Yemami-wz8uy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ office
@JimmyBelayenh-xl4qn
@JimmyBelayenh-xl4qn 2 ай бұрын
I love Radu
@davedesalegn2637
@davedesalegn2637 2 ай бұрын
Wero is Hero❤❤❤❤❤❤❤
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 2 ай бұрын
Meretochu metachuu ❤❤❤
@AtoMedia
@AtoMedia 2 ай бұрын
እንዴት ብትደነዝዙ ነው በእዚህ ጉዳይ የቀለዳችሁት ?
@munanure5090
@munanure5090 2 ай бұрын
እየቀለዱ ግን አሁን ሀገሪቷ ላይ ያለ እውነታ ነው የልጅ ስርቆት በዝቷል ቀልዱ ግን በተለይ የውሮ በዛ በጣም አስጠላ
@نايمهالاثيوبي
@نايمهالاثيوبي 2 ай бұрын
ረዱ ግን❤❤❤
@robsondejene
@robsondejene 2 ай бұрын
nice💌💌💌💌
@godolyas-rr2jw
@godolyas-rr2jw 2 ай бұрын
የውቀት ነጻ ውሮ
@tewabechwubshet4498
@tewabechwubshet4498 2 ай бұрын
ይመቻቹ
@SuzanaSuzana-r7c
@SuzanaSuzana-r7c 2 ай бұрын
ኤጭ እቺ ውሮ የሚሏት ቡሽቲ አስጠላች😢
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ሠላሞ
@AbebaYirga-p3e
@AbebaYirga-p3e 2 ай бұрын
የት አገር ነው ልጁ ጠፎቶበት ቆሞ አበባ ጉንጉን ይዞ ከመኪና እስኪወርድ ሚጠብቅ
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 2 ай бұрын
Abuye endet endasazenegn zare tiru madreg rasu wede wenjelegninet yemikeyeribat yeteregemech hager 😢😢😢😢😢
@selamabebe2695
@selamabebe2695 2 ай бұрын
Ere wirye kenishiw wey forshi Le couple of weeks
@ruthdamtew
@ruthdamtew 2 ай бұрын
Emazing
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 2 ай бұрын
ወይ ብሬና ቤተሠቡ የውሮ ደሞ ባሠ
@UmerBaharu
@UmerBaharu 2 ай бұрын
😊😊😊
@NisanetTambo
@NisanetTambo 2 ай бұрын
Ayi Abu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@AmeMan-vu6qn
@AmeMan-vu6qn 2 ай бұрын
2 mill ende sidib mitasebibet alalem cuuba😜
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 13 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 13
26:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 294 М.
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 14 #9Gnaw Shi Part 14
27:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 300 М.
ሜርኩሪ VS ኢቫን tiktok
8:23
YoYo tube 14
Рет қаралды 6 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 11
23:36
EBC Entertainment
Рет қаралды 346 М.
Ethiopia: ከዚህ በፊት የትም ያልታየ የዘጠነኛው ሺህ ክፍል  - Zetenegnaw Shi sitcom drama | Abrhot Entertainment.
23:12
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 694 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 19
23:03
EBC Entertainment
Рет қаралды 238 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
27:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 213 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 15 #9Gnaw Shi Part 15
27:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 380 М.