ከሞ ት ያመለጠች ሙሽራ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 17,821

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Күн бұрын

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 83
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 Жыл бұрын
እባካችሁ እናንተ አረብ አገር ያላችሁ ይሄ ለእናንተ ነው ልብ ግዙበት እንቅልፍ አተሽ ወገብሽን ሸብ አድርገሽ ያጠራቀምሽውን እባክሽ ለበላተኛ አትስጭ አውቃለሁ እድሜዬ ሄደ የሚባል ቋንቋ አለ ለምን ጥርግ አይልም እግዚአብሔር ያውቅልሻል እባክሽ እህቴ ይሄ ትረካ ላንቺው ነው ደግመሽ ስሚው እወቂበት አጉል እግዚአብሔርን አትውቀሽው በጥሞና ስሚው እወቂበት በተረፈ ሁላችሁንም የአረብ እህቶቼን ውድድድድ አደርጋችኋለሁ❤❤❤
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ልብ ይስጠን 😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
በትክክል እህቴ ማንነቱን ለማታቁት ወንድ ብራችሁን አትበትኑ😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ Жыл бұрын
የሚገርመው በጣም ተስፋ በቆረጥኩበት ቀን ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ
@ማሔርሻላልሀሽባዝ
@ማሔርሻላልሀሽባዝ 11 ай бұрын
❤❤❤ ደስ ይላል ከምንም በላይ በትረካዎችህ እንደኔ ደስተኛ የለም በተለይ በባለ ታሪኳ እንደ ሴት ሆነህ በድምጿ የምተርክላት ድምጿን ስወድልህ ወንድም ደስታህን ፈጣሪ ያብዛልህ🙏🙏🙏🥰🥰
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ Жыл бұрын
የእኛም ህይወት መጨረሻው ያሳምርልን ወንድማችን ሁሌ የሚያስተምር ታሪክ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ሰላምህ ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
ምንም አይነት መጥፎ ነገር ቢገጥማችኩ ሞትን አትመኙ ይላሉ የኛ ነቢዩ መሀመድ ሰ ዐ ወ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ነው ደስይላል
@YeEhr
@YeEhr 9 ай бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@መድብቸኛዋ
@መድብቸኛዋ 8 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በፍፁም ተሰፋ መቁረጥ የለብንም🙏❤
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
@sabatewelde7218
@sabatewelde7218 11 ай бұрын
WOW yemigerm ewnetegna ykirta . Bzu temarkubet ❤. Thanks ❤
@BuzeShibe
@BuzeShibe 11 ай бұрын
ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው
@Merye-q4i
@Merye-q4i 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ
@DfgDhhi
@DfgDhhi 5 ай бұрын
አደበትህ ማር ነው❤❤❤
@MakiyaMuhammed-o1w
@MakiyaMuhammed-o1w Жыл бұрын
betam des yemil tarik new
@berhewehabzgi9890
@berhewehabzgi9890 11 ай бұрын
Endim Ale leka wawwwwww very nice story
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፍቄ ፊያሜታ ትረኳዎችዋ ወዲጀላታለው ❤ አንተና ፊያሜታ አብራቹ የምትኖሩ እርሷ ፃፉ አንተ ተራኪ መስላቹ ትሰሙኛላቹ 😂
@nardosdamtew94
@nardosdamtew94 6 ай бұрын
Ene rase😂
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጽሁድ ነው። መጀመሪያ ላይ አበሳጭና ልብ አምጠልጣይ መጨረሻው ግን ደስ ይላል እጅግ ምርጥ ደራሲ ከምርጥ ተራኪ ጋር ። በጣም እናመሰግናለን🙏
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 9 ай бұрын
መጨሬሻዉ በጣም ያምራል
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Жыл бұрын
Wow የሚገርም ታሪክ ነው ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
@FatumaFatuma-yo1cg
@FatumaFatuma-yo1cg 7 ай бұрын
ቆንጆ ነው
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ደሥ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድም ፍቄ
@ahmntoabye6337
@ahmntoabye6337 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኛንም መጨረሻ አሳምርልን
@YasirYasir-c3r
@YasirYasir-c3r 10 ай бұрын
Betam astemari tarik
@zahrawabla-ny6yn
@zahrawabla-ny6yn 3 ай бұрын
ኡፍ ደስ ስል
@ናኑ
@ናኑ Ай бұрын
ይገርማል❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Жыл бұрын
የሚ ጋርም ታሪክ ነው ምቻራሽዉ ስያም ባጣም ነው ዳሳልኩት 👏👏👏👏እማናሳግናለን ዉድ ዎድማቺን 🙏🙏
@biyeshisorri6138
@biyeshisorri6138 Жыл бұрын
Fiyameta Amaha ምርጥ ደራሲ ስወድሽ እኮ
@tegistkasa8117
@tegistkasa8117 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@hiwetmuluneh2834
@hiwetmuluneh2834 Жыл бұрын
የኔ ሂወት ነው የመሰለኝ አረብ ቤት የሰራችው የታሰረችው :የሴርቤት ከባዱ ሂወት :ኢትዮጵያ የገባችው ክፍል ሙሉው ታሪክ የኔ ነው 😢
@احمد-ظ3م1ر
@احمد-ظ3م1ر Жыл бұрын
ፍቄ በጣም ደስየሚል እና አስተማሪ ነው የሁላችንም መጨረሻ እንደሷ ያማረ እንዲሁን ምኙቴ ነው ሰላምህ ብዝት ይበል
@jordanatekestemerash3593
@jordanatekestemerash3593 Жыл бұрын
Gobez ❤️😘
@ainlemfelka
@ainlemfelka Жыл бұрын
Waaaaawwwwwoooo
@yeromyerom
@yeromyerom Жыл бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ ከባድነው በሰውሀገር እየለፋን ብዙወቻችን ቤተሰብም ዘመድም ጓደኛምየለን
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ Жыл бұрын
ፈጣር የሁላችን መጨረሸ የሰምሪልን ለሰው ልጅ ተስፋ ትልቅ ነገር ነው ፍቄ ክበርልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው የፍጣሪ ቸርነት ነው ፊያሜታ ጥሩ ፀሀፊ ናት ፍቄ ❤ ደግሞ ግሽን አድርጎ በማድረግ ልክ እንደ ፀግሽ የምወደው ተራኪ ነው
@fantutesfaye1584
@fantutesfaye1584 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ wawwww
@FirdosFirdos-u4d
@FirdosFirdos-u4d 5 ай бұрын
Waw❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ainlemfelka
@ainlemfelka Жыл бұрын
Egzihaber mechershachin yasamirlen leehulachinm
@Hanzi1223
@Hanzi1223 7 ай бұрын
Yeset partochum hone yewend kene webetachew yetaugnal ❤Betam yamrbhal
@Mekd3124
@Mekd3124 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😔, መጨረሻው,, ደስ, ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@habentv1051
@habentv1051 Жыл бұрын
Wawwwww feyu betam techlalsh
@fanossisay6745
@fanossisay6745 Жыл бұрын
Feka andgna❤
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 5 ай бұрын
❤❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Жыл бұрын
ዋውውውውውውው መጨረሻው ደሰ ሲል
@ፎዚሐይቅ
@ፎዚሐይቅ 11 ай бұрын
ልጅ ቢሮጥ እናቱን አይቀድምም😢
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 Жыл бұрын
እንኳን መጣህልን በጣም ደብሮኝ ነበር❤❤❤
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 Жыл бұрын
ምን ሁነሽ አይዞሽ ስብልዬ አይደብርሽ
@melatmelu-nd7bf
@melatmelu-nd7bf 3 ай бұрын
ትለያለሽ እኮ
@muluashine9210
@muluashine9210 Жыл бұрын
Yhe terka Egazabhere andene nagare sisatane la bagu mhunune yamenemarebate nawe.♥️
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ Жыл бұрын
😘😘እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፍቃዱየ
@MadenhM-we9wv
@MadenhM-we9wv 5 ай бұрын
Dmtsh gerami nw
@alsabetgezaheng6237
@alsabetgezaheng6237 Жыл бұрын
ኦኦ ፌያሜታ
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@NuNuየስልጤዋ
@NuNuየስልጤዋ Жыл бұрын
ምነው በላለቀ ነው የልኩት የምር ደስስስስስስስ ስል
@hanouchyouness1989
@hanouchyouness1989 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@sii8474
@sii8474 Жыл бұрын
well come mert sew inamesegenalen fike Baga nagaan dhufte seenonnii ati dhiheesitu hedduu nama hawata akkataan ati itti dhiheesituus hawataafi kan hin qufamneedha hamma dandeessen daftee daftee osoo nuuf dabarsiteen jedha
@biniyamtadesse7107
@biniyamtadesse7107 2 ай бұрын
❤💕💕💕
@helenmichael5895
@helenmichael5895 Жыл бұрын
Welcome my best
@MeronNigatu-t3z
@MeronNigatu-t3z Жыл бұрын
yerheb ager stoche temrte wesedu
@abdikedir8689
@abdikedir8689 Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ ወድሜ❤
@asternegassi7712
@asternegassi7712 Жыл бұрын
@sumaymussa186
@sumaymussa186 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ እገደል ላይ ቁማ ነው የምትናገረውና የምታዳምጠው😳ሎአሜዝንግ ነው ያለ
@sifanmucaoromiyaa797
@sifanmucaoromiyaa797 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubanjagetahun3036
@lubanjagetahun3036 11 ай бұрын
Endete des ylale fetary ymesgen hulahnm brsu hone
@saadasaada2607
@saadasaada2607 Жыл бұрын
❤❤❤🎉
@በራሪቅጠሎች
@በራሪቅጠሎች Жыл бұрын
😏😏😏😏ቤተሰብ ቢበላው ይሻለኛል😡😡ለማንንም ወጠጤ ከንልክ ለዛውም በስልክ ብቻ ለማውቀው ሆ😂
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Жыл бұрын
እኔ ግን አልተዋጠልኝም
@NuNuየስልጤዋ
@NuNuየስልጤዋ Жыл бұрын
ውሃ ጨምርበት
@አፁየድንግልልጂ
@አፁየድንግልልጂ Жыл бұрын
​@@NuNuየስልጤዋ😅😅😅
@ዜዲወለዬዋ
@ዜዲወለዬዋ 5 ай бұрын
ቢመርሽዉ ዋጪዉ ዉዴ እዉነታዉ ይህ ነዉ የኛን ታሪክ ነዉ የተረከዉ
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 5 ай бұрын
​@@ዜዲወለዬዋየኛ ታሪክ ነው ነገር ግን ያልተዋጠልኝ ምን መሠለሺ እናትና እህት ወንድም ያልሆኑን እንዴት በfbለተዋወቀችው ሠው ይህ ሁሉ ገንዘብ ምን አስፈለገ ነው መቸነው የምንነቃው የሚለውን ሳስብ አልዋጠኝ አለ እናም ገርሞኛል
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 Жыл бұрын
❤❤❤
@uidgg
@uidgg Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@mhireta8102
@mhireta8102 Жыл бұрын
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 Жыл бұрын
❤❤❤
@MezauAmen-iq1ji
@MezauAmen-iq1ji 8 ай бұрын
❤❤
@kiddidereje7479
@kiddidereje7479 Жыл бұрын
❤❤
@hawilove1824
@hawilove1824 9 ай бұрын
❤❤❤❤
የአፍቃሪ ልቡ ግጥም#ግጥም #foryou
3:07
ሳ tube
Рет қаралды 11 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 101 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የፍቅር ስንክሳር | ሙሉ እውነተኛ ታሪክ | Ethiopian true love story
55:22
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ) በ1956 የታተመ
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 1,9 М.
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 50 М.