"ከ አንበሳ እግር ላይ ሚስማር ነቅያለዉ" - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 197,954

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

11 ай бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV KZbin channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 182
@yegeta1
@yegeta1 11 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሰመረ ባሪያውን አቅርቡልን❤️❤️❤️😀😀😀 እናመሰግናለን
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 11 ай бұрын
መኮንን ላዕከን ጋብዙልን በተረፈ ኘሮግራማቹ ምርጥ ነዉ
@jeri3637
@jeri3637 11 ай бұрын
እስኪ ሚስቶቻችሁን ጋብዙልን በዛውም እንወቃቸው የምር❤ በጣም ትመቹኛላችሁ ኮሜንት ለመፃፍ ብቻ ነው የገባሁት በቲቪ ነው ማያችሁ አያመልጠኝም
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 11 ай бұрын
ጥሌ በጣም ነዉ ሰዉ እሚየምነዉ ❤
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 11 ай бұрын
አስተማሪ አስተማሪ ፕሮግራም ይሁን የምትሉ ሰዎች ሳቃችሁ የተሰረቀ መሆን አለበት ፈታ ማለት ልመዱ ፕሮግራሙ አንደኛ ነው ፈታ እንድንል እኝጂ ትምህርት ሊያስተምሩ አልመጡም መማሪያ ትምህርት ቤት ሂዱ
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 2 ай бұрын
እኮ😂😂👍
@ekramesmael
@ekramesmael 9 ай бұрын
በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃችሀሁ ነፃነት ወርቅነህን አቅርቡል በአላህ
@reyanman
@reyanman 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በራሱ ኮሚዲያኖች ተገናኝታቹ በጋራ ምትሰሩት ፕሮግራም መሆኑ ደስ ይላል በተናጠል ከምትሰሩት በጣም የተሻለና ጥሩ ሀሳብ ለማመንጨት ያግዛቿል እላል በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርገው ❤❤❤❤
@tube-cf5zv
@tube-cf5zv 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን!እባካችሁ ኮሜዲያን አብይ አህመድንም አቅርቡልን😂
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 10 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂❤የልቤን ተናገርሽ
@fantubirhanu4793
@fantubirhanu4793 11 ай бұрын
ጥሌ የደስደስ አለክ ማርያምን በገኝህ ሁለ ደስ ይለኛል 🥰
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 11 ай бұрын
ፍልፍሉ የእዉነት ሂወትህ እራሱ አዝናኝ ነዉ ሆዴን ጠፍቶኝ ያዉቃል በጣም ነዉ ያሳቀኝ 😂ምርጦች ይመቻችሁ❤
@FilimonFila-gn4nl
@FilimonFila-gn4nl 11 ай бұрын
እሸቱ መለሰን እና ካሳሁን ፍስሀ (ማንዴላ)👊😂👊👊 ጋብዙልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችው መቅደስ ፀጋዬን ጋብዙልኝ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድች ሁላችሁንም እጂግ በጣም ነው የማደንቃችሁ❤❤❤❤💐💐💐💐 ከምንም በላይ አሌክስ የማርቆስ እና የጥላሁን ተራሲደርስ የሚያሳያቸው ነገሮች❤❤❤❤❤
@eremet
@eremet 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደብሮኛ ከመዳም ጋር ተጋጪጨም ቶሎ ብይ የምከፍተው እናተን ነው አባይ ቲቪ መዝናኛዬ 😍😍😍😍አቦ ኑሩልን እናተም እንግዶቹም
@bateldesale4568
@bateldesale4568 11 ай бұрын
Progeramachu betam new mewdew astayat demess yegedoche asabe asecheres eyetenageru thank eyalek atakaretachew::
@user-rv4eb6zp1k
@user-rv4eb6zp1k 11 ай бұрын
wudoche betam nwcmwodachih betley flflu besak gedelg wow bcha hulachhum tmechgnalachihu❤❤❤❤❤
@zewdneshkassa1240
@zewdneshkassa1240 10 ай бұрын
ከፍልፍሉ የባሰ ቀደዳ ሰማን አንበሳ ስጦታ ከሰልና ምናምን አመጣለት ውነትም እግዚኦ
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428 11 ай бұрын
አማን የቀለዳት ቀልድ ግን ሁሉም ያል ሰሟት .... አስገሳሁት ማለት ነዉ የቀረዉ አለ ..... ሃሃሃሃ ተመቸኝ
@amelebirehanu1422
@amelebirehanu1422 11 ай бұрын
ዋሸው እዴ እዴትናችሁ የተረሱ ኮሜዲያንና አርቲስቶችን አቅርቡልን፣ እባኳችሁ ሰውም ያለበትን እንዲያውቅ ምኞቴ ነው ዋሸው እዴ😍🙏👍
@ahmedseyid5952
@ahmedseyid5952 11 ай бұрын
በጣም ተበጠረክ እንጅ ምን አገባህ
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 11 ай бұрын
aweyayu gin, feta bel enji derek alek ayamerebehem.. tekosaterek betam...
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 11 ай бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው እወድቸዋለው ኑሩ ልኞ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም ፕሮግራም 5 ❤❤❤❤❤
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 11 ай бұрын
ዋው ፕሮግራሙ ደስ ሲል በሳቅ ነው የምጨርሰው 😂😂😂😂 ደምሴ የማጨብጨብ ሱስ ይዞታል 😂😂 ሀ ይልና ማጨብጨብ. ለ ይልና ማጨብጨብ. መ ይልና ማጨብጨብ 😂😂😂😂😂 anyway we love you
@Abawtes
@Abawtes 11 ай бұрын
Our legendary commedian.. Tila, Mark, Demes,Filfilu and Alex,,your program is very interesting and entertaining!
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 7 ай бұрын
የሚ ገርም ና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው🎉🎉🎉😂😂😂
@yneinat7518
@yneinat7518 11 ай бұрын
Be ewnet washachut..!!
@tessam8154
@tessam8154 11 ай бұрын
ይሄን ዝግጅታቹሁን በጣም ነው የምወደው ጥልዬ ሰርጉን በልቻለው አምባሳደር ምንም ባይ ቆይ ያቺ ፍርፍር ትዝ ትለኛለች እባክህ አገናኘኝና የፍርፍሯን ዱብ ልበል ያንን ጉረኛ አአአአ ተወው ቁሯልየውና ፍልፍሉ እድገቴ ን ነው የሚያስታውሱኝ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 11 ай бұрын
ማስታወቂያው በጣም ደስ ይላል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 11 ай бұрын
😅😅😅ውይ ፍልፍሉ አታመጣው የለ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ቀጥሉበት ግን የተረሱ አርቲስቶችን አቅርቡልን❤
@betitesfaye6686
@betitesfaye6686 11 ай бұрын
መኮነን ላዕከና ማንዴላን አቅርቡልን በጉጉት ነው እምጠብቀው
@kedijayousuf787
@kedijayousuf787 11 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናናኝ
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
በጣም ታዝናኑን አላችሁ❤❤❤❤❤
@zdds8565
@zdds8565 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 2 ай бұрын
ጥልየ እና ማሪቆስ የኔ የዋሆች❤❤
@wondimagegngezahegn8072
@wondimagegngezahegn8072 11 ай бұрын
ወይኔ ጥሎ 😂😂
@SolyanaMedia
@SolyanaMedia 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 11 ай бұрын
ፍልፍሉ ላግባክና ዝምብዬ ልሳቅ እያየዉክ እንኳን አዉርተክ እንደዚዉ ታስቀኛለክ
@tb463
@tb463 11 ай бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ ኢግዚወ ነዉ ያልኩት በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gr3cs8gd6o
@user-gr3cs8gd6o 11 ай бұрын
ቴፒ የፍቅር ከተማ የኔ ውብ ሀገር
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 11 ай бұрын
😂😂😂 በጣም ነው ያሳቀኝ ቢንያም
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq 11 ай бұрын
😂😂😂😂ሳይዙ ቶርታ😂😂😂😂😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
fitse yeaman guwadena new lemin ine alnegrachum ine tile kkk b yemwedew sew ftse selamh ybza
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m 11 ай бұрын
አለም ሰገድን ተስፋየን ዋሸውሁ እንዴ ላይ አቅርቡልን
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 11 ай бұрын
AGer west yelem
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
waw amanye swedh iko
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ፍልፍሉየ 😂😂😂
@bezayacop9534
@bezayacop9534 11 ай бұрын
Amaneyeeee❤❤❤❤.markose sewedeweee, gobeze ena tenkara ena milkame sew new❤,love youuuu guys❤
@akliluyeshitlayoutube4576
@akliluyeshitlayoutube4576 11 ай бұрын
Zefenu mrt nee❤❤ music like ❤❤❤🎉🎉
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 11 ай бұрын
Wuy aysemam program asitebabariw, yasitelabihal. Hitsan honik ba 47 ametik demis
@DanielGugssa
@DanielGugssa 11 ай бұрын
አይኔነዉ ወይስ እዉነት ነዉ ዛሬ ማን ሊሞት ነዉ በሰአቱ የለቀቃቹልን ለዉጥ እማ አለ በሉ ይልመድባቹ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 11 ай бұрын
የጠፉ አርቲስቶች እና የተረሱ አርቲስቶችንም አቅርቡልን
@leulsetegn3075
@leulsetegn3075 11 ай бұрын
Semere bariyawn akrbuln dems
@destamelese3244
@destamelese3244 11 ай бұрын
ወይ ፍልፍሉ አታመጣዉ የለ 😂😂😂😂
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ውይይይይይይይ ፍልፍሉ
@TemesgneAdimasu-lh1he
@TemesgneAdimasu-lh1he 11 ай бұрын
Abaya TV channel kuxure sinte Naw
@lii6427
@lii6427 11 ай бұрын
Alex ትንሽ ጉራ ቀንስ ሁልንም አውቃለው አትበል
@tigestbeqele1546
@tigestbeqele1546 11 ай бұрын
Biniyam ye sefre lija❤❤❤❤
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 11 ай бұрын
Ere biny😅😅😅😅😅
@TemesgneAdimasu-lh1he
@TemesgneAdimasu-lh1he 11 ай бұрын
Chanel sincere lyinaw miganaw
@user-yz4rq9eb8b
@user-yz4rq9eb8b 8 ай бұрын
የፍልፍሉ ታሪክ አስለቅሶኛል😂😂😂😂
@hanaappleapple-sm1yz
@hanaappleapple-sm1yz 11 ай бұрын
ይለቀቅ
@genitube7337
@genitube7337 10 ай бұрын
ፍጼ ምርጥ ሰው
@HawwaHawwa-lo8yk
@HawwaHawwa-lo8yk 16 күн бұрын
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ።
@frehabte3930
@frehabte3930 11 ай бұрын
yemwedachuh
@astertbue5632
@astertbue5632 11 ай бұрын
❤️😘😘🎉🎉
@irfanibrahim5569
@irfanibrahim5569 11 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ከዱባይ ሆኜ ነው ምመለከተው በተጨማሪ መምህራን፣ባለስልጣን፣ባለሀብት ታዋቂ ስዎችን ብታካትቱበት በጣም ሀሪፍ ነው ሁላቹንም እዳቹሀለው ይመቻቹ
@MR_Z5A
@MR_Z5A 5 ай бұрын
Feleflu atam maram
@user-ew1vv5pc7c
@user-ew1vv5pc7c 11 ай бұрын
Amanuel hospital lay mashof gn ydebral
@fatiyaasfaaw9326
@fatiyaasfaaw9326 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 11 ай бұрын
Please please please felflu tseyafe❌❌❌❌❌ Negegerohene Akome🛑🛑🛑 Ke kid's gare hunene nw yemnayachu Beterfe betam Adnakyachu Nege ❤️❤️❤️❤️🙏
@nanu3938
@nanu3938 11 ай бұрын
Lik new programun wedewalehu gin kelij gar mayet alidefirim.
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@Abdukerim1818
@Abdukerim1818 11 ай бұрын
አረ ሳክስ ዲሹን በመስኮት በኩል አላለም
@nahommesfin9835
@nahommesfin9835 6 ай бұрын
Tilahun kedem kedem atebel
@saraelyas661
@saraelyas661 11 ай бұрын
👉አሪፍ ቅንጅት ነው! ጥሌ ምርጡ_ ማርክ ፊትህ ራሱ አስቂኝ ነው! ባለ ሙያው_ ፍልፍሉ አዝጉ _አሌክስ አሪፉ የአራዳ ልጅ _ ደምስ ዋኖስ ሁለገቡ ፥ የብዙዎች የመነሳሳት ምክንያት ያኑራችሁ አይለያችሁ ይጠብቃችሁ!*በርቱ!
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 11 ай бұрын
Mekonnen Laeke ena shewaferaw aberew yekerebu, esti besak yegedelun
@saravera4082
@saravera4082 9 ай бұрын
ውይ ፍልፍሉ ምን ይሻልሀል😂😂😂😂
@user-zr3pt6rt5m
@user-zr3pt6rt5m 9 ай бұрын
For seka no video or foto
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 11 ай бұрын
Demse wireless mick yaderkew demtse bedenb endaysema adergual
@ritatsega3563
@ritatsega3563 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ደምስ ግን ዛሬ ቀዝቀዝ አልክ ❤
@addisg4969
@addisg4969 11 ай бұрын
💚💛❤
@hananmoha7505
@hananmoha7505 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም አገናኘን
@iyuhelkal-yb1xr
@iyuhelkal-yb1xr 11 ай бұрын
Lekekut eyetbekn new
@meron7439
@meron7439 11 ай бұрын
አማን እኮ በሳቅ ነው የሚገለው 😅 በዶላር ይገባዋል
@aliseaid
@aliseaid 11 ай бұрын
Dil le fano
@ziizezomali
@ziizezomali 11 ай бұрын
ይመችህድልለፋኖ
@dinaartube1119
@dinaartube1119 11 ай бұрын
ፍፁም የማን ጓእኛ እንደሆነ መጀመሪያ ሁሉም ያወቃሎ አሁንስ አበዛችሁት
@gracemk5884
@gracemk5884 11 ай бұрын
በጣም Arif program new gin ጥሌ በጣም ጣልቃ ትገባለህ ብዙ ጊዜ:: እሱን አስተካክል
@user-ry5ec5ch7y
@user-ry5ec5ch7y 10 ай бұрын
ጥሩ ኘሮግራም ነው ግን ማጨብጨብ ታበዛላቹ
@shewashon2983
@shewashon2983 11 ай бұрын
Feleflu🤩😂😂😂😂😂
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 11 ай бұрын
ደምስ ለምነዉ ምታቋርጣቸዉ ያዉሩበት አታቋርጣቸዉ እንዴ ያፋቸዉንማ ያዉሩበት
@kehiwetgets
@kehiwetgets 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው....ወደነዋል በርቱ...ግን ፍልፍሉ ለሚዲያ የሚመጥን ንግግር ቢኖርህ ጥሩ ነው..አስተካክል
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 11 ай бұрын
YatMata 😂program
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn 10 ай бұрын
😂😂😂❤❤🙏
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 11 ай бұрын
እስቲ ጋብዙኝ ልቦርተፋ እባካቹ
@mezabekele4124
@mezabekele4124 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MinilikWerku
@MinilikWerku 26 күн бұрын
ጋሽ መኮነን ላእከን አቅርቡልን pleas
@josiwubie
@josiwubie 11 ай бұрын
ደምስ ግን ልጅህን ነው ማግተው መኮንን ላእከ ከ ድርብ ጋር አቅርብልን እንዳይቆጭክ ዋሸው እንዴ
@tayiba4872
@tayiba4872 8 ай бұрын
ቱፍልፍሉ😂😂😂😂😂
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 11 ай бұрын
እሸቱ መለሰን፣ማንያዘዋል እሸቱን ጋብዙልን።
@nebiualex1952
@nebiualex1952 11 ай бұрын
ኘሮገራማቹሁን እናተንም እንወዳችሀለን : ነገር ገን እዉነት እና ውሸት ይበቃል 3ተኛው ይቅር
@derejebirhanucharu6837
@derejebirhanucharu6837 11 ай бұрын
????????✍️✍️✍️✍️ በሚቀጥለው አስተማሪና አዝናኝ ካልሆነ ቻው.......✍️🙏
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 11 ай бұрын
ጥርግ በላ ታድያ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 11 ай бұрын
ውይ ፍልፍሉ አያልቅበት😂😂😂😂😂😂
@NNora-mi1te
@NNora-mi1te 11 ай бұрын
የመወዳችሁ የሳቄምንጮች🎉😅😂
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 66 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 72 М.