ክፍል አንድ ታዋቂው ዘማሪ የአክስቱን ልጅ አስረገዘ

  Рет қаралды 44,896

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 521
@selammaru4702
@selammaru4702 10 ай бұрын
ሰንዬ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን በእንዲ ሁኔታ ስላየሁሽ አዝኛለው ዬናስ ልጅነቷን እንደልጅ ሳታድግበት ሰበርካትጌታ ብድርህን ይከፍልሃል
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
የሚያውቅ እንዲህ ይናገራል ተባረኪ
@elianahaile3233
@elianahaile3233 10 ай бұрын
It's a false story.
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
@@elianahaile3233 አንቺ ግማታም አተላ ሸርሙጣ አንቺንም አስተናግዶሻል መሠለኝ።እውነት ሆኖ የውሸት ታሪክ ነው ካልሽ አጠገብሽ ያለችውን ልጅሽን እሬሳ ያሳቅፍሽ፣ቤትሽ በመከራ በስቃይ በለቅሶ በዋይታ ይሞላ።በተቻለሽ መጠን በአፍሽ ብዪበት አትቅዘኚበት።
@selammaru4702
@selammaru4702 10 ай бұрын
@@elianahaile3233እውነት እና እውነተኛ ታሪክ ነው አዛዉ ሰፈር ነው የተወለድኩትም ያደኩትም ከአገር እስክወጣ ድረስ, ከቤተሰቦቼ ውስጥም እስካሁን እዛ የሚኖሩ አሉ የተናገሩት ሁሉ እዉነት ነው እነ ሽቶ ለአባታቸው ያልሆኑ ለማንም አይሆኑም
@beti_boo556
@beti_boo556 10 ай бұрын
እቺ ልጅ ኢትዮጲያዊ ሆና ባትፈጠር ኖሮ የደረሰባት በደል አለምን አነቃንቆ ዛሬ እዚህ ቦታ ባልቆመች ነበር አንድ ቅፅበት የማይድን ቁስል አሸክሞ አካሏን አዕምሮዋን ስነ ልቦናዋን ማህበራዊ ህይወቷን እንዳልነበር እንዳረገው እያያችሁ ለምን ተወራ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ እቺ ሴት በዚህ ሰአት ስለምታርፍበት ቤት አልነበረም መጨነቅ የነበረባት ከሁሉ የሚቀድመው ፍትህ ነበር ለሷ ግን ምን ያደርጋል አቅም ስለሌላት የአንድ ሰሞን መነጋገሪያ ሆና ሰሚ ከሌለው ጩኸቷ ጋር ወደ መቃብር ትወርዳለች በዚህ በደል ውስጥ የተሳተፋቹ ሰዎች ግን እግዚአብሔር የሚባል ፍትህ የማያጓድል ዳኛ እንዳለ ረስታችኋል አይደለም በሰማይ እዚሁ ቅርብ በምድር ለእያንዳንዷ ጥፋታችሁ ትክክለኛ ፍርዳችሁን እንደሚሰጣችሁ ሳልነግራችሁ አላልፍም ለማየት ያብቃቹ
@meskeremmersha3923
@meskeremmersha3923 10 ай бұрын
Tekekel In
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አሜን አሜን እንደ እርሶ ያለ እንደዚህ አይነት እውነት ተናጋሪ የተባረከ ጨዋ ጨዋ ያሳደገው መኖሩ ለነዛ ባለጌ የባለጌ ልጆች ምናምንቴዎች መድሀኒት ነው።ለምን ወንጀሉ ተጋለጠ የሚሉት እነሱም በያሉበት የግፍ ስራ ባለቤቶች ስለሆኑ የራሳቸው የሚጋለጥ እየመሠላቸው ክፉ ይናገራሉ እርሶን እግዚአብሄር ይስጦት።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
የተናገሩት 100 ፐርሠንት ትክክል ነው።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
እውነት ነው ቡርኮዎቹ ሌቦቹ ዝሙታምቹ ተንጫጩ በማያገባቸው ገብተው ይቀባጥራሉ ምድረ እርካሽ ሸርሙጦች።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ከላይ እስከታች ሌባ የነገሠበት አገር ውስጥ ፍርድቤት በሙስና የተጨማለቀበት አገር ውስጥ ስለምትኖር ከነ ቤተሠብዋ ፍትህ አጣች።
@Fano316
@Fano316 10 ай бұрын
ብረዳት በጣም ደስ ይለኛል ስነ ልቦናዋ ተነክቷል ምስኪን ምንረዳበት መንገድ ካለ ንገሩን
@abrhamwondifraw8984
@abrhamwondifraw8984 10 ай бұрын
በውርስ ስትጣሉ ሳይሆን ልጅታ ስትደፈር ነበር ሚዲያ ላይ መውጣት የነበረባቹ።
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 10 ай бұрын
ይህን ጉድ ህዝብ መስማቱ አስፈላጊ ነው።ፍርድ ቤት ቢሔዱ ኖሮ እኛ አንሰማም ነበር።ይህን ያቀረብክልን ወንድማችን ተባረክ።የመጨረሻው ዘመን መቃረቡን እየነገርከን ነው።ይህ የመጨረሻው ዘመን ምልክቱ ነው።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
የተባረክ መልካም ጨዋ የጨዋ ልጅ ስለሠጠኸን ወርቃማ አስተያየት እያደነኩህ እያመሠገንኩህ እያከበርኩህ አመሠግንሀለሁ ዘርህን ያለምልምልህ፣ዘርህ ትውልድህ ይባረክ።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
100 ፐርሠንት ለእግዚአብሄርም ፣ለሠውም የሚያስፈልገው የፓስተር ሶፊ አይነት እውነተኛ የለውጥ ምክንያት የሆነ ለምስኪኖች ድምፅ የሚሆን ሠው ነው።ሌቦቹ፣አወናባጆቹ ሚስጥራቸው ሲወጣ የጴንጤ አወናባጆች እንደዚህ ቀፎአቸው የተነካ ንብ ይመስላሉ።በርታ ከከፍታህ እንዳትወርድ ፓስተር እነዚህ ምናምንቴዎች ከጫማህ በታች ናቸው እንደ እንጀራ ይሆኑልሀል፣የትም አይደርሱም ጆሮህንም ልብህንም አትስጣቸው እኛንም ሊያጋልጠን ተራችን መቼ ነው ብለው ፍርሀት ስለወደቀባቸው እየቀባጠሩ መሆኑን ተረድተህ ቀጥል።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ባጠቃላይ ሶፊ በርታ በዚህ ዘመን ጌታ የሚፈልገው እንዳንተ ቤቱን የሚያፀዳለትን፣የምስኪኖችን ጩኸት የሚሠማውን ነው እንደ ነህምያ ከከፍታህ አትውረድ፣እንዳያጠፉህ በጣም በምትበላውም በምትጠጣውም በውሎህም በአዳርህም ተጠንቀቅ እነዚህ ጉግማንጉጎች በቅርቡ ይጠራረጋሉ።አንተ በርታ እግዚአብሄር አብሮህ አለ ተአምር ይሠራል።
@mymeofme9993
@mymeofme9993 10 ай бұрын
የእግ/ር ቤት የሚፀደዉ በዚህ አይነት መልኩ ነው? እስኪ ልጠይቅህ የእግ/ር ማጥራት እንዴት ነው? ይህ ጉዳይ አንተ ስታሰብ ማንን ወደ ጌታ ቤት መለሰ? ስንቱንስ ተፅዕቶ ፊቱን ወደ አባቱ እና ወደ አምላኩ እንዲመልስ አረጋ? ስንቱንስ ከጭለማው አለም ወደጌታ እንዲመጣ ገበዛ። የነገር ትርጒሙ ካልገባን ምን አለ ዝም ብንል !!
@ምምምምምም
@ምምምምምም 10 ай бұрын
አቤቱ ግታዬ ምህረት አርግልን አቤቱ ወደት ወደት እዬሄዲ ነው ለተገፉት ቅን ፈራጂ ነህ አባቴ 😭😭😭
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 10 ай бұрын
እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ በቃን ና ማራናታ ፍረድ በቃ ጌታ ሆይ በቃን ሀጥያታችን በዛ እኮ 😭😭😭😭
@ላልከንብ
@ላልከንብ 10 ай бұрын
ምን አለ ደህና ወንበር ብታቀርብላቸዉ። ልጅቷም እናቶቹም ለወገባቸዉ አይመችም። በተለይ ልጅቷ አንጀቴን በላችዉ 😭😭😭 እኔ አፈር ልብላላት። ጌታ ሆይ መፅናናቱን ስጣት። የተባረከ እና እርርፍ የሚያደርግ ሂወት ስጣት። እግዚአብሔር ሆይ እባክህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eleniWolde-c8t
@eleniWolde-c8t 10 ай бұрын
ተባረኪ / ክ ቅን ልብ
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
እናንተ የጴንጤ ሠይጣኖች በስሙ መነገድ ለምዳችሁ እውነት የሚሠራ እውነት የሚናገር አትወዱም።በጣም ባለጌዎች ናችሁ።እናንተ ናችሁ የክርስቶስ ተከታዮች ኪኪኪኪኪኪ ማፈሪያዎች ናችሁ።ምድረ ልቅምቃሚዎች በእውነት የሚሠራ አትወዱም ዝሙታሞች፣ሌቦች ሶፊ ያጋልጠናል ብላችሁ ፈርታችሁ ነው።ከዚህ ሁሉ እውነተኛ ህይወት አትኖሩም ነበር????
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 9 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው እናንተ ስድብ ብቻ ነው እንዴ አስተማሪዎቻችሁ እየጋቱ ያሳደጓችሁ ።
@etetugeatachew7864
@etetugeatachew7864 10 ай бұрын
ማንም እየተነሳ ሀመፃና ኃጢያትእንደውሃ እየጨለጠ ዘመሪ፣ሰባኪ፣ገለመሌ ቢል አልሰማም በስራቸው የሚገለጡ የጽድቅ ስራ መልካምነት የሌላቸው አመፃቸውንን እንኮን ሰምተው የማይፀፀቱ የማይመለሱ እና እነዚህ ዘመሪ ገለመሌ ሊባሉ አይችሉም ስለዚህ ጌታ የዘላለም አምላክ ሁሉንም ይፈርዳል የሚገርመው ድፍረቱ ነው ተመለስ ብትመለስ ተመለስ እግዚአብሔር ስለስሙ ይነሣል አገልጋይ ነው ግን እብድ ነው እንጂ አብደቱን ማወቅ አትችሉም የቸርችን ጣሪያ ሲመታ ስለዚህ እረ ማስተዋልን ይስጠን፡፡፡፡፡፡
@meronkauz1732
@meronkauz1732 10 ай бұрын
እንደው ዘንድሮ ሀጢያታችን ብዛት በር ዘግቶ ንሰሀ የሚገባበት ነው 😭😭😭😭😭😭
@elianahaile3233
@elianahaile3233 10 ай бұрын
Its a false story. I know this family very well.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 ай бұрын
ወደ ቲቶ 3:11 መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
የጴንጤ ሌቦች፣አወናባጆች፣በስሙ የምትነግዱ ሁሉ ጌታ ፓስተር ሶፊን የጨለማውን ስራችሁን የሚፀየፈውን ሊገልጥባችሁ፣ሊገልጣችሁ ቀብቶ አስነስቶታል ጉዳችሁ ፈልቶአል።ጴንጤ ውስጥ ያለው ማጭበርበር ፣ ሌብነት፣ ውሸት፣፣………………ጥቅም አሳዳጅነት የትም የለም።የምድሪትዋ መርገም አለመባረክ ትልቁ ጴንጤዎች ጋር ያለው የድፍረት ሀጢአት መብዛት መትረፍረፍ ነው።በእሳት መጥረጊያው ይጥረጋቸው።ጉዳቸው እንዳይወጣ ይንጫጫሉ ሌቦች ምናምንቴዎች ናቸው።ፓስተር በርታ።ይጠራረጋሉ።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
የጴንጤ በላተኞች ሌቦች ተንጫጩ ገና ትጠረጋላችሁ
@lelichyohi9878
@lelichyohi9878 10 ай бұрын
ዮናስ,,,,በእጥፍ ታጭዳለህ የፍርድ አምላክ የዘራኸውን ሊያሳጭድህ በደጅ ነው,ተከድኖ የሚቀር ሀጥያት የለም አሁን ተራው ያንተ ነው በቅርብ ፎቶህን በሜዲያ እናየዋለን ,,,
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 10 ай бұрын
ዲቫይን ሾው ሶፊ ልትበረታታ ይገባል ይህ እኮ ለህዝብ ትምህርት ነው ሲጋለጡ ነው ችግሮች የሚቀረፉ አንዳንድ አማኞች ተሰማብን አይነት ሶፊን የምትቃወሙ ህሊና የላችሁም ለምን ተሳዳቢ ጴንጤዎችን በማይመለከታቸው አፋቸውን የሚከፍቱትን ተቃወሙ ለነትዝታው ታጨበጭባላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ጠላታችሁን ማስተማር እንጂ --- ሶፊ ሰው ከስህተቱ እንዲማር ማንንም እምነት የማይነካ ሊበረታታ ይገባል እንግዶችም ሶፊንም እናመሰግናለን ከስህተታችን እንማር
@user-Hareg
@user-Hareg 6 ай бұрын
Yemigerm new lijitua ejua endezih eskeminketeket dires alayehatim?
@meazaseid5107
@meazaseid5107 10 ай бұрын
እረ ይሔ ጉዳይ በር አዘግቶ ንስሐ የሚያስገባ እንጂ አደባባይ የሚወራ አይደለም እረ ፈጣሪን ፍሩ!! እባክህ!!
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ምንድነው የሚያፍሩት ይህቺ ደሞ ምንዋ ድፍን ዱባ ነች።በትክክል እንድታስቢ የአሳ ዘይት ይገዛልሽ እንዴ????????
@MariamMari-cp8ee
@MariamMari-cp8ee 10 ай бұрын
Hodachew amlakachew yehon sewoch ekoo esuu ayigadachum
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አንቺ በር ዘግተሽ አልቅሺ እነሱ የደረሠባቸውን በደል ያጋልጣሉ።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
እርሶ በር ዘግተው ፀልዩ እነሡ ፍትህ ፍለጋም ሌሎችንም ለማስተማር የጨለማውን ስራ ቃሉም ስላለ ይግለፁት።
@henosmekonnen9330
@henosmekonnen9330 10 ай бұрын
Denkoro
@marym-dw9hc
@marym-dw9hc 10 ай бұрын
የናቱ ጉድጋድ ቢገባ ስሙና ፊቱ ይገለጥ በደረሰበት ይሕንን አመፅ መቀጠሉ አይቀርም
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb 10 ай бұрын
እማማ ካናዳ የሄደ ሁሉ ሀብታም አይደለም ጎዳና የወጣ እሄ ነው የማይባል ነው ሀብታም ማለት ሂሊና እና ፈጢሪን የሚፈራ ሰው ነው !
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነት ነው ግን ገንዘብ እየላከ በጉቦ ክፍያ እውነታቸውን፣ፍትህ አሳጣቸው።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 10 ай бұрын
ይህ ጉዳይ በቤተሰብ መካከልና በፍርድ ቤት ማለቅ ያለበት ነው ልጅ~ም ፍትህ ማግኘት አለባት ይህ የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ስራው ይፍረስ አጋንንት
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
ይህን ሁሉ የሰሩባት ቤተሰቦቿ ።።።የዘሩትን ያጭዳሉ ።።።መከሰሰ አለበት ባለበት ሀገር ።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ትክክል
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 10 ай бұрын
ታሪኩ አንዳለ ሆኖ አኔ ግራ የገባኝ በየትኛውም ሆስፒታል አስታንዳርድ አናትየዋ በሞትና በሕይወት ምካከል ያስገባት ችግር ካሌለ በስተቀር ከሁለት ወር በላይ ለዛውም ስድስት ወር ፅንስ አንዴት አወጡ???
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ጥንቢት መጀመሪያ ምናባሽ አገባሽ??
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አንቺ አለሌ መጀመሪያ በደንብ አዳምጪ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ከማውራትሽ በፊት በደንብ አዳምጪ
@ላልከንብ
@ላልከንብ 10 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj😂😂😂😂😂
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 10 ай бұрын
የሆንሽ ጉቶ አሽቃባጭ
@Geteasefa-t7w
@Geteasefa-t7w 10 ай бұрын
ለምን ይህንን ይዘው ወደ ፍርድ ቤት አይሄዱም አንተ ለምን ወንጌል አትሰብክም
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አትሠሩ አታሰሩ ጥንብ ምናባክ አገባህ ቢሠራላቸው።
@merontekelu2146
@merontekelu2146 10 ай бұрын
wera yesbseb yha mengestm sewm zem alaw ermja yemwsd tefa
@insightsphereኢንሳይትስፊር
@insightsphereኢንሳይትስፊር 10 ай бұрын
sewoch chegeren bilow wode isu metu isu dagmo yemigarm pastor be tigist kuch bilo yihen yesewoch cheger mesmatun madinek ayishalim? sewoch chegeren kalu, tebedelin kalu chegirachewun bedalachewun mesmat talakinetim edilegninetim new
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 10 ай бұрын
አረመኔ እግዚአብሄር ጨካኝ ባለጌ ስዉ ባይፈርድ እግዚአብሔር ያሳያችዋል ስንት አዉሬ አለ
@mastewalize
@mastewalize 10 ай бұрын
ምክንያቱም ፍርድቤት በጉቦ እና በዝምድና እየሰራ ተቸገሩ
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 10 ай бұрын
መሀይምነት ዘር አይውጣለት ይላል ያገሬ ሰው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
ሌላ ሚዲያ ላይም ቀርበው ነበር የኛ ቱዮብ ላይ እየደጋገሙ በተለያየ ሚዲያ መቅረቡ ለምንድነው ?ማስወረዳቸውን ከሃጢአት አልቆጠሩትም ?
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ????ምን አገባሽ
@Woineshet
@Woineshet 10 ай бұрын
​@@tewodrostaddy-cj1rj የኔ ድንጋይ ራስ ! አዎ እውነት ነው ደበሩን:: የሆነ የደበቁትን ሚሽን ይዘው በየሚዲያው ሲንከረፈፉ ቋቅ አሉን። ምን ትሆን? አንተ አንቀልባ ቢጤ ፈልግና በየተራ እዘላቸው እነዚህን አዝጎች።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
አንተ ደንቆሮ በክት እስቲ ታሪኩን በደንብ ስማው
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
​@@Woineshetአንቺ ትላም እርካሽ የመንገድ ሸርሙጣ ድሮም ከሸርሙጣ ምንም አይገኝም።ምናባሽ አገባሽ ባለጌ የባለጌ ልጅ ነሽ።ባለጌ ሸርሙጣ አሳድጎሽ መሆን ያለብሽን ሆነሻል።ከእንዳንቺ አይነቱ ግማታም ሸርሙጣ ከዚህ የተሻለ አይገኝም ከቆመብሽ የሚያበርድልሽ ካጣሽ የመጥረጊያ እንጨት ጨምሪበት።የቆመበት የቆመ አይታየውም ሆኖብሽ ነው።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
​@@Woineshetአንቺ አተላ የምናባሽ ሚሽን መጀመሪያ ያንን ግም እምስሽን ታጠቢ።ምናባሽ ያድርጉሽ እንዳንቺ እርካሽ ሸርሙጦች አይደሉም።ምናባሽ ያድርጉሽ??
@meskeremjara292
@meskeremjara292 10 ай бұрын
አይ ሶፊ የዛሬ ትእግስትህ ይገርማል ለካ ትእግስትም ታውቃለህ ደስ ይላል።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ሶፊ በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደገው እውነተኛ የእግዚአብሄር ልጅ እና አገልጋይ ነው እንደ አንቺ ጠላቤት አላደገም።ትግስት የምትዪው ምን አደረጉት???? እንደ አንቺ አይነት ጉግማንጉግ የሠው በደል ሠምቶ ማፅናናት አይችልም።የራስሽ ሠው ነሽ።
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 10 ай бұрын
Yonas manew?ke pastor tariku gar muluwengel yagelegel yeneberew?media lay keweta photow lemin ayitayem?
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አይደለም
@Searit-rich
@Searit-rich 10 ай бұрын
Esti setesemu bedenb semu pastor yonas wengelawi enji zemar aydelem edemewem yesua ekuya sydelem yeminorewm Ethiopia west nw
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
ከመጀመሪያው ጥፋት ጭራሽ ሌላ ግፍ አቤቱ ማረን እንዴት ቤተሰቡ ይተባበራል ? ያሳዝናል😢😢😢
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 10 ай бұрын
ሚዲያ እገኝሁ ብለህ የስው ሀጢያት በእደባባያ እይክብድም ወንጀሉክባድ ነው ግን ወደ ህግ ለምን እይሄዱም ! 😢እየሱሱ እቤቱን ሊጠራ ጅራፍ ይዞ ይመጣል እንዲህ ስሙን እንዳስደቡ ስው ወደ ጌታ እንዳይመጣ እንቅፋት እየሆኑ ያል እግዚአብሔርይፈርድባቸዋል !! እንተ ግን ለወንጌል እና ለመንጋው ዴንቴ የለህም ብዙ ስው እንዲያህ እንጁ!! So Sad !😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም ንስሃ ግቡ ተመለሱ ማዘር ነውር ነበር ድሮ ህፃኑን ስለገደሉ በህግ ይቀጣሉ በሰማዩም ይጠየቃሉ ሙሉ ወንጌል ሲሉ ሰማን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ በሮትን ዘግተው ይፀልዩ አደባባይ ላይ ከሚወጡ ምድሪቱን ትውልዱን ለጉስቁልና ያበቃው በደል ሃጢያት ይቅር በለን ሶፎኒያስ እባክህን የምታቀርበውን ምረጥ በጣም ያሳዝናል ደፋሪው ልትክሳት ይገባሃል ዋጋ ትከፍላለህ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ለእናቶች እና ለህፃኑ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ይህቺ ምን አለቅላቂ ነች የነዛ ቅጥረኛ መሆን አለባት ለበላሽበት ጩሂ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 10 ай бұрын
A@ asnabelayneh 7228 ምነው የውርደቱን ካአባ መሸከም ቀላል ነው ለነውረኛ ሰው እግዚወ ብሎ እናትን ለመኮነን አስተያየት መክጠት አይከብድም
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ምን ባለጌ ነሽ ያንቺ ፀሎት ለምን ለውጥ አላመጣም ባለጌ ወሬኛ።ስራሽ መጥፎ ስለሆነ የጴንጤ ወንጀል ብልግና ቢደበቅልሽ ደስ ይልሻል።ደሞ ሶፊን ልትወቅሺ ጀመርሽ ሶፊ የአባቱ ልጅ ነው ሀጢአትን፣ግፍን አይስማማም።ምናምንቴ ነሽ።
@fikirtehailemariam5319
@fikirtehailemariam5319 10 ай бұрын
​@@tewodrostaddy-cj1rj ሰው ሚዲያ ላይ ሲቀርብ ሀሳብህን የመደገፍም የመንቀፍም መብት አለው ካልደገፉህ የግድ ጠብቀህ መስደብ አይደብርም ባለጌ መሆንህን ያሳያል አሳፋሪ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj እመቡ ታደሰ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ያሳዘንኩሽ ነገር ካለ sorry በተረፈ አላውቃቸውም አስተያየት ማንም መስጠት ይችላል መሳደብ ሃጢያት ነው Jesus loves you ! ኢየሱስ ይወድሻል እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ጨርሻለሁ ቀሪ ዘመንሽ የፍስሃ ያድርግልሽ
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 10 ай бұрын
ጎበዝ ሶፊ ለህዝብ ኣሳውቅ እንዲ ኣይነቱን ኣዋርደው
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እንደ እርሶ ጨዋ የጨዋ ልጅ ይሄንን ይላል እግዜር ያክብሮት
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 10 ай бұрын
ሩቧን ውሃ ብታቀርቡላቸው አፍ ይደርቃል እኮ
@Naellol-q1c
@Naellol-q1c 10 ай бұрын
በጣም አዝናለሁ ህፅኑ ምን አደረገ አንድ ግዜ ተፈጥራል እግዚብሄርን አትፍሩም
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ትክክል መወለድ ነበረበት
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 10 ай бұрын
ተገዳ የተደፈረችውስ?????😡😡😡😡 አንቺ ተገደሽ ተደፈሪና ውለጂ!!! ተገዶ መደፈር ይባስ ብሎም ልጅ ሲፈጠር ከባድ ነው። ልጁን ለመቀበል ራሱ ትልቅ ስነልቦና ያስፈልጋል። ቀላል ነገር አይደለም።ስለዚህ አትቀባጥሩ። የቻለ ወልዶ ያሳድግ። ያልቻለን ግን መተቸት አትችሉም። ያውም በአክስት ልጅ መደፈር? በስመዓብ
@peaceselam4562
@peaceselam4562 10 ай бұрын
Biwoledim tenama ayhonim, mikinyatum kekirb zemed new yetewoledew 😔😔😔
@woynshettessema792
@woynshettessema792 10 ай бұрын
አቤት ዘንድሮ ምን ያልሰማነዉ ነገር አለ ጌታሆ እባክህ ድረስልን
@smb5003
@smb5003 10 ай бұрын
Is talking about the weakness and failure of saints your Gospel? Is that what what you are ordained to preach? ኤፌሶን 5:12፤ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 8 ай бұрын
ወይኔ ሶፊ ተጫወቱብህ ሂሩት ታሪክ በመፍጠር የተካነች ነች አንዱ ቪዲዬ ላይ ፈፅሞ አይገናኝም ዛሬ ካወሩት ጋር ፣ ፈፅሞ አይገናኝም
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
እናትሽ ትየዳ ቅጥረኛ የሸርሙጣ ልጅ።ስምሽን ቄስ ይጥራው ሂሩት ጨዋ የድሆች እናት ነች።ደደብ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 10 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ነው ወይ ኢትዮጵያ አካሄዳችን ወዴት ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 10 ай бұрын
ይሄ ትልቅ ሀፍረት ነዉ አደባባይ ይዞ መዉጣት ሳይሆን ንስሀ መግባት በወቅቱ ወደፍርድ ቤት መሄድ ነበረባቸው የቤተክርስቲያን ዉድቀትን ነዉ የሚያሳየዉ።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
የሠራው ይፈር እንጂ እነሱ ለምን ያፍራሉ????
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ ታሪኩን ስሚው
@hanawendimu3908
@hanawendimu3908 10 ай бұрын
ይገርማል ስለባለብታርኮቹ ምንም ማለት እልፈልግም ሰናይትን ብቻ ይሄ መፅሐፍ ቅዱስም ላይ የተደረገ ነው የንጉስ ዳዊት ልጅ እህቱን ትእማርን እንዲህ አስነውሮዋል። አንቺ ልታፍሪም ሆነ ልትሸማቀቂ አይገባሽም ያንቺ ጥፋት የለም። ልጁም እስካሁን የዘራውን ካላጨደ ከዚህ በኋላ ያጭዳል። አቶ ሶፎንያስ ግን ይቅርታ ፓስተር ማለት ስለከበደኝ ነው። በጣም አላማህን የሳትክ ይመስለኛል። እንዲህ አይነቱን ነውር ለማቅረብ ብቁና በቂ ሚዲያዎች አሉ። ገና ርእሱን ራሱ ሳየው አላማህ ቤተክርስትያን ተዋረደ ክርስቶስ ተሰደበ ጉዳይህ እንዳልሆን ያስታውቃል "ታዋቂ ዘማሪ" ያልከው ሰው ታዋቂ እንዳልሆነ ልብህ ቢያውቀውም ከእግዚያብሔር ስም ይልቅ ነገሩን አጋኖ በማጮህ የምታገኘውን ተመልካች ብቻ ነው የምታስበው። ሌላው በጣም የሚያናደው ነገር እንግዶችህን በሚገባ ያለመቃኘት ወይም ከወሬ ባለፈ ርሁሩ ልብ እንደሌለህ ያሳብቅብሃል። ሰናይት ወረቀቱን ለ32 ደቂቃዎች አንጠልጥላ ይዛ እንኳን አጠገብ ያለከው አንተ ይቅርና ተመልካች እንኳን ኧረ አውርጅው ብሎ እንዲል ያስድዳል። የትምህርት ቤት ቅጣት ላይ ያለች ነው የምትመስለው። ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ። ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
@jemo5716
@jemo5716 10 ай бұрын
Please ሦፊ ለተደፈረችችዉ ልጅ ሠዉየየዉ ቢታሠር ወይም ቢቀጣ ለልጅቱ አይጠቅምም የሚጠቅመዉ ለልጅቱ የሣይኮሎጅ አገልግሎት ምክንያቱም ትራማዉ ከባድ ነው PTSD ። እኔ ካለሑበት አገር እራሣቸዉን ያጠፋሉ እንዲያዉም ሑሉም የጎደለ ነገር ሣያጡ ሕክምናው በነፃ።።Please ሦፊ ለልጅቱ ከፍተኛ የምክር አገልግሎት ። ለበደላት ለደፈፈራት ዮናስ አምኖን በለዉ አምኖን ቀኑ ደርሧል ወደ ሢኦል እድሜዉ ሣይጨርሥ ይሠናበታል አሐ መቸ እግዚአብሔር ይተኛል ብቻ ይብላኘ ለዮናሥ ላላችሑት በእግዚአብሔር መአት ቀን ብራራቸዉና ወርቀቸዉ አይጠቅማቸዉም
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነት ነው እንደ እርሶ ያለ ሠው እንዲህ ስለመፍትሄ ያወራል ይሄንን እድል ብታገኝ በጣም መልካም ነው።እግዚአብሄር ይባርኮት።ሶፊ እውነተኛ የእግዚአብሄር ሠው አመቻችላት ።
@jemo5716
@jemo5716 10 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj Amen Amen Amen.) በኔ በገዛ ልጀ የደረሠ ጉድ ነዉ ።በ Sweden አገር እሡ Swedish ነዉ እኔም ሐበሻ ለልጀ ያልተደረገላት የሣይኮሎጅ ያልተደረገላት ከፍተኛ ድጋፍ ግን ገና ከ18 አመት በታች ሥለሖነች ያዉ ዶክተሯ እና የሣይኮሎጅ አማካሪዋ ያሉነ ግዜ ይፈጄል አእምሮዋ ሊታደሥ አሉኝ ገግን ሥንት ወጣቶች ሢደፈሩ እራሣቸውን ከዚሕ አገር ያጠፋሉ።ቁሥል ሥላለብኝ ነዉ የሣይኮሎጅ ምክር እነ ሦፊ ቢተባበሩላት።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ሠው ማለት እንደ እርሶ ለሠው አሳቢ ነው።
@Eyanan
@Eyanan 10 ай бұрын
በአሮጌው እኔያችን ሁሌም የወደቅን ነን ሰው ክርስቶስን በየለቱ ካልተሞላ ታሪኩ ሁሉ የውድቀት ነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን አደብ ለማስገዛት ቤተክርስቲያን አለች አንተ ግን እባክህ ወንድሜ ሶፎንያስ ይህን ቻናል እንደ ስሙ ሰዎች መለኮትን አንዲተዋወቁት እግዚአብሔርን የሚጠቀምበት መንገድ እንዲሆን አድርግ
@zizitino6797
@zizitino6797 10 ай бұрын
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር ቢኖር በሌላ ሚዲያ የተናገሩት እና አሁን የተናገሩት ነገር ትልቅ ልዩነት አለው ዮናስ ከሃገር ከወጣ 20 ከሆነው ሰምተናል አሁን ደግሞ የዛሪ 15 ዓመት ሆነው እያሉን ነው ይህን ነገር አይጋጭም ሌላው ደግሞ የአባቱ ዘመዶች ሃብታም ስለሆኑ ወድያው ነው ኬኒያ የሄደው ብላችሁ ነበር በዛን ሰዓት ልጁ ጴንጤም አልነበረም ኬኒያ ከሄደ በኋላ ነው ጰምጤ የሆነው በቃ ብዙ የተዘበራረቀ ነገር አለ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ግሞ ጥንቦ 15 አመት አልፎታል ነው ያሉት እነሱ አንተ የማን አቃጣሪ አጨብጫቢ ነህ የእነሱ መከራ ለቅሶ ወደቤትህ መቅሠፍት ይዞ ይግባ ይሄንን በማለቴ ይሄ ሆነብኝ የምትለው የቸኮለ መቅሠፍት መከራ ያግኝህ።የማትረባ ምናምንቴ ነህ።
@YMW7777
@YMW7777 10 ай бұрын
አሁን እንደዚህ አይነት፣ እንኳን በክርስትና በአለም ባሉ ሰዎች የማይሰማን ዘግናኝ ታሪክ፣ በዚህ ፕሮግራም ማቅረብ ምን ይባላል
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
መቅረብ ስላለበት በጌታ ስም የሚነገደው ንግድ መቆም ስላለበት እስከመቼ በስሙ እየነገዳችሁ ትደበቃላችሁ ለምን ቀረበ ማለትህ አንተም የነሱ ቢጤ መሆንህን ያሳያል።በጣም ባለጌ ክፍት አፍ ጨካኝ ነህ።ወይም የወንጀለኞቹ ቡችላ ነህ።
@tggetu-qn5rc
@tggetu-qn5rc 10 ай бұрын
መዝሙር 20:7፤ እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።
@ewnet539
@ewnet539 10 ай бұрын
ወይ ገንዘብ የሰውን ማገናዘቢያ ሰለበው። ለስም መጠንቀቅ ቀረ እግዚኦ🙏
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ምናባሽ አልሽ ???? አተላ ጴንጤ ነሽ።አስተሳሰብሽ የበከተ ነሽ።
@ElbetelBirhabu
@ElbetelBirhabu 10 ай бұрын
የዛር ሀያ አመት ሙሉ የትነበራቹ ጌታ ይቅርይበላቹ
@hirutb2699
@hirutb2699 10 ай бұрын
Endee mn honachu nw ehenn yahl seat! Ejuan dekemat eko😢
@Taredan77
@Taredan77 10 ай бұрын
ለእዚችህ እህታችን ሆነ በግፍ ለተደፈሩት እህቶቻችን ፍትህ በምድር በሕግ በሰማይ እግዚአብሔር ይፍረድላት😢😢በጣም ያሳዝናል ።
@lamarshukur6392
@lamarshukur6392 10 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች በአደባባይ አይዉጣ ትላላችሁ ፍርድ ቤት እየሄደች ነዉ በአደባባይ እየታየ ነዉ ስለዚህ የምትረዱ ካላችሁ እርዷቸዉ በተለይ የቤታቸዉ ጉዳይ በእዉነት ካሉት በላይ ይሸጣን ከመቶ ሚሊዮን በላይ ይሸጣን ከባለ ስልጣን ጋር እየተመሳጠሩ ነዉ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነት ነው እንዳንተ አይነት እውነተኛ አይጥፋ በትክክል እውነተኛ ነህ።
@Yeshi-zx8tb
@Yeshi-zx8tb 10 ай бұрын
ሶፊ ዓላማህ ምንድ ነው?ይህንን ሚዲያ ለወንጌል ሥራ ተጠቀምበት ለነዚህ ሰዎች የምትሰጣቸው መፍትሔ የለም
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ጉግማንጉግ አላወቅሽም ህዝብ ነፃ ማውጣት፣የእግዚአብሄርን ቤት መነገጃ ያደረጉትን መጥረግ ነው አላማው።ገባሽ ጉግማንጉግ??
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አላማው ወንጌልና የወንጌል መገለጫ ፍትህ ነው።እንዳንቺ ሆዱ አምላኩ አይደለም።
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 10 ай бұрын
ግን መጋቢነት /ፓስተርነት /ይሄ ነው?? ዩቲዩብ ሽቀላ??
@BettyHussen
@BettyHussen 10 ай бұрын
ይሄ ሚድያ አላማው ምንድነው??? ሶፊ እረ ማነው ፖስተር ያደረገኸ??
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አንቺ ምቀኛ ፈልገሽው እንቢ አለሽ???ፓስተር የምታደርጊ የፓስተርነት ማረጋገጫ ሠጪ ነሽ።ሶፊ በሠውና በሠውኛ ያልሆነ በእግዚአብሄር ለእግዚአብሄር የተቀባ ነው።ስሙን መጥራት ራሱ አይመጥንሽም ምናምንቴ ነሽ።
@BettyHussen
@BettyHussen 10 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj በልብህ የሞላው ስድብ ፈሰሰ ግን አንድ ፖስተር ስራው ምንድነው??
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ያንቺን እና የመሠሎችሽን ነውር፣የድፍረት ሀጢአት ማጋለጥ ነው ገባሽ ጉግማንጉግ???
@BettyHussen
@BettyHussen 10 ай бұрын
@@SenitGesese የማታውቀውን ሰው በዚህ ልክ መዝለፍ ይከብዳል ሰው ያለውን የሚሰጠው
@BettyHussen
@BettyHussen 10 ай бұрын
@@SenitGeseseመጽሀፍ ቅዱስሽን በአግባቡ አንቢ ስለማታውቂው ሰው ከማውራትሽ በፊት!!!
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 10 ай бұрын
ወንጀል ወደፍርድ ቤት እንጂ ሚዲያ ላይ ምን ይሰራል??
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
የቱ ፍርድ ቤት???የቱ እውነተኛ ዳኛ ምድረ ሙሰኛ ሌባ በፍርድቤት ፍትህ ስላጡ ሚዲያ ላይ እንደመጡ ሲናገሩ የት ነበርሽ???ከመናገርሽ በፊት በደንብ አዳምጪ
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 10 ай бұрын
ፈራጅ ቢያጡ ነው እዚህ መምጣታቸው
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
​@bethlehemabebe3622ይህቺ ምናምንቴ አውቃ ነው በግልፅ እየተናገሩ ነው የጴንጤ ሠይጣን ነች።
@eleniWolde-c8t
@eleniWolde-c8t 10 ай бұрын
ፍትህ ቢያጡ ነው ተመሳሳይ በደል ፈፅመህ ይሆን
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
@@bethlehemabebe3622 እውነት ነው
@mastewalize
@mastewalize 10 ай бұрын
ጌታ ይፍረድላችሁ!
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አሜን ይፍረድላቸው እንደዚህ ነው የሚባለው ይህቺ የጨዋ ልጅ ነች።እግዚአብሄር ያክብርሽ
@TamiratGetahun-h7m
@TamiratGetahun-h7m 10 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ከሞተ ቀረ እኮ። ሰው ይህን ያህል እግዚአብሔርን ይደፍራል።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነት ነው እውነት ተናጋሪ ኖት
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 10 ай бұрын
Canada yaleme dare aydlem yha balege enkwanem tarikukn yaweken yeminorwe bhzbe mehal nwe yakstu lji ehtun ysnwera yabsolem menfes yalbte balg enante teschalalchu yaymro selame ylachwem ehtun 😢😢😢😢😢😢 egzabhr men yamta bmdrachn
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ባለታሪኮቹ ጋ ደውላችሁ አውሩአቸው
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
በሶፊ ፀጋ እና አገልግሎት የጴንጤ አወናባጆች ትጠረጋላችሁ እየለፈለ እራሳቸውን እየገለጡ ነው።ተግባር የማንነት መገለጫ ነው የምላሳቸውን ተግባር ሠምታችሁ ማን እንደሆኑ እወቁ።ይሁዳዎች ናቸው ለምንም ክፋት የማይመለሱ የአጋንንት ፈረሶች ናቸው።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ሶፊ በርታ አጋልጣቸው ይጠረጋሉ ጌታ አብሮህ አለ
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr 10 ай бұрын
ወንድሞቼ በቅርብ የተፈጠረው አዲሱ ፔንጤ ገና ፍዳችንን ያበሉናል ግፋቸው ቅጥ አጥተዋል አባታቻውን ቀባሪ አሳጣቾቸው
@Taredan77
@Taredan77 10 ай бұрын
ምነው እናንተ ቤት ያለው ጉድ እኮ ሳምንት አልሞላውም እኮ በገዳም ውስጥ ሞለክሴዋን ያስረግዞ ያስወለደው ቄስ ምን ዘነጋሽው ሁሉም ቤት ጉድ አለ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድማቸው😮የቄሱ ጉድም በቅርብ ነው የሆነው
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr 10 ай бұрын
@@Taredan77 የእናንተው በዛ በተለየ አብይ የሚባል prosporiy gospel አምላኪ የእኛ ነው ብላቹ ነቢያቶቻቹ ይቦርቃሉ ኸረ ስንት ታሪክ ነው የምንሰማው ፔንጤ ድሮ የክብር ስም ነበር አሁን የየወረዱ የዘቀቱ በንዋይ ያበዱ መሰብሰቢያ ዋሻ ሆንዋል በአብዛኛው በቅርብ የመጣቹ እንደሱፈር ሱቅ የተከፈተ መደብር እንጂ ቸርች አልልም
@gizawabaye763
@gizawabaye763 10 ай бұрын
አይ ዘማር እ/ር ይፍረድ።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 10 ай бұрын
Wonderful Sophie, please this man you should just take the court please Sophie even up Europe he come back Ethiopia I know wonder wonderful brother 😢🇬🇳🇬🇧🙏
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ሶፊ በዚህ ዘመን የሌለ እውነተኛ የእግዚአብሄር ሠው ነው።ውሸታሞቹ ሌቦቹ ምናምንቴዎቹ ይቀኑበታል።ግን ከፍታው ገና ገና ይጨምራል።
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 10 ай бұрын
የዘንድሮ ኃጢአት ነው ብዬ ሳስብ ለካ 15 ዓመታት ያለኀበት ነው ጀሶፎኒያስ ወንጌል
@mago2251
@mago2251 10 ай бұрын
ፍ/ቤት እውነትን ፍለጋ መሄድ ቀረ እግዚአብሔር ይየው እንጂ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነተኛ ጨዋ ጨዋ ያሳደገው እንደዚህ ይናገራል።
@Fdcghijf435f
@Fdcghijf435f 10 ай бұрын
አረ ለሴትየዋ እጅ እዘኑላት ተገነጠለ እኮ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 ай бұрын
😂😂😂
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 ай бұрын
ቃለ መሓላም ነዉ እንዳትዋሽ
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
አትጨነቅ ያልበላህን አትከክ
@AshuAshe-s5k
@AshuAshe-s5k 10 ай бұрын
አራ ሶፊ እንደዚ አይነት ነገር ቢቂርብስ ምን አለበቲ
@snr9054
@snr9054 10 ай бұрын
ኧረ ጉድ ነው በኃገራችን ያለው እርግማን መች ያበቃል? የትኛው ነው ዘማሪው?
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 10 ай бұрын
ከንግግራቸው እንደተረዳሁት ቤተሰቡ ውስጥ ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት አይታይባቸውም አሉባልታና ሃሜት ሚዲያ ላይ ምን ይሰራል ሲጀምር ልጂቱ በወቅቱ ይህ ሲፈጸምባት ለፍርድ መቅረብ ነበበረበት ጽንስ ማስወረድ እራሱ ወንጀል እንደሆነ አታውቁም እንዴ ይሄ ነገር አራሳቸውንም ያስከስሳቸዋል ፡፡
@yoseftefera2189
@yoseftefera2189 10 ай бұрын
እነዚን ቤተሰቦች አቃቸዋለው መናፍስት የሚጫወትባቸው ናቸው ወንድምህ ቢሾፕ ዴቭ የሚያወጣውን ሰይጣን አንተ ቃለመጠይቅ እያደረክ ለህዝብ ታቀርበዋለክ የናት ሆድ ዥንጉርጉር .😢😢😢
@horrie33
@horrie33 10 ай бұрын
ነውር መደበቅ የለም? ለነገሩ የካም ልጆች አይደለን?
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነት ነው አንቺ ይሄንን ያልሺው እጋለጣለሁ ብለሽ የምትፈሪበት ነገር ስለሌለ ነው።ጨዋ የጨዋ ልጅ ነሽ።
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 10 ай бұрын
ው​@@tewodrostaddy-cj1rj
@HushdgDudhsg
@HushdgDudhsg 10 ай бұрын
ወይ እኛ ወዴት እየሔድን ነው ምነዉ ለእግዚአብሔር ብትነግሩ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 10 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ንገሩ? በምድር ላይ እኮ ሰው የሚተዳደርበትን ህግ ያስቀመጠው እግዚአብሔር ነው ምነው ጉዳቸው እንዳይወጣ ነው የተናደድከው?
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
የጨለማውን ስራ ግለጡት ተብሎ ተፅፋል ይሄንን እንዳትቀበሉ የምትሠሩት የጨለማ ስራችሁ ያሸማቅቃችሁአል።የምትፅፉት ኮሜንት የጨለማው ስራ ባለቤቶች ስለሆናችሁ የጨለማው ስራ ሲጋለጥ ያማችሁአል።
@rodamilkias6087
@rodamilkias6087 10 ай бұрын
ye 15 amet digami mekeskes rasu lela trauma ayidelem?
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ከ15 አመት በላይ ነው።ግን የነሱን ለቅሶ መከራ ወደቤትህ ያስገባልህ ለቅሶህን እየሠሙ የሚስቁብህን ይላክልህ።በጣም ምናምንቴ ነህ።
@MahiHeyab
@MahiHeyab 9 ай бұрын
Gen Enate chekagni nachawe Zara yemetacheute lenberte nwe + Zara Betekekele ezi bota yemetacheute lelejetwa ayedelme
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ከብትም፣ባለጌም አለ አንቺ ግን ክፍት አፍ ነሽ ሁሉነዋ ትበልጫቸዋለሽ።
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 10 ай бұрын
ለምን ድነው የዚህ ወንጀለኛ ዘማሪ ተብዬ ስም እና ምስል የሚደበቀው
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
እውነት ነው መጋለጥ አለበት
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 10 ай бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው በቤተሰብ መካከል
@saraabrham123
@saraabrham123 10 ай бұрын
These tears could not fallout in vein😭
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 10 ай бұрын
Yonase tesfAmariam yemtebale 😢😢😢😢 antem sate lji weldeh yhone😢😢😢😢😢😢
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ዮናስ ተስፋማርያም በጣም ጨካኙ አረመኔው በልጆችህ ይክፈልህ።
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
የልጆቹን እሬሳ ያሳቅፈው
@nedaalex
@nedaalex 10 ай бұрын
ሰፎንያስ ምናለበት ለክርስትና ህይወት የማይመጥኑና ጥሩ ያልሆኑ ምስክርነቶች ለምን ታቀርባለህ የምታቀርባቸው ነገርች ምንም የማያንጹ ደግሞ ስተህ ታስታቸዋለህ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 10 ай бұрын
Bgane nawe yagaltawe mene arga
@nedaalex
@nedaalex 10 ай бұрын
ይሔ የፍርድ ቤት ጉዳይ ነው እርሱ ጋ ምንም መፍትሔ አያገኙም
@mahderafework7044
@mahderafework7044 10 ай бұрын
ክርስቲየኑ አየደል ኢሀን የፈፀመ ለምን አይቀርብሞ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ይህቺ የፈለገችውን ሀጢአት ወንጀል እየሠራች ክርስትና በሚል ስም ተሸፍና የምትነግድ ነች።ክፉውን ስራ ግለጡት ነው የሚለው ምን በክት ነች።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
​@@nedaalexወንጀሉ ስለተጋለጠ ተቃጠልሽ ምን አይነት ባለጌ ነሽ????ከመናገርሽ በፊት አስቢ ጴንጤ ክርስትና በሚል ስም ተደብቆ የፈለገውን ወንጀል ይሠራል።ምን ድፍን ዱባዋ ነች።
@eyerusalemtesfaye2315
@eyerusalemtesfaye2315 10 ай бұрын
I can't stop crying....what a cruel and God forsaken nation.
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ቸርችውስጥ ካውንስል ላርግሽ እያሉ ዝሙት የሚሠሩ፣የሠው ትዳር የሚያፈርሱ፣የሠው ሚስት የሚያማግጡ፣በውሸት ለጌታ ቤት ስራ እያሉ ገንዘብ የሚሠበስቡ ………………ናቸው ጴንጤዎቹ ብዙ ጉድ ስላለባቸው ከመሀከላቸው እንደ ፓስተር ሶፊ አይነት ሀቀኛ የሚያጋልጣቸው ሲነሳ ያብዳሉ ልንጋለጥ ነው ብለው እንደዚህ ይንጫጫሉ የጌታን ስም የውሸት እየጠሩ በስሙ ይነግዳሉ እስቲ ተመልካቾች አስቡ ምን አናደዳቸው???????ስራቸው ልትጋለጥ ነው እያለ ልባቸው ሲመታ አፋቸው ተከፍቶ መቀባጠር ጀመሩ።
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 10 ай бұрын
የስህተት አስተምህሮዎች ተዘርግቷል፤ ፍሬዎቹን እነሆ ለመስማትና ለማየት እየቀፈፈን ነው። ፓስተር ሶፎኒያስ እባክህ መሥራታችሁ ላይቀር ፍሬዎቹ ላይ ሳይሆን ምንጬ ላይ ብታተኩሩ ይመረጣል።
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 10 ай бұрын
የሕግ ያለሕ እግዚአብሔር ፍርድ አንተ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@edatuberiso995
@edatuberiso995 10 ай бұрын
OMG, it’s painful incident ever ..What kind of cruel 😭😭. Oh , God … I hate myself as human …
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 10 ай бұрын
This is not incident, it called evil will
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 ай бұрын
The Habesha’s are scary Evil 👿
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ሶፊ እንዲህ አይነት ነገር ምዴያ ባታቀርብ ጥሩ ነው ፍርድቤት ቢሄዱ ይሻላቸውል ሌላ ሚድያ ላይ ቀርበው ነበረ ወንጌል በእንዲህ አይነት ነገር አታሣድብን
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ያንቺ ወንጌል እየደፈሩ መዘመር ነው እንዳንቺ አይነትዋን ድፍን የውሸት አስመሳይ ጴንጤ ቸርች ሠብስባ እግዚአብሄር እንዴት ቸርች ይገኛል ለነገሩ አሁን የእንደ አንቺ አይነትዋን ባለጌ ቸርች ሠብስባ ገንዘብ ትሠበስባለች እንጂ በዛ የእግዚአብሄር መንፈስ የለው የሌቦች ዋሻ ሆናለች ቸርች።ቅሌታም ነሽ አሁን አንቺ ወንጀል ይሸፈን የምትዪ በምን አግባብ መንፈሳዊ ትባያለሽ የጴንጤ አወናባጅ ምናምንቴ ነሽ።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ለምንድን ነው የማያቀርበው የጨለማው ስራ እንዳይጋለጥ በጌታ ስም ልትነግዱ ስራህን ስለምታውቀው ሶፊ ነገ ያጋልጠኛል ብለህ ፈርተህ ነው ምናምንቴ ነህ።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ወንጌል የጨለማውን ስራ መግለጥ ነው።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ሶፊ በርታ በቸርች ውስጥ የተደበቁትን ስመኞች ሌቦች ዝሙታሞች አጋልጣቸው ምንም እንዳትቆም የቀባህ ባንተ እነዚህን ምናምንቴዎች ከቸርች ይጠርጋል።
@yacobmicheal5978
@yacobmicheal5978 10 ай бұрын
ለምን ሰዎች ስለ እሱ አንድም መረጃ ሳይሰጡ ይፈርዱበታል. ይህ ስለ መደፈር አይደለም። በፍርድ ቤት ጉዳይ ተሸንፈዋል. ወደ ፖሊስ ሂድ ፓስተር ሶፎንያስ በማንኛውም ዋጋ ታዋቂ መሆን ይፈልጋል።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
እከካም አቃጣሪ ቅጥረኛ አጨብጫቢ
@sentugebre8799
@sentugebre8799 10 ай бұрын
Be Ethiopia, le Ethiopian behearawi niseha letiwuld hulu, yihea ergman ezih lay yabka bebeka endizega hulachinm yetedeke hatiatachinin yizen wede Geta fit mekreb alebin. Ebakachihu, Ebakachihu, Ebakachihu enmeles, be kentu le kentu anmelales, fetari yirdan AMEN 🙏
@meklitsamson6389
@meklitsamson6389 10 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይማርህ
@TamiratGetahun-h7m
@TamiratGetahun-h7m 10 ай бұрын
😂😂😁😁😁
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ጤነኛ ሠው እንዳንቺ በታመመ ሠው አይን ህመምተኛ ይመስላል።እራስሽን ባየሽበት መነፅር አይተሽው ነው።ጉግማንጉግ።
@kidistabera5385
@kidistabera5385 10 ай бұрын
እግዚኦ ፡ መሀረነ ፡ ክርስቶስ። አቤት ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ ጥግ ፡ ክፉት። እረ ፡ ቶሎና
@ana8712
@ana8712 10 ай бұрын
endate yetergeze lege yawem y sedeste were thense tasewetalachehu sewe megdel malete newe. sewe fertachehu yasazenal betam egzeabhare ne ateferum nefse matefate egzeabhare yeker yemaylewe hatheyate
@elias2906
@elias2906 10 ай бұрын
ይሄን ያህል ሰአት እጇ ተንቀጠቀጠ ፎቶ የያዘችው
@teg22345
@teg22345 10 ай бұрын
Abet gef yaseferal
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አሁን በተደጋጋሚ እንደምናየው ጴንጤዎች የሚሠሩትን የማጭበርበር ስራ ይሄ የተባረከ የእግዚአብሄር ሠው እያጋለጠ ነው።ስራቸው የተበላሸ በክርስትና ስም ሠይጣን የማይሠራውን እየሠሩ ያሉ ሁሉ ነገ ልንጋለጥ ነው ብለው ፈርተው ጉዳቸው እንዳይወጣ ተደናግጠዋል የቀረበውን የሚያሳዝን ታሪክ ሳይሆን እነሱ የሚስቡት ሌብነታችንን ነገ ሊያጋልጠን ነው ብለው ፈርተው በመጥፎ ኮሜንት እየተንጫጩ ነው።
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 10 ай бұрын
ፈሳዳምጣችሁ የትርኪምርኪ ሥብስብና ቅንብር ነው ጋዜጠኛውም ያው ነው ምን ሊፈይድ ስም ማጥፋትና ድራማ ነው ታዲያ ማዋረድ መሥሏቸው ተሰብስበው መጡ ትክክለኛ ቢሆኑ ሶፎኒያሥ ጋር ሳይሆን ፍርድቤት ነው መሄድ ያሥቃሉ ቅንብርና ውሸት ለመታየት ነው አይ ኢትዮጲያ
@senaitgetaneh6943
@senaitgetaneh6943 10 ай бұрын
አንተ ነህ እንዴ ደፋሪው
@fengebi9715
@fengebi9715 10 ай бұрын
Emama Yihe min yasikal siyaweru emisikut
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 8 ай бұрын
የአጉት ልጀ ተብሎ አይደል ድንጋይ ወርዋሪ የደሃልጀ ነዉ
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 10 ай бұрын
እዛው ቤተሰባቸው ውስጥ የሚጨርሱትን ስንቱን ነካኩት አንዴ ቤተክርስቲያን አንዴ ቤተሰባቸውን አንዴ መንግስትን አንዴ ፍርድ ቤትን አንዴ ሰውን እረ ድምፃቹ እራሱ ይቀፋል
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው?????
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
አንቺ ቅጥረኛ አለቅላቂ አተላ ውሻ ለበላበት ይጮሀል ለበላሽበት ጩሂ።😊
@rodamilkias6087
@rodamilkias6087 10 ай бұрын
yetenagarihoch dimtsi lemin ayisemam?
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 10 ай бұрын
እዚህ ግን ምን መፍትሄ ልታገኙ ነው የምትመጡት🤔
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ጩኸታቸውን ማሠማታቸው እራሱ መፍትሄም ያገኛል።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
መፍትሄው አንቺ ጋ ነበር???ምን አገባሽ እከካም ምቀኛ
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
ምናባሽ አገባሽ???????ፋንዲያ
@SenitGesese
@SenitGesese 10 ай бұрын
እነሱ ለእራሳቸው ያውቃሉ ምን አገባሽ??አኪራሽ የዞረ ነገር ነሽ ምን አገባሽ?የሚያደርጉትን ለማድረግ መብታቸው ነው።
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 10 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj ምቀኛ?😀😀😀😀😀😀መፍቴ ስላገኙ
@lueal30
@lueal30 10 ай бұрын
ወረቀቱን ብታስቀምተው አዛዘነችኝ
@tamirathailemariam5065
@tamirathailemariam5065 10 ай бұрын
ወንድሜን የሚያሠናክል ከሆነ ለዘላለም ስጋ አልበላም።you tube ይቅርብኝ።ዳዊት ሞላልኝ....የት ነህ?
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 10 ай бұрын
ሌሎች ይበደሉ ድርጅቱ በወንጀለኞች ይሞላ ምን አይነት ባለጌ የመንፈሳዊ ነገር ምንም ያልገባህ የወንጀል አስተባባሪ ነህ ።
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 10 ай бұрын
አይዞህ አንተ ጋር አይመጣም ፈራህ 😡😡
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
#new🔴እውነት ተገፋች!  || መምህር ብርሃኑ አድማስ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
1:03:36
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 4 М.