ከንስር አይን ጋር የተፋጠጥንበት ጉዳይ!!የተባለው ነገር ሁሉ ውሸት ነው!!

  Рет қаралды 82,517

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@BLove-dt3lm
@BLove-dt3lm 2 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ነገር ካንተ አልጠብቅም መቸም ቢሆን በገንዘብ እንዳትታለል ገንዘብ ጠፊ ነው ለኔ ሁሌም ጀግናዬ ነህ
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
የስቱን እንባ ያበሰ ጀግና የንሶር አይን የሆነ ነገር ቢሆን አቶ ዘላለም ካንተ እራስ አንወርድም😢😢😢😢😢
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ 2 ай бұрын
ከምረ አዎ የነስረ አይን አንድ ነግረ ቢሆን ዘላለም ነው ምክናያቱም ሚስጥሩን ስላወጣብት
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
አዎ፣በጣም
@semu639
@semu639 2 ай бұрын
እኮ😢😢😢😢
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 ай бұрын
ወድም አማቾች ናቸዉ. ካሜራ ላይ. ያያችሁትን. አትመኑ. ተካሜራ ጀርባ. ያለዉን. አናቅም. ወገኖቸ
@NejmuMohammed
@NejmuMohammed 2 ай бұрын
በሚገባ
@tamiratgebregzabher1456
@tamiratgebregzabher1456 2 ай бұрын
የሰማነው ሁሉ በጣም የሚዘገንን ነው ዘላለም በጣም የምወድህና የማከብርህ ስለሆንክ እውነታውን እዲወጣ ከንስር ዓይን ጋር ተስማምታችሁና የተበዳይን ጎን ለመቆም ብታደርጉ ደስ ይለኛል የሁለታችሁም ቤተሰብ ነኝ ግን ሰውዬው ወይም ወንድም የተባይዬው አነጋገሩ ምንም ሊዋጥልኝ አልቻለም ባለቤቱም በደንብ መርምራት ለማንኛውም እግዛአብሔር ሰላሙንና ፍቅሩን ይስጥልን
@ZikraEbrahim
@ZikraEbrahim 2 ай бұрын
ሰወቹ ፈርተዋል ልጆቹን እደበደሏቸው ግልፅነው ዘላለም ግን አንተም ደስ አላልከኝም ተጠንቀቅ በበፊት ማንነትህ ተከብረህ ኑር የነስር አይን ጋር ተገናኝታችሁ ተነጋገሩ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 ай бұрын
ወንድምዬው ብዙም እውነት አያወራም የቤተሰባችሁን ሀብት በሰላም ስጣቸው ህጻናት አይደሉም ብዙ አታድበስብስ ስጣቸውና ድርሻቸውን ከዚህ በኋላ አጠገብህ አይደርሱም ራሳቸውን ችለው ይኑሩ ባለቤትህ በቤተሰብ ሀብት አያገባትም የወለደ ሰው ግፍ አይሰራም በልጆቻችሁ ይደርሳል ሀቃቸውን ስጥ ኑሮህን ኑር
@gemeleyentertainmentchannel
@gemeleyentertainmentchannel 2 ай бұрын
ልክ ነዉ❤
@rahelteshome5808
@rahelteshome5808 2 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
​@@gemeleyentertainmentchanneltekkle❤
@A.wYouTube
@A.wYouTube 2 ай бұрын
ዘሌ አንተ በጣም ጥሩ እና አስተዋይ ሰው ነህ ሰው ሆኖ እማይሰሳት የለም አሁንም ስህተት ሰርተህ ከሆነ ከንስር አይን ጋር አውሩና ከፈጣሪ ጋር አስተካክሉት ሁለታችሁ አብራችሁ ስትሆኑ ነው እሚያምርባችሁ እባክህ ዘሌ
@aduadu3685
@aduadu3685 2 ай бұрын
@@A.wKZbin ስህተት የሚባል ነገር የለም ወንድምና እህቱ ? የሚገቡ ናቸው
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 2 ай бұрын
ሁለቱ ባልና ሚስቶች ንግግራቸዉ አላሳመነኝም ይወዛገባሉ ብቻ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣላቸዉ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 ай бұрын
Especially the wife, she said the young lady poisoned her. But how does She know??
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 ай бұрын
ድራማ እየደረሙ ነው ጉዱን የነስር አይን ይዞት ስለወጣ ያን ለመከላከል የታሰበ ሀሳብ ነው
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
እኔም አነጋገራቸዉ አልተዋጠልኝም
@selamabraham5770
@selamabraham5770 2 ай бұрын
Enem alamenkum zm blo yemaytamen were😢
@selamabraham5770
@selamabraham5770 2 ай бұрын
Setyewa stawera eyeferach tnfaswa yetere New eyawerach yalechuw endet atakachewm zelalem please atshewed
@JdMd-s1v
@JdMd-s1v 2 ай бұрын
ዘሌ አላህንፍራ የንስርየ የእውነትሰውነው ተረጋግተህ አስብ እንደት የልጆቹን ማስረጃቸውን ወስደህትጠፉለህ የንስርአይን አንድነገር ቢሆንካንተራስአንወርድምተጠንቀቅ
@GvuThj
@GvuThj 2 ай бұрын
,እወነት..የስሮ..አየን..ታሞኝ..ነወ.
@Jamalalif-r5t
@Jamalalif-r5t 2 ай бұрын
እኔም የምጋራው ሀሳብ ነው። ለምን ጠላት ከሩቅ አይመጣም ሚስጥሩን የሚያውቅና የቅርብ ጓደኛ ነው ራሱ ነው ጠላት የሚኆንኽ ተጠንቀቅ ውድ ወንድሜ የንስር አይን።
@Jamalalif-r5t
@Jamalalif-r5t 2 ай бұрын
መጀመሪያ የንስር አይነ ጉድኽን ስላወጣብኽ ነው። አንተ በዩትብ ያቀረብከው 10ተቀን ሙሉ የት ነበርክ።?
@GvuThj
@GvuThj 2 ай бұрын
@@Jamalalif-r5t ,ዘሏሏም.መጀመርየ..
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
ዘላለም ለምን መጀመርያ ልጆቹን ወይም ተበዳዮችን አላቀረብክልንም ብቻ ተወዛግበሀል ድንጋጤ አለብህ አነጋገርህ ያስታዉቃል የባልና ሚስቶቹ ቅንብር ድራማነዉ እኔ ምንም አልተዋጠልኝም እዉነት ትመነምናለች እጅ አትጠፋም ዘላለምከህግ አታመልጥም 😮 ከእዉነታ ጎን ቁም ገንዘብ አላቄ ጠፌነዉ የህሌና ዳኛ ቡኃላ ያስጨንቀሀል ሰላም አይሰጥም የንስር አይን እዉነቱን ያወጠዋል የኛ ጀግና ስለእዉነት የሚቆም ወንድማችን❤❤ የንስርአይን አንድነገር ቢሆን ከዘላለም እራስ አንወርድም እወቀዉ የህግ አካል ብትሆንም በህግ ትጠየቃለህ ወጀለኛን አናሳልፍም
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
ልጆቹ። በጣም ያሳዝናሉ። ዘላለም ተወ ከተበዳይ ጎን ሁን አንተ እንደት ባልና ሚስትን ታምናለህ ።የሚያወሩት ሁሉ ዉሸት ነዉ የሚመስለዉ። ያስታዉቃል ንግግራቸዉ
@MuluTola-un3ny
@MuluTola-un3ny 2 ай бұрын
አዝናለሁ አይ ዘላለም 😢 የንስር አይን አንድ ነገር ቢሆን ካንተ ራስ አንወርድም !!! መጀመሪያ ያናገሩት እነዛ ናቸዉ የነዛን ማስረጃ ተቀብሎ ለነዚህ ጠበቃ ሆነ🤐 አረ በእየሱስ ስም ምን ነክቶሀል ግን አንተ ሰዉ? እኔማ ተናድጄ ልሞት ነዉ! በጣም አምነው ስለነበር እንዲ ሲያረግ? የመከዳት ስሜት የሚያዉቀዉ የተከዳ ብቻ ነዉ!
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@TewedajTewedi
@TewedajTewedi 2 ай бұрын
አዎ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
በትክክል
@ተስፍሽይትባረክ
@ተስፍሽይትባረክ 2 ай бұрын
@Haleema-t2d
@Haleema-t2d 2 ай бұрын
ትክክል አንወርድም ሑላችንም
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ዘላለም በጣም ነው የምንወድህ በጣም ነው የምናከብርህ ስትጠፋ እንኳን በተለያዩ ዩቱበሮች እየገባን ምን ሆኑ እያልን ተጨንቀናል❤❤ግን ዘላለም ባንተ ስራ ማንም ጣልቃ አይገባም ሊገባም አይችልም የንስር አይን አይዋሽም አንተ ነገሮቹን ይዘህ ዝም ስትል ነው እሱ ሀቀኛ የሰው ሀብት የማይበላ ስለሆነ የተደበቀውን ፈልፍሎ ሊያወጣ ነው አንተ በጀመርከው ስራ ላይ የገባ ምክንያቱም እሱ ሰው ሲበደል ማየት አይችልም 😢😢😢ምናልባት ዘላለም ንፁህ ከሆንክ እያንዳንዱ እውነት ይወጣል ግን አድርገኸው ከሆነ ደግሞ የፈለገ የህግ አካል ብትሆንም ከህግ ተጠያቂነት አታመልጥም
@BnUk-n3c
@BnUk-n3c 2 ай бұрын
Yes yes yes
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 2 ай бұрын
ትክክል በትትናነውየጣፍሽው🎉🎉🎉
@FikaduArgaw248
@FikaduArgaw248 2 ай бұрын
ትክክል
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
@@FikaduArgaw248 💒💓💓💐💐💐💐💐
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ 2 ай бұрын
ትክክል
@sfsssjhsgshsusts9574
@sfsssjhsgshsusts9574 2 ай бұрын
ዘላለም ከተበዳይ ጎን ሁን በሀቅ ኑር ነገ እንሞታለን ❤❤❤❤❤
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ!!!
@yedingillijnatty5940
@yedingillijnatty5940 2 ай бұрын
Ay zelalem ye wushet endehone yastawekal.
@sarahtirunesh2261
@sarahtirunesh2261 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢​@@yedingillijnatty5940
@mulatwamk7138
@mulatwamk7138 2 ай бұрын
ገና ሳታዩ አትፍረዱ ገና እያጣሩራ ነዉ እኮ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 ай бұрын
Yes
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ዘላለም የምታረገው ነገር ምንም ደስ አይልም እውነቱ ይወጣል እድሜ ለንስር አይን😢😢
@የናትዋ
@የናትዋ 2 ай бұрын
ትክክል
@senaittekle6104
@senaittekle6104 2 ай бұрын
😅
@aduadu3685
@aduadu3685 2 ай бұрын
@@Alam-k6l ምን አይተሽ ነው እንዲህ ያልሽው አዎ እውነቱ መውጣቱ አይቀርም ከዛ እኛም ይቅርታ አድርግልን ብለን ኮሜንት ላይ እንደፋለን !!! ተዉዋቸው ስራቸውን ይስሩበት።
@Wisdom-Ethiotube
@Wisdom-Ethiotube 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም የወንድማቸው ጠበቃ ከሆንክ የነሱን መርጃ መቀበል መብት የለህም ይህ ልጆቹን አንዳታለልካቸው ነው የምያሳየው ለምን የሚዲያ ስው ነኝ በማለት አና አንሱም አምነውህ ዶክመንታቸውን ጠቅልለው ሰጥሁ የሄ ማጭበርበር ነው እና በጣም ይደብራል ለአውነት ቁም በጣም ነው የምወድህ ዛሬ ግን ትንሽ ደስ አላልከኝም ልጆቹ ጋር መሄድ አየጠበቅብሕም ጠበቃ ለቆምክለት ወገን ነው ተስማሙ ማለት ያለብህ ከዛ ነው ሰራህን በህጉ ማስኬድ ያለብህ, i think its not fair what you are doing, this is my first comment and it will be my last.. So becarful if you are really respect and knew the law, even you shouldn't say what you said at the end to them .
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
ጀግናው የንስር አይን ስለገባበት ችግር የለውም እውነት የትም አትሄድ
@LiduAbdi
@LiduAbdi 2 ай бұрын
Yes
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
አው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Yes
@የናትዋ
@የናትዋ 2 ай бұрын
አዎ
@Wasela-jx3yv
@Wasela-jx3yv 2 ай бұрын
ትክክል
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
ዘላለም ከተበዳይ ጎን ሁን አንተና። የንስር ዓይን ምርጥ ጀግና ናችሁ
@lulagirma5395
@lulagirma5395 2 ай бұрын
ዘላለም ተነካክቿል በደንብ ያደታውቅበታል ቃለምልልሱን ከመጀመርያ በደንብ አዳምጠው ጠበቃ ነኝ ይላል እምዴ ከሆነም የልጆችን ማሰረጃ ለምን ተቀበለ ለሁለት ወገን መሰራት አይቻልም
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ስብድክአሱ ዘላለምአጭበርባሪ ሆኖል
@God-Families-Church
@God-Families-Church 2 ай бұрын
yaaa. if he is an attorney to one client, he must not even contact the other person, let alone to take files!!!
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ለዛለምማ ጠበቃ ሆነ እኮ😢
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
ሁለቱም ጀግኖች ናቸው ኮመንተሮች ትዝብትን አታትርፉ መጨረሻወን ሳታውቁ ሲቀጥል ባልና ሚስቶቹ አይን ያወጣ ውሸት ነው እየዋሹ ያሉት ስለዚህ ተበዳዮቹ ልጆቹ ናቸው ባልየውን ፀበል መውሰድ ነው ፈውስ ይፈልጋል ዝም ብሎ ተነስቶ እህትና ወንድሞቹን የሚጠላበት ምንም ምክንያት የለም
@mulumulu2891
@mulumulu2891 2 ай бұрын
ዘላለም ቃላትን የምትሞላለት ለማሳመን ነው እራስህን እያጋለጥክ ነው
@MettiJewellery
@MettiJewellery 2 ай бұрын
ልጆቹ የጠየቁት ወላጆቻቸው የተውላቸው ን ድርሻ ነው ። የንስር አይንና ዘላለም ተጋገዙና እኩል እንዲካፈሉ አድርጉ 🙏🏾
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 ай бұрын
ዘሌ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ይህ ሰውዬ ሲናገር እራሱ ይተባተባል እና ለማመን በጣም ከባድ ነው መረጃውም ዛሬ ገንዘብ ካለ የማይሰራ ነገር የለም እና በፈጣሪ ስም ሚስቴዬዋን በጣም ተጠራጠራት እንዴት የእናት አባታቸው ሐብት አያካፍላቸውም ባለጌ ሰው ነው ያደለው እንኳን የራሱ ስጋ ባእድም ይረዳል ይሄ ሰውዬ በሚስቱ ተገዶ ነው እና በሃቅ ስራ እስከዛሬ እንደምትሰራው በማርያም ይዤሃለሁ ወንድሜ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 ай бұрын
🤔አኦ ሚስቱ ከ ውንድሙ አጣልታ ከርሳም ንብረታቸውን ልትውስድ ነው 🤮🤮
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 2 ай бұрын
ዘሌ ልጆቹ ያሳዝናሉ ብር ያለው ሰው ብዙ ያደርጋል ልጆቹ ቀድመው የእውነት መረጃቸው እጅህ ላይ ካለ እንደ ቀድሞህ ለሀቅ ቁም አደራ🙏
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 ай бұрын
ዘላለም ለዚች ከንቱ አለም አትሸወድ ከድሀ ጎን ቁም ::የነዚህ ምስኪን ልጆች እንባ ይፈርድብሃል እመነኝ................!!!!!😢
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
ዘሌ በጣም ያሳዝናል ኣንተ እውነት ካለህ ለምን እነዜ ጎዶና የወጡ ልጅቻ ያላናጋርካቻው ያላመጠህቻው 😢እውነት ተደብቃ ኣትቀረም ዕድመ ለነስር ኣይን የኛ ጅግና ኣይዎሽም ለሃቅ ነው የምነረው ፈጣሪዎን ይፈራል 100%
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ባፍህ ሙሉ ዱርዬ ከማለት አደራ የውሰድከውን ከወላጆችህ የወንድምና እህትህን ሀቅ መጠበቅ እንደ ታላቅ ይጠበቅብሀል።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ይህንን ኢንተርቪው ምንም አላመንኩበትም የእናት አባት ንብረት ነው ለምን በየስማቸው ተደርጎ መሰረት ያለው ኑሮ እንዲጀምሩ አልተደረገም ዘላለም እራስህ ለነዚያ ለተገፋ ልጆች የተቆረቆርክ አትመስልም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
በትክክል ያንተ ሀሳብ ልክ ነው
@hdbd9547
@hdbd9547 2 ай бұрын
ዘላለም ኣትዋሽ ልጆቹ ነው እኮ ላንተ የቀጠሩህ ኣንተ ግን ከገንዘብ ያዘ ወንድማቸው ቆምክ በጣም ታሳፍራለህ ልጆቹ ግን ፍትህ ያገኛሉ በቅርቡ ዕድሜ ለንስር ዓይን 😢😢😢😢😢😢😢
@masho4931
@masho4931 2 ай бұрын
እነትነው።
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 2 ай бұрын
መጀመሪያ የቅጠሩት እንዛ ነብሩ የነሱ ችግር ሳያቀርብ እንዚህ አቀርብ ለምን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
እዉነት ሀቅን ይዞ እየሰራ ቢሆን እኮ ማቅረብ ያለበት ባለጉዳዮቹን ነዉ ይህች ሁላ ነገር የዉሸት ቅንብር ነች ተመካክራችሁ ነዉ ማንንም አታታልሉም።
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 2 ай бұрын
ሌብነቱን አይን ባይን ወጣ የሆነ ጎታ
@RgatAbay-rr7ne
@RgatAbay-rr7ne 2 ай бұрын
Yes 😢😢😢😮😢😢
@Ethiopiangn
@Ethiopiangn 2 ай бұрын
የነስር አይንን ሙሉ በሙሉ እናምናለን እሱ አይዋሽም100% ለብር ብለው ሀቅን አይሸጥም እሱ
@EyerusMesfn
@EyerusMesfn 2 ай бұрын
ዘላለም ግን ሳክስ እየሰራክ ይመስለኛል ተው አታጭበርብር ዘላለም ለእውነት ቁም ፈጣሪን ፍራ☝️
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA 2 ай бұрын
😕😕አንቺ በእሱ ቦታ ስር
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😂
@ArahrshAa
@ArahrshAa 2 ай бұрын
awo inanasale unati kahonee sabsikireven launaati qumi
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 2 ай бұрын
የት አየሽ እስኪ ተረጋጉ
@መቅዴሥየማርያምልጅ
@መቅዴሥየማርያምልጅ 2 ай бұрын
​@@MERETECHWOLDAየነሥር አይንየማያጭበረብር ጄግናነዉ ዘላለም ከገባህበት መጥፎ ሥራ ተመለሥ ልክ አይደለህም የባልና ሚሥት ወሬ በፍፁም ከዉነት የራቀነዉ ንግግራቸዉ😢
@adugnaweldemichael6616
@adugnaweldemichael6616 2 ай бұрын
ወንድም ተብየው በጣም አጭበርባሬ ነው በደንብ መናገር እንኳን አልቻለም በጣም ተንተባተበ ሚስትየውበመሰረቱ በ ቤተሰብ ንብረት አይመለከታትም።
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 ай бұрын
ዘላለም በሁለት ቢላ መብላት ካንተ አይጠበቅም!! ለነዚህ ባልና ሚስት ጠበቃ ከሆንክ ከልጆቹ ዶክመንት መቀበል እና ሲደዉሉልህ መዝጋት የለብህም። ወንድምየዉ እዉነት አያወራም። በደንብ መጠየቅ አለበት። የወንድም እና የእህቱን ህይወት አበላሽቶ እነሱ እራሳቸዉን ሲጥሉ ንብረት መሰብሰብ እና ወደ እራሱ ማዛወር ነዉ የፈለገዉ። ወንድም ተብዬ ህይወታቸዉን በማበላሸትህ በህግ መጠየቅ አለብህ ባይ ነኝ።
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 ай бұрын
ዘላለም አተጎጅወች እና ለሃቅ ስተቆም ነዉ እሚያምርብህ አትሸወድ ይች ቀሪ ጊዜ ናት አላህን ፍራ
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነውየማከብርህ በዚህ ደረጃ ዝቅ ብለህ ካየውህ እንቅህ አለሁ በእስማም😢😢😢😢 አተ ውርደህ እዳላይህ በእግዚአብሔ😢😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
😂😂👍ልክ ነው
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 2 ай бұрын
ማርያምን ሁለቱ ጋዜጠኞች ጠፍተውብኝ ስጨነቅ ነበር የከረምኩት ግን በሚያሳዝን ሁኔታ መጣችሁ በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው💔 ተው ዘላለም ወንድማችን የንስር አይንጋር ቀርበክ ተነጋገሩ ከእውነት ጎን ቁም
@tru1614
@tru1614 2 ай бұрын
ዘሌ በንስር አይን ቀልድ የለም እሱ የእውነት ሰው ነው አነጋግሮሀል በትክክል ብትመልስለት እንደዚህ አይልም ደሞ ተበዳዩቹ ደውለውለት ነው እንጅ ጣልቃ አልገባም ተው ተስማሙ ንስር ጥሩ ልጅ ነው
@liyanna7521
@liyanna7521 2 ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን ዛላለም አኔ በበኩሌ አንተ ላይ አመነቱ ነበረይ አስከ መቸረሻው የቸነቀይ አናንተ መሃል ቸገር መፈጠሩ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎያል በጣም ነው አንተንም የማደንቀህ keep ur head up keep walking 💚💚💚💚💚 thankyou
@getahungizaw7046
@getahungizaw7046 2 ай бұрын
የህግ አማካሪ ከሆንክና ለሱ ጠበቃ ከሆንኩ መረጃቸውን ወስደህ ያሸሸኸው ለምንድነው? ስለዚህ እውነትና ንጋት ይጠራል።
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
tikikili laba new ehiti genet ligabawu bemilewu demiriye
@helentadesse5825
@helentadesse5825 2 ай бұрын
እኮ ትክክል ነሽ አዎ እነሱም እኮ የናታች እና የባታቸዉ ነበረት የገባቸው
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 2 ай бұрын
የህግ አማካሪ የሚለውን ስሙን ተጠቅሞ ተበዳዬችን ባይጎዳ
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
@@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ are yihi yemin higi amakeri libineti sira new
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
@@helentadesse5825 awe
@sfsssjhsgshsusts9574
@sfsssjhsgshsusts9574 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከተበዳይ ጎን የሚቆም እኔ ከተበዳይ ጎን ነኝ በላይክ አሳዩኝ የማዳም ቅመሞች ሞቼ እወዳችሃለሁ
@FygGuv
@FygGuv 2 ай бұрын
ለመፍረድ አይደለም ግን የህክምናዉ ማሰረጃ አልተዋጠለኝም ብቻ ጌታ መልካም ነዉ ዘልዬ በጣም ይገረመኛል የንግግር ሰርአትህ ተባረክ ❤❤ ከነሰር አይን ጋ አደራ ጠላት ክፍተት እንዳይፈጠር በንግግር ፍቱ እንወድቻዋለን ሁለታቸዉም መልካም ልብ አላቸዉ ''!!
@HAYATUTube4325
@HAYATUTube4325 2 ай бұрын
ያምር ዘለለም በጣም ከምንወዳቻዉ ሰዎች አንዱ ነህ ነጋር ግን አነጋጋርም አነጋጋረቻዉም ታመካክሮ ወይም ታመሰጥሮ እንዳሆነ ያስታዉቃል መዎቅ ያለብህ ነጋር እነሱ ያረዱክ ከትንሽ ግዜ አያልፍም ነገር ግን እኛ ምን ያህል እንዳምንረዳክም መጋዘብ አለብህ (በጋዘ እጅክ ወዳ ጥፈት አታምረ ታመለስ may bro)🙏
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 2 ай бұрын
ዘላለም እኔ እንደሰው በአንተ አዝኛለሁ በመጀመሪያ ደረጃ አንተን ያናገሩሁ እህት ና ወንድም ናቸው አሰቀይሰህ እዛ ደሞ ጠበቃ ሆንክ በጣም ማፈሪያ ነህ አሁንም ፈጥነህ ከጋደኛህ ከንሰር አይን ጋ ተነጋግረህ ለእውነት ቁም ይህን ሁሉ የሚያከብርህን ሕዝብ አክብር እግዚአብሔርን ፍራ 🙏👈🔴🔴🔴🔴
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ትክክል😢😢
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
ሲጀመር እሄ ስራ የንስር አይን ነው መስራት ያለበት እውነት ከሆነ ዘላለም እውነት ከሆነ ከኛጋ ነው ጸቡ ልጆቹ ናቸው የተጎዱት
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 2 ай бұрын
የአይጥ ምሰክር ድንቢጥ እህቴ ሆይ መጀመሪያ ወንድሞቹ ሲያከብር ነው የውጭ ሰው የሚያከብረው የመርዝ ማሰረጃ ለተባለው የታከመችበት ሆሰፒታል ደረሰ ይጣራ በገንዘብ ሊያወጣ ይችላል እውነቱን ይጣራ።
@AbebechEthio
@AbebechEthio 2 ай бұрын
Ewnit new. Lijitewam eko. Letegelige nebir setil nebir be neser ayn laye setawra. Echim be mirz letegelig nebir. Fetari ewnetawn yawtaw. Zelalem gen. Ke. Neser ayen gar 1hune beselam bemetebabir fetuti
@behse6265
@behse6265 2 ай бұрын
ግንዘብ ካልህ ዶክተሮሁሉ የሰፈልሃ
@godolyas306
@godolyas306 2 ай бұрын
እውነት ነው
@MediFikr
@MediFikr 2 ай бұрын
እውነት ነው ይጣራ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ 2 ай бұрын
በትክክል 👌👌
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 2 ай бұрын
እነዚህ እራሳቸው ሌቦች ናቸው❤
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ትክክል
@haregewoindebebe6658
@haregewoindebebe6658 2 ай бұрын
መጀመሪያ ለምን ጠፋህ በስልክ እንኩዋን ልጆቹን ማነጋገር ነበረብህ አሁን ካንተ ይቅር ልጆቹን አነጋግር አንተ ለተበደለ የምትገኝ ስለሆንክ ተባረክ
@RukiyaRukiya-w8d
@RukiyaRukiya-w8d 2 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ጀግናው አብሽሩ።
@FantShe
@FantShe 2 ай бұрын
ዘሌ በፈጠረክ ከንስር አይን ጋር ተግባቡ ሁለታችሁም የፍትህ አባት ናችሁና እባካችሁ.............።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ያህ ከጥፋት እውነት እየራቀ ነውና ስብድክ አንሱ
@aduadu3685
@aduadu3685 2 ай бұрын
@@yededyalikeleh3175 ሲጀመር ምንም አልሆኑም የንስር አይን ትንሽ ስሜታዊ የሆነ ይመስለኛል ሁለቱንም አናበላልጥም ድረሱ ስንላቸው የሚደራረሱ ወንድማማቾች ናቸው
@Hirafikr
@Hirafikr 2 ай бұрын
የኔም ሃሳብ እሱ ሱ ነው ​@@aduadu3685
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
Pls you both gr8 brother.
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
Pls stay with your brother yenseryen.pls pls 🙏
@Naema-g1n
@Naema-g1n 2 ай бұрын
እስኪ የንስር አይን በመጥፋቱ እንደኔ የተጨነቀ ላይክ
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 2 ай бұрын
የነስር አይን በሱ ይቱብ ገብቷል ዛሬ
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 2 ай бұрын
ዛሬ መጥተዋል በሚያሳዝን ጉዳይ በዘሌ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 ай бұрын
እኔ ወሏሂ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
እ እሱ ሲለቅ ነውደ ዘላለምም የለቀቀው
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 2 ай бұрын
​@@Susu-p8v5wደግሞ እኮ በአንድ ሰዓት ልዩነት ነው የለቀቀው።የሚገርመው ልጆቹ ነው መጀመርያ ዘላለምን የጠየቁት ፣ ታድያ የተበዳይን ኬዝ ሳታቀርብ ለምን የበዳይን ኬዝ አቀረብከው ???
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ዘላለም ። ተከብረ መኖር ከፈለክ በተመልካቾችና ውድ ተከታዮችህ ይዘንሃል በጥቅም ተደልለህ ሐቅን አትደፍጥጣት። ከንስር አይን ገጽ የሰማነው ልባችንን አቆስሏልና አሁንም አንተም የንስር አይንና ሁለቱም ወገን ያሉ ባለጉዳዮች በአንድ መድረክ ቀርባችው ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያው ጃምራችው አጥርታችው አሳዩን። እውነት እስክንሰማ አንለቃችውም።
@SofiaSaid-tb8lb
@SofiaSaid-tb8lb 2 ай бұрын
😊😊
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
በትክክል
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
እውነት ነው ሁለቱንም አንድ ላይ አስቀምጠው ፊት ለፊት ያጋፍጧቸው እንጂ እውነት መቼም ተደብቆ አይቀርምና እውነታው እኔ ጋር አለ ካልክ በመሸሽ ፋንታ ከንስር አይን ጋር ተገናኝታችሁ ተወያዩበት እነሱም መረጃ አለን እያሉ ነው ከእሱ ወይም ከወንድምየው የሆነ ነገር ስትቀበል ማስረጃ አለን እያሉ ነው እነዚህም ማስረጃ አለን እያሉ ስለሆነ እኛንም ግራ አታጋባን ከእሱ ጋር አንድ ላይ ሆናችሁ ካላየን ለማመን እንችገራለን። ፈጣሪ እርሱ እውነታውን ያጋልጠው።
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 ай бұрын
ባለጌ ሰው ነው ከዚህ በሃላ አናምነውም ይሄ ውሻ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
የኔውድ አይባልም​@@agsgaxyaydaudb5880
@tsigeabamela
@tsigeabamela 2 ай бұрын
ዘሌ አንተ ቅን ሀቀኛ ሰው ነህ ፍትህን የምታስገኝ ልጅ ነህ፡፡ እባክህን እንደበፊቱ ከንስር አይን ጋር እየተናበባችሁ ለፍትህ ቁም፡፡ ሁሌም የማደንቅህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ፡፡
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ай бұрын
ዘላለም ወንድማችን ስለመጣህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ግን መጀመሪያ ያገኙህ እኮ ተበዳይ እህትና ወንድሞች ናቸው ይህ ታላቅ ወንድም እኮ ከእነሱ በኋላ ነው ያገኘሁ እንዴት የእነሱ ጠበቃ ልትሆን ቻልክ ???ሲቀጥል ተበዳዬቹ ልጆቹ ሆነው እያለ በዳይ ባልና ሚስት ተበዳይ ሆነው ሲቀርቡ ከእነሱ ጎን እንዴት ቆምክ በእናት በአባታቸው ንብረት እሱ ሚስቱን እና ልጆቹን ይዞ እነሱን ሜዳ ላይ ጣላቸው ዘላለም ወንድማችን ከንስር አይን ጎን ቆመህ እውነቱን እንድታወጣ እንፈልጋለን እንወድሀለን እናከብርሀለን እባክህ ወንድማችን እንዳትሳሳት ገንዘብ የሀጢያት ደም ስር ነው አደራ በእግዚአብሔር ከንስር አይን ጋር ተነጋገሩና እውነቱን እውጡ ይህ ታላቅ ወንድምዬው አጭበርባሪ ነው ውሸታም ነው እውነት ያሸንፋል
@Esubeman1996
@Esubeman1996 2 ай бұрын
100% የንስር አይን ልክ ነው ዘላለም እውነት አይደበቅም ታቃለህ 😢😢😢
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ዘላለም ስብስክራ አንሱ እውነት ካልስራ ስብስክ ለማ ተባበሩ
@akjgy1054
@akjgy1054 2 ай бұрын
ላለም ሌባነው በቃ😢
@fafiEmuluqman
@fafiEmuluqman 2 ай бұрын
የነስር አይን አድናቂዎች በ like አሳዩኝ ዘላለም ተብየም ይይ ድፍረትክ በጣም ነው ያናደድከኝ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ዘላለም አውቃለ እያለ እያጭበረበ ነውና ጉቦተቀብላልና ስብስክአንሱ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
​@yededyalikeleh3175
@ZelHavt
@ZelHavt 2 ай бұрын
Please hold your judgement let us hear from all of them at the same stage
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 ай бұрын
ዘሌ በጣም የምናከብርህ ትክክለኛ ሰው ነህ ብለን ነው የምናስብህ ! ለአንተ መጀመሪያ መረጃውን የሰጡህ እህትና ወንድሞቹ ናቸው በምን ሂሳብ እነሱ እንደደወሉልህ ሊናገሩ ይችላሉ የሆነ ነገር ካልተፈጠረ በቀር 😢😢😢ዘላለም ሰማይና ምድርን በፈጠረ ይዘንሃል ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር አምላክ ለማንም ሳታደላ ከእውነት ጋር ብቻ ስራ እኛኮ ነገ እናልፋለን ስራችን ግን ይከተለናል 😢😢😢😢
@ሜቲ
@ሜቲ 2 ай бұрын
ዘለአለም እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው።ወንድም ተብዬው ልጆቹ ቢያጠፉም ድርሻቸውን መስጠት አለብህ ።ባልና ሚስቱ የሸሹት ቤት የቀየሩት የንስር አይንን ፈርተው ነው።እውነቱን እንዳይወጣ ብለው ነው።ፈጣሪን ፍሩ።
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu 2 ай бұрын
ዘሌ ለምን አታካፍልም ትክክል ነህ የልጆቹ ባህሪ እንዳለ ሆኖ መለያየት ነበረብህ
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 2 ай бұрын
አደራህን ዘሌ ወይኔ ሁለት ጅግና መፍጠጥ ማለት ከባድነው ግን ለእውንት ቁም አወራራቸው ባልእና ሜስት አልተዋጠልኝም
@medinaseid6745
@medinaseid6745 2 ай бұрын
የሆነ ነገር እማ አለ የንስር አይን በጪራሽ አይዋሽም
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 2 ай бұрын
Ayewashme befxome!!!
@sabaharel3542
@sabaharel3542 2 ай бұрын
Very true. He is very kind and ounest person. He stands for the truths. ❤❤
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 2 ай бұрын
የሄ አነጋገሩ ተቀይረዋል ደሞ ያኛው እህት እና ወንድም ነው የቀጠሩት እሱ yensu ቪዲዮ ሳይክቀ የንዚህ ቆመ ለምን አላምኩትም ይሄ
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 2 ай бұрын
አዎ የሆነ ነገር አለ የዘላለም አናገገር አያመረኝም😮
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 2 ай бұрын
​@@NefisajoySemanዘላለም እየዋሸ ነው ምክንያቱ አናጋገረው ልክ አይሆነም ያስታዉቃል😊
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 2 ай бұрын
ጀግናው የንስር አይን ስላጋለጠህ ነው እንደማይለቅህም ታውቃለህ ከሀቅጋር ቁም
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
በትክክል
@tgze2435
@tgze2435 2 ай бұрын
በትክክል
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
@@zeyenebaahmed4427 tikikili degito new eko yemeta degimo yalitayee iji yaliteseranegri yelemi yilali erasu eyaderege silata yebetinew
@godolyas306
@godolyas306 2 ай бұрын
በትክክል
@ad1187
@ad1187 2 ай бұрын
ትክክል እንደ ጠበቃ የሚለው አያስኬድም ልጆቹ አምነው ነው የሰጡህ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 ай бұрын
ዞላ እና የንስር አይን በመጀመሪያ ታረቁልን በጌታ🙏🙏
@דמבולוהיילה
@דמבולוהיילה 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደዚህ ካልጠበቀም ነበር ዘላለም ወደ ራስህ ተመለስ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 ай бұрын
ልጆቹ በቃ ጥፋት በጥፋት ሆኑ አንተ ግን መልካም ወንድም ነህ ምንድርነው የተበላሹ ማለት ዘላለም እጅ መንሻው በደንብ ሠርቶዋል ለዚህ ነው ወደ እነሱ ያንጋደድከው እውነት እውነት ነው ጌታ ልጆቹን ይረዳቸዋል።
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 2 ай бұрын
ጠበቆች ገንዘብ ካገኙ ሌቦች ናቸው ፍትህ አያስገኙም
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt 2 ай бұрын
ወንድም ተብየው ልጆቹ የሚደርሳቸውን የወላጆቻቸውን ንብረት ስጥ ለልጆችህ ግፍ አታስቀምጥ ሚስትም ምት ባይ አስቢበት
@zenitube4006
@zenitube4006 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ንግግር ነዉ ዘላለም እኔ በበኩሌ ንግግራቸዉ አልተዋጠልኝም የሁሉም ዘላለም ያየማዉቅህ ንግግርህ አይደለም በቅድሚያ እህትና ወንድሞቹ ናቸዉ የጠሩህ የሰጡህን መረጃ ይዘህ ነበር እነዚህ ስለተፈጠረዉ ነገር መጠየቅ ነበረብህ አንተ እጅህ አለብህ እላለሁ 😢
@MahletKwd
@MahletKwd 2 ай бұрын
እድትረዳቸዉ የጠሩህ ልጆቹ እያሉ እዴ የናተ ጠበቃ ነኝ ትላለህ ዘላለም እኛ በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ እዉነትን ስትጋፈጥ ነዉ የምናቅህ ነገር ግን ስተት ይፈጠራል አድርገህዉ ከሆነ ከስተትህ ተመል ብቻ ከእተሪቪዉ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ሳየዉ ምንም አልተዋጠልኝም እጅህ ያለበት ነዉ የሚመስለዉ ለማንኛዉም እዉነት ተደብቃ አትቀርም እዉነትን ከንስር አይን ወድማችን እጠብቃለን
@teshalewape8331
@teshalewape8331 2 ай бұрын
እባክህን ዘላለም ወንድሜ እውነታውን አውጣቸው ከንስር ዓይን ጋር እንዳትጣሉ
@genetgirma9691
@genetgirma9691 2 ай бұрын
ዘላለም ተጠቀቅ አጠያየቅ አሶተካክል አሚናገርው እውነት ውሸት ልብክ የረዳል አስተውል ፈጣራ ያያል❤❤❤❤❤
@godolyas306
@godolyas306 2 ай бұрын
እውነት ነው😢 እግዚአብሔር ያየል
@FtyGhh-hm4gl
@FtyGhh-hm4gl 2 ай бұрын
ወንድምየ ዘላለም ከእዉነት ቁሚ ልጆቹ ያሳዝናሉ😢
@alemheaven
@alemheaven 2 ай бұрын
ወይኔኔኔኔ ጌታ ሆይይይ በህልምሽ ነው በለኝ ዘላለም ሌላ ገፀ ባህርይ ይዞ ሲገለጥ 😭😭😭😭 እኔ subscribe አንስቻለሁ የሌባ ተከታታይ አልሆንም በጣም አዝነናልልልልል
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
Me too
@habtamuseyoum2971
@habtamuseyoum2971 2 ай бұрын
ምንም እውነት እያወሩ አይነስለኝም ሲቀጥል አስጠግተናቸው ይላል ሆዳም የእናቱ ልጆች አደራ ዘላለም እንደምናቅህ ስለ እውነት ስራ ከሆዳም ጋር አትተባበር
@MirtalemHabte
@MirtalemHabte 2 ай бұрын
ተው እንጂ ዘላለም መናገር እስኪያቅትህ ድረስ እንዲህ አትሁን የልጆቹ አምላክ ይፈረድብሀል ህዝብም ይጥላሀል አስሬ እኔ ጋዜጠኛ አይደለሁም የምትልው የንስር ዐይንን ለማጣጣል ይመስላል ንግግርህ ለማንኛውም ወደራስህ ተመልስ
@fifisium
@fifisium 2 ай бұрын
Hak blehal
@aberashayele66
@aberashayele66 2 ай бұрын
ዱሮም አልወደውም ይህ ራሱ የውሸት ማስረጃ ነው ገንዘብ ከወሰድኩ ብለህ ይህንን የውሸት ማስረጃ እንዲያቀርቡ አደረክ አሁን እኮ ልጆቹ ፍትእ ነው የፈለጉት የቤተሰባቸውን ንብረት ልያገኙ ይገባል ስለዝህ ዘላለም ከአንተ አናት አንወርድም ስለዚህ አስብበት።
@hdbd9547
@hdbd9547 2 ай бұрын
እውነት ካለህ ለምን ንስር ዓይን ከለቀቀ ተመልሰህ ትለቃለህ😢😢😢😢😢😢
@negesetkerekes2325
@negesetkerekes2325 2 ай бұрын
True, it is a little suspicious!
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
እውነት
@mulushewagejarseu7836
@mulushewagejarseu7836 2 ай бұрын
አነጋጋርክ እራሱ ደስ አይልም
@Sarahll-k3c
@Sarahll-k3c 2 ай бұрын
👌
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 2 ай бұрын
አዎ ያስታዉቃል የሆነ ነገር አለ😊
@RukiyaRukiya-w8d
@RukiyaRukiya-w8d 2 ай бұрын
ተመልካቾች እባካችሁ እስከመጨረሻ ሳታዳምጡ አስተያየት አትስጡ የእነኚህን ጀግኖች ሞራል አትንኩ ዘላለምና የነስር አይ ለኔ ፍጹም ጀግኖቼ ናቸው ዘሌም ቢሆን እያሴሩበትጂ ከእውነት አይሸሽም!!!!!!!!
@YabsiraTedla
@YabsiraTedla 2 ай бұрын
ሰማ ዘሌ አንተም ንሰርም ጀግና ናችሁ ሰማ ንስር ፈጣን ነው እንደ አሞራው በጣም ፈጣን አዛኝ ነው ያ ነው ችግሩ ልታደንቀው ይገባል በእዝነት እንጂ አንተን ያለው በአድልዎ አይደለም ይልቅ ይበልጥ ያበረታታችሁዋል አንተን በእርሱ ቦታ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር ትልቅ ነህ አሰብ በጣም ነው ጓደኝነታችሁ አታሻክረው ሰውዬ ልጆቹ መገዳደል ይነሳቸው ምናልባት ከአጎታቸው ጋር ሌላ አቅም ያለው 5ተኛ ሰው አለ ግሩም ፊልም ይሆናል ትእግሰት አሠፋን በትእግሰት ፈልግ ነገሮች እንደ አባቷ ሰም ይሰፉ ተባረክ
@ChuChu-w3w
@ChuChu-w3w 2 ай бұрын
ወንድምየው ሲያወራ ይንተባተባል ለምን ንብረታቸውን በስርአቱ ማታካፍላቸው ዘሌ የመጀመሪያው የህትና ወንድምየው ቃለመጠየቅ አለቀክም እና ለተመልካች ክብር ይኑርህ ጥቅም እንዳያታልልህ ዘልየ ❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 ай бұрын
አዎ ምንም ያድርጉት መሰጠት አለበት ደምሪኙ ዉዴ
@GsSb-l4u
@GsSb-l4u 2 ай бұрын
በጣም ነው ያስጠላኸኝ
@amulove5866
@amulove5866 2 ай бұрын
እጀ ምን ያስጠላል እንግዲ ዉሸት ነዉ እያለ አይደል እዴ
@amulove5866
@amulove5866 2 ай бұрын
እጀ ምን ያስጠላል እንግዲ ዉሸት ነዉ እያለ አይደል እዴ
@መቅዴሥየማርያምልጅ
@መቅዴሥየማርያምልጅ 2 ай бұрын
​@የነሥር አይን አይዋሺም ፈጣሪን የሚፈራ ሠዉነዉ😢amulove5866
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ጭራሽ መጀመርያ ያገኙት ልጆቹ ሲሆኑ ተገልብጦ እነዚን እንዳገኘ አክት ያረጋል😢😢😢😢
@mulumulu2891
@mulumulu2891 2 ай бұрын
ምንም ቃላት ብትሞላላቸው እውነት እውነት ነው አትቅለል ዘላለም ጥቅመኛ
@MariyamAdam-f8q
@MariyamAdam-f8q 2 ай бұрын
ወድሜ ተዉ ተሀቅ ጋ ቁም ገዝብ አይጠቅምህም ናስር አይንጋም ተገናኝተህ ተጎደኛህ ወድምህነው ተተጎዳ ጎንሆኑ እድሜ በአላህ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ሹክክ ያላቹ መርዞች ባልና ሚስት ሌቦች ነገ ለልጆቻቹ ነው የምታቆዪት ሲጀመር ሃብቱ እናተን አይመለከትም የሰው ሃቅ ስለሆነ ነው የምትባሉበት እውነትና ንጋት እያደር ነው አንድም የምትሉትን አላምንም ብሽቆች😮
@Metiwollo5
@Metiwollo5 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ የንስር ዐይን የተናገረዉ ነገር እዉነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል 😢
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
መረጃ አለ ዘላለም እኛን አታወናብድድ ፍቶ ተነስተሀል
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 2 ай бұрын
ይህ ነገ እውነት ከሆ ጦርነቱ ከናሱ ሳይህ ከኛ ከትመልካች ነው ያለ ትመልካች እናት ምን ናቹ ይህ ነገ ይሰመርበት ኮመታሮች በሉ ትንሱ ታጣቁ ጀግና ነው ስንል የከርምን ሰው ይህ ነገ ካርገ በቃልህ
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 2 ай бұрын
እኮ ውዴ💪💪
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
በትክክል
@TewedajTewedi
@TewedajTewedi 2 ай бұрын
እውነት ነው
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 2 ай бұрын
በትክክል
@Messeret-f6p
@Messeret-f6p 2 ай бұрын
Betam👍👍👍
@petrossimon
@petrossimon 2 ай бұрын
ዘላለም በዚህ ጉዳይ ምክንያት ስብእናህ ሳይቆሽሽ ከንስር አይን ጋር ተነጋግረህ ችግሩን ፍቱት
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 2 ай бұрын
ዘለዓለም!!!የተበደሉት ከቤት የተባረሩት የውላጆቻቸውን ንብረት ያጡት እያሉ አንተ ላለው ሰው በመቆምህ በጣም አዝኜብኻለሁ
@miliaakiki9424
@miliaakiki9424 2 ай бұрын
እና ዘላለም እውነት እስካለህ ድረስ የነስርአይን ሲያናግርህ ለምን ቀርበህ አላናገረከውም የነስርአይን ከተሰጠው ማስረጃ ጥፋት የለበትም ለማንኛውም መጨረሻው ያሳምረው
@HARIEMILOVMIHAYLOV
@HARIEMILOVMIHAYLOV 2 ай бұрын
Ewinet new
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
በትክክል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
ዉሸት ነዉ አዉቀዉ ማስተባበያ ነዉ ሌቦች ከባልና ሚስቱ ዉሸትና ቄንብር ደግሞ የዚህ የዘላለም ተብየዉ ሌብነት😢😢😢😢
@MeseretAlemye
@MeseretAlemye 2 ай бұрын
yes
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 2 ай бұрын
የብዙ ስው ጥያቄ ነው
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 2 ай бұрын
ኧረ ዘሌ እሄን ካንተ አንጠብቅም 😢ጭራሽ የወንድምህ ተወካይ ነኝ ኧረ ፈጣሪ እንፍራ😢
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
የልጆቹ ቃለ ምልስል መች ተለቀቀ ከዚህ በፊት
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
እኮ አስመሳይ ነው በእዉነት ማን ይታመናል 💔😭
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
እኔም ገርሞኛን መረጃቸው ሰብስቦ ወስዶከከከከከ
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 2 ай бұрын
እኮ አሁን የንሰር ዐይን ሲለቅ አይቶ ነዉ ባልናሚሰት እሚወሩት እራሱ የተዋጠ ነገር የለዉም
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
@@የራያዋመሲ ውሸታም ናቸው ባል እና ሚስቶቹ እኛ ገና በይታ እናውቃለን
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
ሲጀመር ማስታወቂያ ላይ ያሉት ሌላ ልብስ የለበሱ ሰዎች ናቸው ኦሚያወሩት ደሞ ሌላ ልብስ የለበሱ
@w96471
@w96471 2 ай бұрын
ዘላለም የንስር አይንን ይቅር በለው እኔ ስለእሱ ይቅርታ ዝቅ ብዬ በእዚአብሄር ስም ዝቅ ብዬ እጠይቅሀለሁ ዘላለም ይቅርታ
@woineshetassefaassefa8676
@woineshetassefaassefa8676 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ ይብቃህ ብዙ አትድከም ጓደኛህ ይሄን ፕሮግራም ሚዲያ ላይ ዝም ብሎ አያቀርበዉም ከማቅረቡም በፊት እንደ ወንድም እንደ ጓደኛ ያለዉን ነገር አሳዉቆህ ለማዉራት እንኳን ቢሞክር ምላሽህ መልካም አልነበረም እሱ ደግሞ አይደልም ሚዲያ ላይ የሚወጣ ሰዎችን እንኳን ለማነጋገር መጀመሪያ በቂ መረጃ ይዞ ነው የሚቀርባቸው እናም ወንድማችን ራስህን ስህተት ዉስጥ እንደጨመርክ እና እንደው ለማስተባበያ የሰራሀው ቪዲዮ እንደሆነ ከመግቢያ አቀራረብህ ከሰዎቹ ጋር ያለህ ጥያቄ አጠያየቅህ በቃ ባጠቃላይ ፊትህ ላይ የሚታየው ነገር ሁሉ ምንም አይነት ያንተ ክፍል 2 ማስተባበያን የሚያስጠብቀን ነገር አይኖርም ከሁኔታህ ስለ ሁኔታው በደንብ እዉነታዉን አዉቀናል. ግዴለህም ሰው ነህና መሳሳት ያለ ነዉና አንተም ብዙ መልካም ነገሮችን ስትሰራ የቆየህ እንደመሆንህ መጠን ተመልካቾችህንም ጓደኛህንም ተበዳዮቹንም ይቅርታ ጠይቀህ ነገሮቹን አሳጥራቸው እርግጠኛ ነኝ ተመልካችም ይቅርታህን ይቀበልሃል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 ай бұрын
ዘላለም የነሱ ጠበቃ ከሆንክ ለምንድነው የሰጡህን ማስረጃ የማትመልስላቸው ታዲያ ሌላ ጠበቃ ይዘው እንዱከራከሩ የማትተዋቸው 😢 ዘላለም ልክ አይደለህም 😢😢😢😢አይ ሰው😢😢😢
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
የንስር አይንንማንም አጠገቡ አይዴርስ ጄግና በብር የመይታለል
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
በትክክል
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c 2 ай бұрын
ዘል በጣም ዋሸተሀል ማለትነው ለምን መጀመሪያ ተበዳዮቹን አታቀርብም የጠሩህ ልጁቹ ሥለዚህ ልጆቹ ትክክል ናቸው ማለትነው ያረቢ😢😢😢
@godolyas306
@godolyas306 2 ай бұрын
እኲ😢😢
@TibebuGobena
@TibebuGobena 2 ай бұрын
ወንድማቸው እንደወላጅ ጥሩ ደረጃ እንዲደርሱ ማሰቡና ጥረቱ መልካም ነው። በርግጥ ልጆቹ የስነምግባርና የሱስ ችግር ካለባቸው መጣራት ይገባዋል። ልጅቷ በመርዝ የመግደል ሙከራ ካደረገች በቀላሉ የማይታይና ተጣርቶ ለህግ መቅረብ አለበት። ተሰጣቸው የተባለው ሱቅና መኪና መጣራት ይገባዋል። ዘላለም የንስርዐይን ሁሉም ባለጉዳዮች ባንድላይ ብትነጋገሩ እውነቱን ማወቅና ችግሩን መፍታት ይቻላል ብዪ አምናለሁ።
@romiyosanto4180
@romiyosanto4180 2 ай бұрын
ወድሜ አንተ ክፉ ችቅላት አለ. ታላቅ ሆነ ታናናሾች ጎዳና አውጥተህ ወረወርካች. አግዝያብሔር የስራህን ይሰጠሃል. Bleive me አኔም ላይ ደርሶአል. ግን አግዚአብሔር ወደ በጎ ቀየረው.
@hayatmohammed3125
@hayatmohammed3125 2 ай бұрын
ልጆቹም።እውኑተኘውን መስማት እልህ እነዚ ሰዊች እየዋሹ ነው
@SentSent-q4h
@SentSent-q4h 2 ай бұрын
ዘላለም እዉነት ብር አታለለህ😢😢😢😢
@EmebetEe
@EmebetEe 2 ай бұрын
ለማንኛዉም እንኳን ደህና መጣችሁ ከወዳጅህ ጋረ መጣላት አያስፈልግም ዘላለም በምሀል የገባዉን ሰይጣን ደምስሱት
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 ай бұрын
Tebka new eko 😅😮
@EmebetEe
@EmebetEe 2 ай бұрын
እኮ ጠበቃም ሆነ ጋዜጠኛ ለሀቅ መቆሙ ከበፊት አያለሁ አሁን የገባዉ ካለ በማለት ነዉ
@surafelbergen7426
@surafelbergen7426 2 ай бұрын
በምንም መመዘኛ ልጆቹ የ አንተን እርዳታ ፈልገዉ መተዉ መልሰክ አንተ የ ዛኛዉ ወገን ጠበቃ ነኝ ማለት የማያሳምን ነገር ነዉ ይህ ነገር አንተን አይመጥንም
@chirstinagerry761
@chirstinagerry761 2 ай бұрын
ዘሌ የትግስት አሰፍ ታሪክ መጨረሻውን ማየት እፈልጋለን የምትሉ ላይክ ግጩኝ የሚያጓጓ ታሪክ ነው ከእውነተኛ አምላክ ጋር ውዶቼ
@Biba-y9z
@Biba-y9z 2 ай бұрын
ዘላለም እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል አተ ተማኝ ካልሆንክ ማንይታመናል 😢😢😢😢
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 ай бұрын
ንስር ዓይን!!
@ዜድ4885
@ዜድ4885 2 ай бұрын
ሡበሀን አላህ እራሡን አዋረደ
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 59 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
በመጨረሻም እናት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ!!
50:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 182 М.
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 458 М.
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 172 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН