ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ || ዘማሪት ሳራ መንግስቱ

  Рет қаралды 1,114,260

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
✟ምክንያት ስላለኝ ነው✟
✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟
ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ
ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ
አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ/2/
ከዚህ በላይ እንዳመሰግንሽ
አ.ዝ
አውቃለሁ ከደጅሽ ምን እንዳገኘሁኝ
አስታውሰዋለሁ ሸክሜን እንደጣልኩኝ
የለመንኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀረ
ሰይጣን ተመለሰ እንዳቀረቀረ
ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
አ.ዝ
ልቤ አርፏል በአንቺ በእናቴ አማላጄ
እንቅፋት እሾሁ አይበቅልም በደጄ
በሚጣፍጥ ዜማ በኤፍሬም ውዳሴ
ሳሸበሽብልሽ ትረካለች ነፍሴ
ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
አ.ዝ
ውለታ ያለበት የማይከፈል
ሲመሽም ሲነጋም ያመሰግናል
ማርያም ማርያም ይላል ምድርና ሰማዩ
በልጅሽ መከራ አልፎለት ገዳዩ
ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 493
@user-Esrael
@user-Esrael Жыл бұрын
በርቱልን የዘፈን መንፈስ ይውደም ምድሪቷ በዝማሬ ትከደን❤❤❤❤
@misteremebetgebrehiwot
@misteremebetgebrehiwot 11 ай бұрын
አሜን
@user-rx4ru2gi9c
@user-rx4ru2gi9c Ай бұрын
Amen 🙏🙏
@bettyyayeabatwa
@bettyyayeabatwa Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bisratchebsi5389
@bisratchebsi5389 Жыл бұрын
ጠላት ቢከፋውም ገና እዘምራለን 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@kalkidanadane4507
@kalkidanadane4507 Жыл бұрын
ማርያም ❣️❣️ማርያም❣️❣️ ይላል ምድር እና ሰማዩ በልጅሽ መከራ ሞቶለት ❣️❣️❣️ እልልልልልልልልልልልልልል❣️❣️❣️ እህታችን አንቺን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ውድድነው ማረግሽ💗💗
@mariamawittewolde740
@mariamawittewolde740 Жыл бұрын
አሜን።
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetsimoenztewahdo2045
@netsanetsimoenztewahdo2045 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@nebilali5080
@nebilali5080 Жыл бұрын
Mezmur
@tewahedo243
@tewahedo243 6 ай бұрын
#ምክንያት_ስላለኝ_ነው ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ(፪) ከዚህ በላይ እንዳመሰግንሽ አውቃለሁ ከደጅሽ ምን እንዳገኘሁኝ አስታውሰዋለሁ ሸክሜን እንደጣልኩኝ የለመንኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀረ ሰይጣን ተመለሰ እንዳቀረቀረ ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ #አዝ ልቤ አርፏል በአንቺ በእናቴ አማላጄ እንቅፋት እሾሁ አይበቅልም በደጄ በሚጣፍጥ ዜማ በኤፍሬም ውዳሴ ሳሸበሽብልሽ ትረካለች ነፍሴ ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ #አዝ ውለታ ያለበት የማይከፈል ሲመሽም ሲነጋም ያመሰግናል ማርያም ማርያም ይላል ምድርና ሰማዩ በልጅሽ መከራ አልፎለት ገዳዩ ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
@mikimog8005
@mikimog8005 Жыл бұрын
ወይኔ ድምጿ በስመአብ ይነዝራል❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
@user-yz8dt9uh9h
@user-yz8dt9uh9h Жыл бұрын
ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልኝ 😥 አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናልን 😍💕🌹👏👏👏
@mastewalmola
@mastewalmola Жыл бұрын
Teereraj
@thegardian21
@thegardian21 Жыл бұрын
​@@mastewalmola q11
@abrehamtsegazeab7236
@abrehamtsegazeab7236 Жыл бұрын
ድምጽሽ ተሰምቶ አይጠገብም ዘማሪት ሳራ በእድሜ ትንሼ ብትሆኝም እናቴ ብዬሻለሁ ጸጋውን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እንደዚሁ ዲያቆን አባቴ የአደራደርህ ብቃት እጹብ ድንቅ ነው መድኃኔዓለም ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@SoLiy__._S
@SoLiy__._S Жыл бұрын
😶😶
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
የእኔ ውድ እህት በወጣትነት በዚህ ከንቱ ዘመን እራስሽን በእግዚአብሄር ቤት ስታገልግይን ስትገለገይእንዴት መታደል ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንሽን በቤተክርስቲያን ያርዝምልን፣የሰው ልጅ ፋፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜሽን ያሳምርልን፣ከዚህ በላይ የምንታገልይበትን ፀጋውን ያብዛልሽ።21 ሚዲያ በርቱ።
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
21 ሚድያ እነዚህን ልጆች አደራ ዲያቆን ብስራት ዘማሪት ናዶስ ዘማሪት በፀሎት ዘማሪት ሳራን እንዲሁም ሌሎቹን በጋራ አድርጋችሁ ቢቻል 1 አንድ ሙሉ አልበም ካልሆነ ግን ሁሉንም አንድ አልበም አሰሯቸው እግዚአብሔር ይርዳቹ
@kidisttesga7869
@kidisttesga7869 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 Жыл бұрын
ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ ❤🙏 ጥላት ቢከፍውም ላንች በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ❤🌹አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-hk1uf6nb1f
@user-hk1uf6nb1f Жыл бұрын
amen
@mekutube6946
@mekutube6946 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ያልታዩና ያልተሰሙ ልጆችን ስለምታቀርቡልን በጣም ደስ የሚል ድምፅ
@Kali-ps5sp
@Kali-ps5sp Жыл бұрын
Her voice ❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾
@efratamuluneh1874
@efratamuluneh1874 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት 😍😍😍
@rahealeyasu6161
@rahealeyasu6161 Жыл бұрын
ምን አይነት መባረክ ነዉ አንድ ነገር ለማሳወቅ ያክል ይህ ድንቅ ድምፅ ለማመሰገን ብቻ ከፈጣሬ የተሰጠ ፀጋ ነዉ የኔ እህት ፀጋዉን ያብዛልሽ!!!!!
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው የእናትች ክበሮ በልባችን ይሁን ሀገራችን ይጠብቅልን
@saraeshteu3039
@saraeshteu3039 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ፀጋስንታብዛው የኔ ምከሼ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mayarede
@mayarede Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ተባረኪ❤❤❤
@tesfagebrialmedia
@tesfagebrialmedia Жыл бұрын
በርቱ
@user-sc6pf7mu4p
@user-sc6pf7mu4p Жыл бұрын
ምክነያት ስላለኝነው እምዘምርልሽ ምክነያት ስላለኝነው ቅኔ እምቀኝልሽ አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ ከዚህም በላይ እደአመስግንሽ የጌተየእናት ዲንግል ማርያም እናመስግናለን እዘምርልሻለን እኛ ልጆችሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ ከዚህ በላይ እንዳመሰኝሽ! 🥰🙏
@natiman8514
@natiman8514 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት🙏
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Жыл бұрын
ምክንያት ሰላለኝ ነው የምዘመርልሽ👏በጣም የምወዳት መዝሙር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉ ያብዛልሽ💒✝️👏
@dguhfdghj2846
@dguhfdghj2846 Жыл бұрын
ምክንያት ሥላለኝ ነው የምዘምርልሽ ❤️😓 ምክንያት ሥላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ ከዚህ በላይ እዳመሠገንሽ //21// እናቴ ዝማሪ መላአክ ያሠማልን
@yonasbegashaw-le6kb
@yonasbegashaw-le6kb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ።
@misganawwondemnew8697
@misganawwondemnew8697 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር የአገልግሎቱ ዘመንሽን ይባርክልን ከቤቱ አፅንቶ በቅድስና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@BetselotBetsy-fm6wu
@BetselotBetsy-fm6wu Жыл бұрын
በእውነት አስደናቂ መዝሙር ነው ከነ ደምፅሽ🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ💚💛❤️🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ጠላት ብከፋሁም ላንቺ በማቆመ አደገድጋለው ደግሜ ደግሜ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው ❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
እጅግ ውብ የሆነ ድምፅ እና ዝማሬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 4 ай бұрын
ምክንያት ስለለኘነ ዉ የምዝምሪልሽ😢 ልብን ያረካል እርካታሽል ልብን ያጠግናል❤ አጥንትን የምያለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በፀጋዉ ላይፀጋ ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ💒💒💒💓💓💓💕💕💕💞💞💝💝💞❤❤❤
@muligetaalemu4986
@muligetaalemu4986 Жыл бұрын
ስርአቷ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርሽ🙏
@user-wj8wu7wv9y
@user-wj8wu7wv9y 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@gfd4850
@gfd4850 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍጻሜውን ያሣምርልሽ ቃለህይወት ያሠማልን
@user-xt9vy3hg2e
@user-xt9vy3hg2e 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገልግዪበትን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
አሜን ሁሌም ይብዛልን የምርያም ፍቅር 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏
@ephremabiy3310
@ephremabiy3310 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ዘማሪት❤❤❤
@user-zg4hq9bw5o
@user-zg4hq9bw5o Жыл бұрын
እዉነት በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ሳራ መንግስቱ ❤❤
@biruksebsebe3786
@biruksebsebe3786 Жыл бұрын
ማርያምን ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም😇❤ እመቤቴ ትጠብቅሽ በአገልግሎት ታጽናሽ😊 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን አሜን አሜን አሜን
@user-oi7it8px2d
@user-oi7it8px2d 11 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@GoogelNet-dq8xx
@GoogelNet-dq8xx 8 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል
@mekdesseyfe8890
@mekdesseyfe8890 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን እኅታችን በቤቱ ያፅናሽ
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏💞እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣዉ መክኒያት ኣለኜ🙏💞
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤🙏🙏
@wisdom1223
@wisdom1223 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ
@MistreYohannes
@MistreYohannes Жыл бұрын
ጠላት ቢከፋውም ላንቺ በመቆሚ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ❤❤❤
@user-zq2xw7vp4e
@user-zq2xw7vp4e 11 ай бұрын
ዝማሬረመላእክት ያሰማልን ፍፃሜሽ ያሳምርልን
@user-tc4hw5tv1d
@user-tc4hw5tv1d 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@addistebela6300
@addistebela6300 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@aklilumuluget2880
@aklilumuluget2880 Жыл бұрын
ለእናታችንማ ምስጋና ቢይንስባት እንጂ አይበዛባትም አሜን
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤
@helohe4703
@helohe4703 Жыл бұрын
Bertalin
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያለማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ድግል ትባርክልሽ
@user-uq2oz4rh1z
@user-uq2oz4rh1z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለአክ ይሰማሌሽ🙏📖🙏📖🙏📖👏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@amnaalshehhi7986
@amnaalshehhi7986 Жыл бұрын
❤❤❤
@ermiastenkir5283
@ermiastenkir5283 Жыл бұрын
Ere be mariam lelam tizemr betam des tilalech🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 5 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@tedamy1698
@tedamy1698 11 күн бұрын
እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
@user-cg6zb9wd1b
@user-cg6zb9wd1b 7 ай бұрын
በቤቱ ያኑርሽ ድምፆሽ ተሰምቶ አይጠገብም
@user-mn1cc2mn6e
@user-mn1cc2mn6e 5 ай бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚው ቀጥይ
@animutleyikun
@animutleyikun 10 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን።
@titutefera54
@titutefera54 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ሌላም መዝሙር
@AbrehamHailey
@AbrehamHailey 11 ай бұрын
❤❤❤ አሚን ፍቅሯ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MarieWerku
@MarieWerku 7 ай бұрын
አሜን
@MistreYohannes
@MistreYohannes 11 ай бұрын
እመቤት ሆይ አንቺ ጠብቂን አሜን❤❤❤❤
@user-ze1ds8np1c
@user-ze1ds8np1c 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@MameMame-sr7in
@MameMame-sr7in Жыл бұрын
እታችን ድምጽሽ ያምራል በርቺ
@Miki-pb2ff
@Miki-pb2ff Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።በቤቱ ያጽናልን።
@bereketlake7554
@bereketlake7554 Жыл бұрын
Zimare melaiktn yasemaln ❤❤
@MistreYohannes
@MistreYohannes Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@behayluyibeltal5413
@behayluyibeltal5413 Жыл бұрын
Ahunm yibzal Fikrua Sara zimare meleaykt yasemaln wow dimts!🙏🙏🙏
@user-xp5vb1sy3j
@user-xp5vb1sy3j Жыл бұрын
ምክንያትስላለኝነውእምዝምርልሽ 😢😢😢
@misganawwondemnew8697
@misganawwondemnew8697 12 күн бұрын
ልዩ ተሰጦ ነው
@AlemuMengesha-fg3ud
@AlemuMengesha-fg3ud Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በሞገስ ያሳድግሽ
@BeamlakAbera
@BeamlakAbera 10 ай бұрын
❤ዝማሬ መልአክ ያሰማልን❤ 21😅
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤😘🙏
@SenayetAbera
@SenayetAbera 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterworku9645
@asterworku9645 Ай бұрын
💖💖💖💖🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌ዝማሬ መላክት ያሠማልን💖💖💖💒💒💒🤲🤲🤲🙏
@matihabesha
@matihabesha 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 Жыл бұрын
Zemare melak yasemaln Ehtachen
@SoliSoli-ir8to
@SoliSoli-ir8to Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን😊😊😊😊
@serkalemabate4691
@serkalemabate4691 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@fentesgedefaw5055
@fentesgedefaw5055 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@netsanetkebede4123
@netsanetkebede4123 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd Ай бұрын
Amen Amen Amen zemare melaet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamsolomon6154
@selamsolomon6154 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ💞
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማለን❤❤❤🙏🙏🙏
@segni212
@segni212 9 ай бұрын
Zimare melaekt yasemaln
@exitmastery
@exitmastery 6 ай бұрын
jesus love u ❤
@alemeneshtaye
@alemeneshtaye Жыл бұрын
ፀጋን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 18 күн бұрын
እናቴ አባክሽ ስለቴን እውን አድርጊልኝና እኔም ምክንያት ስላለኝ ነው ልበልሽ ! እናቴ !
@infojoy251
@infojoy251 Жыл бұрын
ያሳድግሽ : የናንተን አይነት ያብዛልን ❤
@genetmaru2037
@genetmaru2037 Жыл бұрын
Amen Amen
@saragetenet5948
@saragetenet5948 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 😊😊😊
@Siket1216
@Siket1216 8 ай бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ❤❤አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
"ላመስግንህ የእኔ ጌታ" | በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27​
8:13
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 559 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 151 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
🔴ዘማሪት ሳምራዊት አበበ 🔵ቸሩ ሆይ
4:13
የፃዲቁ ልጅ (ምንቴ)
Рет қаралды 11 М.
በብርሃን ፀዳል || በዘማሪት በጸሎት አስማረ @21media27
12:52
ሃያ አንድ መዝሙር 21 MEZIMUR
Рет қаралды 99 М.
አርቲስቶች በደስታ ዘመሩ @21media27
16:10
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 218 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 424 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 11 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 2,2 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 6 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 622 М.