"ላመስግንህ የእኔ ጌታ" | በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን

  Рет қаралды 559,194

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ላመስግንህ የእኔ ጌታ የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
• "ላመስግንህ የእኔ ጌታ" ዘማሪ ቀ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 262
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው እንዲ አይነት ዘማሮችን ሰለሰጠ ተመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋው ያበዛልቹ❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@EmanAlJazeera
@EmanAlJazeera Жыл бұрын
😮ءءءءضضضض11ض1ضضض😂ض😂😊😂😊😊😂ي😂ثثثثيي😊😂𑸫ثث😊😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ذذذذ😊😊😊😊😊😂😊ي😂ي😊😂ثثثي😊ث😂😊ي😊ث😂😊ث😂😊?😂ث😂😊
@EmanAlJazeera
@EmanAlJazeera Жыл бұрын
😂
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын
❤👏✝️❤
@user-zf6xw8sp7z
@user-zf6xw8sp7z Жыл бұрын
እውነት ነው❤
@yeshimekonen6881
@yeshimekonen6881 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልን
@Maereg
@Maereg Жыл бұрын
21 media እስኪ ከቲክቶክ seli ምትባለዋን ልጅ አዘንሩልን ቁጥር2 ምርትነሽ ናት ቸርነት ሰናይ ጋር ስትዘምር አይቻታለው ሚገርም ፀጋ አላት በእናንተ Studio እንስማት እስኪ
@mesayzemicael2279
@mesayzemicael2279 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ማደንቃት ልጅ ናት
@desatarekeg9885
@desatarekeg9885 Жыл бұрын
❤❤❤❤😁😁😁😁
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 11 ай бұрын
እህቴ ድምጽ ስለሚያምር ዝም ተብሎ ዘማሪ መሆን አይቻልም መስፈርት አለው ።እነዚህ የምታያቸው መስፈርቱን ስለሚያሙሉ ነው ዘማሪ ተብለው የክብር ስም የተሰጣቸው።
@kaseshi_legga_yahode
@kaseshi_legga_yahode Жыл бұрын
በጥቂት ዘማሪዎች ላይ ተንጠልጥለን ከዱን እግዚአብሔር በ1000 ዘማሪዎች ካሠን ባረከን ተመስገን። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
የአምላክ እናት ትጠብቃችሁ ግን ዲስክሪፕሽን ላይ የየመዝሙሩን ግጥም አብራችሁ ማስፈር ብትችሉ አብሮ ለመዘመር እና ለመባረክ ሰፊ እድል ይኖረዋል
@leda2857
@leda2857 Жыл бұрын
በራስሽ.መዝሙር.እንጠብቃን ድምፅሽ.ራሱ.አሳዛኝ.ዝም.ብሎ.ስሙኝ.ይላል
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የኔ እናት ቸሩ መድኃኔዓለም ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልሽ አሜን ❤✝️
@shewatrainingcentertube2223
@shewatrainingcentertube2223 10 ай бұрын
ዠ ዘ ዘዘቧዠጠጠጨጫጮበ፣፣
@johnejojo4726
@johnejojo4726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘማሪዎቻችንን ይብዛልን መዝሙር የኔ የድክመቴ መታደሻ መበርቻይ ሰለሁነ ዝማሬ መልእክት ይስማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልል 👏👏👏👏👍እልልልልልል 👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህቴ በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 👏👏
@tesfamariyam8235
@tesfamariyam8235 Жыл бұрын
ኸረ ድምፅ!! አዘምሩኣት ምትገርም ልጅ ናት ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@abdurzakradwan
@abdurzakradwan Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ! ግሩም ዝማሬ ነው የራስሽን እናፍቃለሁ!
@mihretmiru4891
@mihretmiru4891 Жыл бұрын
በስማም ክርስቶስ ጨምሮ ጨምሮ ለ ምስጋና አንደበትሽን ይከፈትልሽ ድምፅሽ❤❤❤❤❤❤❤ አመስግኝበት በደንብ ፀጋውን ያብዛልሽ
@dn_yihunselam_asrat_official
@dn_yihunselam_asrat_official Жыл бұрын
ናርዲ ! ጸጋሽን ያብዛው ። ይህን ያደረገ አምላክ ይመስገን ።
@samrawitbelhudegfe6786
@samrawitbelhudegfe6786 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ልብን ሰርስሮ እንዲገባ አድርጋ በእርጋታ ነው የዘመረችው! እግዚአብሔር ይስጥልን! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@BurukBondasa
@BurukBondasa Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sphonetastic4617
@sphonetastic4617 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ketelazemed3478
@ketelazemed3478 Жыл бұрын
እዉስንቴደጋግሜ፡እንደሰማሁሽ፡የዉድ፡ዝማሬመላይክትን፡ያሰማልን፡የአገልግሎትዘመንሽን፡ያርዝምልን፡
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
የዘርፌን ሁሉንም ትዘምርልን የናርዶስ መዝሙር ብለን እንወስዳለን
@mikiyas2928
@mikiyas2928 Жыл бұрын
እንዲ አይነት ነገር አይሰራም አሷን ያለወጣት መዝሙር እኛን ሊለውጥ አይችልም
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አያልቅበት ምኑ ተነክቶ የተዋህዶ ምስጥር እና የዘርፊንም አንመኝ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስልንጅ
@abatuzekristos5199
@abatuzekristos5199 9 ай бұрын
ኧረ የዘርፌ አይደለም ይሄ የቀሲስ ምንዳዬ መዝሙር ነው
@abakidanemareyamabebe8860
@abakidanemareyamabebe8860 Жыл бұрын
እንደምን አላቺሁ የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል የእረፍቱዋ በአል ዋዜማ አደረሳቺሁ ልጃችን ዘማሪት ናርዶስ ያባቶቻችን አምለክ አንደበትሽን ይባርክልሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልን ብዙጊዜ አገልግሎትን ከጸሎትና ከመንፈሳዊነት ጋር አስተባብረን ካልያዝን እደምናየው ፍጻሜው አላምር እያለ አደበትሽ ጥሩ ነው ቅላጼው ላይ ትንሽ ልምምድ አልፎአልፎ ስታዜሚ ወደአፍጫሽ እየሄደብሽ በደረት ይጀመራል በጉሮሮ መጨረሻው በጭንቅላት ይጨረሳል የትደብር እንዳለሽ በአገልግሎት በተለያዩ አገልግሎት እንድንጋብዛት
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! በቤቱ ያፅናሽ እህቴ!
@mesayzemicael2279
@mesayzemicael2279 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህቴ :: 21 ሚዲያ ጥሩ ፀጋ ያላቸውን እያመጣችሁ ስለምታዘምሩልን እናመሰግናቸዋለን ደሞም @seli አምጡልን ጥሩ ፀጋ አላት ድምፁዋ እንደ እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ ናት እናንተ ጋ እንስማት እና እንባረክበት::
@user-iy6kj4po2z
@user-iy6kj4po2z Жыл бұрын
አዎ እህቴን አምጧት ምርጥ ፀጋ ነው ያላት(🙏😍❤🙏😍❤
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 Жыл бұрын
*አሜን እልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻🌾🌾🕊️🕊️እልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤👏👏🏻🕊️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🕊️🕊️🕊️🕊🕊️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏🏻*
@smrethabteyes
@smrethabteyes Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ
@-officialchannel6544
@-officialchannel6544 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል 🥰🥰🙏🙏🙏
@weynhagerannafaki7263
@weynhagerannafaki7263 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@zelideta1
@zelideta1 Жыл бұрын
ዝማሬ መለእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
@zeinabkourani2654
@zeinabkourani2654 Жыл бұрын
ላመስግንህ የኔ ገ ጌታ አሜን በእውነት ዝማሬ መላክትን ይሰማልን እህት
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ጥዑም ዝማሬ
@ket9698
@ket9698 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!
@user-pf9hi1so4f
@user-pf9hi1so4f Жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና እግዚኣብሔር ኣምላኽ የብዝሓልኪ ውዴ እህት ኣቤት ድምጺ ጥዕም ዜማ
@meronarega6463
@meronarega6463 Жыл бұрын
አገልግሎትሽ ይባረክ
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@Kalll468
@Kalll468 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ተባረኪ ናርዲ
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።🙏❤
@akberetafom7234
@akberetafom7234 Жыл бұрын
ኣቤት ድምጽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@mikeairdrop740
@mikeairdrop740 Жыл бұрын
21 media በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ አግዛብሄር ይባርካቹ
@user-ij6sz3nj5y
@user-ij6sz3nj5y Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያጥናሽ እህታችን
@yeshe676
@yeshe676 Жыл бұрын
Amene amene amene zemare melake yasemalene
@RobelTamrat-vz6on
@RobelTamrat-vz6on 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ እህቴ
@bantegize1018
@bantegize1018 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@betelhemdemek766
@betelhemdemek766 11 ай бұрын
😢😢😢 ባዶ እኮ ነኝ የኔ ጌታ ምንልቅዳልህ 😢😢😢 በእጄ አንዳች የለኝ የምሰጥህ ላንተ ክብር የሚመጥን ህይወት የለኝ😢😢😢 ፣ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ
@Abayeenate1
@Abayeenate1 Жыл бұрын
ወደ ምናኔ የሚያስገባ ፀጋ ነው ያለሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው። ይሄንን የቀሲስ ምንዳዬን ዝማሬ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ አሁን ግን ነፍሴን አረሰረሳት። ፀጋሽን ያብዛልሽ።
@sarayishak3248
@sarayishak3248 Жыл бұрын
Zemarie melakiten yasemalen tesegaun yabzalesh🙏🙏
@Senny77
@Senny77 Жыл бұрын
በስመአም ምን አይነት ድምፅ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 22 күн бұрын
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌹🌹👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😘
@getfanmedia
@getfanmedia 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Liye137
@Liye137 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህቴ በቀን ውስጥ ደጋግሜ ነው ምሰማው በቤቱ ያፅናሽ
@TmnitMehari
@TmnitMehari 4 ай бұрын
Zmari melakt yasemaln 🙏✝️btam new yhnn mezmur mwede 🥺☦️❤️🙏
@user-ue5uc3tr2e
@user-ue5uc3tr2e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሠግን
@eyasu.fetene
@eyasu.fetene Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ፀጋውን ያብዛልሽ ሚዲያውም ከዚ በላይ ይስፋልን
@tube5209
@tube5209 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ናርድዬ በፀጋውን ያብዛልሽ 🙏
@DdggFdfh
@DdggFdfh Жыл бұрын
በህይወቴ ፈጣርየን የማመሰግነዉ ኦክቶዶኮስ በመሆኔነዉ 🙏🙏🙏❤
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 10 ай бұрын
Amen Egziabhare yemesegen I love Orthodox Tewahedo Church ❤❤❤❤
@zemariabinettube246
@zemariabinettube246 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hiwigla5554
@hiwigla5554 Жыл бұрын
Zmare melaktn yasemaln Enkuan le brhane tmketu aderesachu💫〰😘😍😘😘😊
@elfnqqq8eshh4ailu67
@elfnqqq8eshh4ailu67 Жыл бұрын
እኅቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mesidese9713
@mesidese9713 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እጅግ ጥዑም ዝማሬ ነው በጣም እምወደው መዝሙር ነው ድምፅ ፀጋውን አብዝቶልሻል እህቴ
@TsegayeDesalegn
@TsegayeDesalegn Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! በጣም ጥዑም ነው ጸጋውን ያብዛልን!!!
@beliyougirma2844
@beliyougirma2844 Жыл бұрын
@therock_grewHair
@therock_grewHair Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@user-ts5cu2kh2y
@user-ts5cu2kh2y 11 ай бұрын
❤waqayoo sihagagaruu jabadhu❤
@walewale-nd4ev
@walewale-nd4ev Ай бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አንቺ የውስጤን ነው የምትገልጪልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው❤
@ziondezay4686
@ziondezay4686 Жыл бұрын
Zemare melaekt yasemalen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tesfagebrialmedia
@tesfagebrialmedia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
@segni212
@segni212 9 ай бұрын
Wow❤❤❤ ye melaikt zemari yasemash
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Жыл бұрын
ከተሀድሶና፡ከጠፉበት፡የትመለሱትንም አገልጋዮች፡አቅርቡልን፡አበርቱአቸዉ
@adaneargaw1561
@adaneargaw1561 Жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Жыл бұрын
Amen amen amen zmera melekit yasemalin
@asterkelemu8
@asterkelemu8 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናሸ እህቴ
@dejenwelday9788
@dejenwelday9788 Жыл бұрын
ዝማሬ መልኣክት የሳማልን አህቴ
@user-zl9yd8fy9q
@user-zl9yd8fy9q Жыл бұрын
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏🌻❤🌸🕊
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤
@tomiblackstar8740
@tomiblackstar8740 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ የሚል ዝማሬ ደስ የሚል ድምፅ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
@netsanetkebede4123
@netsanetkebede4123 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq Жыл бұрын
ስንቴ ደጋግሜ እንደማዳምጠው ኦፍፍፍ ዉስጥ የሚነካ መዝሙር
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 11 ай бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላረከኝ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ዝማሬ መልክት ያሰማልን
@user-nm5zl4tl8x
@user-nm5zl4tl8x 9 ай бұрын
ኡፍ ነፍሴን እንዳደሰትሺው ልእል እግዚኣብሄር ዕድሜሽ ያለመለምልኝ ይህንን መዝሙር ደብረሊባኖስ ጉዞ ስንመለስ ስትዘምሪልን ሌላ ዓለም ሁኜ ነው ሳዳማጥሽ የነበረ እንዲህ ያማረ ድምፅሽ ለሰጠሽ ልኡል እግዚኣቢሄር ይክበር ይመስገን ከተኩላዎቹ ይጠብቅልን የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን!!
@matewalderseh4736
@matewalderseh4736 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🤲
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq Жыл бұрын
ባዶኮነኝ የኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ 😭🙏🙏🙏
@letayguesh5619
@letayguesh5619 Жыл бұрын
Please we need more of her🥺🥺🥺🥺 she made me listen mezmure ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Haben54
@Haben54 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ይፈፅምልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kalkidandereje2526
@kalkidandereje2526 Жыл бұрын
የዘርፌን ሁሉንም እንደዚሕ ዘምሩልን ,,ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ክብር ለወላዲቱ🙏
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
የዘርፌን መዝሙር መዘመር ለምን አስፈለገ ሆ የመናፍቃን መውሙር መስማት አንፈልግም🤔🤔🤔🤔
@ananuyeamanuel
@ananuyeamanuel 10 ай бұрын
ይሄ የዘርፌ አይደለም የምንዳዬ ብርሃኑ መዝሙር ነው
@blackviwblackviw7661
@blackviwblackviw7661 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ በአልበም እንጠብቃለን
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
አሜንንእልልልልልፀጋዉንያድልሸ
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@helenkassa7966
@helenkassa7966 5 ай бұрын
እልል... እልል...እልል... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@hamiyekal
@hamiyekal 11 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@therock_grewHair
@therock_grewHair Жыл бұрын
በጥቂት ዘማሪዎች ላይ ተንጠልጥለን ከዱን እግዚአብሔር በ1000 ዘማሪዎች ካሠን ባረከን ተመስገን።
@Baranesh-ts1wy
@Baranesh-ts1wy 2 ай бұрын
Zimara melkitn yasemalin eihtachen betam desi yemil dimit be eirsishe mezmure eitbikalen
@helumeyak5105
@helumeyak5105 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@Orthodox_Tewahdo_Tube
@Orthodox_Tewahdo_Tube 4 ай бұрын
Kalehiywet yasemalen ehte
@huawei3231
@huawei3231 Жыл бұрын
Zemare melkat yasemaln tsegawn yabzalsh
@user-oj3gn5ep2p
@user-oj3gn5ep2p 11 ай бұрын
እማምላክትጠብቅሺእህቴ🙏🙏🙏🙏
@user-tb4ik8mc7t
@user-tb4ik8mc7t 7 ай бұрын
ዝማሬ መልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@henokmichael4011
@henokmichael4011 Жыл бұрын
Ellllllllllllllll Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 Qala hiwet yesmalen Egziabher Xegu Yebzhalki Haftey End Hawey
@helohe4703
@helohe4703 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🤲
@matihabesha
@matihabesha 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏
@user-eu6ns7zq4s
@user-eu6ns7zq4s Жыл бұрын
መጨረሻዋን ያሳምርልን!አሜን
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch Жыл бұрын
አሜንአሜንእልልልልልልልልልአሜን
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 50 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 53 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 18 МЛН
#NewFAARUU_WALTAJJII_Faarfattuu~Burtukaan~Bakareetiin@GuyyaaShantammaffaa
12:50
Guyyaa Shantammaffaa~50ኛ ቀን
Рет қаралды 4,8 М.
Very touch  Orthodox Tewahedo Mezmur By  Zemari Muluken
6:51
Hareg Media
Рет қаралды 20 МЛН
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
6:33
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 2,7 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 71 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 622 М.
Минаева - Шоколадка
2:49
Gazgolder
Рет қаралды 1,1 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,5 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,8 МЛН