KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - እነደብረፅዮን ርምጃ ጀመሩ!፣ “ወታደራዊ አፈሳ ተጀምሯል” ጃዋር፣ ዲያስፖራውን ያስጨፈረው የትራምፕ ውሳኔ፣ ሶማሊያ ጦር ልታዘምት ነው
17:44
ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
16:30
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Players vs Pitch 🤯
00:26
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
ምክንያት ሳይኖረው እንለያይ አለኝ|Kumneger ቁም ነገር
Рет қаралды 32,333
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 20 М.
KIYU AND ANU _chocolate couple
Күн бұрын
Пікірлер: 938
@serkserk1091
Ай бұрын
ለፕራንክ ብላችሁ በመካከላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ።
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
ትክክል
@mohammedhussein2464
Ай бұрын
እሷ ላንተ ያለህን ፍቅር ያወቅበት መንገድ ጥሩ ነው ግን በጤናዋ ጉዳይ ችግር እንዳይፈጠርባት መጠንቀቁ ጥሩ ነው ለሁሉም ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቃችሁ::
@AhmedAli-l5u6j
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@kidistmutemwa3656
Ай бұрын
እንደዝሕ አይነት ነገር ይቅር ጥሩ አይደለም
@MsMina-pj5jc
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlazarAbebe-o4u
Ай бұрын
እባክ እንደዚ ኘራንክ አታደርጋት በጣም ትወድካለቺ የኔ አስተዋይ ሴት ናት ኪያዬ በጣም እወድሻለው
@hanat8702
Ай бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ ልክ እምትወድህ አልመሰለኝም እውነተኛ አፍቃሪህ ነች አይለያችሁ❤❤❤
@ZinetAbebe-o6r
Ай бұрын
የእኔ አስተዋይ ኪያየ ስወድሽ ለውሳኔ አቸኩልም አስተዋይ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@HananYosefYosef
Ай бұрын
ፍቅር እንደዚህ አቅም ያሳጣል ኪዩ እንደምትወጂ እዚህ ጋ ግልፆ ነው
@MryiamMryiam
Ай бұрын
አኑ በጭንቀት የደረሰባትን ታውቃአለህና ምንም በፀበል ቢሻላትና ብትድንም እንዲህ አይነት አስጨናቂ ነገር ለባርቾ አይመቻትም ከጤናዋ አኳያ እና እባክህ አኑ አስብበት የወደቀችበትን ቀን ሁሌም አስታውስ ስለዚህ ሚያዝናናትን ብቻ ፕራንክ አድርጋት ወይ ደሞ ሚያስደስታትን ብቻ ለእናትዋ ብቸኛ ልጅ ናትና አደራ❤❤እወድሻአለሁ የኔ ባርች❤❤❤
@Zmzm-w7e
Ай бұрын
በማሪያም አንደዚህ ያለ ፕራክ አታድርጋት አታጨናንቃ አኑ የሚያዝናናት ነገር አድርግላት በደዚህ አይነት ይቅርብህ😢😢
@jamilajamila6594
Ай бұрын
ጎበዝ ናት ቶሎ ተመለሰች ምስኪን ስታሳዝን ክዩ ታላቅ ሴት ነሽ አንቺ
@SitiYassin
Ай бұрын
እረአታጨንቀት ስታምሩ👍👍👍
@sintayehutube2871
Ай бұрын
የኔ ወርቆች አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች
@zeynebalewi636
Ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ምን ያህል አንደምትወድህ ደስ ይላል ሰታምሩ አኮ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Kunfyekun2tube
Ай бұрын
ፕራንክ ባይሆን ይከፋኝ ነበር አላህ ያፅናቹ
@PatmaPatima-rn1se
Ай бұрын
ገና ዛሬ አወኩ እደምታፍቅሬዉ ቆጂዋ
@የኔዉቤእነዉ
Ай бұрын
ኪዩ እና አኑ እዴቴ እደምታምሩ የኔ ውዶች አይለያችሁ ❤❤❤❤በርቱ ልን🙏
@JdhKdf
Ай бұрын
ኪዩዬ የኔ ቆንጆ ሁለት ቸኮሌት ትግስትሽን እና ፍቅርሽን ነው ያሳየሽን ለኛም አረጋገጥሽልን መቼም መቼም አላህ አይለያቹ ጎበዝ አኑ ትችልበታለህ ሁሌም ኑልን ውቦች
@Alam-gm3pm
Ай бұрын
ምርጥች ስታምሩ እኮ ክያ ብድርሽ መልሽ ብድሩ የማይመልስ አይወለድ ነው የምባወው😅
@ermiastedla2894
Ай бұрын
አታሰላቅሳተ ጉበዝ ጀገናዋነ አየዞሸ እህታቸነ ብረቱዋነ❤❤❤❤
@Adis-tsagsh
Ай бұрын
ደናሆነሽ ስለየውሽ ደስ ብሎኛል የኔእህት ፈጣሪ አይለያቹ
@Rahmet-h8h
Ай бұрын
ቦታው ሲያምር ወላሂ በቃ ተጀመረ ዋው
@FetiyaFeteya
Ай бұрын
ኪያ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ክፉ አልወጣትም😘😘😘
@belainesshi
Ай бұрын
የኔ እናት ኪዩየ አሥተዋይነሺ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lenateshome3896
Ай бұрын
ከናንተ. ብዙ. ነገር. እጠብቃለዉ. የኔ. ዉዶቺዬ.
@meseret-f7j
Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@AlmazWorku-ns8wc
Ай бұрын
ስወዳሽ ❤❤❤ ውብ ዬኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይህንን ፈገግታሽን በመያቴ ክዩ❤❤❤❤ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MignoteFikre
Ай бұрын
የወፍጮቤቱን ተበቀለሺ ኪዩ ምርጧ❤❤❤
@RabeaMohammed-g9g
Ай бұрын
አኑ በአላህ እንዳያማት አታሥደንግጣት የናተንሠርግነው እም ጠብቀው ከዛልጃችሁን ማየትእንፈልጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeyadaZeyada-c9w
Ай бұрын
ከእነንታ ብዙ የምጠብቃዉ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@ikhram9160
Ай бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ ማሻ አላሕ
@IyeFgj-kp4bs
Ай бұрын
የሶፊ ብድር ተመልሶል ቆሊውን ነው የገፈፈችውት❤❤❤❤
@ነጃትነኝወሎየዋ
Ай бұрын
የኔ ምርጥ ጥዶች በናተ ናፍቆት ልሞት ነው ወላሂ ስወዳቹህኮ ትለዩብኛላቹህ❤❤❤❤🍫🍫🍫የኔ ልእልቶች
@Jerusalem-cm7pv
Ай бұрын
ልቡ ቀጥ እንዳይል ዶክተር አጠገብሽ አርገሽ በትልቁ ብድርሽን መሜሺ😅
@ElsaAbil
Ай бұрын
ቀላል ደሞ በኪዮ ቀልድ😂😂😂😂
@GgdggHgkvh-rs2th
Ай бұрын
ስወዳችሁ ማርያምን የምር መስሎኝ አሳልፌ ፕራንክ መሆኑን ሳዉቅ ተመልሼ ማየት ጀመርኩ😂❤❤❤
@Yeshifetene
Ай бұрын
እረ ፓራክ ይቅረባቺሁ እውነት ጥሩ አይደል እንዴ በምሀል የማይሆነገረ ብትናገረ ብትሳደ ብ ጥሩ አይደል አኑ ይቅረ❤❤❤
@ABBAa-m9w
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hevhevigh5693
Ай бұрын
እኔም
@FiriyotTolosa
Ай бұрын
እኔሚ
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adenyoutubeethiopia7680
Ай бұрын
በውነት የኪያን እና የኑ ደስታማየት በጣምነው ደትያለ ኪያ ፀበልሽን ተከታታይ ሰይጣን አይተኛም በፆለትሽ በርች በምነትሽ
@እናትያላህስጣታናት
Ай бұрын
ሁለት ጥቁር አዝሙት እኳ ደና መጣቹህ በርቱ አኑ ምላሹ ችለው በጥፉ እጠብቅ አለ ኪዩ
@Hanan-ss4wp
Ай бұрын
ለጤናዋ ማሰብ አለብህ እንዴትደግመው
@Belayneshi123
Ай бұрын
ትምርት አለው የቤተሰብ ጣልቃ ገብ የሰው ትዳር እንደምበጠብጥ ያስተምራል አርፍ ፕራክ ነው እንደምትዎጀው አይተናል መልካም አፍቃሪ ነሽ
@caaltuuesheetuu5763
Ай бұрын
Right👏👏👏
@ሙኒራYouTube
Ай бұрын
ትወድቃለሽ ብይ ልቤ ተሰቀለ😅😅😅
@dgjfjhg961
Ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ሰቀቀኖች እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረው 🙏🥰
@MmJjk-t9f
Ай бұрын
ምን አለ ያንቺ ጥፊ ብታሳይው ደንግጭ ነበር በስስት ነው የምናያችሁ ምክንያቱም 🎉🎉❤❤❤❤
@masalomasalo-k6k
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hdvi3537
Ай бұрын
የኔምርጦች ስታምሩ ማሻአላህ አኑየ ኪዪን ፍራክ አታርጋት ያማታል እኔ በስቀቀን ሞትኩ ፍራክ አትደራረኩ የኔምርጦችስታምሩማሻአላህአኑየኪዪንፍራክአታርጋትያማታልእኔበስቀቀንሞትኩፍራክአትደራረኩአይለያችሁ ❤❤❤
@zuriashkerala8149
Ай бұрын
ብልህ እና አስተዋይ ሴት ነሽ
@wynieshet
Ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል በጣም ነው የምወዳቸው አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@HUSSENALI-n6q
Ай бұрын
በጣም ድስ ትላላችሁ ጠንክሩ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
Ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እህቴ ወንድሜ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ
@eteneshAdemas
Ай бұрын
ዋዉ ደስትላላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@NaeemaMondino
Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አሳዛኝ በጣም ነው የምታምሩ
@senaitkifle-jf3cd
Ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችው❤️❤️❤️❤️
@AsbeAli-v6x
Ай бұрын
በፍቅራች ፕራንክ ይቅርባችሁ ክፍተት ይፈጥሬል ደስ የምትሉኒቹ❤
@fauziayasuf6518
Ай бұрын
ስታመሩ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
Ай бұрын
እሴቶች ኘራክ ስትባሉ አትድርቁ ደግሞም ከወንዶች ይበልጥ አትጭሁ ኪያየ ልዛ ይኑርሽ እንድንወድሽ አትሳደቤ ኤጭ
@aminasaeed1675
Ай бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ ❤❤❤❤
@mulubelete9336
Ай бұрын
እንዴት ደንግጨ እንደነበር የኔ ውዶች❤
@OneleJevu
Ай бұрын
Preniki Endayi Serru Ayinefami Wuddochi❤❤❤
@alamzniguse5007
Ай бұрын
ፕራክ ሳይሆን ሰውን የሚያስተምር ነገር ይዛችሁ ቅረቡ ውዶቼ😢😢😢❤❤❤❤
@FggZcvb
Ай бұрын
አው እንደዛ ይሻላል አስተማሪ ንግር
@KellyStore-hd4cf
Ай бұрын
❤እኔ በጣም በጌታ ደንግጪ ነበር ውይ ይህ ፕራንክ ቤቀር እላለሁ ሰውን አታስደነግጡ ❤በጣም ያምታምሩ ናቸው ውድ ናቸው ግን ይህ እንዳትደግሙት እውነት ❤❤
@astekastek1000
Ай бұрын
አስታዋይ ነች ኪያ የምር ንግግሮ ትክክል ነዉ የኔ ሀሳብ ነዉ ያወራቹ ብራንክ ቢሆንም ግን አስተማሪ ነዉ በትዳር በፍቅር ዉስጥ ሶስተኛ ሰዉ ሲገባ ፍቅሩም ትዳሩም ሲኦል ነዉ ሚሆነዉ እኔ ስላለፍኩበት ነዉ የደረሰበት ነዉ ሚያቀዉ
@AzeAxum
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰልተሽ ነው ስትል ኣሳዘችኝ ለማንኛው ይወድሻል ጠበቅ ኣርገሽ ያዚው ከፍተት ኣቲፍጠሩ ጥሩ ኣደለም 🎉❤
@egizbehezfikirnew9179
Ай бұрын
Sewudachu egizabeher yetebkachu ❤🙏
@TegituGmicheal
Ай бұрын
የኔ እናት! እንዴት እንዳሳዘንሽኝ!ሁለተኛ እንዲህ እንዳታደርግ! ልጅትዋን ታሳምማታለህ! ከዚህ በፊት እስዋን ነበር የወቀስኩት! አሁን ግን አንተ ስርአት አድርግ! አትበጥብጣት!
@RomiDubai
Ай бұрын
Keyu gena bezu pirank yetebikshal chawe telo ayekefashe😂😘😍😍
@CustomerC70
Ай бұрын
Kkkk kiyuuuu baredduuu kooo uuufffeeee naaa marartuu annuuu iraa hojatteeee❤❤❤❤❤🎉🎉
@amahushderseh302
Ай бұрын
የኔ ጌታ ሁለተኛ እንዲህ ያለ ፕራንክ እንዳታደርጋት እኔ ልጄ ነው የምትመስለኝ እወዳታለሁ ታሳዝነኛለች እንዳይደገምህ
@MahiDesta-jn2fy
Ай бұрын
ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FirhiwotiNiguse
Ай бұрын
ዎይኔ የኔ ምስኪን ያስዝነች ይምር የኔ ፕልቂልቅ 💞💞💞💞
@serkserk1091
Ай бұрын
ኪዬ እንዳትታመም ፕራንክ አታድርጋት
@FsrRrg
Ай бұрын
ያችን ጥፊ ጠብቄ ነበር😂😂😂
@lenateshome3896
Ай бұрын
አረ.😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ሙኒራYouTube
Ай бұрын
ክክክሰ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
Ай бұрын
እኔስ ብት አይኖን ሳይው
@Jerusalem-cm7pv
Ай бұрын
ግፍሽ የጠፊው ጊዜ አለፈ😅 አሁን እሷም ገብቷታል
@SolyanaAbush-pi8cv
Ай бұрын
አንቺ ስትኮሪት በጣም ነው የሚያስጠላብሽ በጣም ነው ምወደዉ እኔ❤❤❤❤❤ ewedachewalhuny
@abebawerkneh4627
Ай бұрын
አኑ የዛሬን አልፈንሐል ከአሁን ወዲያ እንደዚ አይነት ነገር አንጠብቅም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@LamlamFalak
Ай бұрын
ዋዉ ሠራልሽ 😊😊😊😊😊😂😂
@stoorroor5679
Ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያዝልቀዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@לידור-ז9ב
Ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አውራሮ ደሰ ሰትል ደግ አደርክ ሶፈን በጣም አነዳው ነበር
@zeinuSeid-l9f
Ай бұрын
የአኑ ልብ እየመታ ነው ፕራክ ሲያደርጋት ኪያየ ይገባሻን አኑን እና ሶፊን ፕራክ አድርገሽ ነበር
@تايسون-ه6ث
Ай бұрын
እንደምትወድክ ሳቅ እንም ደስ አለኝ ውስጦን አየሁት ❤❤❤ኪዩ ወደድኩሽ
@RahimaB-semku
Ай бұрын
በፍቅራችሁ ፕራንክ ይቅርባችሁ ብዙ አስቂኝ ፕራንኮች አሉ ተጠቀሙበት እኛንም አታስጨንቁን እንጂ
@meskeremteshome5824
Ай бұрын
ቆንጆዎቹ አምሮባችኋል ደስ ትላላችሁ የጤናዋን ነገርግን እርግጠኛ ሁኑ ወዳችኋለሁ።❤❤❤
@bintbaba-h6k
Ай бұрын
ምላሹ የከፋ እንዳይሆንጅ ፈራሁልክ😜😂😂
@Halima-g1t
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እንደተስለቅሰው ፈረው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
😂😂
@HadiyaEndris-o3t
Ай бұрын
ይህን ባህሬሺን ቀነስ አድርጊው ጥራንክ ነው ከተባለ አትሳደቢ ጥሩ አይደለም❤
@TenangTenanga
Ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@ሰሊ
Ай бұрын
በሂወት ፕራንክ አትስሩ ንፋስ ይገባል
@HalimaH-jd1bw
Ай бұрын
Untii maslonyii nabrii indzii ayntii pirnkii yiqarbchuu wlh ❤❤❤❤❤❤❤kiyuu yene wadii
@taybaomar6677
Ай бұрын
የኔ ውዷች😍😍😍😍😍
@senayetjima6450
Ай бұрын
የኔባርያ ቁጣሽ ሲያምር
@SqqeSww
Ай бұрын
አይ አነዋር በርቀት ስታያት ትርበትበት ነበር የምትገባበት እዳላጣህ አሁን እደዚህ ተቀራርባችሁ ለብራክ መድረስክ ይገርመኛል እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፕራክ አታብዙ ጥሩ አደወም
@husab29
Ай бұрын
የኔፍልቅልቅስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤
@queenshaba1286
Ай бұрын
እባካቹ እንዲህ አይነት ፕራንክ ተዉ። ፖዘቲፍ ፕራንክ ብቻ ስሩ።
@Fafi-ig6jb
Ай бұрын
አኑ እናመሰግናለን ኪዩ እንዴምታፈቅርህ ሰላወቅን
@ነጃትነኝወሎየዋ
Ай бұрын
ቅመሞች እዴኔ የምትወዷቸው 50k እናስገባቸው
@almashow3207
Ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ❤❤
@HadeNege
Ай бұрын
እኔማ ጥፊ ነበር የጠበቅኩት 😀😀😀
@uaeuae4902
Ай бұрын
መጣችው ውዶች አይ ይህ ፕራክ ይቅር ገና ናቸው የኔ ማሮች ❤❤
@HshwqiHsuauw
Ай бұрын
BRTU.GOBZOCE..❤❤
@meklit4262
Ай бұрын
አታስደንግጡን የኔ ደርባባ ስወዳችሁ❤❤
@almaz876
Ай бұрын
Emuy ewdeshalhu hemmesh edete ❤❤❤❤❤❤❤new❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyneba_001
Ай бұрын
አኑ ልቤን ነው የሠበርከዎ ወላሂ
@missdebeladisasa2507
Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@TsehayMelese-qq9sz
Ай бұрын
አንዋር pelse ፕራንክ ይቅር ❤❤❤❤❤
@መቅዲመምሬ
Ай бұрын
በፍቅራችሁ መሀል እንደዚህ አይነት አትስሩ ❤❤❤ እዉዳችሁ አለሁ❤❤
@shurtuabera1504
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዉሸት ነው በሉኝ 😔
@ganidiriba7835
Ай бұрын
Prank iko new wide❤
@የትግስትሸጋእናት
Ай бұрын
እስከመጨረሻ ህይው ፕራክ ነው😂😂❤
@GgHb-e4r
Ай бұрын
ዋው ደስስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
17:44
Ethiopia - እነደብረፅዮን ርምጃ ጀመሩ!፣ “ወታደራዊ አፈሳ ተጀምሯል” ጃዋር፣ ዲያስፖራውን ያስጨፈረው የትራምፕ ውሳኔ፣ ሶማሊያ ጦር ልታዘምት ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 55 М.
16:30
ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:14
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,1 МЛН
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 123 МЛН
00:25
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 3,6 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 60 МЛН
15:54
//ተቀበል// አራስ እያለሽ ሙዚቃ በጣም ሰምተሻል ማለት ነው😂😂//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 54 М.
25:10
//ስለጤናዎ// "ይህ ሁሉ ፈተና በአላህ ያልፋል ብዬ አምናለሁ ..." ይሳካ ይሆን ሙሉ ቀዶ ጥገና በታዝማ //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 154 М.
28:07
ለግብዣው አትመጥኝኝም አለኝ😭🙄❤|Kumneger ቁም ነገር
KIYU AND ANU _chocolate couple
Рет қаралды 29 М.
45:28
አፍላ ፍቅር 74 - School life /ስኩል ላይፍ/
Liyu cinema
Рет қаралды 116 М.
32:08
ሴት የምትመስል ወንድ ሚስት የመካንነት ምርመራ ሲደረግ ወንድ ሆና ተገኘች ፆታዋን ቀይራ ነው እንጂ ተፈጥሮ አይደለም|werkezebo የኛ ጉዳይ yegna
werkezebo ወርቀዘቦ
Рет қаралды 72 М.
28:43
ማሪና ራሴን አጠፋለሁ አለች / እኔ አንድ ነገር ብሆን ቶፊቅ ተጠያቂ ነው 🥹
Lij Tofik
Рет қаралды 42 М.
29:29
//አዲስ ምዕራፍ// “መቃብር ቦታ እየሄድኩ ስለ ልጆቿ ሁኔታ አጫዉታታለሁ...”//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 220 М.
21:45
ማንም የለም ብላ ቢሮ ውስጥ ... እናርግ አለችን 😳 | Ethiopia prank | habesha prank
KIYU AND ANU _chocolate couple
Рет қаралды 322 М.
26:22
በጥፊ መታኝ😭😭ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር ጠርጥሮኝ🙄|Kumneger ቁም ነገር @KumNeger-uc3et
KIYU AND ANU _chocolate couple
Рет қаралды 36 М.
59:06
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 4,6 М.
00:14
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,1 МЛН