KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እናቴ ልጄ ብቻ በይኝ !
20:37
የንስር ዓይን የደረሰት ጥቃት እውነት 😭ስራላቆምነወ?😭##hindisong #fypシ #srilankanews #habesha #habesha
6:36
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
ሴት የምትመስል ወንድ ሚስት የመካንነት ምርመራ ሲደረግ ወንድ ሆና ተገኘች ፆታዋን ቀይራ ነው እንጂ ተፈጥሮ አይደለም|werkezebo የኛ ጉዳይ yegna
Рет қаралды 72,792
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 81 М.
Werkezebo media
Күн бұрын
#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo
Пікірлер: 454
@kemariyabdu8280
5 ай бұрын
እህቶች የንስር አይን ዱዓ አድርጉለት
@berknishberko1168
5 ай бұрын
❤❤❤
@HshwqiHsuauw
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Berry-g4y
5 ай бұрын
ንስርየ እግዚአብሔር ይማርህ ብያለሁ🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤
@genettesfaslase6340
5 ай бұрын
❤❤❤
@weyikunfekadik3711
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱ ያላክለት የነስር ኣይን ጥሩ ሰው ❤
@teklubirru5780
5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ተፈጥሮ ይኖራል። ሁለት ማህፀን አላት የተባለች ሴት እኔ አውቃለሁ። ስለዚህ በተፈጥሮ ሊከሰት ይችላል። መጥፎ አጋጣሚ ነው።
@helulove8941
5 ай бұрын
ይሄን ዉጤት መናገር የነበረበት ሀኪም ነበር አንተ አገላለፁን አልቻልክበትም ምክንያቱም የህይወት ጉዳይ ነዉ ፈጣሪ ይርዳቹ
@AndrewCollins-zk1zc
4 ай бұрын
በትክክል! መጀመሪያ የስነ ልቦና ባለሙያ ሊያገኟቸው ይገባ ነበረ።እውነት ከሆነ ለወሬ ከመፍጠን ይልቅ በሠው ሕይወት ላይ የሚያስከትለውን ነገር ማወቅ ነበረብህ ።
@ሐረገ
5 ай бұрын
በሥላሴ ስም እንደዚህም አለ 😢እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን
@werkezebo_Cherkose_show
5 ай бұрын
amen
@GxhcjGjfh
5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ፀበል ሂጅ በእምነትሽ በርች ይሄ ምን አልባት የመናፍስት ስራ ይሆናል አሁንም ሰውነትዋን ከመቅደድ ቅድሚያ ወደ እምነት ቦታ ሂዳ በጾም በጾሎት በስግደት በሱባኤ ጠይቂ ፈጣሪን መልስ ከሱ ነው😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
5 ай бұрын
ትክክል
@fufoolomo
5 ай бұрын
እውነትነው
@አሐ
5 ай бұрын
ይሄ ተማርኩ የሚል መሀይም አስተማሪ ልክ ይኑረው ልጅቷ ድምጿ ሴት ነው እራሷ የማታውቀው ተፈጥሮዋ ነው የሚመስለው እና አሁን ነገሮችን በስላም እንደመመርመር የምን ዘራፍ ልነቅሽ ነው ተረጋጋ😮እሷ አለች አይደል ገና ይዛው ህይወቷን የምትገፋው ማንም ሰው ደግሞ እንደዚህ ግራ የገባው ተፈጥሮ እንዲኖረው አይፈልግም😮ስለዚህ ስለልጅቷ ነው መታሰብ ያለበት😮አይዞሽ ማንኛውንም አይነት እርዳታ አድርጊ ጠንካራ ሁኚ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከአንቺ ጋር ነው በርቺ😂🎉❤
@askualaregawi2963
5 ай бұрын
በትክክል
@yemaryamlije1027
4 ай бұрын
Gen ewneat naw?
@negesudemissie7424
3 ай бұрын
ግን እኮ እሱ ችግሩ ከሷ ጋር ከሆነ ትዳሪን ፍቅሬን እቀጥላለሁ ሲል እሷ ግን የእሱ ቢሆን እንደማትቀበል ቤተሰቦቸ ልጅ ይፈልጋሉ እኔም እፈልጋለሁ እያለች እሷ ናት ክፉ ችግሩ የተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ግን
@Selamtube-t2r
5 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተው ጠብቀን የምንሰማው ሁሉ የሚያስፈራ ነው😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ በተፈጥሮ ሊሆን ይችላል አትፍረዱ
@SeydAli5154
5 ай бұрын
ለምን በህግ አይጠየቁም ምን ማለትነዉ
@عووضهجحافرمحبالدين
4 ай бұрын
ከብት 👈
@ሶፊያወሎ
Ай бұрын
ምን ማለት ነዉ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
5 ай бұрын
አማየ ፀበል ተጠመቂ እግዚአቢሄር ያስተካክለዋል❤❤
@Mastuyoutube
5 ай бұрын
እረ በፈጠራችሁ ድምጿ እኮ ሴት ናት እረ አትጫወቱብን ኤጭ አይዞሽ ማምየ ይህ የፈጣሪ ስራ ነው ተረጋጉ ፀበል ሂጅ ማምየ
@werkezebo_Cherkose_show
5 ай бұрын
androgen insensitivity syndrome በህክምና ይባላል ተፈጥሮ ነው
@SGg-k6l
5 ай бұрын
የባለፈችዋምኮ 2 ነበራት ድምጷ እንደ ሴት ነበር ያጋጥማል አላህ ይጠብቀን
@DesalgnKefle
2 ай бұрын
ኸርእውነት ብለሻል ውቢት
@michaelweldegaber8008
5 ай бұрын
""እኔንን እኮ ልትረዳኝ ይገባል" እውነተኛ አፍቃሪ ❤ የሚስቱ ሁኔታ ይረዳ'ል፥
@ሶልያናየማርያም
5 ай бұрын
የሰይጣን ስራ መሆንም ይችላል በርግጥ ፆታን መቀየር ሰይጣናዊ አይደለም እያልኩኝ አይደለም ግን ምን አልባት ከመጀመሪያው ስትፈጠር ይሆናል እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@hanimuhammad3753
5 ай бұрын
ብታስቀይር እራስዋን እንዴት እንመርመር የሚል ሀሳብ ታመጣለች ወይም አዉቃ ከሆነ መለየት ፈልጋ ሊሆን ይችላል በተረፈ አላህ ይወሸዉ❤❤❤❤
@aybyou
5 ай бұрын
የሚገርመው የባል ተብየው በሚስቱ ላይ የደረሰውን የተፈጥሮ ችግር ለመረዳት አለመጣሩ ነው።
@gimihaile354
4 ай бұрын
Wushetam nat Lemn hospital alhedechim ye wer abeba sitefabat bzu amet
@sofiabadri8350
4 ай бұрын
سبحان الله የአላህ ሱብሃነሁ ተአላ ተአምር በጣም ይገርማል
@hulugebchanel6659
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን
@አሚነኝየራያዋንግስት
5 ай бұрын
አክሩ ዘመን ደረስን ያረብ አተው በቃ በለን
@kemariyabdu8280
5 ай бұрын
በትክክል በጣም ያስፈራል ያረቢ የምናየው ነገር ግራ ያጋባል
@HshwqiHsuauw
5 ай бұрын
BTAMU.YSFRLU.AMYN.YTBKNE
@werkezebo_Cherkose_show
5 ай бұрын
ብዙ አይነት አፈጣጠር አለ ሁሉም ሰው ሚስጥሩን በሆዱ ይዞ ይኖራል አንዳንዱ ደሞ መፍትሄ ፍለጋ ይናገራል
@eteneshAdemas
5 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም ከዚህ አድነኝ ስታሳዝን ፀበል ግቢ አይዞሽ
@seadiethiopiawit1782
4 ай бұрын
አንድ አንድ ጊዜ በተፈጥሮ የሚመጡ ነገሮች እኛ ሠዎች አይደለንም የምናመጣቸው መረጋጋትና መፍትሔ መፈለግ እንጅ እሷ ምን ታድርግ ነገር ግን እንዳለው በራሷ አስቀይራ ከሆነ ዘመኑ ከፍቷልና የራሷ ጉዳይ
@tirualemeyihuna1086
4 ай бұрын
አይዞሽ እማ የፈጣሪ ስራ ከሆነ እሶ ምን ታርግ የወር አበባ አላይኝም አለች ታዳ እሶ ምን ታርግ የኔ እናት ፈጣሪ ይሁንሽ
@etyety7760
5 ай бұрын
ፀበል ግቢ እህቴ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
5 ай бұрын
የማይመስል ነገር አታውሩ ልጂ መስጠትም መንሳትም የእግዚአብሔር ስራ ነው
@aberashdebela8327
5 ай бұрын
በተፈጥሮ ነው ብዙ ሴት የወር አበባ ሳያዩ የምኖሩ አሉ በትክክል
@Rut-cu8kk
4 ай бұрын
ተፈጥሮ በረግማን የመጣ ነው ወይም የዛረ መንፈስ ያሰቀረባቸዋል
@Sara-f2j9i
5 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@Toyba765
5 ай бұрын
ያአላህ የማይሰማ ጉድ የለም ያአላህ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኑር ከተፈጥሮ ነው ወይስ የማሀፀን መቀየር ነው
@rigvhfg275
5 ай бұрын
እኒህ ሰወች መያዝ አለባቸው ባለጊወች ናችሁ
@masarat2998
5 ай бұрын
እመብርአን ድረሽልኝ😢😢😢😢😢
@AlemTefera-v9e
5 ай бұрын
ጉድበልጎደርገናብዙእንሰማለን
@frusye6380
5 ай бұрын
የንስር አይን ጋዜጠኛ ጠይቁት እግዚያብሄር ይማርህህ ልጂቷ ጥፋት የለባትም እግዚያብሄር ይርዳሽ ይርዳሽ❤
@እሙሃሊድ
5 ай бұрын
ወሬኞች እና አስቀይራ ቢሆን ድምፇኳ ሴት ነዉ ደግሞ የአላህ ስራጅ
@SaddHadf
5 ай бұрын
ትክክል
@ghhg4504
4 ай бұрын
ፀበል ይጅ 😢😢😢 ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይምርሻል እግዚአብሔር ምሀሪአምላክ ነው 😢😢😢😢😢
@misscall90misscall79
5 ай бұрын
ግን አሥቀይራ ቢሆን እንዴት እንደዚ ለባልዋ ይመረመረ ትላለች የፈጣሪ ሥራ ነዉ እንጂ እሱዋም ላታዉቆ ትችላለች
@SaraEtupia
5 ай бұрын
ልክነሽ ድምፇዋ ራሱ ሴት ናት እንዴትነው ግን😢
@ሩትየወሎዋቀበጥ
5 ай бұрын
ምን አልባት ሁለት ፆታ ይኖር ይሆናል አንዱን አስነስተዉ ይሆናል😢😢
@FoziyaAli-e6w
5 ай бұрын
ልጅ ሆና ነው የሚያቃት እናም ተፈጥሮ ይመሶለኛል
@Tgst1212
5 ай бұрын
ሚታወቅ ላልመስላት ይችላል
@ቤቲ-አ
5 ай бұрын
እኮ አዎ የፈጣሪ ስራጅ ጭራሽ እነሱ እንዳሰቡት አይሆንም ድምፅዋን እሽ ታስቀይራለችደ ሆ
@tesfayegebremariam6847
5 ай бұрын
ጋዜጠኛው እገላለፅህ ትክክል አይደለም ባለቤትህ ወንድ ናት ማለትህ ያሳዝናል
@SaloSiko-h5e
4 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ የአሏህ ታምራት ብዙነው የኔ እህት አሏህ ይሪ ዳሽ አሏህ ለፈተና ሁሉኒ ነገር ይሰጣል ግንሷ ያሏህ አፈጣጠር ነውየሚመስለው አለሁ አለም ድምፃሁሉነገር ሴትናትኮ ያረብ ነጃበለን
@GoogleAccount-z3h
Ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ ፀበል ተጠመቂ
@furtunaghirmy8829
5 ай бұрын
egzioo Meherene
@RahmahAlkaledi
5 ай бұрын
ያርቢ😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
5 ай бұрын
አሁንም ህኪምና ትደረግ ተፈጥሮዊ ከሆነ በምርመራ ይታወቃል😢😢
@SaraBarKot
5 ай бұрын
ይህንን ባይተላለፍ ትውልድ በመስማት የክፍ መንፈስ ይወራረሳል
@HirutseyoumA
5 ай бұрын
Besmeab kebad nw yefetari sira geta sile hulum ameseginhalewu🙏🙏🙏
@samerisweet2818
5 ай бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ የነበረበት አገር እሷ ሳታዉቅ ቀይረዉባት ይሆናል ሰታሳዝን
@MimiSemachew-w7k
Ай бұрын
የሰውየው ችግር ባይሆን ደስ ይለኛል በንግግሯ አስቀይማኝ አለች ይቅር ይበለኝ
@eexxx6606
4 ай бұрын
ኧር በሰላሴ ሰም እና የእግዚአብሔር ሰራነው ያለመውለድ ምክንያት ማሃን ይባላሉ እና እደዛ ይሆናል እና ተርዶት እግዚ አብሔር ይርዳሸ እህቴ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው
@fufoolomo
5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለህ???
@tamanechtafese2694
5 ай бұрын
እኔ ምለው ዳኒ ብራስኮ የት ገባ በሰላም ነው የጠፋ 😢
@SaraEtupia
5 ай бұрын
አሳድጎ ይለቃል መሰለይኝ ሁሌም ዪቱት 50ሽ በላይ ስሆን ሁሌ ለላ ሰው ይመጣል ዘላለም ዘገዬምኮ እንደዝህ በመሀል ገባ
@RHAMAYGATA
5 ай бұрын
@@SaraEtupiaእኮ😂
@zeinuSeid-l9f
5 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል የት ህዶ ነው
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
5 ай бұрын
😂😂😂አንቺ ያሳሰበሺ የሱ መጥፋት ነው እዴ
@samuelnegash5663
5 ай бұрын
ታስሮ ነው የጠፋው አንድ ጢሪራ. ባሪያ መጣ ቀረ ምን እንዳይጨምር. ምን እንዳይቀንስ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
5 ай бұрын
የዛር መንፈስ ነው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስሙ ትድናላቹ።
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
5 ай бұрын
ኧረ በፈጣሪ ተፈጥሮ ሊሆን ይችላን ቀፈጣሪ ስራ አንግባ 😢😢😢😢
@BrtukanAhmed-y8t
5 күн бұрын
ፍጣሪየ ምንድንነው የምሠማው😢
@YesharegTemesgen-v6f
5 ай бұрын
አስተማሪ ነኝ አላለም እንዴ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ድንቁርና እንዴት እንዲህ ትላለህ የወንድ ሆርሞን አላት ነው ያሉት አትጩሁባት ባለጌ
@zeinuSeid-l9f
5 ай бұрын
ከመጀመሪያ አገላለጿ ደስ አይልም
@Taleworkmengesha
5 ай бұрын
Well came 🥰🥰
@kiyagetachew2550
4 ай бұрын
Wuy sitasazin Egziabher yiridash yene konijooo
@ruqiyanasir9812
2 ай бұрын
እግዞ ማርነ ክርስቶስ ማረን ማረን
@SallyhaAhmed
5 ай бұрын
የሱ ነገር ትረደት እሱ ምን ተረጉ የአላህ ስጣታ ነው ባል ተብዬ ብትረደት ልብ የምሰብር ነገገር የወረል የሴት ልጁ ክብር ዬለይም እሱ አለመጠችም የአላህ ስጣታ ነው😢😢😢😢😢
@masialemu
5 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ብታስቢ ግን አሪፍ ነበር ገና ሳታውቂ ምን እደሚፈጠር አንቺላይ ባልሽን የመፍታት ሀሳብ ነበረሽ ልቦና ይስጣችሁ ባልየውም የማይረባ ተፈጥሮ ከሆነ መታገስ ነበረብህ የመጨረሻው እስክታይ ልቦናና ማስተዋልን ይስጣችሁ
@omnajat
5 ай бұрын
አይ የመጨረሻዉዘመን😢😢
@RithaRitha-e7c
Ай бұрын
አምላክ በስራው አይሳሳትም
@abebechtonageramo6322
5 ай бұрын
ማን ነዉ እንዴኔ ክህሎት. የናፈቀ ዉ ላይክ ግጩኝ
@SeLam-o3k
5 ай бұрын
እኔም ናፍቆኛል ግን የት ሂዶነው😢
@kemariyabdu8280
5 ай бұрын
የምር ናፍቆኛል ምርት ወንድም ነበር
@abebechtonageramo6322
5 ай бұрын
@@SeLam-o3k በዉስጥ የምያወራዉ ሰዉ አለ በማርያም ሀብታሙ ኤራሱ የለም ምን ሆኔዉ ይሁን ፈጣሪ ዬ ባሉበት ሰላማቸዉን አብዛልን
@tgze2435
5 ай бұрын
ባለፈዉ የታሰሩት ዉስጥ እኮ ነበሩበት ሐብታሙ እና ክህሎት አልሰማቹሁም እንዴ
@ያሪዳር
5 ай бұрын
ክህሎት እኮ አስከዛሬ ስዋሸን ነበር በህግ ተይዘዋል
@wxcfdz5872
4 ай бұрын
አላህየደረሥልን😢😢ያረብ
@Sulhiya-y1g
5 ай бұрын
ዘመናዊ ነገር ሆኖ ተመረመሩ እንጂ ብዙዎቹ ማህፀን የሌላቸው አሉ በተፈጥሮ እና የልጅቱ ስነ ልቦና ነካቿት ። እንግዱህ መፍትሄ ሊኖረው ይችላል
@Ifififufu
5 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር ፆታዋን አስቀይራ ነዉዴ ልጂቱ እባክህን መልስልኝ
@tigistyoutubeyoutube12
5 ай бұрын
አዎ😂😂😂😂
@EmUibrahim1
5 ай бұрын
ጉድ ጉድ😢😢
@AnchiyeAnchiye
4 ай бұрын
Egzeber yetabekn ❤❤❤❤❤
@MuluneshJenberu
5 ай бұрын
ሰወች አስተዉሉ ጣልቃ እየገባችሁ በፈጣሪ ስራ አትፍረዱ ብዙ አይነት ተፈጥሮ አለ ፀልዩላት በናታችሁ ዉይ አሳዘነችኝ የኔ እናት😭😭😭
@Rut-cu8kk
4 ай бұрын
በረግማን የሚመጣ ነው ሰወች
@Genet-vw5bs
4 күн бұрын
ልክ አይደለ አነጋገር
@ክዳኔምህርትእናቴ
5 ай бұрын
ሥታሳዝን😢😢የፈጣርሥራ😢😢
@SimraSimra-od1cq
5 ай бұрын
ውይ የፈጣሪ ነገር በጣም ይገልማል ኣትፍረድ ይፈረድብካል የሚባለው እውነት ነው ችግሩ ከእሡ ነው በላ ገና ለገና ቤተሠብ እያስቸገረኝ ነውና መፍታት ኣለብን ስትል ነበር ያሳዝናል ችግሩ ከሡ ቢሆን ቁጭ ኣድርጋው ልቴድ ነበር
@HappyCroquet-xx4rn
Ай бұрын
የኔ ወንድም ተረጋጋ ዶክተሮች አማክር እሷንም ተረዳት
@Taggist-rx6wr
5 ай бұрын
እግዝኦ ምን ጉድነው 🥺
@SeydAli5154
5 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ እነዚህ በፖሊስ መያዝ አለባቸዉ
@TekayTlema
Ай бұрын
እግዚኦ
@muluk.feyissa3897
4 ай бұрын
Take each both of you ❤❤
@Zebiba-pk7oj
4 ай бұрын
ግንያስተዋልኩትነገር እሷራስወዳድናትሱባሀንአላህ ችግሩእሷጋርሆነ ምነበር እንደምቀጥይኳተናግረሽበሆን
@አያንቱ
4 ай бұрын
ሱበኣናኣላህ😢😢😢
@BvSs-lj6kx
5 ай бұрын
Bayesuse sem😢😢😢
@MamoBizunesh
5 ай бұрын
ወንድሜ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
@misscall90misscall79
5 ай бұрын
በገዛ እጅዋ መዘዝ አመጣች ወይኔ ግዜ ተበላሸ
@SaddHadf
5 ай бұрын
ምን አደረገች በገዛ እጇ የምትሉት ስንት ነገር አለ እኛ የማናውቀው ነገር አላህ ብቻ የሚያውቀው ምንስ አጠፋች የአላህ ስራ ላይ አትግቡ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@ttww9470
5 ай бұрын
@@SaddHadfመጀመረያ እሷ ተኔ አይደለም ችግሩ ከሱ ነው ችግሩ እፈታዋለሁ ብላለች ለምን አስቀድማ ከሷ ይሁን ከሱ ይሁን ችግሩን ሣታቅ መናገረ የለባትም ነበረ
@FatihhOty
2 ай бұрын
ከልጅነቷ ትምህርት ቤት እያወቃትምን ያደነፋዋል ትምህርት ቤት ካወቃት መችፆታውን ትቀይራለች
@Zekiammd
4 ай бұрын
Ayizosh yene ehet anchi mnm aldergshim ye fatri sira nw
@HaregAmHaregAm
5 ай бұрын
አስቀይራ መጥታ ነው ይላል እንዴ ምንዓይነት አስተሳሰብ ነው 😮በብሽታዋላይ በሽታ ይጨምርባታል አይዞሽ 😢 ግን ምናለበት ልክ እንደባልሽ ቀልሽን በጠበቅሽ ኑሮ
@user-wi6iw3we1m
4 ай бұрын
የወር አበባ አይታ አታቅምዴ ጎበዝ😢
@aberashdebela8327
5 ай бұрын
እሷ እራስ ወዳድ ናት እኔ መውለድ እፈልጋለሁ ቤተሰቦቼም እያስጨነቁ ነው አለች ችግሩ እሷ ጋር ሆነ
@AberashYelfaged-om8wc
5 ай бұрын
ደና ብዙ እናያለን
@kemariyabdu8280
5 ай бұрын
እረ ተይ ባየነው ራሱ ተሳቀቅን ምን ያላየነው አለ እኔ ከዚህ አካባቢ እየጠፋሁኝ ነው
@kasootube21.6mery.Love.
5 ай бұрын
እቺ ልጅ ትድናለች አገነኙኝ እግዚአብሔር ተምር ትምስክር
@ttww9470
5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@SGg-k6l
5 ай бұрын
Whu are you
@kamiliamohammed908
Ай бұрын
@@SGg-k6lክክክክክክክክ
@tjg2527
5 ай бұрын
ገና ከዜሕ የባሠ ምን ያሣየን ይሖን አምላኬ አዉጣኝ😢😢😢😢😢😢
@ZainabAwal
4 ай бұрын
አላህ ይርደችሁ አላህ ሀሉን አድረግ ነው ምንይሳኘዋል ሰበቡን መድረስ ብቻ ነው
@netsanetmengiste4633
4 ай бұрын
እና ባሏ ፆታዋን እንዴት ሳያቅ አብሯት ሊኖር ይችላል አልገባኝም
@MenaYsegaye-uq8ma
5 ай бұрын
እራሷ ያመጣችው ጣጣ ለራሷ ተረፋ በርግጠኝነት እሱ ቢሆን ወዲያው ነው የምትፍታው ግን እግዚአብሔር ይቅር ብሎሽ ማህፀንሽን ፈጣሪ ይዳብስሽ ከባድ ነው
@BaneshSmart
4 ай бұрын
geta hoy 😭🙏
@ebuyeasefa
5 ай бұрын
ጌታ ሆይ
@selamawithagos4308
Ай бұрын
ምን ነካው ተፈጥሮ ነው ከተባለ ለምን አይረዳትም ብታውቅ ነሮ በንግግራ ያስታውቅ ነበር ባል ተረዳት አይዦሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ
@Noria-p5d
5 ай бұрын
ይሆ ደሜ ማነዉ ዳን የትነዉ😢😢😢😢😢
@ማር-ዐ5ሰ
5 ай бұрын
ልጅቷ ጋር ችግር አለ በክፍል 1 ላይ የተናገረችው ምንድን ነበር በኮንፊደንስ የማይወልደው እሱ ነው ስትል አልነበር ? የወር አበባ ሳታይ ስትቀርና በትዳር 6 አመት ስትቆይ ሀኪም ጋር ሄዳ ቼክ አታረግም እንዴ ? ከቤተሠቦቿ ጋር ወጥታለች አሁን ለምን እነሱን አስቀድማ ልትመርጥ ቻለች ? እሱም እኮ እንዲጠራጠር ያደረገው ይሄ ነው ልጅ ከሌለ ቤተሠቧን መርጣለች ወደ ቤተሠቦችሽ ትሂድ ? ወንድሜ አንተም ወንጀል ውስጥ አትግባ ህይወት ይቀጥላል ?
@IsnaquIsnaqu
Ай бұрын
ayzosh geta alesh
@SansungA04e-g5w
Ай бұрын
የንስር አይን ምን ሆኖ ነዉ 🎉
@ቤቲ-አ
5 ай бұрын
ኧረ ባል ተብየው ማሰቢያ የለውምደ እደት ፍቅራቸው በፊት ተማሪ ሁና አይደልደ የጀመሩት እደት ውጭ ስትሄጅ አስቀይረሽ መተሽ ነው ይላል የውነት ተፈጥሮ ነው እባካችሁ ልጅትዋን አትተዋት እምነት ቦታ ውሰዱዋትና እ/ር ይችላል ይስተካከልላታል❤
@user-dn4yr5oo8j
5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ልታመጣብን ይሆን ስይጣን በሃገራችን ተንስራፉ
@tejitugutema1394
5 ай бұрын
Ohhh My God what’s this 🤲🤲🤲
@kamiliamohammed908
Ай бұрын
የኔናት ልጅቱ አሳዘነችኝ ሲጀመር የወርአበባ ካላየች እዉነትነዉ ወደካሰርነዉየሚቀየርዉ ይህነገርየገጠማትልጅአቃለሁ
@tjg2527
5 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢
@zulykahmohmmde3623
Ай бұрын
ሱባን አላሂ የፈጣሪ ስራነዉ እሱወ ምንተራግ ጉድእኮነዉ😢😢
@ماريماحسن
5 ай бұрын
ይፈጠራል አለእዴዝህ
20:37
እናቴ ልጄ ብቻ በይኝ !
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 141 М.
6:36
የንስር ዓይን የደረሰት ጥቃት እውነት 😭ስራላቆምነወ?😭##hindisong #fypシ #srilankanews #habesha #habesha
AB Ge YouTube ስደትኛ ቁምነገረ1️⃣
Рет қаралды 6 М.
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 44 МЛН
00:47
Hoodie gets wicked makeover! 😲
Justin Flom
Рет қаралды 127 МЛН
00:41
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН
27:10
የሚስቱን ድንግልና የሰርጋቸው ማታ ሚዜው እንደወሰደ ሲያውቅ ሊጋደሉ ልጁ የኔ አይደለም | werkezebo የኛ ጉዳይ 90 2017
werkezebo ወርቀዘቦ
Рет қаралды 19 М.
25:37
አሜሪካ ለሰይጣን መስዋዕት ለማቅረብ የተወሰዱት ወጣቶች አሳዛኝ መጨረሻ |ገንዘብ አታለላቸው|werkezebo የኛ ጉዳይ 2017 86 yegna guday ወርቀዘቦ
werkezebo ወርቀዘቦ
Рет қаралды 8 М.
19:06
🔵ክብረት ኣማረ ይግባይ ኢሉ /ተፉ ሓውና ውን ወሲዶሞ / ዓወት ካራ ተበዲሉ ብዛኣመኖ ሰብ
Abiel Info Tv
Рет қаралды 7 М.
30:15
የሴቶች ውጤት እያበላሸ ሲያማግጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘ |werkezebo|Cherkose ጨርቆሴ ወርቀዘቦ
werkezebo ወርቀዘቦ
Рет қаралды 27 М.
21:39
new Eyoha Media ፍትህ ለህፃናት!! ቤተሰቦቹ ተጠያቂ ናቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጇን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር !” Eyoha
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 4,7 М.
1:04:58
ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ከእህቷ ያልጠበቅነውን ነገር ሰማን
አዳኟ
Рет қаралды 244 М.
4:00:32
ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
አንዲት ቤተክርስቲያን | Andit Betekrstiyan
Рет қаралды 10 М.
32:08
እሷ ሳታውቅ በድብቅ የቀረፃት 12 ቪድዮዎችን አገኘንበት!! - ቂጡን በሳማ እየገረፍን አስጠፋነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው
Maleda Tube
Рет қаралды 87 М.
18:21
ለመጀመሪያ ግዜ ታማኝ ሴት አገኘን!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4
Maleda Tube
Рет қаралды 113 М.
47:28
የገዛ ባልዋን ሚዜ ሆና የዳረችው ሚስት.....ሚስጥሩ ሲወጣ ተናነቅን ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ
ነበልባል neblbale
Рет қаралды 53 М.
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 44 МЛН