ከናቲ ጋር ተለያየን?💔

  Рет қаралды 79,361

Helu Tube

Helu Tube

Ай бұрын

#natty #nahi #habesha

Пікірлер: 2 200
@TamrTmaet-ju1rn
@TamrTmaet-ju1rn Ай бұрын
እኔም መዳምጋ የምለያይበትን ቀን አቅርብልኝ ያረብ እንጀራችንን ባገራችን ያርግልን ጉሉ አሚን
@kuubiisaid8393
@kuubiisaid8393 Ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiin Yaa Allaah ❤❤❤
@nasiyashafi1697
@nasiyashafi1697 Ай бұрын
ሚንንንን😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
አሚን
@NaemahHusein
@NaemahHusein Ай бұрын
አሚንያረብ
@madenam830
@madenam830 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-vb6rh3fy7i
@user-vb6rh3fy7i Ай бұрын
የዩቱቦች ፍቅር ላይ ድግምት ተደርኳል የምትሉ😂
@Asemafrho
@Asemafrho Ай бұрын
Kkkkkkkk
@bitybity4949
@bitybity4949 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l Ай бұрын
የምር ያሥብላል ሠሞኑን ያም እየተነሣ ተላያየን ሚሥኪ የምራቸውን ተሆነ😢😢😢😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@user-pq2ml8ty6r
@user-pq2ml8ty6r Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Yasminoumer
@Yasminoumer Ай бұрын
አቢ ሄሉን አፅናልን የምትሉ እስቲ እንያችሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ባንልም እያፅናናት ነውኮ🤣🤣😂😂
@user-oi7wy1si3t
@user-oi7wy1si3t 29 күн бұрын
የኔ ውድ እኔም በዚህ መንገድ አልፌበታለሁ ግን ያልፋል አቃለሁ በጣም እንደሚከብድ ግን በተፈቀደልን መንገድ ብቻ ነው እምንጓዘው በጣም ጠንካራ ሁኝ ጸሎት አድርጊ አይዞሽ መሄዱ ካልቀረ እንኳንም በጊዜ ሄደ ነገሽን እንድታቂ ያደርግሻል
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m Ай бұрын
ጥርግ ይበል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አትዘኝ 😢😢😢
@user-rm4sm9ng6k
@user-rm4sm9ng6k Ай бұрын
Ayibalm
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ጥርግ ይበል እደው ቀለል አረጋችሁት እኮ ከልብ የምወጂውን ሰው እዴት በቀላል ጥርግ ይበል ይባላል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@SaraAbiko
@SaraAbiko Ай бұрын
😂arr gobozi
@kuw6095
@kuw6095 Ай бұрын
እወነት ነው ጥርግ ይበል😂😂😢
@user-ju9mw1cl4c
@user-ju9mw1cl4c Ай бұрын
ሰሞኑን ይሄን የሚለያይ መንፈስ ወጋሁት 😢😢😢
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢.amen.yetewga.yehun
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
😂😂😂😂🙆
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወላሂ,እውነትነው
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Ай бұрын
እስከዛሬሲያለቅሱ ሳለቅስነበር። አሁንስ ድራማ። መሰለኝ ሁሉም ዩቱበሮች😂😂
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
ሔሉ አታልቅሽ ጠንካራ ሁኝ እኔ ለ4 አመት የምንፈቃቀር ጓደኛ ነበረኝ ብዙ ደስ የሚሉ ጊዚያቶችን አሳልፈን ነበር በሆነ ጊዜ ግን ተጣልተን ተለያየን ከዛ በኋላ ልቤ ተሰበረ ወንድ ጠላሁ ብቸኝነትን መረጥኩ ከሱ የተሻለ ሰዉ ሆኜ መገኜት እንዳለብኝ አሰብኩ ጠንክሬ ስርቼ አሪፍ ነገር ላይ ደረስኩ ከ2አመት በኋላ እግሬ ላይ ወድቆ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔ ቦታ አልሰጠሁትም ከዛ በጣም ሚስኪን ልቡ እንደኔዉ የተሰበረ ምርጥ ልጂ አግኝቼ ጠበስኩ አሁን ደስተኛ ኑሮ እየኖርኩኝ ነዉ አሁን ላይ እንኳን ተዉከኝ ብዬ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ምክኒያቱም እሱ ባይተወኝ የልቤን ሰዉ አላገኝም ነበር። s በጣም በጣም አፈቅርሃለዉ እወድሀለዉ የተሰበረ ልቤን ጠግነህ ሰዉ እንድሆን ስላደረከኝ አመሰግናለሁ።
@user-il7iw9hj6p
@user-il7iw9hj6p Ай бұрын
ፍቅርም ትዳርም ከግዛብሄርነው እኛ በፍቃዳችን እየሄድን መከራችንን ከምንበላ እሥኪፈከድልን እራሣችንን በመንፈሣዊም በሌሎች ትምርት ማሥተማር ትልቅ ሀይል አለው ሄሉየ ሂወት ይቀጥላል ልብሽን አጠክሪና ወደአምላክሽ ተጠጊ እራሰሽን አሥተምሪ እመኝኝ የተሻለች ሤት ትሆኛለሽ
@user-kk1zu3eu2f
@user-kk1zu3eu2f Ай бұрын
Wawooo ምርጥ ንግግር 🙏🙏🙏🙏ሲወድሽ
@user-kk1zu3eu2f
@user-kk1zu3eu2f Ай бұрын
Betikikil✍️✍️✍️✍️✍️
@emafikir21tube
@emafikir21tube Ай бұрын
አይዛሽ ሂሉ እሱም ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው 😢😢😢 አይዛሽ የምትሏት በላይክ😍 ፕሊስ ደምሩኝ❤
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Ай бұрын
እኔ ደምሬሻለሁ ውዴ አንቺም ደምሪኝ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Ай бұрын
የሠሞኑ ፋሽን ተለያየን ሆነ😢😢😢😢አይዞሽ የኔውድ
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂.were.ayesku.alu.atasikiy
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr Ай бұрын
ሽንኩርት እረከሠደ
@YelamMesela
@YelamMesela Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Rehima57
@Rehima57 Ай бұрын
😅ኧረ ወየዉ😂😂😂😂
@wollotube4957
@wollotube4957 Ай бұрын
ይቱብ ጉድ አመጣ ሠሞውን የማያለቅስ የለም ወየው ጉድ
@ZabybaAhmd
@ZabybaAhmd Ай бұрын
እኔ የሚያዛዝኑኝ የመዳም ቅመሞች ናቸዉ እናተ በተነፋረቃችሁ ግዜ የነሡ ማዘናቸዉ ነዉ ዉደታ እንድህ ነዉ ሳትጋቡ ስትዘሉ ፈጣሪ ተቆጣባችሁ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 29 күн бұрын
እረ የመዳም ቅመሙች በዚህ ጉዳይ ሊያለቅሱ እረ አብደዋል ስንት የሚያስለቅስ ነገር እያለ ድራማ መሰል ታሪክ አያስለቅስንም ሁሉም ለብሩ ነዉ ወዳጀ
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 29 күн бұрын
😂😂😂እኛአነለቅስምበሰዉህይወትምንአገባንሆሆ
@user-oj4rq7zi8m
@user-oj4rq7zi8m Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ በረቺ
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 Ай бұрын
ተላምዶ መለያየት በጠም ከባድ ነዉ አይ 💔😔
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ሳህ ተላምዶ መለያይት ክባድነው
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq Ай бұрын
በትክክል MarkeT ❤❤ ደምሪኝ እህቴ
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq Ай бұрын
​@@masaratmasarat5240 ማሬ ደምሪኝ❤❤
@SalemFtsum-sz9kj
@SalemFtsum-sz9kj Ай бұрын
ምንድነው ሰመኑ የሚያለቅስ በዛ😢የለቅሶ ዶራል ጨመረ እንዴ🥺
@MessieLove-ox2uc
@MessieLove-ox2uc Ай бұрын
ይህ ግቦት ወር ምነው ሰውን አለያየው
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ወዶ የማይጠል አምኖ የማይከድ አንቴ ብቻ ነውና በእግዚአብሔር ታመኑ መልካም አባት እሱ ብቻ ነው
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 Ай бұрын
Be tikikili❤❤❤
@user-ol1me1fo7k
@user-ol1me1fo7k Ай бұрын
ትክክል
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Ай бұрын
ትክክል
@selamawith9139
@selamawith9139 Ай бұрын
Ba tikikili
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq Ай бұрын
ሔሉዬ ቆንጆ አታልቅሽእ አንቺ ፈጣሪ የምታመሰግኝበት ትልቅ ስጦታ አለሽ ምንድን ቢባል እናት እና አባትሽ በህይወት ስላሉ ደስተኛ ሁኝ አይዞሽ ደስተኛ የሚያረግሽን ፍቅረኛ ፈጣሪ ይስጥሽ
@user-ti8ot3kn7e
@user-ti8ot3kn7e Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ከፈቀደ ትገናኛላችሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
መቆም የሚቻለው በፈጣሪ እንጂ በወንድ ወይም በሴት አደለም ገደል ይግባ ካልፈለገ አትነፍርቂ ሔሉዬ😂😂😢
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Ай бұрын
ወላሂ አወን
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh Ай бұрын
እኮ👌🙊😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
😂😂😂😂
@FatmaFatma-eu7ug
@FatmaFatma-eu7ug Ай бұрын
ትክክል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x Ай бұрын
ሄሉ አታልቅሽ ለወድ ዋናዉ አች ጠካራ ሁኝ ጠካራ ሴት ሁሌም ተፈላጌ ናት
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
አወን መጠንከር አለባት የምን ማልቀስ ነው
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Ай бұрын
ደሞ እኔም ደምሬሻለሁ
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q Ай бұрын
በሰላም ያገናኛችሁ አይዞሼ የተሰማሼን ተሰምቶኘ ያቃል ከባድ ስሜት ነወ ግን ያልለፋል
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 Ай бұрын
ናቲና ሄሉ መቼም አይለያዩም የምትሉ ላይክ ግጩኝ😢
@user-gf7zk3dd8u
@user-gf7zk3dd8u Ай бұрын
እሻ አላህ 👍👍👍
@haymi1541
@haymi1541 Ай бұрын
እረ ተው ግን የሚለያይ መንፈስ የተወጋ ይሁን እኛ እኮ ግራ ገባን አይዞሽ ሄልዬ ፈጣሪ እየፈቀደው ነው የሚሆነው 😢
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t Ай бұрын
Deramanew😂😂😂😂😂😂
@mariaoguasso4435
@mariaoguasso4435 Ай бұрын
Ayizoshi yene wudi
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
ምንድን ነው ጉዱ ሰሞኑን ማልቀስ በዛ😢 እኔ ያገሪ ጉዳይ ያስለቅሰኛል😢መጀመሪያ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ሰላም ከለለ የምን ፍቅር በቃ አይዞሽ
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m Ай бұрын
Betam.ahuns.yutub.laom.new
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 Ай бұрын
ክክክክ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ትክክል😢
@halima7993
@halima7993 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ci8rl6bg3m
@user-ci8rl6bg3m 29 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ፈጣሪ ካልፈቀደው የሚሆን ነገር የለም አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እራስሽን ተንከባከቢ
@doracell2474
@doracell2474 Ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ መለያየት ከባድ ነው ግን ለስራ ከሆነ የሄደው ታገሺ እንዲ ማልቀስ የለብሽም ለፈጣሪሽ ፀሎት እያረግሽ በሰላም እንድትገናኙ መበርታት አለብሽ ሂወት እኛ ባሰብናት መገድ አትሄድም ፈጣሪ ባለው ነው ፈጣሪ እኮ ለኛ ከኛ በላይ ያስባል ፀሎት አርጊ አመስጋኝ ሁኚ
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan Ай бұрын
ድሮም ወንድ ሰው አደረግሽው አይዞሽ መገፋት ጥሩ ነው ናቲ ቢሄድ ሌላ ናቲ ይመጣል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@MAAEZZD5972
@MAAEZZD5972 Ай бұрын
Damirgn
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k Ай бұрын
በትክክልየኔናት ሔሉዬሑሉም ለበጎነው😢😢
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ቢኒ እንደሚወድሽ ትናት ዳጊ በሰራው ፖራንክ አይተናል So ቢኒጋ ተጋቡ ❤❤❤❤
@mizanteklab1718
@mizanteklab1718 Ай бұрын
Ab new bini aydelem
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@gbbh7183
@gbbh7183 Ай бұрын
ምን አይነት ብራክ አልወጣ አለኝ
@madenam830
@madenam830 Ай бұрын
🤪🤣🤣
@user-ui8yp3yr1c
@user-ui8yp3yr1c Ай бұрын
😅😅😅😅
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
ሄሉየ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ስላዘጋጀልሽ ነው አታልቅሽ ወደ ተሻለ ነገር ምራኝ ብለሽ ፀልይ❤️❤️
@user-ly1lm6xj6q
@user-ly1lm6xj6q Ай бұрын
ኣይዞሽ ማርየ ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዛብሄር የፈቀደዉ ነዉ የምሆነዉ እሱ የተሻለ ስለማስብልን ነዉ ኣንቺ የዋህ ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l Ай бұрын
አታልቅሺ ሰው ሲሄድ ይሄዳል ሲመጣ ይመጣል አይዞሽ ዬኔማር ላቺያለው ይመጣል ወይም ናቲ ካለው ላንቺ አይቀርም እኛንም አታጨናንቁን አይዞን ህይወት ይቀጥላል💔🤔🤔🥺🥺🥺😢😢🥀🥀
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t Ай бұрын
ካገርሰለወጣነው እጂ አልተለያዩም
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 Ай бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ በቻ አይደለም መለያየት ወንድ ከዬደ ወንድ ይመጣል በርግጥ ብዙ ትዝታ አይረሳም ቶሎ መረስሳትም ከባድ ነው አይዞሽ💔😭😭💔💔
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 Ай бұрын
እሺ
@abaynesh653
@abaynesh653 Ай бұрын
አይዞሸ ሄሉዬ ቆራጥ ሁኚ ባለፈው ማዘርሽን ስታስጨንቂያቸው ገምቼ ነበር ለማንኛውም ስለ ፍቅር ሲወራ የደረሰበት እንጂ ያላየው ይፈርዳል እናም ጠንክሪ አንድ ናቲ ቢሄድ ሺ ናቲ ይመጣል እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ሰላም ያድርግልሽ ።ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም እሽ😇
@semarawitsat
@semarawitsat Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ ይህ ቀን ያልፍና ሁሉም ይስተካከላል:: እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ማንም የወደደውን አያገባም እግዚአብሔርን አመስግኝ
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v Ай бұрын
እህታለም አታልቅሺ ደግሞ ለኩትራት ጊዜ ፀሎት አዲርጊ እማ ማንም በራሡ መገድ አይሳካለትም ሁሉም የፈጣሪ ፈቃድ ነው ከጎንሺ ፈጣሪ ነው ያለው ሰው እደሆነ ዛሬ ወዶሺ ነገ ይጠላሻል እየራቅሺው የሚከተልሺ አምላክ እየለ ስትከተይው የሚርቅሺን ሰው አትከተይ❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Ай бұрын
ኸረ ዛሬስ የመዳመሞች በጣም እያስጠላችሁኝ እና በጣም እያናደዳችሁኝ ነው እደ ይሄን ያክል ለምን ታምኗቸዋላችሁ በትንሹም በትልቁም ታለቅሳላችሁ እደ የመዳም ጩኸት አይበቃንም በነገራችን ላይ እኔም የዋኋ የመዳም ቅመም ነኝ
@AgiAgi-ot2qo
@AgiAgi-ot2qo Ай бұрын
Yenesu derama ayalekem
@FatmaFatma-eu7ug
@FatmaFatma-eu7ug Ай бұрын
ወላሂ ተረጋጉ እናተ እንዳትጎዱነው የምፈልገው የመዳም ጩኸት ይበቃናል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@fedilatube3812
@fedilatube3812 Ай бұрын
ሳህ እኔ ሲያለቅሱ እየሳቅኩ ነው የማያቸው 😂😂😂ውሸታቸውንኮ ነው ተፋታን ተለያየን ተጋባን የሚሉት ዩቱብ ኢዝ ብር ፍሉስ ሞኒ 😂😂😂
@sinantube9825
@sinantube9825 Ай бұрын
Ene eko yemigarmegn eshe egna men enarge foooo ehetoche erasachun tebiku enasu genzab eyesaru nw
@netsitube19
@netsitube19 Ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ከ ሁሉም ዩቱበር እናተን ተለያይታቹ ማየት በጣም ነው የከፋኝ እ/ር ከፈቀደ ትገናኛለቹ አታልቅሺ
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 Ай бұрын
አይዞሺ ሂሉ ጠካራ ሁንሺ ነዉ ማሳየት ነዉ ያለብሺ አግዚአብሔር አናት አባትሺ አድሜ ጤና ይስጥልሺ አግዚአብሔር ላች ያለውን ይስጥሻል አኖድሻለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NazanatMaswant
@NazanatMaswant Ай бұрын
ማርያምን ለወንድ አታልቅሺ ሲመጣ ይምጣ ካልመጣ ይቅር ላንቺ ያለው አይጠፍም
@AlmiAlmu-nc1hn
@AlmiAlmu-nc1hn Ай бұрын
አይባልም የለመዱትን ሠውማጣት ከባድነው😢😢😢😢😢😢
@nasanate8410
@nasanate8410 Ай бұрын
ተይ ማርዬ ስሜቱ ከባድነው
@AseressetegeAserse
@AseressetegeAserse Ай бұрын
​@@AlmiAlmu-nc1hnለምን እደሆነ አላውቅም በጣም እምንወ ዳቸው ሰውች ልባችን ሰብረውት ይሄዳሉ💔💔😭😭😭
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
​@@AseressetegeAserseአያቴ ምትላወች መሰለሺ የምትወጂውን ሳይሆን የሚወድሺን ይስጥሺ ትላለች አይች እና ሴቱች የሚወደንን ትተን የምንወደውን ስንከትል ሁሉም ነገር ይበላሻል ትቱን ሴሄድ ልባችን ይደማል አጀት ይቃጥላል ያራል የሚወድሺ ከሆነ ምንም ቢመጣ ምንም አይትሁሺም ይሞትልሻል ይወቱን ነው አሳልፎ የሚሰጠው
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@fentaye9663
@fentaye9663 Ай бұрын
ወጣት በጦርነት እያለቀ እናተ ትጨማለቃላቸዉ ✊✊
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@meseretfekadu6526
@meseretfekadu6526 Ай бұрын
በጣም ሰሞኑን ደሞ የሚነፍረቅ መብዛቱ ይቱብ ላስጠላኝ ነዉ በነሱ የተነሳ
@sara_mandefro
@sara_mandefro Ай бұрын
በጣም የምር 😩😎
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
እኮ ከነሱ ይልቅ የሚከተሏቿ አብረው የሚታመሙ መንጋው ነው እኔ የሚገርመኝ
@burtukansetote6971
@burtukansetote6971 Ай бұрын
አይዞሽ መላመድ ቢከብድም ግን ፈጣሪ አለ አይዞሽ
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn Ай бұрын
ሄሉዬ አይክፋሽ ሰውን አትስሚ እግዛቤር ካለ የፍቅር አምላክ ያገናኛችሁ ውዴ
@user-rm2fe8hx1e
@user-rm2fe8hx1e Ай бұрын
አይዞሺ ሂሉዬ ሁሉም ያልፋል ግን ሰብሮን ነዉ የሚሄዱት እና አች ደግሞ ባለፉ ሂወት መማር አለብሺ አታልቅሺ እህቴ 😢😢😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም ባንች ቦታ ነበርኩ ሰማይ ተደፍቶብኝ ሰፈር ትትዋት ሄደ ተብዬ የቡና መጠጫ ነበርኩ እናቴ እድር እንክዋን መሄድ አቁማ ነበር የሰውን ወሬ ከብድዋት አሁግን የእግዝያብሄር ፍቃድ ሆኖ ተጋብተን አንድ ላይ ውጭ ሀገር ወልደን ከብደን እንኖራለን አይዞሽ የኔ ቅመም ናቲ አልቆየም ከሄደ በጣም ቸለንጅ ነው ለሱ የ ቁዋንቁዋ እና ደሞ በሄደበት ወቅት የብርድ ሰአት ነው እና ደሞ ስልክ እክዋን ባያነሳ አይክፋሽ ዋናው ፍቅር ነው አንች ብቻ ጸሎት አድርጊ እኔ ሁለት አመት ነው የጠበኩት ስለዚ አይዞሽ ናቲ ይመጣል መድሀንያለም ከሱጋር ይሁን
@rakjulan3226
@rakjulan3226 Ай бұрын
Wow betam des yela Helu yene wed ymtal nati eshi
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed Ай бұрын
አይዞሺ ሄሉየ መልካሙን ይግጠምሺ መለያየት ከባዲነው
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Ай бұрын
Lemn wede egziabiher atkerbim Hulu yastekaklih❤❤❤
@NazanatMaswant
@NazanatMaswant Ай бұрын
አይዞሸ ውዲ ግን ራሰሸን አጠክሪ 💔💔💔💔እሄ ፍቅር የተባለ በሸታ ካገር ያጥፋው በሸታ እኮነው ልባችንን ሰብሮ ይሃዳል እደው ምን ይሆናል
@Kdst2022-oy2og
@Kdst2022-oy2og Ай бұрын
በጣም፣እኔም፣ስደት፣የገላገለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 Ай бұрын
ሄሉዬ የምት ዎዱዋት ብቸ በልክ 👍🏿👍🏿💗💗💗💗
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይስጥሺ ብዙ ነገር ልትማሩ ይሆናል አትዞሺ
@BhelHee
@BhelHee Ай бұрын
ሄሉ አንቻ ጀግና የዋህ ሰው ነቪ ናታ ጭቅጭቁ ቅናቱ መከራ ነበረ ሄሉ የማይጠቅምቪን ሁሉ ፈጣሪ ያንሳልቪ አንቻ ጀግና ነቪ በርቻ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ኧረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴ ለኛ የሚያስብ ጠፍ ቆይ ዘንድሮ የአመቱ መጨረሻ ምን ገባ
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Ай бұрын
😀😀😀😀😊የፍቅር ጌራ ገባ አይ ተለያየን ተ😊ገናኘን መጣች ሄደች ሰለቸኝ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv Ай бұрын
የመሌያየት ወሬሺን ወሪዶ ነዉ
@user-vk6to9vm6u
@user-vk6to9vm6u Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-vi5tq8ys7i
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Ай бұрын
ድራማው በየ አይነት ሆነ ወይ ዶላር ዝብሎ ያነፍርቃል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Ай бұрын
ሄሉዬ ፈጣሪ ነገ የተሻለ ቀን አለው አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው ፀሎት አድርጊ ሁሉም ያልፋል ላንቺ የተሻለ አዘጋጅቶልሻል❤ በርቺ❤
@MAsif-kw3gn
@MAsif-kw3gn 28 күн бұрын
ተግዲህ ወዲያ ዩቱብ ላይ ጥንድ ሆናችሁ አትጡ እኛንም አታሰቃዩን ዛሬ ተገናኝን ነገ ተለያይን ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiratakele7954
@samiratakele7954 Ай бұрын
አይዞሽ እህትሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል ካልሆነም የፈጣሪ ፋቃድ አይደለም አታልቅሽ ሁሉም ለበጎነዉ ፈቅር ያገር እርቀት አይገድበዉም አንድቀን ትገናኛላችሁ
@Fano-qz4wg
@Fano-qz4wg Ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ ጠንከር በይ። የአንች ያለውን ፈጣሪ ይሰጥሻል።
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ ሄሉ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ታጠናክርሽ😭😭😭
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ሄሉ ጠክሪ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 Ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ ከባድ ነው ንገሩ እኔም ደርሶብኛል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ጥንካሬን በውስጤ ሞላልኝ ግን ደግሞ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄንን ያደረገው እና ፈጣሪ ያዘጋጀልሽን አታውቂም ስለዚህ ጠንካሬ ሁኚ እኔ ግን ሰውን እንዳላምን አርጎኛል ሁሉም ውሸታም ስለሚመስለኝ ማንንም አላምንም ከፈጣሪ እና ከእናቴ በስተቀር ሰውን አላምንም 😢😢😢😢በሱ የተነሳ እስከዛሬ ከሰውነት ተራ እንደወጣሁ ነኝ ግን እሱም አግብቶ አመት ሳይሞላው ተፋታ እግዚአብሔር ታዲያ ምን ይሰራል ስለዚህ ጠንካራ ሁኚ አታልቅሺ❤❤❤❤
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Ай бұрын
እኔ ልምከርሽ የኔ ቆጆ እራስሽን ውደጂ ሰው እዳሰበው ሳይሆን እግዛብሄር እደፈቀደ ነው ወድ ልጂ እደሴት አይደለም አች ጠካራ ሁነሽ የነገ መገድሽን አስተካኪ አስራ አመት በፍቅር በትዳር የኖረም ይለያያል አይዞሽ ለበጎ ይሆናል ጤናሽን ጠብቂ ጤና ካለ ሁሉም ይፈታል ❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ እኔ ደምሬሻለሁ
@FrehiwotGirma-le2wz
@FrehiwotGirma-le2wz Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ መዋደድ እንዳለ ሁሉ መለያ የትም አለ ይህ አጋጣሚወች ይከሰታል አንቺ በርቺ ጠንካራ ሁኚ ሌሎች ጥሩ ነገሮች ከበፊቱ የተሻለ ደግሞ ያጋጥምሻል ሄሉ ቆንጆ አይዞሽ።
@SalamSalam-pb8ri
@SalamSalam-pb8ri Ай бұрын
አይዞሽ. ሄሉ. ፈጣር. ላይች. ካለ. የትም. አይድም. እኔ. ዳሞ.እያም. እኮ. የትውድ. ነው. የተልይን. በሕወት. ውስጥ. ለስው. ልጅ. ያለ. ነገር. ነው አሺ. ሄሉ. አይዞሽ. በስደት. ምክናቱም. እንደዝ. የትውደዳች. የትላያቹ. ከኔም. ጭምር. በሰላም. ያገናይን. አሜንንን በሉ.
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Ай бұрын
አይ ኤሉ ዬኔ ቀጫጫ ደሞ ልጥፍ ስት ደስ ስቲ አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኛቸዋል ለመኖር መስራት ግዱ ነው ተደዋወሉ ፍቅር እርቀትን አይገድበውም
@hidaya3298
@hidaya3298 Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አርጉ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob Ай бұрын
አይዞሽየኔውደ ማርያምን ስትከፊአልወድም እግዚአብሔር ሂወትሽን ያስተካክልልሽ
@magnessmagness6555
@magnessmagness6555 Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ😢😢😢😢ሂወት ይቀጠላል እራስሽን ጠቢቂ😢😢😢
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Ай бұрын
ሄሉ የምር አሁን በጣም አንጀቴን በላሽው አይዞሽ ቆንጆ እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አለ ናቲም ቢሆን ፍቅር ካለ የትም ይሁን የትም ትገናኞላችሁ! እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው በርቺ ጠንካራ ሁኚ ነገ ሌላ ቀን ነው BE💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏!
@user-vp5tc8dd5y
@user-vp5tc8dd5y Ай бұрын
የፍቅር በሽታ. ገባደ ሰሞኑን😢😢አይዞሽ ሄሉየ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤
@meditube147
@meditube147 Ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፍቅር አሳይቶ የሚርቁ ሰዎች መርዝ ናቸው 😢😢😢💔💔💔
@user-mo4ts8ei2r
@user-mo4ts8ei2r Ай бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ አታልቅሺ ናቲ ይመጣል እሺ አነቺ ጠንካራ ሴት እኮነሽ የምን ማልቀስነወ እንዴ እኛ ተመልካቾችሽ ስትስቂ ማየት ነወ የምንፈልገዉ እሺ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seble6210
@seble6210 Ай бұрын
😢😢😢አይዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏💐💐💗💗
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 Ай бұрын
ሄሉየ አታልቅሽ ድሮም ናቲ አይወድሽም ውደ የምትወጅውን ሣይሆን የሚወድሽን መርጠሽ ተቀበይ ❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@user-ou5my3om7t
@user-ou5my3om7t Ай бұрын
Ena yichin zelzala betesebu erasu min yilewal kezichga sihon betam new mitastelaw eko
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Ай бұрын
ፋሽን ነው ፋሽን ነው የልብስ የጫማ ፋሽን ነበር የማውቀው አሁን ግን የለቅሶም ፋሽን መጣ አይይይ ግዜ ገና መቸ ብዙ ነገር እናያል አላህ ካኖረን ያኢላኢ አንተ ጠብቀኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@noormohammed1848
@noormohammed1848 Ай бұрын
ሄሉ አታልቅሽ ዌዴ ሁላችንም ተከድተናል ወላሂ እኔም 3 አመት ከ6 ወር አብረን ብዙ ነገር ያሳለፍነው ጓደኛዬ ጋር ተለያይተናል አትነፋረቂ ህይወት ይቀጥላል ዋናው ጤና ሄሉ አይዞሽ
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 Ай бұрын
የእዉነት ህይወት ይቀጥላል በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር 7 ኣመት ኣብረን ነበርን ኣብረን እየተማርን ነበር ከዛ እኔ ስዴት መጣሁኛ ቃል ተጋብተን ነበር ከዛ ግን በድብቅ ኣገባ እዛኔ የተሰማኛን እኔ ኣቀዋለዉ ግን ህይወት ይቀጥላል የምባለዉ ነገር እዉነት ነዉ
@user-pd2tu7lq6l
@user-pd2tu7lq6l Ай бұрын
አይዞሺ እህቴ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብሺ አብሺሪ
@saraabate1804
@saraabate1804 Ай бұрын
አይዞሽ 😭እግዚአብሔር ወደቀድሞ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ🙏
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r Ай бұрын
ሄሉ የኔ ልበንፁህ አታልቅሽ በቃ ፡ፀይሙ ልጂ እንደሚዎድሽ አይቶ ይሆናል መጠንቀቅ ነበረብሽ ፡አይዞሽ በቃ እግዚአብሔር ያውቃል❤❤😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
ሄሉየ. አይዞሽ ቢከብድም. ህይወት ይቀጥላልልል❤❤❤❤❤አታልቅሽ
@WubalemWubalem-wj7ie
@WubalemWubalem-wj7ie Ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እሱ አይወድሽም አስመሳይ ነው ጥርግ ይበል ጥንቡን ለጣለ ወንድ አታልቅሺ ከሱ የተሻለ አለ እኔ ሶስተኛ ባል ይዣለው
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እዚሂ ላይ መድረስሽም ትልቅ ነገር ነዉ ጠንክሪ ሄሉዬ❤❤❤😢
@ksaksaksa22kksaksaksa22k
@ksaksaksa22kksaksaksa22k Ай бұрын
ፍቅር በሩተና በአብርሽ ዪብቀ ሚደርስበቻዉን ናገር በሙሉ አብራዉ ናዉ ሚገፈጡት ❤ለትደር ያብቀቸዉ
@aergahsgirma
@aergahsgirma Ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ዉድ እህት እንደዚህ አትሁኝ ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ ❤❤❤❤
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp Ай бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው የተሻለ ይመጣል
@user-jc8wx3qz4k
@user-jc8wx3qz4k Ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ አታልቅሺ አሁን አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ😢❤
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
አይዞሽ ያንቺ ያለዉ ይመጣል❤❤❤
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x Ай бұрын
አይዛሺ ሄሉየ እግዚአብሔር የፍቀድወ የምሆነው😢😢😢😢
@user-me6ln2my9p
@user-me6ln2my9p Ай бұрын
አይዞሽ ሄሌዬ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Ай бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ቀን አለው ሃብብትይ መታገስ ዋጋ አለው... ሁሉም ነገር ተሳክተው አንድ ቀን መገናኘታቸው አይቀርም እማ ኡነተኛ ፍቅር መቼም አይለወጥም 🥰🥰🥺
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@fanustekie4199
@fanustekie4199 Ай бұрын
Yesss❤🙏
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Ай бұрын
ጠንክረሽ፣ስሪገና ልጅ ነሽ ለወንድ አታልቅሺ የሴት ልጅ ፈተናዎች ብዙ ናቸው ራስሽን አትጉጂ❤ፈጣሪመልካምነው❤የምትደሰችበትንትዳር፣ከእርሱዘንድ፣ይሰጥሻል፣በርቺ❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@user-hk6nt3mn5p
@user-hk6nt3mn5p 28 күн бұрын
ሄሉየ አታልቅሽ ማንም ያፈቀረውን አጊቶ አያቅም ከአብርሽ መማር ትችያለሽ ሂወት ይቀጥላል የኔ ውድ
@tutumelaku7316
@tutumelaku7316 Ай бұрын
አይዞሽ እመብርሐን ትሁንሽ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉየ አጥር መዝጊያው አለልሽ ላሽ ይበል አቢ ይከባከብሻል አለልሽ አቢ
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HayatEman-de6jo
@HayatEman-de6jo Ай бұрын
ባለፈው ሀይልየ ፕራንክ ሲረግሽ እወደዋለሁ አልተለያየንም አላልሽም እንደ ሄሉ ኧረ ማንን እንመን በይ ጠንከር በይ እኛም ስት አሳልፈናል የማያልፍ ቀን የለም
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn Ай бұрын
Eko
@user-ib8ib5is3v
@user-ib8ib5is3v Ай бұрын
እኔም ጥያቄየ ይሱ ነዉ
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
ተጨማለቁብን እየተያዩ ደውሎልኛል እንደት እንደዚህ ሊያድርግ ይችላል እያለች ስታለቅስ እንዳልነበር ።ጂል እንመስላቸዋለንደ ስንመለከታቸው
@HAIMANOTADEFRIS
@HAIMANOTADEFRIS Ай бұрын
eko shefefe yal weshit
@Artcrave33
@Artcrave33 Ай бұрын
ሀገር ዉስጥ የለም እንጂ አብረን ን እያለችሽ እኮ ነዉ 👀👀👀
@rishane9576
@rishane9576 Ай бұрын
ሄሉየ ኣይዞሽ ኣይክፋሽ ውዴ በጣም የዋህ ነሽ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል ውዴ ❤❤❤❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
አይዞሽ ፍቅር ካለ ትገናኘ አላችሁ❤
@AbebaneshiDiffe
@AbebaneshiDiffe Ай бұрын
አይዞሺ እግዚአብሄር የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ያቃል አትዘኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@AbebaneshiDiffe
@AbebaneshiDiffe Ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o እሺ
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Ай бұрын
እ አልተለያያችሁም ነበርደ እስከ ዛሬ የት ነበር በይ አይዞሽ ሄሉዬ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
😂😂😂ዛሬ ነው የታወቃት ከተለያት ቆይቷል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Ай бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o Ай бұрын
አይዞሽ እህት አታልቅሽ ሄሉየ❤❤❤❤❤
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi Ай бұрын
ህይወት እንደዚህ ነች ከወደዱት ጋር አብሮ መኖር የለም 😢😢😢💔
@user-ch5yf4yf4r
@user-ch5yf4yf4r Ай бұрын
ናቲ አደለም በሉኝ
@user-zd9je3xf6h
@user-zd9je3xf6h Ай бұрын
ይድፋህ😅
@user-wm8lg2tq7p
@user-wm8lg2tq7p Ай бұрын
ወዶችግን የሆነነገር ስታገኝ ሴትን አትጉዱ😏😌
@SaAs-bu4yc
@SaAs-bu4yc Ай бұрын
ይዱፊህ😢😅
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Ай бұрын
ናቲ ነህ ይድፍህ ምን ትጠቀማለህ ለቦን ሰብረህ አይቀናህ
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq Ай бұрын
ምን ጉድ ነው ሰሙኑ አላህ ሰላም ያሰማን ማልቀስ ሆነብን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Ай бұрын
እፍፍፍ😢ሂሉዬ አይዞሽ ማሬ የደረሰበት ያቀዋል 😢😢
@abebakidane9857
@abebakidane9857 Ай бұрын
ሄሉ እባክሸ አታልቅሸ በቃ ወንድ ሄደ ወንድ ይመጣል እግዝሐብሔር የተሻለ ይሰጥሻል
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
አወን አታልቅሺ አንቻ እኮ ግን ወጣት ነሽ የምን ማልቀስ ነው ለወንድ ብለሽ
@user-hq4ut6pc6x
@user-hq4ut6pc6x Ай бұрын
አይዞሽቆንጆአይክፋሽ
ማርገዝ አለብኝ  ሄሉ ታመመች💔
24:51
Helu Tube
Рет қаралды 33 М.
ሊዩ ቀኔ❤ተመሰገን🙏
25:11
Helu Tube
Рет қаралды 170 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 78 МЛН
🛑የሄለን ከአባትዋ ጋር የሰራችው ፊልም በቅናት ሞትኩ
10:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 127 М.
አበባ ተሰጠኝ ❤
14:39
Helu Tube
Рет қаралды 85 М.
ጡቴን አሰራውት እናቴ ደነገጠቺ😱
18:22
Helu Tube
Рет қаралды 118 М.
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
0:34
INNA SERG
Рет қаралды 2,7 МЛН
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Взрывная История
Рет қаралды 4 МЛН
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 6 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН