ሊዩ ቀኔ❤ተመሰገን🙏

  Рет қаралды 170,371

Helu Tube

Helu Tube

Жыл бұрын

#nahi #helutube #mikomikee

Пікірлер: 1 400
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልኝ ዉዷ እህቴ እወድሻለሁ እህቴ ሰለሆንሽ እድለኛ ነኝ በርቺልኝ በመልካም ስራሽ ቀጥይበት በሀገርሽ ከሰራሽ ትቀየሪያለሽ ስደት የመሄድ ሀሳብሽ አቁሚ ትልቅ አቅም አለሽ በርቺልኝ በተለይ ወድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሏት አመሰግናቹሀለዉ ስታጠፋ እየገሰፃቹ ጥሩ ስሰራ በርቺ እያላቹ እያደገች ነዉና አመሰግናቹሀለዉ በተለይ ለማዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር አለኝ እወዳለሁ በርቱልኝ❤❤❤😢 ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን❤❤🙏🙏🙏
@helutube
@helutube Жыл бұрын
የእኔ መልካም አንተ ነ መሰረቴ እኔም በጣም እወድሃለሁ ወድሜ❤
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
@@user-fg5ww6mk5k 🤔🤔🤔
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
@@user-fg5ww6mk5k ..min yiwetalatal likm yalech yeset lik Nat....betam srat alat.. Halu melkam ldet.❤!
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
Nahi ወንድማችን ክበርልን ምርጥ መልካም ሰው ነህ
@housemaid3260
@housemaid3260 Жыл бұрын
ማሸአላህ,ደስ,የምትሉ,ዎንድምና,እህት,አይለያቹ❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ከጎዳና ልጆች ጋር በማክበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉሻ 🎂🎂
@meriethiopia7076
@meriethiopia7076 Жыл бұрын
Inmi.dasi.biyaloo
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
የኔናቶች ሲያሳዝኑ ህፃናቶች አላህ ከጎዳና ይሂወት ያወጣቸው😢😢😢
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Жыл бұрын
😭መግስት ህፃናትን ከቤት እያፈናቀለ ባለበት ግዜ እኒህን ልጆች ስለመገብሺ አላህ ይስጥሺ ኢትዮጵ ያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almazali4784
@almazali4784 11 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@brtukantefera958
@brtukantefera958 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች መሆናቸው አስኪባረክ መጠበቃቸው🙏🙏🥰❤❤❤አረጅም እድሜ ተመኘው🥰
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
ያረብ ለኔም ደሀን የማበላበት ሀብት ስጠኝ በጣም ደስ ይላል ሂሉ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
በጣም እኔማ እንዴት እንደምቀና በእንደዚህ አይነት ስራ እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ የወደፊት ምኞቴ ነው
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
@@zemenaybaye7457 ወላሂ እኔም ምኞቴ ነወ አላህ ያሳካልን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
@@lonymimi5154 😍😍😍
@almanal5018
@almanal5018 Жыл бұрын
ዳሐ አይባልም የኔ ብጢ ነው ሚባለው ሲቀጥል ደሐ ለማብላት የግድ ሐብት አያሥፈልግም መልካም ልብ መልካም መግድ ምራኝ ነው ሚባለው እኔም ሁሌ አሥባለው አድርጌው አላቅም
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
enam uufff semetu baxem des yelel😢
@salamMekonea-qq6bd
@salamMekonea-qq6bd Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ተመኝዉልሽ ዉዶ አባታችሁን በረሜል ቅዱስ ገወረጌስ ዉሰዱት ስወዳችሁ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ነፍሴ ተደሰተች ሲበሉ ሳይ እግዚአብሔር ሆይ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን እግዚአብሔር ይባርክሽ በወጣ ይተካልሽ ይልመድብሽ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
መልካም ልደት ሔሎ 🎉🎉🎉 ❤❤ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ በጤና በፍቅር ኑሪበት እግዚአብሔር ይባርክሽ በወጣ እጥፍ ይተካ ሔሎዬ❤❤❤❤
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 Жыл бұрын
ቀጮ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት አንቺ ባትወለጂ ማን ያስቀን ነበር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-be1dv3lt1w
@user-be1dv3lt1w Жыл бұрын
ሄሉ እንኳን ተወለድሽ መልካም ስራ ነው የሠራሽው ለድሀ የሠጠ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቃሉ ስለዚህ ተባረኪልኝ ደግሞ ሠርግሽን ለማየት ያብቃን።
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ናቲ ስጦታ ስላልሰጠሀት ቅር ብሎኝል😊
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ያሰብሽውን የሚጠቅምሽን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልሽ እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እንኳን ተወለዶሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ነተቀደስ ጥሩ ጥሩ ነገር ነምትሰሪበት ይሁን ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ እግዚአብሔር
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
Happy birthday🎉🎉🎉በበጎ ስራ ልደትሽን ማክበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል! ይህ ስራሽ ሊቀጥል ይገባል i am proud of you!!
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ሄሉዬ ቀሪ ዘመንሽን የንሰሀ ያርግልሽ ጎበዚ እደዚህ በጎ ስራዎችንም ስርተሽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤🎉
@tagiashito9348
@tagiashito9348 Жыл бұрын
እንካን፤ደሰ፤አልሺልኝ፤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Жыл бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ በረከትሽ ይድረሰን ደስ ሲል ❤❤❤❤
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ሄሉ ለጊአብሄር የነገርሽው ለሰው ያልነገርሽውይስማሽ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥሽ አገረአችንን ሰላም ያርግልን🙏🏾🙏🏽🌹♥️🌹👍🏽🌹♥️
@mmkksara434
@mmkksara434 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ማረንና ሀገራችን ሠላም ትሁንልን የተራበው የተቸገረው የታረዘው ወገኔ ጠግቦ ይደር በሥደትም ያለነው በቃችሁ ብሎ ላገራችን ክብር ያብቃን የሠው ፊት ይሠለቻል 😭😭😭⛪🙏
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 11 ай бұрын
happy birthday heluye my sister ezgiyaber rejem edemena tena yistish❤❤❤❤❤❤❤❤
@alematgebremariam8612
@alematgebremariam8612 Жыл бұрын
መልካም ልደት ሄሉ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የምትመኚውን ሁሉ ያሳካልሽ
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
🎂🎂💐💐🎉🎉🎁🎁 እንኳን ተወለድሽ ሄሉዬ በጣም ጎበዝ የነፍስ ዋጋ ያርግልሽ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ሄሉ እጅግ እጅግ... የፅድቅ ስራ ነው እመቤቴን... የጎዳና ልጆች እንደውም ሲባል ልቤ ይስበራል እንደማንኛችንም .. ከቤተስብ ተፈጥረው.. ይሄ ድህነት.. ጎዳና ያወጣናል.. እመቤቴን.. ድንቅ መልካም ስራ... ሄሉ ስላም.. ጤናሽ.. እድሜሽ..እንደምድር አሽዋ ያብዛልሽ.. አሜን... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥💃
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ልጆቹ በጣም አስለቀሱኝ ወላሂ 😢😢 አላህ ከናተጋይሁን
@user-kw5vr7ot9h
@user-kw5vr7ot9h 11 ай бұрын
Anem wade 😢😢😢
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
መልካም ልደት እህታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ በወጣው ይተካ እግዚያብሃር አምላክ ቀራ ዘመንሽን መልካም ስራ በመስራት እድትጨርሽው ልባውይ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢በጣም ደስ ይላል በእውነት
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
ዋዉ ሄሉ በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት እዴሜ ዘበናችሁ ይባረክ ከነመላዉ ቤተሠብ❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂💚💚💛💛❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ሔሉዬ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekids7842
@mekids7842 Жыл бұрын
ከጎዳና ልጆች ጋር በማክበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሂሉየ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 Жыл бұрын
አምሪብችሗክ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር. ይስጣችሁ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mahmudmohammed8778
@mahmudmohammed8778 Жыл бұрын
@ajjbagqqgyga1553
@ajjbagqqgyga1553 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርሽ❤ ውይ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😢😢 እንኳን ተወለድሽ ❤😊
@aall5098
@aall5098 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ እኅታችን በእውነት ልደትሽን በዚህ መልኩ ማክበርሽ በጣም ጥሩ አድርገሻል እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ❤
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
መልካም ልደት ሄሉ በእውነት የልጅ አዋቂ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤🎉🎉🎉
@makiahomar892
@makiahomar892 Жыл бұрын
እኔ ሙሰሊምነኛ ግን እንኩን ለሚሰክን አበላሺ ማሽአላህ ልደት አላቅም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ትክክክል እኔምደሰአለኝ ልጆቹን ቤት ጠረታ ሰላበላቻቹው
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 Жыл бұрын
Happy birthday to you yene konjo🎂🎂🎂❤❤🥰🥰 🎉🎉🎉በጣም መልካም ስራ ነዉ በርች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥች በርች❤❤🙏
@TUBE-hm4op
@TUBE-hm4op Жыл бұрын
ኩቻ በጣም ነው ምወደው ምርቃ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ 🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘
@rrarr7358
@rrarr7358 Жыл бұрын
ውለሂ በጣም ድስ ይለሊ ቀጥይበት ልደትሽ ስይሆንም ለጎዳነ ልሉት ልስጆች ማርዳት ይለምዲብሽ ይቶበቹን በማልከም ስታውልት ኢኘም ለማየት ጎጎት ይኖራናል በታልይም የታቸገራ ሰው ስትራዱ ዜሬ ነው ሰብስክራይብ የራኩሽ ሌለ ግዜ ቡዙም ፕርክቹ ዘገኝ ስነ ስራት የልለው ሰራ አታሙጡብን ዜሬ አንደኘ ነሽ🎉🎉
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሸ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ከጎደና ልጆች ጋር ማክበር❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እንኳን ተወልድሽ በጣም ደስየል ነገረ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@MmMm-ky1hc
@MmMm-ky1hc Жыл бұрын
እንኳተወለድሽበጣምእምወድሺመልካምልደትሄለንእንኳንተወለድሽ❤❤❤ምርጥሰዉ
@Tahaye460
@Tahaye460 Жыл бұрын
Helu ታባረክ ጌታ ዛማንሺ ይባረክ የኔ አስታዋዬ ኑሪልኝ ኢንኮን ታዎላድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m Жыл бұрын
መልካም ልደት ልዩ ልዩ እግዚአብሔር ህባሪክሽ ዊድድ ኡላቹንም
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
ሄሉ ያመቷ ነገር ስት ናት እኛ ሴቶች ዕድሜ እንደብቃለን😂እንኮን ተወለድሽ ግን የጎዳና ልጆችን ስላበላሽ ወላሂ ደስ ብሎኛል ባወጣ ይተካ 💋💋
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
24
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ሂሉ ብዙ ጊዜ በፕራንክ ነበር ዛሬ ግን በክብር በመልካምነት ሰለመጣስ ደስ ብሎኛል መልካም ልደት ይሁንልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክልሽ እህቴ ደግሞ አግብተሽ ወልደሽ እምናይ ያርገን መልካምነት በጣም ደስ እሚል ነዉ እኔ ያለሁት በስደት ነዉ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ እንዴት ደስ እደሚል እኮ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ቀጥይበት በርች እግዚአብሔት ይባርካችሁ መልካምነት በጣም ደስ ይላል😢❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት❤❤❤❤ ቀጠይበት ስውን መረዳት ነው ትልቁ❤❤❤
@woynshtekasse2725
@woynshtekasse2725 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 🎉ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ውዴ
@saifulislam-go1xr
@saifulislam-go1xr Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እማ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ጎበዝ።
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው መልካም ልደት ረጅም እድሜ ጤና❤❤❤
@mulu1370
@mulu1370 Жыл бұрын
እንኳን ተውለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ውድ ❤❤
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ኤሉ❤❤❤❤❤ቀሪ ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ ቀጮዬ
@NejatYouTube
@NejatYouTube Жыл бұрын
ሂሉዬ በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ከነዚህ ወንድም እና እህቶችሽጋ ልደትሽን በማክበርሽ ደስ ብሎኛል ብዙወቹ ያለውን ፈልገው ለዝና ይጠቀሙበታል በጣም አስታዋይነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ በርች🎉
@weynshetabyeabye1063
@weynshetabyeabye1063 Жыл бұрын
መልካም ልደት ሄሉየ እድሜ ዘመንሽን እግዚያብሄር ይባርክልሽ የሚሰጡ እጆች ይሰጣቸዋልና በዚሁ ቀጥይ በተረፈ መልካም ልደት በድጋሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አለሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
መልካም ልደት ቀጮዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣በወጣው ይተካ እማምላክ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
@sinantube9825
@sinantube9825 Жыл бұрын
Enkuan tewaldesh heliye kariy zemanesh egzihber yibarkesh
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 10 ай бұрын
Emnekan tawaladeshe abezeto yebarekeshe❤❤❤❤
@haseenath7539
@haseenath7539 Жыл бұрын
ወይኔ ልጆቹን ሳይ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያረብብብብብብብ ሀገራችን ሰላም አአላህ ያድርግልን ሄሉ በወጣ ይተካ እማ 🥰😥
@user-gp6lw6ot5o
@user-gp6lw6ot5o Жыл бұрын
በዑነት ታባረክ 🙏
@sasamrimri8904
@sasamrimri8904 Жыл бұрын
Bawnta azgabher qari zamnsha yabrklsha❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gishuniguse7936
@gishuniguse7936 Жыл бұрын
Heluyee yene wudddddddiii ehitachin enkun adereseshi heluyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ macii amati beselami yadirishii
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Жыл бұрын
መልካም ልደት ቀሪዘመንሽ ይባረክ እህትአለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🙏
@yeshiwondimu2443
@yeshiwondimu2443 Жыл бұрын
Happy birthday konjo🎂🎂🎂🎂
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
መልካም ልደት ይሁንልሽ በጣም ደስስስስ ይላ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመነሽ ይበረከ😘😘😘😘😘😘😘
@wubebest-ek7pt
@wubebest-ek7pt Жыл бұрын
HBD🎉🎉🎉😊yene konjo betam desssssss yelalh
@Malat-wz4wg
@Malat-wz4wg Жыл бұрын
እግዝአብሔር አብዞቶ ይባረክሺ በርቺ ቀጥ ተባረኪ🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉
@karizmamega524
@karizmamega524 Жыл бұрын
🙏🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@woyneshetabate2843
@woyneshetabate2843 Жыл бұрын
መልካም ልደት ሄሉ🎂🎂🎂 happy birthday 🎂🎂 ❤❤❤🙏🙏
@saralove8099
@saralove8099 Жыл бұрын
መልካም ልደት ሄሉዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
@beti-bx4ky
@beti-bx4ky Жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ መልካም ልደት ሄሉ❤❤❤
@hediasirayi2213
@hediasirayi2213 Жыл бұрын
😢ከጎዳናልጆች ጋ ልደትሽን ማክበርች ደስ ይላል ኣላህ መጨረሻሽን ያስምረው መንግስ እያፈናቀለ ባለበት ሰአት እንዴዚህ አይነት ስራ ማየታችንንን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@sallydwrwdksh6652
@sallydwrwdksh6652 Жыл бұрын
Hbd yene konjo fetari keri zemenshin yibarkwu.❤❤❤❤❤❤ nefff amet nuriln❤❤
@emukal
@emukal Жыл бұрын
#Happybirthday ሄሉ እንኳን ተወለድሽልን በጣም ጎበዝ ነሽ እንዲህ ነው መሆን ያለበት የተራበን ማብላት ማጠጣት በርችልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l Жыл бұрын
Happy ❤ birthday ❤ helu መልካም ❤ ልደት ሄሉ ❤ እግዚአብሔር❤ ደሞ ❤ለቁም ❤ነገር ያብቃሽ ቤተሰቦችሽን የምታኮሪ ያድርግሽ ❤❤
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ ሂሎዬ የኔ ቅመም እህት
@aynalemcustomer108
@aynalemcustomer108 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Tgst1212
@Tgst1212 Жыл бұрын
እሰይይ የኔ ማር ደሞ ስታምሩ እግዚአብሔር ኣምላክ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤🎉❤❤❤
@user-ow6gs5vr6j
@user-ow6gs5vr6j Жыл бұрын
happy birthday ሄሉ ደስ እያለሽ ኑሪልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@Malat-wz4wg
@Malat-wz4wg Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ መልካም ልድት ❤
@Bet9232
@Bet9232 Жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ዋው ❤❤❤❤
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል❤❤
@zenashab4209
@zenashab4209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሺ ሄሉ እንኩዋን ተወለሽ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@mkaa6766
@mkaa6766 Жыл бұрын
Wow mashalah Mashah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ልጆቹ እናታቸው የታሉ ሲያሳዝኑ Heluye"happy'Birthday🥰🥰
@user-ud7hc1kt2p
@user-ud7hc1kt2p Жыл бұрын
ያሰቃል እዴ ታዳ
@loveeritra9398
@loveeritra9398 Жыл бұрын
Oh I'm very emotional ,happy birthday, I wish you all the best you did a good job God bless you keep it up👍
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Жыл бұрын
ሁሁሁሁሁ ይበልጥ ወደድኩሽ ዬኔ ቀጫጫ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ❤❤❤
@tigistsisay7889
@tigistsisay7889 Жыл бұрын
Happy birthday to you heluu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@charlycell3267
@charlycell3267 Жыл бұрын
Happy birthday helu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማማየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ ባሁን ስአት ይከንን ማሰብሺ ትልቅ ነገርነው ወላሂ
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የሚደንቅ ነገር ነው የሰራሽው እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም እድትሰሪ የረዳሽ አምላክ ይመስገን የልጅ አዋቂ❤❤❤
@user-bv4so5ht4l
@user-bv4so5ht4l Жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ አገራችንን ሰላም ከደረግልን አገር የመግባት ተሰፋችንንም አለምልምልን
@fanosabebe3705
@fanosabebe3705 Жыл бұрын
Happy birthday helu🎉🎉
@asayecheyenealem6366
@asayecheyenealem6366 Жыл бұрын
🎉🎉🎉enqan tawaladeshe halau kary zamaneshe yebarak
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
መልካም ልደት ሄሉዬ❤🎉🎉ተባረኪ መልካም ስራ ለነገ ስቅነው❤❤❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
ከከከከ የኔማረ የትንሹው ወድማችሁ ምረቃን አሥለቀሠኝ ልጀወልደሸ አለ ያረብ አላህየ እረጀምእድሜነጤነይሥጣችሁ
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ የምትሉት ማሪምን 🥰❤️❤️😍
@elsabetmokonen7950
@elsabetmokonen7950 Жыл бұрын
Yene wuddde Heluye Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤Uuuff ye abate jegina tebateki wowowo 🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-vu2ct7eu8q
@user-vu2ct7eu8q Жыл бұрын
Heluye Hbd tileyalesh egzihaber yibarkish
@fefc2f179
@fefc2f179 Жыл бұрын
Happy Birthday 🎂 ❤
@charlycell3267
@charlycell3267 Жыл бұрын
Melkami lideti helu 🥰🥰🥰🤴🤴🤴🤴
@samresamre612
@samresamre612 11 ай бұрын
በመጀመሪያ መላዉን ቤተሰብ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሄሉ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ናሂ ወድሜ ለህት ወድሞችህ ያለህ ፍቅር የተለየ ነዉ ሁሉ ነገራቸዉ ሁነህ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
መልካም ልደት ቀሪው ዘመነሽ የተባረከ ይሁንልሽ የበለጠ የምትሰሪ ያርግሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanamulualema1462
@hanamulualema1462 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ድንግል ማርያም ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ 🎉🎉🎉
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 58 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 107 МЛН
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 134 М.
የ ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ ፪  Ye maryam mezmuroch sibsib 2 #Ethiopian orthodox mezmur
32:23
የልጃችንን ፆታ አወቅን -- SAM AND LIHA Gender Reveal
19:38
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 124 М.
🇸🇦✈ምስጋና ለሳውዲ ኢባሲ
26:16
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 97 М.
የልጂ እናት ልሆን ነው❤
23:59
Helu Tube
Рет қаралды 126 М.
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,6 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 6 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 25 МЛН