ጴጥሮስ ጌታቸው ስለእስር EBSእና የDNA ጉዳይ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 216,565

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 589
@fikir1677
@fikir1677 Жыл бұрын
ጴትሮስን በጣም ነው እምወደው ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ጋዜጠኛው በጣም አደንቅሃለሁ ከጎኑ አልተለየኸም💚💛❤️
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ እባክህ ይህንን ልጅ እርዳዉ ከወላጅ እናቱ አገናኘዉ አምላኬ ሆይ ጌታእየሱስእባክህይህንንልጅእርዳዉከወላጅእናቱአገናኘዉአምላኬሆይእባክህ
@سبحانالله-ط4م5ص
@سبحانالله-ط4م5ص Жыл бұрын
የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍ ኧረ እመቤተቅድስት ድንግል ማርያም ድካሙን አይተሽ ቤተሰቦቹጋ እንድገናኝ እርጅው🙏😢😢😢
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ Жыл бұрын
አላህ ከእናት አባትህ ከመላው ቤተስብህ ጋ ተገናኝተህ የምትስቅበት ቀን ያቅረብልህ ታረክህን በስማሁ ቁጥረ አዝኛለሁ ይሄን ፕሮግራም አይታ ልጅ ብላ ትመጣ ይሆንል አይዞህ ጠንካራ ሁን
@Dalia-i8y
@Dalia-i8y 2 ай бұрын
እግዝአብሄር፡ያግዝህ፡ወንድሜ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ወንድማችን ጴጥሮስ እግዚአብሔር ይርዳሕ ባለጊዜዎች አንተንም አሰሩሕ 😥😥አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው እናትሕን አግኝተሕ በደስታ ለማልቀስ ያብቃን 🙏
@merafkenno1144
@merafkenno1144 Жыл бұрын
Askbach bal gez 😢😅😅😅😂 kotatam
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
Be tikikil wude balegizewochuma Egzer frdun aynsan bcha 😥
@hanaasfaw8764
@hanaasfaw8764 Жыл бұрын
እመብርሃን ትረዳህ ወንድሜ ❤❤በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ✝️
@kasutube8310
@kasutube8310 Жыл бұрын
የድግል ልጅ ይህ ወጣት ከናቱ እቅፍ አርገዉ 🙏 የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ😢
@Loveandpeace57
@Loveandpeace57 Жыл бұрын
I appreciate what EBS has been doing so far connecting people with their family. Yonas from EBS is the kindest and the most humble person I know. He is very polite and respectful of people. I hope and pray that Petros finds his family soon.
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
እባካችሁ፤አገሩ፤መሌሱት፤አጔጉል፤ቦታ፤ላy፤እዳyወዲቅ
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 Жыл бұрын
​@@fatimaahmed5822 እሱ እኮ ያቃል ምን ማረግ እንዳለበት! ትልቅ ሰው ነው። ማነው የሚመልሰው?
@Usereri8287
@Usereri8287 Жыл бұрын
True!
@belaynehkassanesh4308
@belaynehkassanesh4308 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
አይዞህ እመን እጂ አትፈራ ፀልይ እግዛብሄር ሀያልነዉ ሁሉን ይቻለዊን
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ Жыл бұрын
አይዞህ ጴጥሮስ አገራችን የፈተና ሃገር ናት እራስህን ጠብቅ ከዚህም የከፋ ይገጥምህ የሆናል ወንድምዬ Be careful
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
አይ ጴጥሮስ በእፀገነት ተተርጎሞ እንዴት ሊገባህ ይችላል😳
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
Kkkkkkkk
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ልፋትህን ቆጥሮ ከወላጅ እናትህ ጋር ያገናኝህ
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Жыл бұрын
አሳዛኝ ልጅ አላህ ይርዳህ
@AlemsewMekonnen-ni9zt
@AlemsewMekonnen-ni9zt Жыл бұрын
አይዞህ ጌታ ቸረ ነው ምህረቱም ለዘላለም ነው !! ጌታ ከተ ጋረ ነው:: በረታ
@raselijah2226
@raselijah2226 Жыл бұрын
Don’t give up brother. Sending good vibe for you
@wezammedihin6946
@wezammedihin6946 Жыл бұрын
እ/ር ያግዝክ የኔ ወንድም
@hiwothabte6725
@hiwothabte6725 Жыл бұрын
እፉ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉንም ለበጎ ያድርግልህ መልካም እድል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርድልኅ በእውነት ያንተ መጨረሻ ናፍቀኝ እናትነት ከባድ ነው በእውነት እናት በህይወት ካለሽ ልብሽ እንደሚረበሽ አውቃለሁ። ምን አልባት ወዴት እንደምትሄጅ ግራ ገብቶሽ ይሆናል ።
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳህ❤❤❤❤
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Жыл бұрын
ጴጥሮስ እግዚአብሔር ይርዳህ
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 Жыл бұрын
የገጠመው ነገር ጥሩ ባይሆንም የሰዎቹን ጥርጣሬ ግን አንተ ኢንተርቪ የምታደርገው እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ ማለት ስህተት ነው ጥርጣሬ ነው ሌላ ነገር ካልገጠመው አይዞህ ለሁላችን ደህንነት በማሰብ ነው ማለት የሚገባህ እንጂ ለምን ታጮሀለህ
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
የኔጌታ እዴት እደሚያሳዝነኝ። ቤተሰቦቹ እባካቹ አለን በሉት መቸም ማንነትን እጂ ገዘብፈልጎ አይደለም ልዑል እግዚአብሔር ከቤተሰቦችጋርያገናኝ። ወድማለም ፀሎት አድርግ ለቤተክርስቲያን ስለትተሳል አይዞክ
@saadadxb8820
@saadadxb8820 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
የኔ ከርታታ ኣውሬ ሃገር ሃገርህ ተመለስ
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@abduabdu1598
@abduabdu1598 Жыл бұрын
የኔ ሚሥኪን የዚህ ልጅ መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ከስጋ ቤተሰብህ ከዘር ከነገዳቸው ከ ቋንቋቸው ያገናኙህ ዘንድ የናዝሬቱ እየሱስ መልአክቶቹን ስለ አንተ ይስደድ ! ተገናኝተህ ጌታን በቅርብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
እናትህን አግዝሀብሄር አሳልፎ ይስጥህ ወንድሜ
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት Жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ ከዝርዮችህ ያገናኝህ
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ .....😇😇😇😇
@hawamuhamed5046
@hawamuhamed5046 Жыл бұрын
እንዴት እንደሚያሳዝነኝ አሏህ ያስገኝልህ ወንድሜ
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
አላህ ያገናኝህ
@abubakirhafiz658
@abubakirhafiz658 Жыл бұрын
Allah yirdah ,Yale innat hiyiwot ayamrim abshir ....
@eliasgirsha745
@eliasgirsha745 Жыл бұрын
Don't worry Petros we will pray for you to get your family we are with you thank you interviwor to interview him and help him God bless you continue to help him until he gets family.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I'm sorry to hear about your Life gurney in Ethiopia....it's not a good experience.....but I promise you that there will be something Good will come out of this 💕🙏
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@martinendres5657
@martinendres5657 25 күн бұрын
እኔ: ግን: የምለው: ይህቺ: መጨረሻ: ላይ: መጥታ: እኔ: ነኝ: እናቱ: ያለችውስ? እርሷ: ግን: እናቱ: ነች:ብዬ: አስባለሁ!!! በጣምም: ይመሳሰላሉ‼️‼️‼️‼️‼️
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
ሰውነቱ እራሱ ቀንሷል የኔ ምስኪን
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
እኔ ግን ከጠይሟ ሴትዮ ጋር ከደከና ምርመራ ብታረጉ ወደውጪ ቢላክ
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ጠይም ስለሆነች ነው? ምንም አይመሳሰሉም እኮ
@metafria
@metafria Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የሚነግረን ነገር ዘረኝች ምን ያክል አገሪቾን እንደወረረት ነዉ
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
ምን አለ ወደመጣህበት በሰላም ብትመለስ
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
@Elsabet Damen እውነት ነው ግን መጥፎ ነገር እዳያጋጥመው ብዬ ነው
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
ቢቢኤሶች ለምድነዉ. እካሜራላይ. ሌላሆነዉ. ከካሜራጀርብ. ሌላየሆኑት. ይክሰሳቸዉ. አስመሳዮች 😢😢😢😢
@AzAz-v1i6o
@AzAz-v1i6o 2 ай бұрын
የፈጠረቹሁን ፈጠሪን ፈሪተቹ ዎልደቹአትጠሉ መጨረሸዉ ይሂነዉ ሰትፈልጉ ትዎልዱነ ተሠቀየለቹ ምን አለበት አለሀን ቡትፈሩ በተለይ የሌለ እምነትተከተዮቺ አለሀን ፊሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fireheart2986
@fireheart2986 Жыл бұрын
EBS do it professionally. They don’t take everything in it. It is afalagi that is there aim.
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ Жыл бұрын
አባት ሆይ የዚህን ልጅ ልፋት ተመልከት እኒስ አስዘነኝ እውነት😓😓😓😓
@misrakgojjam8210
@misrakgojjam8210 Жыл бұрын
እሩፋኤል ቤተክርስቲያን እማሆይ ቃል ኪዳን ታየ የዚያው አካባቢ አዲስ ታየ ትባሊለች ጠይቅ እና አግኝ ጴጥሮስ ጌታቸው ቤተሰብክ ከአዲሴ ታየ ታገኘው አለህ እኔ ሰው ጠቁሞኝ ነው በላት እማሆይ ሞታለች በህቷ በኩል መላ ቤተሰብን ታገኛለህ
@aynlemaynlem5264
@aynlemaynlem5264 Жыл бұрын
ሰላም ኢትዮ ኢንፎ ስልካችሁን አስቀምጡ ከጴጥሮስ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለው እና ስልካችሁን እፈልጋለው
@Genettube27
@Genettube27 Жыл бұрын
Silk alew ke sir yene enat dawiyilat isk aytewekim enatu litihon tichilalech
@ምህረትአለሙ-መ4ጐ
@ምህረትአለሙ-መ4ጐ Жыл бұрын
ኢቤስን እየተቻችሁ ይሆን? ተው እንጂ የስንቱን እንባ ያበሰ ተቋም ነው እግዚአብሔር እንዲረዳህ ብቻ ጸልይ በቅንነት
@peace1530
@peace1530 Жыл бұрын
God help this men
@كونليكون
@كونليكون Жыл бұрын
በትግረኛም ? በወረሞኛም ? ይተርጓም የምትሉ አይታወቅም ይገኙ ይሆናል በአላህ
@mkaa6766
@mkaa6766 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ayzokea wadmee
@kelsumabentbaba2340
@kelsumabentbaba2340 Жыл бұрын
I am sorry bro one day you will find your mother Insha Allah be strong
@berhanudegefu2832
@berhanudegefu2832 Жыл бұрын
ለናንተ ክብር ነበረኝ ኢቢኤስን ለማሳጣት ነበርሙከራችሁ ምን አለ የራሳችሁን ስራ ብትሰሩ?
@kidistbati2155
@kidistbati2155 Жыл бұрын
እወት እውነት ነው መቀበል ነው ጭፍን ድጋፍ ለማንም አይጠቅምም አሳፋሪ ድርጊት ነው ebs የሠራው ማፈርያ
@yemaramlijeethio3954
@yemaramlijeethio3954 Жыл бұрын
እመቤቴ አዛኝቶ እባክሽን አግዥው
@ኤሚየባባሙሀመድ
@ኤሚየባባሙሀመድ Жыл бұрын
ይህ ልጅ ታሪኩ ያለው ኦሮምያ ክልል ለሆነ ምን አልባት ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆነ ታሪኩን ሊያውቅ የሚችል ሰው ስለሚኖር በኦሮምኛም ተተርጉሞ ታሪኩ ቢሰራለት ባይ ነኝ ሰላም ያገናኝህ
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 Жыл бұрын
Jimma eko be abzagnaw Amharic new yemiweraw
@hanatsegaye2719
@hanatsegaye2719 Жыл бұрын
Leke new
@tsinegne3166
@tsinegne3166 Жыл бұрын
​​@@meazazerfu4492 ዝበይ ደቡብ ናቸው በብዛት አውቀሽ ሞተሻል ኦሮሞ ዳውሮ ከፋ የም ስልጤ ጉራጌ በብዛት አሉ አማራዎችም አሉ ግን በብዛት አላልሽም ክክክክክ ወረዳ ሊሙ የሚባል አከባቢ አሉ ግን ጅማ ከተማ ተወልደን ያደግንበት ከተለያዩ ብሄረሰብ ነው ከበዛም ደቡቦች ኦሮምኛ ቢተረጎምም ይጠቅመዋል ከወረዳ ከመጣች ኦሮምኛ ስለሚናገሩ
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 Жыл бұрын
@@tsinegne3166 zim bey malet?enem jima negn enam yem negn ye jimma sew Amharic yemaychil ale ende?
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ጼጥሮስ ወንድሜ ወደ Netherland ተመለስ እዚህ እያወናበዱክ ነው ...ቀሪውን ህይወትህን ካሳደጉህ ቤተሰቦችህ ጋ በደስታ አሳልፍ ...እቺ ሀገር አንተ ከመጣህበት ሀገር ጋር እኩል የመናገር ነፃነት የላትም ...በተናገርክ ቁጥር ጠላት ነው እምታፈራው ...የጠማማ የተንኮለኛ ሀገር ናት ኢትዮጵያ ..ወንድሜ ወደ Netherland ተመለስ እራስህን ጠብቅ
@Ethio491
@Ethio491 Жыл бұрын
Exactly my sister
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
የዚህ ልጅ መቸረሻ ማየት ናፈቀኝ 🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ትክክለኛ እናትህ በዓይንህ አይተህ ደስታህም ተከፋይ እንደምንሆን ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ አይሳነዉም 🙏🙏
@msttina6887
@msttina6887 Жыл бұрын
በትክክል፣እናቱ፣በቀኝ፣የተቀመጠችዉ፣እኔ፣ይቅርታ፣የኛ፣አገር፣እክምና፣አላምንም፣ስለዚ፣ወደዉጭ፣ይላክና፣ይመርመር፣፣እኔ፣እናቱያቺ፣ቀይ፣ቀሚስ፣የለበሰችዉ
@msttina6887
@msttina6887 Жыл бұрын
DNA፣ምርመራዉ፣የአገራችንን፣አላምነዉም፣ስለዚ፣በድጋሚ፣ይመርመር፣ከአገር፣ዉጭ፣እኔ፣በትክክል
@azyabbayro2649
@azyabbayro2649 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@lulalula7120
@lulalula7120 Жыл бұрын
@@msttina6887 ግን እኮ ታሪኩ አንድ አይደለም የሁለቱም
@عبدالقادرخليفة-ف7ز
@عبدالقادرخليفة-ف7ز Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ አባት በጣም ነዉ የሚያዛዝ ነዉ
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ወሬ አለብ ከኢቢስ ጋር ለማጣላት የምታደርገው ነገር ያስጠላል ልጁን መርዳት ከቻልክ መርዳት ትልቅ አይደለህም አድምቄ ነገር ነህ ኢትዮ ኢንፎ አስጠላኝ በዚህ አሉባልታ😏😏😏
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ይቅረብ የምትሉ ebs ላይ ሁለተኛ ይቅረብ አሰተርጓሚ ይያዝና በቴሌብጅን ይሻላል ይቅረብ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍አረጉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ቶሎ ወደመጣበት ሀገር ቢመለስ ጥሩ ነው ሀገራችን ላይ ተንኮለኛ ስለበዛ እንዳያጠቁት እውጭ ያደጉ ልጆች የዋሆች ናቸው እግዚአብሔር ቤተስቡን ያገናኘው🙏🏾
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
አይዞህ ኢንባሲ አለው ያለሴኬሪዜ የሚሆን ነገር የለም ቢበዛ ስርቆት ነው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ebs ትልቅ ስህተት ነው ፔጥሮስን አማርኛ እንደሚሰማ አድርጋችሁ ነው የምታወሩት የነበር አስተርጓሚ ማምጣት ነበረባችሁ ፔጥሮስ እንዳለው ታሪኩን ሙሉ በሙሉ ሰምታችሁት ቢሆን ሁለት እናት አምጥታችሁ ስሜቱን አትጎድቱም ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ ፔጥሮስ ትክክለኛ እናትህን ያገናኝህ
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 Жыл бұрын
አሁን እናንተ የምታደርጉት ቃለ ምልልስ EBS ለማጥላላት ነው ? ወይስ ምንድነው ? EBS. በፈቃዳቸው እኮ ነው DNA ምርመራ ያደረጉት :: ለምን እናንተ አቅሙ ካላችሁ ለምን አትረዱትም ?
@TsegaTK
@TsegaTK Жыл бұрын
ዊይ ይህ ልጅ እናቱን ኣግኝቶ ባየሁኝ። ኣምላኬ ሆይ እርዳው🙏🙏🙏
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
መፍትሔ የማትፈልጉለት ከሆነ እታንገላቱት እባካችሁ። ይሄ ልጅ በሰላም አገሩ ይግባበት እባካችሁ።
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
ኢትዮጵያም እኮ ሀገሩ ነው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
@@hannaalemayehunega4985 ሀና እንኳን ቐነቐችንን ሳያውቅ የምናውቀውም ልንኖር እየፈለግን ተመልሰን ወደስደታችን እየተመለስን ነው ባሁን ሰአት ሄደሺ እይው ብልሺ የረገምኩሺ ይመስለኛል
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
@@zainabxx7382 እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ።ስንቱ ነው አገሬ እያለ መጥቶ የማይመለሰው? እንኳን እሱ እንዲህ ሚዲያ ላይ ታይቶ ሆድ ይፍጀው የወገኖቻችን ወይም የአገራችን ነገር። እንኳን እንዲህ ብቻውን ሆኖ ስንቱ ነው ወጥቶ የሚቀረው ስንት ማስታወቂያ ነው የምናየው አፋልገኝ የሚል። እነሱ አንዳንዴ ለገንዘብ ሽቀላም ነው የሚጠቀሙበት። በግሌ ወዳደገበት አገር ሄዶ ደግሞ ትንሽ ቆያይቶ ቢመጣ በአንዴ ላይሳካ ስለሚችል።
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
@@hannaalemayehunega4985 አዎ የትውልድ አገሩ ነው ለዚህም የደረሰበት አገር አገሩ ነው።ያሳደጉትም ቤተስቦቹ ናቸው መወለድ ቋንቋ ነው እነሱ ልጃችን ብለው ነው ያሳደጉት።ለሱ ሰላምም መመለሱ ነው የሚሻለው።በጣም ከባድ ነው በአሁኑ ሰዓት ኢትዬጵያ ሰው በነፃነት የሚንቀሳቀስበት አገር አይደለም ይሄን በሙሉ ድፍረት እነገራለሁ ሁሉም ያውቃል። እንኳን እንዲህ ቋንቋ ሳያውቅ ቀርቶ!
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Hanna alemayehu ye ager definition le anchi mn malet new? Ethio sle tewelede bicha ageru new malet aydelem.
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 Жыл бұрын
አይዞህ አባቴ መድኃኔዓለም ይርዳህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እናትህ ትገኛለች ካሰብከው በላይ ደስታ ሆኖ ከዘመዶቺህ እመቤቴ ማርያም እንደምትገናኝ ተስፋ አለኝ. በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
እናቱን ይፈልጋል ሀገሩን ይወዳል እላህ ይርዳህ ወንድሜ
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын
ኢብኤስን ለመተቸት ያረከዉ በጣም ያስጠላል ጋዜጠኛዉ ሁለተኛዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ስጋት ላይ እየኖረ እንዴት ሸኔ መሰልካቸዉ ማለት ከባድ ነዉ የኖረበት ያዉቀዋል ለልጁ ግን ፈጣሪ እናቱን ያገናኘዉ።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
እባካቹ ህ ኢትዮ ኢንፎ ቤተሰቡን አፌልጉት ጅብ ሳይበላው ሰው የለውም ደሞ የሱን ስልክ ለምንድን ነው የምትለቁት ? የሰው ጅብ እንዳይበላው የኛ ሀገር እንደሆነ በአሁኑ ሰአት ያስፈራል
@saraart6717
@saraart6717 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በማያልቀው ቸርነትህ እርዳው እባክህን
@medhin8187
@medhin8187 Жыл бұрын
አሜን
@sebleschannel1766
@sebleschannel1766 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@DastaJanbery
@DastaJanbery 2 ай бұрын
❤❤❤❤​@@sebleschannel1766
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ምስጥ ነህ ጭራሽ ስለ መንግስት ስለሸኔ ሲያወራ ዝም ብለህ ሰምተህ ታስተላልፋለህ ...ሀሳብክ እንዲታሰር ነው?የገዛ ወንድምህ ቢያወራ አታስተላልፍም ነበር ...ፍቅራቹ አፋቹ ላይ ነው የቀረው ... በስጋ ወንድምህ ባይሆንም እንኳ እሱን መጠበቅ ነበረብህ ...ጼጥሮስን በአካል እምታቁት መልካም ሰዎች እባካቹ ወደ Netherland እንዲመለስ ንገሩት እቺ ሀገር እንኳን ላልኖረባት ለኖረባትም አልጠቀመችም
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 Жыл бұрын
አላህ ይረዳህ የኔ ልዬ ባታሳድገውም ጥያቄውን ሁሉ በጀረባ ጥሎ እናቱን በናፈቆት እና በፈቅረ የሚፈልግ ልዩ ልጅ አላህየ አገናኘው እናቱጋ ደሰይበለው ይበለን
@መቅዲየክርስቶስባርያ
@መቅዲየክርስቶስባርያ Жыл бұрын
እኔ የጅማ ልጅ ነኝ በስትክክል ቢያዉቅ ትንሽም ቢሆን ቢያዉቅ እናም የተወሰደበትን ዓም ትምህርት ቢጠቅስ እና ጋዜጠኛዉ ሚሺኑን ቢጠይቅ እናም ጅማ ኤፌም ጋዜጠኞች ጋር ብትተባበሩ ብዬ አስባለዉ ጅማዎች ይተባበራሉ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቹንም ካላገኘ ማርያምን እኔ የመንፈስ ቅዱስ እህት ልሆን ቃል እገባለዉ ኢንተርቪ የምታደርገው ወንድም ይሄን ኮሜንት ካየህዉ ንገርልኝ አደራ
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በእናትህን እቅፍ ያስገባህ ወንድሜ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከወላጆችህ ያገናኝህ ዘንድ ምኞቴ ነው ጋዜጠኛው ግን ምነው ኢቢኤስን ለማጣጣል ቃጣህ እሳ 😏 ኢቢኤሶች ጀግና ናቸው ስንት ታሪክ እየሰሩ ነው መስራት ካለብህ የራስህን ስራ ስራ ጋዜጠኛው 😏😏😏
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ለፋ ፈጣሪ ከፈቀደ ትገናኛላችሁ ወደመጣበት ሀገር ቢመለስ ጥሩ ነበር ግን ደግሞ ጠያቂውም ልጁም በዚህ ልክ ebs ን ዝቅ ማድረግ ተገቢ አደለም ያው የእድል ጉዳይ ሆኖ እንጅ ብዙወቹ እኮ እየተገናኙ ነው ቆርጠው ቆራርጠው አወጡት እና ዝባዝንኬው እንዴት ይቀርባል
@236KUYE
@236KUYE Жыл бұрын
Yetesemawn new yetenagerw
@SelamAsefa-e8t
@SelamAsefa-e8t Жыл бұрын
ልክ ነሽ የተባበረውን ለማሳነስ ይመስላል የጠያቂው ሁኔታ።ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም።
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
የዚሕ ልጅ መጨርሻ ማየት ነው የናፍቀኝ እር ቅዱስ ገብረኤል ይርዳሕ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ከውጭ ሀገር ቤተሰባቸውን ፍለጋ የሚመጡ ሰወች በጣም ተጠራጣሪ ናቸው በዛ ላይ የወለዷቸውን ለማወቅ ብቻ እንጂ ምንም ስሜት የላቸውም ካውዩዋቸውንም ቡሀላ ይሸሻሉ ለጥቅም የሚፈልጓቸው ብለው ስለሚያስቡ ይመስለኛል ብቻ እግዚአብሔር ያገናኝህ EBS የጎደለብህ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በጣም ተደራሽነት ያለው እና ብዙ ዋጋ ከፍሎ የብዙ ወገኖቻችንን ልብ እያሳረፉልን ነው ሁሉም ሚዲያ የራሱ ህግ እና ደንብ አለው እና ሁሉም በራሱ ትክክል ነው
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
ወዳጄ ያው ሰውም የኑሮ ጣሪያ ሰለነካበት ውጪ ሀገርን የችግር መሸሻ አድርጎ ነው የሚመለከተው። የሚገርመው እዚህ ትንሽ ሻል ያለ ኑሮ ያለውም እንደዚያው ነው የሚያሰበው። ሰለዚህ ማንም እየተነሳ እኔ ወላጅ ነኝ የሚለው ነገር አለ፣ አንድ ሰው ከውጪ ወላጅ ፍለጋ ባህር አሻግሮ ሲመጣ። ይሄ ደሞ ለፈላጊው በጣም አብሻቂ ነገር ነው። ስንት ውቂያንኖሰ አቅዋርጦ መጥቶ በሰዎች በሀሰት ሲታለል ሰለዚህ ሰው እንዴት አይጠራጠር።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ኢቲዬ ኢንፎ ያለፈውንም ኢነተርቪው አይቼዋለሁ አሁንም ልጁን ያቀረብከው ኢቢኤስን ለመክሰስ ነው ወይንስ ልጁን ለመርዳት ? ልጁን መርዳት ከሆነ እንደ አዲስ የልጁን ታሪክ በአስተርጉዋሚ ሙሉ ታሪኩን (መረጃውን) ብታቀርብለት ይጠቅማል ።ያስተረጎመውን እንኩዋን ብልጭ ድርግም ከምታደርግ በአንደበትህ በታነበው ጥሩ ነው።
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
I’m so sorry my brother what you are going through to find your family. I don’t know my father he is black or white I am 35 years old know. I know your feeling not to know your family. I pray God guide you and your way to find your mom.💪💪💪💪💪💪💪
@tableszeratsion5709
@tableszeratsion5709 Жыл бұрын
Sorry to hear that hope you see your father very soon
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
theat good idea this guy he needs go back
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
እስኪ በየፈጣሪችሁ እናቱን እንዲገኝ በዱአ አስብት እኔ አላህ ድካምህን አይቶ ፈጣሪ ያገናኝህ ብያለሁ የማንነት ጥያቄ ከባድነው ወንድም አለም ፈጣሪ ያገናኝህ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
እውነትነው ዬእኔ ልዮዮ አላህ ያገናኜው ውዴ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
​ ብ ህ . ብፍብሽፍብ ፍብብፍብብብብብ ፈፍ ሽፍብብብሸብብብብብሽ ሽፍ ሸ. ሽብብብ ሸፍፍሸሸ ሸፍሽ ሸብ ልብ ብብ በፍብፍብ. ባ. ፍሸ ፍቺ ሸ ሽፈሽፍሸብሸፈሽብብሸ. ሽ. ብ ሽ ሻሽፍ. እብድ ሽፍሸሽፍብሸ. ሕዝብ ግብ ሸ. ሽብ ሽልማት ሽሽፍሸሸ. ብሸብብ ፍሸ. ሸብሽፍ ነብዩ ሸ ሽፋን ሽፍ ብ. ብፍ. ብብ. ፍ. ፍ. ድብ. ፍ ሸ ሸሽፍ. ብብፍ ፍብሽ ድብ ብፍ ፍ ፍ. ፍ ሸሸ. ልብ ብሽ. ሽ ሽፍብብ ፍ. ብ ብቻ ብፍሸ. ሸ. ሸብፍሸ ፍ. ሸብብብብብፍብብብብሸ. ፍሸ. ሸሽ. ፍ. ፈብብባብብፍ. ብሸ ፍ ሽበፍ. በብዛት. ሸ. ሸብፍ ሸባብፍ ፍ. ብፍ. ብብብ. ብብ ፍ. ሽ ብብበብብሸብብብ ሸ. ሸፍ. ሸብብብ ብሸፍብሸ. በሸፍ. ፍሽሽ ፍ ነሽ በብ ፍ ፍበሽሸፍሽ. ፍሸፍሽ
@Yetu_437
@Yetu_437 Жыл бұрын
ጌታሆይ ይህን ከርታታ እናቱን ፈላጊ አስደስትልን
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
አዎ አላህ ያገናኜውው ውዴዴዴ
@kelsumabentbaba2340
@kelsumabentbaba2340 Жыл бұрын
እኔ እነዛ 2ቱ እናቶች ብዙም የእናት ስሜት አላየሁባቸዉም አይገርምም ለካ አንተም አስተዋለህ ሁሉነገራቸዉን ተረድተሀል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
እንደዚህ ልጅ አንጀቴን የበላው የለም ጌታ ሆይ እባክህ ከእናቱ አገናኝው ብችኝነት ከባድ ነው እናቴ እናት ብትሆነው እኛ ቤትስብ ብንሆነው ድስ ይለኝ ነበር 🤕🤕🤕
@eniyatmelese5280
@eniyatmelese5280 Жыл бұрын
እባካችሁ እኔ እደሚመስለኝ ኢቢኤሰሰ ከቀረቡት እናቶች አንዷ ማለት ቀጭኗ እናቱ ትመስለኛለች ናሙና እደገና ቢሰጥ ባይ ነኝ
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Жыл бұрын
Ewnet bileshal betam timeslewalwch DNA wich ager bilak tiru yimeslegnal
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 Жыл бұрын
🤲🤲እግዚአብሔር ሆይ የዚ ልጅ እናት አገናኘሁ ።😭😭
@mentigabu5212
@mentigabu5212 Жыл бұрын
ጅቡን እንኳን አለመፍራቱን ያቁም ጅብ ቂመኛ ነው በሌላ ጊዜ እንደሚጠብቀው ይወቅ ቤተሰቡን እንዲያገኝ እመኝለታለሁ ጠንካራ ልጅ ነው
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቤተስብክ ጋር ያገናኝክ እንወደካለን ደማችን ነክ ኢትዮጵያ
@lii6427
@lii6427 Жыл бұрын
የሔ ለጅ በትስቡችን ማግኝት ካልቻለ ወድምታብት ሀገር ቢምልስ የሻለዋል በጣም ትስቃይ አኮ 😭😭
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
I think ኢትዮጵያን ወዶታል እንግዲህ ኢትዮጵያም ሀገሩ ነው ምን ያርግ ያሳዝናል ቜንቜውን እንዲለምድ እግዚአብሔር ይርዳው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ትክክል ወደነበረበት መመለሱ ነው ጥሩ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
@@hannaalemayehunega4985 ሀኒ አሁን አገራችን የሚኖርበት አይደለም ሰላም ሆኖ ወደድሮው ሲመለስ ያኔ መጥቶ ቢኖር ይመረጣል
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 Жыл бұрын
በጣም
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ኢቤስን እንዲህ ለማጣጣል ብትሞክርም አለተሳካልህም ልጅ ግን ያስዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ
@romansmret4908
@romansmret4908 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የምኖረው ኔዘርላድ ነው የኔዘርላንድ(ሆላንድ) ልጆች እውነተኞች ናቸው ስሜታቸውን ይናገራሉ
@aneeye6032
@aneeye6032 Жыл бұрын
Waar in Nl woon je?
@---2661
@---2661 Жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳክ🤲🤲🤲 ሲያሳዝን በማርያም😢ተንከራተተ😢
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
I noticed there was a language barrier during his interview with EBS. Although EBS is doing good at helping such case they have to improve on working English translation. All they have to do is ask volunteers if they can’t afford the payment for translation. They should not assume the other person understands the entire communication. They really have to stop doing things or getting views at the cost of others emotions. I hope you my brother will find your biological families.
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 Жыл бұрын
Well said
@asresshurte8724
@asresshurte8724 Жыл бұрын
Why he doesn’t let us listen the English first , all what he is saying is blaming EBS so he is not helping the boy to find his mom . This is being unhuman . Leave the boy alone. God help him please !
@asresshurte8724
@asresshurte8724 Жыл бұрын
I totally agree with you
@seadamohammedtube3189
@seadamohammedtube3189 Жыл бұрын
አላህ የልብህን መሻት ያሳካልህ ሁለየ ልቤን ያላውሰዋል ታሪክህና ልፋትህ አላህ ይርዳህ
@zinettube7811
@zinettube7811 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ሲሳዝን አላህ እናትህጋ ያገናኛህ ያርብ ወላሂ የዝህ ልጅ እናት ተተገኛች አሰራምሰት ቀን እጾማለሁ እሰኪ በኦሮሞኛም አሰተርጉማችሁ ቢደወ ሰሩለት ምን አለባት እናቱ አማርኛ እማችሉ ቢሆንሰ ሲቀጥል እሚሳሰሩትም በኦሮሞኛ ቢደወውን አይተው ቢዝኑለት ግን ከመጣበት ቢመለሰ እዛሁ ሆኖ አድሰ ነገር ካለ ብታሳውቁት ይሻላል የሆነነገር እዳያረጉት አሁን ያለንበት ጊዜ ያሰፈራል አላህ ይጠብቅህ ወንድም
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ጴጥሮስየ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት እስካሁን ቤተሰቦችህን ባለማግኘትህ አይዞን አላህ ይርዳህ ሂወት ይቀጥላል እራስህን አስደስተህ ለመኖር መጣር ነው ፈጣሪ ባለ ጊዜ ታገኛችዋለህ ኢንሻአላ ወዳደክበት ሀገር ተመለስ እዛው ሆነህ መከታተሉ የተሻለ ነው አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ምንድነው ሀሳብክ ልጁን ከ ebs ጋር አጋጭተህ አንተ ብር መስራት ነው ያሰብከው?ምን ይጠቅምሀል
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Yobi gazetegntch astergwami mamtat neberebachew. English alemenagerachew endayitawekbachew yihonal. Enante chigrachihu birr slehone tolo blachihu sewn be genzeb new yemtferdut. Huletu wuchi yeminoru slehone be astessaseb yigbabalu. Mknyatum wuchi bihon astergwami yikerbletal. Gebah?
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
@@messeretassefa-buechler9476 ሁለቱ በአስተሳሰብ ሊግባቡ ይችሉ ይሆናል አላቅም...ጋዜጠኛው መቼስ እዚህ የሚኖር ነው ..ስለዚች ሀገር ሁኔታና ምንነት ጠንቅቆ ያቃል...እዚህ ሀገር ግለሰብን ወይም ድርጅትን ስትወቅስ ምላሹ ጥሩ እንደማይሆን ያቃል ...ልጁን መርዳት ከፈለገ ከጴጥሮስ ጋ ሆኖ ሄዶ ebs ማናገር ይችል ነበር ...እንጂ ጼጥሮስ በየዋህነት ሲወቅስ እኛ ጋ ማስተላለፉ ምንም ጥቅም የለውም ...ደሞ በፀጉሩ የተነሳ ሸኔ መስሏቸው መታሰሩ ምናምን ሲያወራ ለኛ ማስተላለፉ ምንድነው ጥቅሙ?? ልጁን ቢጎዳው እንጂ እሚጠቅመው ነገር የለም ...እዚህ ሀገር የትኛው ተርጓሚ ነው ያልከውን ቃል በቃል እሚተረጉምልህ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Hi yobi yemejemeriyawn interview alayehewum. Gazetegnaw petrosn yagegnew ke ebs behuala new. Hulunm neger meteyeku degmo ageritu wust yalewn huneta endiyawk yiredawal. Wuch ager eyandandu tnansh information asfelagi new. Gazetegnaw finland newari slehone ke lmdu tenesto new. Yemiteyikew neger lante asfelagi bayhon le petros weyinm le lelotch wede ager lemimetu yitekmal. Gltsnet melemed alebet.
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Petros the mentality is completely different there. I guess u know it by now. Avoid travelling alone to certain areas. Wish u all the best.
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ምነው ወደ አደክበት ሀገር ብትሄድናሥራህን ብሰራ ሀገር ሰላም ስትሆን ትመለሳለህ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ትገናኛለክ 🙏ከቤተሰቦችህጋ አደጋላይ እዳትወድቅ ጅብ ከባድነው ሳታቀው አደጋ እዳያደርስብህ ተጠንቀቅ
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
ጅማ የዛሬ 20 ምናምን አመት ዳቦ ልግዛ ብላ ልጇን ለአንዲት ሴት ሰጥታ ያጠፋች ሴት ብሎ ማፈላለግ ነው። ከዛ በተረፈ እናቱ በህይወት ላትኖርም ስለምትችል ወደመጣበት ተመልሶ ህይወቱን ቢቀጥል።
@yourdanos8624
@yourdanos8624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቸርነቱ ከናትህ ጋር ያገናኝህ ወንድሜ ❤️❤️❤️
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,4 МЛН
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
MrBeast
Рет қаралды 47 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 13 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,4 МЛН