ከእኔ ተማሩ #2 | ልጅነት

  Рет қаралды 3,185

Halwot Emmanuel Church

23 сағат бұрын

ልጅነት ከእኔ ተማሩ #2 || Kene temaru podcast #2

Пікірлер: 36
@MahedrEngeda
@MahedrEngeda 14 сағат бұрын
ዘኔዋ ዘመንክ ይባረክ በጣም እወድሃለሁ ❤ኑርልኝ ብሰማክ ብሰማክ የማይሰለቸን ያንተው ተማሪ ነኝ ሁሌም ኢየሱስ ብቻ እንዳይ ደሞ ከምንም በላይ ኢየሱስን እንድወደው አረከኝ ጌታ አንተን ተጠቅሞ ከጠፋውበት መልሷኛል እና አክባሪክ ነኝ መክብቤ ፀጋ በዝቶልካ ተባረክ ❤
@SamiMesfin-fc1tk
@SamiMesfin-fc1tk 8 сағат бұрын
ዋው ዘንዬዬ ያስተላለፍከው መልዕክት ዕጅግ ይደንቃል ሁል ጊዜ ተባርከህ ለበረከት ሁን ! "መንፈስ ቅዱስ የወቅቱን ስሜትህን ነክቶ ሳይሆን የሚያክልህ ፤ በዋናነት ወደ ተደረገልህ የመስቀል ስራ ነው የሚመራህ "ይህ ደግሞ በቋሚነት ትክክለኛ ልክህን ያስገነዝብሀል ፣ ትክክለኛ አቋምም ያስይዝሀል። 🤲 ወንድም መክብብ , በዚህ ልክ ይህን ፕሮግራም ስላሰናዳህና ከኔ ተማሩን እንደገና በተለየ ጭብጥ እንድንማርበት ስላደረክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ! በርታ ።
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኔ ፕሮግራሙ በጣም የሚባርክ ነበር ጠያቂው ተባረክ እርጋታህ ደግሞም የአጠያየቅ መንገዱ ደስ ይላል በጥሞና እንድከታ ተል ረድቶኛል ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ።
@mimidawit-kk8ie
@mimidawit-kk8ie 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ያረገን መክብቤ ባለፈውም ያነሳኸው ጥያቄ ዛሬም ያነሳኸው የበሰለ ነው። ተባረክልኝ የኑ ውድ ክርስቶስ እየሱስ እኮ ይደንቃል ወጣትነትህ ይሰማ ወንድሜ ብዙ ስንቅ ገና አለብህ ለዚህ ዘመን ያስነሳህ ነህ። ዘንይዬ እኔ በዘመኔ አንተን ስለሆነ ልክ እስራኤላውያን ልክ ከግብፅ አውጥቶ ባህሩን ከፍሎ ልክ መንገድ ሲጀምሩ ልክ ሙሴ ድምፁን እያሰማ እየላከ እግዚአብሔር እንደመራቸው። እኔም በዘመኔ በዳንኩ ወቅት አንተን ሰጦኛል ጌታን እጅግ አመሰግናዋለው ስላንተ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ኑርልኝ ደግሞ ባንተ ሳይጀመር ውን እየመራህ ዛሬም ይፈፀምብህ ብሩክ ነችሁ❤❤❤❤❤
@dinkineshdesalegn4627
@dinkineshdesalegn4627 13 сағат бұрын
ተባርኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️🙏 ዛሬም የእግዚአብሔር ቃል እንማራለን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 11 сағат бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ Dr GOD bless you and your family 🙏
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 11 сағат бұрын
Wow Amen Amen praise the Lord Zenye you are blessed You are such a blessing for the body of Christ 🙏🙏🙏❤️ Mekbeb God bless you brother 🙏🙏
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 14 сағат бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር አባት Wowowowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️ክብር ለጌታ ይሁን አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ❤❤
@betelhemmekonnen898
@betelhemmekonnen898 13 сағат бұрын
Sele hulu egziabher yemesgen! Zene beagelgloth enena bete tebarekenal!!! Yegetan eje aytenal!! Ke helwenaw gar tenekaktenal !!! geta benerer hulu yakenaweneh! Tsegawen yabzaleh!! Halwotu yebzaleh!!! Ahunm degeme geta abzto yebarkh !!!tsegaw yebzaleh tebarek!!!!
@emebettsegaye372
@emebettsegaye372 15 сағат бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azalechhaile5008
@azalechhaile5008 7 сағат бұрын
ዘንዬ ዘመንህ ይባረክ፣ መክብብዬ እደግልን❤❤❤
@g.bul.616
@g.bul.616 20 сағат бұрын
Paster May God bless you 🙏 ❤️ it was thoughtful and Thanks
@tespanishgeta3997
@tespanishgeta3997 22 сағат бұрын
ቅዱስን በፀሎት አስቡኝ ህይወት አስጠላኝ ሰው መሆነን ጠላው😭😭
@AbayYirga-j6i
@AbayYirga-j6i 22 сағат бұрын
Aree getaa malkam naw
@AbayYirga-j6i
@AbayYirga-j6i 21 сағат бұрын
Igzabr melkam❤❤❤“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7
@tespanishgeta3997
@tespanishgeta3997 21 сағат бұрын
@@AbayYirga-j6i አሜንንንንን😭😭😭🙏🙏🙏
@YonasGizaw-e7w
@YonasGizaw-e7w 17 сағат бұрын
ያልፋል ደሞ ነገ አድስ ቀን ነው እሽ እጸልያለሁ 👏👏👏
@HayatTahir-i5o
@HayatTahir-i5o 15 сағат бұрын
ጌታ እየሱስ ካቺጋነው ባስጨነቀሽ ግራበገባሽ አስጠላኝ ከበደኝ ባልሹላይ ይመጣል እሱ ማንንም አይተውም ያስደንቅሻል እየሱስ
@meshaayano4859
@meshaayano4859 11 сағат бұрын
ዘኔ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
@asilassoul1553
@asilassoul1553 2 сағат бұрын
Amen Amen.. tebarekiiii ✝️🛐👏✝️📖📖💯✔️✔️❤
@emebettsegaye372
@emebettsegaye372 13 сағат бұрын
ዘኔወ እስከመጨረሻው ሰምቼሀለሀ እኔ በጣም ገብቶኛል መክቤ ተባረኩልኘ
@tewodrostadesse5416
@tewodrostadesse5416 23 сағат бұрын
በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር። Thank you.
@zablonadane2536
@zablonadane2536 9 сағат бұрын
መክብቤ you are doing awesome❤❤❤❤❤ keep up the good work brother
@DerejeRegassa-li8eh
@DerejeRegassa-li8eh 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ tebareku
@aziebnaizghi8797
@aziebnaizghi8797 22 сағат бұрын
Amen amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@etetugerma8202
@etetugerma8202 15 сағат бұрын
❤❤❤❤
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 22 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
@betelhemmekonnen898
@betelhemmekonnen898 13 сағат бұрын
Sele hulu egziabher yemesgen! Zene beagelgloth enena bete tebarekenal!!! Yegetan eje aytenal!! Ke helwenaw gar tenekaktenal !!! geta benerer hulu yakenaweneh! Tsegawen yabzaleh!! Halwotu yebzaleh!!! Ahunm degeme geta abzto yebarkh !!!tsegaw yebzaleh tebarek!!!!
@betelhemmekonnen898
@betelhemmekonnen898 13 сағат бұрын
Sele hulu egziabher yemesgen! Zene beagelgloth enena bete tebarekenal!!! Yegetan eje aytenal!! Ke helwenaw gar tenekaktenal !!! geta benerer hulu yakenaweneh! Tsegawen yabzaleh!! Halwotu yebzaleh!!! Ahunm degeme geta abzto yebarkh !!!tsegaw yebzaleh tebarek!!!!
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 16 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 74 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Kazybek Kuraiysh - Баяғы
3:16
Kazybek
Рет қаралды 666 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - ҚАЛАУЫМ (official video) 2024
2:27
Жандос ҚАРЖАУБАЙ
Рет қаралды 43 М.
Eminem - Temporary (feat. Skylar Grey) [Official Music Video]
5:03
EminemVEVO
Рет қаралды 11 МЛН
Asik - CONTROL
3:51
Asik Music
Рет қаралды 258 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
6:07
Ozoda
Рет қаралды 23 МЛН
Sanzhar - Сен жылама | Official Music Video
2:53
Sanzhar Zhumasitov
Рет қаралды 729 М.