ከኒካህ በፊት ተሳሳትን ኒካህ አድርገናል ምን ይሻለናል አስጨንቆናል የፈትዋ ጥያቄና መልሱ

  Рет қаралды 11,004

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
27 አመቴ አልሐምዱሊላሕ ትዳር ሞከርኩት አልሖነም ለብቻየ ሥብሥብብየ አላሕጠብቆኝ እዚሕደረሥኩ ግን ሤትነቴን እሚፈታተን ቢኖርም በአላሕ ፈቃድ ከዚና እርቄእየኖርኩነው ያረብ ጠብቀን
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 5 жыл бұрын
እኔ27አመቴ ግን ትዳርእሚባል አላየሁም አላህይወፍቀኝ ዱአ አርጉልኝ
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 жыл бұрын
Allha sali yahuna tidar yiwafeqan
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 жыл бұрын
@@ruqyatube2867 አላህ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ ግን ለማግባት እሠቢ ትዳር ግማሽ ኢማን ነው ልጂ ወልዶ መሣምም ትልቅ ነገር ነው ደግሞ ተልቄ አለሁ ከእንግድህ ቡሀላ ትዳር አይመጣም ብለሽ እዳታሥቢ ዱአ አድርጊ ሷሊህ ባል ይሥጥሽ
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 5 жыл бұрын
@@انااثيوبيبلاديالحبشيه አሚንንንንንሀያቴ ጀዛኪአላህ ኸይር
@hanimashambel6074
@hanimashambel6074 5 жыл бұрын
@@ruqyatube2867 አብሽሪ ማማየ ታገሽ ያኡምሪ ላችያለው አለ ኢሻአላህ አላህ ሷሊሀው ይወፍቅሽ
@فارساليامي-س1ن
@فارساليامي-س1ن 5 жыл бұрын
አብዱራሂም ሁሌም ፈትዋ ልቃቅልን ጅዘክ አለህ ሀይራን
@بلادبلالابنرابحاثيوبية
@بلادبلالابنرابحاثيوبية 5 жыл бұрын
ሁልግዜም ቀጣይ ያድርግልን ኡስታዞቻችንንም አላህ ይጠብቃቸው
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ 5 жыл бұрын
አብዱ ረሂም የዚህን ኡስታዝ ፈትዋ ልቀቅል አልመጣልኝ እያለነው መከታተል እፈልጋለሁ
@zuleykashafi7538
@zuleykashafi7538 5 жыл бұрын
ወዓለይኩም አሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀያኩሙላህ ሙስሊም ልጆች ለመጀመሪ ጊዜ በኮሜንት አንደኛ ስሆን ደስ ብሎኛልክክክክክክክክክ
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ክክክ
@zuleykashafi7538
@zuleykashafi7538 5 жыл бұрын
@@hanayallahbariyagh5956 እንካን አብሮ ደስ አለን ውድ
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم
@hikmaabdhiedi5307
@hikmaabdhiedi5307 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zinatmuhammed3936
@zinatmuhammed3936 5 жыл бұрын
ቀጥሉበት እንደዚህ አስተማሪ ነው
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
ጠብቀኝ ያረብ ከዚና ሥሙእራሱሲያሥጠላ ማማየ አላሕ ተውበታችሑንይቀበላችሑ
@መኪየድንተማሪነኝ123
@መኪየድንተማሪነኝ123 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ አልሀምዱሊላህ እስካሁን አላህ ጠብቆኛል ከዝሙት ከአሁን በሗላም አላህ ይጠብቀን ያረብብብብ
@aemi5932
@aemi5932 4 жыл бұрын
ዚና ከኒካ በፊት ያደረገች ሴት 3ወር ነው አንድ ወር መጠበቅ ያለባት አልገባኝም
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 4 жыл бұрын
3ውር ወይም 3ግዜ ሀይድ ማየት አለባት
@seadatofksurur3953
@seadatofksurur3953 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይርን አላህ እድሜያቹሁን ያርዝምልን
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ጄዛኩሙሏህ ኸይር አቡ ሃሩን ቀጥልበት ጥሩ ጅምር ነው
@rahmamahammed9644
@rahmamahammed9644 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ቁጥራቸውን የምታቁ በአላህ ፃፉልን
@dhggffh7203
@dhggffh7203 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ይቀጥል
@fozyahmohamed4118
@fozyahmohamed4118 3 жыл бұрын
ላይክ አድርጉ እህት ወንድሞች
@hawaaomar1492
@hawaaomar1492 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا شكران
@hgyygghh5647
@hgyygghh5647 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸዪሩን ያረብ አሏህ ይጠብቂቸሁ አሏህ ይሱቱር ያረብ አሏሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ ከሙስሊም ጥላት አሏሁ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ያጠክራችሁ ያረብ
@husniyahusniya7016
@husniyahusniya7016 5 жыл бұрын
ws wr wb አህለን ኡስታዝና
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرن
@munit9547
@munit9547 5 жыл бұрын
In shaaa Allah
@fufyy4346
@fufyy4346 5 жыл бұрын
እኔም ጥያቄ አለኘ ቁጥራችሁን ከየት ነው የማገኘው
@ያአሏህባሪያነኝM
@ያአሏህባሪያነኝM 5 жыл бұрын
ቁጥራቸውን ላኩልኝ ጀዛኩምኸይረን
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 5 жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በአላህ እህት ወዲሞች ጥያቂ ነበረኝ ቁጥራቸውን የምታቁ ንገሩኝ ጀዛክ አላህ ኸይረ
@بيتمحمدالحبشي
@بيتمحمدالحبشي 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@ፈታከኛጋ
@ፈታከኛጋ 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ ጥያቄ አለኝ
@ሀሊማቢትሙሀመድ-አ1ዀ
@ሀሊማቢትሙሀመድ-አ1ዀ 3 жыл бұрын
መቸመቸ ነውፈትዋ የሚለቀቀው መጠየቂያቁጥር አለወይ
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 5 жыл бұрын
جزاكاللة خيرن ياٱستازنا
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
جزاكم الله غير أستازنا
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 жыл бұрын
Masha allha jezkallha keyir allha yitabeqan besimanew yamitqamut yargan
@zinetzinet6723
@zinetzinet6723 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረን
@hayatkuwait5503
@hayatkuwait5503 5 жыл бұрын
Jezakum alah hyeren
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 5 жыл бұрын
በአላህ ቁጥራቸውን. ጥያቄ ነበረኝ
@toybayimam9516
@toybayimam9516 5 жыл бұрын
ቁጥራቸዉን ያላቸሁ በአላህ
@nouraabate1064
@nouraabate1064 5 жыл бұрын
ጥያቄውአልተጨረሠምሣ ተቆርጧል ወይኔ እኔጉድሁኔለሁ
@seadeas6421
@seadeas6421 5 жыл бұрын
አብድሬ ፍትዋ ልቅቅልን
@kumiskodok2546
@kumiskodok2546 4 жыл бұрын
አሠላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ አላህ ይዘንልን
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
አጃኢብ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
ወሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ
@qatar3382
@qatar3382 4 жыл бұрын
ተለያይተዉ 3 ትወር አለዛ 1 ወር ደሞ እሥክታይ መጠበቅ ግድነዉ አሁን ይሄ ትክክል ነወ ብሎ እርፍ
@welotube8029
@welotube8029 3 жыл бұрын
በአንድ ቀን ስህተት ከተረገዘ ኒካህ ማድረግ እንዴት ይሆን አላህ ይጠብቃቹ ከመፈተን
@qatar3382
@qatar3382 3 жыл бұрын
@@welotube8029 አይሆንም ከተወለደ በሀላ ኒካዉ ወላሁ አለም ጠይቂ ቀተረፈ
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 5 жыл бұрын
እስኪንገሩይ. ያክስትባል. ለኒካይበቃልደ
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 жыл бұрын
ዋሌኩ ወሰላም ወራህምቱላሂ ወበረከቱ ጀዛኩም አላህ
@jdggxggh864
@jdggxggh864 5 жыл бұрын
Jezakumullah Keyern
@روكيامسما
@روكيامسما 5 жыл бұрын
Walekumu asalam woramatulhi wobarakatu jezakal kayiran sheki laa alha biyee wodachualo
@seadeas6421
@seadeas6421 5 жыл бұрын
ያርብ ጠብቅኞ
@KameriyaKameriya
@KameriyaKameriya 7 ай бұрын
አሰለመሌኩም
@ايتتيتث-س8خ
@ايتتيتث-س8خ 2 күн бұрын
አሰለሙላኩምወራህመቱላሂወበረካትሁኡስታዝጥያቄየንበአላህመልሱልኝበጣምተጨንቄነውከባለቤቴጋርከኒካበፊትተሳስተንዚናሰርተናልከዚያእኔነብሰጡርከሆንኩኝበሗላነውኒካየታሰርኩትአሁንየ3ልጆችአሉንከተጋባን15አመታችንእንደትይታያልኒካችንበአላህአብራሩልኝ
@SadaSada-nk7gd
@SadaSada-nk7gd 5 жыл бұрын
ኣሰላሙ ኣለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዘክሙላህ ኸይር ኡስታዝ አረ ቁጥረቸውን ምታውቁ ፀፉልኝ ባኣልህ
@roqiaali9814
@roqiaali9814 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️
@qatar3382
@qatar3382 4 жыл бұрын
እደት ተብሎ ዚናተሠርቶ ኒካ ይበቃል እረተዉ የመጀመሪያ ሥሠማ
@hawamresa4682
@hawamresa4682 3 жыл бұрын
አሰላምሙለይኩመ ኡሰታ ባል ነበረኝ እና አበቴ ካፊር ነበር እና አድ ስልምቴ ነበር ሶላት አይሰግደም ነበር እና ኚካው እዴት ይትይል
@فارساليامي-س1ن
@فارساليامي-س1ن 5 жыл бұрын
እኔም ጥያቄ አለኝ እስኪ ያሼህሁን ቁጥር ምተቁ ስጡኝ
@husniyahusniya7016
@husniyahusniya7016 5 жыл бұрын
ws wr wb አህለን ኡስታዝና
ዚና ከሰሩ በኋላ ሳይለያዩ ኒካህ ማሰር ይቻላሉ ወይ?
32:46
ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube
Рет қаралды 12 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН
68 ጥያቈ  ኒካህ ፤ ከኒካህ በፊት ግንኙነት እናደርግ ነበር እንዴት ይሻላል
4:25
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 5 М.
በሱፍያ ስም የሚያጭበረብሩ እንዲሁም መሀል ሰፋሪዎቹ
9:19
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 5 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН