KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
25:44
🔴የዓለም ሚዲያዎች ተደነቁ | ሁላችንም እንመለሳለን 'ኦርቶዶክሶች አርፋችሁ ቁጭ በሉ'' በጴንጤዎች አንበት'' | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ''አዕላፋት ዝማሬ''
20:26
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
🔴 ከጳጳሳቱ ጋር ተምሮ 14ቱን ቅዳሴ የጨረሰው የጋምቤላው ብርሃን | ቤተክህነት አላገዘውም | አቡነ ሩፋኤል በጋምቤላ
Рет қаралды 14,783
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 21 М.
የማርያም ልጆች ማህበር
Күн бұрын
Пікірлер: 97
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
ዲያቆን አንድነትን ማገዝ እና አገልግሎቱን ማስፋት የምትፈልጉ በንግድ ባንክ ቁጥር ( 1000252473312 አንድነት ዲዲሞ ) ብላችሁ እርዱት ወይም በዚህ ስልክ 09-55-33-39-07 ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ!
@AnduLetena
Ай бұрын
እሺ ወንድማችን
@alemayehuzerihun2616
Ай бұрын
መምህር አንድነትን የ10 ዓመት ልጅ ሆኖ ነው በቅርበት የማውቀው፡፡ ፍቅረ ቤተክርስቲያን ያደረበት፣ መማር የማይሰለችው፣ ያለ ዕድሜው ማስተባበርና ቤተክርስቲያን ለማገዝ የማይሰለች፣ ትጉህና የብዝኃ ቋንቋ ባለቤት የሆነ ወንድመም ነው፡፤ ስለ ቤ/ክርስቲያን ችግር መፍትሔ ለማግኘት ከብጽዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጀምሮ በተዋረድ ለሚገኙ ብጽዓን አባቶች ያለ መሽኮርመም የሚናገር፣ ፍርሃትና ይሉኝታ የማያጠቃው፣ እንጀራውን የማያስቀድም፣ በራሱ የሚተማመን ጠንካራ ወንደም እደሆነ አውቃለሁ፡፡ አንድነት የሚታገዝና የሚደገፍ ልጅ አይደለም፡፡ ቤ/ክ ጋምቤላ ውስጥና መስማት በተሳናቸው ወገኖች ላይ እንዲሰራላት የምትፈልገውን ሥራ በፕሮጀክት መልክ ሰፍሮ ቆጥሮ ከእነመሥሪያው መስጠትና ከዚያም ውጤቱን መቀበል ነው፡፡ በውጭ አገር የሚኖሩ ወንድሞች እህቶች በተበጣጠሰ መልኩም ቢሆን እንደሚደግፉት አውቃለሁ፡፡ አቅምን አሰባስቦ የቤተክርስቲያን መዋቅርም ተሳትፎበት ጋምቤላ ላይ የሚሰራ መንፈሳዊ ፕሮጀክት ተዘጋጅቶ ቢሰጠው መልካም ነው እላለሁ፡፡ አንዱዬ ስለቤክርስቲያን ያለህን ፍላጎት፣ ተስፋ፣ ቁጭት፣ ሥጋት አለፍ ሲልም ብስጭትህን በልኩ አውቃለሁ፡፡ እርግጠና ነኝ አንድ ትልቅ መንፈዊ ደረጃ ላይ ደርሰህ እንደምናይህ፡፡ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው ዘንድ እመኛለሁ፡፡
@Black-lioness
29 күн бұрын
Selam, The phone number isn’t working on watapp or Viber can you please tell him to fix it.
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
Ай бұрын
ከውስጡ የሚወጣው ደስታ ይታያል ስለ ቤተክርስቲያን ሲያወራ፣በርታ፣፣፣❤❤❤
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
እውነት ነው
@gezahegndessalegn2353
28 күн бұрын
E/r mengedun Yimrah, ጥንካሬ ይስጥህ❤❤❤
@AnduLetena
Ай бұрын
❤የጋምባላ ወርቅ በርታ
@AkaleAsefa
Ай бұрын
አድነትን አውቀዋለሁ የአቡነ ይስሐቅ ሾፌር ነበርኩ ለእምነቱ ተቆርቋሪና አሳቢ መምህር ነዉ በእውነት ልንደግፈው ይገባል
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
እናመሰግናለን
@Yihenew-qf6hw
24 күн бұрын
ጎበዝ ሐዋርያነት እንደዚህ ነው በርታ ዋጋህ በሰማይነው እግዚአብሐር ይርዳህ
@AnduLetena
Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነን
@LemlemDemisse-t5d
Ай бұрын
ወንድሜ በቤቱ ያ ፅናህ ብዙ ምእመን እንድታፈራ ይርዳህ ይርዳን
@dawitmekonen8462
Ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ ሁሉም ያልፋል
@memhir-henokgetaneh
Ай бұрын
ተወዳጆች በእናታችን ማርያም ወንድማችንን በኮመንት አበረታቱት ሀሳቡ ለሰዎች እንዲደርስ ሁላችሁም ላይክ ሼር አድርጉለት
@HirutShitu
Ай бұрын
ቤተክህነት ከተማ ላይ ብቻ ነው የሚንጎዳጎዱት
@abazekariyasgebre7099
Ай бұрын
አይ መማር ደጉ በእውነት ትልቅ መልእክት ነው በርታ ወንድማችን ዲ አንድነት የምችለውን ሁሉ እረዳለሁ።
@memhir-henokgetaneh
Ай бұрын
ስልኩን pin እናደርገዋለን
@mkedeswolde
Ай бұрын
ወንድሜ አንድነት ፈጣሪ ይርዳክ አይዞህ በርታ
@tigitube9484
Ай бұрын
እንረዳዳለን በርቱልን ወንድሜ እውነት ሁልግዜም ፈተና አለባትና የእውነት መንገድ ላይ ስላለህ በርታ እንደግፋቹሃለን❤❤❤
@ayyaana9918
29 күн бұрын
በርታ
@meskerem6234
Ай бұрын
በርታ ወንድማችን! ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ይህ ቀን ያልፋል
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን
@Martuna-d4z
Ай бұрын
😂ምህር አንድነት እግዚአብሔር ይባርክህ! በርታ በእምነትህ ፅኑ ሁን።
@getachewBirhan-u8o
Ай бұрын
ደስ የሚል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የክህነት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክህ
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@dejenseyoum3693
Ай бұрын
መምህር አንድነት ቸሩ መድኃኒዓለም የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልዎ።
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን
@Gejeraw
Ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳክ።
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን
@tsegaabraha-o9k
Ай бұрын
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ እግዚአብሄር ያበርታህ
@mesfinkebede9419
Ай бұрын
አቡነ ሩፋኤል ምናለበት በዚህ የተማረ ወጣት ቢጠቀሙና አገልግሎቱን ቢያግዙ ፣እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ከኢአማኒ እና ከተሐድሶ ጳጳሣት ነፃ ያውጣልን፣ቤተክርስቲያን በትክክል ትገልገል ባሉ ብዙ የቤተክርስቲያን ልጆች ተንገላተው ተሰደው ሙተዋል።
@ethiopiaorthodox5645
Ай бұрын
ወንድሜ አንድነት ዲዲሞ ስላየሁህ ደስ ብሎኛ በታላቁ ኮሌጅ በሰዋስዎ ብርሃን ለ4 ዓመት አብረን ተምረናል የክፍላችን ብርቅየ ወንድም ነበረ አሁንም ብርታትህን ስላየሁት ወደ ጵጵና እንዲደርስ ሁሉ እንመክረው ነበረ ምክነያቱም በቋንቋው ወገኖቹን እንዲያስተምር መንግሥቱን እንዲያሰፋ ምኞታችን ነበር። አሁንም በርታ ምኞታችን ያው ነው
@AbrehamTadele-qx2ty
Ай бұрын
በእውነት ያዛዝናል ቤተክርስቲያን ሰው ማጣቷ አሁን እንደዚህ ያለሰው በጀት በጅታ ማስተማር እየተቻለ ምን እየተሸራነው ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
@asterkiros2549
Ай бұрын
በጣም ጎበዝ እግዚአበሔር ይርዳህ እባካችሁ ሀይማኖታችን የምንወድ ሁሉ ይኼን ወንድማችን ተባብረን እንርዳ በጣም ያሳዝናል የከተማ የቤተክርስቲያን ሆዳሞች እንደዚ አይነቱን እንደመርዳት ለግላቸው መጠቀሚያ!!
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
እውነት ነው ስልክና አካውንቱ በመጀመሪያው ኮመንት ላይ ተቀምጧል
@Black-lioness
Ай бұрын
Berket he yedarbgn yene abat, may God bless your minsters beloved brother. ❤❤❤
@shimelisekelile5067
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን
@YohanesTerefe
Ай бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትን ይባርክልህ
@gezahegndessalegn2353
28 күн бұрын
"ታፍኗል"፡ ትክክል፡መሰራት፡አለበት፡፡You raised a big Question። ሲኖዶሱ ምን እየሰራ ይሆን ?
@BrhanuAbnew
Ай бұрын
Ayzuachihu
@tmd-k2u
Ай бұрын
በርታ እግዚ አብሄር ያግዝህ
@memhir-henokgetaneh
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mahtot1
16 күн бұрын
አቡነ ሩፋኤል ከሚሆኑ አንተ ብትሆን እንዴት መልካም ነበር
@SenduArage-ho5ip
Ай бұрын
GATA yebrkhe wendeme yabertchu❤❤❤
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
Amennnnn እግዚአብሔር ይመስገን
@ZafuZafu-kp8qf
Ай бұрын
ክበርልን ወንድማችን።
@mkedeswolde
Ай бұрын
እውነትህን ነው አንዲ ግድ የለም እግዚአብሔር አለ እንኳን የገጠሩ ጋምቤላ የገብርኤልን ቤ/ክ ምታየው ነው።
@EmebetYirgalem
20 күн бұрын
Ijoolleen orthodox akka xaaffii sanyii baayyadha
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
Ай бұрын
Egiziabiher yibarkachu
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
Ай бұрын
Betam libi yinrkal
@memhir-henokgetaneh
Ай бұрын
በጣም
@Adi-p7b
Ай бұрын
🔴 በፍጥነት አግዙት በጋንቤላ ስራ ይሰራ
@semereykalo6720
Ай бұрын
100/100❤
@NathnaelAba
Ай бұрын
አንድነትን አውቀዋለሁ የት ጠፋ የት ነው ያለው እያልኩ አስብ ነበር ጎበዝ ንቅት ያለና ታታሪ ልጅ ነው በእርግጥ በእሱ አካውንት ብር ማስገባት ሕጋዊ አካሄድ ባይሆንም በተጠና መልኩ እንዴት ይረዳና ያገልግል የሚለው ታስቦበት ትብብር ቢደረግለት መልካም ነው የሚል እምነት አለኝ ።
@AndinetDidumu-ge7ou
Ай бұрын
እንዴት ይደረግ ምን መልኩ ነው የምትለው
@AndinetDidumu-ge7ou
Ай бұрын
በአቡኑ እንዲገባ ነው የምትፈልገው መርዳት ከአልፈክ ተው
@tewodrosnegussie8180
Ай бұрын
ከመሀበረ ቅዱሳን ጋር ሊሰራ ቢነጋገር በጣም ጥሩ መሰለኝ ።
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አዎ
@mahtot1
16 күн бұрын
እነሱ ይኸው ሰሙ ያግዙት እንጂ
@tewodrosnegussie8180
16 күн бұрын
@mahtot1 በምን እንዴት እናግዘው ?? ዘላቂ መፍትሄ ካልሆነ ሌላው እገዛ መባከን እንዳይሆን እያለምን ከሆነ መፍትሄ የምንለውን እርሱን ለማገዝ እንወዳለን እና እስቲ ቢያሳውቁን !!!
@ZenebuBedru
Ай бұрын
Wndemchen babatu ytabki ❤❤
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን
@douchieakalu3915
Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን።በዚህ ወንድማችን እንዴት ደስ እንዳለኝ በምን ቃላት ልግለጸው?በራስ ተማምኖ የአገላለጽ ብቃት ! ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው፤ለበለጠው ሐዋርያዊ አገልግሎት እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርገው።
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
እውነት ነው!
@KaltisdikYinebeb
Ай бұрын
የቨረሐው መምሕር
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
እውነት ነው
@MesfinTadesse-wl6vr
Ай бұрын
❤❤❤
@TooriToori-b8w
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahtot1
16 күн бұрын
ማነህ ባለሀብት ሀብትህን ለጽድቅ ሥራ አውለው
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
Ай бұрын
በእዉነቱ ያሳዝናል እነ አቡነ ሩፋኤልን የመሰሉ ምንደኞች ለመንጋዉ የማይራሩ ጳጳሳት እጅ ወደቀች እነ አቡነ ይስሐቅን የመሰሉ መልካም እረኞች ቢኖሩን ኖሮ ሙሉ ጋንቤላ በሙሉ ክርስቲያን ይሆኑ ነበር አቡነ ይስሐቅን አዉቃቸዋለሁ
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
Ай бұрын
Ebakachun lemetebaber Egiziabiher yirdan
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን ይርዳን
@temesgentegegne3101
Ай бұрын
ለጳጳስ " ነፍሱን ይማር" ሳይሆን በረከታቸው ይድረሰን ነው የሚባለው::
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
እንደዛም ቢባል ችግር የለውም መቼም ጳጳስ ሁሉ ይፀድቃል የሚል ትምህርት የለንም
@Eden-b4b
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AdanechAgune
Ай бұрын
የሱን ሰም ያለበት አካዉንት ፖሰት ብታረግ ጥሩ ነበር ቤተክህነተ ባጀት ቢመድቡሰሰ?
@memhir-henokgetaneh
Ай бұрын
እሺ ውስጥም አለ አካውንቱን ፒን እናደርጋለን ኮመንት ላይ
@KaltisdikYinebeb
Ай бұрын
ዲአንድነት እንደምን አለሕ
@tefariotube5048
27 күн бұрын
why didn't you give him the chance to sing some kidase prayer? if you can find him, I like to hear this brother sing.
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
Ай бұрын
Fetari xegawun yabizalhi
@memhir-henokgetaneh
Ай бұрын
አሜን
@Yemaryamlijochmahber
Ай бұрын
አሜን
@Marshallmatoo
28 күн бұрын
Interview የሚያደርገው ግን ክብር ለመምህሩ እየሰጣቸው አይደለም ምናለ አንቱ ቢላቸው
@Yemaryamlijochmahber
28 күн бұрын
አስተያየቱን ተቀብለናል
@asterzewdie3160
Ай бұрын
እግዚአብሄር እንዳተ ያለውን ያብዛልን እውነትን ተናግሮ እመሽበት ማደር ግን ይህ ተገቢ ነው በሚልዬን በያካባቢው እየተገነባ ነው ይህ እውነተኛ አስተማሪ ነው አረ እንዴት ነው እንዲህ በጌታ ቤት ላይ ለዚህ እኳነው መቆሚያ መቀመጭ ያጠነው አረ አይዞህ እንግዲህ እግዚአብሔር ይፍረድ አዲስ አበባ ብቻ መስሎአቸዋል ቤተክርስቲይን የሚገነባው ብቻ ዘመኑ አልቆል እሱ ይፈርዳል አይቀር ይመጣል ዛሬ ይሆን ነገ አናውቅምና እዚህ ከተማ ደሞዝ አንድ ዲያቆን በወር ነው የሚቀድስው ከብዛታቸው የተነሳ ደሞዝ 10,000 በላይ ደሞዝ ይከፈላቸውአል ይህ ግፍ ግን ዝም ስላለ የስማይና የምድር ጌታ የማይተኛው የማያንቀላፈው አምላክ ይፈርዳል አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::
@Tmttmt-du9ee
Ай бұрын
Mabre kidusan yete nachu yehan lij lemn atetkemubtem
@targettube4968
29 күн бұрын
የጋምቤላ ጳጳስ ምን ስርቶ ነው ቦርጩን አስፍቶ የሚዞረው።
@AnduLetena
Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነን
@MebratuAlem
Ай бұрын
❤
25:44
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 223 М.
20:26
🔴የዓለም ሚዲያዎች ተደነቁ | ሁላችንም እንመለሳለን 'ኦርቶዶክሶች አርፋችሁ ቁጭ በሉ'' በጴንጤዎች አንበት'' | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ''አዕላፋት ዝማሬ''
የማርያም ልጆች ማህበር
Рет қаралды 15 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
11:04
ጌታዬ ነጠላዬ በለጠኝ .... በእንባ የሚያደምጡት …. ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን..Elias_Shitahun #9ኛው_ማዕዶት_ለኢትዮጵያ_ክፍል_2
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 238 М.
30:24
//የቤተሰብ መገናኘት//"ሳገባ ቆሞ የሚመርቀኝ አባት አልነበረኝም..."ወንድነትን የተፈታተነው የአባት እና የልጅ አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 406 М.
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 818 М.
26:07
መልእኽቲ ልደት || ብፁዕ ኣቡነ መቃርዮስ
TewahdoTV Eritrean Orthodox Church
Рет қаралды 5 М.
12:56
🔴ከአቡነ አዳም ገዳም የተላለፈው መልዕክት | ይሄን ሁሉ መከራ ያመጣብን | የሚፈሰው ደም እና ዘረኝነቱ . .
የማርያም ልጆች ማህበር
Рет қаралды 6 М.
59:35
bermel Georgis መምህር ግርማ ትክክለኛ ናቸው ስለው መምህር ተስፋዬን አሳየኝና.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
44:42
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 694 М.
12:00
🔴ፈረንሳዊው መነኩሴ የቆሎ ተማሪ ሆነ| ትግራዮች በላሊበላ በደስታ ዘመሩ | ላሊበላና አዲስአበባ ኦርቶዶክስ ደምቃለች...
የማርያም ልጆች ማህበር
Рет қаралды 310
1:54:18
ያልተሰማው የዳንኤል ጉድ! // መንጋውን የዘነጋ እረኝነት! // ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር #Ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 38 М.
30:02
"ፈጣሪን የምናመሰግንበት ብዙ ምክንያት አለን" ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ Abune ermiyas
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН