ከቀድሞው ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ ባለቤት ከ ወ/ሮ ሙሉ ግርማይ ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ

  Рет қаралды 119,258

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

ከቀድሞው ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ ባለቤት ከ ወ/ሮ ሙሉ ግርማይ ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ

Пікірлер: 194
@ebefekadu898
@ebefekadu898 5 жыл бұрын
ለካ ከትግሬ ጋር ተኝቶ ነው ፀረ አማራ የሆነው!..ያውም የኢትዮጵያን ቁልቁለት ለጀመረው ዋለልኝ አድናቆት ያላት ማሌሊት !
@tsetsi469
@tsetsi469 2 жыл бұрын
Antem yemitegna ateh naw enji
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 6 жыл бұрын
በጣም ጠነካራና ጀግና የሴት ወንድ ነሽ እኔ በዝህ ቃለ ምልልስ እኔ በሴትነቴ ትልቅ ትምህርት የሰጠሼኝ አንቼ በዝህ አጭር ሰአት የተናገርሼው ቃለ ምልልስ የ12 አመት ችግርና ስቃይ በዝች ሰአት የተነተንሽው ግን በአጭር አነጋገር በእኔ አመለካከት ወይ ኔ አቶ ታምራት ላይኔ ምርጥ እናት የሆነች ሜስት አለህ ቀሪው ዘመናችሁ የፍቅርና የሰላም ያድርግላችሁ ቱቱ ከእስራኤል
@matkento
@matkento 4 жыл бұрын
Wrong
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 жыл бұрын
ግፍና በደል በራስና በቤተሰብ ካልደረስ በስተቀር የማንረዳ ከሆነ እጅግ ኣስሳብ ነው ከእኚህ ወ/ሮ የተረዳሁት ይህነን ነው ችግሩ ቤታቸው ድረስ እስኪደርስ ድረስ ኢህአደግ ቅዱስ ነው ቢለው ያምኑ ነበር
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
የሚገርመው እኮ አሁንም ወያኔን ለማተርፍ ባሏይሯሯጣል ሌቦች ዘራፊዎች ናቼው።
@amjemal
@amjemal 2 жыл бұрын
በስልጣን በነበሩ ወቅት አላውቅዎትም ይህን ተከትሎ ስለተነሳው ጉዳይ ምለው የለኝም ፤ እንደ አንድ እናቱን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ይህን ቃለ-መጠይቅ ሳይ የተሰማኝ ግን ጠንካራ እና ራስዎን በአግባቡ መግለፅ ሚችሉ የቤተሰብ ሰውነትዎን ነው, ከነደርባባ የእናትነት ባህሪ ጋር ፤ በቀጣይ የህይወት ዘመንዎ መልካሙን እመኝልዎታለው።
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 11 ай бұрын
ያሳምማል!ኡነት እግዛቤሔረ ታምረነወ።ኡነተኛ ሰዎች ናቸህ እግዛቢሔረ ኣበዝቶ ይሰጣቹህ።በተለይ ታምራት ታምረኛ ሰወ ነወ።❤❤
@myselfandi2888
@myselfandi2888 6 жыл бұрын
ይድረስ ለወ/ሮ ሙሉ ግይማይ ከነባለቤትሽ ሰላምታዬ ይድረስሽ ፦ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ቃለ ምልልሱን ካዳመጥኩ በኋላ የተሰማኝን እንድታውቂልኝ ስለፈለኩ ስሜቴን እነሆ… ባንቺም ሆነ በባልሽ እና በልጆችሽ እንደቤተሰብ የደረሰባችሁ ችግር አሳዝኖኛል። እንደ አንድ የእግዚአብሄር ፍጡርም ያሳለፋችሁትን የችግር ዘመን ባታሳልፉ ድስ ይለኝ ነበር ግን ደግሞ ካለፈው ከመማር ውጭ ምንም ማድረግ አይቻልም። እንደ አንድ ሃገሩን እንደሚወድ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ የሚሰኛ ስሜት ደግሞ አለ - አንድ ወቅት ስለሃገሩ የከፈለው የአርበኛ ተጋድሎ ተዘንግቶ በላይ ዘለቀን "ይሰቀል ይሰቀል" ብለው ምድረ አድር ባይ ጲላጦሶች ሲፈርዱበት - "አንቺ ሃገር ጥቁር ውሻ ይወለድብሽ" ብሎ ከጠላት የጠበቃትን ሃገር ረግሟት ነበር ይባላል (የእናት እርግማን ያድርግልን)። እና በሃገራችን ላለፉት 40 አመታት የሆኑትን ሳስብ በተለይ ደግሞ የመጨረሻዎቹ 27 አመታት "የጥቁር ውሻ" ትውልድ ዘመን እንደነበር ይሰማኛል። እንደ አንድ ክርስቲያን በሃገራችን ላይ ለመጣው የቁጣ ዘመን መሳሪያ ሆነሽ ስለማገልገልሽ ይቅርታ አድርጌልሻለሁ ፤ እንደ አንድ አያት ቅድምአያቶቹ ህይወታቸውን የገበሩላት የኢትዮጵያ ዜጋ ግን አንቺም ሆንሽ የትግል ጓዴቼ የምትያቸውን የማያችሁና የምረዳችሁ የበላይ ዘለቀን "ጥቁር ውሻ" እርግማን ማስፈጸሚያ እንደሆናችሁ ነው (አሁንም ፈጣሪ በዚህ በቃ ይበለን)። የኢትዮጵያን ምንነት እና ማንነት ከሰፈራችሁ በዘለለ መልኩ ሳታውቁ ፤ ታሪኳን ባግባቡ ሳትገነዘቡ ፤ አንድ ወይ ሁለት የፈረንጅ መጸሃፍ አንብባችሁ የምሁርነት ስሜት ይሰማችሁ የነበራችሁ ፤ ማንም አረብ እና ምእራባዊ በአዝን ባይነት እንደፈለገ ሲያሸከረክራችሁ አቤት ጌታዬ ስትሉ የነበራችሁ ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከተነሱ ባንዳዎች ጋር የተሰለፋችሁ የትውልድ አተላዎች ነበራችሁ (ይቅርታ ለሃይለቃሉ)። ዛሬ ሊነገር የሚሞከረው ከንፈር ማስመጠጫ ቃላት ታሪክ አይቀይርም። ለዛ ትውልድ ሁሉ አንቺን ወይንም ባለቤትሽን ብቻ ተጠያቂ ማድረጌ አይደለም ነገር ግን እንደዚህ አይነት ቃለምልልስ ስታደርጊ ቢያንስ በኢትዮጵያ ላይ ለተሰራው መሰሪ ስራ መሳሪያ መሆንሽን ግልጽ በሆነ ቋንቋ ማስረዳት አለብሽ። ያንቺም ሆነ የቤተሰብሽ ስቃይ በመላው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ላይ ከተፈጸመው ወንጀል ጋር ሲነጻጸር መጠቀስም የሌለበት ነው። ግን ደግሞ የኢትዮጵያ የውድቀቷ አስፈጻሚ የታሪክ አካል ስለሆንሽ ታሪክሽ መነገሩ መልካም ነው እላለሁ - ያንቺ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የመላ "ጥቁር ውሻ" ጓዶቻችሁ ቢነገር መልካም ነው ግን ሲነገር እንደቀድሞዎቹ የባንዳዎች ታሪክ የናንተም በትክክልኛው መንገድ መነገር አለበት። በድጋሜ እንደ አንድ የአባቶቻችን አምላክ የአባታችን እግዚአብሄር ፍጡር ባንቺም ሆነ በቤተሰብሽ ለደረሰባችሁ ሁሉ አዝኛለሁ - እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ። መልካም የሞቀ የትዳር ህይወት እመኛለሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እናት ልጆቿን ወልዳ ሳትሳቀቅ የምታሳድግበት ሃገር ያድርግልን።
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 5 жыл бұрын
አንተ. ቀንደኛ. ፓለቲክስ ነህ. እንደገባኝ. ከሆነ. እድሜ. ህ. ፮፩ ነው።
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 5 жыл бұрын
አሜን. ልጆቿን. እምታሳድግበት. ምድር. ኢትዮጵያ ።
@hlarebo
@hlarebo 5 жыл бұрын
ያሳዝናል፤ በውሸት ትርክት ተመሥርታ በረሃ ገብታ ለሥልጣን በቅታ ይኸን ሁሉ ግፍና ዐመፅ በወገንና በአገር ላይ ከፈጸመች በኋላ ምንም አልታያትም። ከግሏና ከቤተሰቧ ችግር ውጭ ማለቴ ነው። ምን ታሪክ ታውቅና ነው የኤርትራ ጥያቄ የቅኝ ግዛት ጥያቄ ነው የምትለው። አንደዚህ የመሰሉ ደደቦች ነበሩ አገሩን ይመሩት የነበረው። ለዚህ ሁሉ ይቅርታም አልጠየቀች።
@abuwelide121
@abuwelide121 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርምና በሚደንቅ ሁኔታ ቁልጭ ፍንትው አድርገህ አብራርተህ ገለፅካቸው እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@assiekassiek5760
@assiekassiek5760 2 жыл бұрын
ትክክለኛ መልስና አስተያየት ተባረኩ
@berhanubedane461
@berhanubedane461 2 жыл бұрын
በናንተ ጊዜስ ስንት እናቶች ባሎቻቸዉንና ልጆቻቸዉን እንዳጡስ አስበሽ ታዉቂያለሽ እየሱስ ጌታ ነዉ። እያለ አሁንም ገብቶ ሊፈተፍት የሚከጅለዉን አርፈህ ተቀመጥ በይዉ
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 2 жыл бұрын
በእውነቱ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ቃለ-መጠይቅ ነበር። በወ/ሮ ሙሉ ግርማይ የበሰለ አመለካከት ተደንቄአለሁ። በስራ ወቅት ብዙ ስህተቶች ይፈጸማሉ ፣ ቁምነገሩ ለተፈጸሙት ስህተቶች እውቅና ሰጥቶ መጸጸትና ከዛ ትምህርት መውሰድ መቻሉ ነው። በእርግጥ በሴራ ፖለቲካ ሣቢያ በዚች አገር ብዙ ስህተትና ጥፋት ተሠርቷል። ይህም ስህተት አሁንም እየተንከባለለ መጥቶ ህዝቡንና አገሪቷን ለመከራ ዳርጓት ይገኛል። ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ የሚፈጸመው ግፍ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው። ለማንኛውም ቃለ-መጠይቁ አስተማሪ ነበርና ለአዘጋጁም ምስጋና ሊቸረው ይገባል።
@hailushibru9962
@hailushibru9962 2 жыл бұрын
ታማኝ ምስክርነት። የብዙ ሰዎች ታርክ ነው። አብሮ የለፋን የሰራን ሰው ያለሀጥያቱ የገፉ የጎዱ ብዙ ናቸው። ልብ የነካ ታርክ ነው። ከገጠመሽ ችግር በመነሳት single mothers seed money እና ስልጠና በማቅረብ መደገፍሽ በጣም ጥሩ ተግባር ነው። በኢትዮጵያ Single mothers ( ያለአባት ልጆችን የምያሳደጉ እናቶች ) በተለይ በከተሞች የድጋፍ ማእቀፍ ልኖር ይገባል።
@melesenegash7761
@melesenegash7761 2 жыл бұрын
በጠቅላላው ታምራትም፣ በረከትም ፈጣሪያቸው ወያኔም ጭምር ሀሉም የጃቸውን አግኝተዋል። የአትዮጵያ ስቃይ ምክንያት ናቸውና።
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 2 жыл бұрын
ስለባለቤታ የማይጨበጥ አደገኛ ባህርይ ጠይቃት የምትለውን እንስማ
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 2 жыл бұрын
የአገር ነቀርሳዎች። የዘረፍሽዉን ዘርፈሽ በቅንጦት እየኖርሽ መሆኑን እናዉቃለን ለማያዉቅሽ ታጠኝ!
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
hulachum leboch nachu
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 2 жыл бұрын
appreciate your patience with great devotion
@ali-jq3jr
@ali-jq3jr 2 жыл бұрын
አቶ ታምራት በራሱ እና በቤተሰብ ላይ ግፍና በደል ባደረሰበት ድርጅት ጉያ ውስጥ ተሸጉጦ ኢትዮጵያን እየወጋ መሆኑን ማንም አይዘነጋውም
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
የቁሻሾች፣ ስብስብ!! ሁልሸም፣ አንድ ነሽ። የውሸት፣ ነፃ አውጪ፣ ሌባ፣ ሆዳም፣ ሁሉ፣ lucky you, you escaped with your kids to a safe place. Do you know how many poor people suffered in the last 48 years because of you የጫካ፣ ወንበዴዎች?? እንድሜ ለእናንተ፣ በዘር በጎጥ፣ ሀገራችን፣ ከፋፍላችሁ፣ ሆዳችሁን ስትሞሉ፣ እዚህ ደርሰናል
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ጠያቂው በጣም በሞያው የተካነ ነው!!!
@kassag3139
@kassag3139 2 жыл бұрын
ራሱ አይደለም እንዴ ጥፋተኛ ነኝ ኮ ያለው ፓርላማ ላይ ቪዲዮ አለ!
@ባልቻ-በ7ኀ
@ባልቻ-በ7ኀ 2 жыл бұрын
ጩልሌው ታምራት "አትስረቅ ሲሉኝ አልሰማ አብዬ ...."ያለውን ማን ይረሰዋል?
@kassag3139
@kassag3139 2 жыл бұрын
@@ባልቻ-በ7ኀ የኢትዮጵያ ህዝብ የትላንቱን ታሪክ ይራሳል በሐራር በባደኖ ስንት አማራን ህዝብ ያስጨርሳ ባንዳ ነው ።
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 2 ай бұрын
የምትገርም ሴት ናት! ታምራት አፍቃሪ ሚስት አግኝቱዋል በትዳሩ ራሱን ዝቅ አድርጎ በትህትና ሊክሳት ይገባ!!! ጨዋ፡ደርባባ፡አፍቃሪ ሴት ናት!!!
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 2 жыл бұрын
የወያኔ አሽከር መጨረሻው ውርደት ነው። ያንቺም የአሽከርነት ደሞዝሽ ያው ሆነ።
@SefiewMesfien-ml2fj
@SefiewMesfien-ml2fj Жыл бұрын
የጁን አግኝቷል
@abbaybe5550
@abbaybe5550 4 жыл бұрын
Out standing layer you can't open ENGO by working in gas station. Just invest in good things the robbed millions
@keepright5232
@keepright5232 3 жыл бұрын
She wanted to lie again after 30 years.
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅርታ ያደረገለት ሰው አሁን ታምራት የሚያደርገውን አያደግም ለታምራት ሁለተኛ ሞት ነዉ የእግዚአብሔርን ስም ዝም ብለን በከንቱ አንጥራ
@ባልቻ-በ7ኀ
@ባልቻ-በ7ኀ 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ሙሉ በአግዚአብሔር ቸርነት ከናንተ የድራጎን አፍ የተረፈችልንን ኢትዮጵያን አሁንም ቀረጣጥፋችሁ ለመብላት ተነስታቸችኋል የኢትዮጵያ አምላክ ድንቅ ነውና አሁንም ቅጣታችሁን ታገኛላችሁ ፤ ሃገራችን ልዕላዋን ጠብቃ ትኖራለች።
@haileyfikeralem9166
@haileyfikeralem9166 4 жыл бұрын
Wow, this is what Jesus do to his people. You're truly changed. May God bless you abundantly. So blessed to listen this interview
@aklilubezabih2645
@aklilubezabih2645 2 жыл бұрын
እግዝብሔር በዘመነሸ ሁሉ ይባሪክሸ
@davidbelay9833
@davidbelay9833 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ንና አማራን የገደለ ታምራት ላይኔ ነው ሰው በሰራው ግፍ ይቀ 🥴ል
@dagnetadesse8014
@dagnetadesse8014 2 жыл бұрын
አቶ ታምራት ላይኔ አሁን በእርግጥ የእግዚአብሔርን መንገድ ይከተላል?
@KasahunDoctor
@KasahunDoctor 5 ай бұрын
አቶ ታምራት ሊታሠሩ ሠሞን በኤርትራ ዜጎች ዙሪያ የተናገሩት ነገር ነበር ትዝ የሚለኝ ኤርትራውያኖች ነፃነትን ከመረጡ በኋላ አቶ ታምራት በሚዲያ ሲናገሩ ማንኛውም ኤርትራዊ እንደማንኛውም የውጭ ዜጋ ነው ብለው ተናግረው ነበር ማለትም ቤትኪራይም መብራት የመሣሠሉትን ክፍያ ማለታቸው ይመስለኛል እናም የታሠሩት በዚህ ምክንያት ነው የመሠለኝ ገና ሲታሠሩ
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 2 жыл бұрын
በስመአ። ውሽት
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 6 ай бұрын
ታምራት ሌባ ነው የአማራን ህዝብ ለዚህ መከራ የከተተው አንዱ እና ዋናው ሰው ነው የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ ለፍርድ የሚቀርብ ሰው ነው ።
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 2 жыл бұрын
የሌባና የከሃዲ ሚስት መሆንሽ ያሣዝናል።
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 2 жыл бұрын
አንቺ ጋ ያስቀመጠው የስኳሩን ብር ለተፈናቀሉ ወገኖች በአስቸኳይ እንድታስተላልፊ እናስታውቃለን።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 10 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ ተመልሼ ኮመንቶቹን ሳነብ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ቂል እንደሆነ ታዘብኩ። ታምራትና ሚስቱ ይሄን ህዝብ ስንቴ ጨፈጨፉ፣ አስጨፈጨፉ፣ ዘረፉ አዘረፉ፣ አጭበረበሩ!?
@abuleyared8964
@abuleyared8964 6 ай бұрын
ጥሩ እናት ጥሩ ሜስት ለሌሎች አራያ ኖት
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 2 жыл бұрын
የሚገርሙ ተንኮለኞች ነበሩ
@millamedia2053
@millamedia2053 2 жыл бұрын
ህዝቡን ይቅርታ ጠይቁ
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 2 жыл бұрын
Why don't you ask her about her husband Sneaky nature.
@haad4731
@haad4731 2 жыл бұрын
Wow great interview and a big lesson for all Ethiopians…I really felt something
@alemumolla7350
@alemumolla7350 2 жыл бұрын
60s political generation must extinct
@hshshs243
@hshshs243 4 жыл бұрын
ለምን የሀረር በድፕኖ የአማራን ጭፍጨፋ ጉዳይ ምታቀው ነገር እንዳለ አልተጠየቀችም .....ታምራት እኮ ብዙ አማሮችን ደም አስፈስሶአል .....!
@keepright5232
@keepright5232 3 жыл бұрын
He is paid up journalist by Tamrat layne trying to clear out all his dirty evil doings against the Harer Bedeno genocide and his hate speech that cost millions of amhara lives. The best medicine for your sickness is not media coverage but repent and ask for forgiveness. Nothing more nothing less.
@fikruchane4507
@fikruchane4507 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጊዜው ስለረዘመ ለመዋሸት መሞከር ጥሩ አይደለም ዘጠኝ ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር በልጃችሁ ስም ያስቀመጠው እግዛብሄር ነው እንዳትሉን ብቻ ጉዳዩን በወቅቱ ይዞት የነበረው የህግ ባለሙያ እውነቱን አፍርጦታል ዝም ብላችሁ አትድከሙ ለበርካታ አማራ ህዝብ መሞት መፈናቀል የእርሰዎ ባለቤት ድግ ያላቸው ተጠያቂ ናቸው በሀረር በጅጅጋና በሌላው ክልል በተናገሩት ንግግር መሆኑን ላስታውስዎ
@wondewn
@wondewn 2 жыл бұрын
በጭፍጨፋ ልትጠይቀው ትችላለህ ዶላር በልጁ ሥም የሚለው ግን ትክክል ላይሆን ይችላል ምክንያቱም ወያኔ እንደዚህ አይነት ሠነድ ሊያዘጋጅ ይችላል ።
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
@@wondewn እራሱ ታምራት አምኗል
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
ሰው፣የዘራውን፣ነወ፣የሚያጭደው፣፣ደኸናስራ፣የደራ፣ጥሩ፣ዘር፣ይኖረው፣ነበረ፣ነገር፣ግን፣የሰራቹሁት፣ሰረሰ፣ነው፣መልሶ፣የፈረዳባቹሁ፣ከፍ፣በምድር፣ላይ ስትኖር፣ከፈ፣ስራ፣አትስራ፣ለሂሌና፣ኑሩ።
@bemni_editz61
@bemni_editz61 2 жыл бұрын
ምን የረጋል?
@girmacoffee5305
@girmacoffee5305 2 жыл бұрын
እነ ስኳሬ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 жыл бұрын
እና አቶ ታምራት አሁንም ወያኔን ለማትረፍ ተፍ ተፍ ማለቱን አይተውም? እነዚህ ጁንታዎች ምን ይሆን ያስነኩት? አንቺ ግን ጀግና ነሽ እህቴ
@tkyohanes
@tkyohanes 10 ай бұрын
ድንቅ ታሪክ
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 2 жыл бұрын
ባለቤትሽን ምከሪው
@finfinneeoromiyaatube5053
@finfinneeoromiyaatube5053 4 жыл бұрын
ይገርማል
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 жыл бұрын
why they tplf hate him this much? he was very good woyane dog, but why they hate their own dog?
@kassag3139
@kassag3139 2 жыл бұрын
አማራን ህዝብ አስጨርሷል ከነ ባልሽ የባንዳዎች አሽካሪ ሆነሽ ታሪክ ??
@zethiotepp8051
@zethiotepp8051 6 жыл бұрын
ይኸ ነገር ግን ህዝቡን እያስቀዘነው ነው በነ ደክተር አብይ ተፈፅሟል እየተባለ
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 2 жыл бұрын
ያው ነሽ ባክሽ ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ
@meronwolde6520
@meronwolde6520 5 жыл бұрын
Good he Loves You family!!!!!!!!
@bkkgfuij
@bkkgfuij Ай бұрын
እግዚአብሔር ምስጋና ይግባዉ አለ በማደሪያዉ እዉነተኛዉ ዳኛ የእጅን የሚሰጥ ። ይህን ምስኪን ህዝብ የበደለ ወያኔን ባዋረዱት ህዝብ ፊት እንደቀበሮ በጉድጓድ ተዋርደዉ ሞቱ።
@abebebaye8899
@abebebaye8899 2 жыл бұрын
ኣደነኩሸወ
@TigestTigest-nc3ph
@TigestTigest-nc3ph 9 ай бұрын
ወሮ/አዜብ ይሄንን ሰምተው ይሆን ?
@123be33078
@123be33078 2 жыл бұрын
የግፍን ጥግ አሳይታችሁናል የወያኔ ቡችሎች የመከራ ዘመንን አልፈናል ከታሪክ ማህደር ተፍቃችሁ መንዱባን ትሆናላችሁ
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 2 жыл бұрын
ይህ ሰው በላ ድርጅት እንኳን አልበላችሁ።
@habtemariamfikadu9871
@habtemariamfikadu9871 4 жыл бұрын
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል በሁለት በኩል እዩት አንደኛው በስልጣን ላይ በነበሩበት ሰአት ታምራት ላይኔ በብዙ ነገር ላይ ፈርዶ ነበር በእሱም ላይ ተፈረደበት። በሁለተኛ ደረጃ ብዙ ሀብት እንደወሰዱ እንደዘሩፋ ይወሬል ይነገራል ግን ደግሞ በሚስትየው የሚመሰማው ምንም ዓይነት ገንዘብ እንደሌላቸው ጋዝ እስቴሽ እየሠራች መንግስት እየረዳት እንደኖረችና ልጆቿን እንደአስተማሩች ትናገርአለች ። በሌላ መልክ እንበስት ለማድረግ ፈልጋ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስን አናግራ እንደነበርና ከጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ መልስ ትናገሬለች የቱ ነው ትክክል።
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 2 жыл бұрын
አቶ መለስ ሰጡ የተባው መልስ ማስረጃ አለው? በአቶ ታምራት ውሳኔ ከስራ የተባረሩትን በብዙ ሺህ የሚቆጠሩትን ቤተሰቦችሰ አስበዋቸው ያውቃሉ? እርሰዎም መሞከርዎ ጥሩ ነው ባለልልም ማወቅዎ አይከፋም።
@frayasrat8496
@frayasrat8496 2 жыл бұрын
አማራውን ባልሽ ሲያስጨርስ ጌታን አታውቂም ነበር ደም ይጮሀል
@sahilugebrwold613
@sahilugebrwold613 2 жыл бұрын
My sister in Christ , Mulu !!! I heard to your wonderful witness !! Here is the message for your mission only : Isaiah 40 :31 This does NOT include your husband's political involvement. Stay 🙌
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 2 жыл бұрын
የሰኳር ሌባው ሚስት ብቅ አለች ጅራትና ጉድ ከወደኋላ እንዲሉ ለካ የስኳሩ ሌባ እንዲህ ያንቀዠቀዠው አለምክንያት አይደለም!
@banchgetnet3825
@banchgetnet3825 5 жыл бұрын
Tiru new yesewun sikay endih bers layi sayut enji mechie andu lelelaw yasibal, hizib sisekayi enante jerodaba libes bilachihu lesilitanachihu sitirotu neber, ahunim dihinetachin tetekimeshi yesew hamanot lemasikad yimesilal sirachihu, yibikachihu
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wondewn
@wondewn 2 жыл бұрын
የዛሬ ፓለቲከኞች ከዚህ ይማሩ ይህን ?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
አስመሳይ የዎያኔ ጀሌ አማራ ን ያስጨ ፈጨ ፋችሁ የአማራ ሆዳሞች ዎይኔ ን እየመራችሁ ክልላቺን ያስገባችሁ ናቺሁ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
ይች ወንጀለኛ ነብስ በላ ትግሬ በዚህ መልኩ መስተናገድ አልነበረባትም
@mandefromulu4372
@mandefromulu4372 2 жыл бұрын
የሌባው የእስስቱ አማራን እንደ አማራ ያስጨፈጨፈው በኢትዩጵያ ታሪክ ጳጳስ ሳይሞት ጳጳስ የቀየረ ጀግናውን አገር ወዳዱኑ የቀደሞ ሰራዊት የበተነ ጎዳና ለልመና የዳረገ ባለቤት በመሆንሽ አሁንም አንቺንና ልጆችሽን ከስራ ማባረር ጀምሮ ብዙ ያሰቃየ ድርጅት ደግፎ እሱን አምኖ የታገለውን የቀድሞውን የአማራ ታጋይ ያስበላ ባለቤትሽ አሁን ወያኔን ደግፎ የሚዘባርቀውን ባለቤትሽን ስታዳምጭ ይህ ውሻ ባለቤትሽ አንቺ ምን አስተያየት ሰጠሺው ? የእሱ ልጆችስ እውነት ከአባታቸው ምን ይማራሉ ምንስ ሞራል አላቸው ? ውሻ በበላበት ይጮሃል ነው የሚባለው እሱ በአማራው ሞራል ቀልዶ አይቀርም ያስበብት
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 5 жыл бұрын
game over!!!
@addisalem8853
@addisalem8853 3 ай бұрын
ሌቦች ለዚህ ሁሉ ችግር እና መከራ የዳረጋችሁን እናንተ ታገልን የምትሉ ናችሁ
@User-zzyyxxvv
@User-zzyyxxvv 6 ай бұрын
ታምራት እባብ የሆነ ሰው ነው::
@samuelalemu1400
@samuelalemu1400 2 жыл бұрын
ይሄን የስኳር ሌባ አንቱ ማለት አስፈላጊ አይደለም።
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 2 жыл бұрын
ምን ይቆጠራሉ አሜሬካ ያስገባችሁ በላት
@lewilewifuad1076
@lewilewifuad1076 2 жыл бұрын
Shadey yemtbal mn nat ....????
@asmarethabtemariam3286
@asmarethabtemariam3286 2 жыл бұрын
እህቴ ሁሉ ለበጎ ነዉ ያለፈዉን መከራ ረስተሽ ጌታ ወዳሰማራሽ ተሰማሪ ጌታ ከአንች ጋር ይሁን ኤፌ 2:10
@tsegu6068
@tsegu6068 2 жыл бұрын
w/o Mulu this is only one side of the story.
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 ай бұрын
EYESUS YADENAL
@mulugetakide964
@mulugetakide964 7 ай бұрын
He embezzled millions. Defar!
@gebreamlakgidey6042
@gebreamlakgidey6042 4 жыл бұрын
ውይ ህውሓት! አሰደባችሁን። እንኳንም አሁን expired አረጋችሁ። ፈጠሪ ይጠብቃችሁ የታምራት ቤተሰብ።
@alemayehudamte5689
@alemayehudamte5689 2 жыл бұрын
ይህቺ ደደብ ታምራት አማሪ ሥለሆነ ነው ትለናለች አንቺም ታምራትም አማራን ሥታሥገድሉ ኖራችሁ ወሬኛ
@WOW-gu4fp
@WOW-gu4fp 4 жыл бұрын
ለአለም ጤና ሚኒስተር የተሰጣቸው አዲስ የማዕረግ ስም kzbin.info/www/bejne/aoiUh3iarat1pq8
@adyamegetenet2304
@adyamegetenet2304 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ሌቦች ዘራችሁ አይባረክ ታምራት አንች መለስ በረከት ወያኔ ብአዴን አፈር ብሉ ደግሞ እየበላችሁ ነዉ ።።።
@belaytegegne2696
@belaytegegne2696 2 жыл бұрын
አንች ሌባ ባልሽ በትዳሩ ብቻ ነው ጥፋት የሠራው አታፍሪም አንችም ባልሽም ስንት ንፁሐንን እንዳስጨረሳችሁ እናውቃለን ! ባልሽ ዋና ሌባ እንደነበርም እናውቃለን ! ይሄ የእርዳታ ድርጅታችሁ ደግሞ ለግል መዘረፊያም ጭምር ነው ይታወቃል ! ሌባ !!
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
ትግሬን አምናችሁ ለምትንሆለሉ ትምህርት ነው። እነሱን ምን ጊዜም ማመን ለጉዳት ይዳርጋል።
@hassenapp1921
@hassenapp1921 4 жыл бұрын
ውሸታም
@2029312
@2029312 8 ай бұрын
So you were the wife of the deputy Prime Minister of the country at the time and you did not have a passport?
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 5 жыл бұрын
Hmmm...Her husbands claim of finding Christ in the prison is a better story. While they may have faced many challenges after her husband was ousted from power and his subsequent arrest, they were also members of that same EPRDF government and had facilitated TPLF’s roughly 3decade rule.
@minewyeletabeje4656
@minewyeletabeje4656 2 жыл бұрын
He should have benn stayed in prison for 99 years.
@davidbelay9833
@davidbelay9833 3 ай бұрын
እናንተ ግፍ ስትሰሩ ምንም አይመስላችሁም ነበር
@alexg5424
@alexg5424 2 жыл бұрын
ሁሉም የባለስልጣን ሚስቶች አለን ሲሉ ሰምተን አናውቅም
@hasenabdulkader8403
@hasenabdulkader8403 2 жыл бұрын
Alex gemalial😏
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችው ኢየሱስ ያድናል ይታደጋልም ተባርኩ ፀጋውን ያብዛላችው
@haileyfikeralem9166
@haileyfikeralem9166 4 жыл бұрын
Amen
@tesfayelegesse4055
@tesfayelegesse4055 2 жыл бұрын
You are still trying to cheat
@danielasefa4662
@danielasefa4662 4 жыл бұрын
Progressive democratic political meseret tale lewtu aydelem?
@simonmare6855
@simonmare6855 5 жыл бұрын
He is trying to clear up his name too hard!
@fourwheel6192
@fourwheel6192 5 жыл бұрын
አጭበርባሪ ሌባ ወያኔ ያንቺን ቤተሰብ እስካልነካ ድረስ ዴሞክራሲያዊ ነው ማለት ነው? ወራዳ ቅሌታም ባለጌ።!!!!!
@brhanbelay6235
@brhanbelay6235 6 жыл бұрын
Enezi sewoch be buzu zerfow new yetebareru ahun men eyelun new
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 жыл бұрын
Bada gouneta leba werenga
@nigusiewondimu8607
@nigusiewondimu8607 2 жыл бұрын
የዚያ በሰው ደም የጨቀየ ሰይጣን ሚስት
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 5 ай бұрын
ሴራ ሲሰራባቸው ያልነቁት ቤተሰቦች
@tsetsi469
@tsetsi469 2 жыл бұрын
Endebal min naberu naw yalkew derabi...
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
Yichi mhyim bhwala ber yiwtu tebaln bus aderegechiw ende? Weshet enkwan bewegu mataweri sint mewcha new plane yalew balshm weshetam anchm weshetam
@lellessalemessa4700
@lellessalemessa4700 2 жыл бұрын
the most arrogant women i have ever met her husband was a thief and womanizer too
@hiruyshitu5660
@hiruyshitu5660 4 жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 6 МЛН
የቀድሞ ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ እንደተፈቱ
48:06
Etalem Mesgana
Рет қаралды 18 М.
መፈንቅለ መንግስት እንዳደርግ ተጠይቄ ነበር
18:25
Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Рет қаралды 227 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН