ከፍቅረአዲስ ነቃጥበብ “አልገባኝም” ዘፈን ጀርባ አስደንጋጭ ምስጢር ወጣ!!ለ30 ዓመታት የታፈነው ጉድ ፈነዳ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

  Рет қаралды 361,188

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 400
@MozarteKing
@MozarteKing 10 ай бұрын
እንደዛሬ ተደሥቼ አላቅም እጅግ ከምወዳቸውእና ከማደንቃቸው ሠወች መካከል አብይ ይልማና ክብሮምን በማግኜቴ በጣም ደሥተኛነኝ ።የዘመናችን ምርጦች አብይየኔጀግና ምንእንደምል አላቅም ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልኝ ።አብይጀግናዬ በመፅሀፍቶችህም በጣም ተመሥጬነው ያነበብኳቸው።ሣድስ የሬድዮ ፕሮግራምህንም በጉጉት ነው የምከታተል የነበረው።በተለይ ፀረ 666 ሀሣቦችህን እጅግ በጣም ነበር የምታሥደንቀኝ ያለህጥልቅ የአተያይና የአረዳድ ብቃትህ ።በጣምነበር የሚያሥደንቀኝ ለዚህ ትውልድ ቀላል የማይባል ጥረትእያደረክእንደሆነና ትውልድን የማትረፍ አሥተዋፆህን የሚያቅ ብቻነው የሚያቀው።ፈጣሪ ይጠብቅህ።ከሁሉም በላይ ለሀገራችን እና ለዚህትውልድ ያበረከትከውን እውቀት ሠሚጆሮ ማገናዘቢያ አእምሮ ያለው ይሥማ ይረዳ ይማር ካንተየሚ ።ከሠይጣናቱ ሀያላንሀገራት ሤራም ሀገርና ራሡን ይጠብቅዘንድ ከበቂበላይ እየታገልነው ኑርልን እንቁነህ አብይ ይልማ❤
@WeyneshetmikaelWeyneshet
@WeyneshetmikaelWeyneshet Жыл бұрын
ይገርማል በጣም እኔ 1 አመት ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ከቆምኩ እድሜ ለመምህር ተስፊዬ እና ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር በሄወታችን ካስቀደምን ማይሳካ ምንም ነገር የለም ጭፈራ ተውኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሮቻችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን 🙏🙏
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Eseye egzebehere yemesgn enem 3amehet hon edem la memere tesefeye abera
@emawayusharedo2761
@emawayusharedo2761 Жыл бұрын
Egzwo yefetari yaleh ygermal betam adnakiyachihu negni fetari yetebkachihu edmi ena tina ystachihu bertuln
@user-ww6jo6qw8o
@user-ww6jo6qw8o Жыл бұрын
ልክ እኔ!!!
@JerryHalo-k2y
@JerryHalo-k2y Жыл бұрын
መምእር ተስፍዬም መምእር ግርማም አደሉም ያስተውሽ እግዚያብኤር ሲያጥብሽ ነው
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@emawayusharedo2761 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንዲሁም ጋዜጠኛ ክብሮም እናመሰግናለን በርቱልን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል !!!!
@Tewodros_II
@Tewodros_II Жыл бұрын
ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች
@sadah4261
@sadah4261 Жыл бұрын
አንባቢውም ያስተውል❤❤❤
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 14 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምልን እድሜና ጤና ያድልልን ርስት መንግስተ ሰማያትን ያድልልን እውነት እንደዚ ስትገለፅ እንዴት ደስ ይላል ጠላት ይፈር አሜን!
@sddffdf1958
@sddffdf1958 Жыл бұрын
ግሩም አረዳድና አገላለጽ ነው ተባረኩ❤አድሱ አመት ችግር ስቃይ ሰቆቃን አርቆ ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሣየን ያሰማን አሜን! በመምህራኖቻችን ላይ አድሮ የሚመክረን ልቁል እግዚአብሔር እኛንም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ፍሬ እምናፈራ እምንተገብር ያድርገን!!!❤❤❤
@dagnachewabebe8353
@dagnachewabebe8353 Жыл бұрын
ግሩም ምልከታ/እይታ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝባችንን ከወጥመድ አስመልጡት።
@Teddy8681-f8c
@Teddy8681-f8c Жыл бұрын
እሄ መዝሙር አደለም ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * * እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus Thank you
@KiyaFenu
@KiyaFenu Жыл бұрын
​@@Teddy8681-f8cthank you,,,that is the point 🙏
@samuelfsha6365
@samuelfsha6365 Жыл бұрын
ምናለበት ፔህራዊ ውትህድርና ቢታወጅ … ያልኩት ይሄ ስሰማ ነው በቃ ! አየ ! ሰው ስራ ሲፈታ 😂 አስቂ ነው 🎉በጣም - የአርቲዝም - ሀይማኖቶኛት 😂 ብንላሹ ቅር እዳይላቹ ፧ 😂😂😂😂
@GOD-127
@GOD-127 Жыл бұрын
​@@ethiopiaafrica5008I think so you are not normal please go to hospital you need some medication for your mental illness
@Teddy8681-f8c
@Teddy8681-f8c Жыл бұрын
@@ethiopiaafrica5008 mnm y maymesl topic eko nw are....ahuns bza
@FitsumHailu-hi9rq
@FitsumHailu-hi9rq Жыл бұрын
አብዬ እንዲህ የሚያነቃ እድታነቃ የመረጠህ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ
@Teddy8681-f8c
@Teddy8681-f8c Жыл бұрын
እሄ መዝሙር አደለም ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * * እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus Thank you
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Жыл бұрын
ዘፈን የዲያብሎስ ኦርቶዶክስ ልጆች አታዳምጡ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱ ያቆረጠችው ዘፋኝ ናት እና በዘፋኞች ዉስጥ ዲያብሎስ አለ እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን ❤️❤️❤️❤️❤️ደምሩኝ ❤️❤️❤️
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እውነት ነው
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
እረ ወዲያ አትጃጃሉ ስነ ጹሁፍ ፣ኪነት ፣ጥበብ ፣በናንተ ትንታኔ ምን ሊሆን ነው?
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
​@@abebeyenenew5795መጻፍ ቅዱስ የምትቃወም ሉሲፍራዊያን ፊደላችን እራሱ ሰትጠቀሙ በጣም ነውምናደደው የአለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የካዳቹሁ ከሃዲዎች😢
@sabaasefa3568
@sabaasefa3568 Жыл бұрын
Amen
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Amen
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Жыл бұрын
እኔ እራሴ ዘፋኝ ነበርኩ ዘፈን መዝፈንም ማዳመጥም ከተውኩ 14 ኣመት ኣለፈኝ እግዚኣብሔር ይመስገን
@solomonabate9272
@solomonabate9272 9 ай бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@TigistEbsa-bc7xu
@TigistEbsa-bc7xu Ай бұрын
አደማጭ ሰላጣ ነው ዘፈን yetewkew?
@MarakMarkose-eg7le
@MarakMarkose-eg7le Жыл бұрын
Thanks!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
እንኳንም ንስሐ ገባው እንጂ እኔም አዳምጥና እዘፍን ነበር ክብር ለሥላሴ🙏🙏🙏
@senaitSentayu
@senaitSentayu Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅርበለኘ በጣም ነበር የማዳምጠው
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 Жыл бұрын
ንስሀ የገባ ሰው እዚ ምን ይሰራል go to church
@NabratNabrat
@NabratNabrat Жыл бұрын
​@@mesfineshetu5493nisiha yegeba sew ayadamitim ende
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
@@mesfineshetu5493ንስሀ የገባሰው የሰይጣንን ስራ የሚያጋልጥ ፔጅ ምን ይሰራል ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ንስሀ ከገባ ቸርች ውሎ ማደር አለበት? ዘፈን ፔጅላይኮ አይደለም ያገኘሀት ጠቃሚ ትምህርት የሚሰጥበት ነው
@Tewodros_II
@Tewodros_II Жыл бұрын
ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች
@mhiretbtips
@mhiretbtips Жыл бұрын
የዘመኑ ትውልድን አንቂዎች የእግዚአብሔር ባሪያዎች ዘመናችሁይባረክ……ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ!!!
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 Жыл бұрын
እኔ ለ15 ዓመት ዘፈን ካቆምኩኝ ። ኦርቶዶክሶች እናተም አቁሙ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳቹ ።አሁን በአጋጣሚ ዘፈን ከሰማሁ ይረብሸኛል ። ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Жыл бұрын
Ye zefen admaki iko orthodox new😂
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 Жыл бұрын
ዘፈንን አንተ እንደተረጎምከው ነው። ዘፈን ለኑሮህ ትርጉም የሚሰጥ ህይወት ነው። በተደሰትክ፣ በተጎዳህና በአዘንክ ጊዜ የሚያጽናና ብርታት የሚሰጥ፣ የወደድከውን የምታመሰግንበትና ፍቅርህን ምትገልጽበት ትልቅ ሃይል ነው። አመንዝራ ነው ለሚለው በሌላም ውስጥ ብትወሸቅ አመንዝራ መሆንክን አታቆምም ምናልባት መንኩሰህ ገዳም ካልገባህ። ዘፋኞች የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ማንም የማያረገውን ህዝብ በርሀብ ሲጠቃ ሲፈናቀል ቀድመው በመገኘት ለችግሩ የሚደርሱ። በጦርነት ወቅት ግንባር በመገኘት ለሠራዊቱ ሞራል የሚሰጡ በዚህም ለአገራቸው ሲሉ እዚያው ግንባር ላይ ስንቶች ህይወት ገብረዋል። ታዲያ አንዳንድ አወቅን የሚሉ ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳያመዛዝኑ ቢሮ ቁጭ ብለው ዘፈንን መወረፍ ተገቢነት የለውም። በ1984 የዓለም ሙዚቀኞች ተባብረው አገራችን በድርቅ በተጎዳች ጊዜ ህዝባችንን ከሞት የታደጉት ዘፋኞች መሆናቸው አይረሳም ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሀጢያታቸው ምነድን ነው❓።
@mekdelawitshifraw6514
@mekdelawitshifraw6514 Жыл бұрын
@@solomongebremariam9704 ወደ ሮሜ 13 13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
@nbretgetasew9498
@nbretgetasew9498 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ዘፈን አደግፍም ወይም በቤቷ ዘፈንን አታዘፍንም አደግፍም እኛ ግለሰቦች እንሰማለን እንጂ እሷ አደለም ሙዚቃን ልደግፍ የሙዚቃ መሳሪያን እንኳን አትጠቀምም ለምታቀርበው የምስጋና መስዋህት ዜማዋ እንኳ በጣም የተለየ ነው ለፈጣሪ የመሰለ መስዋህት የተለየ ነው እኛ ደካሞቹ ነን እንጂ በዘፈን የተወሰደ ነው እሷ ቅድስት ሃይማኖት ነች አስቀድማ ሁሉን ያዘጋጀች ለእኛም ፈጣሪ ይርዳን
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 Жыл бұрын
@@nbretgetasew9498 ኦርቶዶክስ ዘፈን ትደግፋለች አላልኩም ግን በአጠቃላይ ዘፈን ወይም ዘፋኝ ሃጢያት ነው ተብሎ መፈረጅ የለበትም ከሚሉት ወገን ነኝ። የአገራችን ህዝብ በርሀብ በተጎዳ ጊዜ፣ እየተፈናቀለ በየቦታው መከራውን ሲበላ በቅድሚያ የሚደርሱለት አርቲስቶች መሆናቸው መረሳት የለበትም። አገር በጦርነት ስትጠቃ ሠራዊቱን በማነቃቃትና ሞራል በመገንባት የሚሰጡት አገልግሎት ቀላል አይደለም በዚህም በርካቶች ግንባር ድረስ በመሄድ መስዋዕትነት የከፈሉ ብዙ ወንድም አህቶቻችን እንዳሉ ማስታወስ ይገባል። ታዲያ እንህን ቅንና ደግ የአገሪቱን እንቁ በአጠቃላይ መፈረጅ ሊያሳዝንና ተስፋ ሊያስቆርጥ አይችልም ወይ? 🇪🇹ተዋህዶ ናት እስላሙንም፣ካቶሊኩንም፣ ፕሮቴስታኑንም ወዘተ ሃይማኖት አቅፋ የያዘች ሲሆን ከዚህ ማህበረሰብ የሚገኙትን የባሰ ማስከፋት አይሆንም ወይ❓እኔ እድገቴም እምነቴም ከናት አባቴ የተረከብኩት ኦርቶዶክስ ሲሆን ኦርቶዶክስ ሲነካ ያመኛል ምንም እንኳ ዳቆን ወይ ቄስ ባልሆንም እንደ አንድ ሃይማኖተኛ ስርዓቱን እካፈላለሁ ግን እንደገለጽኩት ሁኔታዎች ደስ ካላሉኝ የመሰለኝን እውነት ለመግለፅ እገደዳለሁ። ሰላም ለአገራችን መልካም አዲስ አመት💚💛❤👏
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Жыл бұрын
አቤት እውቀት አቤት ጥበብ አቤት አገላለፅ አቤት ምርምር አሁንም እውቀትን ጥበብን ይጨምርላቹ❤ አብይዬ
@G-44-t9b
@G-44-t9b Жыл бұрын
ከነሱ የባስክ ደነዝ
@mebtuberhanu
@mebtuberhanu Жыл бұрын
​@@G-44-t9bልክ ብለሀል/ሻል ። ይህንም እውቀት ብለው ይመፃደቃሉ ። የደነዞች ክምችት
@EndaleBegashw
@EndaleBegashw Жыл бұрын
ተረጋጊ
@zuzu7018
@zuzu7018 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ።እናንተ ጀግኖች ናቸሁ በርቱ
@ZelekeZeleke-l5o
@ZelekeZeleke-l5o Жыл бұрын
በርቱልኝ የኢትዮጵያ ልጆች ፣ የሐሙሱ ፈረስ ይመርመር ።
@ElfneshiGedamu
@ElfneshiGedamu Жыл бұрын
እውነት ነው የመረመር!"
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 Жыл бұрын
ጥንቆላ ነው የታወቀ ነው
@sarageleta2094
@sarageleta2094 Жыл бұрын
✅✅✅👈🏻
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 Жыл бұрын
betam tikikil..sijemer le tenkoyu tamrat endezefenech eraso tenagralech...
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 Жыл бұрын
ለአባባ ገለታ ለጠቃዪ የተዘፈነ እንደሖነ እራሡ ጠቃዩ በጊዜው ተናግራል
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
አብዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እደዚህ ድብቅ ሴራቸውን እየፈለፈልክ አውጣ አውጣቸው እኛም አሁን በጣም ነው የነቃነው
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw Жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ዘፍን አልስማማም ግን በጣም ነው የደነገጥኩት እናንተ ስተነትኑት ስስማ ጌታ ሆይ ትውልድህን አስመልጥ😢እናንተ ግን ተባርኩ።
@memy1939
@memy1939 Жыл бұрын
አዕምሯችሁንም አይናችሁንም የከፈተው ልዑል እግዚያብሔር ይመስገን በቤቱም ያፅናችሁ ለረዥም አመታት በዚህ መልኩ አስቤው የማላውቅ ትምህርት ሰጣችሁኛል ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 Жыл бұрын
ዛሬ በዚህ በሰይጣን ዘመን እናንተን መድሀኒአለም ስለሰጠን ተመስገን ተመስገን በእድሜ በጤና ለኛ መዳን ለምንፈልገው ያኑርልን
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ Жыл бұрын
እግዚኦ በዚዘፈን ስቱ ተሰናከለ ከኔ ጨምሮ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብና ትንታኔ ነው። ባለማወቅ ብዙዎች ስተዋል። ማስተዋሉን ይስጠን። አብያችን የተደበቀውንና የተከደነውን የአጋንንቱንና የርኩሳን መናፍስቱን ስራ ጎልጉሎ በማውጣት ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ። ክብሮም አተናተንህ ድንቅ ነው። እንኳን ደህና መጣህ።
@abrishsor30
@abrishsor30 Жыл бұрын
ይህንን የድብቁን የመናፍስቱን ስራ እንዲህ ለህዝቡ ስትገልፁለት ምንያህል ትልቅ ስራ እንደሆነ አሁን ሁሉም እየተገነዘበ ነው። ዘፈን መስማትን ልምዱ ያደረገን ትውልድ ከዚህ ልምምድ እንዲወጣና ለፈጣሪው የሚመች እንዲሆን የማድረግ ጅምር ስራ ስለሆነ በርቱልን።
@tsitsi8906
@tsitsi8906 Жыл бұрын
ዘፈን ከጠላሁ 3 አመት ሆኖኛል። ይሄን ዘፈን ደሞ እዚ ላይ አየሁት እንጂ ጭራሽ አላውቀውም። እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩ ልቤን መቶት አምላኬን ደስ ሚያሰኘውን እያደረኩኝ እየኖርኩኝ ነው ።ክብር ለእናቱ የልጇን ፍቅር እንዳውቅ መንገድ ለሆነቺኝ❤❤❤ እባካቹ ንሰሀ ግቡ ወደ አምላካቹ ወደ ሰላማቹ ተመለሱ 😢
@rahelmaru495
@rahelmaru495 Жыл бұрын
በጣም ነው የሳኩ ት ገርሞኝ እውነት ለመናገር የሱዋን ዘፈን አላዳምጥም ዘፈን በምሰማበት ግዜ ተመስገን አሁን ዘፈን አልሰማም። አልገባኝም የሚለው ዘፈን ሌላ ግጥሙን አላቀውም በሰማሁት አጋጣሚ አልገባኝ የሚለው ጆሮዬ ላይ ደጋግሞ ይመጣል በውስጤ እደጋግመዋለው ሙሉ ግጥሙን ገና መስማቴ ነው እናም በጣም ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የገለፀ አምላክ ለኛም ተረፋቹ እግዚአብሔር እድሜ ሰላም ይስጥልን። በጣም አስገራሚ አሳሳች በትክክል ለሰማው ለሰው ወይ ለተፈቃሪ ያልተዘፈነ ዘፈን ነው። በምትኩ ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ ለጨለማው አለም ስንዘፍን ኖርን ይገርማል። ዘፈን ሀፅያት ነው እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር በማረጋችን ያልተገባ ቦታ ተገኘን ይቅር ይበለን ክብሮምን ግን ጋብዝልን አብዬ
@Ade-kd6bt
@Ade-kd6bt Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን እየበዙልን ነው፡፡ እግዚአብሔር አሁንም 100000000000 ያብዛችሁ ገና እንበዛለን!!!!!!! በርቱ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
አምላክ የዘፈንን ፍላጎትና ፍቅር ከውስጣችን ላይ ያጥፋው ዘፈን ሀጥያት ነው ይህም ቃሉ ነው
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
ተመስገን👐👐ዘፈን ካቆምኩ ሁለት ዓመት አለፈኝ። ዘፈን ባይኖር የማብድ እስከሚመስለኝ ነበር የምወደው የማይቻል የለም እግዚአብሄር ረዳኝ እና እርግፍ አርጌ ተውኩት
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Metadel new bewenet ignanm fatari yeqeyren 🤲
@asterDessalegn
@asterDessalegn Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በርቱልን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks Жыл бұрын
እናመሰግናለን የግዜ ባለቤት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ ጤናህን ይስትህ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
አብይን ስወደው ሐቀኛ ጅግና ነው አቦ ❤❤❤። እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሐለሑ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ሳድሶች የዛሬው ደሞ የሚገርም ፕሮግራም ነው በተለይ የዚህን የዘፈን ግጥም የተነተናችሁበት መንገድ ልዩነው ።በጣም ብዙ ትምርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ።በተረፈ የምትሰሩት ፕሮግራም ትውልድን ያድናልና በርቱ እላለሁ።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
​@@ethiopiaafrica5008ማለት ??????
@HshsHahahll
@HshsHahahll 10 ай бұрын
Gzew yegeta memecha nw kzhi weten eyesuse wedmyeadenw lebachenine endreg yezlalem wehonew hiwot wdei honew mengad lonew gleta bible yengral zfeain hateat nw beca protantat amye neyi .gztechu geta yetbchew
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 Жыл бұрын
አብይ ይሄ ልጅ በጣም ደስ ይላል ደግመህ አቅርበው አገላለፁ በጣም ቀጥ ያለ ነው ይመቻል
@munaarega5145
@munaarega5145 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን:ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል: ወንድሞቼ የግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
@amharastandtogether650
@amharastandtogether650 Жыл бұрын
Wow እግዝአብለሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ።
@hruyan-e1g
@hruyan-e1g Жыл бұрын
KB ዳግም ስላየሁ ደስ ብሎኛል፤ ያነሳችሁት ዘፈን ደግሞ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ሆኖብኝ የቆየ ነው እና ፈጣሪ ገልጦላችሁ ስላሳወቃችሁን ከመምህር ጋር እግዚአብሔር ያክብርልን።በርታልኝ ወንድሜ
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Ke alebabsewa jemerl yesegur qelemewa hulu gera eyagabage yenorree neber yehhe qelem yenesu newu
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 8 ай бұрын
kB በትግረኛ ሌላ ዘፈን በተመሣሣይ ይዘት ቢዘፈን የሚተች ይመስልሃል
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 Жыл бұрын
ትንታኔው ግሩም እና ድንቅ ነው በወጣትነት ግንዛቤው ሳይኖረን ብዙዎቻችን አብረን አዚመናል አሁን በጥልቅ መልእክቱ ገብቶኛል አልገባኝም አልልም ክብር ይግባችሁ
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልት ለኢትዮጵያ በርቱ!!
@meriarif1833
@meriarif1833 Жыл бұрын
This is an eye-opening revelation. I never liked her songs, but my husband used to like this particular song, and there will be days we play it all day long. After this podcast, we have decided not to listen to songs anymore. Thanks for opening up our eyes and ears.
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 10 ай бұрын
አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሀላፊነታችሁን እናመሰግናለን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
አጋልጥ መምህርዬ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bbb1246
@bbb1246 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰውን ዝም ብለህ ተወዛግበህ አታወዛግብ የሰዎችንም ስም ዝምብለህ አታጥፋ ሰፋ አድርገህ ለማሰብ ሞክር ለምን በል ጠቃሚ ነገር ለማቅረብ ሞክር በችግራችን ላይ ደሞ እንዳንተ አይነት ሰዎች ሲጨመሩብን በጣም ነው ተደናቁረን ምንቀረው በህዝቡ አለማወቅና የዋህነት ላይ ተመስርተህ ገንዘብ አትሰብስብ
@marhaile4701
@marhaile4701 Жыл бұрын
ለካ ይህን ዘፈን የማልወደው ለዚህ ነው? አቅራቢዎች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ። ለተሳሳቱትም እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላቸው
@darekyibeltal5903
@darekyibeltal5903 Жыл бұрын
በጣም ታሳፍራላችሁ፡፡ መንጋውም ዝም ብሎ ይነዳል፡፡ ስም በማጥፋት ክስ በጣምታሳፍራላችሁ፡፡መንጋውምዝምብሎይነዳል፡፡ስምበማጥፋትክስያስፈልጋል
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለ ልጆቹ ለእኛ ያስነሳችሁ የዘመናችን ምርጦች ናችሁና ከክፉ ይጠብቃችሁ። በቤቱም ያፅናችሁ።አሜን!!!
@AawadZead
@AawadZead 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ አብይ ይልማ አሁን በፊት በሬድዮ ፕሮግራምህ ነው የማውቅህ አንድ ወንድሜ ነው በyoutube እንድከታተልህ የጋበዘኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ነው በሚድያ በዚህ ቪድዮ ያየውህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤፣❤፣❤❤ እኛንም ልቦናችንን ይመልስልን
@BabiMan-tl8si
@BabiMan-tl8si Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!እሱ ይጠብቃችሁ 🎉
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
🔴 መምህር ይልማ አንድ ወቅት ፍቅር አዲስ ታምራት የሚባለው ጠንቋይ ጋር ትሄድ እንደነበረ በጣም ተወርቷል ከተማ በሙሉ ይወራ ነበረ ካስታወስክ ታምራት ገለታ በጣም የተለያዩ ባለስልጣን ሚስት እና በጣም ታዋቂ ሴቶች እሱ ቤት ይሮጡ ነበረ ስለዚህ ይሄ ሙዚቃ ጠንቋይ ታምራት ገለታ መንፈስ የዘፈነችለትም ሊሆን ይችላል ወይንህ መጣፈጡ ከሰዉ ሰምቻለሁ አይናፋር እንግዳ ከበርህ ቆሜለሁ ሁሉንም ሴቶች ያወጣ ስለነበረ ሰምታ መሄዳን ገልጻለች ስለዚህ ግጥም አድርጎ ታምራት ገለታ መንፈስ የተዘፈነ ነው የሚገርመዉ ሙዚዉ ይመቸኝ ነበረ እዉነት የዛሬ እንግዳህ መምህር እንደገለፀዉ ሙዚቃ ዉ አይምሮ አይጠፋም ያለው የመንፈስ ስለሆነዉ በርቱ ትክክል ነው ።
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 Жыл бұрын
​@@kidusefrem896አግኝተውሀል
@amaamm-o3d
@amaamm-o3d Жыл бұрын
አቢዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሔን ዘፈን መቼ ነበር የምወደው በፍፅም አልተረዳሁትም ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ ነፍሴን ነው ያዳናችሁልኝ🙏🙏🙏🙏
@bezak9464
@bezak9464 Жыл бұрын
በርቱ ወንድሞች! እግዚአብሔር ይርዳቹ !
@RetachAzanaw
@RetachAzanaw 3 ай бұрын
ኑሩልን ተባረኩእግዚአብሔር ይስጥልን
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ።
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
ይሂ ዘፈን ግራ ገብቶኝ ነበር ዛሬ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ብዬ ሰምቸው አላውቅም አሁን ስሰማው ለካስ ጉድ ይዟል😢😢😢😢
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
አትኛውንም ሙዚቃ አታዳምጪ መንፈስ የለለበት ሙዚቃ የለም
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy Жыл бұрын
@@aelamabbg3541 እውነት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው!!!
@selamgemechu4787
@selamgemechu4787 Жыл бұрын
ምን ግራ ያጋባል የዘፈን ጵድቅ አለው እንዴ
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ዘፋኛች የዚህ አለም ክብር እና ብር ይቅርባችሁ የዘላለም ክብር ወደሚሰጠው ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ኑ እንደገና ትወለዳላችሁ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏🙏🙏
@መባለይኩን
@መባለይኩን Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቱ እግዚአብሔር ሁሉንም ያጋልጥ ሕዝብም ከድንዛዜ ይውጣ
@Teddy8681-f8c
@Teddy8681-f8c Жыл бұрын
እሄ መዝሙር አደለም ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * * እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus Thank you
@selamgemechu4787
@selamgemechu4787 Жыл бұрын
ዘፈን በራሱ አጥያት ነው መዝሙርና ሰፈን ምን ህብረት አለው ትክክል አይደሉም ሁሉም ዘፈን ውስጥ ፅድቅ የለውም
@EmbetMulugeta-s3q
@EmbetMulugeta-s3q 5 ай бұрын
በጣም ነውየምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን የደረሰው ሰው ክፉ መንፈስ የተጣባው ሰው ነው ! በሰውር ፍቅር የሆነውን እግዚአብሔር የሚሳደብ ! የዚህን ዘመን ስውር የክፉ መናፍስት ስራን እንድትገልጥ እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ስለሆነ አሁንም ኃይሉን ያብዛልህ !
@mesame6668
@mesame6668 Жыл бұрын
ስለፀደኒያ ስለሰራችሁት አንቂ ፕሮግራም ተባረኩ ሌላው አብዬ መ/ር ተስፋዬ ላይ ወደክርስትና የተመለሰ ዘፋኝ ወንድማችን ለመናፍስቱ አለም የሚሰሩ የዘፈን ግጥሞችን ዘርዝሮ ነበር እሱ ትዝ አለኝ በእውነት ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁ
@enkufeseha735
@enkufeseha735 Жыл бұрын
ዘፈን እግዚአብሔር ከአፋችን ላይ ይንቀልልን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ይነቀል በእየሱስ ስም ምንም አይጠቅመንም
@lovely3174
@lovely3174 Жыл бұрын
አሜን
@aydamehadi8737
@aydamehadi8737 Жыл бұрын
Amen
@lorenmekeda1594
@lorenmekeda1594 Жыл бұрын
Amen🙏
@almaza6666
@almaza6666 Жыл бұрын
አሜን
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 Жыл бұрын
ወየሁልሽ ነፍሴ😢😢😢
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያድላቹሁ ....ድንቅ ትምህርት ❤❤
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ክብር ይግባውና መዳኒያለም እኔ አደኛ ነኝ የፍቅራዲስን ዘፈን ለማዳመጥ ዛሬ ወደ ቤቱ ሰበሰበኝ አረ ወገን እንቃ ወድሞቼ ተባረኩልን ባሁን ሰአት ብዙ ወጣቶች አሉ ትልቅ ትምህርት ነው
@fissehagkidan5837
@fissehagkidan5837 Жыл бұрын
እናንተ ዛሬ እንኳን አጋለጣችኋት እኔ ከባለቤትዋ ጋር ቀጨኔ መድሀኒዓለም አካባቢ ጥንቁልና እንደሚከተሉ አቅ ነበር በርቱ ሌሎችም አሉ ይጋለጡ
@kind788
@kind788 Жыл бұрын
ለምን ለአትነግራቸውም ነበር እውነተኛ ስው ከሆንክ
@HanaBelay-v4i
@HanaBelay-v4i Жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁእግዚአብሔርይጠብቃችሁ ያበርታችሁ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ኖር ወንድማችን በሳድስ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ወንድማለማችን ሁሌም በሳድስም ና ወንድማችን
@hiwotbiruk8023
@hiwotbiruk8023 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽 በውነት ትውልድን እናድን በርቱ እኛም እንንቃ እናመስግናለን 🙏🏽
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ Жыл бұрын
አንተስ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ አሜን
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ይህን ዘፈን የዘፈንኩበትን ሳላውቅ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለዥን ንስሓ ያስፈልገዋል 😢
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Bitikikil mariyema leneseha yebekegna
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ElshadayBelay-s3e
@ElshadayBelay-s3e Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ለመፅዳት ዘፈን መስማት ማቆም ይገባል ሌላ መፍትሔ የለውም መድሀኒአለም ይርዳን 😔🙏
@Firstmove01
@Firstmove01 Жыл бұрын
ትክክል መራቅ ብቻ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Ewunet new 😢😢😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
አሜን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ ሳአድሶወች ፈጣሪ አብዝቶ በናተ ላይ ይስራ ኑውሩልን
@Sintayewmamo-f8q
@Sintayewmamo-f8q 8 күн бұрын
በጣም እኮ እሚገርም ነው የሰው ልጅ እውነትም ማንነቱ ተሰርቆ ምድር በሚባል ቦታላይ ወድቆ እሱም ምድር ነህ ያለህው ብለው አስይዘውት እንጅ የት እንዳለ ምን እየተደረገበት እንደሆነ የማያቅ ሮቦት ሁነናል ከሮቦትም አንሰናል ስለዚ አሁንም አዳም ላይ የነበረ ጥፋት ቀጥላል እየተፋን ነው ክሎዝ ሲስተም ውስጥ ነው ያለነው ንቁ ንቁ ንቁ ንቱ የሰውልጅ ሃይሉን የሚጠቀምበት ግዜ እየመጣ ነው እንዲህ ጠፍተን አንቀርም መምህር አይ ይልማ ተባረኩ ሰው እያነቃችሁት ነው ፈጣሪ ይባርካቹሁ እንቃ እንቃ
@tesfalemali1981
@tesfalemali1981 Жыл бұрын
የሐሙሱ ፈረስ የሚባለውም ዘፈኗ እኮ ለጠንቋይ የተዘፈነ ነው።ለጠንቋይ ታምራት እያንጓለለ የዘፈነችለት ዘፈን ነው ከዘፋኞች መልካም ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው እንንቃ ወገኖቼ
@lemlemmeressa5216
@lemlemmeressa5216 Жыл бұрын
አመሰግናለዉ ቀደምከኝ ልክ ብለካል
@henaabera5612
@henaabera5612 Жыл бұрын
ልጨምርልህ ፡ልዑል አስወደደኝ የሚለውም ዘፈን
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
የት አባሽ አየሽ አንቺ አስመሳዮች እነዚህ ደግሞ ዘመኑ ተመቸን ብለው ሰውን ለመተቸት ያለውቀት በሚዲያ መጃጃል ምን ይባላል። ወረኛዎች ።
@sarageleta2094
@sarageleta2094 Жыл бұрын
✅✅✅👈🏻
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ፍቅር አዲስ ማለት እኮ ብዙ ስው ንው የሚያውቀውመቼም ኢትዬ ውስጥ ገንዘብ ሲኖርህ በገንዘብህ ብዙ ሚስጥርህን ትቀብራለህ ሲጀመር ከአንድም ሶስት ቦታ ለጠንቋይ ትካድም እንደንበር አትክድም ያታስሮ የተፍታው አሁን ውጭ ንው የተባለው እሱጋማ ቤተኛ ንበርች ታዲያ ከንደዚች አይንትጀርባ ጡሩ ንገር ይገኛል ብሎ ማስብ ዘበት ንው ይሄ ወሬ አይደለም ይታወቃል ምንም ብትሉ
@NebiyuCherenet
@NebiyuCherenet Жыл бұрын
መምህራችን አብይ ጀግና ባለ እውቀት ሰው ነው የጋበዝክልን ፀጋቹ ይብዛ መምህራችን
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 Жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ታድያ እግዚአብሔር ዘፈን ኃጢያት ነው ያለው ::ቅዱሱ መፅሐፍ በደንብ አድርጎ ይገልፀዋል
@fakusha9437
@fakusha9437 Жыл бұрын
የኔ አባባል ዘፈን ሀጥያት ነው አይደለም ከሚለው ጋር አይደለም እሷ ፍቅርን በጥበብ የገለጠችበትን መንገድ ነው ላስረደ የሞከርኩት።
@muhammed-p6r1n
@muhammed-p6r1n Жыл бұрын
ጎበዝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዳንተ ሙዚቃ ሀጢአት ነዉ የሚል ክርስቲያን አላገኘሁም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
​@@muhammed-p6r1nመፀሀፍችን ዘፍኝ የእግዚያብሄርመንግስትት አይወርስም ይላል።
@የእውነትመንገድ-ተ9የ
@የእውነትመንገድ-ተ9የ Жыл бұрын
እረ ተወኝ እራሱም እኮ 1 ሰሞን ዘፋኝ ነበር አሁን ሀሜት ጀመረ እየተበላሸ ነው ዝም ብለው ስም ማጥፋት ያዘ ሰለቸኝ
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Жыл бұрын
​@@tube-yi8tgዳዊት በዝማሬ በዘፈን አምላክን አመሰገነ የሚለውስ? ዘፈን ትርጉሙ ወይም ዘፈን ማለት ምን ማለት ነው? በመዝሙርና በዘፈን መሃከል ልዩነቱ ምንድን ነው? የሃገር መዝሙርስ ? የልደት መዝሙርስ?? ሙዚቃስ ምንድን ነው?
@afeworkamde1356
@afeworkamde1356 6 ай бұрын
ይልማ በእውነት ይሄ ደሞ በጣም ልዩ ነው አመሰግናለው
@firotafesse5368
@firotafesse5368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የታወረ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!! ለናንተም ልዑል እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ አንድ ነብስ ማትረፍ በሰማይ ዋጋ ያሰጣልን ለኛም ለሰሚዎቹ ማስተዋልን ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ከገባችበት ችግር ሁሉ ያውጣልን እኛንም ወደ ልቦናችን ይመለሰን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ይህን ሚዲያ ካወኩት ሁለት ወር ሆነኝ በጣም ተመችቶኛል ዲቅ ሀሳብ ይነሳበታል ወላሂ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@MeazaQatar
@MeazaQatar Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@tebtatube3875
@tebtatube3875 Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ዘፈን ማዳመጥ ካቆምኩ አምስት ዓመት አልፎኛል ግን አሁን እራሱ ዘፈኑን ድንገት ስሰማው የሆነ ነገር ውስጤን ደስ የሚል ነገር ይሰማኛል ኧረ ጌታ ሆይ ጉድ ሆነናልኮ እናንት ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።❤❤❤❤ እናመሰግናለን ።
@haileG2239
@haileG2239 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ውይይት እና ቁምነገር አዘል መልዕክት ያለው ዳሰሳ ነው። በተለይም ለእኛ ሀገር "ሙዝቃ ሕይወተ ነው" እያለ ለምዘምረው ትውልድ ጥልቅ መልእክት አለው። በዚህ ዘመን የምንመለከተው ሁለት ማንነቶች በጣም እየሰፉ መዝሙርንና መዝቃን ሁለቱን ደባልቀን ለያዝነው እና የአባቶችን ትምህርት አልሰማ ላልነው ለእኛ ይሄ መልዕክት በእውነትም ይገባናል። ቤተክርስቲያን ሙዝቃን በአዋጅ የፈቀደች አስመስለው የሚያሳዩ ብዙ ነገሮችን እያየን ስለሆነ መጠንቀቅ በእውነትም ያስፈልጋል። ስለዚህ አብይና ወንድማችን ከብሮም እንዲህ አይነት ዳሰሳዎቸን እና ማጋለጦችን በሁሉም ሙዝቃዎች ላይ ብታደርጉ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
እኔ በጣም መንፈሳዊ ሆኜ የተቸገርኩበት ዘፈን ነበር በሱባኤ እግዚአብሔር ገላገለኝ የሚገርመው ዘፍን እንደነሰማ የሚያደርገን አጅሬ ነው ከዛ ማዳመጥ ስንጀምር ከራሳችን ህይወት ጋር እናዛምደዋለን ከህይወታችን ከፍቅራችን ጋር ከዛ ቁኑን ሙሉ ያንን ዙፈን ስናዳምጥ እንችላለን የፀሎት ሰአታችንን እሱ ጠቅልሎ ይወድሰዋል ስላሴ ይሰረውና ከባድ መንፈስ ነበረ ሶስት አመት ሆነኝ ዘፈን ከተገላገልኩኝ በዛው ልክ መዝሙር ያለ እንባ አላዳምጥም ክብር ለድንግል ልጅ አማኑኤል ።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
❤❤❤❤ አብየ ውድ ዘመኑን የዋጀህ እንቁ ወንድማችን በርታ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Жыл бұрын
እግዛቤር ይመሥገን ከዘፈን ከወጣሁ 3አመት እድሜ ለመምህር ግርማ የኔ አባት ኑሩልኝ❤
@getasetgnagerma1661
@getasetgnagerma1661 Жыл бұрын
እግዛቤር የሚለው እግዚአብሔር በሚል ይስተካከል ፊደላቱ የራሳቸው ትርጉም አለው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አቤቱ ማረን !!! ተበረኩ አጋልጡልን !!!🙏🙏🙏
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ከዘፈን ያላቀቀኝ ይክበር ይምስገን🙏
@berhanudeboch9728
@berhanudeboch9728 5 ай бұрын
ወንድማችን ክብሮም ፣ እግዚአብሔር አምላክ የገለጸልህን ስለአሳወቅኽን ቃለኀይወት ያሰማልን
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Жыл бұрын
ወይ ጉድ የማንሰማው የለ ዘንድሮ ኸረ የሃሙሱ ፈረስ የሚለውንም ተንትኑልን በብዙ እያስገረማችሁኝ ነው ብቻ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይታደግልን
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
የሀሙሱ ፈረስ ጉዳይ እኮ ዱሮ ነው የተነገረው አባባ ታምራት ጋ በምትሄድበት ለጠንቋይ ቤት ( ለሰይጣን ) አምልኮ የተዘፈነ ነው ታማ የተፈወሰች ሴት አጋልጣለች 5 እና ስድስት አመት በፊት
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
አሁንም ከጠንቁዋይ ቂጥ የምትጠፋ አይመስለኝም
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
@@emebetzewde7492 የሰይጣን አምልኮ እኮ አንዴ ከተጀመረ አይቋረጥም ምህረት የለውም ካቋረጠች በደንብ አርጎ ይቀጣታል እስከ ሞት ድረስ ምህረት ያለው እግዚአብሔር ጋ ብቻ ነው:: ስሙ ይባረክ
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx Жыл бұрын
በስመአብ አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አይደል የሚባለው
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx Жыл бұрын
በስመአብ አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አይደል የሚባለው
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
አስተዋይ ልቦና ይስጠን እንጂ እያንዳዱ ዘፈን የተባለ ሁሉ የሰይጣን ነው መድሐኒአለም በናንተ ላይ አድሮ ስላነቃን ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ልጅ🙏
@YergalemYirefun-eq9uk
@YergalemYirefun-eq9uk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን በርቱልን ❤️❤️❤️
@mahletsolomon9099
@mahletsolomon9099 Жыл бұрын
አብዬ አንተ ማለት የዚህ ዘመን ኖህ ነህ ፕሮግራም ደግሞ የኖህ መርከብ ይመስለኛል እኛን ከጥፋት እሳት ልታድነን ፈጣሪ አምላክ ያስነሳልን መልካም ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመስግናለን እርጅም እድሜ እመኝልሀለው
@MalefiyaStotaw
@MalefiyaStotaw Жыл бұрын
አብዬ እና ክብሮም ዕጹብ ድንቅ ት/ት የኢትዮጵያ የዚህ ዘመን ውድ ሰጦታ
@hjbb7077
@hjbb7077 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢እግዚአብሕር ይጠብቃችሁ❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
Oh Jesus Christ give us your mercy I used to listen to this music when I was stupid I mean when I don’t understand my beautiful religion/life/
@MasratMasrat-r7g
@MasratMasrat-r7g Жыл бұрын
እንደናተ አይነት ወንድምች ያብዛልን ዘመናቹን ይብርካላቹ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 11 ай бұрын
ክብሮም ወርቁ እና ዓብይ ይልማ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ምርጥ ጥምረት!
@munamuna2128
@munamuna2128 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከ10 አመት በላይ ሆነኛል ዘፈን ከተውኩ ተመስጌን መዝሙርና ጸሎት የምህር ግርማና የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች መዝሙረ ዳዊት ሳውዲ "ባአታችን" ነው እዛ ለምኖረው እግዚአብሔር ዬመስገን🙏🙏🙏
@tigistkittle7053
@tigistkittle7053 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግሩም ምልከታ በሌላ ጌዜ ጋብዝልን እድሜ ፀጋ ያድልልን❤🙏
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንኳን ወደ ፀረ ሳጥናኤል ቡድኑን ተቀላቀልክ❤❤❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Egziabher ybarkh Dr abiy yilma 💚💛❤️
@samrawitworkneh4535
@samrawitworkneh4535 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ማረን አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ማረን
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
መምህሮቻችን ኑሩልን እግዚአብሔር ከዚ በላይ እዉቀቹን ያብዛላች ሳናቅ ብዙ ሰምቸናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 401 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН