ከአረብ አገር አምጥቻት ነው ያገባዋት ... ቅድስት አርሴማ ከአመዳምነት ነው ያነሳችኝ ... ሽሮ አልወድም Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 296,928

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 1 128
@wubewube2556
@wubewube2556 Жыл бұрын
የአድስ እና ቃል ወዳጆች እነሱም ይቅረቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ!!!🙏
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ይቅረቡ
@bontuumamo
@bontuumamo Жыл бұрын
Yeqrebu
@lilibiwota2552
@lilibiwota2552 Жыл бұрын
መቅረብ አለባቸው
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
እረ እነሱ ደስ አይሉም ምላሳም ናቸው
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
አወ ይቅረቡ
@user-ox1yl5cg3s
@user-ox1yl5cg3s Жыл бұрын
ቃልነ አድስ የቅራቡ የሚትሉ 👍👍👍👍👍👍
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ😍
@user-ox1yl5cg3s
@user-ox1yl5cg3s Жыл бұрын
ሆኜየለሁ ❤❤❤❤
@seadahussenseada9905
@seadahussenseada9905 Жыл бұрын
ቀረበዋልኮ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
​@@user-ox1yl5cg3sደምሪኝ ማር❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@seadahussenseada9905 በአባይ አልቀረቡም
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
ይሄ የተባረከ ልጅ ስላቀረብሽው ቴጄ Tnx 🙏💒✝️
@sameeralbaloshi2313
@sameeralbaloshi2313 Жыл бұрын
💛💚❤💒👏👏🌹🌹🌹🌹you
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
@@sameeralbaloshi2313 🙏
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
አባቶች ሲያስተምሩ ሴቶች ድንግል ማርያምን የሚወድ ወንድ አግቡ ሲሉ ሰምቼ ነበር እውነትም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ባል ለሁላችንም ያድለን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😊 ተባረኪ አባገብረ ኪዳን ናቸው የሰማሁትበት ስብከት መምህር ጠፋኝ እግዚአብሔር የተቀደሰ ትዳር ይስጠን ❤
@adanechgobena8742
@adanechgobena8742 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏🙏
@birenshasmamaw9599
@birenshasmamaw9599 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@astuethi9020
@astuethi9020 Жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@dgst137
@dgst137 Жыл бұрын
አሜን ፫
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 11 ай бұрын
አሜንንንን
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
ሐድስ ዚማ ቃልየ እናአድስ ይቅረቡ እንበል ወድም እህቱሁላ የማዳም ቅመሞች አይዞን ደሞእወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 Жыл бұрын
አዎ ከምር
@WudeBekele
@WudeBekele Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@WudeBekele ደምሪኛ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
@@fatumawase እሺ
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Жыл бұрын
የውብየ አለባበስ እደኔ የተመቸው❤
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
ቃልና አድስ ይቅረቡ የምትሉ✌️✌️✌️
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
በልቤ እያልኩ ነበር ማርያምን 😊
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ይቅረቡ
@edubunaedubuna
@edubunaedubuna Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ስደት በደንብ አስተምሮኛል ወደ ሀይማኖቴም ተመልሻለሁ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናኝ
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 Жыл бұрын
Amen
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ያጥናን እኔሥ በጣም ደካማ ሆንኩኝ ፈተናዉ ሁሉ ተደራረበብኝ በሀይማኖት በኩል በፆሎታቹህ አስቡኝ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Жыл бұрын
ከስደት መልስ እንደ ውብዬ ያማረ ትዳር ይስጠን 😢🙏
@androiduser5893
@androiduser5893 Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
አሜን (3)👏👏👏😘😘🥰
@salammohamed1266
@salammohamed1266 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 3 ай бұрын
አሚንንንን10
@CoAl-uh3zo
@CoAl-uh3zo 2 ай бұрын
አማን❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ❤ደግሞ ስነስርአታቸው 👌እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
​@@fatumawase ኑ እንደማመር
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው በቅርብ ጊዜ የማውቃቸው ጥንዶች ናቸው ፍቅራቸው እስከዘላለም ይሁን ለሚስቱ ለቤተሠቦቹ ያለው ክብር ይለኛል እስኪ ጅብ የሆናችሁ ወንዶች ከእሱ ተማሩ😮
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ስደት ገዳም ነው ለኔ ከምንም በላይ መደሃኒኣም እየስስ ክርስቶስ ከነ እናቱ እማ ፍቅር በእምነተይ የማይዳራደሪ ሁኛለው ተመስገን ኣምለከ ቅዱስ ሩፍኤል ሃሳባችን ያሳካልኝ ወደ ሃገራችን በሰላም ይመልሰን አሜን❤
@adeytube5297
@adeytube5297 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ክርስቶስን አምላኬን በደንብ እንዳውቀው አድርጎኛል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@adeytube5297 ደምሪኛዋ🎉
@kdest____6070
@kdest____6070 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 8 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
የኔውዶች ሁለታችሁም ፀባየ ሰናይ ናችሁድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰ማነው እኔን ከስተደት አውጥቶ ሀገሬ የሚወስደኝ😢
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
እስቲ ለኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 Жыл бұрын
Amenp
@user-oc9ri9io9z
@user-oc9ri9io9z 4 ай бұрын
አሜን
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 2 ай бұрын
አሜን ይሁንልን❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ምርጦች ደስ ሲሉ ርጎ ናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢
@user-qu7tf4bh6k
@user-qu7tf4bh6k Жыл бұрын
በላልቶ መልሶ ሚሰድ ሳይሆን እንዳንተ ከስደት ሚያወጣ ባል ይስጠን አሜን በሉ የማዳም አፑላንሶች
@user-cy5td7jc8m
@user-cy5td7jc8m Жыл бұрын
አሜን
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 Жыл бұрын
Amen
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
እረ አሜን 😌😌
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ውብየ&ናሂ እስከ ሽበት አብራችሁ አርጁ ❤ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ የለባችንን መሻት ትፈጽምልን በስደት ያለን እመብርሃን እሷን እያመሰገን ምንኖርበት የተቀደሰ ትዳር ይስጠን❤
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
ትክክልኛ ወድ ሚሰቶን አትሂጅብኝ ይላል ዉሸታም እና ሌባ ወድ ደሞ እዛዉ ሰሪ እያለ ያሰቀያታል አተ ደሞ ጥሩ ወድነህ ጀግና👍👍👍
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
ትክክል ❤❤❤❤
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k 5 ай бұрын
Tekikil mariyamin
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
ቃልና ሀዲስ ይቅረቡልን ❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ ትዳራችሁ ይመር ያረብ እኛንም ሀገር መግባት እየናፈቀን መግባት ያልቻልነውን ለሀገራችን አብቅተህ እሚወንደን እምንወደው አሏህን የሚፈራ ወፍቀን 😢😢
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስደት ጥቅምም ጉዳትም አለው እኔ ብዙ ከተጎዳሁት ይልቅ የተጠቀምኩበት በጣም በላጪ ነው ። አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል ኢንሻ አላህ ።
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
❤❤❤ውብየ. ማነው ❤ከልብ የመረቀሽ❤ናሂም. እደዛው. ማሻላህ. ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉🎉❤
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በርቱ ከምር በምነታችሁ ደስአላችሁኝ ዘላለማዊ እናታችን እውነት❤
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
ልዩ ረጋ ያሉ ጥንዶች እድሜ ከጤና ጋ ድንግል ማርያም ታድላችሁ ናህና ውብዬ ድንግልን ይዞ ጉዙ በጣም ምቹ ነው ናህ መታደል መመረጥ ነው ድንግልን መውደድ ትወደናለች እንጂ መቼ እኛ እንወዳታለን ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ድንግል ሆይ ደስስስ ይበልሽ ..
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ ለቁርአናችን 📖 እስከ መቼ 😢😭😭😭😭😭😭
@hayahhayah6307
@hayahhayah6307 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj Жыл бұрын
ፍትህ ከአላህ እጅ ሠዉአጠብቅም አላህ የቁም እሬሣ ያርጋቸዉ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
ዘቡ እንዛመድ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hayahhayah6307 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hhjjhbbhhjj ደምሪኛ
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
ቲጂ ለሰው ክብር አላሸ ሞራል ትሰጭ በንፁህ ህሌናሸ ነው ንፁህ ሴት ብየሻለሁ 👍👍👍💜💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏 አላህ እረጂም እርሜ ይሰጥሸ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
እዴ ስምሽ ዉብርስት ነዉ ዉብዬ ሲቆላመጥ ነዉ🥰🥰 ቲጂዬ እዚህ ዱባይ ቡዙ ሠወች ይደነቃሉ በአግልግሎታችን ማርያምን ደስ ይላቸዋል ከአለባበሳችን ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን በሠዉ ሀገር ሞገስን የሰጠን ጌታችን❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ውብየ ከሥደት ያሥቀረሺ ባለቤትሺ እውነት ለሌሎች ምሣሌ ሊሆን ይገባዋል ጀግናነው ወላሂ ሚሥቶቻችሁን በሥደት የምታቃጥሉ ወዶች ከዚህ ወድማችን ተማሩ ቆራጥነት እና በራሥ መተማመን እውነት አከበርኩህ አላህ ሀሣብህን ይሙላልህ እባካችሁ ሥለሥደት አሥከፊነት ሥሩበት ብዙ ሠው ከሥደት ልትታደጉት ትችሉ ይሆናል ውብየ እና ቲጅ እወዳችሗለሁ ሥደት አይኑ ይጥፋ ኢትዮጲያን አላህ ሠላም እና መረጋጋትን ፍቅርን መረዳዳትን ሥጠን አሚን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉🎉🎉❤
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ኡፍፍ ናሂ ይሄ ትህትና አክብሮት ይብዛልህ የእውነት
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እዴት ደስ እደምትሉ እማምላክ ትዳራቹን ትባርክላቹህ በሳቅ ድክም ነዉ ያርጋቹኝ 😅😅😅❤❤❤❤ አገራችን ሰላሟ ይብዛልን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@jkohhii552
@jkohhii552 Жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል አሉ ትህትናቸው ደስስትሉ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 Жыл бұрын
እረቅሰብለሸ፣ሳቂበናትሸ፣እሸ፣ሰወደሸ
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
ለእኛም ከስደት መልስ መልካም ባል ይስጠን እግዚአብሔር ዉዶቼ አሜን በሉ ❤❤🙏
@kemulove6067
@kemulove6067 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamleta3262
@selamleta3262 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@NoorNoor-bx4tb
@NoorNoor-bx4tb Жыл бұрын
Amen amen amem 😢🙏❤
@tsigeethio621
@tsigeethio621 Жыл бұрын
Amen❤
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ስብእና ያላቸው ልጆች ናቹው በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቸው❤❤❤😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m Жыл бұрын
ከልቡ የሚያፈቅር ወንድ ስደት በቃሸ ይላል ለገንዘብ ያደረ ግን ጉዳትን እንኳን አይርዳም😢😢😢
@user-oh4gm9ug1o
@user-oh4gm9ug1o Жыл бұрын
ስርአታቸውን ስወደው እናቴ. እመቤቴን አመስጋኞች ናችሁና ትጠብቃችሁ❤
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
በጣም ቲጄዬ ስደት ገዳማችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቀን ፯ግዜ ጸሎት እንኳ ያወኩት በስደት ነው ከአማርኛ እስከ ግእዝ አስተምሮኛል።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v Жыл бұрын
ማሻአላህ ናሂና ዉብየ በዚህም መጣችሁ ደስስ የምትሉ ጥንዷች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ
@hiwottadese8864
@hiwottadese8864 Жыл бұрын
ውብዬ ና ናሂ ስወዳችሁ የኔ ቅመሞች ❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m Жыл бұрын
ትጂየ ምርጥ ሴት እኮ ነሸ ❤እኔም በስደት 10 አመቴ ነው ለሁሉም ስደተኞች እንድህ የሚያአብራችሁ ባል ይስጣችሁ😢
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ስታምሩ ጥንዱች በተላይ እምነታቸው ጥንካሬያቸው ሀገር ወዳድናቸው ቲጂዬ ትለያለሽ❤
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ቲጂየ እኮ ሰው አክባሪ ናት የኔ መልካም ሴት ክበሪልን ውዴ ውብየና ናሂ ምርጥ ናትሁ
@Alemitu654
@Alemitu654 Жыл бұрын
ግን ብሬክስ ሀበሻዊ መቸ ነው የምታቀርቡልን🎉🎉🎉🎉
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስነስርዓት ያላችሁ ምርጥ ልጆች
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
አቤት እርጋታ ሥርአት ያላችሁ ናችሁ ተባረኩ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@YonasNahom
@YonasNahom Жыл бұрын
የምር ሚሰት ማለት ውብየ ነች የኔ ጀግኒት ይህ ፀባይሽ አይጉደልብሽ በርቱ አይለያችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Жыл бұрын
ውብዬ እና ናሂዬ ስወዳችሁ❤ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
@rakdubai-ym1uo
@rakdubai-ym1uo Жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤ እሽ ❤በተለይ ከስደት ማስቀርትህ ምናለ ወዶች ካተ ቢማሩ ይመቻችሁ አቦ
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ነው ናሆም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነባለቤትህ ❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
በሰደት ያለን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ መልካም ትዳር ይሰጠን❤❤
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m Жыл бұрын
ኣሜንንን🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜነ አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 Жыл бұрын
Ameeeeeeen
@RahelNeguse-hw2ip
@RahelNeguse-hw2ip Жыл бұрын
Amen 🙏
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Жыл бұрын
ዋው ስወዳችው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሀገርአች አምላካችን ለምድርች ሰላም ይስጥልን
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ እንግዶች ወጣቶች እግዚአብሔርይባርካችሁ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሁለቱንም ስላቀረብሻቸው ከልብ አመሰሰግንሻለሁን በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Tg በርች አንች ጥሩ የሚስሩትን እንደዚህ አይነት እድል መስጠትሽ እናመስግናለንንን
@akiibahh4035
@akiibahh4035 Жыл бұрын
የእውነት ቲጂዬ ማዳምን ይቅርታ እድጠይቅ ያደረግሹ ያስታወሻት ነገር በጣም ጥሩ ነው!! ተባረኪ ትጂ❤😘
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 Жыл бұрын
ቲጂየ የእኔ መልካም ትልቅ ምክር ነው የመከርሻት ።ተባረኪ ውቤ አንችም አውሪያት ሴትዮሽን አስረጃት ቤተሰብሽን በፎቶ ላኪላት ትረዳሻለች ደስ ይላታል ።ለግዜው ነው ብትናደድ እና ታማኝነትሽን አረጋግጭ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ የሚሉ ጥዶች የኛም ከስደት መልስ እዲህ አይነት ትዳር ይስጠን ትጅየ የኛ መልካም ሰው ይገባሻል
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ከክፉ ሁሉ ❤❤ ትጠብቃችሁ❤❤ስወዳቸው እኮ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ ❤
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
አርሴማ ልጠብቅ አችልም ጠባቂው እግዚአብሄር ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@redetayalew1187 ደምሪኛ
@kedijabalcha7342
@kedijabalcha7342 Жыл бұрын
ምርጥ ባለትዳሮች ማሻአላህ ብያለው ስርአታችው ደስ የሚል የተርጋጉ ውብቦች
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
❤❤❤ ለሚስቱ ያለው ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል ዋው በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር 💚💛❤🙏
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 Жыл бұрын
ውብ እና ናሂ ምርጥ ጥዶች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ቲጂዬ አዳራሽ ቦታው ስሙ በጠፋሽ ሐሪሳ እመቤታችን የተወለጀችበት ቦታ ነው ውብዬና ናሂ❤
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ቲጂ እነዚህን ምርጥ ጥንዶች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን በቀጣይ ደግም ፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ቤተሰቦችን አቅርቢልን በጣም የምወዳቸው ሳቅ ጨዋታ ቁምነገርን አጣጥመው የሚያስተምሩን የሚያጫውቱን ጥንዶች ናቸው እናበመቀጠል ብዙ ጠንካራ ትናንሽ ዩቱዩበሮች ከኔ ጭምር አስተማሪ እና ጠንካራ የሆንን ልጆችን ብታቀርቢ ሰዎች ከኛ ብዙ ይማራሉ ብለን እናምናለን ፌመስ ታዋቂ ብቻ የምታሳድዱ ከሆነ እኛን ሰው የሚያቀንን ማን የውጣን*
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Жыл бұрын
ስነስርአታቸው ፍቅራቸው ደስ ሲሉ❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች በስደት ያለን እሕቴቼ እንዲሕ እግዚአብሔር የምናመሰግንበት ትዳር ይስጠን ሃገራችን ሰላም ያድትግልን ፈጣሪ ተዋሕዶ እምነታችን ይጠብቅልን
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 Жыл бұрын
❤❤❤❤በጣም ደስ ትላላቹህ ናሂና ውብየ እርግት ያሉ ናቸው በጣም
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ምርጥ ድንዶች ናቹ አይለያቹ ከስደት መልስ እንዲ የተባረከ ትዳር ይስጠን የመዳም ቅሞሞች
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናሆምና ውብዬ እግዚአብሔር አይለያቹቹ❤
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር እሰከመጨርሻው ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ናሂ እና ዉብዬ ስወዳችሁ ትጂ አንቺንም በጣም ነው ምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያጽናናችሁ ደስ የምትሉ ጥነዶዎች በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ቲጅ ጎበዝ በረቺ ስለእምነት እና ስለ ኢትዮጵያ ያለሽ ፈቅርና አክብሮት የሚያስደስት ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@baneesahamufeerrr8902
@baneesahamufeerrr8902 Жыл бұрын
ውብዬ በጣም ታስቀና ላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ትጅዬ የኔ ቆንጆ ሳምሪ እና ፋኒን አቅርብልን ወደ ጀርመን ሳይመለሱ ከዛን ቃል እና አዲስን ይቅረቡ የምትሉ 👍👍 ውብዬ እና ናሂ ምርጥ ጥንዶች ረጋ ያላችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ያባርክላችሁ 🥰
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@user-kk1ex5bf4e
@user-kk1ex5bf4e Жыл бұрын
ቲጂዬ አዲስና ቃልን አቅርቢልን የመዳም ቅመሞች ስንሞትልሽ ❤❤❤❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ወላድተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ♥♥♥🌹❤💕💕💕❤
@user-iw4yc9nh1k
@user-iw4yc9nh1k Жыл бұрын
ቲጅ በጣም ነው የምንወድሽ እንግዶችሽ በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን 🙏🥰❤️🌹🌹🌹
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኛም ከስደት መልስ እንደዚህ የሚያስቀና ትዳር ስጠን ❤❤❤ የማታ እንጀራ ሥጠን አሜን (3)በሉ !!!!
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Жыл бұрын
አሚንአሚን አሚንንንንንንንን የረብ😢😢😢❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@kdeoj1075 ደምሪኛ
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv Жыл бұрын
መጨረሻላይ ያስተላለፍከው መልክት ❤❤❤❤❤ስወዳቹህ ምርጥ ጥዶች❤❤❤
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
ስወዳችሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ Tabarkiu ትግስት አግዚአብሔር የባርክሽ Tabarki ወድ ❤
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
እደኔ የሚወዳቹ አለግን ወላሂ በጣምእኮነዉ ምወዳቹ የናይ ትህትና የዉብዬ ስነስርሀት❤❤❤❤❤
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
የኔ እርጎዎች ስወዳችሁ እኮ ናሆም & ዉብየ💋💋 አቤት ስነ ስረአት እርጋታ ባለ ማህተቦች❤ 💯💯💯💯💯
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ናሂዬ ከልቡ ሰው ነው ፈጣሪ ያኑርልን ውብየም እህቴ እውድሻለው ፈጣሪ ያኑኣችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
ናሆም ሲበዛ ጨዋና ትሁት ባል ነው! ውብርስት የኔ ደርባባ ምርጥ ባል ነው ያለሽ ተንከባከቢው እሺ😊 ደስ የምትሉ ጥንዶች🥰🥰እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ ♥️🙏
@user-nk6bk8uk1j
@user-nk6bk8uk1j Жыл бұрын
ስደት ጥሩ አይደለም ግን እኔ እግዚአብሔር አግኝቸዋለሁ ❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን ❤❤
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
በጣም ማርያምን❤❤❤
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Жыл бұрын
በጣም እኔም ማርያምን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@My-Amhera-fano ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@almazalmaz1418 ደምሪኛ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ሁላችንንም በመሰዴዴ ያተረፍኩት በጣምም መሰደዴን የምወደዉ አምላኬን መዳሀኒቴን ተስፋየን ኢየሱስ ክርስቶስን አጊኝቸበት አለሁ እጂግ በጣም ወደ ቤቱ ጠርቶኛል ሳይገባኝ ክበር ባለኝ ነገር የኔ ጌታ❤❤❤❤
@tigistfekadu3643
@tigistfekadu3643 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ በጣም ❤❤❤ፍቅራቹህን ያብዛው
@ikramkonjooo-pr9or
@ikramkonjooo-pr9or Жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላቺሁ ናሂ እና ውበዬ ቲጂዬ አዲሰ ና ቃለዬን አቅረቢለን ሰወደሸ
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ዋውውው ውብዬ እና ናሂ ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው ለብዙ ሰው አርአያ የሚሆኑ ባለትዳር ናቸው ይገባቸዋል👍👍👍👍👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@destayegetnet5103
@destayegetnet5103 Жыл бұрын
ቲጅየ አድስ እና ቃልየን መቸነው የምታቀርቡልን
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 11 ай бұрын
በእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ ስቱ ነው ሚስቱን ወደ ስደት የሚልክ በእውነት ባለቤትህ በጣም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ምርጥ ጥዶች ዉብዬና ናሂ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
ሃና እና ዉብዬ ዋዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ውብዬ እና ናሒ ስወዳቹሕ ቲጅዬ ቆንጆ ፋኒ እና ሳምሪን አቅርቢልን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ማሮቼ ሰከላላይ ሰለቀረባችሆ ደስ ብሉኛል ቲጂ የኔ ፍልቅልቅ 🤣🤣🇪🇹💚💛❤️
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ አይለያያቹህ
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Жыл бұрын
አመቤቴ አሑንም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ💚💛❤👏👏👏👏👏
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
''ለሀገራችን የእናት ጡት ነካሽ አንሁንባት''😢😢😢 በትክክል 😢😢😢😢
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ናሒዬ በጣም አስተዋይ ነህ ጎበዝ😊😊😊
@emuyekasayeweyinolijemuyek6292
@emuyekasayeweyinolijemuyek6292 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እናቴ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ምንኛ ታድለሻል ውብዬ ❤
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00