ከአረብ ሀገር መልስ ስኬትን በኢትዮጵያ! | ካልሞትን በቀር ብንወድቅም ከመሬት በላይ ነን | ጀግና ሴት | chicken farming business|Gebeya

  Рет қаралды 21,057

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ! kzbin.info/www/bejne/hYiQXqKnjNGBZ80
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 ай бұрын
ጀግና እኔም ሥደት ሠልችቶኛል በዚህ ሥራ ዘርፍ ብሠማራ አቅሙ አለኝ ገብቸ ዲፍረቱንጂ
@Achamwoloyewa
@Achamwoloyewa 2 ай бұрын
ገበያ ሚዲያ በጣም ነዉ እምወዳችሁ እማከብራችሁ አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ከሀገሬ ስገባ ዶሮ ለማርባት ወይም የህፃናት አልባሳት ለመሸጥ አስቢያለሁ ከሁለቱ የትኛዉ ያዋጣኛል
@يسرا-ز8ك
@يسرا-ز8ك 2 ай бұрын
Enamshegrnaln enay m gbvhy lmjmr ekdum alg alah kal bataynm eychrseku nwu mrayt sef alg gry wym ekrayalhu edwulelachu alhu eny elkitay ktms ngr selsgegehachu btam des blogal gazatgawa btam gobz brchlen
@SUSUAhmed-u9m
@SUSUAhmed-u9m 2 ай бұрын
አዲስ ተመላሽ ነኝ ከሳውዲ ምግቤት አስቤለው ጥሩ ምኞታቹውን ተመኙልኝ ስራ የለመደ ሰው ዝምብሎ መቀመጥ አይወድ
@SUSUAhmed-u9m
@SUSUAhmed-u9m 2 ай бұрын
አሳብ ካላቹው
@selimtube404
@selimtube404 2 ай бұрын
በርች ኢላሂ ያግዝሽ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@alamjamal3347
@alamjamal3347 2 ай бұрын
አላህ ያሳካልሺ
@wudahayat2501
@wudahayat2501 2 ай бұрын
Mara sile migration mesrat bicha sayhon mawuk alebshe teketreshim bihon keza betam tilewuchaleshe sileseraw new eto salew
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ 2 ай бұрын
ያረብ ሀገሯ ሴት ጀግናነሽ በረቱ ሁላችሁም
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 2 ай бұрын
ገበያዎችን አለማድነቅና አለማመስገን ንፉግነት ነው ትልቅ ሞራልና መነሳሳትን በኛ ውስጥ እንዲፈጠር እየረዳችውን ነው ምን እንስራ ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ገበያ ሚዲያ ላይ መልስ አለን እናመሰግናለን ገበያ ሚድያዎች
@selimtube404
@selimtube404 2 ай бұрын
በትክክል
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 2 ай бұрын
ጀግና ሴት የኔ አሳብ ይህን ነው እንሻላህ ከስደት ይህን እኮ በጣም አዋጪ ስራ ነው እኔም እገባለሁኝ እንሻላህ በቅርብ
@RanjiCruz
@RanjiCruz 2 ай бұрын
ሀረብ ሀገር ድሎት ሳይሖን ሲወል በሚለው ይያዝልን እምንኖርበት ነን እምናውቀው 😂😂😂😂
@lovetehute5067
@lovetehute5067 2 ай бұрын
በጣም 😢 የምንኖረው ነው የምናውቀው
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 ай бұрын
እኮ አረብ ሀገር 😂😂😂😂😂
@RanjiCruz
@RanjiCruz 2 ай бұрын
አወ ተሳሳትኩ እምንኖረው እኛ እሚወራው ሌላ እሚረዳን እንኳን የለም
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 ай бұрын
@@RanjiCruz ትክክል ነሽ በአረብ ሀገር ምን ድካም አለ የሚሉትም አሉ 😁እኛ እዚህ የእግር ና የወገብ በሽተኛ ሁነን ቀርተናል
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
ያልተያዘ ​ ግልግል ያውቃል አደል የሚባለው እኔ ደሜ እረግቶ ከጭኔ እስከ መረገጫዬ ድረስ ሲያስፈራ @@hikmahzeprago2484
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 2 ай бұрын
ገበያ ሜድያ ቴንኪው ለኛ ለስዴተኞች ዴስ ሚል ንቅቂት ሚፈጥር ነው የምታስተላልፉት ❤
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በርች እኛኮ ጀግናነ ያርብ ሀገር ያለነው
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 ай бұрын
እኔ. ወሎ. ሀይቅ. ነኛ. ኢሸአላ. በቅርብ. ሀገር. እገባለሁ. ግን. የዶሮ. ስራ. መስራት. እፈልጋለሁ
@rozamar8197
@rozamar8197 2 ай бұрын
እኔም ሀይቅ ነኝ አሳብ አለኝ መሮኛል መዳም ቤት
@ZinetMohammad
@ZinetMohammad 2 ай бұрын
እኔም ወሎ ሀይቅ ነኝ እኔም አላህ ከፈቀዲኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ መስራት የምፈልገው ስራ ነው
@Rak.gogel.c
@Rak.gogel.c 2 ай бұрын
ኑእኔምአለሁ
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 ай бұрын
እኔ ሱፐር ማርኬት ብሰራ ምኞቴ ነዉ እሲ ገበያዎች መረጃ አምጡልን 😊
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 2 ай бұрын
ማሻአለህ ተበረክአለህ ጥሩ ምሳሌ ነሽ እህት ኸረ ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ
@HshsHssh-r7g
@HshsHssh-r7g 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ማሻአላህ የኔም አሳብነዉ ኢሻአላህ
@WardaLove1
@WardaLove1 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ጓደኛየ በርችልኝ ሩቂቲ ኧረ እኔንም ጥሩኝ አሞኛል ከብዶኛል
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 2 ай бұрын
የኔ ጎበዝ ሩቂ በርችልኝ👌ሁላችሁም ወንድሞቸ በርቱ እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 ай бұрын
ጎበዝ ናችሁ እኔም የዶሮ ረባታ ወይም የዳቦ ማከፋፈያ ነው አላማየ ከሠራን አገራችንም ገዘብ አለ የዶሮ ረባታ የሚያሥፈራው ፈግል ከገባ አዲም አይተውልሺ ሥጋቸውን ራሡ አትበይም ኪሳራው ዲባቅ ይመታል
@WorkAbebaAbate
@WorkAbebaAbate 2 ай бұрын
ሚዲያውን እከታተላለሁ በጣመ ጥሩ አቀራረብ ፡፡በየቤታችን ዶሮ ,የከተማ ግብርናንና የሌማት ትሩፋትን ቢሰራ ጥሩ ነው እላለሁ ፡ከተቻለ አረያ የሚሆን ከሆነ ብታዩልንና ብታበረታቱኝ አላለሁ፡፡በርቱ ግን ግን በደንብ የተደረጃጁት ሳይሆን በትንንሽ ካፒታል የሚሠሩትን ብታቀርቡልን እላለሁ አመሠግናለሁ፡፡
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
በውስጥ መስመር ስልካችሁን ልትልኩልን ትችላላችሁ ?
@ለውጥጥ
@ለውጥጥ 2 ай бұрын
ትክክል እህቴ
@fatmamensur3205
@fatmamensur3205 2 ай бұрын
ባምላክየ ሰወድሺ❤❤❤
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 2 ай бұрын
እንደምን ከርማችኌል እኔ ለባለዶሮዎች የምጠይቃችሁ ወደ ክፍለሀገርም ታሰራጫላችሁ ወይ ትንሽ ከ አ አ ስለሚርቅ ነው የምጠይቅህ ከአክብሮት ጋር
@weldensetekle5700
@weldensetekle5700 2 ай бұрын
ጎበዝ
@ለውጥጥ
@ለውጥጥ 2 ай бұрын
እሚራገብላቼው ለምድነው እዳይሞቃቼውነው ወይንስ?እኔ የሄንን ስራ እወዳለሁ ግን ፈራሁት ቢሞቱስ ብየ
@HshsHssh-r7g
@HshsHssh-r7g 2 ай бұрын
በትክክል👍👍👌👌😊
@FasikaYegeta
@FasikaYegeta 2 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@esayasfeleke7028
@esayasfeleke7028 2 ай бұрын
አባይ ሚድያ አመሰግናለሁ እኔም የናንተን ስራ አይቼ ስራ ከጀመርኩ ድፍን 1አመት ba KZbin mayat tichilal bro
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ምናልባት በውስጥ መስመር ሊያናግሩን ይችላሉ ?
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem 2 ай бұрын
😂እኔ ሁሌም እማስበው ይሄን ነው ግን በቅርቤ ያሉ ስወቺ ያጣጥሉብኛል ግን አልስማቸውም ብቻ እግሬ ሀገር ይግባ ግም እኔ ቤታቸውን የት እደምገዛው ብቻ ንገሩኝ
@ዋሰ
@ዋሰ 2 ай бұрын
ምቀኞችን አትሰማ እንደዉም ለአበሻ ባታማክር ይሻላል ለቤተሰቦችህም ቢሆን ዕድሜ ልክህን ይቆጭሀል አሁን ጉልበት እያለህ ካልመጣ ሳታሰበወ ግዜወ ይበራል አሰር ዓመት አሰር ቀን ነዉ ከእንቅልፍህ ሰትነቃ ዕድሜህ ገፍቶ መሰራት የማትልበት ደረጃ ያጋጥመሀል በዚህ ቪድዬ መሰረት አንድ ሺህ ዶሮዎች በቀን ለሒሳብ እንዲያመች አንድ ሺህ እንቁላል ይሰጡህ እንበል ከዉጪ ቀሪ እንበል አንድ አንድ ብር ከአንድ እንቁላል ብታገኝ በወር $30,000 እንበል ሳወዲ ወሰጥ 50,000 ብታገኚ ነዉ እንግዲህ ሳዉዲ ደሞዝተኘ ነሸ ሀገርሸ ላይዶሮዎችሸን 2000 ብታሳድጊ በወር $60,000 ብር የተጣራ ትረፍ አገኘሸ በአገርሸ ለሰዎችም የሰራ ዕድል ሰጥተሸ አረ ቶሎ በይባየሳካ እንኳን ልጅ ወልደሸ ተመልሰሸ አረብ ሐገር መሄድ ትችያለሸ ግን አንዴ የልጅ መወለጃ ግዜሸ ካመለጠ ለዘላለም ትቆጫለሸ አላህ ይርዳሸ
@MakeMadina-z9r
@MakeMadina-z9r 2 ай бұрын
እኔእረሡ ወላሂአሁንበቅርብቀን ሀሣቡንአጥቸው እየተሣለቁብኝነው እኔም በንደት ለናተእልክ ሥኬታማለመሆን ቤታቸውን እያሠራሁነው በቅርቡገብቸ ልጀምርነው አሏሀሰያሣካልሽበሉኝ
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 2 ай бұрын
ወላሂ አይኖቼ በእምባ እያነቡ ነዉ ያነበብኩት የእኔን ነዉ የተናገራችሁት ያ አላህ ​@@ዋሰ
@NejatYouTube
@NejatYouTube 2 ай бұрын
ሩቄ የኔ ጀግና ❤
@ruq1716
@ruq1716 2 ай бұрын
ሩቂየ ዉዴ እኔም መስራት እፈልጋለዉ እና በምን ላግኝሽ
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 2 ай бұрын
እኔም ላገኛት እፈልጋለሁ
@ZemzeMohammed
@ZemzeMohammed Ай бұрын
በርችውደአተምአበሳ
@saudasaudamuda3804
@saudasaudamuda3804 2 ай бұрын
መሸአለህ
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 ай бұрын
እና. እደት. አገኛቺሁ. አለሁ.
@سعدابينتمكونن
@سعدابينتمكونن 2 ай бұрын
የት ነው
@hanafekadu1838
@hanafekadu1838 Ай бұрын
Merekeb selmfelg enkulal selkachewen betaskemtu
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 ай бұрын
ሀረብ ሃገር ድሎት ያልከዉ ሲቀይ ብለህ ያዘዉ😢😂
@jemila602
@jemila602 2 ай бұрын
እኔም በቅርቡ ሀገር እገባለሁ እርባታ እና ግብርና ነክ ስራ ለመስራት እቅድ ላይ ነኝ በሙያው ውስጥ ያላችሁ ስዎች በሀሳብ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ ሀገር ለይ ሰርቶ መለወጥ እንዴሚቻል አምናለሁ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 2 ай бұрын
የት ነሽ
@jemila602
@jemila602 2 ай бұрын
@@hmerEthotube1122 አሁን ላይ ኩዌየት ኢትዮጵያ ውስጥ ደሞ ወሎ
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 2 ай бұрын
እሺ የዝህን ልጅ ቁጥር እንዴት ነዉ መገኘዉ እኔ ከሀረብ ሀገር ስመለስ መስረት እፈልገለሁ እበክሽ ቁጥር አስቀምጪ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@AshagreDigasa
@AshagreDigasa 2 ай бұрын
ለመጀሜር ፈልጌው ነበረ አድራሻቹን አጣውት
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@hawamedia655
@hawamedia655 2 ай бұрын
ሀሳቡ ካለሽ በጥሞና ቪዲወዉን እይ እስከ መጨረሻው የጥያቄሽ መልስ ቪዲወው ላይ አለ
@gyhh8259
@gyhh8259 2 ай бұрын
Gobazi yen jegina ruki❤😊
@hawabrand
@hawabrand 2 ай бұрын
እሩቄ ማሻአላህ
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 2 ай бұрын
90 ሺህ ቢቻ አሌኝ ማጥቼ ሌጃምር😢
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 2 ай бұрын
የእኔ ዉድ አብሽሪ አላህ ከሪም የብር መብዛት አይደለም እንዳዉም ብዙ ጊዜ በትንሽ መጀመር ነዉ ስኬታማ የሚያደርገዉ አብሽሪ
@SeidaAlemnhe
@SeidaAlemnhe Ай бұрын
Bezum alkoyeshm endi tekemache bere linoresh igebale
@LubabaNurye-i4u
@LubabaNurye-i4u 2 ай бұрын
አድራሻቸውን please
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@Latazanvlog
@Latazanvlog Ай бұрын
ደሚሩኝ ሀበይብ
@elminshe8659
@elminshe8659 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍
@ErbikoZayton
@ErbikoZayton 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 2 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ማርባት የት ናችሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum Ай бұрын
እረለኔም ታስፈልገኛለህ ወንድሜ
@kibuyutube3236
@kibuyutube3236 2 ай бұрын
ቁጥር እደት ይግ ኝ ል
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@seidmajid
@seidmajid 2 ай бұрын
ጀግና
@rukiyamuhabaw8736
@rukiyamuhabaw8736 2 ай бұрын
Konjo sera new
@mentalamina7829
@mentalamina7829 2 ай бұрын
ክሳራ እንጂ አታተርፊም አይተነዋል
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 2 ай бұрын
ሞክረሺዋል
@RehimaMm
@RehimaMm 2 ай бұрын
ላወቀበት ትርፍ አለው 👍
@hawamedia655
@hawamedia655 2 ай бұрын
ሁሉም ሰው ይከስራል ማለት አይቻልም
@rahel6129
@rahel6129 2 ай бұрын
Ere please agenagnugn ke liju gar
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ይደውሉለት
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
እነዚህ ዶሮዎች ቁፍ ይላሉ እንደ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
ምንድን ነው ቁፍ
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
@@rabiaseid6695 እንቁላል ጥለው ስጨርሱ ለመታቀፍ ሲሉ ከቤት አትወጣም ትቀመጣለች
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 2 ай бұрын
እነዚህጭክአይሉም፡የሀበሻወቹናቸዉ።ጭክሚሉት፡እኒህየተወሰነጊዜመጣል፡ያቆማሉ፡አይተኙምከዛይጥላሉ።​@@rabiaseid6695
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 2 ай бұрын
የራሳቸውንም ቤት አብረሽነው የምትገጅ ቀፎ ለንብነው❤
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
@@Aminat-nv3cu አይደለም ቀፎ ሳይሆን ጫጩት ለመፈልፈል ስሉ ጭር የምትለውን ለማለት የሆነ ድምፅ ያሰማሉ
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum Ай бұрын
ጎበዝ
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 220 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН