Tap to unmute

ከአረብ ሃገር ስትመለስ በልጆቿ የተካደችዉ እናት አሳዛኝ መጨረሻ

  Рет қаралды 118,210

Libas tube

Libas tube

Күн бұрын

Пікірлер: 471
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጆች ከሚወለድ ቢቀር ይሻላል ትፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@welansaapp159
@welansaapp159 5 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 5 ай бұрын
tekekle 😂
@KebeduGidey
@KebeduGidey 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 ай бұрын
እኔም እደዚህ ነበርኩ ያሳዝናል ግን እኔ የ7 አመት ልጅ ነበርኩ
@Masterabnet-t8k
@Masterabnet-t8k 4 ай бұрын
ፊልሙ ፊልምም ቢሆንም እንደዚህ አይነት ጉድ በእሄቴ ላይ ደርሷል 😢😢😢😢
@Ayasaed-h9b
@Ayasaed-h9b 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ እኔ ብሆን ግን ብቻ መፍረድ ከባድነዉ 😢😢😢እናትኮ እናት ናት የኔ ዉድ እናት😢
@romiydawit
@romiydawit 3 ай бұрын
እንዲህ ያለ ልጅ ከመውለድ መክኖ መቅረት ይሻላል ስትለፋ የነበረው እኮ ለልጆቿ ነው እንዲህ ያለ ልጅ የለም 1 ሊኖር ይችላል 2ቱም ግን አረመኔ ሊሆኑ አይችሉም!!
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 5 ай бұрын
ለልጅ ሚያስፈልገዉ ገዘብ ሳይሆን የእናት ፍቅር ነዉ እየወለዳችሁ ምትልኩ ሰወች ነገ በራሳችሁ ይደርሳልና ተጠንቀቁ ብር ከምትሉኩላቸዉ ብራችሁን ይዛችሁ በጊዜ ነፍስ ሳያቁ ሂዳችሁ ልጆቻችሁን በራሳችሁ መንገድ አሳድጉ
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube 5 ай бұрын
እረ ስንት የእናታቸው ልፋት ድካም በሰው ቤትመንገላታትየሚያማቸው ልጆች አሉ እውነት ለመናገር እንደጓደኛ እናታቸውን የሚያማክሩ የእናት ሀቅየገባቸው ልጆች ሞልተዋል እነኝህ ጭራቆች እንጂ ልጆች አይደሉም ሲጀመር ሊባስ ቲዩብተብየወች የነዚህን አይነትአውሬልጆች ማቅረብ አልነበረባችሁም ደደብ ካራክተሮች ናቸው ቱ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 5 ай бұрын
@@ኢምራንTouTube በልጇ ምክንያት መርዝ ጠጥታ የሞተች እናት አቃለሁ ወላሂ ያላሳደግሽዉ ልጂ ጸባያቸዉ ከባድ ነዉ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 5 ай бұрын
የሚያሳዲጓቸው ስለእግልታቸው በሰው ሀገረ እናታችሁ ለናተነው የምትሰቃየው እየተባሉ ታደጉ ይረዳሉ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
እንደዚህ የሚል ልጅ የለም ትንሽ አካበዳችሁት🥺
@tekabeseifu1317
@tekabeseifu1317 4 ай бұрын
Bxtasfralacu
@zed8332
@zed8332 5 ай бұрын
እዉነት ለመነገረ እደነዝህ አይነት ልጆች ከመሰጡኝ ማሃን ሁኘ በቀረ ይሻለኛል😢😢😢ሳሰጠሉ እርኩሱች😢😢የኔ እናት ሽ አመት ኑሩልኝ እናት እኳ አለምናት❤❤❤🙏🙏
@seidseya483
@seidseya483 3 ай бұрын
Anate❤❤❤❤❤❤❤
@NadiNadi-r2j
@NadiNadi-r2j 4 ай бұрын
እንደዚህ. አይነት. ልጆች. ከመ ወለደ. ቢቀር. ይሻላል. አጭ😢😢😢😢😢😢
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu 3 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አረመኔዋች ወይ እናት ያሰኛችሁ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ 5 ай бұрын
በጣም የሚያስጠሉ ልጆች ናቸው 😢😢😢😢😢😢
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 5 ай бұрын
እርእናትይድፋቹ
@Sensintayehu-ye9me
@Sensintayehu-ye9me 5 ай бұрын
Batem new 😢😢😢
@birhaneteshome3435
@birhaneteshome3435 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እናትን እምዬን እደዚ ወታቹ አትግቡ እድሜያቹን ያሳጥረው ፈጣሪ ተቃጠሉ ቅጥል በሉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ቤዚቾኦ
@ቤዚቾኦ 4 ай бұрын
ድራማ መሆኑ እጅ እዉነት ብሆን ባልወልድ ይሻላል😢😢😢
@gnatawash
@gnatawash 4 ай бұрын
እየሱስ የሌለው ሰው ይህነው ሚጠበቀዉ ሁሉ ያልፋል የማያልፍ ጌታ እየሱስ በቻ ነው ንስሀ ግቡ ።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 5 ай бұрын
ድራማው በጣም ያማል ድንጋይ ይወለድ አፈርአባታችሁብሉ ማባረር ነው እንዲህ አይነት ልጅ ያላችሁ
@habibagh
@habibagh 4 ай бұрын
ይህ አሁን ምን ያስተምራል ብላቹነው ድራማው የሰራቹት እደኔ በንዴት የጨረሰው ማነው
@emeba951
@emeba951 3 ай бұрын
ልጆቹ በከባድ ሱስ ውስጥ ገብተዋል ማለት ነው ፡፡ እጅግ ያሳዝናል እንማርበት !
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጆች ከሚስጥ መሀንነት ጥሩ ነው። አንዳንዴም የአሳዳጊ ጥፋትም አለ። ለሁሉም ከዚህ አይነት ይሰውር።
@hana1221haye
@hana1221haye 5 ай бұрын
አይ እናት ደክማ ለፍታ ስትመጣ ለዛው ስደት አይ ያላየው የስደት ላይፍ 😢😢😢😢 እነሱማ የእወነት መድፍትነ ነበር ፈጣሪ የድፍቸው ለዛውም እናት እኔ እናቴ ናፍቆቱዋ ልሞት ነው😢😢😢😢
@aliali3438
@aliali3438 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤
@SàaraTafesse
@SàaraTafesse 3 ай бұрын
Qoshasha
@yabsmoke457
@yabsmoke457 5 ай бұрын
እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ልጆቹ እዉነት አድርገው ነዉ የሰሩት ወላጆች እንዲማርበት
@saidasaid467
@saidasaid467 4 ай бұрын
እዲህ አይነት ልጂ ከሚወለዲ መሀን ቢሆን ይሻላል
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
የኔ እናት እነዚህ አዉሬወች የልቅሱ አንች አታልቅሽ !!
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 5 ай бұрын
እደዚህ አይነት ልጅ ከሚሰጠኝ መኅን ሆኜ ብቀር ይሻላል ባለጌ ልጆች
@Jamela-g3t
@Jamela-g3t 5 ай бұрын
እውነት ልክነሺ
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 5 ай бұрын
እውነት ያስብላል
@ፍቅርበፍቅር
@ፍቅርበፍቅር 5 ай бұрын
እውነት ልክነሽ
@JdjDjud-vg4tt
@JdjDjud-vg4tt 5 ай бұрын
እውነት ነው😢
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 5 ай бұрын
አፍር ጤኔ ብሉእና ማጠራቀም አቀቶት መሰላችው ለናተ አስር አምት ስትልክ እጁ እሷ በሰው ሀገር ተጠግርራ ጡቻችውን አሳብጣችው ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችው እኔ ከቤቴ ነበር የማባርራችው ምንም ፊልም ቢሆን እራሱ ለኛ ትምርት ነው በስደት የምንኖረው
@ZerituYlmer
@ZerituYlmer 5 ай бұрын
በጣም እናቱን እሚጠላ እደነዚህ አይነት ደነዞች አይቸ አላቅም
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 5 ай бұрын
😢😢😢😢አይናት❤
@DhhgDhhhu
@DhhgDhhhu 5 ай бұрын
ትወና ነው እኮ
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 4 ай бұрын
Grnzeb lemedu genzebun enje enatachefun
@Abebech-dd1ho
@Abebech-dd1ho 4 ай бұрын
እንደዝህ አይነት ልክፋት ልጆቾ ከሚወለድ ዉሃ ሆኖ ቢቀር😢 ክብር ለእናቶች
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 5 ай бұрын
እንደ እናተ ባለጌ ልጆች ከምኖር ማጛን ምስጋና ይድረሰው
@Masterabnet-t8k
@Masterabnet-t8k 4 ай бұрын
ፊልሙ ፊልምም ቢሆንም እንደዚህ አይነት ጉድ በእህቴ ላይ ደርሷል 😢😢😢😢
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Egzabhar yemesgan. God is good
@حاياتمحمد
@حاياتمحمد 3 ай бұрын
ይኸ ነገር እውነት የትልቅ እህቴ ህወት ልክ ይኸ ጋር ይመሳሰላል
@ktube8920
@ktube8920 5 ай бұрын
እንዲ ያሉ ቤተሰቦች አሉኮ ግን 😥 ያልታደለች የኔ ቢጤ ከርታታ አናታቸውን ብሎ መድፋት ነበር እንደው አንጀታቸው እንዴት ጨከነ
@ንጉሱ
@ንጉሱ 5 ай бұрын
እንደዘህ፡አይነት፡ባለጌ፡ልጆች፡ባታቀርቡ፡ምን፡አለበት፡መስማስቱን፡በጣም፡ያሳዝናል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 ай бұрын
አረ. በጣም. ያስጠላል. የምር. ስያናድዱ.
@gingotub6160
@gingotub6160 5 ай бұрын
አኡዙቢላህ ባይወለድሥ ያረቢ አተ ጠብቀኝ
@FrdozZts
@FrdozZts 4 ай бұрын
ለፊልምም ቢሆን ይደብራል ኤጭ😮😢ሲስጠላ😮አዘኑ አዘን አይመስልም
@SaedaS-p2w
@SaedaS-p2w 4 ай бұрын
እዉነትበጣምእሜስጠሉልጆቺነቸዉ😢😢😢😢😢😢😢
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Enam. Darsobnal. Gen. egzabhar. Egzabhar now. Zara. Ashanfkwachw. God is good
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 5 ай бұрын
የእርግማን ትውልዶች አሁን ይሄ ምን ያስተምራል ጋጠወጦች የእጃችሁን አግኙት
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን😢😢😢😢
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 5 ай бұрын
አቤት በጣም ነው ያዘንኩት ቆሻሻ ናቹቹቹቹ😢😢😢
@merong-g6w
@merong-g6w 5 ай бұрын
ሢጀመር የማይመሥል ነገር ነዉ
@MeriMeri-w9v
@MeriMeri-w9v 4 ай бұрын
Ayizoshi inate ❤❤❤😢😢😢
@קסייהווסי
@קסייהווסי 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከንዲ ያለ ነገር ያውጣነ ። ይህ ልጃ ሳይሆ አውሬ ማሳደግ ነው።
@jinataJinata-df1cd
@jinataJinata-df1cd 5 ай бұрын
ኤጭ በጣም የሚስጠሉ ልጆች ነቸወ ሠገጤዎች
@rebeccaamdie5090
@rebeccaamdie5090 5 ай бұрын
እንደዚይ አይነት ልጆች አሉ ካሉ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ምን ለማስተማር ነው እንደዚህ አይነት ነገር ያቀርባችሁት የዛሬ ልጆች እንደሆነ ምኑም ያላማርባቸው የተበላሽ ትውልድ ነው ያለው ይሄንን።ደሞ ነገ እንዲተገብሩት ነው ወይስ ምንድነው የድራማው መልእክት አልገባኝም ሆድ ለባስው ማጭድ አታውስው ሆነ ነገሩ
@MuluMulu-w9d
@MuluMulu-w9d 5 ай бұрын
የልጂ ጠላት እናተስ ባትወለዱ ይሻላል😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 ай бұрын
የኔ ውድ እናት ይቅር በይኝ አሰቃይቸሻለሁ የኔን ታሪክ ላጫውታችሁ እናቴ በተወለድኩ በ1አመት ከምናምኔ ትታኝ ወደ ሳኡድ ሄደች ከዛም በ7 አመቴ መጣች የዛኔ እናቴ አደለሽም እያልኩ ሳስለቅሳት ነበር አሁን ሳድግ ግን ተፀፀትኩ ሁሌም አውፉ በይኝ እላታለሁ እናም እናቴን ከተወለድኩ ጀምሬ አብሬያት 4 አመት ነው የኖርኩት ሌላው በስደት ነው ያሳለፈችው
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 5 ай бұрын
አምላኬሆይ ከደዚህ አይነት ድገተኛ ገጠመኝ አተ ጠብቀን በሰደት ያነውን ካለምክንያት የተሰደደ የለም ሁሉም የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ልጀ ከኔነፈስ የበለጠ እሳሳልሀለው የኔውድ ልጅ❤
@Hailuye521
@Hailuye521 3 ай бұрын
Woyine ደሜ ነዉ የፈላው እነሱ ባደረጉት ነገር የፈጣሪ አለ እናትን የምታክል ነገር ሴትዮ እያሉ መጫወት 😢
@FhRu-d6m
@FhRu-d6m 5 ай бұрын
እደነዚህ አይነት ልጅ ከሚወለድ ቢቀር ይሻላል ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 ай бұрын
በስላሴስም:እዳህምአይነትልጅአለ😢😢
@Rahma-i7u7b
@Rahma-i7u7b 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እረ ወደዛ እደነዚህ አይነት ልጆች
@MakkaDarrasa
@MakkaDarrasa 5 ай бұрын
እደነዚህ አይነት ልጆች ከሚኖሩኝ መሀንብሆን ይሻለኛል አፈር ብሉ ውሾች
@teklubirru5780
@teklubirru5780 5 ай бұрын
እውነተኛ ከሆነና ድራማ ካልሆነ በእውነት እጅግ እጅግ በጣም የሚያሰጠሉ ልጆች ናቸው።
@BogeBgle
@BogeBgle 5 ай бұрын
Boge
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 5 ай бұрын
እንዚህባይወለዶባለጊ
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 5 ай бұрын
ድረማነዉ
@fekerlove6881
@fekerlove6881 5 ай бұрын
ውይኔ እናት 😢😢😢😢😢😢
@فطومفطوم-د7ض
@فطومفطوم-د7ض 3 ай бұрын
አኡዙቢላህ ከዝህ ጉድ አላህ ይጠብቀን
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 4 ай бұрын
ፈጣሪ መአት ያውርድባቹ
@Lmlm-j2r
@Lmlm-j2r 5 ай бұрын
በጠም የሚየጠሉ ልጆች ናቸዉ😢😢😢😢
@Musle1234
@Musle1234 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@NejatSultan-fd5rc
@NejatSultan-fd5rc 4 ай бұрын
ያማትራቡ ደነዝ ሊጆች ነጁ ዎለህ ሱበነለህ😢😢😢😢
@Fawuzantub
@Fawuzantub 5 ай бұрын
ትምህርት ይሆነናል እንኳን ሌላሰው ልጅ እናቱን የሚክድቤት ጊዜ ብራችንን እንያዝ የኔ ውዶች
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢ያረቢ እድሜአችሁ ይጠር የቸረገማችሁ ለናንተ ብላ ተከራታ ጭራሺ
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 5 ай бұрын
አላህይቀላቹ፣ባለጌ፣እደዚአይነት፣ሊጅከመዉለድ፣መሀንመሆንይሻላል😢😢😢😢😢😢
@SisayAbebe19
@SisayAbebe19 5 ай бұрын
ማርያምን የኔ እውነተኛ ታሪክ ነው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Sorry. God is good
@עידןחדש-נ6ב
@עידןחדש-נ6ב 5 ай бұрын
እደነዚህ አይነት ልጆች ከመፈጠር ቤቀር
@ያማልቅኔው-ሸ6ፐ
@ያማልቅኔው-ሸ6ፐ 5 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን ፈጣሪ ጥሩ ልጆች ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው ይህው ወለድኩ እንጂ አንድቀንም አላሳደኩ ግን ልጆቼ ነይልን በቃሽ ደረሰናል ከማለት ውጪ አንድቀንም ብር ጠይቀውን አያቁም ተመስገን ፈጣሪዬ
@nawal5119
@nawal5119 5 ай бұрын
የዚይ ዘመን ልጆች ለራሳቸው ብቻ ነው ምያሰቡት
@TersitBelay-m5g
@TersitBelay-m5g 3 ай бұрын
እንደናንተ አይነት ልጆች ከመውለድ ማሶረድ ይሻላል
@OmerAhmedHabonomer
@OmerAhmedHabonomer 5 ай бұрын
ወይኔ እናቴ እኔ ያለ እናቴ ሳአድግ ናፍቆቴ ለመናገር ይከብደኛል ያለው ደግሞ እንዲ ሲሆን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@halom3886
@halom3886 5 ай бұрын
ለናት ምንአባቷ እይባልም ቃላት ምረጡ
@ትግስት-ነ7ሐ
@ትግስት-ነ7ሐ 4 ай бұрын
😭😭😭😭ምን አይነት ልጆች ናቸው
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 5 ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢
@AlebachewFanta-yn1nu
@AlebachewFanta-yn1nu 3 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳየኝ እናንተ ጋጠወጦች ኡኡኡፍፍፍፍ
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 5 ай бұрын
Eer betami yasazizinàli😢😢😢😢😢😢😢
@fekerlove6881
@fekerlove6881 5 ай бұрын
እነዚህ ባለጌ ናቸው ሁለተኛ እንዲህ አይነት ጨካኝ ስዎቹን አታቅርቡልን ሁሁሁሁሁሁ የናት ግፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ 3 ай бұрын
አኔ እናቴ 9 አመት ሳኡዲ ሰርታ ሰማጣ አላቅሽም ብያት አሁንም እናወራ ወድ አስራ አመት ሆነን ታወራን 😢😢
@እመቤት-ነ9ጰ
@እመቤት-ነ9ጰ 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅስ ባጭር ያስቀረው
@hasansyad785
@hasansyad785 5 ай бұрын
አሜን
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 5 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@YordanosYordanos-yj4yi
@YordanosYordanos-yj4yi 4 ай бұрын
Are ewsht new endzih yemyargu ljoch yelum yemayhon ngre atesrubn metfo temry new😢
@kedjasiraj9574
@kedjasiraj9574 5 ай бұрын
ትግስቱን ስጠኝ
@User12073-d
@User12073-d 5 ай бұрын
ምንድ ነው ይሄድራማ የሚያሰተምረው በጣም ነው የሚያሰጠላው ሲቀጥል እናቶች በጣም መጠንቀቅ አለባቸው የዛሬ ልጆች በጣም እራሰ ወዳዶች ናቸው የፈለገ ቢሆን ቅድሚያ ለራሳችሁ ሰጡ አዝናለሁ ያለ ነገር ነው ድራማ ቢሆንም
@saadasaid1559
@saadasaid1559 5 ай бұрын
የኔ ብጤ ፍቅር ነው ላካስ ብስው ሀግር እስራ ስድስት እመቴ የስወስት ውዶች እናት ነኝ ብር ብቻ ነው እሚፈልጉት እኔን አይፈልጉኝም ገና ስየው ልቤ ነካኝ የኔም እጣ ፈታ ይህ ነው
@Danigech1221
@Danigech1221 5 ай бұрын
እና ልጅ የናት ፍቅር ሳያገኝ አድጎ ፍላጎቱ ብር ብቻ ነው እሚሆን ብዙ ሰዎች ገጥማችሀል
@መድናአሠፍአሊ
@መድናአሠፍአሊ 5 ай бұрын
አይዞን ይሄን ካወቅሽ እራሥሽን መሆን ነዉ
@adloshibabau39
@adloshibabau39 5 ай бұрын
ምን አይነት ጨምላቃ ባለጌወች ያጥፉችሁ
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 4 ай бұрын
እእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድነው ድራማ መሆኑን እያወኩ አልቅሽ ነው ያየሁት
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 5 ай бұрын
ይከተሉሽ ፈጣሪ የከፋ ነገር ይግጠማቸዉ
@satgraway292
@satgraway292 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት😢😢😢
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 5 ай бұрын
በርች የኔ እናት ድራማ ካልሆነ ለደንነትሽ የህግ ከለላ ያስፈልግሻል አንቆ እንዳይገሉሽ
@uuaa9157
@uuaa9157 4 ай бұрын
እዴት እደማናዳዱ እነዚህ ልጂ ሳይሆኑ አር ናቸው😢😢😢😢😢
@salem4086
@salem4086 5 ай бұрын
ሲቃዩን አታዉም የተዘጋጀዉን መብላት ብቻ ።ያሳለፊኩት ትዝ አለኝ. ሞቀቱ ሰዉነተን እንደቅቤ እያቀለጠጠኝ. ከጫማዬ የማፈሰዉ ላብ ትዝ አለኝ ሞቁቱ. አሯ ሰንቱ።
@hayathayatti9121
@hayathayatti9121 5 ай бұрын
አፈር ብሉ የእናት ውለታዋ ይህ ነው
@africanwomen916
@africanwomen916 5 ай бұрын
ውሾች፡ አይሳካ ፡እግዚአብሔር ይበቀላቸው፡፡ ባለጌዎች፡፡
@ሙየመድአሕመድ
@ሙየመድአሕመድ 4 ай бұрын
አኡዙቢላ እማይረባነገርእየለቀቃችሑ አታሥለቅሡን😢😢😢
@msfadila5961
@msfadila5961 5 ай бұрын
አርፍ ነበር ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር ❤❤❤❤
@tamasganamlakeantayalkawyi1928
@tamasganamlakeantayalkawyi1928 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢እደዚህ አይነትም ቤተሰብ አለ
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
ኡፋ ጥቅመኞች ከእናታቸዉ ይልቅ ጥቅማቸዉን ያስበለጡ ድራማ ቢሆን እመርጣለሁ እዉነት ባይሆን
@منبويوقت
@منبويوقت 5 ай бұрын
እወይ🎉🎉እኔፈራሁ።
@gufh9364
@gufh9364 5 ай бұрын
አሁን ይህ ምኑ ነዉ እማሰተመረዉ አጭ እናተን ማሰቃይት😢😢
@emaous100
@emaous100 5 ай бұрын
Uffffff betam asikyame let joche😊😢😢😢😢😢😢
@NigusDaribe
@NigusDaribe 4 ай бұрын
አችን አላህ ነብስሽን ይማርው ግን ልጅ እደዚህ ከሆነ ባይወለድ ይቅር የስራችሁን ይስጣችሁ ማፈሪያ ወች
@Samiramohamed-eo6hb
@Samiramohamed-eo6hb 4 ай бұрын
በጣምትግሥተኛናቶየኔሚሥኪንእኔብሆንአናቱንነበርእምለው
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 ай бұрын
አረ ወዳ ምንም ቢሆን እናትን እድህ አያደርጓትም ድራማም ቢሆን ይደብራል😮
@UaeKfn-x8p
@UaeKfn-x8p 5 ай бұрын
Balage dirama warada safari 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jdjfkfjdndj
@Jdjfkfjdndj 5 ай бұрын
ላየው ጀምሬው ነበር ግን ይህን ማየት አልችልም እናት የአለም ባብራት ናት ሴትዮ ይሏታል ሲያስጠሉ ይህን ማይት አልፈልግም ስድ አደግ😢😢😢😢😢
@AaaAaa-c6m
@AaaAaa-c6m 4 ай бұрын
እናተ ልጆች ወልዳችሁ ቅመሱተት
@user-lj7in5vh2ሃና
@user-lj7in5vh2ሃና 3 ай бұрын
ስደት 😢
@YonasWorkineh
@YonasWorkineh 5 ай бұрын
እርጉም ልጆች ይህ ድራማ ያማይማስል ነጋር እርጉሞች
@MeskiGeta
@MeskiGeta 5 ай бұрын
Indasekayush yisekayu tesedido inesum 😢😢😢😢
@hani9864
@hani9864 5 ай бұрын
የሰለቸ ኩክ ክክክክክ መጥተ ካል ከከከኩ ሃሃሃ ካካካ ከመሰለ ክ ክክክክ ህህ ያንካካሽ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 5 ай бұрын
ወይኔ እድሜያችሁን ያሳጥረዉ😂😂😂😂😂
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ፅናት ሰራተኛ የሚባልገው ልጂ መጨረሻ
6:25
ፅናት ሚድያ
Рет қаралды 3,4 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
አሰሪዋን የምትደበድበዉ ሰራተኛ
23:37
Libas tube
Рет қаралды 198 М.