KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በእህቷ ማንነት አፍራ ሰራተኛ ያረገቻት ሴት መጨረሻ
19:44
ሰበር ሰበር - አስፈሪው እሳት ቀጥሏል የተረፈው የኢትዮጵያዊቷ ቤት አስደሳች ዜና ከጋዛ ተሰማ
17:09
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Air Sigma Girl #sigma
0:32
ድንግል ነኝ ብላ እያሰበች ነብሰ ጡር ሆና የገኘችው ሴት አስገራሚ መጨረሻ
Рет қаралды 639,933
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 101 М.
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Күн бұрын
Пікірлер: 345
@YemikirWorku
11 ай бұрын
ሰዉየዉ ጥፍት ለምን የለበትም ከመጣሽ ብሎ ከመቀበል ተነስቶ ክፍሉን ጥሎ አይወጣም ነበር በርግጥ ከሰዉየዉም ብዙ መልካም ነገሮች ነበሩት ነገር ግን በጣም ተሳሳተና ጥሩ ዉን ስራዉን ብልሽትሽት አደረገዉ ለማንኛዉም ለሱም ለሷም ከእንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ይሰዉር
@muradMehmud
7 ай бұрын
14:23
@raspict
11 ай бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ
@FebenYemane-g9r
11 ай бұрын
የስደት እህቶቸ በያላችሁበት ሰላም ስኬት መትረፍረፍን ተመኘሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ህመም ችግር ጭንቀት አይድረስባችሁ አሜን
@የተዋህዶልጅኔኝ
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@LoveLove-l8d
11 ай бұрын
አሜን(፫) ❤❤❤❤
@ساره-س7ث4ق
11 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@kidyedegel5784
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤❤❤❤❤❤
@monashmeis8445
11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@زينهاثيوبيا-ع2ط
11 ай бұрын
የዛሬው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ባህል ክፉ ቢሆንም ሌላ ባል ማግባት አያስፈልግም ለዛው ሴት ልጆ ከእንጀራ አባት ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭
@Ahmad-nh3ph
11 ай бұрын
እውነትነው
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
10 ай бұрын
እውነት ብለሻል እህታችን ላለት ከወለዱ ሌላ አለማግባት ነው እኔም እናቴ ሌላ አግብታ አንድ ልጂ አለው እና አብሮን አድጎ ግን አንድ ቀን እናቴ የለለችበት እህቴን ሊደፍራት ሰው ደረሰላት እግዚአብሔር ይመስገን በዚያው ተለያዪ ነፍሱን ይማረው ዛሬ አነሳሽኝ አይበለኝ እና
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
10 ай бұрын
በእውነትቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሲቀጥል ሰውየው ጥሩ ሰው ሁኖ እያለ ግን ምን እሯቁቷን ብትመጣበት ማድረጉ ትልቅ ጥፋት ነው ልጂትዋስ ታማ ተባለ የሱስ እንደትስ ታዘዘው 😅እኔ ወንዶችን በሩቅ ብያለሁ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
11 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@hawayamem2305
11 ай бұрын
አሚን አብሽሩ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
11 ай бұрын
እሺ
@kiyaendris
11 ай бұрын
አሚንንንንንን😢
@YmrrkPLpcpcqd
11 ай бұрын
አብሽሪልኝ❤❤እህት🎉🎉🎉
@merong-g6w
11 ай бұрын
አሜን🙏🙏አይዞሽ ማርየ❤
@ናይመጀመርታጥበብፍርሃትእ
11 ай бұрын
እንዳዉ ሴቶችየ ሴት ልጅ ወልደን ትዳራችን ወይም ፍቅራችን ላይ ችግር ካጋጠመን ለ ልጃችን ስንል ምንም ኣይነት ግንኝነት ላይ ባንገባ ሳይሻል ኣይቀርም እናስብበት
@h8272
11 ай бұрын
ልጁቱ ታማለችጅ እሱ አይደለም ጥፋተኛው❤❤❤ልጁቱ ሰይጣን ይዟታል
@AlalaLulu-co2pq
11 ай бұрын
ፍትህ ለሶፍዉ እና ለብርድልብሱ😂😂😂😂😂
@Brhan-ut9wy
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም ፍትሕ ሌላየለምደ አመታት አሥቆጠራሀሀሀ😂
@sawa8227
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@safinskia1946
11 ай бұрын
ለምን ፓርትይ አታቋቁሙም
@SaniMohammed-o7c
11 ай бұрын
ወላሂ እኔም ልል ነበር 😂😂😂😂
@Mary-un5ji
11 ай бұрын
😂😂
@msfadila5961
11 ай бұрын
ስት ታኙ ለምንድነው የመኝታ ቤተቹን በር የመትቆልፉት ፍትህ ለአይነችን
@melesetadesse303
11 ай бұрын
እባካቹን እያሟረታቹ ይህንን ክፉ መንፈስ ወደአገራችን አትጥሩ ለብር ብላቹ ጭንቅላታቸውን ለሌላ ፈጠራ ተጠቀሙበት ጉዶች
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
11 ай бұрын
ይሔ ሰዉዬ ግን በቃ ከድንግልና ዉጪ አይሰራምንዴ አንዴ በጓደኛ አስደፈረ አንዴ ራሱ ደፈረ አንዴ ከጓደኛጋ ሁኖደፈረ እረ ኡኡ ዉጡ ከድንግልና ዋይ😂😂😂
@zemnaygetu-gl3cw
11 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ በዚህ አይነት ትዉና ብቻ ሳይሆን በእዉንም ያዉ ነዉ የሚሆን ይብላኝ ለሚስቱ
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
11 ай бұрын
@@zemnaygetu-gl3cw በጣም ወላሒ አዛገንኮ😂😂
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@AbdulkariimkaliifaaHussen
6 ай бұрын
qashti
@Nazrwete
11 ай бұрын
የእንጀራ አባቷ ይቅርታ ሊደረግ ለት ይገባል ምክንያቱም ፈልጎ አይደለም 😢😢
@ktube8920
11 ай бұрын
የኔ ጥያቄ መኝታ ክላስ ቁልፍ የለውምዴ እንዴት ሠው ሲተኛ በር አይቅልፍም
@Kedija-t9w
11 ай бұрын
ድራማ ነዋ
@gantgant6451
11 ай бұрын
ድራማ መሆኑን ረስተህ ነዉ😂😂
@GyyTg-u5m
6 ай бұрын
ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህይጠብቀን
@Alem11Diko
11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከንደዛ ሀይነት በሽታ ጠብቅና አሜን😂😂😂😢
@freTigray-fk7qn
11 ай бұрын
እኔም አለሁ ለሊት ለሊት እነሰለሁ😢😢
@መሲየራያዋ
7 ай бұрын
@@freTigray-fk7qnወይኔ😢
@ayelechdabesse7483
7 ай бұрын
አይዞሸ እህቴ አባታችን ሆይ በይ እና ተኚ😢😢😢@@freTigray-fk7qn
@EeEe-s5w
11 ай бұрын
ሰውየው ጥፋት የለበትም😢
@FirewZure-ge6jr
6 ай бұрын
እና እሱ ምን ማድረግ ነበረበት እሱ በግፍ አልደፈራትም እንዲያውም እሷ ነች በግፍ የደፈረችው መጠየቅ የነበረባት እሷ እንጂ እሱ አልነበረም😂😂😂😂😂😂
@EmabatChakola
2 ай бұрын
ያዛዝናል😢😢😢😢
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
11 ай бұрын
በስመአብ የማንሰማው የበሽታ አይነት ያለም በጣም ያስፈራል
@AsisiEthiopia
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mihretdegemu8801
5 ай бұрын
በ ድሪም ዎልከር በሚባል የበሽታ ስም የስንቱን ቤት በአንደዚህ አይነት ሀጥያት እየጣለ ትዳር የምያስፈርስ አራሱ እርኩስ መንፈስ ነው የሱን ሴራ አውቆ በሃይማኖት ከመትጋት ይልቅ ለሀጥያቱ ሰበብ የሚሆን የ በሽታ ስም ሰተን መንፈሱን አንግሰን አንድጫወትብን ፈቅደን ህወታችንን የምናበላሸው እኛው እራሳችን ነን ንቁ!!! የመናፍስትን ሴራ አውቃችሁ ተተጠበቁ!!!!, ገጠመኝ የሚለውን የ መምህር ተስፋዬ አበራን መንፈሳዊ ትምህርት አዳምጡ ይሄንን አራሱ አዛው ውስጥ በትክክል የተፈጠረባቸውን ቤተሰቦች ታገኛላችሁ አና ገብታችሁ ተማሩ!!!!!
@hailem9116
10 ай бұрын
ለምትሰሩት ድራማዎች አሳማኝ የሆኑ ነገሮችን ማድረግ አለባችሁ በዶክተሩ ቦታ የሰራችሁት ስህተት ነው አለባበሱ የጸጉር አቆራረጡ አነጋገሩ ምንም ዶክተር አይመስልም የፊልሙ ዳይሬክተር ይህንን ከግንዛቤ ማስገባት ነበረባችሁ
@rabiar1072
6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ልይሽሀገሬልይሽ
10 ай бұрын
ወይኔ ወንዶች ግን ስሜታቸውን ለክፉ ቀን እንኳን ስሜታቸውን አይቆጣጠሩትም መቆጣጠርስ ካልቻሉ የማይፈልጉት ልጅ እንዳይፈጠር ውጭ ቢያፈሱት ምን አለበት ለምን ድርርቦሽ ጥፍት እንደሚፈፅሙ ለምን ሀላፊነት እንደማይሰማቸው ከግዜው ስሜታቸው በላይ ማሰብ ለምን እንደማይፈልኩ ይገርሙኛል ይሄ ፊልም ነው በእውነቱ አለም ይሄኑ ነው የሚያደርጉት
@dawg929
6 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ቆንጆ ናት
@ሰላምነኝየራሳዋ
11 ай бұрын
ካለ ድግል የማታቁ ፍጥረቶች ቱጌታዬ😂😂😂😂😊
@Abello-g5j
11 ай бұрын
Mirt ena astemari tarik new
@Tነኝየፋኖወዳጅ
9 ай бұрын
ፈጣሪሆይ ከደዚክ አይነት በሽታ ጠብቀን😢😢 😢😢
@habebahabeba6108
11 ай бұрын
ያሳዝል ወላሂ
@dradedahaileslassie4974
10 ай бұрын
ፊልሙ እንደ አጠቃላይ ጥሩ ነው፡፡ ግን ልጅቷ ስሊፕ ሲክነስ ካለባት፣ እናቷ እያለች ለምን ይህንን ምልክት አላሳየችም? እንዲሁም እናቷ ጋር እያለች፣ ከዛም በፊት ከሁለቱም ወላጆቿ ጋር እያለች ምልክት ማሳየት ነበረባት፡፡ ለሌላ ጊዜ ሕክምና ነክ ጉዳዮችን ስትሠሩ ሐኪም አማክሩ፡፡
@AdisBesahad
10 ай бұрын
አዎ ሴቶች ስትባሉ ትደር ትይዙና በትደራችሁ ላይ ትንሽ ችግር ስመጣ ትዛሉና ከቤት ትወጣላችሁ ሌላ ነገር ውስጥ ትገባላችሁ ልጆችን ከአበታቸው ትላያላችሁ ይህ ችግር ይህ ችግር የእናታቸው አርቆኣላመሳብና በተላይ ከወለዱ ቦሃላ ምንም ልጅ ከአንተ ጋር ያሚራልና እኔም ቁስል አለብኝ😢
@ግዜለኩሉጩና
11 ай бұрын
ቆይ ግን ለምንድነው መኝታ ቤታቹን የማትቆልፉት
@YerosenMulu
8 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ እውነት ከዚህ ይሰውረን ሰውዬውን ግን እዛው እገለዋለው
@ktube8920
11 ай бұрын
ድንግልናሽን አጥብቀሽ ያዢ በሉኛ 😂😂 እኔም ጧት ስነሳ አልጣው አንጅ ሌላው ቀላል ነው 😂😂 ለባሌ ኢንሻ አላህ
@Fatima-jn8tk
11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አጥብቂ😂😂
@zeinebaabdul2925
11 ай бұрын
ሰሞኑን ምነው ፊልሙ ሁላ ስለድግልሆና እንደ ድግልናዋን ሽጠይ ከቅልፏ ስትነቃ አጣይው ሆ አበዛችሁት
@giasbd1278
11 ай бұрын
በጣም ወላሂ😂😂😂
@MedinaA-q3m
11 ай бұрын
አሁንማመደበሪአረጉን😂😂😂😂😂😂
@ayantugetahun6868
11 ай бұрын
Koy sewuyew sram yelewum kenun mulu kitchen🤔🤔🤔
@zeharaenderse4119
10 ай бұрын
ሰዉየዉ ምንም ጥፋት የለበትም😢😢
@babys7570
11 ай бұрын
አረ አጎቴ አንደዚህ ነገር አለበት በአንቅልፍ ልቡ ኤሌክትሪክ ይሰራ ነበር 😢የርስዋ ከባድ ነው አያድርስ አትፍረድ ወገን😢
@ኢማንዩቱብ
10 ай бұрын
👍👍👍👍
@ጀሚላሸዋአንፆክያ
11 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ምድድው ያለድግልና ድራማ አታቁም እዴ ሆይ ሊላ ድራማ ታጣቹሁ አርፋቹሁ ተቀመጡ ድራማውም ቤቱም የቤት ቁሡ ሁሉ የማይቀየረ ጉድ እኮነው😊😊😊
@صوفيه-ص9ي
7 ай бұрын
Amin
@kiyakiyya
9 ай бұрын
Acting is not like the trues way bc acting is no like bc we have break the good ways of a person😊
@FugEro
11 ай бұрын
አቤት ውሸት ሰው በእንቅልፍ ልቡ ሄዶ ሳያቅ መደፈር😅😅😅
@nahomiworku5247
11 ай бұрын
ያጋጥማል ውሸት አይደለም
@mahletberhan7005
11 ай бұрын
🤣🤣
@meremamuhye8988
11 ай бұрын
ይኖራል በህመም ምክንያት በእንቅልፍ ልብ ሰውም እስከመግደል አለ መጥፎ ነው
@FugEro
11 ай бұрын
@@meremamuhye8988 አረ እኔ ሠምቼ አላቅም እፊልም ላይ ግን አይቻለሁ
@MisrakMengistu-yd5dk
11 ай бұрын
😂😂😂
@SadaaQasoo-c9s
4 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@kiyakiyya
9 ай бұрын
Ersua nat ydfrchew 😢
@MaMa-u3s6i
6 ай бұрын
🙊🙊😁
@MasiMan-sd1gu
11 ай бұрын
እግዞ ወይ የኘ መጨረሻ ወይ እች ከንቱ አለም አቤት
@merong-g6w
6 ай бұрын
ምኑነዉ እግዝኦ የሚአሥብለዉ
@Fatomh-jk8he
7 ай бұрын
አሚን
@ኢየሱሰጌታነውደስዬመሥ12ን
11 ай бұрын
የእንጂረ አባት ጥፈት የለም ልጂቴሀ ነው 😢😢😢😢😢
@HayaGarls
10 ай бұрын
Subahaani alhaa
@ሪችፍቅር
11 ай бұрын
ምንዲነዉ ደግል ደግል የምትሉት ሆ እኔ እራሱ ጠፍቶኛል ዲግሌ😮😮😅😅😅😅😅😅
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
11 ай бұрын
ቱቱቱ ያችስ ከፋ ደሞያች ወየት ህዶይሆን😂😂😂😂😂😂
@ፋፊወሎየዋ-ፐ7ሠ
11 ай бұрын
እረ ወየው በሳቅ የስራሽን አች ከቱ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ሰ1ሸ
11 ай бұрын
እየታወቀሽ ታልጣልሽው አይጠፋም ባለቤቱን በደብ መርምረህ ፈልገው በይው 😂😂
@aminathassen6428
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AssAsd-x7j
11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢
@HalimaAhamaf
11 ай бұрын
ምነዉ ፕራኩም ዲራማዉም ስለድግልሆነ ሰሞኑን😂😂😂😂
@SamsungA-od5ez
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@1birryoutube
7 ай бұрын
እና አንቺ ያደረግሽውን እሱ ማድረግ ምንድነው ጥፋቱ?
@AsisiEthiopia
7 ай бұрын
Hii
@hybye5956
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢azyeh
@gufh9364
8 ай бұрын
አሁን ይች ተደፈረች ነዉ ወይሰ ደፈረች እምባለዉ😂😂😂😂
@meryemtemama6201
11 ай бұрын
ቆይ አሁን ተደፈረች ነው ሚበለው ወይስ ደፈረች
@Nazrwete
11 ай бұрын
እኔም ግራ የገባኝ እሱ ነው 😢
@meryemtemama6201
11 ай бұрын
@@Nazrwete ግራ ነው ነገሩ
@ZinatEbrahim
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@yifattech266
10 ай бұрын
@meryemtemama6201 ክክክ ደፈረችውእጂ
@TiruneshMekonnen-ge6fg
8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@senduworeku9539
11 ай бұрын
Segamere tefatu yace nawe sate lege tease ena amenase tehegalase
@bitaniatemesegen5437
11 ай бұрын
😢 በጣም ያሳዝናል
@محمدعلي-غ7ش6ج
10 ай бұрын
😭😭😭💔
@AdisBesahad
10 ай бұрын
ቆይ ሴቶች መጀመሪያ ስታገቡ ከወላዳችሁ ቦሃላ በምንም መልኩ ችግር ልያገጥማችሁ ይችላል ታዲያስ የልጆች አባታቸው በህይወት እያለ ለምን ሌላ አማራጭ ትፈልገላችሁ ለልጆቹ አተስቡም ማለት ነው ይህ የመጣው የናንተህ አጉል ውሳኔ ነው
@Asa-bq9dc
9 ай бұрын
ምንው በሴት በሴት ቢቻ ፈረድክ ወንዶቹ ምናለ ምስቶቻቸውን ተንከበክቦ ቢይዙ. ውጭ ውጭ በያዩ. እናት ልጅዋን ጥለ አቴድም ነበር
@dibootube816
11 ай бұрын
😍😍👍👍
@Fifolifo-re8gz
6 ай бұрын
ልምድ የሌላት ሴት እንዴት ገልባ ትሰጣለች!
@ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
11 ай бұрын
እስተማሪነው😢
@Aaaa-td5nw
10 ай бұрын
emiysdenget film
@meryemtemama6201
11 ай бұрын
ሁልጊዜ አንድ ቤት ነው የምተሰሩት ቢየንስ ሶፈውን ቀይሩት
@Mekiii998
11 ай бұрын
እሺ ዉዴ ብር ላኪልኝና
@RHAMAYGATA
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
11 ай бұрын
@VPhonetastic 😂😂😂😂
@Rahma-w1r
11 ай бұрын
ምን አገባቺሁ
@Mekiii998
11 ай бұрын
@@RHAMAYGATA 😘
@aberamolla6136
9 ай бұрын
this is some what wrong decision on amare" chlot. 7 years so long she .....
@SitotaKifle
2 ай бұрын
ሀይዌ 26:38 ይ ❤❤❤❤❤❤
@አላህሆይበእዝነትህአሰበን
8 ай бұрын
የሚያሳዝን ነው
@NasirArgada
11 ай бұрын
🎉ኤሄ ሰው ስራው ብቻ ቱንኮል ነው
@NewUaq-t5w
10 ай бұрын
በጣም
@HhhhH-cm7zp
3 ай бұрын
እሷነችደፋሪእሱአልገባኝም እሱመቸፈለገ እስገድዳዉ😂😂
@Asa-bq9dc
9 ай бұрын
በጠም የሰዚናል ግን መደሀንት አለው ወይ. አለህ ይጠብቃን
@gufh9364
8 ай бұрын
የሰሞኑ ድራማ ሁሉ ሰለ ድንግል ነዉ እሳ የምሉት ምንሼ ነዉ😂😂😂😂😂😂
@ShakalpJojo
11 ай бұрын
ጥሎብኝ ቦርጫም ወድ አልወድም 😂😂
@agncheasnake2981
11 ай бұрын
አንዴ ከነፋሽ በኋላ ትወጅው አለሽ 😅❤
@ShakalpJojo
11 ай бұрын
@@agncheasnake2981 አይባልም 😂😂😂
@teenamedu3121
11 ай бұрын
ልክ እንደኔ
@MmSs-v2t
11 ай бұрын
እኔም😂😂😂@@agncheasnake2981
@hanayetaye2234
6 ай бұрын
እኔም
@مغرمالعسيري-ش3ع
9 ай бұрын
ያሳዝናል
@tup6492
11 ай бұрын
Ft😂la dingilina😅😅😅😅
@ሰደተኛዋሀላሌንናፍቂ
11 ай бұрын
ይሄብድልብስ ስትሰው ነው እሚዥልጠው ፍትህ😅😅
@ayulove2027
11 ай бұрын
በናታችሁ ፊልም አሰሩኝ
@teenamedu3121
11 ай бұрын
እውነት ነው
@sega4182
11 ай бұрын
🙇♀️😭💔💔
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
11 ай бұрын
እረ ወንዶች ስሜታቹን ያዙ 😂😂😂😂😂😂😂
@ayishaatisha8475
11 ай бұрын
ከባድ ነው 😥😥😥😥😥😥😥
@masaratmasarat-tc5op
11 ай бұрын
የሰሞኑ ድራማ ሁሉ ስለ ድንግልና ምንሼ😂😂
@addisemetiku1495
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@اصيله-ذ7م
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@JemalJemal-dj3mn
11 ай бұрын
ከዚህአላህይሠውረንያሳዝናል
@TeowdrosGetachew
11 ай бұрын
So what?is not a big deal!
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
11 ай бұрын
የካሜራ ጥራት ያንሰዋል ምንም አይልም ቤትም ቀይሩ ይሃ ሰውዬ የኢትዮቢያን ሴት ድንግል የጨረሰው እሱ ነው የሚመስለኝ ሆይ የድንግል ሱስ አለበት እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😂😂😂
@mayakabsh5515
11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
11 ай бұрын
@@mayakabsh5515 kkkkkkkk
@weynshetwudima-cc6cs
11 ай бұрын
የድራማዎች ቤት እና እቃው ሚመሳሰልብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን😂😂😂😂
@SilsKar
11 ай бұрын
እረ አድቤትነው የሚሠሩት
@weynshetwudima-cc6cs
11 ай бұрын
@@SilsKar እኔ እኮ ግራ ገባኝ😂😂
@fatimahhasan7008
11 ай бұрын
ሰላም
@MeskeremMeskerem-o2z
11 ай бұрын
አረ እኔ ምን ልሁን እኔ 😢😭😭የእህቴ ታርክ ነው ዎይኔ😭😭😭😭
@HdyUet
11 ай бұрын
አውውላሂፍትህህህህህህ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@sofiyahusen-uz5zv
9 ай бұрын
Oh
@ةةت-د7و
10 ай бұрын
ወዶችሲባሉ ልክስክስናቸው ደሞሷ ማመኗ
@Sumeyaadem
11 ай бұрын
ምን ተፈጠረ እህቴ
@ቲቲጋልውቅሮ
10 ай бұрын
🥰
@chth9545
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Dsa543-m2v
11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@የፍረኪማyoutube
11 ай бұрын
ኢሄ ሰውዬ ከድንግል አዮጠም እዴ ሁሌ ድግል ድንግል😂😂😂
@NewUaq-t5w
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tegardaworku-mm6lh
11 ай бұрын
ድንግል ግን ምንድን ነው 😂😂😂😂 እኔ ግራ ገባኝ😊
@አይደለም
11 ай бұрын
ያልታረሰ መረት ነዉ
@AsgSha-z2k
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@AsgSha-z2k
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tegardaworku-mm6lh
11 ай бұрын
@@አይደለም እውነት በሉ አላሳርሰውም ሆ
@Mንኝ
11 ай бұрын
ምንነው ሰሞኑን ድግሞ ከድግል አለወጣ አላቹሁ ሆ😂😂
@SamsungA-od5ez
11 ай бұрын
😂😂😂
19:44
በእህቷ ማንነት አፍራ ሰራተኛ ያረገቻት ሴት መጨረሻ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 313 М.
17:09
ሰበር ሰበር - አስፈሪው እሳት ቀጥሏል የተረፈው የኢትዮጵያዊቷ ቤት አስደሳች ዜና ከጋዛ ተሰማ
Abel Birhanu
Рет қаралды 34 М.
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
25:40
ለ21ዓመት ከባሏ የደበቀቻቸው ልጆቿ ድንገት ቤቷ የመጡባት ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 161 М.
29:43
ዕንቁ (ክፍል 41)
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 98 М.
10:24
“Wasiirkaas Madaxweynuhuunba magacaabe meel uu haystaa ma jirto…”Wasiir hore Buuni
Kulan Media TV
Рет қаралды 11 М.
1:04:03
በያይነት በአንድ ድስት ይሰራል / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 72 М.
25:14
እፀድቃለሁ ብላ ባስጠጋቻት የእህቷን ባልና ትዳር የቀማችው ሴት አስገራሚ መጨረሻ
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 452 М.
30:13
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 216 М.
28:05
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 670 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 572 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 118 М.
24:34
የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 845 М.
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН