እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast

  Рет қаралды 29,986

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 8 ай бұрын
ኪሩ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክክ የምትገርመኝ ነገር ትህትህናክ ና ብስለት ነው ስላላገባህ በለትዳር ውስጥ ያለውን ጭቅጭቅ ብዙም መናገር ስላልፈለክ ብስለትክን ይናገራል በርታልን ኪሩ
@alemendres
@alemendres 8 ай бұрын
አሀዱዬ የዘመኔ ምርጥ ወጣት ዝም በላቸዉ አንተ ❤❤ልብ ያለዉ ልብ ይበል አለ ያገሬ ሠዉ በርታልኝ ወሬህ ጣፋጭ ነዉ በእዉነት የታነፀ ወላሂ❤❤❤❤
@abebaalemayehu4171
@abebaalemayehu4171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ!! ዋናዉ አላማ መደማመጥ ተነጋግሮ መግባባት ነዉ በጣም የሚያስደስት ነገር ቢኖር የሚያዳምጥ የሚረዳ ሰዉ ነዉ!! ሁሉም የተናገርከዉ አስተማሪ ነዉ Thank you!!
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
ትክክል እኔ ከብዙው ፍተነበበሆላ እድሀለሠው ሠቶኘል አልሀምድልላሂ
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 13 күн бұрын
ኪራ ገራሚ የሆነ ምክር ነው በአሁንዋ ሰአት ወሳኝ ነገር ነው ያቀረብከው አመሰግናለሁ።❤
@HaHay-s9g
@HaHay-s9g 7 ай бұрын
እውነት ነው ብዙ ትዳሮችን አለመደማመጥና አለመስማማት ነው ያሉት አንተ የምታረጊያቸው ቪዲዮዎች ሁሉም በጣም አርፍ ነው አመሰግናለሁ
@ZertihunButu-x3x
@ZertihunButu-x3x 6 ай бұрын
ኪሩዬ ወንድሜ መጀመሪያ አመሰግናለሁ በቅርብ ቀናቶች ውስጥ ነው ያንተን ንግግሮች መከታተል የጀመርኩት የሚገርምህ አብዛኛውን ስትናገር እኔን የምታውቀኝ ይመስለኛል ጥሩ ትምህርቶችን ያገኘሁባቸውም አሉ በርታ አንድ ነገርግን ግን የበለጠ አጥብቄልሀለው ኪራዬ ብዙ ሴቶች መደመጥ እንፈልጋለን ቦታ ቢሰጠን ብዙ ነገር ቀይረን እናሳያለን ያንን እድል ባይነፍጉን ጥሩ ነው አለበለዚያ ግን ንቀት ስለሚሆን ቀኝ ኃላ ዙር ያለች ቀን መድፍ ቢተኮስ ዞር አትልም።
@TihitinaTefera-sl2ft
@TihitinaTefera-sl2ft 7 ай бұрын
ዝም በላቸው እሾ አንዳንዶቻችን ገና ይቀረናል ሲሸጥል ከትዳር በፊት relationship አይቀድምም እንዴ?አንተ የኔ ምርጥ ነክ ብዙ ነገሮችክ ጠግነውኛል አሀዱ🙏🙏🙏
@sewihebite
@sewihebite 3 ай бұрын
ሄዬ ልጅ ይገርመኛል በቃ እኔ ያለዉበትን ስሜት ነው የሚናገረዉ እና ወጣቶች አዳምጡ ካዳመጣችዉ ፍቅራችን አታጡም ብዙ ነገር ታተረፋላችሁ ከእግዚአብሔር በታች እንዲህ ያለዉ ሰዎች ያስፈልጋል ያቀረታተናል ግን ከችላችዉ በርቀት ፍቅር አትጀምሩ እመም ነው ትርፍዉ ከተሞከሮ ነው የፈለገ ብትዋደዱ ከፋተት ይፈጠራል አጠገብ ሁነ ነገሮችን እንዳትፈታ እርቀት ላይ ነክ እና ይከብዳል ብች እግዚአብሔር ለሁላችን የምንመኝዉን ፍቅር ትዳር ይስጣችሁ አንተም ደሞ የምትረዳ የምታከብር ሚስት ይስጥ 🥰🥰🥰እንወዳለን
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን የተናገርካቸዉ ሁሉ ትክክል ነህ።ሲጀመር የምንወደዉ ሰዉ ሲሆን እኮነዉ የምንቆጣዉ ችግር ሲኖር የምንናገር ለእሱ በልባችን ካለዉ ቦታ ፍቅር አንፃ እንጅ ዝምብ ዘገተን በአርምሞማለፍ እንችላለን። ቀዉስጣቸዉ ያሉ ጥቃንን ነገሮ በንግግ ብቁጣ ሊወጡ ይችላሉ ከዚህ ፍቅር ይቀጥላል ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የተፈጥሮ ባህር ያረዳድ የአመለካከት ልዩነትአለ። እኔበምት ሰራቸዉ ስራወች እራሴ እያየሁነዉ ችግሮቸን አስተካክየ መልካሴት ለመንሆን ለእራሴለአዳሜም ጭር ክክክ የምሬ ነዉ!!!!እዉነተኛ ፍቅር በልባችን ካለ እኮ ሁሉን እንችላለ ስለፍቅር ስንልን ልብ ለልብ ከተገናኘን ማለቴ በእምነት ከፀለይን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
ኪሩቤል በጣም እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ግጭት አይጠፋም ጉልቻና ጉልቻም ይጋጫል እንኳን ሰው ነገርን አለማካበድ መታገስ ተመስገን አምላኬ🙏❤❤❤🎉🎉
@TembitTembit
@TembitTembit 8 ай бұрын
የምትለው ሁሉ ልክ ነህ የሚረዳህ ሲሆን ነው እኔ ሰልችቶኛል ሰላምክ ይብዛ
@BetelehemGetachew-y6l
@BetelehemGetachew-y6l 8 ай бұрын
ከአንተ ብዙ ተምሬአለው በጣም ጥሩ ጥሩ ነገር ነው የምትናገረው ትክክለኛውን ነገር የምታወራው እኔ በራሴ በኩል በርታ ቀጣም እወድካለው የምር
@Tgs542
@Tgs542 8 ай бұрын
እኔ የምያዳምጠኝ ሰው በጣም እወዳለሁ ልክ እንደ ዋንድሜ, እና አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️♥️♥️
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 8 ай бұрын
ኪራዬ ተባረክ በጣም መልካም ሰው ነህ ፕሮግራሞችህን አልፎ አልፎ ነው እማየው እሚገርም አስተሳሰብህ እኔ ስናደድ መጥፎ ቃል እጠቀማለው ፍቅረኛዬ በጣም መልካም ሰው ነው ኪራዬ በጣም አመሰግናለው ከአሁን በኋላ መጥፎ ቃላት አልጠቀምም
@Hayattube345
@Hayattube345 2 ай бұрын
ጎበዝበርታእናመሰግናለን
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 8 ай бұрын
በነገራችን ላይ አንተ ምርጥ አስተዋይ ሰው ነህ በርታ❤
@ZemZem-fz7he
@ZemZem-fz7he 8 ай бұрын
ወላሂ በትክክል ማሻአላህ በጣም እናመሰግናል
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
ኪራዬ እንክን ስላም መጣህ የምትለው ነገር ሁሉ እውነት ነው ግን ሁሉም ሰው ሀሳቡን አይርዳም እኮ እኛ ሰዋች ከባዶች ነን
@MmKk-i3g
@MmKk-i3g 8 ай бұрын
ትክክል ነህ ወድም የምር እምገርም አስተሳስብ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@godislove1474
@godislove1474 8 ай бұрын
I love you brother you are wonderful. Thank you for sharing and your advice. You are blesse your Eritrean, sister from UK 🇬🇧
@Ahadumedia
@Ahadumedia 8 ай бұрын
Wow, thank you
@kuikash-dw6qz
@kuikash-dw6qz Ай бұрын
ማሻአላህ ትክክል ነህ ወንድሜ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 8 ай бұрын
Kiraye yene wid wendm zim belachew ewnet yemiyamew sew yibezal kira berta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 8 ай бұрын
አንተን የሚተቹ የሚቀኑብህ ናቸዉ እኔ የማልሰማህ ብዙ ስለ ፍቅር ስለተጎዳሁ የምትለዉን ሁሉ በህይወት ኑሬ ስለማዉቀዉ ነዉ ጥሩዉም ናፍቆትን መጥፎዉም ስብራቴን ስለሚያስታዉሰኝ ነዉ እናም በርታ❤
@TewdrosAsmamaw
@TewdrosAsmamaw 8 ай бұрын
ኪራዬ ምርጥ መካሪያችን ወንድማችን ነክ በርታልን ❤
@konjittadiwos6074
@konjittadiwos6074 8 ай бұрын
ኪራዬ በጣም ጀግና ልጅ ነህ በርታ ❤❤I love you so much ❤❤ God bless you 😇😇🙏🙏
@helentekeste6811
@helentekeste6811 8 ай бұрын
It's true you are alright. I agree with you 💯 ❤🙏 you are blessed and smart 🙏
@alemsemu7617
@alemsemu7617 8 ай бұрын
በጣም ትክክል እኮ ነህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@mekdesbayue6310
@mekdesbayue6310 8 ай бұрын
ሰላምህ ብዝዝት ይበል ከነ መላ ቢተሰብህ 🥰ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ካንተ በርታ ♥️
@SalamSal-t9d
@SalamSal-t9d 8 ай бұрын
ክራዬ እነት ቀጥልበት በርታ
@mikayotuber
@mikayotuber 6 ай бұрын
brazer bertaln 👏👏👏👏👏👏👏
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 8 ай бұрын
keru yanya jagen wademe baretalen ya metasetalalefawo temeheretocheke baxame arfi new ❤❤❤❤
@Messiy-n3j
@Messiy-n3j 8 ай бұрын
በርታ
@DanaytHAGOS-ip1zv
@DanaytHAGOS-ip1zv 8 ай бұрын
Amazing 🎉🎉🎉
@TaduGonfa
@TaduGonfa 8 ай бұрын
Kira mastwalhi eigz nw yesthi gobezi barta
@meronme300
@meronme300 8 ай бұрын
ዎንድማቺን ተበርክ ምክርህ በጣም ደስ ይላል❤️🙏
@Mahiabiyot-n5y
@Mahiabiyot-n5y 8 ай бұрын
ኪራችን ተባረክልን
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 8 ай бұрын
Thanks kiru🙏
@komarii23
@komarii23 8 ай бұрын
በርታ ኪራ
@merrymerryta
@merrymerryta 8 ай бұрын
በምንድነው የምናገኝህ ኪሩ plss
@ታደልችታከለሚ
@ታደልችታከለሚ 8 ай бұрын
ባርታ ጎበዝ ናክ ሁንት ተከለለ ❤️❤️❤️❤️
@Mekdes-q4y
@Mekdes-q4y 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም በጣም ነወ እኮ የምወድው ምክርህን
@edenabera-kp2cp
@edenabera-kp2cp 8 ай бұрын
ሁሌም እወድሃለው❤❤❤
@tejewere7246
@tejewere7246 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ልጂ ነህ በርታ
@Semere_T
@Semere_T 7 ай бұрын
Amazing🎉
@SadaHousen
@SadaHousen 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
@sitoahmed
@sitoahmed 8 ай бұрын
ኪራዬ የምወድክ በጣም ውውውድድድ ❤❤❤❤የማርግክ እዳንተ አይነት ወንዶች ይብዙ❤❤❤❤
@sosenaabera3619
@sosenaabera3619 Ай бұрын
BETAM NEW YMMAREBEH KETELBET ENAMESEGNALEN KIRU
@meazamengistu3277
@meazamengistu3277 Ай бұрын
You are very capable, do your job, you have many followers who want you, don't give room to rumours.
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 8 ай бұрын
You are the best, ❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@BakkasheGadafaa
@BakkasheGadafaa 8 ай бұрын
Thank you so much ❤
@chg7617
@chg7617 8 ай бұрын
ፈጣሪያሸልህ
@hilinaabera1348
@hilinaabera1348 8 ай бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን
@selamawittedla5636
@selamawittedla5636 7 ай бұрын
Thanks kira❤
@SebleAbebe-j5s
@SebleAbebe-j5s 2 ай бұрын
Kiraye yezemene mirti wetati ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tupe8497
@tupe8497 8 ай бұрын
እኔም ክምወደዉ ስዉጋ ተጋጭቼ ሁሉንም በዉስጤ ያልዉን ስዘርግፍበት በፒስ አናግርኝ
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
ኪራ 🥰አመሰግናለሁ 🥰🙏
@nigistmatafo5046
@nigistmatafo5046 8 ай бұрын
Tenkiyou kiru birabo ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@SamrisamriSamrisamri
@SamrisamriSamrisamri 8 ай бұрын
ኪራየ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ዛሬ ደህና አልመሰልከኝም ትንሽ ደክሞሃል።ደግሞ የሰሞኑ የቲክታክ ሙድ አንተም ጋር ደረሰ ኦፍ ኮርስ የምትለዋ ነገር ትንሸ በዛች
@YordanosWalelegn
@YordanosWalelegn Ай бұрын
በቃ ምርጥ ነህ❤❤❤❤❤❤
@JamilaAlelege
@JamilaAlelege 8 ай бұрын
ክበርልኝ❤❤❤😢ጀግናየ
@Roman883-o6f
@Roman883-o6f 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ትክክል
@ShukryaShukrya-js6kb
@ShukryaShukrya-js6kb 8 ай бұрын
Exact
@ldonthvraceamjustethiopian4943
@ldonthvraceamjustethiopian4943 8 ай бұрын
Thank you, Kira 😊
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
@ይታይሽአድማሱይታገሱ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤አንተ የልቤ ሰው አንተ ብቻ ተናገር እኔ ልስማህ❤❤❤❤
@bamafashion291
@bamafashion291 8 ай бұрын
እስከ ዛሬ እንተን ሰብስክራይብ አለማድረጌ ቆጨኝ ማሪያምን😢አስተዋይ ሰው ነህ በዛ ላይ እንደበተ ርቱ
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y 3 ай бұрын
❤ፍቅር የሆነ ልጅ
@ከርታታዋ-ፈ9ቸ
@ከርታታዋ-ፈ9ቸ 7 ай бұрын
እኔ በህፃንነቴ ጀምሮ ብዙ በሰወች ችግር ደርሶብኛል ተገፍቻ ለሁ ክብሬ ተነክቶ ያቃልና ሰው አላምንም ረዝም ጊዜ ባይኔ ተግባር አይቸ ነው ካመንኩም
@ኣዙጋልትግራይ
@ኣዙጋልትግራይ 8 ай бұрын
ኪራየ ለባመይ ቀፅለሉ ሓሳባትካ ኩሎም ኣብ መርየት ጠብ ኣይብሉን ቀፅለሉ❤😘
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 8 ай бұрын
ፈጣሪ የምር ፈጥሮሀል ቅመም
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 8 ай бұрын
kkkkkk እርዕሱን አይቼ እየሳኩ ገባሁ የሆነች ልጅ ጋር ተጣልቼ ነገ እቤቷ ሄጄ ተደባድቤያት ሰድቤያት እመጣለሁ እያልኩ እያሰብኩ ነበር አሁን እዴት እደምጣላት ልማር በቃ ግን አለቃትም😄
@Ahadumedia
@Ahadumedia 8 ай бұрын
😁
@GalTigray-v5x
@GalTigray-v5x 4 ай бұрын
Yes 🥰
@habibagatahun559
@habibagatahun559 8 ай бұрын
Kerune emetwedu like aregu
@Mahiabiyot-n5y
@Mahiabiyot-n5y 8 ай бұрын
እሱን መውደዳችን ካንተ ጋር ምን ያገናኘዋል???
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 8 ай бұрын
የኔ ፍቅረኛ አውን ነገሬው እዛው እያወራው ስጠይቅ ምን ነበር ያልሺኝ ነው ሚለኝ ይህ ለኔ ቦታ የለውም ይኸው ቦልኬው ተገላገልኩ ግን እሱን መርሳት ለኔ ህመም ነው እስቲ ትግስቱን ይስጠኝ ብሎኩን እንዳልፈታ
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 7 ай бұрын
ዛሬ ተናደሀል offcourse tedegagemech sew eyalfki kalhone kebad new wendm
@HaHay-s9g
@HaHay-s9g 7 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@MymasMymas
@MymasMymas 8 ай бұрын
ቴሌግራም ካለሕ ዎድሜ 😢
@ረድኤትየማርያምልጅ
@ረድኤትየማርያምልጅ 8 ай бұрын
እንግሊዝኛ አታብዛ እኛ ቅመሞች እንግሊዝኛ ይነስረናል🥴
@amaamm5641
@amaamm5641 8 ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 8 ай бұрын
Hhh
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
Kkkkk
@Sendayo9
@Sendayo9 Ай бұрын
ክክክክክ አዎ
@zahara4564
@zahara4564 8 ай бұрын
👍✅
@መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
@መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ 8 ай бұрын
ቴሌ ግራም ካለህ እፈልግሀለሁ የማማክርህ ጉዳይ አለኝ
@yadlii9341
@yadlii9341 8 ай бұрын
Ayemlselshim miyasaznw
@Mahiabiyot-n5y
@Mahiabiyot-n5y 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዲሰሙሽ ፈልገሽ እድል ያልሰጡሽን ሰዎች በማሰብ ልብሽ እንዳይሰበር እሽ በማንኛውም ሰአት እና ሁኔታ እግዚአብሄር ሊሰማሽና ሊረዳሽ ዝግጁ ነው እሽ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 8 ай бұрын
ምርጥ ሠው የምትለው ሁሉ ውስጤ ነው ደግሞም አብዛሀኛውን በኛ ህይወት ላይ ያለ ነው ችግሩ እኛ ሴቶች እደምንከታተል በፍቅር በሠላም ለመኖር የማይፈነቀል ድጋ እፈቅል ስንል ወዶቹ ደግሞ ወፍ የለም ኧረ ጭራሽ ለነሡ መስዋት የምከፍልላቸው አይመስላቸውም 😢
@መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
@መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ 8 ай бұрын
@@Mahiabiyot-n5y እሺ ውደ
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 8 ай бұрын
እኔም ቅመም
@f.A-vv7wk
@f.A-vv7wk 7 ай бұрын
ክላስካሉ ይርብሻል ክላስካል አትጠቀም አመሰግናለሁ
@Mahalit-de5by
@Mahalit-de5by 2 ай бұрын
አቢኒ ኪሩን በጣም ነው እምወደው ማርያምን😢ንገርልኝ
@ZamzamAlll
@ZamzamAlll 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 8 ай бұрын
ይህን ለመሰለ ምክር ላይክ የት ናቹ👍👍👍👍
@Selfcare_b2
@Selfcare_b2 8 ай бұрын
ለምንድን ነው ሁሌ ሰዎች የሚጠይቁህን ጥያቄዎችን ማትመልሰው ?
@istme4224
@istme4224 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 ай бұрын
ሥንጣላ በጣም መጥፎቃል ይናገረኛል ግንእኔዝም እላለሁ የኔፍቅርቀነሰ የሡ ጨመረበትመሠል ሁሌም ይታመማል 😂😂ሢደዉልም ሥልክማሣት አሥጠላኝግንእኮባሌነዉ😮😮😊
@Birukyohannes0
@Birukyohannes0 8 ай бұрын
yeha melkt ke 2 wer befit besmaw konjo nber gn ue 6 amet fekren athuwat ahun bengrkgn negr nw gechitu gn mange selaldrgkut chila beya ke 10 class jemeo eskzare wer ders fekregnaye nberchi ahun gn hedlaechi atwdegnm selchiat negrchign negrchign selchihuwat telachign 💔 bro ante gn berta bezu sw kemlyayt tatrfalk ✌️
@ግዘ
@ግዘ 2 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅
@SintaTube-bk9hq
@SintaTube-bk9hq 8 ай бұрын
ቴሌግራሙን ሊንኩን አስቀምጡልኝ በማርያም😢😢
@chg7617
@chg7617 8 ай бұрын
ሰላምወዲማቺን🎉🎉🎉🎉🎉
@yechale-bo4gj
@yechale-bo4gj Ай бұрын
ቴሌግራም ቻናልህን አስቀምጥ
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 8 ай бұрын
🥰🥰🥰
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 ай бұрын
እረ ኪራ እየጠቀምከን ነው እኔ እየተዟዟረ ግራ ያጋባኝ ደነዝ ነበረና ያንተን ቪዶኦ አውርጄ ላኩልት ልክ አተን ነው የገለፅህ ስለው 😂😂 እውነት እውነቷን ተነጋግረን ተሠነባበትን ተመስገን ሠላማዊ ግዜ ላይ ነኝ አሁን 😂😂
@evacell1380
@evacell1380 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@zufanwondye7641
@zufanwondye7641 8 ай бұрын
@አብድራዛቅእህመድ
@አብድራዛቅእህመድ 8 ай бұрын
በቀ አታ ትለያልህ ምክነቱም ለቡዙ ሰዎች ደርሰሀል በዛ ለይ ደሞ ለኔም ደርሰሀልኛል
@SeadaMolla-p2f
@SeadaMolla-p2f 4 ай бұрын
እዴዉ በፈጠረክ የት ላዉራክ😢😢😢😢
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
Ahadu podcast
Рет қаралды 68 М.