ክርክር፡ ማርያም የውርስ ኃጢአት አለባት? ወንድም አቡ ከአብርሃም ጋር/ ቴቄል ትዩብ

  Рет қаралды 16,670

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

3 жыл бұрын

የውርስ ኃጢአት ወይም ጥንተ አብሶ ምንድነው? የሰው ልጆች ሁሉ ላይ ነበረ? ድንግል ማርያምንስ አግኝቷታል? ጥሩ እውቀት የምትጨብጡበት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ( Maryam yewrs hatyat alebatn? Abu Vs Abrham On Tekel Tube

Пікірлер: 167
@ephremhaile5555
@ephremhaile5555 2 жыл бұрын
አቡ ወንድሜ የአንተን ፀጋና የመንፈስ ከፍታ እያየሁ ሀይማኖቴን ጠበቅ ማረግ ጀምሪያለሁ
@alem_nuguse
@alem_nuguse 2 жыл бұрын
እውነት እኔም ነኝ 😍😍☝
@regasadame7601
@regasadame7601 2 жыл бұрын
ራስህ ተግተህ አጥና በአቡ መልስ ትጽናናለህ እንዴ ? በሰው አትደገፍ ነፍስያህ ራሷ እውቀት ያስፈልጋታል ?
@mikearteta8135
@mikearteta8135 Жыл бұрын
@@regasadame7601 “tera were nw”
@sinshawbelachaw9809
@sinshawbelachaw9809 3 жыл бұрын
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።” - ኢሳይያስ 1፥9
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Kidist19
@Kidist19 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ በርታል በቤቱ በተዋህዶ ያጽናክ
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ።"የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው "የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስን ፀጋ አድሎካልና ትልቅ ስጦታ ነው በርታ ።
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 2 жыл бұрын
እንዲው ፕሮስንታቶችን የቅድስት ድንግል ማርያም የውርስ ሀጥያት እንዳስጨነቃቸው የራሳቸው ሀጥያት አስጨንቋቸው ያውቅ ይሁን?
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
የምር እኔ እራሱ ግራ ይገባኛል
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Egzabher ymermrachew
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እኔም ያሰብኩት ነገር!!
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትንታጉ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንወድሀለን የኛ እንቁ።
@ibsaabera217
@ibsaabera217 3 жыл бұрын
አቡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድማችን አብርሀም ሮሜ 5÷14 ላይ ያለውን አስመልክቶ፥ እሱ በተረዳበት መንገድ የሚጣረስበት ነገር አለ። ሐጢአትን ባላደረጉት ላይ የሚለው፡ በዚያን ሰዓት ሐጢአትን ያልሰራ ነበረ እያለ ነው። ነገር ግን እንደዚያ እንዳንል ሮሜ 3÷23 ላይ ሁሉ ሐጢአትን ሰርቷልና ይለናል። ስለዚህ እሱን አስመልክቶ የአብርሀም አረዳድ ትክክል አይደለም። 2, ሕዝ 18÷19-20 ላይ ያለውን አስመልክቶ "ልጅ የአባቱን ሐጢአት አይሸከምም" የሚለውን ባላየ እያለፋት ይመስላል 3, ሮሜ 5÷19 ላይ ያለውን ንፅፅር ወንድማችን አብርሀም "እንዲሁ ደግሞ" የምትለዋን ሊረዳት አልቻለም 4, "ፀጋን የተመላች" የሚለውን አስመልክቶ ደግሞ "ፀጋን ትመያለሽ" አላላትም "ፀጋን ተመላሽ" አላላትም። ያላት "ፀጋን የተመላሽ ነሽ" ነው። አሁን ትመያለሽ አይደለም እንዲሁም ደግሞ ካሁን በኋላ ትመያለሽ አላላትም። ፀጋን የተመላሽ ነሽ ነው እንጂ (ነሽ የሚለው ላይ ሊሰመርበት ይገባል)። እንደገና ደግሞ "የአይሁድ ሚድራሽ" ምናምን ያልከውን ስለምፈልገው በቴሌግራም መጣው👍 ሌላው ነገር አቡ በጣም ነው ማመሰግነው። አሪፍ አድርገህ ነው ያስተማርከኝ። በተለይ መጨረሻ ላይ ለብቻክ የወራሀው አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይርዳክ ይባርክክ።
@tekeltube5210
@tekeltube5210 3 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ አንተም ቃለ ሕይወት ያሰማህ
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
@@tekeltube5210 አረ አቡይ ቴሊ ግራምን አጣሁት
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
@@tekeltube5210 አቡ በርታ
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 жыл бұрын
@@tekeltube5210 አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
ሲጀመር በሐዲስ ኪዳን በግሪኩ ፓን ነው ሚለው ብዙዎች ማለት እንጂ ሁሉም አይልም ለምሳሌ በማቴ አለም ሁሉ ተከተለው ይላል እና ክርስቶስን የአለም ህዝብ ተከትሎት ነበርን አብዛኛው ለማለት እንጂ
@user-qq4yj3gb3k
@user-qq4yj3gb3k 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አቡ ወድሜ ፈታሪ ይጠብቅ❤👏👏👏👍
@henock2127
@henock2127 6 ай бұрын
አቡዬ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን አቡየ
@weyzertesfaya9435
@weyzertesfaya9435 2 жыл бұрын
አቡየ እግዛብሄሬ ይጠብቅህ በጣም ልዩ ሠዉ ነህ ሁሉንም በመረጃ ነዉ የምትመልስ ጀግና ደግሞ በፈገግታ እና በችሎታ ነዉ የምትመልስ❤❤❤
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አቡ ወንድሜ የተዋህዶ ምርጥ ታዳጊ ፀጋው ይብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@MollaKelemu
@MollaKelemu Ай бұрын
አቡየ አንደ አትናቲወስ በመንፈስቅዱስ የታሸ አንደበት አለህ መጨረሻውን ያሳምርልህ
@NesatnetBelete-ir4sn
@NesatnetBelete-ir4sn Ай бұрын
አቡ በርታልን የፈጣሪ ፀጋ አይለይህ
@bea120
@bea120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቃሉን ብርሃን ያብራልን ! ተወያዮቹ ጥሩ ውይይት ነው። በርቱ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀጥያትን ሠርቶዋል ስለ ማርያምም ሀጥያት ሰረታልች ማለት ነው🤗🤗
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 2 жыл бұрын
Eski keserachew hateyat andun negrign mariyam tetbekesh lemangnawum
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 2 жыл бұрын
የጌታዬ እናት እሷ ባትሰራም አዳም የሰራዉ ኃጢያት አለባት
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 2 жыл бұрын
@@alaaalaa9284 atefelasfe enatu yetegnaw metehaf lay nw esua beteseram ye Adam wurs hateyat alebat yemelew eski asayign
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ይግለጥልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞👏👏👏
@emebetkebede1917
@emebetkebede1917 3 жыл бұрын
ቃል ሂዋት የሰማልን ወደማችን
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 Жыл бұрын
“እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።” - ዘጸአት 34፥7
@abebechmarkine1983
@abebechmarkine1983 3 жыл бұрын
Kali hiwoti yasemalin wonidimachin🙏🙏🙏
@mediapursuit3735
@mediapursuit3735 3 жыл бұрын
you nailed it bro. tsegawa ena bereketua yiderbn.
@eyobyazachew3817
@eyobyazachew3817 3 жыл бұрын
abu egziabher ybarkh
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ
@biniyamej2491
@biniyamej2491 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አቡnak
@bezaaman6136
@bezaaman6136 2 жыл бұрын
የኛ ማሪያም ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን የንጉሱ እናት ናት እናንተን ካሀዲወች ይመልሳችሁ አቡ ያፅናህ በ ቤቱ በርታ
@pixkcell2076
@pixkcell2076 2 жыл бұрын
አብርሽዬ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ሰው በሐይሉ አይበረታም በእውነት እየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ይደግፍህ እንዴት እንድትናገር ያስረዳህ በርቱ ወንድም አቡዬ እግዚአብሔር ልብህን ለእውነቱ ይክፈተው እግዚአብሔር ሁላቺንንም ይደግፈን የምትሳደቡ አትሳደቡ ፀልዩ 👏👏
@Berchuma_entertainment
@Berchuma_entertainment 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abu wendme
@user-vb3ud3tl2e
@user-vb3ud3tl2e 2 жыл бұрын
አቡየ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉ አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር ያግዝህ አይዞህ በርታ ወንድሜ
@weynarg8970
@weynarg8970 2 жыл бұрын
አብዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ካተጋራ ይሁን በርታ
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 2 жыл бұрын
Tsega ybzalachu tebareku.
@maragfasil4916
@maragfasil4916 2 жыл бұрын
አቡየ እግዚያቢሔር ፀጋውንያብዛልሕ ወድሜ🙏🙏🙏
@sammobule2072
@sammobule2072 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ውድማችን
@user-cv5du9gh5u
@user-cv5du9gh5u 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን
@tekeltube5210
@tekeltube5210 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@user-ry4yc5uf5k
@user-ry4yc5uf5k 2 жыл бұрын
አቡ ቃለህይወት ያሠማልን
@Mele_27
@Mele_27 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቡ
@eth546
@eth546 3 жыл бұрын
watching
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 жыл бұрын
kalehywet yasemaln Abu ❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ሎቱ ስበሐት እርእሱ እራሱ ሲያስደነግት እመቤቴን😢 ወንድማችን ተባረክ
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 жыл бұрын
ወድማችን አብ ፀጋዉን ያብዛል
@mimialmu3958
@mimialmu3958 2 жыл бұрын
አቡ የኔ ወንድም ቃልህወት ያሰማልን ፀገሁን ያብዛልን
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን. ያሰማልን. አቡዬ. በርታ. አግዚአብሔር. ጴጋውን. ያብዛለህ
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
አቡዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ የተዋህዶ እቁ
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 2 жыл бұрын
በወጣትነት ዘመን እግዚአብሐር ን አስብ የተ አየር በርታልኝ ወድሜ
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን
@kidusyosef680
@kidusyosef680 2 жыл бұрын
አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etsegenetasrat3289
@etsegenetasrat3289 2 жыл бұрын
ሲጀመር እኮ ይሄ ርዕስ እንዲ አያከራክርም ለነገሩ የእናንተ ማለትም የፕሮቴስታንት ፀሎት ላይ ድንግል ማርያም ስለሌለች ነው እንጂ አባታችን ሆይ ላይ ሁሉም በልስ አለ፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሸ አንቺ የተባረክሽ እና የተቀደስሽ ነሽ ነው የሚለው ያማለት እንኳን ኃጥያት ልትሰራ ኃጥያት እራሱ አታውቅም፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ የሚለው ይሰመርበት!!! አቡ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ለውይይት ተቀምጣችሁ እንዲንማር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን አቡ በርታ ወንድሜ ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልህ ወድማችን አንተም ተመለስ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
እኔ ጼንጤ ነኝ ሀጥያት አይወረስም ልጅ ከአባቱ ሀጥያትን አይወርስም እያደገ ሲሄድ ሀጥያት እየሰራ ይሄዳል እንጂ ።
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
አንበሳ ። ፀጋን የተመላሽ አላት።።
@solomonshefa2176
@solomonshefa2176 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማሊግን ኣቡየ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አቡዬ. አግዚአብሔር. አሁንም. አሁንም. አብዝቶ. በጴጋው. ያኑረህ. አቤት. የመልስ. ምት. የበጢዎች. መዳኒት. አፍ. አኮ. ነዉ. የምታዘጋው. በውነት. በርታ. ድንግል. ማርያም. አሁነም ታግዘህ. ወድሜ
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
እኔ የሁለታችሁም ሀይማኖት ተከታይ አይደለሁም አቡ ውይይት ትችላለህ ታዳምጣለህም ማስረዳትም ትችላለህ ጎበዝ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
በጣምም
@liyalulie9571
@liyalulie9571 2 жыл бұрын
Abuye tsegawn yabzalk...
@ayadawit390
@ayadawit390 2 жыл бұрын
ፀጋ ሰው ከፍጥረተ ባህሪው ውጭ የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንድንኖር በነፃ የሚሰጥ እንጅ ሰዋዊ ተፈጥሮን የሚቀይር አይደለም ስለዚህም ብፅእት ማርያም የእግዚአብሔር ሀሳብ እንዲፈፀምባት እግዚአብሔር በፀጋ ሞላት: እንጅ አዳማዊ ተፈጥሮዋን አልቀየረም :: ሁሉ ሀጢያትንሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል :: ( ሰው ሁሉ)
@zackapp26
@zackapp26 Жыл бұрын
ጳውሎስ ፈቃዱ ከሚባል ሰው የተናገረውን ሸምድዶ ነው አይይይይ አብርሃም እግዚአብሄር ይድረስልህ
@mitikuworku451
@mitikuworku451 2 жыл бұрын
ወንድም አብርሐም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@ribkabetsega6645
@ribkabetsega6645 2 жыл бұрын
አሜን ይባርከው🙏
@kidistdessalegn4548
@kidistdessalegn4548 2 жыл бұрын
Abrahamgatayibarkk
@ashenafidesye9718
@ashenafidesye9718 3 жыл бұрын
ዘመከታተል😊
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
Abu💜💓❤️💚💛
@ribkabetsega6645
@ribkabetsega6645 2 жыл бұрын
አብርሽ የእውነተኛው ወንጌል አርበኛ💪 ብርክ በልልኝ እውነት ያልገባቸውን እነአቡን የጠፉትን ጌታ ወደቤቱ ይመልሳቸው🙏
@goldentube4638
@goldentube4638 2 жыл бұрын
Wedet bet
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Lerasshu tefteshu man mebt seteshu lanchi wshetam
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
Man hedo man ymelesal
@weletesilase6558
@weletesilase6558 2 жыл бұрын
Abuy Egzabiher tsgahun yabizalik Kale hiwot uasemalin
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
😍😍😍👍💚
@tarikud1715
@tarikud1715 2 жыл бұрын
እመቤታችን ሀጥያት አለባት ከተባለ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጥያት ያለበትን ስጋን ነው የተዋሀደው ማለት ነው ?
@kinfeworku7368
@kinfeworku7368 Жыл бұрын
U up
@adnewtemesgen3416
@adnewtemesgen3416 2 жыл бұрын
“ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች።” - ዘሌዋውያን 12፥2
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
ደህና አድርህ አስተምረህልኛል ዩቱብ ላይ ተጥዶ ሰውን ሲያማ ነው የሚውለው
@matiwostefera5944
@matiwostefera5944 2 жыл бұрын
Ere teleyaleh wendeme fetari tsegawun yabzaleh
@user-yw9bh9rm9m
@user-yw9bh9rm9m Жыл бұрын
ባተ ምክንያት እና በኣበባ እና በፋኖተ ኣብራሃም በጣም የሃይማኖቴ ኣስታሳሰብ ከፍ እያለ መጥታል⛪💯👈
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-bg6rv9tb5i
@user-bg6rv9tb5i 2 жыл бұрын
ወንድም ኣብርሃም ማርያም ጥንተ ኣብሶ ኣላት ካልክ ክርስቶስም ከስዋ ተወልደዋል ና ኣለው ንበል?በጠቀስከው ወንጌላዊ ጽሑፍ ሞት ወደ ኣለም በኣንድ ሰው መጣ ብለሃል፡ሌላ ደግሞ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጪ ማንም መጽሓፍ ምስክር ኣይሆንም ትል ነበር፡እንዴት ኣሁን እነ ሃይማኖተ ኣበው ና እነ የታላቁ ሊቅ ያሬድ እንደ ምስክር ኣቀረብከው?ሌላ ግሪኸኛው ስለ እመቤታችን ያነበብኰው ስለ ጸጋ፡ጸጋ የተሞላሽ የሚል ኣንድ ጥቅስ ስለ ኣነበብን ሁሉ ጸጋ ያንቺ ነው ልንል ኣንችልም ብለሃል፡ታድያ እናንተ ክርስቶስ ኣማለደ የሚል ቋንቋ ስንት ግዜ ስታነቡባት ነው ኣማላጅ ነው ምትሉት?
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
እኔ እምለው አህዛቦች ምን አገባቸው ከእኛ እምነት አንድ የራሳቸው እምነት ስለ እማታምኑት ነው? ታሳዝናላችሁ ወይም ተምራችሁ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ጠባብዋ መንገድ ኑ እንቀበልአለን እኛ አቡየ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያምት ጠብቅህ
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 2 жыл бұрын
ጠባቧ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶ ብቻ ነው
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
አቡ ማር ነው አንደበትክ እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ
@abebafares1527
@abebafares1527 2 жыл бұрын
Betam yigerimali midir beadami bekuli teregimalech beteregemech midir lay sew hulu hetiyatega hone
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
ምነም. አኮ. ተያቄ የለውም.ያምላክ. አናት. ስለሆነች. ድንግል. ማርያም. ናት
@ashenafidesye9718
@ashenafidesye9718 3 жыл бұрын
ፕሮቴስታንቱ ለዉይይት ስለመጣህ ብቻ እናመሰግናለን ፣ በተረፈ ነገርየህ ከቃሉ ጋር አልተገናኝቶም!!
@ayadawit390
@ayadawit390 2 жыл бұрын
መዝሙር ላይ ንጉስ ዳዊት በሀጢያት ተፀንሼ በሀጢያትትወለድኩ ያልው በአንዱ ሀጢያት ምክንያት ሞት ወደሰው ሁሉ ገባ ከሚለው ጋር አንድ አይደለምን ?
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 2 жыл бұрын
የውርስ ኀጥያት ቅድስት ማርያም ከሌሌባት እኛም የለብንም
@ephremhaile5555
@ephremhaile5555 2 жыл бұрын
እንዘጭ እምቦጭ አሉ የዉርስ ሀጥያት የሚባል የለም ኮ ነዉ እያለ ያለዉ
@kibineeshtube5488
@kibineeshtube5488 2 жыл бұрын
abuu yee orthodox jagnaa bartaa
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
ስትወያይ እራሱ አትገረፍጥም አንዳንዶች አሉ የሚገረፍጡ ከውይይታቸው ይልቅ መግፈጣቸው ነው ጎልቶ የሚታየው ከዚያ ተመልካቾችም ስድብ ይጀምራሉ
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 жыл бұрын
አቡ መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ይሁን ወንድማችን መጵሀፍ ቅዱስን በመንፈሳዊ ዓይን አይደለም እያየ ያለው በአለማዊና በሳይንሳዊ ዓይን ነው
@bekelemekonnen5427
@bekelemekonnen5427 2 жыл бұрын
አቡ የምትመልሰው መልስ ግራ የሚያጋባ ነው። አዳም ሃጢያት ካደረገና ሃጢያት የማይተላለፍ ከሆነ እንዴት በአዳም ምክንያት ሁሉ ሃጢያተኛ ሆነ ተባለ? ሮሜ ፭፥፩፪ ሌላው ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በምን በምን እንደሆነ የገባህ አይመስለኝም። ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በውርስ፣ በሃሳብና በድርጊት ነው። በእዝቅኤል ላይ የተጠቀሰው ስለየትኛው ነው የሚያወራው? ያንን መመለሱ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪ ብዙ ጊዜ ሰምቼሃለሁ የሰዎችን መልስ ከሰማህ በሁዋላ ፈጽሞ አለተመለሰም የሚል ንግግር ስትናገር አስተውያለሁ ይህ እኔ ያሰብኩትን ካልመለሳችሁ የሚል እንደሆነ ያሳብቃል። እንደኔ በእውዱ ለመመለስ ሞክር
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
አንች ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽ ፍሬም የተባረከ ነው ይላታል ማሪም ሁሉ ነገሯ ድንግል ናት
@amirasadek4232
@amirasadek4232 2 жыл бұрын
አይ የአተ የአይንህን የጆሮህን ሚዛን አደማመጥ አስተካክለዉ
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w ከሳቶች, ወንዶችስ??
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Memhr tesfayen btakerbln
@danielkolchaossa9186
@danielkolchaossa9186 Жыл бұрын
Sew Hulu hatiyatin sertual malet min malet new
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
ማንም በማንም ሀጥያት አይጠቅም። አዳም ሀጥያትን ወደ አለም አመጣ
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ጴንጤዎች በቅርብ ቀን መጠመቃቸው
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
Abu
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 2 жыл бұрын
አቶ አቡ። ጥንተ አብሦ ከናካቴው የለም፤ ይልቅስ "የባሕሪ መድቀቅ" በእያንዳንዱ ሰው በአዳም ገብቷል ብለሃል። ዳሩ ግን ጳውሎስ በሮሜ 7 ላይ፣ በቁጥር 17 ላይ፦ "እንዲህ ከሆነ፤ ይህን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" ይልና በቁጥር 20 " ላደርገው የማልፈልገውን የማደርገው ከሆነ፤ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" በማለት በውስጡ ስለሚኖር ኀጢአት አሉታዊ ተጽእኖ ሁለቴ ይናገራል። ታድያ ይኼ በውስጥ የሚኖር ኀጢአትን እንዲፈፀም የሚያደርግ ኀይል "ጥንተ አብሦ" ይሆን ወይስ "ድቀተ ባህሪ??" ደግሞስ ዳዊት በመዝ 51:5 ላይ "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፤ ገና እናቴም ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ" ማለቱ ገና እናቱ ሲፀነስ ምን ኀጢአት ሊሰራና ሲወለድም በደለኛ እንዴት ሊሆን ይችላል። ከመፀነሱና ከመወለዱ በኋላ ኀጢአቶችን ለመፈጸም የኀጢአት ዘር ከወላጆቹ እንደ ወረሰ የሚያሳይስ አይደለን። ድቀተ ባሕራው በውርስ በሚገኘውና ጳውሎስ አሁን ኀጢአትን የማደርገው እኔ ሳልሆን በውስጤ የሚኖረው ኀጢአት ነው ባለው መሠረት ነው። በውስጥ የሚኖረው ኀጢአት፣ "ድቀተ-ባህሪን" የሚያስከትል እንደ ሆነ እንጂ፣ በራሱ በውስጥ ከሚኖረው ኀጢአት ውጭ ሊገለጥ የማይችል እንደ ሆነ ቢሰመርበት የተገባ ነው።
@Berchuma_entertainment
@Berchuma_entertainment 3 жыл бұрын
Telegram lay mesehaftn btlklgn ds ylegnal kechalk linkhn laklgn ena enawra
@yetewahedofirawochtube8199
@yetewahedofirawochtube8199 3 жыл бұрын
@abunak ነው
@dawitagza5303
@dawitagza5303 2 жыл бұрын
and enkuan tsadik see yelem hilum tesastewal Tilak Bible
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 2 жыл бұрын
የአቡ የቲሊግራም ሊክ ላኩልኝ በማርያም
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
እነዚህ ምቀኞች ድንግል ማሪያምን አየኮነኑ ልጃን አመለክን ይላሉ ደፋር የአጋንንት ተላላኪዎች ናቸው
@yade716
@yade716 2 жыл бұрын
ጥንተ ሀብሶ (የውርስ ኃጢአት) መካድ የክርስቶስን ስራ መካድ ነው። ከመጀመሪያው የኦርቶዶክስ አስተምሮ ተቃራኒ ነው። የልጁ የክርክር ዋና አላማ የማርያምን ቅድስና መከላከልና ለእርሷ ድህነት ኢየሱስ አስፈላጊ አልነበረም ለማለት ነው።
@mikearteta8135
@mikearteta8135 Жыл бұрын
Huh????😂
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 Жыл бұрын
Achiberbrhal ywsuni nigigir 10 Dekika koetehe wodiyaw ahuni 5dekika Yene new yemilewun asgebithal.27: 46 ላይ 2 ደቂቃ ቀርቶኛል ብለህ የሱን 10 ደቂቃ የት አደረክ? Mindinew mitasibew wondime lekimihert indihonen new woyisi lemashenef tayta?
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 Жыл бұрын
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” - ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 Жыл бұрын
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” - ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?
@fikikr
@fikikr 2 жыл бұрын
አቡ እየተምታታብሀል ይህ ስልህ አታውቅም ማለቴ ግን አይደለም ይደበላለቅብሀል ለም ይመስልሀል
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል ምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ ጥያቄው የዘላለምን ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ ኒቆዲሞስ / መምህሩ የነፍስ ጥያቄ እውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ? ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ? እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰ ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን / የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻ በበለጠ ሊቀ ካህን በበለጠ ደም በበለጠ ቤተመቅድስ በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅ ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና ጌታ ዳግም ይመጣል ተባረኩልኝ ማራናታ ጌታ ሆይ ና፣ አሜን
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Hasabh mulu aydelem yqoraretal satochum yaweralu selezi lemimeta guza bota qeyr network astekakleh na wendm
@paulmangesha508
@paulmangesha508 2 жыл бұрын
ኤረ አንድ ነገር አጭር እና ግልፅ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ጠይቀው። እሱም:- ለመሆኑ ማሪያም ሰው ናት ወይስ አይደለችም?? ሲቀጥል ሰዎች የሆኑ አባት እና እናት አላት?? በእሱ አባባል ወላጆቿስ የአዳም ሃጥያት የለባቸውም ነው እያለ ያለው??? ታዲያ አስታራቂ መሆን ትችል አልነበረም ወይ?? ለምን የጌታ ኢየሱስ መምጣት አስፈለገ??? ሲያወራ በእሱ ቦታ አፈርኩለት።
@temesgentemesgen4719
@temesgentemesgen4719 2 жыл бұрын
ሕዝቄል 18:19 በዘዳግም 5:9-10 ይመለሳል አስተዉሉ
@temesgentemesgen4719
@temesgentemesgen4719 2 жыл бұрын
በተጨማሪ ሰቆ፡ኤርምያስ፡ 5:7 መያት ይቻላል
@temesgentemesgen4719
@temesgentemesgen4719 2 жыл бұрын
ሕዝቄል 18:2 ለይ ያለውንም መያት ይቻላል
@amhawolde4690
@amhawolde4690 2 жыл бұрын
Des emil merdat new abu
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ወንድማችን ምኑን ከምን ነው እያገናኘህ የሚታምታተው ተው እንጂ ወንድሜ ይህ ነገር ለእኔ ለማህይሟም ግልፅ የሆነ መብራሪያ ነው የሰጠው ተው እንጂ አስረዳለሁ ብለህ ወደ ማይፈለግ ነገር የገባኸው ለምን ይሆን?ተመልካች ስለ ሚታዘበው መተው ጥሩ ነው
@nq2865
@nq2865 2 жыл бұрын
ኃጥያት ያልሰሩ ህፃናት አይሞቱም ማለት ነው? ---ለአቡ ጠይቁልኝ ::
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
ህፃን ስሞት ገንት መንገስተ ሰማይ ይገባል ህጥይት የለበትም እና
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 14 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
ነገረ ማርያም ክፍል 3፡ ስለ ጥንተ አብሶ
35:30
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
በሮሜ 8:34 ላይ የተደረገ ውይይት አቡ ከ አማን ጋር
1:22:51
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 14 МЛН