ክርክሩ ተጧጡፏል! | በመድኅኒዓለም ተፈፅሟል ወይስ እኛ እንፈጽመዋለን? | "በኃጢአት የሚጫወት መጀመሪያም አልዳነም"! | Haleta Tv

  Рет қаралды 27,398

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 470
@tube6031
@tube6031 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስርዓት ያለው ክርክር ነው ብዙ ለማወቅና ለመረዳት ይጠቅማል እናመሰግናለን ዲ/ን ወንድማችን መልስህ ኣርኪ ነው የበለጠ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልህ
@Bmnk4zp
@Bmnk4zp 10 ай бұрын
Mr A = እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ Mr B = እምነት ብቻ ብሎ ጀመረ ስራም ያስፈልጋል,በኛ እምነት ጥሩ ስራ ካልሰራ አላመንክም እንለዋለን
@darikbenyam
@darikbenyam 9 ай бұрын
እምነት ከሰራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@menfesawitereka
@menfesawitereka 10 ай бұрын
ብቻ የሚል ቃል የቱጋ ነው ያለው? ያዕቆብ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? … ²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
@news3764
@news3764 10 ай бұрын
...ቢኖር.... ማለት ምን ማለት ይሆን??? የመፅህፍ ቅዱስ ትልቅነት ይገርማል።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስን ነገረ ድኅነት ትምህርት የሚያሸንፍ ምንም አይነት ተቃውሞ የለም ❤❤❤እግዚአብሔር ይችን ቤተክርስቲያን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን
@singermerkebumarkos
@singermerkebumarkos 10 ай бұрын
ኧረ መሸናነፍ የሚል ወኔ መች ነው የሚለቀን??? ጉዳዩ ስለዘላለም ህይወት እኮ ነው! መዳን እንጂ ዛሬ ማሸነፍ መሸነፍ ዋጋ የለውም!!!
@news3764
@news3764 9 ай бұрын
ምንም ጥቅም የለው ። አይሁድ፥ ኦርቶዶክስ ፥ ፕሮቴስታንት ፥ ካቶሊክ ወዘተ እያሉ መነጋገር ጥቅም የለው ። ይልቅ በደንብ መነጋገርና ማጥራት እና ማወቅ ነው የሚሻለው ።
@RgbRgb-pj5bh
@RgbRgb-pj5bh 9 ай бұрын
አሜን በእውነቱ ቅድሰት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmakeleMengstu
@AmakeleMengstu 10 ай бұрын
እምነት ብቻ ብለው ጀምረው በስተመጨረሻ እምነትና መልካም ስራ ተፈጥሮአዊ ነው ብለው የደመደሟት ነገር ተመቺቶኛል ቄሴ። በተረፈ ዲያቆን ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@godislove743
@godislove743 10 ай бұрын
😮እኔ ፓስተሩን ብሆን ኖሮ ሀይማኖቴን ቀይሬ ክርስትና ተነስቼ እሄድ ነበር😁😁😁
@bruktesefaye
@bruktesefaye 10 ай бұрын
ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማለን። የምር እረክቻለሁ ውድ የ Protestant ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሚሰጠውን ትምህርቶች ከልብ በመከታተል ራሳችሁን መርምሩ ።
@temesgentekle-ee6dc
@temesgentekle-ee6dc 10 ай бұрын
መስማትም ማስረዳትም የሚችል ደስ የሚል ዲያቆን
@amirsad4113
@amirsad4113 10 ай бұрын
Protestant ብሆንም ሃቅ ለመናገር በዚህ ውይይት ኦርቶዶክሶች አሸንፋችኋል
@leulnegash2954
@leulnegash2954 10 ай бұрын
ewnetegna bemehonh/sh teredash ewnetegnawen menged aginteh wedabetu endametemales egziabher yirdah🙏
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 10 ай бұрын
ዲያቆን ዬሀንስ ክበርልን ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ :: ለሌላም ክርክር እሱን አቅርቡልን የተባረከ እውቀቱም መረጋጋቱም የሚደነቅ ነው በቤታችንም እደግልን በብዙም ለምልምልን ወንድማችን!!!
@dafna4027
@dafna4027 10 ай бұрын
ፓሰተሩ ብቻዬ ላውራ አለ😂 በመካከላቸው የግዜ ፍታዊነት የለም።😡
@AmakeleMengstu
@AmakeleMengstu 10 ай бұрын
ትክክል ሼባው ብቻውን ነው እሚያወራው
@ፍቅርያሸንፋል-ኰ6ጘ
@ፍቅርያሸንፋል-ኰ6ጘ 10 ай бұрын
መናፍቅን ማስረዳት ማለት ውሀን ቢወቅጡት እንቦጭ አለ ያገሬ ሰው "እምነት ያለ ስራ ሙት ነው አራት ነጥብ"
@sam846
@sam846 10 ай бұрын
አይባልም እኔ ኦርቶዶክሳዊ ብሆንም እጅግ እርጋታቻው ስነስርአታቸውን በጣም ወድጄዋለሁ
@yeahtube630
@yeahtube630 10 ай бұрын
ፕሮቴስታንት እምነቱን በስራ የሚገልፅ ነው ኦርቶዶክስ ግን በስራው ሊፀድቅ የሚውተረተር ነገር ግን ስካሩም ዝሙቱም ክፉ ስራውም አንቆ የያዘው የእግዚአብሄርን ፀጋ በእምነት ስላልተቀበለ ንጭ ነጠላ እየለበሰ ውስጡ የጠቆረበት ሃይማኖተኛ ብቻ ነው::
@sam846
@sam846 10 ай бұрын
@@yeahtube630 ላብህን በሶፍት ጠርገህ ተከታይህን ያድናል እያሉ ከሚያበሉት ወገን ነህ መሠለኝ
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 9 ай бұрын
@yeahtube indew ye geta mengist yemebeshashek guday aydelem bicha ye getan fikir mwfeleg yishalal.... kelib kalun admit
@ያመነየተጠመቀይድናል
@ያመነየተጠመቀይድናል 6 ай бұрын
እርጋታቸው መልካም ነው በቃሉ ዙርያ ሲወያዩ ይህቃል ልክነው ብለው አምነው የተቀበሉ አለ? ​@@sam846
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 ай бұрын
❤የዲያቆን ወንድማችን የሚያረካ መልስ ነው።❤❤❤
@abelaklilu-uc4lh
@abelaklilu-uc4lh 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያስማልን
@HAYMANOTEABEW325
@HAYMANOTEABEW325 10 ай бұрын
በነገራችን ላይ ደስ የሚለዉ ነገር እራሳቸዉ ተንቀልቅለዉ ሀሳብ እያነሱ burden of prove የሚወስዱት ነገር ነዉ ሙግት እንኳን ሜቅረብ አይጠይቅም እራሳቸዉን ጠልፈዉ እየጣሉ ነዉ አይ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗
@tagayhabtamu430
@tagayhabtamu430 9 ай бұрын
እናንተኮ አይገባችሁም ወንጌል አንብቡ
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 2 ай бұрын
​@@tagayhabtamu430 ዝብለህ ሶፍትህን ብላ
@marianagirma326
@marianagirma326 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐነስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 ай бұрын
❤እምነት ያለሥራ የሞተ ነው።❤
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 10 ай бұрын
የሚጋጭ ነገር የለም አንድ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ይህም ከሥራ ያልሆነ ሲሆን ነው፡፡ ይህም ማለት መልካም ሥራ አንሰራም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያዕቆብ መልዕክት ላይ እንደተነሳው ወንድምሽ ርቦት እሳት ሙቅ 'የሚትይ ከሆነ እምነትሽ ልክ አይደለም ልታረም ይገባል!እንዲ ከሆነ እምነቱ የሞተ ነው! ❤በመሆኑም ከእምነት የተነሳ መልካም ሥራ ይጠበቃል፡፡ ሰለዚህ ሥራ የእምነት ውጤት ወይም ፍሬ ነው፡፡የያዕቆብ መልዕክት የሚለው እምነትን በሥራ ማሳየት ይጠበቃል ፡፡ " ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 4: 5) ❤ "ለማይሠራ" የሚለውን ትኩረት አድርጓል❤
@news3764
@news3764 10 ай бұрын
እምነት እኮ ስራ ነው ።
@sam846
@sam846 10 ай бұрын
​@@news3764 እምነት እና ስራ ይለያያሉ
@news3764
@news3764 10 ай бұрын
@@sam846 ምንም ልዩነት የለውም ። እምነት ሰራ ነው ። መፅሀፍ ቅዱስን እያጣቀስን እንወያይበታለን።
@sam846
@sam846 10 ай бұрын
@@news3764 እምነት ከልብ ከአእምሮ የሚመነጭ ሲሆን ስራ ደግሞ እምነትን ወደ ድርጊት የመግለጥ ሁኔታ ነው
@tenayeshimbr8141
@tenayeshimbr8141 10 ай бұрын
እግዝሐቤርዐ ይመሰገን አመንኩ በምግባር እተጋለሁ ጌታሆይ እርዳኝ!!!
@ethiotechnotube7982
@ethiotechnotube7982 10 ай бұрын
እምነት ብቻ ብለው ጀምረው መጨረሻ ላይ እምነትና መልካም ሥራ ተፈጥሯዊ ነው ብለው ደመደሙት ይጋጫል እኮ። እምነት ብቻ የሚል አንዳች ቦታ አናገኘውም ፤ የራሳችንን መዳን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እንፈጽም ይለናል መጽሐፍ ቅዱስ ።
@afro90s78
@afro90s78 10 ай бұрын
hahahaha Tadia Min amarach ale lol
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 10 ай бұрын
የሚጋጭ ነገር የለም አንድ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ይህም ከሥራ ያልሆነ ሲሆን ነው፡፡ ይህም ማለት መልካም ሥራ አንሰራም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያዕቆብ መልዕክት ላይ እንደተነሳው ወንድምሽ ርቦት እሳት ሙቅ 'የሚትይ ከሆነ እምነትሽ ልክ አይደለም ልታረም ይገባል!እንዲ ከሆነ እምነቱ የሞተ ነው! ❤በመሆኑም ከእምነት የተነሳ መልካም ሥራ ይጠበቃል፡፡ ሰለዚህ ሥራ የእምነት ውጤት ወይም ፍሬ ነው፡፡የያዕቆብ መልዕክት የሚለው እምነትን በሥራ ማሳየት ይጠበቃል ፡፡ " ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 4: 5) ❤ "ለማይሠራ" የሚለውን ትኩረት አድርጓል❤
@news3764
@news3764 10 ай бұрын
እምነት እኮ ስራ ነው ።
@ethiotechnotube7982
@ethiotechnotube7982 9 ай бұрын
እምነት ሥራ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ለምን ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር እሱ የሞተ ነው ብሎ ይጽፋል?? እምነት የምግባራት በር እንጅ በራሱ ምግባር ሊሆን አይችልም ፤ የሐዋርያት ሥራ ለምን የተጻፈ ይመስልሃል ወዳጄ ? በዳግም ምጽአት የሚጠየቁ ጥያቄዎችስ የምግባራት ጥያቄዎች አይደሉምን??? ካላመነ እነዚያን ቢሠራም ባይሠራም ዋጋ አያገኝም በሩ እምነት ስለሆነ ያመኑትን ብራብ አብልታችሁኛል፤ ብጠማ አጠጥታችሁኛል፤ ብታረዝ አልብሳችሁኛል ፤ብታመም ጠይቃችሁኛል ... እያለ ይቀጥላል @@news3764
@ethiotechnotube7982
@ethiotechnotube7982 9 ай бұрын
በእምነት ብቻ የሚል አለ ሲጀምር ??? ወይስ በተይኛው አመክንዮ ነው እምነት ብቻ የሚለውን እንደምታ የሚሰጠን ??? ሌላው ያመነ ኹሉ ጻድቅ ነው ??? ማለቴ ነገ ኃጥያት እንደማይሠራ በምን ርግጠኛ ይሆናል ??? እንኳን ሰው በእግዚአብሔር ፊት ሰማይም ንጹህ አይደለም ይላልና። @@wendimagegnt.dinbore9361
@bizuayewabebaw2124
@bizuayewabebaw2124 10 ай бұрын
አፍ ብቻ ሳይሆን ጆሮም ያስፈልጋል ዲን ዮሐንስ አድማጭ ብቻ ሆነኮ!!
@Infinity-Lifestyle
@Infinity-Lifestyle 10 ай бұрын
ጋሼ አልገባዎትም እባኮ መጻፍን በውቀት እና በመንፈስ ያንብቡ!!! እኔ እንደገባኝ አይባልም መጻፍ!!! ሉተር ለ እርሶ መዳን ዋስትና አይሆንም!!!
@Yebe-w6r
@Yebe-w6r 10 ай бұрын
ትልቁ የፕሮቴስታንት ችግር ለመናገር እንጅ ለማዳመጥ ፈቃደኛ ሆነው አያቁም:: ለማስረዳት ብቻ ነው ሚያስቡት
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 10 ай бұрын
“እላችኋለሁና፦ ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።” - ማቴዎስ 5፥20
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 3 ай бұрын
እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 10 ай бұрын
እኔ በጣም ማመስገን የምፈልገው መድየተሩ/ኣዋያዩ ሰውየ ነው። በድምብ ነው ሁሉኑም የሚሰማው። በደንብ ነው ውይይቱን የሚመራው። መድየተሮች ምንኣለበት ከሱ ቢማሩ!/ ኣደንቅሃለሁ። ቀጥልበት።
@user-bezene
@user-bezene 9 ай бұрын
"ጌታ ሆይ :ጌታ ሆይ የሚለኝ:ወደ መንግሥት ሰማያት የሚገባ አይምስላችሁ:በሰማያት ያለው የአባቴን ትዕዛዛትን የሚያደርግ እንጅ:-ማቴ 7:21
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 9 ай бұрын
በስተመጨረሻ ፓስተሩ መልካም ስራ ያስፈልጋል አለ
@FikaduH-c9d
@FikaduH-c9d 10 ай бұрын
“እግዚአብሔርም፣ “ዕራቍትህን መሆንህን ማን ነገረህ? ‘ከእርሱ እንዳትበላ’ ብዬ ካዘዝሁህ ዛፍ በላህን?” አለው።” ዘፍጥረት 3፥11 “አዳምም፣ “ይህች ከእኔ ጋር እንድትኖር የሰጠኸኝ ሴት፣ እርሷ ከዛፉ ፍሬ ሰጠችኝና በላሁ” አለ።” ዘፍጥረት 3፥12 አዳም ከዛፏ ስለመብላቱ እግዚአብሔርን ተጠያቂ አደረገ አንተ ባትሰጥኝ ኖሮ አታበላኝም እኔም አልበላም እራቁቴንም አልሆንም ነበር ማለት ለመሳቱ ፈጣሪን ተጠያቂ አደረገ። እኚኽም "ቄስ" ሕጉ እግዚብሔር እንድንፈጽመው ቢሰጠንም እኛ መፈጸም አንችለሁም አሉ ስለዚህ ሕጉ ያስፈርድብናል ስለዚህ በእምነት ብቻ እንድናለን አሉ ምንም እንኳን ቢቀላቀልባቸው። መልሳቸው ግን በኃጢያቱ ወድቆ ለምን ርቃንህን ሆንክ ለምን ተሸሸግክ ሲባል የሰጠኽኝ ሴት አሳተችኝ ብሎ እግዚአብሔርን ተጠያቄ ለማድረግ እንደጣረው እኚኽ "ቄስም" እግዚአብሔር የማንችለው የማንፈጽመው ብንፈጽመውም ለድኅነታችን የማይጠቅም እንዲያሁም በእርሱ የተሰጠንን ድኅነት የሚሸፍን ሁለት መሠረት የሚመሰርት ልፋ ቢለሁ እንጂ (ሎቱ ስብሐት) ሕጉ አይጠቅምም ደግሞም አንችለሁም የማንችለሁን ሰጥቶናል ብሎ እግዚአብሔርን ከሰዋል። ይቅር ይበላቸው የሰሙት ቃል ለፍርድ ሳይሆን ለመዳን እንዲሆናቸው እመኛለሁ። መምህር ዮሐንስ ቃለሕይወት ያሰማልን።
@muludemse4459
@muludemse4459 10 ай бұрын
ፓስተር የተጠየቁትን መልሱ ።ለምን ወዲህ እና ወዲያ ያምታታሉ ። ቀጥተኛ መልስ
@tamrat-kifleabebe2054
@tamrat-kifleabebe2054 10 ай бұрын
የጴንጤዎች ትልቁ ችግራቸው:- ከመጽሐፍ ቅዱስ ለራሳቸው የሚመቿቸውን ሁለትና ሦሥት ጥቅሶችን ብቻ በቁንጽል በመውስድ፡- " ...ስለአመንን ብቻ፣ ማመን ስለጀመርን ብቻ፣ በእምነት ብቻ (በፀጋው) ብቻ ለአንዴና ለዘላለም ጸድቀናል። ..." ብለው የያዙት እጅግ እጅግ በጣም የተሳሳተ ጠማማ አቋምና እምነት ነው። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም እምነትን (ክርስትናን) የጀመረ ሳይሆን፤ ደግሞ ደጋግሞ የሚለው በተቃራኒው:- "... እስከ መጨረሻው የፀና ይድናል። ... " ነው። እስከ መጨረሻው መጽናት ማለት ደግሞ ትክክለኛውን እምነቱን ጠብቆ በመከራ በፈተና በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ ሥርዓቱን፣ ሕጉን፣ በመጠበቅ ዝንፍ ሳይል፤ ቢወድቅ ቢሳሳት ደግሞ ከኃጢአቱ በንስሐ እየታደሰ እስከ መጨረሻው እስትንፋሱ ድረስ በመጽናት ነው። ይህንንም ሲያጸና:- " ... እምነት ያለሥራ፣ ሥራም ያለ እምነት የሞተ ነው። ... " " ... እንግዲህ ፃድቅ እንዲህ በጭንቅ የሚድን ከሆነ ኃጢኣተኛውማ ይታይ ዘንድ እንኳን ምን ቦታ አለው? ..." ነው። የሚለው። ጴንጤዎች ወደ እውነተኛው ቤታችሁ ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተመልሳችሁ፤ በትክክለኛ ምግባር ሥጋችሁን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ አሠርቱ ትዕዛዛተ ኦሪትን እና ስድስቱን ትዕዛዛተ ወንጌል ዕለት ከዕለት በማስገዛት ኑሩ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። አሜን።
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 10 ай бұрын
አንተ ዲያቆን ትልቅ ሰው አወናበድክ .!! እርግጠኛ ነኝ ቤት ገብተው ሲያዩ ያፍራሉ .. እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦሎት ለቁርባን ያብቃዎት 😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
የተመታ ኮመንት
@aradaway
@aradaway 9 ай бұрын
ትልቅ በመጀመርያ የእግዚአብሔር ቃል ነው
@dafna4027
@dafna4027 10 ай бұрын
ፕሮቴስታንት እምነት ብቻ ስራ ብቻ ብላችሁ ለምን የራሳችሁን መረዳት በኦርቶዶክስ ላይ ለመጫን ለምን ትሞክራላችሁ ግራ ስገባችሁ እምነት ብቻ የምል ጥቅስ ስታጡ በራሳችሁ ለኦርቶዶክስ ዶግማ ካልሰራን አላችሁ😂😂
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 9 ай бұрын
ዲያቆን ማለትኮ እግዚአብሔር ብዙ ጸጋ የሰጠው ጸጋ የበዛለት መምህራችን ነው ራእሱ ንግግሩ በጣም ያምራል
@GizachewMekonnen-c4v
@GizachewMekonnen-c4v 10 ай бұрын
ከፕሮቴስታንት የመጣው ሰው ተደበላልቆበታል ከስራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው ካለ መጽሐፉ ሁለቱን ይዞ መገኘት ግድ ነው አለቀ
@otakugamer748
@otakugamer748 10 ай бұрын
ተባረክልን ዳቆናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@ZenebeKifle-u1t
@ZenebeKifle-u1t 10 ай бұрын
አወያዩ ጴንጤው ብቻ እንዲያወራ እንዳይሰማ በነፃነት ለቀቅከው ማለት ነው?
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 10 ай бұрын
ፓስተሩ ተሽከረከረ ላለማመን ከመሰቃየት ያድነን ዲያቆን ዮሃንስ በርታ አስተዋይ ትእግስተኛ ከእዉቀት ጋር በርታ በተረፈ በደቂቃ እንዲወያዩ ብታደርጉ አለበለዛ ፓስተሩ ቅዥቅዥ እያለ ጊዜ ለመብላት ያጭበረብራል
@aklilulemma5152
@aklilulemma5152 10 ай бұрын
የዛሬ ክርክር በሰዓት አጠቃቀም በመከራከሪያ ርዕሰ ጉዳይ በማተኮር መሻሻል የታየበት ነው:: ነገር ግን የዲያቆን ዮሐንስ ከተራውና ሰዓት ውጭ የቄስ ኤርሚያስ ጊዜ ጠልቃ የመግባት ሁኔታዎችን ጋዜጠኛው ስቆጣጠር አላየሁም:: በተረፈ ሁለቱም ተከራካሪዎች በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የተሰራው የቤዛነት / የማዳን ስራ ተክነት የሌለው መሆኑን ተስማምቷል:: እምነትን ተከትሎ ስለሚኖረው ስራ ግን ዲያቆን ስራ ከእምነት ጋር ሲሆን ያድናል ካልሆነ እምነቱ ብቻውን አያድንም ይላል:: ቄስ ኤርሚያስ ደግሞ እምነት ያድናል:: ነገር ግን ስራ እምነትን ተክቶ የማዳን አይችልም:: ምክኒያቱም ህግን የሰው ልጆች ሙሉ ለሙሉ መፈጸም ባለመቻላቸው ክርስቶስ ህግን ፈጽሞ በእርሱ በኩል በሚኖረው እምነት አማካይነት በሚሰጠን ፀጋ ህግ እንፈጽማለን:: ሳንችል ቀርተን ኃጢአትን ቢንሰራ እንኳን ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን ይላል:: ለእኔ አሳማኝ አመክንዮ ይዞ የተከራከረው ቄስ ኤርሚያስ ነው:: ምክኒያቱም ቅዱስ ቃሉ እንደሚያስረዳ ሰው ህግን መፈጸም ባለመቻሉ ክርስቶስ ከመጣ እርሱ ህግን ሁሉ ፈጽሞ ፀጋው በእምነት አድኗቿል ስለምል ነው:: ህግን ደግሞ ከእርሱ በኩል በሚሰጥ ፀጋ የሚናደርግ ካልሆነም በክርስቶስ ስም የኃጢሃት ስርየትና ይቅርታን እንሚናገኝ ቃሉ ስለሚያስረዳ::
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 10 ай бұрын
ይቅርታ ሞደሬተሩ ''አዋያዩ'' ለፓስተሩ እና ለዲያቆኑ የሰጡት ጊዜ ያልተመጣጠነና ዲያቆኑን ሃሳቡን እንዲያብራራ ዕድል አልሰጠም ። በጣም የሚገርመው ፓስተሩ ከተናገሩት የተምታታ ሃሳብ የዲ/ኑ ተረጋግቶ የተናገራቸው ቃላት ልቤን ይገዛዋል በመጨረሻም በጣም የታዘብኩት ፕሮቴስታንቶችን አንድ የሚያደርጋቸዉ እኔ በገባኝ እና እኔ በተረዳሁት እያሉ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሚሰጡት ብያኔ ''Definition, Individualistic Interpretation'' እና አመክንዮ ''Argument'' ትውልድ የሚያጠፋ ነው።
@zeday5334
@zeday5334 10 ай бұрын
ዲ/ን ዮሐንስ የሕይወትን ቃል ያሰማልን፡፡ የሚበልጠውን ጸጋና ጥበብ ያድልልን፡፡ በእውነት ድንቅ ነው፡፡ ♥ ምዕራቡን ዓለም ያረከሰውን ወደ ሰዶማዊነት የመራውን የእባቡን ራስ በሚገባ ነው የቀጠቀጥከው ! "ምግባር ከሌለው መጀመሪያውኑም አላመነም !" በሚል የተንኮል ጥበብ እባቡ ሊያመልጥ ቢፈልግም አልቻለም፡፡ በዚህ የተንኮል አመክንዮ በመላው የመናፍቁ ዓለም ክህደቱን ራሱ ላይ መሰከረ፡፡ ከነሱ መካከል የምግባር የጽድቅ ፍሬን በጣቱ ሊነካ የሚፈቅድ አንድ ስንኳ አይገኝምና !
@teklutesfaye4427
@teklutesfaye4427 10 ай бұрын
ዲ/ን ዮሃንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን;; ሁሉም የሳቱ እህት ወንድሞቻችንን ወደ እውነት ይመልስልን;
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ብዙ ኦርቶዎች በጣም በዘለፋና በስድብ ልክፍት ዉስጥ የተዘፈቃችሁ አይመስላችሁም???
@myhb1219
@myhb1219 10 ай бұрын
አይመስለንም
@Yorilua
@Yorilua 10 ай бұрын
እንዲህ ተጨንቀህ 20 ቦታ ኮመንት ከምታደርግ እራስህን ከ አጋንንት ትምህርት አላቅ
@menfesawitereka
@menfesawitereka 10 ай бұрын
ዲ. ን ባያወራ እራሱ የራሳቸውን ሃሳብ ሞግተው እራሳቸውን ምያሸንፉ ይመስለኛል
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 9 ай бұрын
እኝህ አባት በራሳቸው ቃል እየወደቁ ነው ይልቅ ከዲያቆኑ እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ይጠቅማቸዋል ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ ቃለ ህወይወት ያሰማለን
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 10 ай бұрын
አባት እኮ አሳቦት አያልቅም ግን ሀሳቤን አስጨርሰኝ ብለው ዲያቆኑ እንዳይናገር ፈለጉ? ሲጀመር ለመወያየት አልመጡም ለማሳመን እንጂ ለዛ ነው የራሶትን ዱምፅ ብቻ ሚሰሙት 😢መዱሀኒያለም 👂 ይስጦት አሜን🙏🏾
@AmakeleMengstu
@AmakeleMengstu 10 ай бұрын
አላስወራ አሉትኮ አስጨርሰኝ እያሉ ዲያቆን ማሪያምን ሲያዛዝን ትህትናው
@meseretasrat2579
@meseretasrat2579 10 ай бұрын
አሜን ማስተዋሉን ለpastor ይስጣቸው🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 10 ай бұрын
ፓስተሩ ሀሳቡ የተምታታ ነው። እየተጋጨበት ተቸግሯል።
@wisdom52582
@wisdom52582 10 ай бұрын
That's is why the concept of protestant in general. If you ask him any detail he will get confused more. May God open his heart
@zemedkunseifu8926
@zemedkunseifu8926 10 ай бұрын
አወያይ መድረኩን ብትቆጣጠር ሌላው ሉተራዊው አብዝቶ አስጨርሰኝና መልሶ በአንድ ጉዳይ ላይ ሃሳቡን ለመጨፍለቅ መሞከር የእምነቱን መሠረት አልባ መሆኑን ያሳያል
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቱልን ይቀጥል የሚል እምነት አለኝ የተሰጠንን ፀጋ እንዳንነፈግ በርትተን መጠበቅ አለብን በስራ
@hailufentie7661
@hailufentie7661 10 ай бұрын
አወያይ የዛሬው የውይይት ስርዓት ጥሩ አይደለም ቄሱ ያለአግባብ ስአት በመጠቀም ዲያቆኑን ሊያናግሩት አልቻሉም ባልንስ ማድረግ ያለብህ አንተነህ።
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 10 ай бұрын
ዲያቆን ለምን እንዲናገሩ አይሰጣቸውም ጴጤው ብዙ ደቂቃ ያወራል
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 10 ай бұрын
እንግዲህ የኘሮቴስታንት አስተምህሮ አስርቱ ትእዛዛትን ሳይጠብቁ እንድናለን ከሆነ:- [ከእኔ ከእግዚአብሄር በቀር ሌሎች አማልእክትን አታምልክ የእግዚአብሄርን ስም በከንቱ አትጥራ]የሚለው ቃል ስለማይመለከታቸው ሌሎች አማልክትን ማምለክ ተፈቅዷል የሚልን አሳብ ተረድቻለሁ ከ አቶ ኤርማያስ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደነ ዲያቆን ዮሃንስ አይነቱን የኦርቶዶክስ መምህሮችን እያስነሳ ከእንደነዚህ አይነት ጴንጤዎች ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተው እንዲነጋገሩ እንዲወያዩ እያደረገ ስለሆነ ማለት ነው ነገር ግን ጴንጤዎችን በመ/ቅዱስ ተነጋግሮ ተከራክሮ ከማስረዳት አዲስ አበባን አፍርሶ እንደ አዲስ መገንባት ይቀላል ምክንያቱም ቅድስት ድንግል ማርያምን ውድ ልጁን የካዱት ሲሆን ፈጣሪ እራሱ አይነ ልቦናቸውን ከፍቶ ወደ ትክክለኛዋ እምነት እንዲመለሱ ካላደረገ በስተቀር በእንደዚህ ተነጋግሮ ተከራክሮ ማሳመን አይቻልም ምክንያቱም ቅዱስ ቃሉን እንደፈለጉ ስለሚያደርጉት እንደዚ እንደ ዲያቆን ዮሃንስ አይነቱ ሲከራከሩዋቸው በምንም አይነት አይቀበሉም ውስጣቸው ያለው የክህደት መንፈስ ስለለባቸው አይቀበሉም እንደነዚህ አይነቶች ሆዳቸው አምላካቸው የሚለው ደግሞ ለሆዳቸው ስለሚገዙ ነው እንደዚህ ፊት ለፊት ቀርቦ መወያየቱ ጥሩነቱ ለኦርቶዶክስ አማኞች የበለጠ እውቀትና ጥሩ ግንዛቤ ስለሚያስጨብጥ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ አማኞች የሆንን ወንድሞችና እህቶች በምንም አይነት እምነታችንን መቀየር የለብንም ምንም ቢሆን ይች ብዙ ሚስጥር ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ የሆነ ሚስጥር ያላት እምነታችንን እናክብር በእምነታችን እንጽና በአንዲት እህታችን በስደት አገር የምትኖር በእግዚአብሔር ፈቃድና መንፈስ ቅዱስ መሪነት በሁለት አመት ውስጥ 20 መጽሃፍ የጻፈች ሲሆን በእውነት ለመናገር እጹብ ድንቅ መጽሃፍ ነው ፈጣሪ እግዚአብሔር እኔ በጎቼን አውቃቸዋለሁኝ ይሄንን መጽሃፍ ያነበበ በትክክል የተረዳ እራሱን የሚያድንበት እራሱን ከዚህ አለም ጥፋት የሚያድንበት ነው ከጻፈቻቸው መጽሃፎች ውስጥ 1)ለበጎቼ ምግብ ክፍል 1 እና 2 የእመቤታችን መጽሃፍ ክፍል 1 እና 2 የአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ መጽሃፍ የጻፈች ሲሆን ሌላ የጻፈችው መጽሃፍ ደግሞ የምስጋና መጽሃፍ ሌሎችም መጽሃፎችን የጻፈች ሲሆን በእውነት ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድርሰው
@alazar285
@alazar285 6 ай бұрын
"the salivation of Orthodox" የኦርቶዶክሳዊ ድህነት ልክክክክ ያለ የሐዋርያት ትምህርት ነው።
@HAYMANOTEABEW325
@HAYMANOTEABEW325 10 ай бұрын
😂😂😂😂 መጽሐፍ ቅዱሱንና እግዚአብሔርን እያረሙ ነዉ ቄሱ መፅሀፉ ትክክል ነዉ ሲል እሳቸዉ ኖኖ አይደለም እያሉ ነዉ 😅😅😅😅 አይ ፕሮ
@MekdesTeshome-yp2li
@MekdesTeshome-yp2li 10 ай бұрын
ዳቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ድንቅ የሆነ ማብራራ ነው የሰጡት ለዛውም ከምጻፍቅዴስ ጠቅሰው እኛ በደንብ ገብቶናል! እነሱም ገብታቸዋል ግን አውቀው ሲያለፋዎት ነው ምክንያቱም ክብሩን ለማስጠበቅ ነው😂
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው እረ ደቂቃ ስጥ ብቻውን ነው ፓስተር የሚያወራው??
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@yohanismekonen3962
@yohanismekonen3962 8 ай бұрын
ክፍል 1 እና ክፍል 2 ሰምቶ የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል አስቶውሎ ወደ ቅደስት ቤተክርስቲያን eotc መመለስ ይችላል
@KebedeBekele-g4s
@KebedeBekele-g4s 10 ай бұрын
ሰው እንዴት በእምነት ብቻ ያለተግባር የሚድነው? ዝሙት፣ስርቆት፣ግድያ..... ወዘተ እየፈጸምኩ ሁሉ በእየሱስ ስላመንኩ ብቻ ድናለው ማለት ነው ሆሆ እረ ፔንጤዎች ንቁ!
@fikerkebede2504
@fikerkebede2504 9 ай бұрын
መጀመሪያ ሃሳብን በደንብ ተረዳ ።።።።ከላይ የገለፅካቸው ሁሉ ሃጢያት ናቸው እነሱን መጀፀም እጅግ ሀጢያትጠነው በስርአት አዳምጠን comment እናድርግ።።።።የአይምሮ መቀጨጫችንን አናስባንን
@fikerkebede2504
@fikerkebede2504 9 ай бұрын
መጀመሪያ ሃሳብን በደንብ ተረዳ ።።።።ከላይ የገለፅካቸው ሁሉ ሃጢያት ናቸው እነሱን መጀፀም እጅግ ሀጢያትጠነው በስርአት አዳምጠን comment እናድርግ።።።።የአይምሮ መቀጨጫችንን አናስባንን
@TemesgenGetahun-mq1ud
@TemesgenGetahun-mq1ud 8 ай бұрын
የዲያቆን ዮሐንስ አቀራረብ ግልፅ ነዉ
@samrawitgebrewold8785
@samrawitgebrewold8785 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው?"አልዳንክም እንጂ አትድንም አንለውም" አይ ፖሮቴስታንት በዚ በተደነባበረ ትምህርት ትውልድን ጨረሱት
@Bmnk4zp
@Bmnk4zp 10 ай бұрын
ያሁኑ ርዕስ በዚህ ምሳሌ ብናየው ሰው ለመኖር ምን ያስፈልገዋል ? ጴንጤ = ምግብ ብቻ ኦርቶ =በእግዚአብሔር ቃል ,ምግበ ስጋ, ልብስ ,መጠለያ ..... የሉቃስ ወንጌል 4:4ኢየሱስም። ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።
@tigisttesfaye6684
@tigisttesfaye6684 8 ай бұрын
ተቺዎች ትምክህተኞች ተሳዳቢዎች እና ትዕቢተኞች ናችሁ::
@swagzuu
@swagzuu 10 ай бұрын
አንድ ሰው አምኖ ስራው የተቀደሰ ካልሆነ በስራ ካልተገለጠ አልዳነም ብለን ነው የምናምነው ማለት እኮ ያው እምነት ያለ ስራ ብቻውን አያድንም ማለት ነው አንድ ሰው ካመነ ህግጋቱን ይፈፅማል እንደፓስተር አባባል ህግጋቱን ካልፈፀመ መጀመሪያም አልዳነም ማለት ነው ካሉ እምነት ያለ ስራ አያፀድቅም ማለት ነው ትክክል እስኪሰራ ድረስ አላመነም ብለው እየተናገሩ ነው ስለዚህ እምነት ይቀድማል አምኖ ደግሞ ህግጋትን መፈፀም ግድ ይላል
@abrehamtesfaye1171
@abrehamtesfaye1171 9 ай бұрын
አይ ክደት ሳይገባህ ለስረዳህ?አይከብድም
@SaraAወለተማርያም
@SaraAወለተማርያም 9 ай бұрын
ሰውየው የሚናገርው ለራሱ የተምታታ ነው ከተረዳ ቆይቶአል ግን ከፈርኩ አይመልሰኝ ሆነበት ነው አይ ሉተር ሰቱን በከለ
@abayabay690
@abayabay690 10 ай бұрын
እናመሰግናለን አዘጋጁ በጣም ጥሩ ውይይት እያቀረብክልን ስለሆነ::
@negusucheru7806
@negusucheru7806 10 ай бұрын
አጋንትም ሴጣንም ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ይድናሉ ማለት ነው
@menfesawitereka
@menfesawitereka 10 ай бұрын
ቆይ ፓስትሩ የራሳቸውን ሃሳብ አፈረሱት. ያመነ ይሰራል ካሉ ስለዚህ እምነትና ሥራ አብረው የሚሄዱ እንጂ አንዱ ብቻ ይበቃል ማለት ምን አመጣው?
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 10 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ፓስተሩ የሚለዉ፣አጣ ሚሲኪን ቀርቶ የሰማይ ንጉስ የምድር ንጉስ እንኳን ህግ አለዉ በማመን ብቻማ ቢሆን አጋንንትም ያምናሉ ይቀጠቀጣሉ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስለዚህ እምነት ከስራ የማይለየ ነዉ ቅዱስ ያቆብም እምነት ያለስራ የሞተ ነዉ ይላል
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 10 ай бұрын
Diakon Yohannes! Excellent!!!
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 10 ай бұрын
ሁሌም የተዋህዶ ልጆች እውነትን ስለያዙ በዝረራ ነው የሚያሸንፉት
@meronassefa4546
@meronassefa4546 10 ай бұрын
ምነው ይሄ የቦቅስ ውድድር መሰለህ እንዴ
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 10 ай бұрын
ችግሩ ፕሮቴስታንት ትልቁም ትንሹም የሚፈልጉትን ነው ሚሰሙት የማይፈልጉትን አይሰሙም ያሳልፉታል
@tekleabgebreeyesus8908
@tekleabgebreeyesus8908 10 ай бұрын
ቄስ ኤርምያስ ብቻ ነወ እያወራ ያለወ ለድ ዮሃንስ ዕድል ስጥ
@tekleabgebreeyesus8908
@tekleabgebreeyesus8908 10 ай бұрын
ቄስ ኤርምያስ ብቻ ነወ እያወራ ያለወ ለድ ዮሃንስ ዕድል ስጥ
@aschenakishonga9090
@aschenakishonga9090 10 ай бұрын
ዳቆን ቃል ህይወት ያሰማልን @ሀሌታ እንድዝ አይነት ዝግጅት ስታዘጋጁ ሙሉን ብትለቁ ባይቆራረጥ ጥሩ ነው
@ps1al3m63
@ps1al3m63 10 ай бұрын
ያለህግ ተገልጧል ÷ መቼም ተገልጧል ስንል አምላክ ሰው ስለመሆኑ እየተናገርን ነው ÷ እናም ያለህግ ሲል -> እንደሰው ስርዓት መውለድ መዋለድ ባለበት ህግ አለመገለጡን ለመግለፅ ነው !
@sn11afework61
@sn11afework61 10 ай бұрын
26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
@serdinosinternational4076
@serdinosinternational4076 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@medhanitdemeke
@medhanitdemeke 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሐንስ
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 10 ай бұрын
ዝሙት ስሩ ስረቁ ዝፈኑ ስከሩ እያሉን ነው እንዴ ፓስተር ህግን መጠቀቅ እኮ ያስፈልጋል።
@biniamtewabe
@biniamtewabe 8 ай бұрын
ዲን ዮሐንስ ቃለህይወትን ያሰማልን, የአባቶቻችንን የልቃዉንቱን ፈለግ ተከትለሃል የነቅዱስ ዮሐንስ, ቄርሎስ እና አትናቴዎስ... አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠዉን ሚስጥር ይግለፅልህ ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን መሰረታቺሁን በአሸዋ ላይ መስርታቺሁአል እና እራሳቺሁን መርምሩ
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 10 ай бұрын
አረ ቀጣዩን አቅርቡልን ከዲያቆኑ እኛም ሆነ ፓሰተሩ(ቄሱ) ተምረናል
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 10 ай бұрын
አወያዩ ለምን ሰአት እንደ ክፍል አንዱ አትሰጥም ፓስተሩም ማዳመጥ ይጠቅማል አዳምጥ አባክህ
@sam846
@sam846 10 ай бұрын
በተግባር ያልተገለጠ እምነት ከንቱ ነው ይላል ያዕቆብ 2:26
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ዲያቆኑ መፅሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያንብቡት በሀይማኖት ጭምብል ታስሮ መፅሐፍ ቅዱስን መረዳት አይችሉም
@leulayalew-xu3jl
@leulayalew-xu3jl 8 ай бұрын
እዮብ ሐይማኖቴን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እነቴን እንደጥብቅ አድርገሀኛል አመሰግናለው
@SeidoSeya
@SeidoSeya 4 ай бұрын
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@muludemse4459
@muludemse4459 10 ай бұрын
ሰውየው ማዳመጥም መመለስም አይችሉም
@sebelyoutube
@sebelyoutube 10 ай бұрын
ለምን እደምቆራርጡት አይገባኝም የዴየቆን ሙሉ አትቆራረጡ ሙሉ አቅአቡ
@DawitKuma-m6n
@DawitKuma-m6n 8 ай бұрын
ዲያብሎሰ የብርሃን መላአክ ሊመሰል ራሱን ይለዋውጣል :: አትታለሉ ኢየሱሰ ብቻውን ያድናል
@tamiratweldeteklehaymanot3246
@tamiratweldeteklehaymanot3246 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ
@bizunehhaile1455
@bizunehhaile1455 10 ай бұрын
የዲያቆን ዮሐንስ ጥያቄ አልተመለሰም ጊዜ ተሰቶት በርግጥ በውይይቱ ተዳሷል እንጂ
@leulayalew-xu3jl
@leulayalew-xu3jl 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ ፀናሁ❤❤ዲያቆን ተባረክ
@ChristianArts2023
@ChristianArts2023 10 ай бұрын
I love this program❤
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 10 ай бұрын
እምነት ብቻ ያድናል የሚል ጥቅስ ያሳዩን ጋሸ ፖስተር። እምነት ያለሥራ መዳን የለም። አምነህ ካልተጠመቅ፣አምነህ ንሰሃ ካልገባህ፣አምነህ ካልቆረብህ፣አምነህ የፅድቅ ሥራ ካልሰራህ እንዴት ልትፀድቅ ትችላለህ???????????? እምነት አለኝ ስለዚህ እዘሙታለሁ፣እዘርፋለሁ፣እገላለሁ፣ወዘተ ነገር ግን እየሱስ ያፀድቀኛል ማለት ይቻላል?????????????? 14:03
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 10 ай бұрын
ጴንጤዎች ትንሽ ስትከራከራቸው ጥቅሷን ጠመም አድርገው አይመስልክም ወይ ይላሉ።
@ያሬድተክሌ
@ያሬድተክሌ 10 ай бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፕሮቴስታንቱም ፓስተር የተረጋጉ ናቸው እምነት ብቻ የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 10 ай бұрын
እናንተዬ እንደው እያነበቡ እየገባቸው ለምን አዎ ማለት ከበዳቸው🤔🤔🤔
@DawitKuma-m6n
@DawitKuma-m6n 8 ай бұрын
ዲያቆን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝሀ አድርገህ ተቀበለው አለበለዚያ ይፈረድባሃስ You had ReeieVe better.
@ያመነየተጠመቀይድናል
@ያመነየተጠመቀይድናል 6 ай бұрын
መጸሐፍ ቅዱስን ከፍላቹ አትጠቀሙ ፕሮወች
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН