ምክር ስደትላይ ላሉ እህቶቻችን ካልብ አድምጡ ክፍል 1አንድ|| Alif tube Halal media Sadat kmal

  Рет қаралды 1,844

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@user-eo8vq7mn5l
@user-eo8vq7mn5l 2 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዝ የልቤን ነው የተናገርከው አላህየናንተንአይነት ያብዛልን ያረብ እኛንም አላህመጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛክንአላህከይር አላህመልካምስራህንይውደድልህ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ሀያት አፊያ ይስጥልን ያረብ የእወቀት ባልተቤቶችን አቆይልን ያዘልጀላሊ ወልኢክራም
@user-sv9fb1xe7m
@user-sv9fb1xe7m 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወኸይረን ኡሥታዝ በትክክል
@user-of7mb1qn2n
@user-of7mb1qn2n 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምስጋናችንከልብነውለምክርህ ወንድም አላህከይሩንይሻልን እኔስላመሰቃየትይዣለሁ ወላሂየታፈነ ነገር ነው የሆነብኝ ለምማንም እምተነፍሰውሰውኳየለኝም እሚረዳኝ
@seadatube5368
@seadatube5368 2 жыл бұрын
እስኪ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን የስደተኛ ሴቶች ነገር ተከድኖ ይብሰል 😢
@abduahmed7839
@abduahmed7839 2 жыл бұрын
የኛነገርናሳዝናለን እድሜቺን አረስንቱአለቀብቻአልሀምዱሊላ ጀዛጀላሁከይረን
@user-ht6jd1ne8s
@user-ht6jd1ne8s 2 жыл бұрын
በወንዶች እና በቤተሰብ ምክንያት ሴቶችላይ ሚደርሰውን ስቃይ ተተርኮ አያልቅም የአርሹ ባለቤት ብቻ ይዘንልን እንጅ ብዙ ስቃይእና መከራ አለው ። ግን ትልቁ ነገር ስደት ተውሂድን አውቀንበታል አልሀምዱሊላህ።,
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠለም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ። አላህ ይጠብቅህ
@user-vq9qg3fl1r
@user-vq9qg3fl1r 2 жыл бұрын
ትክክክክክልልልልልልልል 👍👍👍👍👌
@user-rv4oc3wz8r
@user-rv4oc3wz8r 2 жыл бұрын
አላህ ከይሩን ይሻልን ብቻ የስደት ነገር ከባድ ነዉ
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@hjerhjer9755
@hjerhjer9755 2 жыл бұрын
አልሀአምዱሊሏህሀገር ገብቻለሁአግብቻለሁ ሰለፍዩን ደሞ ድአ አድረጉልኝዉዶቸ ነበሰጡርነኝ በቅርቡ የልጅ እናት እሆናለሁ ኢንሻአሏህ
@hffc968
@hffc968 2 жыл бұрын
allah besalam ygalaglash yerab lagnam dua adirgilin
@hjerhjer9755
@hjerhjer9755 2 жыл бұрын
@@hffc968 አሚን ሁቢ አሏህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ዉዶቸ
@hffc968
@hffc968 2 жыл бұрын
@@hjerhjer9755 allahuma ameeen yerab
@sasasadasada2672
@sasasadasada2672 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኡሰታዝ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅዎት
@user-rv4oc3wz8r
@user-rv4oc3wz8r 2 жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@user-sw7ds4vl3e
@user-sw7ds4vl3e 2 жыл бұрын
አለህ የህፍዝክ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 2 жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاك اللهُ‎ خير رَبَّنَا لاَ تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 жыл бұрын
እይይይይ ስደት ወገቤን እያሰርኩ መስራት ይዣለሁ እረ ሙገዱ ይከፈትልን እምንሄድበት ያለለት ካገሩ ያልፍለታል
@user-ro7lc9be5h
@user-ro7lc9be5h 2 жыл бұрын
جزاك الله خير
@jemilan1233
@jemilan1233 2 жыл бұрын
جزاكم الله خير
@aagh902
@aagh902 2 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይር
@user-fg8to6su4z
@user-fg8to6su4z 2 жыл бұрын
መሽአላህ
@user-ro6iw9bo2g
@user-ro6iw9bo2g 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምኡ
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 2 жыл бұрын
ይሄየኔታሪክነዉ ባይምሮየ የሚያጨናንቀኝ ልምጣ ግርድና ሰለቸኝ አይሆንም ላግባ አይሆንም ወደይትልህድ ሞቴንተመኝሁ አላህአልፈቀደም ምንስይዠ ለአሄራ ዜሮነኝ ከሞቱት በላይ ካሉትበታይ ኡኡኡኡፍፍፍሂወትከባድነች
@user-sv9fb1xe7m
@user-sv9fb1xe7m 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ተሥፋ አትቁረጭ ሙዕሚን ተሥፉ አይቆርጥም አላህ ሀያትሽን ያሥተካክልሽ
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ 2 жыл бұрын
አይዞሺእህቴ ከቺግር በሆላምቸትአላ አብሺሪ አላህማኪ በተስብ። አትጪ። አታግቢ እሚሉሺ ከሆነ ገንዘብሺአትስጫቸው ታገባይአትሰጠንምሰለሚሉነው
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 2 жыл бұрын
አወ አችግብቶሻል አዉቀሽባቻዋል የኔብቻበተሰብለም እደዚህእሚሆኑት እራስ ወዳድ እያልኩ መፈጠሬን ጠላሁ ብቻአላህምዱሊላህ እሸለምክርሽ አመሰግናለሁ ብቻአሁንሮመዳን ስራሲበዛብኝ እዳሻጉሊት ሲያሽከረክሩኝ ዉሀሙቅ ነዉእማለቅሰዉ
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ 2 жыл бұрын
@@أممانيساانشاالله አይዞሺአብሺሪ ሁላቺን። ቺግርአለብን። ያልፉእደሁእያልንነው። እንጂ
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ኢንሻአላህ ሁሉም ያልፋል
@الحمدالله-ع6ي3و
@الحمدالله-ع6ي3و 2 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 123 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 31 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 43 МЛН
አላማት አሳአ የዚች አለም ፍፃሜ ምልክቶች
1:10:01
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 371
ክፍል ሁለት ኢሳ የመሬም ልጅ ፈጣሪነውን?
33:25
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 306