ክርስትና Mini Vlog

  Рет қаралды 121,950

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
የቤተክርስቲያን ድምፅናናፍቆኝ ነበር በእግዚአብሔር ጥለ ዉስጥ መኖር መመረጥነዉ❤❤❤❤
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 8 ай бұрын
የትንሽ ትልቅ እኮ ናችሁ ተባርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 8 ай бұрын
ኪሩ ክስትንአአባት ነው እክዋን ደስ አላችሁ በቅርብ የንአተን እጠብቃለሁ እወዳችሁአለሁ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 8 ай бұрын
💚💛❤🤝
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤👏🤝
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 8 ай бұрын
ክርስትና አባት ትልቅ ሀላፊነት ነው በክርስትና የሚፀና እናት ኦርቶዶክስን በቤቱ አድጎ የማገለግልግ የፀና ልጅ ያድርግልህ❤
@MelatKuma
@MelatKuma 8 ай бұрын
አሜን ቆንጆ ንግግር ነው ተባርክ
@AsterMasfin
@AsterMasfin 8 ай бұрын
amen amen amen
@abuahmed6265
@abuahmed6265 6 ай бұрын
አሜን ፫ ❤❤❤❤❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 6 ай бұрын
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ማርያምን አሁንስ እኔም ማግባት እና መውለድ አማርኛ❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 8 ай бұрын
ቃል መግባት ከባድ ነው በል ተንከባከብ ቤቢን❤❤❤❤
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 8 ай бұрын
ደሰ ሰትሎ ሁላችሁም አሰተዋይ እና እረጋ ያላችሁ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 8 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቤቢንም እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሣድግላችሁ 🥰🥰🥰 ቤቲ ደግሞ ቀጣይ አመት 😍😍🙏
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 8 ай бұрын
ደስ ይላል እናተም ወልዳችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤🎉🎉
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 ай бұрын
እኳንም የልጂ አባት ሆነ ❤❤❤🥰🥰የዛሬ አመት ቤቲ👨‍👩‍👧እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃችሁ❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 ай бұрын
💚💛❤👏
@adee4662
@adee4662 8 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም የዛሬ ዓመት ለናተም ክርስትና የምታስነሱበት ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 8 ай бұрын
ዋው 🥰🥰በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰ደሞ ስታምሩ 😍🥰
@netsitube19
@netsitube19 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወድቹ እነአንተንም❤ እነሱንም ተገናኛቹ እርገታቹ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
እኮን ደስ አላችሁ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ❤❤❤❤
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 8 ай бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ቀድማችሁ በመገትአችሁእድንቂያለሁ
@SaraSazz
@SaraSazz 8 ай бұрын
የምር በጣም ነው የምወዳችሁ አራታችሁንም ከይቅርታ ጋ እና ቤተክርስትያን ሆነ ቤታችን ስንፀልይ እኛ ሴቶች ማድረግ ያለብን ነገር ከራሴ ጀምሮ ማድረግ አለብን መርሳት የለብንም እና ቤቲ ሁሌም ማድረግ አለብሽ ፀጉርሽን ሸፍኝ❤❤❤
@monarashis8786
@monarashis8786 8 ай бұрын
የኔ ውቦች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እናተንም መክሊት ያድላችሁ❤❤❤
@ትግስትጌታነህ
@ትግስትጌታነህ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
የኔዉዶች❤❤❤❤❤ እናተም ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤ ባባየም በሀብት በጥበብ እግዚአብሔር ያሳዲግልህ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 8 ай бұрын
❤❤❤❤ እንኳን የልጅ አባት ሆንክ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤የእናንተም የቀጥላል❤❤❤
@2123holy
@2123holy 5 ай бұрын
ህፃኑን እንኳን ወደ ክርስትና ህብረት በሰላም መጣህ በጥበብ በእውቀት እግዚአብሔር ያሳድግልን ለሀገር ለቤተክርስቲያን ለወላጆችህ የምትጠቅም ያድርግህ። #ብዙም አልተከታተልኳችሁም ግን ከሌሎች ባለትዳሮች በስረዓት ያደጋችሁ ፣የትንሽ ትልቅ ሥነ ሥረዓት ያላችሁ ፣ሥረዓት ኢትዮጵያዊት ፣እምነታችሁን የምታከብሩ ብዙ መስራት የምትችሉ እየሰራችሁም ያላችሁ እንደሆናችሁ አይቻለሁ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል እንደሚባለው በእውነት በጣም ታድላችሁል ሁሉቱም ባለትዳሮች በርቱ ሌላው ህፃኑን ዘመናዊነትን ከእምነት ጋር ከማንነቱ ጋር አሳድግ ይህ የአንተ መጠየቃ ነው ወንድም ኪሩቤል ልክ እንደ ኪሩቤል መላእ መንበሩን እንደሚሸከሙት ልጅህንም በእምነት በምግባር አሳድግ ልጁ ቢጠፍ ከእምነቱ ቢጎድል ተጠያቂው አንተ ነህ በርታ እግዚአብሔር ያሳድግልን ልጆች ክርስቲያን ሲነሱ ክርስቲያን እየተጨመረልን ስለሆነ እጅግ ደስ ይለኛል የአንልውን ያፅናን የጠፉትን ይመልሰልን።
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 4 ай бұрын
ወይኔ ኪሩ አለባበሱ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 🥰🥰
@GgPhone-f7v
@GgPhone-f7v Ай бұрын
Waqqaayyoo sii yaa gudiisuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ቅዳሰው ደስ ሲል ❤❤❤❤እግበሞጎሱ ያሳድግላቹ ❤❤❤❤❤
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 8 ай бұрын
ኪሩ እንኳን ደሥ አለህ ክረሥትና አባት ሆንክ ዋው ያንተን በቅረብቀን እንጠብቃለን እወዳችሇ ለሁ❤❤❤❤
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ 8 ай бұрын
ውይ እወዳችዋለው familiwoc❤
@askidesta4271
@askidesta4271 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ለዚህ ክብር አብቃን😢
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 8 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የወሰድከው ሀላፊነት ከባድ ነው ሐይማኖቱን አስተምረው ወንድሜ ❤
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 8 ай бұрын
CONGRATULAZIONI FOR THE BAPTISM AND FOR GOD FATHER !!!!!!!!🎂!! YOU BOTH ARE AMAZING COUPLES and a good matching friendships 🙏🙏🙏
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 4 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች💝💝👌👌👌👌👌👌
@LyuAye-ss8nz
@LyuAye-ss8nz 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ በጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤🎉
@LolLol-r1w
@LolLol-r1w 8 ай бұрын
የፍቅረ ማርያም አባት በል የእግዚአብሔርን ቃል እድታስተምር በስነ ምግባር ለማሳደግ ከወለዱት እናትና አባቱ የበለጠ ሀላፊነት አለህ እና አደራ ❤❤❤
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነዉ እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ ከትምህርት ቤት ፍቅር ተነስታችሁ ወልዶ ለመሳም አበቃችሁ።
@haregmak1519
@haregmak1519 8 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ መሆን መታደል ነው ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 22 сағат бұрын
በጣም ደሰየሚል ጊዜ ነበር ❤🎉🎉
@birkete22
@birkete22 8 ай бұрын
ሴትልጂ ለፀሎት ወይም በቤተክርስቲያን ሳለች ፀጉርዋን ትሽፈን ቤቲ ሻሽማሰር መሽፈን አለብሽ የእምነታችን ግዴታ ነው ትእዛዝም ነው ቢዘገይም ኮሜንቴ እንኳን ደስአላቹ ታምራላቹ በተረፈ❤❤❤
@Meseret2023-zf8fg
@Meseret2023-zf8fg 4 ай бұрын
Betame arefe new ne lejenet keresetena abate mehone dese yelale egzyabehar yebarekacheu
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 8 ай бұрын
የቅዳሴው ድምፆ ጌታ ሆይ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ለዚህ ክብር አብቃን ❤❤❤❤❤
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 8 ай бұрын
ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 8 ай бұрын
እልልልልል እመቤቴን ሁሌ አንድ ለይ ሳያቹ ክርስትና አንስቶ ቢዛመዱ እል ነበር እንዴት ደስ እንዳለኝ 🎉🎉🎉❤❤❤❤በእድሜም በሥርዓትም ትቀራረባላቹ ❤❤❤
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 8 ай бұрын
mekina tegeza ende?
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 8 ай бұрын
ሁለታችሁም ጥንዶች በጣም እምወዳችሁ ናቸው ከምር❤ እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ተዛመዳችሁ። ክርስትና አባት ማለት ትልቅ ሀላፊነት ነው እግዚአብሔር ሀላፊነትህን እንድትወጋ ይርዳህ
@selamselam699
@selamselam699 8 ай бұрын
ተመስገን አምላካችን 🙏ቤተሰብ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 ай бұрын
እናንተ ስትወልዱ ሴት ከሆነ ለእኔ እሺ❤❤❤❤ ባልሽን ግን ተጠቀቂ እንዳይስርቁሺ
@lidacall2815
@lidacall2815 8 ай бұрын
ኪሩ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ምወዳቹ ጥንዶች ተባረኩ አስተዋዮች ላመቱ እናንተም ወልዳቹ ክበዱ
@missyoumam1223
@missyoumam1223 8 ай бұрын
ደስ ክትብሉ ❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ልጅ ማግኝት❤❤❤❤❤❤
@Sun9t
@Sun9t 8 ай бұрын
ፈጣሪ በጥበብ ያሳድገዉ እናት አባቱን የሚያከብር ያሁን
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 8 ай бұрын
እንኳን ድስ አላችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤ ያደግላችሁ❤❤❤❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 8 ай бұрын
በቅርብ የእናንተንም ለማየት ያብቃን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ ቤቲዬ የኔ ቅመም ስወድሽ የዛሬ አመት የናንተን ሌላው የቅዳሴ ድምፅ መስማት ምንኛ መታደል ነው
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 8 ай бұрын
ደስ ስስስስስስትሉ ሁላችሁምምም❤❤❤❤
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 4 ай бұрын
You guys I love you ❤️💕😘
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 8 ай бұрын
እኳን ደስአላቹ አላህ ያሳድግላቹ
@ሳምራዊት
@ሳምራዊት 4 ай бұрын
ግን እደኔ ማነዉ የሚወዳቼዉ የማሮቹ ❤
@lordelorde1257
@lordelorde1257 8 ай бұрын
እናተም ወለዶ
@KwtKwt-vc4iw
@KwtKwt-vc4iw 8 ай бұрын
ስወዳቸውእነዚህን ልጆች
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 8 ай бұрын
የክርስትና አባት መሆን ትልቅ ሃላፊነት ነው እኔም አለኝ ግን እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሀገሬ ስበቃ ለቤተክርስቲያን አስረክባለሁ ዘመኑ ከፍቷል በሃይማኖት እፅፅ ቢኖር ተጠያቂ ነኝ።
@efratatube286
@efratatube286 8 ай бұрын
ፍቅረ ማርያም ክርስትና ስሙ የኔ ውድ ልጅ እመ አምላክ በሞገስ ታሳድግህ 🌹🌹🌹🌹🎚
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እና የክርስትና አባት መሆን ቀላል አይደለም እና አላፍትህናህን ተወጣ
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 8 ай бұрын
Wwwwws akun lazi abaqachu baxam des yilel❤❤❤❤❤
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b 8 ай бұрын
በማርያም ቤቲዬ ዲኮሩን ማነዉ የሰራዉ ስልክ ብትልኪልኝ የኔም ክርስትና በ3 ነዉ ፈልጌ ነበር እንዳየሽዉ መልሺልኝ ቀለል ያለ ስለፈለኩ ነው
@fsghvjcvk232
@fsghvjcvk232 7 ай бұрын
ቃል.... አባት....የእግዚአብሔርን ቃል::
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 8 ай бұрын
eqan desi alachihu benegerachin layi yekirsitina abati maleti tiliki halafinet alew bertu❤❤❤❤
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ 😘😘ኢእመተሕ ኢስላም☝️🤲🤲🤲
@Hiwi27
@Hiwi27 8 ай бұрын
ስታምሩ በጌታ😊😊😊
@mahi1616
@mahi1616 8 ай бұрын
አጠር እኮ 5ደቂቃ የአመቱ ባለተራ ያረጋቹ አሜን ብሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢክራም-r7wtub
@ኢክራም-r7wtub Ай бұрын
❤❤❤❤❤ጠክሩ
@zaydaZeray
@zaydaZeray 28 күн бұрын
Ydemurini🤲🤲🤲🤲🤲💔
@DhgfggtHytt
@DhgfggtHytt 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤😊 ግን አንቺ ለምን የቤተክርስቲያን ስርዓት አትጠብቂም ቤተክርስቲያን ውስጥ ካህን ፊት ፁጉርሽን ገልጠሽ ጥፍርሽን ቀጥለሽ ቀለም ተቀብተሽ ምናምን ምንሼ ነው 😏😏😏
@ZEFEMesele
@ZEFEMesele 8 ай бұрын
ማነው ቅዳሰ የናፈቀው እንዴ እኔ ለደጅህ አብቃን ጌታዬ😢😢😢😢
@hewansibeyn1531
@hewansibeyn1531 3 ай бұрын
በሰላም ያብቃሽ
@ZEFEMesele
@ZEFEMesele 3 ай бұрын
@@hewansibeyn1531 አሜን፫
@wesenedagne
@wesenedagne 8 ай бұрын
ስታምሩ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 8 ай бұрын
ያኔ ዛሬን አያድርገውና እኔና ጓደኛዬ ስንወልድ ክርስትና አንችም ለኔ እኔም ለአንች እንል ነበር ከብዙ ጊዜ በኋላ ምን ቢሆን ጥሩ ነው ደስ ሲል እስልምናን ተቀበልን አልሀምዱሊላህ በቃ አሁን ዝምድና ቢኖረንም ወልድን ልጆቻችንን እናጋባለን
@Yeshi987
@Yeshi987 8 ай бұрын
የከሰራችሁ😅😅😅
@alibd6653
@alibd6653 4 ай бұрын
መሻ አላህ ደስ ሲል
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 4 ай бұрын
@@Yeshi987 ወይኔ በ3 ወሩ ማየቴ እኛስ አልከሰርንም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጂ ነጃ ወተናል
@wdwd1326
@wdwd1326 4 ай бұрын
የሕትልጀ የለ ያጉት ያገኞት መጋባትነው ሙሥሌም አንድ ወድ ለ4አራት በጣምነው ያሥጠላል🤣🤣🤣🤣
@ፂዮንTube
@ፂዮንTube 8 ай бұрын
ህፃኑ ሚዲያ ላይ መወጣት የለበትም ነበር እግዛብሄር ይጠብቀዉ አድጎ ያየዋል
@asterasrer9146
@asterasrer9146 8 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 8 ай бұрын
❤ፈጣሪ በሞገስያሳድግልን እናተም ወልዳቹ ያሳየን🎉🎉❤
@3zoz3-sz9hs
@3zoz3-sz9hs 8 ай бұрын
ዋዉዉዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ለእኛtube
@ለእኛtube 8 ай бұрын
❤❤❤ግምቴ በጣም ልክ ነኝ ልጅ ወልዳችሁ ሳሙ❤
@DerbieAshebir
@DerbieAshebir 8 ай бұрын
በእውነት መታሰራቸውን ደስታቸው ደስች ነው
@seasea3347
@seasea3347 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@AbdukiyarKiyar
@AbdukiyarKiyar 8 ай бұрын
Betam des tillalachu kum negerengoch nachu
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 8 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ደስ የምትሉት በማርያም
@rebeccagetachew1659
@rebeccagetachew1659 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁንም ነው በጣም ምወዳቹ እንኳንም ተዛመዳቹ
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 8 ай бұрын
ዋውደሥሢል❤❤
@yenesewnigus
@yenesewnigus 4 ай бұрын
እዴ አስከዛሬ ሳላየዉ ከነኪሩ ጋራ ተምራላችሁ በፍቅር ያቆያችሁ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 8 ай бұрын
Yen wdch egzabyer yetbikachi dese stelo 💚🤌💅🏿🙏
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 8 ай бұрын
በጣም እወዳችኋለሁ ከልብ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
ክርስትና ማለት❤ አበልይ ይባላላ ዘመድ ሁናችሁሀን እና በርቱ❤
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ 8 ай бұрын
እዉይይ ስታምሩ❤❤❤❤
@jojololo9407
@jojololo9407 8 ай бұрын
ዋዉዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 8 ай бұрын
ሴት ልጂ ቤተ ክርስቲያን ስትሄድ ፀጉሯን መሸፈን አለባት ከይቅርታ ጋር
@TegstTegst
@TegstTegst 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 8 ай бұрын
ዋውውው🎉🎉
@ZeyDymele
@ZeyDymele 8 ай бұрын
የኔው💋💋💋💞💞💞💞ድድ
@بتاانت
@بتاانت 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@I2iieieUe
@I2iieieUe 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sra3394
@sra3394 8 ай бұрын
🥰❤😘😍
@WeyniWeynikidu
@WeyniWeynikidu 8 ай бұрын
🌹🌹🌹
@habenzerigabir9649
@habenzerigabir9649 8 ай бұрын
Waww🎉🎉
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 8 ай бұрын
በቃ አከፈራችሁት ?
በለሊት አማረኝ🤣🤣🤣🤣
14:24
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 141 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
የ2 ሰው ልደት Vlog - ​⁠( @fanisamri4394 and @Estiftom )
8:30
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 33 М.
ለመጀመሪያ ግዜ ሜዜ የሆንበት ​⁠የ @MAHIKIDVLOGS  ሰርግ.....
13:15
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 298 М.
አስመለሰ🤮🤢🤮🤮😂
17:34
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 130 М.
ቆንጆ ድግስ ደገስን @yoeandemy
12:50
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 66 М.
የዋዜማ እና የፋሲካ ውሏችን - ስለዘገየን ይቅርታ
18:12
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 60 М.
5 የጠቀሙኝ ነገሮች
24:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 28 М.