ክርስትያኖች በስባት ዓመቱ መከራ ውስጥ ያልፋሉ? Will Christians Go Through Tribulations?

  Рет қаралды 7,418

THE WORD  ቃሉ

THE WORD ቃሉ

Күн бұрын

ክርስትያኖች በስባት ዓመቱ መከራ ውስጥ ያልፋሉ? Will Christians Go Through Tribulations?
እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ
የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ
በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ።
ብርሃን ፀጋዬ

Пікірлер: 119
@WabiWesenu24
@WabiWesenu24 27 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ነዉ የወደድኩህ በሰጠሐኝ ትምርቶች በግልፅ እና በምገርም ሁኔታ ህይዎቴ ተቀይሯል ተባረክ በርታልን ሁሌም ትምርቶችህን እማራለዉ ።
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 25 күн бұрын
Praise God Brother welcome & More Grace ❤️
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 21 күн бұрын
Thanks
@lonbrit6890
@lonbrit6890 19 күн бұрын
Amen 😮😮😊😢😢😊😅😢
@አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
@አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 10 күн бұрын
✝️✝️✝️💝💝💝📖📚📚📚📚💯✅💯📚📚📚✅📚💯✅💯ተባረክ 💝💝💝💝💝💝💝💝
@NewMarnata
@NewMarnata 26 күн бұрын
ክርስትና ትክክለኛ የዕረፍት ሕይወት መሆኑን በትምህርትህ አሳይተሀል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም መፀሀፋ ላመኑት እንጂ ላላመኑት የተከደነ ነው ።
@mesk_erem
@mesk_erem 16 күн бұрын
በትክክል
@astershifera1606
@astershifera1606 Күн бұрын
ወጌልን ሙሉውን ማበብ ስለሚያማቸው ነው እነሱ ስድብና ትችትን ነው የሚያውቁት ልቦና ይስጣቸው ወድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ
@mesk_erem
@mesk_erem 16 күн бұрын
ሃሌሉያ ተስፍችን ኢየሱስ ክብር ለአንተብቻ ይሁን!! ተባረክ ያባቴ ልጅ❤❤❤
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 27 күн бұрын
በአንተ አልፎ እንዲህ ፍትፍት አድርጉ የሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ በእየሱስም ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተትረፍረፍ ለኛ ምታስረዳን አልፎም ለአለም የምትመሰክረው መታደል መባረክ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እነሱ ስጋት ላይ ስላሉኮ ነው አታይም እንዴ በልሳን ላይ ሲያላግጡ ጌታ ብቻ ያብራላቸው ❤❤❤❤ 🙌🙌✝️
@AsterMegesitu
@AsterMegesitu 12 күн бұрын
Wow ዎድም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ 🙏🙏🙏ተባረክ ❤️❤️❤️ እውነት ትምርት ነው ይ አብርሃም አምላክ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️🔥🔥
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 23 күн бұрын
ኡፈይ በዚ ዘመን የምፈልገው እንደዚህ የሚያስተምረኝን ነው ከቲክ ቶክ ወደዩቲብ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድህ በርታልኝ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 16 күн бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ። እጀግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
@roziroza3655
@roziroza3655 25 күн бұрын
ዋውውው አሁን ስለንጥቀት ትምርተ በጣም ገባኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም 🙏
@mesk_erem
@mesk_erem 16 күн бұрын
በትክክል እኔም ዛሬ ገባኝ
@eectube461
@eectube461 11 күн бұрын
በጣም ጥልቅ ትምህርት ስላንተ እ/ር ይክበር። ቀጥልበት ወንድም ተባረክ
@SuziGeorge-l8y
@SuziGeorge-l8y 16 күн бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የዘመናት ጥያቄዎቼንነው በተጨባጭ አብራርተህ ያሳወቅኸኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@melat2051
@melat2051 12 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤
@MengeSeme
@MengeSeme 23 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ግልፅ ትምህርት ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 17 күн бұрын
Amezing Teaching God Bless You Brother!!
@fekaduabayneh1673
@fekaduabayneh1673 20 күн бұрын
እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ ይባርክ
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 17 сағат бұрын
ብርክርክ በል ወንድምዬ
@FedhasaGetachew
@FedhasaGetachew 18 күн бұрын
ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም lante ይሁን። ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። yaltesherefe wongel be igna yesebekal
@godislove3942
@godislove3942 22 күн бұрын
Yegeta yeeyesus krustos tsega ybzalih 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CairHabesha
@CairHabesha 25 күн бұрын
ፍቃድህ ቢሆን ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን እና አንተ ያለክ መረዳት ለኛ አንብበን በቀላሉ ለማንረዳ ትልቅ እረፍት ነህ ተባረክ ከዚም በላይ....
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 26 күн бұрын
የፀጋውን ባለፀግነት ባንቴ የገለጠልን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ይባረክ!!!!!
@HHa-q9m
@HHa-q9m 27 күн бұрын
ሲጀመር ምጠቡቀው እየሱስን ነው እኔ የሰባት አመቱ መከራ ግዜ ምን እሰራለው ወድሜ በጣም ሚገራርም ቃል ነው ምንማረው 🙏🙏
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 26 күн бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን በራሳቸው መንገድ ስለሚተነትኑት ብዙ ነገር ተጋርዶባቸዋል። ጌታ ኢየሱስ ያብራላቸው።
@Roman-b7p
@Roman-b7p 23 күн бұрын
Eski anchi abratiw 😢
@BatuDubeoffical
@BatuDubeoffical 10 күн бұрын
Tebarakhal❤❤❤
@EshessRoyal-hn6lz
@EshessRoyal-hn6lz 21 күн бұрын
Wow amazing ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስተማሪህም መንፈስ ቅዱስ ይባርክ ጸጋ ይብዘልህ
@elpizotube
@elpizotube 23 күн бұрын
ያ የምከለክለው መንፈስ ቅዱስ ነው የሚል አይታየኝም..... ከየት ነው አሱ አንደ ሆነ ያነበብከዉ. ተባረክ 🤗 7:10
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 23 күн бұрын
ይሄ ግልፅ ነው እንደሚታወቀው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ አሁን በምድር አጽናኙን ( የእውነት መንፈስ) እልክላችኋለሁ ባለው መሰረት የመጣው መንፈስ ቅዱስ ነው ከቤተክርስትያን ጋር ያለው እሱ ነው። ብዙ scholars እንደሚስማሙም አሁን የሚከለክለው ግዜው ሲደርስ ደሞ ቤተክርስትያንን ይዞ ከመንገድ ( ከዚህ ምድር) የሚለቀው እርሱ ነው ። ሌላ ማን ሊሆን ይችላል ወዳጄ?
@azebmehari8639
@azebmehari8639 26 күн бұрын
ተባረክ ውድ ወንድሜ ይብዛልህ ለምልም በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚ በመጨረሻ ዘመን ይ 13:31 ህ ትምህርት መብዛትና መዳረስ አለበት የመጨረሻ ብሩክ ተስፋችንን እንድናስብን እንድንንፍቅ እንድንጠባበቅ የሚያረገን ድንቅ ትምህርት በርታ ጌታ ጸጋ ያብዛልህ
@Desu-z2j
@Desu-z2j 18 күн бұрын
Ameeeeeen
@aklilubelete1388
@aklilubelete1388 24 күн бұрын
በርታልን ወንድም
@hayluneda
@hayluneda 22 күн бұрын
ዋው ተባረክ ወንድሜ እውድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትምህር እፈልጋለሁ ቶሎ ቶሎ ስራልን ወንጌል ይህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ
@godisgood2164
@godisgood2164 21 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ ውሸትን በእውነት በቃሉ መግልጥ ትልቅ ፀጋ ነው:: ጌታ ይብዛል ይጨምርልክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Ademoh39
@Ademoh39 Күн бұрын
Be blessed ❤❤
@DawitMekonenn-d5m
@DawitMekonenn-d5m 25 күн бұрын
May the grace of God be upon you. I am deeply grateful for the spiritual lessons and guidance you provide through your service. Thank you for your dedication and for delivering messages that inspire and uplift. Keep up the wonderful work. God bless you, brother.
@iphonetastic648
@iphonetastic648 26 күн бұрын
ዋዉዉዉዉ ምገርም መረደት ነው ብሬ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ የቃል መገለጥ እንዴገናም ይጨምሪልህ ዘመንህ ይባረክ የኔ ወንድም ስወድኪ ይብዛልክ😘😘😘❤❤❤❤❤❤ ግን በጣም እየቆያክ ነው ቶሎ ቶሎ ና ብሬ😘❤
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 20 күн бұрын
🙏🙏🙏 ስውድህ
@oneloveonelove6916
@oneloveonelove6916 24 күн бұрын
Deep! May God bless you
@paul-lighter
@paul-lighter 25 күн бұрын
teberek berta wendime.
@samuelmessele8156
@samuelmessele8156 21 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እንደው ልክ እንደዚሁ እስኪ የሮሜን እና የያዕቆብን መልዕክት ተንትነህ አስተምረን
@blessed3075
@blessed3075 Күн бұрын
tebarek
@teketeleilso6917
@teketeleilso6917 26 күн бұрын
❤🎉ተባራክ
@asterfish9921
@asterfish9921 22 күн бұрын
Tebarek
@yabetsolto4363
@yabetsolto4363 26 күн бұрын
God bless you
@SemereKorbesa
@SemereKorbesa 22 күн бұрын
U're so blessed
@Hiwot210
@Hiwot210 27 күн бұрын
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ብሬ ተባረክ በብዙ።❤👏
@tizta-v5m
@tizta-v5m 19 күн бұрын
tebark silagenawu desi bilogal😢🎉
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 26 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።እኔ የክርስቶስን መምጣት የምጠባበቀው መከራ ለመቀበል ሳይሆን ከሚመጣው መከራ አምልጬ ከአባቴ ጋር በደስታ ለመኖር ነው ።
@BirktiWole
@BirktiWole 20 күн бұрын
Please ሮሜ 8.26:27 አስረዳኝ 🙏
@habibaasmera5266
@habibaasmera5266 27 күн бұрын
አዎ ጌታ የሱስ ይበጣል እሰይ ለኛ ደስታችን ነው
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 26 күн бұрын
ተባረክ ጻጋ ያብዛላ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯
@sirihanwg7469
@sirihanwg7469 18 күн бұрын
wande geta dagagimodagagimo tsegahun yabizalik .ezabiher yaberta demo tseliligna
@sefanitzemede-wr2xz
@sefanitzemede-wr2xz 25 күн бұрын
Wendime Egziabiher yibarkih..tsegan yichemirilih... Maranata amen Geta Eyesus hoy tolo na!!!
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 19 күн бұрын
God bless you bro❤❤❤❤❤
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 25 күн бұрын
ብሬ ፀጋ ያብዛልህ የምር በዙ ነገር ቀርቶልኛል እውነት እውነት ነው መቼም ሊለወጥ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን ሰለአንተ እና በርታ ቀጥልበት እላለሁኝ እንወድሃለን!🙏🥰🥰
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 24 күн бұрын
@@BekiBereket-lc6xp praise God more Grace
@tegegntadese3151
@tegegntadese3151 23 күн бұрын
ብሮ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋውን እንዲያበዛልህ ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏 ሰውዬው ንጥቀትን እና ዳግም ምፅዓትን የመለየት ችግር ስላለበት ነው ግራ የተጋባው።
@AbigiyaDaniel
@AbigiyaDaniel 25 күн бұрын
Thank you Brother!
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 18 күн бұрын
Any time
@mesfinh1505
@mesfinh1505 25 күн бұрын
Endih yale gobez astemari balebet ager nw ingdih ine papa ine man of god yemichawetubn
@Azeb987
@Azeb987 25 күн бұрын
ዎንድም ባርታልን ካንተ ብዙ ትምህርት አግቸሃለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክ ፃጋው ይብዛል ካዝዉ ጋር አያይዘ ሲላ ራእይ (13÷7)ብታብራራልን ባጣም ዳስ ይለኛል?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 25 күн бұрын
@@Azeb987 okay coming soon 🔜❤️ More Grace
@mame8874
@mame8874 24 күн бұрын
በእንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ስለ 5ቱ ቆነጃጅት ያስተማርከው ልብ የሚያሳርፍ እውነተኛው ወንጌል ነው የት ነበርክ ብለንሀል
@genetcakiso
@genetcakiso 25 күн бұрын
Bire ወንድሜ በቲክቶክ ነው የሚከታተልህ በዚህ ስላገኘው ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 25 күн бұрын
welcome ❤️
@BarhanBarhan101
@BarhanBarhan101 25 күн бұрын
ጌታ አየሱስ ይባረክህ❤❤❤
@Desu-z2j
@Desu-z2j 18 күн бұрын
💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@ashebirgebre-u9r
@ashebirgebre-u9r 27 күн бұрын
Shalom! The same education with Dawit Fasil ministry and Kale Awadi. I have the same stand with your education.
@mergajira9615
@mergajira9615 27 күн бұрын
wud wondime tilik ewunet new yastemarken , geta awunim tsegawun yichemirilih, inwodihallen
@madisotuckshop7703
@madisotuckshop7703 26 күн бұрын
ብሬ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ በብዙ እጥፍ ይብዛልክ አንድ ጥያቄ በ7ዓማት መካራ ዉስጥ በመጽናታቻው ምክናት ምሞቱ ሰዎች ምን ይሆናሉ? ❤
@ethyopiaethyopia2641
@ethyopiaethyopia2641 27 күн бұрын
Kbr legeta ywon geta ybark wedami tsigawn yabzalk
@gezahgn75
@gezahgn75 26 күн бұрын
ምርጥ ትምህርት ወድጄዋለሁሁ❤❤❤
@taduuumariki4895
@taduuumariki4895 25 күн бұрын
Waaawwwww getaye amilke zemeniki yibariki desi inde mili❤❤❤❤
@mhiretkayamo3585
@mhiretkayamo3585 8 күн бұрын
Tebarek wondime lela tiyakem alegn lijoch indet yidinalu kamenu beteseb malete hitsanat honew kemotu
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 8 күн бұрын
❤ ጥሩ ጥያቄ ነው ሮሜ 1 20-21: የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። በኔ እምነት ሁሉም ህፃናት ይድናሉ ነው ። ምክንያቱም እዚህ ክፍል ላይ እግዚአብሔርን ለማወቅ የሚያስችል እውቀት ስላላቸው ሰዎች ነው የሚናገረው ስለዚህ "የሚያመካኙት"የላቸውም። ህፃናት ግን እግዚአብሔርን ለማወቅ የሚያስችል እውቀት (እድሜ) ላይ አልደረሱም ስለዚህ ይድናሉ።
@mhiretkayamo3585
@mhiretkayamo3585 8 күн бұрын
Temelisolignal tebarek!
@malimali1337
@malimali1337 27 күн бұрын
Geta zemenihin yibarek Wendime.
@AmareAbera-u2v
@AmareAbera-u2v 27 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@fikre21
@fikre21 27 күн бұрын
ዋው ተባረክ!!!
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 27 күн бұрын
Brother you have done great things.GOD bless you!❤❤❤
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 26 күн бұрын
I appreciate that
@HelenTeafaye
@HelenTeafaye 24 күн бұрын
ስለ 7 አመት መከራ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ከብሉይ /ከአዲስ ኪዳን) ካለ በጣም አስፈልጎኝ ነዉ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 22 күн бұрын
እሺ👍 በዚህ ክፍል ላይ በሚቀጥሉት ክፍሎች የምናየው ይሆናል ለማንኛውም ግን እስከዚያው ድረስ ዳንኤል ምዕራፍ 9:20-27 ይነበብ ትንሽ ማብራሪያ ስለሚጠይቅ ግን በሚቀጥሉት ክፍሎቻችን ላይ እናየዋለን።❤️
@HelenTeafaye
@HelenTeafaye 21 күн бұрын
@@TheWordwasGod1 እሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ጸጋዉ ይብዛልህ
@amanuelnardos8832
@amanuelnardos8832 27 күн бұрын
Tebarkehal
@TeshaleDana
@TeshaleDana 26 күн бұрын
Arr tebarek
@Eliastube596
@Eliastube596 27 күн бұрын
Tsega yibzalk bire ❤❤❤❤
@jamilajamila2091
@jamilajamila2091 27 күн бұрын
Ameeen tebarek ❤🙏
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 27 күн бұрын
አሁኑኑ እያስብኩ ነበር ብሬ ለምን ዘገየ እያልኩኝ well come ወንድማችን 🙏🙏🙏🥰
@saraak5904
@saraak5904 26 күн бұрын
OMG Tebark❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 27 күн бұрын
Wawu,iyim,happ❤❤❤❤thank,you
@YosefGelto
@YosefGelto 27 күн бұрын
Tebarek wendime❤❤❤❤
@YosefGelto
@YosefGelto 27 күн бұрын
Berta Berta Berta🎉🎉🎉🎉
@BikatMedia-zv9ge
@BikatMedia-zv9ge 27 күн бұрын
Bertalign wondimachin
@iphonetastic648
@iphonetastic648 27 күн бұрын
የኔ ዉዲ ወልካም ወንድሜ ብሬ ስወድክ😘😘😘❤❤❤❤
@hannaretta2777
@hannaretta2777 27 күн бұрын
የመከራው ዘመን ብዙዎች እንደሚሉት አይሁዶች ናቸው በመከራ የሚያልፉት ይላሉ እምነት እንዲመጣ ክርስቶስ አይሁዶችም የሚድኑት በማመን ብቻ ነው ስለዚ ቤተክርስቲያን ከአይሁድንም ከአህዛብም በራሱ አንድ አዲስሰው ፈጠረ እያለ ንጥቀትለአመነ ሁሉ በአንድነት ነው ሁለት አካል በራሱ አንድ አዲስ ሰው ፈጥሯል ስለ ክርስቶስ ስለአካሉ ሙሉ እውቀት ያስፈልጋል ከናተ ብዙዎች አስተማሪ እይሁኑ ይላል አንቸኩል በዚ ነገር 4 ። ነጥብ አናድርግ መጀመሪያ ቤተክርስቲያን እና ክርስቶስን በደንብ መረዳት ይሻላል ምክሬን አጋራለሁ እኔም የበለጠ መረዳት ስለምፈልግ በደንብ መጤን ያስፈልጋል ተባረክ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 26 күн бұрын
ይሄኛው ኮሜንት ደሞ እግዚአብሔር ከአይሁድ ህዝብ ጋር ያለውን ጉዳይ ገና እንዳልጨረሰ የተነገሩትም ትንቢቶች ሁሉ ሀሉም ገና እንዳልተፈጸሙ ካለመረዳት የመጣ ችግር ነው ። በክርስቶስ ያመነ ማንኛውም ሰው አይሁድም ሆነ አህዛብ ይነጠቃል። ከዚህ በተረፈ ግን እግዚአብሔር ገና ከአይሁድ ህዝብ ጋር እና ከራሱዋ ከእስራኤል ሀገር ጋራ ገና ያልጨረሰው ያልተፈጸሙ ትንቢቶች አሉ ለማንኛውም እዚህ ቻናል ላይ ሁኚ ስለ መጨረሻው ዘመን ትምህርቶቻችንን ስለምንቀጥል ብዙ ነገር እንማማራለን።ፀጋ ይብዛልሽ
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 12 күн бұрын
ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም የሚለውን ጢም ከማርዘም ትምህርት ይቅደም ብየዋለሁ ድሮ ወይ ካልቀደሱ ወይ ካላረሱ የሚል አባባል ነበር ስለዚህ በተስካር በሰንበቴ በዘኬ በጠላና በአረቀ ሆዳቸውን እየሞሉ ህዝቡን በድርሳናት ተረት ያጃጅሉት ነበር አሁን ደግሞ ከጳጳሱ በላይ መሆን የሚያምራቸው እንደልጅ ቢኒ አይነት ፋሽን በሚመስል አይነት ጢማቸውን እና ምላሳቸውን በማስረዘም ጥቅስን በመለቃቀም ጥራዝ ነጠቅ በሆነ እውቀት ጴንጤን በመቃወም ሚዲያ ላይ ተጥደው ከርሳቸውን ይሞላሉ እንደድሮው ጴንጤ ላይ ድንገይ መወርወር ያልቻሉት ግሪሳዎች አሁን አሌ በል አሌ መዝፈንና ጥቅስ እየተቀበሉ መወርወር ስራቸው ሆኖዋል የተረት አባት የአበባ ዘበነ ልጆች ።
@mitu_tube
@mitu_tube 27 күн бұрын
Wow👏👏👏❤❤❤
@NigatuDeginat
@NigatuDeginat 26 күн бұрын
ሰላምና ደኀንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጒዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም 1ኛ ተሰሎንቄ 5÷3 የሞቱት?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 26 күн бұрын
@@NigatuDeginat ጥሩ ጥያቄ ነው ግን በክርስቶስ ሳይሆኑ የሞቱት በየትኛውም ዘመን ላይ የሞቱት ቅዱስ ቃሉ እንደሚነግረን የሚነሱት በሁለተኛው ትንሳዔ ለፍርድ ትንሳኤ ነው።❤️
@NigatuDeginat
@NigatuDeginat 26 күн бұрын
Thank you so much.🙏🙏🙏​@@TheWordwasGod1
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 26 күн бұрын
ለብዙ ሳው ይድራስ ሼር አርጉ ባጣም ምጋርም ማልክት 🙏🏿ታባራክ
@hannaretta2777
@hannaretta2777 27 күн бұрын
በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሚለው አይሁድ በራሳቸው መረዳት ቤተመቅደስ ሊሰሩ ቢዘጋጁ በጌታ እይታ ይህን ቤት አፍርሱ ብሎ እውነተኛው ቤተመቅደስ በእጅ ያልተሰራው እንጂ ኧረ እናስተውል ለነገሩ ክርስቶስ ማወቅ መገለጥ ያስፈልገዋል
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 26 күн бұрын
እሺ ኮሜንት ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን በጣም መቸኮል ይታይብሻል ። ሁለት የተለያዩ ጥቅሶችን ጨፈለቅሻቸው ለማንኛውም እየሱስ ይሄንን መቅደስ አፈርሱት በሦስተኛው ቀን ሰረዋለሁ ያለው የራሱን አካል እንደሆነ ግልጽ ነው ዮሐንስ2 19: ኢየሱስም መልሶ፦ “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ፡” አላቸው። ማቴዎስ 24 ላይ ያለው ጥቅስ ግን መቅደሱን ራሱን ነው ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ አይቀርም ያለው ማቴዎስ 24 2: እርሱ ግን መልሶ፦ “ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም፡” አላቸው። ኮሜንት ማድረግ ጥሩ ነው ግን በመረዳት ሲሆን የበለጠ ጥሩ ነው።❤️
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 27 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@RainSoundsForSleeping-nn1ww
@RainSoundsForSleeping-nn1ww 27 күн бұрын
Yekelekelew ensus slemiyawkut man endehone paulos altenagerem
@Jesus-s8g
@Jesus-s8g 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HHa-q9m
@HHa-q9m 27 күн бұрын
አሁን የተነጠኩ ያክል ተሰማኘ
@RainSoundsForSleeping-nn1ww
@RainSoundsForSleeping-nn1ww 27 күн бұрын
Menfeskdus yemil jet awetahew? Bzu sewoch endeza ylalu minchu gn ayakutm
@BiniyamcheruTeriso
@BiniyamcheruTeriso 27 күн бұрын
Beziw ketel telk temhert nw enwedehalen
@iphonetastic648
@iphonetastic648 20 күн бұрын
ሻሎም ብሬ ቆያክ እኮ🙆🙆🙆
#ChristianTube#Semaytube#semaypodcast
1:34:15
Semay Christian Tube
Рет қаралды 9 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
Expected Ending?
00:45
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 6 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,5 МЛН
ከበለዓም ምክር ተጠበቁ
55:37
Shiloh Church Of Christ New Zealand
Рет қаралды 32 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17