one saved always saved!
19:10
4 ай бұрын
Пікірлер
@getukabada9114
@getukabada9114 2 сағат бұрын
ተከታይ ክፍል ይልቀቂ ሊን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@lemifufabayisa1404
@lemifufabayisa1404 2 сағат бұрын
ጌታ ለዘላለም ይባርክህ 💙
@KirubelMisganaw
@KirubelMisganaw 3 сағат бұрын
ሰዎች መፅሃፍ ቅዱስን እንደዚህ ቢረዱ የመዳንም ነገር እንቆቅልሽ ባልሆነባቸው ነበር። መፅሀፍ ቅዱስ ከታሪካዊ እና አውዳዊ አመጣጡ ጋር እንዲህ ሲፈታ ጥያቄዎቻችን ምንኛ ትንሽ መሆናቸውን በተረዳን ነበር። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ for your dedication, the flawless narration, the use of perfect pictures, and of course for your time. ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ!
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 2 сағат бұрын
@@KirubelMisganaw more Grace my Brother 🙏
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs 3 сағат бұрын
❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@Marcy-77999
@Marcy-77999 8 сағат бұрын
Dave❤
@HananAli-os7wr
@HananAli-os7wr 10 сағат бұрын
Tolo tolo leqequ temert please
@HananAli-os7wr
@HananAli-os7wr 10 сағат бұрын
Selam wedeme
@AbenezerWorku-d7h
@AbenezerWorku-d7h 15 сағат бұрын
It’s amazing message God bless you brother 🙏 But I have one question on the topic you mentioned at the last part of your video, of course we can miss the አክሊል but how ከንግስና ልንጎል እንችላለን? Make it clear please ?
@MeherSon
@MeherSon 19 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ
@AdmasuAbera-om4ux
@AdmasuAbera-om4ux Күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ
@IsraelYohannes-xp1dr
@IsraelYohannes-xp1dr Күн бұрын
wow tebraki
@SelamSelam-wz4ut
@SelamSelam-wz4ut Күн бұрын
እውነት ነው መመሪያችን መጽሐፍ ቅዱስ❤❤
@wongelzekarias3332
@wongelzekarias3332 2 күн бұрын
Endih atitfabn
@IsraelYohannes-xp1dr
@IsraelYohannes-xp1dr 2 күн бұрын
wow bre tabark lik neki
@Marcy-77999
@Marcy-77999 2 күн бұрын
ብሬ ፀጋ ይብዛልህ!! አንድ ጥያቄ ግን ነበረኝ 🙈10ቱ ቆንጃጅት የአይሁድን ማህበረሰብ እንደሚወክሉ የሚያሳይ ጥቅስ ብትሰጠኝ 🙏ተባርከሃል😇
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 2 күн бұрын
እሺ ጥሩ ጥያቄ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሙሽሪት ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች በግልጽ ከነገረን የሙሽራው ሚዜዎች ወይም ቆነጃጅቶች የአይሁድ ህዝቦች ናቸው ብሎ መናገር አይጠበቅበትም ይሄንን መረዳት የኛ ጉዳይ ነው።ምክንያቱም እነማን ማህል ቆሞ እየሱስ ይህንን እየተናገረ እንደሆነ ግልጽ ስለሆነ ቆሞ እያወራ ያለው ከአይሁድ ህዝብ ጋር ነው ይህንን ሲናገር ቤተክርስቲያን ገና አልተወለደችም። ሌላው ትልቅ ቁልፍ መረጃ ልስጥሽ ጳውሎስ ሲናገር ከሁሉም ነገር በፊት በክርስቶስ ያንቀላፉ አስቀድመው ይነሳሉ እኛ ህያዋን ሆነን የምንቀር በቅጽበት አይን እንለወጣለን የማይበሰብሰውን እንለብሳለን ከዛ ጌታን በአየር ላይ ለመቀበል እንነጠቃለን ነው የሚለው ይህንን የሚቀድም ምንም የለም። ታዲያ የቱጋ ነው ቆነጃጅት ሆነን ግማሽ ግማሽ ሆነን የምንከፈለው? ሌላው ደግሞ የማይበስብሰውን ለብሰን እና ከተነጠቅንስ በኋላ በር ይዘጋብናል ብሎ ማሰብ እራሱ ይቻላል? ጸጋ ይብዛልሽ 🙏
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Күн бұрын
@TheWordwasGod1 ትህትና ለተሞላው ምላሽህ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ🥰🙏ቤተክርስቲያን ላይ (አማኞች) ላይ በር ይዘጋል (እንጠፋለን) ብዬ አላምንም መፅሐፍ ቅዱስም ይህን አያስተምረንም ግን ትንሽ ብታብራራው more እረዳሃለሁ ብዬ ስላሰብኩ ነው የጠየኩህ መፅሐፍ ቅዱሴንም ደግሜ አንብቤ በደንብ ግልፅ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ😇
@HuluyitnaAlemu
@HuluyitnaAlemu 2 күн бұрын
Amen amen
@davtube8543
@davtube8543 3 күн бұрын
Bire God bless u
@alguhaile8527
@alguhaile8527 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤🙏
@user-he7sn8pu5w
@user-he7sn8pu5w 3 күн бұрын
ተባረክ ❤
@adinewsahilu5140
@adinewsahilu5140 4 күн бұрын
ድነናል፤ እየዳንን ነው፤ እንድናለን፡፡ ድነት ቀጣይነት(ተከታታይነት) ያለውጉዳይ እንጂ የአንዴ ድነናል የሚባል ጉዳይ ነው ወይ? ሰው ሀጢአት ሰርቶ ንስሃ ካልገባ እንዴት ይድናል፡፡ የቆመ የሚመስው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውና ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚል ሁሉ መንግተ ሰማያት አይገበም የሚለው ጉዳይስ እንደት ተዘነገ?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 күн бұрын
እሺ ወንድሜ እዚህ video ላይ የተነገሩት ነገሮች በሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አላቸው። ተከታታይ ደህንነት አለ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይኖር ይሆን? ለማንኛውም ደህንነት ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ የሚከናወን የመንፈስ መዳን ሲሆን ፥ሌላው ደግሞ የነፍስ ( ነፍስ ማለት እውቀት ስሜት ፈቃድ) መዳን ሲሆን ይሄ በሂደት በአይምሮ መታደስ የሚከናወን ነው፥ ሦስተኛው የስጋ መዳን የሚባለው ነው እሱም አማኞች ብቻ በሚነጠቁ ጊዜ የሚበሰብሰብ ስጋችን የማይበሰብሰውን በሚል ልብስበት ጊዜ የሚከናወን ነው። ጥያቄው አንተ የትኛውን ነው ታዲያ ቀጣይ ተከታታይ ደህንነት ያልከው?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 күн бұрын
ሌላኛው ነገር ደግሞ ደህንነትን ከስራ ጋራ ማገናኘትህ ነው ስለ ደህንነት ስታወራ ስለ ኃጢአት አይደለም ማውራት ያለብህ መጽሐፍ ቅዱስ ደህንነትን የሚያገናኘው ከእምነት ጋር ነው ጸጋው በእምነት አድኖቹሃል ነው እንጂ ጸጋው ሃጥያት ስላልሠራችሁ አድኗቸዋል ስለማይል። በየዕለቱ የምትሰራውን ሀጥያት በአይንህ የምትመኘውን በጆሮ የምትሰማውን በአንደበትህ የምትናገረውን በሃሳብህ የምታስበውን ወዘተ ሁሉ ያጠቃልላል።እንግዲያውስ ባንተ አባባል በቀን ውስጥ የምትሰራቸውን በሺ የሚቆጠሩ ሃጥያቶች ሁሉ አስታውሳንኳን ንስሐ መግባት አትችልም ሃጢያቱን እንደሰራኸው ትን ብሎ ብትሞት የዘላለም ህይወት የለህም ማለት ነው ይህ ባንተ አስተምሮ መሰረት ነው ።ስለዚህ የዘላለም ህይወትን በአንተ መልካም ስራ መስራት ላይ እና ለመስራት ላይ ተመሰረተ ማለት ነው።ይህ ደግሞ የክርስትና እምነት አይደለም።በኔ አመለካከት ይሄ አስተሳሰብህ ነው የዘላለም ህይወትህን ሊያሳጠህ የሚችለው መጽሃፍ ሲናገር በህግ ስራ መስደቅ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል ስለሚል ።ስለዚህ ንስሐ መግባት ያለብህ በእምነት ያገኘነውን ደህንነት ርጀክት አድርጎ ከዚህ በራስ ላይ በራስ ስራ ላይ ከተደገፈ አጉል ማንነት ነው ። የህግ ስራ ወደ 623ነው ለነገሩ ወንድሜ አስሩን ቢሰጡ ሁለቱን አትሰራም። ስለዚህ በጸጋው ተደጋፍ።
@Marcy-77999
@Marcy-77999 4 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ 🥰🥰
@Marcy-77999
@Marcy-77999 4 күн бұрын
ቀጣዩን በፍጥነት እንጠብቃለን ብሬ 🥰🥰
@lemifufabayisa1404
@lemifufabayisa1404 4 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል😰 ጌታ ይባርክ ወንድማችን 🙏
@yosephdosegnaw
@yosephdosegnaw 4 күн бұрын
ግን እኔ እንድ ጥያቄ አለኝ ቤተ ክርስቲያን (አማኞች) ከተነጠቁ ለእነዛ አይሁዶች ማነው ወንጌልን የሚሰብክላቸው?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 күн бұрын
@@yosephdosegnaw ጥሩ ጥያቄ ነው Revelation 11 አማ - ራእይ 3: ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።” እነዚህን ሁለት ምስክሮች ተከትሎ ደሞ 144 ሺህ የአይሁድ ወጣቶች የመንግስት ወንጌልን መስበክ ይጀምራሉ።
@yosephdosegnaw
@yosephdosegnaw 3 күн бұрын
ታዲያ እነዚህ ምስክሮች እነማን ናቸው
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 күн бұрын
ትክክል የሰዎቹን ማንነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይናገረም (ነገር ግን 2 እንደሆኑ ብቻ ነው የሚናገረው) ብዙዎቹ እንደሚስማሙበት በሙሴና በኤልያስ መንፈስ የሚነሱ ሁለት ሰዎች ሊሆን ይችላሉ ተብሎ ይገመታል ። ሌሎችም ብዙ ግምቶች ሁሉ
@gezahgn75
@gezahgn75 4 күн бұрын
It is wonderful preach brother 🙏
@EfremTsegay-n3w
@EfremTsegay-n3w 4 күн бұрын
Tebarek Wendme....❤
@አስቴርየንጉሡ
@አስቴርየንጉሡ 4 күн бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድማችን bire🙏🥰እግዚአብሔር ከዚም በላይ የቃሉን እውቀት ይጨምርልህ 🙏bire plz🙏time ይጨመር በጣም ያንሳል እንዴት እየጣፈጠ እንዳለቀ 😔ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 күн бұрын
@@አስቴርየንጉሡ Echi echi 🙏 More Grace
@abelo6917
@abelo6917 5 күн бұрын
ካንተ ጋር ያስተዋወቀኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለው።ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@lemifufabayisa1404
@lemifufabayisa1404 5 күн бұрын
በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም ይባርክህ🙏
@MmmHhh-f8g
@MmmHhh-f8g 5 күн бұрын
ምን አይነት ማረዳት ነው ዋ!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 күн бұрын
@@MmmHhh-f8g ጸጋ ይብዛልሽ 🙏
@MmmHhh-f8g
@MmmHhh-f8g 5 күн бұрын
ምን አይነት ማረዳት ነው ዋ!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@MmmHhh-f8g
@MmmHhh-f8g 5 күн бұрын
ምን አይነት ማረዳት ነው ዋ!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@MmmHhh-f8g
@MmmHhh-f8g 5 күн бұрын
ምን አይነት ማረዳት ነው ዋ!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 5 күн бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው ጥያቄዬ ነበር❤
@lemifufabayisa1404
@lemifufabayisa1404 5 күн бұрын
ጌታ ለዘለዓለም ይባርክህ ወንድሜ 🙏
@afrikehemacho6941
@afrikehemacho6941 5 күн бұрын
Wawawu ዳዲ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ ኡፍፍፍፍ 😢😢Lela Xebiqalauw Farite 8 🙏🙏🙏
@lemifufabayisa1404
@lemifufabayisa1404 5 күн бұрын
What an amazing teaching. I can't say anything, Almight God Jesus bless you more and more💙
@getnettakele9858
@getnettakele9858 5 күн бұрын
Its great
@samuelmekuria6793
@samuelmekuria6793 6 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ቶሎ ቶሎ ሚአልቁብኝ?
@samuelmekuria6793
@samuelmekuria6793 6 күн бұрын
እንደዚ ብማር ኖሮ ማትሪክ አልፍ ነበር you are blessed
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 5 күн бұрын
@@samuelmekuria6793 😀Ayzon wendme ዋናው ከሞት ወደ ህይወት ተሸጋግረሃል 👍
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 6 күн бұрын
ትክእል መመሪያችን ቅዱስ መፅሃፋችን ነው ከሱ ውጪ ወደ ውጪ ካንተ እየተማርን ነው 😊
@samuelseralegn8622
@samuelseralegn8622 6 күн бұрын
በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ነው ቶሎቶሎ ብትለቅልን ደስይለናል ተባረክልን❤❤❤❤
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 6 күн бұрын
ዋዉ❤❤❤
@habtedebora1510
@habtedebora1510 6 күн бұрын
Wow you are blessed in Jesus name
@abelo6917
@abelo6917 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 6 күн бұрын
በቃ ወንድሜ ፀጋህ ማስተማር እና ማስተማር ነው ይብዛልህ ይጨምርልህ ለምልምልን ከልብ እናመሰግናለን
@MEKDESSHIBESHISHIBESHI
@MEKDESSHIBESHISHIBESHI 6 күн бұрын
❤❤❤❤ተባረክ
@barahadvert6265
@barahadvert6265 6 күн бұрын
ፀጋው ይብዛልህ
@HelenendaleHelu
@HelenendaleHelu 6 күн бұрын
ተባረክ ዎንድሜ ፀጋ ይብዛልክ ❤❤❤
@abelo6917
@abelo6917 6 күн бұрын
ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ