ክርስቲን ልትወልድ ሆስፒታል ገባች!

  Рет қаралды 68,263

The Chrstin Show

The Chrstin Show

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ በሰላም ሁለት ታርግሽ ቅዱሰ ሩፊኤል ይቅረብሽ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እንኳን ደህ መጣችው ውዶች እህቴ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ታገላግልሽ ደስታሽን ታሰማን እመብረሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MakedaEpherme
@MakedaEpherme Жыл бұрын
መድሃኒአለም ይጠብቅሽ እመብርሃን ትደግፍሽ ሊቀ መልዓኩ ፈታሄ ማዕፀን ቅዱስ ሩፉኤል ካንቺ ጋር ይሁን ቅዱሳን መልዓክት ቅድስት ቅዱስ ሰማዕታት ቅዱሳን ፃርቃናት ከፊትሽ ይምሩሽ ከጎንሽ ይቁሙልሽ ከኋላ ይከተሉሽ የቅድስተ ቅዱሳን የንፂተ ንፁሃን የእመአምላክ ልጅ እግዚሐብሄር መልካም ነው አሜን አሜን አሜን
@Beti724
@Beti724 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤❤❤❤
@freworkneh3063
@freworkneh3063 Жыл бұрын
ድግል ማርያም ትቅርብሽ ውዴ😘😘😘😘❤🎉
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
እመቤቴ ድግል ማርያም ትቅረብሽ ሁሉ ነገር በስላም ይለፍ❤❤❤❤
@saidasaida9609
@saidasaida9609 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 ай бұрын
😮እስካሁን የወለድሽ መስሎኝ ነበር ክርስትዬ መዳሐኒዓለም በሰላም ይገላግልሽ 🤲
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅርብሽ በሰላም ትገላግልሽ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ Жыл бұрын
በሰላም ወልደሺ ደስታሺን እንካፈል ❤❤ እርጉዝ ሴት ሳይ ይጨቀኛል ወየዉ ልንወልዲነዉ ሲሉ በጣም እጨነቃለሁ በአካል ባላቃቸዉም
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽና ልጅሽንአቅፍሽ እቤትሽ ተመለሽ❤
@RitaMareley
@RitaMareley Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ።ቅዱስ ሚካኤል በቀኑ ከለላ ይሁንሽ🙏🙏🙏❤
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርደሽ ጌታ በሰላም ይጋለግልሽ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም በሰላም ከሁለት ታድርግሽ🥰🥰🥰
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ 11 ай бұрын
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ ፈታሔ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ
@elsa488
@elsa488 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔ ዉድ 👏🤲
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሸ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Жыл бұрын
አመቤቴ ማርያም በስላም ትገለግልሽ እይዙሽ❤❤❤
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
Yejerbaw merfe betam kebad new ayzosh Enatu antem melikam bal nek ayzok Fetari yirdachehu
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ ❤❤❤
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
ማሚሽ ብትመጣ ብትኖር እዴት ጥሩ ነበር ዶ/ር ሽን ብታፀፋ እረዳት እፋልጋለሁ ብትይው ኖሮ ቀላል ነበር መምጣት ትችል ነበር ❤
@Cookie17554
@Cookie17554 11 ай бұрын
እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ ግን ዶክተሩ የሚሏችሁን በደንብ አዳምጡ እነሱን ማመን አይቻልም ዝም ብለው ነው የሚያስፈርሙት
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
ጎበዞች ልጃቹ አማርኛ አስተምራቹሃል በቤተክርስቲያንም እንዲያደግ አድርጉት
@tigistteka2916
@tigistteka2916 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ ሁለት ታርግሽ የኔ ቆንጆ❤
@aberashgutu569
@aberashgutu569 Жыл бұрын
Yne gobz demo you donated your placenta anbessa
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@mekdesbirhanu5559
@mekdesbirhanu5559 Жыл бұрын
Emebete mariyam beselam tgelaglsh yene enat
@gdhghh2290
@gdhghh2290 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያግላግልሽ የኔ ቆጆ
@tibltyitay5898
@tibltyitay5898 Жыл бұрын
Yene konjoo embrhan beslam tiglaglshi 🙏🤰❤🤱
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ካንች ጋር ትሁን የኔ ቆንጆ❤❤❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይርዳሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 11 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ፍቅር እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የሀገሬ ልጅ ውዴ በርቺ በደንብ አጥሚት ጠጭ ኦፕራስዮን መጨረሻው ሀይለኛ የወገብ ታማሚ ያደርጋል እኔ እየተሰቃየሁበት ስላለ ነው እና አሁን በደንብ ታረሽ እና በሃላ ውፍረትን በእስፓርት ታጠፊያለሽ እሺ ላለመወፈር ከምግብ አትራቂ ፈሻሽ በደንብ ውሰጂ ወገብ መርፌው የተወጋበት እንዲጠገን ዛሬም ባይሆን ወደፊት የወገብ ህመሙን አትችይውም እና በርቺ በተለይ የማርያምን ስእለአድኖ በኪስሽ ከተሽ ወደ መኝታሽ ስትመለሺ እንባዬን ማቆም ነው ያቃተኝ እኔ በዘመዶቼ መሀከል እንኳን ሆኜ ወደ ኦፕራስዮን ክፍል ስገባ የተሰማኝን ስሜት ማሰብ አሁን አልፈልግም እጅግ ከባድ ነው አይዞሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@user-bb3on9pt7e
@user-bb3on9pt7e Жыл бұрын
ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ትናንትና የእውነት ሳስብሽ ነበር በሰላም ተገላገይ ውዴ
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም በሰላም ትገላግልሸ
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 Жыл бұрын
በሰላም እመብረሀን ትገላግልሽ
@mekdestens4401
@mekdestens4401 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማሪያም በሰላም ተገላግልሽ
@Foz-cy4nm
@Foz-cy4nm Жыл бұрын
አብሸረ የኔውድ እህት አላህ በሰላም ይገላግልሸ
@TijstBeyene
@TijstBeyene Жыл бұрын
እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤❤❤
@tarkibalayn-hd3gn
@tarkibalayn-hd3gn Жыл бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ውድ ቅዱስ እሩፌኤል ይጠብቁሽ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ ክርስቲያን❤❤❤❤❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
ረፊ ጎረምሳ እድግ በልልኝ የኔ ጣፊጭ
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ በሰላም ትወልጃለሽ ይኤን ሰአት እኔም አልፈበታለሁ ተባረኩ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ Жыл бұрын
ወኔ በሰላም ሁለት ያርግሽ መውለዲ ከባዲ ነው 1 ወልጃለሁ አሁን 4 አመቱ ነው ግን ወላሂ እፍራለሁ 2ተኛ ለመውለዲ ከአእምሮየላይ አይሄዲም ምጤ ኡፍፍፍፍ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ሁለት ያደረግሺ የኔ ቆንጅ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@SAMRII2735
@SAMRII2735 11 ай бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ ዬኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
@birukedossa8646
@birukedossa8646 11 ай бұрын
God will be with you.
@Nnn-tm4lh
@Nnn-tm4lh 8 күн бұрын
ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@EmbatKleflat
@EmbatKleflat Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ❤❤
@helenmulu-vp8ub
@helenmulu-vp8ub 11 ай бұрын
አሜን የኔዉድ እመብርሀን ትቅርብሽ አይዞሽ
@enanadelele4884
@enanadelele4884 11 ай бұрын
God be with you 🙏
@weto5477
@weto5477 Жыл бұрын
Dengel enate besalam hulet targesh yene konjoo sewedachu❤❤❤
@batebety4455
@batebety4455 11 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ናት አይዞሽ
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z Жыл бұрын
ምጥን የሚያቅ ያቀዋል በሰላም ይገላግልሽ እህት😢😢😢ሞቴን የተመኘሁበት ቀነበር ሳምጥ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@habtamabera1481
@habtamabera1481 Жыл бұрын
Be met adelem mare be oprasion new esu yebesal ke met ene huletunem aychewalew meten yemeselegn yelem
@tsiadoydidya5116
@tsiadoydidya5116 Жыл бұрын
ame brhan bselam hulet targsh yene konjo❤
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 11 ай бұрын
Embeta Maryam tekerbesh ❤
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ማርያም ትቅረብሽ ውዴ❤❤❤
@youtube3789
@youtube3789 Жыл бұрын
በስላም ትግልግልሽ ወልደሽ ሳሜ❤❤❤❤
@selamawitalem870
@selamawitalem870 11 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ🙏
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Жыл бұрын
እ/ር በሰላም ይገላግልሽ አይዞ🎉🎉🎉🎉
@yordibest5971
@yordibest5971 Жыл бұрын
Emebete beselam tegelaglish
@mimitolcha1101
@mimitolcha1101 11 ай бұрын
Emebete maryam beselam tegelgelsch
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 11 ай бұрын
Rafuti yena wed ❤❤❤❤
@hanafikadu5492
@hanafikadu5492 Жыл бұрын
ማሪያም ትቅረብሽ ❤🙏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
አይታችሁታል ከጀርባችሁ ያለውን ባንዴራ እነዚህ ቆሻሾች እመብረሀን ትርዳሺ ፀልዩ
@meklitkfale9604
@meklitkfale9604 11 ай бұрын
እግዚያቢሄር ከአንቺ ጋር ይሁንልሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ክርስቲዬ❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሸ የኔ ቆንጆ አይዞሸ
@አበባካሳ
@አበባካሳ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ይገላግልሽ።
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን በርቱ
@BizunashgadisadabaEnat
@BizunashgadisadabaEnat 11 ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይዳሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@regatmahri2258
@regatmahri2258 11 ай бұрын
እንካን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት❤❤❤
@toybdaadem7919
@toybdaadem7919 Жыл бұрын
በሰላም ወልደሽ ለመሳም ይብቃሽ እህት
@Israel-nw5pp
@Israel-nw5pp 11 ай бұрын
Emebirhan beselam tigelagilsh ehtie
@rozantube2640
@rozantube2640 Жыл бұрын
Allah mteshn ykrbleshe marya❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤🥰
@selamisare5466
@selamisare5466 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሸ ውዴ🙏❤❤❤
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 11 ай бұрын
Ayzosh maryam tekerbesh
@ማህሌት
@ማህሌት 27 күн бұрын
እመብረሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
Embete beselam togelagilesh❤❤❤
@yemi6000
@yemi6000 Жыл бұрын
Ayezosh yene enat emebrehan tekerebesh ❤❤
@senasenatube-
@senasenatube- Жыл бұрын
Yen wude Embrhan beselam Tiglaglish ❤❤❤❤❤
@melatmelat7697
@melatmelat7697 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ beslam welaje yena weda
@MimiMimi-ym1vz
@MimiMimi-ym1vz 11 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ እህቴ❤
@f2rcell110
@f2rcell110 11 ай бұрын
እመቤቴ ተረበሸ የኔ ቆንጆ ❤️🤲🥰🤲🥰❤❤❤🤲🤲💞🥰🤲
@alfiyaimam3162
@alfiyaimam3162 Жыл бұрын
Allah baselam yigelaglat ya rab
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
እንዴት ናት ተገላገለች ወይ? እባክህ ንገረን❤❤❤❤
@SakinnSk
@SakinnSk Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሸ❤❤
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Getaa eyasus baselam yegalagelash mamaye❤❤❤❤
@AstiTube
@AstiTube 11 ай бұрын
enat tchenkulsh embete maryam teqerebsh wdee
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
ወይኔ መውለድ ግንንንን በስማም እንዴት እኮ ከባድ ነው ወይኔ ሴቶችዬ አይን
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 Жыл бұрын
ሚካኤል ይርዳሽ
@MeronHagerea
@MeronHagerea Жыл бұрын
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ❤
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ Жыл бұрын
❤❤❤❤ማሪያምየ ትድረስልሽ
@mestayittadesse6920
@mestayittadesse6920 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
እመብረሐን በሰላም ትገላግልሽ
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽሽ❤❤❤❤
ክርስቲን ኦኘራሲዮን ክፍል ገባች!
12:08
The Chrstin Show
Рет қаралды 37 М.
🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰
30:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 151 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 18 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 49 МЛН
No Biopsy, More Chemotherapy? *Emotional*
44:49
tiffanythinks
Рет қаралды 114 М.
4 መንትዮችን  ማርገዜን ሲያውቅ ባሌ.......
16:47
The Chrstin Show
Рет қаралды 139 М.
ፆታ ታወቀ ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
24:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 143 М.
🛑በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ቀን.ስጦታዬን አገኘዋት  ❤🙏
23:02
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
ፅጌን ከ እህቷ ጋር አገናኘዋት
13:39
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 361 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН